Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
36ሺ ቤተሰብ ስለሆናችሁ ከልብ አመሰግናለው🙏ወደ 50ሺ ለመግባት subscribe በማድረግ ግዴታችሁን ተወጡ 🤗 እወዳችዋለሁ🥰
አብሸር መቶ ሺህ ትገባለህ በቅርቡ ዋናው ሶብር ነው ጥሩ ነገር ልቀቅ
አብሽር ኢሻአሏ ህ መቶሽ ትገባለህ
ረመየዬ በጣም ነው ውድድ ነው ማረጋቹ ከሮዚጋ።
አብርሽ ተዛም በላይ ትሆናለህ
ረሙ ኢሻ አላህ ትገባላቹ
እማዬ ሽ አመት ኑሪልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን
አሚን፣ያረብወላሂ፣አላህ፣አገራችንን፣ሠላም፣ያርግልን፣አላህ፣እኛም፣ስደተኞች፣አላህ፣ከጭቀት፣ያውጣን፣ያረብ፣ውነትነው፣እደ፣ወደቆላው፣ተመልሰዋል፣የሚሉት፣አላህ፣በቃይበለን
@@Bstarmedia እሽ
ደምረኝ
@@meidnaseidethiopia6989 ደምሪኝውዴዋው
አሚንያረብ
ደስ ሲሉ ማዘር ሺ አመት ኑሩልን 🙏🙏🙏🙏😂😥
@desalegne yimere ደምሩኝ
Ante lamin mirt tibs kitifo matigabizacheeu😎
😍😍😘በጣም #ሰብስክራይብ አርጉኝ ዉዶቼ😘😘😍😍🙏🙏
@desalegne yimere ደምሪኝውዴዋው
@@Sirage111d ደምሪኝውዴዋው
ማርያምን ጥሎብኝ ማዘርዬን ስወዳቸው የኔ የዋህ እናት ዘመኖት ይባረክ ባካል አገሬ ስገባ ባዮት ግባሮትን ብስም በጣም ደስ ይለኛል ሙድ የገባቸው እናት የማያካብዱ
እኔም ሃገሬ ስገባ ማዘር አገኛቸዋለው በጣም ነው የምወዳቸው
@@mtigistdemeke6975 ደምሪኝውዴዋው
ዉይይይይይ የኔ ውድ እናት ረጅም እድሜ ኑሩልን
ያባትሽን እኳ ምክር ሰምተሽ ምናለ ሂጃብ ብትለብሽ ሮዚ እተቂላህ አፍር ነሽና ወደ አፍር ትመለሻለሽ በዱኒያ ላይ መፍለቅለቅሽን አትይ የቀብር ጥያቄ አለብሽ
ስደት ላይ ያላቹ መዳቤት ሰርታቹ እረፍት ያጣቹ እህቶቼ አላህ ያሳርፋቹ
አሜን እማ🙏💗😊
@@birechannel9726 ደምሩኝ ዉዶቼ😘💞💞
@@keneanofficial4914 ውዶች ደምሩኝ
አሚን ያረብ
አሚን
ቶሎቶሎ ስሩ ዘና ነው የምታረጉኝ ከማዘርጋር ከሌሉ አያምርም ሺአመትኑሩ
ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው💐
የኔ ናት አላህ እድሜሽን ያርዝመዉ🌹💖💖💖💖
ሮዚ እና ረሙ በአላህ የሜዬን ፀጉር አታሳዩባቸው ሚዲያ ላይ እኮ ናችሁ የሮዚ አይበቃም እዴ በተረፈ ታምራለችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ለሁላችሁም
እምይ ስትላችው ከፍህ ማር ጠብ ይላል ማሻ አላህ ስታከብራቸው
ኡፍፍ ምን ዓይነት ህፃናት ናቸው፣ የእንደዚህ አይነት መጨመላለቅ አይነት ቪድዮ አልመለከትም ግን የሮዚን ታሪክ ባጋጣሚ ሳይ አሳዘነችኝ። የአባትሽ ጉዳይ። እና አያትሽ ጥሩ ሴት ናቸው እኔም እናት አለችኝ ከህይወቴ በላይ እምወዳት እናቴ ግን ለዛ ያለው ቀልድ ብቀልዳትም በሚመቻትና ሥነ ሥርዓት ባለው መልኩ፣ እናቶች እንክብካቤና ክብር ይፈልጋሉ እንጂ እንዲዚህ ክብራቸውን የማይመጥን ቀልድና ዋዛ አይወዱም። እንዴት ፍላጎታቸውን መረዳት ያቅታችኋል???? ወንዱ ገና ማደግ ያለበት ደደብ ህፃን ነው፣ በጣም ነው ያሳዘናችሁኝ። ቢያንሥ መጨረሻ ላይ እንዴት ክብራቸውን እሚመጥን ነገር አታደርጉላቸውም። በእርግጥ በውስጥ ልታደርጉላቸው ትችላላችሁ ግን ፈፅሞ ልክ አይደለም እየተናደድኩ ነው የጨረስኩት። ሮዚ ብዙ ጊዜ አላየሁሽም ግን ውስጥሽ ላይ ቁም ነገር ይኖርሻል ብየ አስባለሁ። እና ትክክለኛውንና ለከት ያለው ነገር ለአያትሽ አድርጊ እንጂ ቀልድ ብቻ ጥሩ አይደለም። እንዳውም በሥነ ሥርዓት ሥታዝናንዋቸው ሌላ ቪድዮ ብመለከት ያኔ ደሥ ይለኛል። በጣም አዝኘባችኋለሁ።
እናተ አትረቡም እደት እናተ ጥብሱን በርገሩን ስበሉ ኑራችሁ ለማማ ጮርናቄ ትጋብዛላችሁ ያሳፍራል🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶
እህት ለመፍርድ አትሰቢ መጨርሻውን የት እህትለመፍርድአትሰቢመጨርሻውንየት አየሻ ለምን ክፉ ታስቢያለሺ አቸኩይ
@@tube-ml3kl ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው
@@fatumawase ማር ወደዩቱዩብ አልወሰድኝም ፕሮፋይልሺን ስነካው
አየ ሮዚዬ የሻርቡ ነገርስ ጪራሽ የማዙንም ፀጉር ፈታሻት አላህ ያህድሽ በስ እናታችን እድሜ ይስጠወት
እንኳን በሰላም መጣቹማዘር ደስ ሲሉ ሺ አመት ኑሩ ሮዚ ረሚ ይመቻቹ ወይ ዛሬ በሳቅ ገደሉን ማዘር ጥጥ ተጋበዙ😂😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ምርጦች ስወዳቹህ አለምአቀፍጠፍታል በሰላም ነዉ
የኔ ጣፋጭናት አላህ ይጠብቅሽ የኔደግ የኔየዋህ 😍😍😍እድሚና ጤና ይስጡህማማ
ማሽአላህ ስወዳችሁኮ. እማ ሲኖሩኮ አቤት ድምቀት እሮዚ. አባትሽ ያለሽን ነገር አትርሽው ውዴ. እረሙም. አግዛት እሽ የኔ ውቦች ውድድድድድ
ረሙ የስራህን ይስጥህ 😁😁በሳቅ ሞትኩ ማዘርዬ ጤና እና እረጅም እድሜ ይስጦት ሮዚ በጣም ነዉ ደስ ምትሉት ❤❤❤❤👈
ከእማማ ዝናሽ ጋር ቢገናኙስ ምን ትላላችሁ 💃💃💪
እማማ ዝናሽ ሰው አየስጣጉም እኮ ውጭልኝ ነው ሚሏት😂😂😂
😂😂😂😂
@@nnjjj3605 😂😂😂😂😂👌
@@nnjjj3605 ክክክክክክክክክ ልክ ነሽ እልም ሚያሥፈታ ነው ሚፈልጉት
@@nnjjj3605 ደምሪኝውዴዋው
የሮዚ እናት ውስጤ ናቸው አላህ ይጠብቃቹ
ራሚ ደስ የምትል ነህ ሮዚን አደራ እዳታስቀይማት
ሮዚግን ሂጃብለመልበስምን ያዘሽ ኧረበአላህ ሂጃብልበሽ ሱሪምአትልበሽ
ጥሩ ስራህ ከእድሜህ ገዝፎ ሲገኝአስተሳሰብህ ከአለባበስህ ሲበልጥእዝነትህ ከጭካኔህ በልጦ ሲገኝዝምታህ ከንግግርህ ከፍ ሲልበእርግጥ አንተ ለጥላቶችህ ትምህርት ለወዳጆችህ ኩራት ነህ።ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ቁራአን ሀድስ ይማሩ በታል
የኔ ወድ እናት ጤና ይስጦት እረጅም እድሜ ኑሩ ረሙ ተንከባከባቸው ውነት
ስወዳችዉ እኮ 😍🥰ሮዚዬ ግን ኢጃብ ብለብሺ ወላሂ ይበልጥ ዉብ ነዉ ምቶኝም በጣም ነዉ ኢጃብ ሚያምርብሽ ሀያቲ ግን sorry
ማሻ አላህ ሁላቺሁም ደስ ትላላቺሁ😂😂😂😂
የሮዚ አያት❤ እድሜና ጤና ይስጣቸው ያረብ በጣም የምወዳቸው ሳልጠግባቸው ነው ቪደዬው የሚልቀው 🇪🇹☝🏻
እመይ እያልክ ስትጠራችው ካፈህ ማር ጠብ ያለ ይመስላል ድስ ሲል
ሳህ ወላ
እረሙ ግን ዋላሂ እመይ ስትል በጣም ነው ደስ የምትለው እረጅም እድሜ
የሮዚ እናት ፍቅር ናቸው አላሕ እድሜና ጤና ይስጣቸው አብዝቶ
ረሙና ሮዚ ግን ብትጋቡ ደስ ይለኛል❤❤
እማማ ስታምሩ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥዋት
ዋውው እናታችን እርጅም እድሜ ይስጠዋት እናተም ስላዝናናችሁቸው ደስ ብሉናል ክበሩው
የኔ ድቡሽቡሽ ሽ አመት ኑሩ ጀደ የሮዚ አያትየማታ እጀራ ይስጠን የሮዚ አያት እኳ ፍታ እያሉ ነው በማታ እጀራ
ውዴ ደምሪኝ
ጠፍታችሁ ነበር እማየ ሽ አመት ኑሪልን
የኛም እናት ናቸው ረጅም እድሜ ከጤናጋ አመኛለው
በጣም ነወ ያዘንኩትኝ ማዘርን በደረቅ ብስኩት ከምረ ይደብራል
Me too really
እከከከ ሲሉ ደስ ሲሉ ዛሬ ቆንጆ አሰላፈዋል ደስ ይላል
እድሜና ጤና ለናታችን ሮዝ ባለፎ አባትሽ ህጃብ ልበሽ ስሉሽ እሽ እለብሳለዉ ብሌሽ ነዉ ብድዎ የለቀቅሽዉ ጭራሽ ዛሬ የማዘሪን ህና ልታሳዬ ህጃባቻዉ ከፈትሽ አላን ፊሪ ዱኒያ ጠፊናት ነጌ ይቆጭሻል
አራ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂እማዬ ሺ አመት ኑሩልን
😂😂😂😂ሺ አመት ኑሩልን የኔ እናት😘😘😘😘
እማዬ እድሜ ይስጦት ስኳር የጠገበ ጥጥ😂😂😂
እረ ወላሂ አታገላቷቸዉ የኔ እናት ❤❤❤❤
አሏህ ይህድኪ አሏህ ሄድያዉን ይስጥሺ ያች መገለጥ አይበቃም ፅጎራችውን የምትገልጭው ለምን ሂጃባችውን አታውርጅባችው ok
ሰሙ ርዝ እማዬ ስወዳቹ በራቱ እኔ አገሪ ስመጣ በአካል ማግኝት እፈልጋለሁ ማሻ አላህ በሪቱ
ደምሩኝ
ሁሌም ከማዘር ጋር ኑልን በተለይ እኛ ውጭ ላለነው ፈታ ዘና ነው የሚያረጉን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
እሮዚ እናትሽን ስውዳቸው እርጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው
ኧረ ይደብራል የሚመቻቸው ነገር ጋብዛቸው ✌️❤️
እኔኮ ደስ የሚለኚ ነገር የረሙሳቅ የኔዉዲ 🎉🎉🎉
ማዘርዬ ስወዶት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🥰🥰 ጥጥ አበላህኝ ጮርናቄ ወይ ማዘር 😂😂
We love you guys even your Mam she so Sweet ❤❤❤❤❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤
ሮዚ ቤተሠቦቿን ካገኘች በኋላ ይበልጥ ቆንጆ ሆናለች
የኔናት ሲበዛ መልካም እናት😘😘😘❤❤❤
አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግል በተረፈ ደስ ትላላቹ
ያመማ አላህ ይጣብቃቹው ብዙ አመት አላህ የኑራቹው ምርጥ አያት
ምርጡ ወንድ አንተ ብቻ ረሙ እሮዚ አንተን በማግኝቶ ፍጣሪዋን ታመስግን
እኔም ዘና አላኩኝ ረሙ በጣም ነው የምወዳቹ ሮዚ ተዬ ግን ሂጃብ ላበሺ የማዘሬ ፀጉር አትግላጫቸዉ ረዤም እድሜ ከጤና ጋ የኔ እናት ተሪቱ የኔ ውድች
ሮዚ ሂጃቡስ የሌሎችን ተይው አባትሽ ያዘዘሽን ስሚው የወላጅ ሀቅ ከባድ ነው ሂጃብሽን ልበሺ ውዴ አላህ ይርዳሽ
ቁርጥ አያቴ ሽ አመት ኑሪ እናታችን💞💞❤💖
Eremu ante andegna neh maryamn le rosy tbezabatalek... 😘
ወላህ በጣም ነው ምትመቹች rosi&.ረሙ ይመቻችሁ ምርጥ ጥንዶች 💚👌🙏
Betam Balege Neh Le Video Bilek Atankeratitachew Mom 1000 Amet Nurulen😘😘😍😍😍❤❤❤🌹🌹
ደስ ሲሉ ማዘርየ እንደማማዝናሽ ነው የምከታተላቸው
ሀሀሀሀ ወይኔ ማዘርን አሳዘኑኝም አሳቁኝም እድሜ ይስጥልኝ
ማሻአላሕ ደስ ስትሉ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍👍
የኔ ውድ እናትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ እንዴት እንደምወዳቸው
ደስ ሥትሉ እማየ ኑሪ 💓💓
ሳሪየ ደሚሪኝ
@@roziyoutube1285 ውዴ ዳምሪኝ
@@jemilaatube1904 jemi drmirgn emelesalew
እማዬ የእኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ሮዚ ውበትሽ ጌጥሽ እስትንፋስሽ ናችው እናትሽ እረሙ ተባረክ ስርአትህ በቂ ነው እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ
Masha Allah Mother 🧕edimena tena
ሮዚ ነፃነትሽ ደስ ይላል በቃ ታምራላችሁ
የኔ እናት ❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞ፈጠሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት
😁😁😁😁እርሙግን ለማማያለው ክብር ደስይላልአሳቃችህን
እረሚ ግን ክብር ይኑርህ ለአያቷ ወደፊት አማትህ ይሆናሉ ልትፈራቸው ልታከብራቸው ይገባል ይህ አይናውጣነት ነው
እንደ አናት ነው የሚንከባከባቼው ምን ያድርግ ጉድድድ😳
የኔ ውዶች ወዳቹሀለው ለ እሜዬ እረጅም እድሜ ተመኘው
ያረብ የሮዚን ልብ መልስላት
እግዚአብሔር እረዝም እድሜና ጤና ይስጥልን ለማማ
የኔ ምርጦች ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውድድድድድድድድድድድድ
ቦራግን የትአካባቢነው ቀድሞለሰ ላክይ ይደረጋል
ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እናታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
remu betam des tilalachu gin mame yet hede ayleyachu wdoche 😍😍
ማሻአላ እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ፕራንኩን ተዉ
😩ማዘርዬ ውድድድ 💕💕💕
ወይ ማዘር ተመቹኝ አቦ ረሙ ሳቅ አንተ ምን አለብህ ጥጥ አሉ ወይ ማዘር ስወዳችው
እማዬ ዛሬ በሳቅ ነው የገደለችን
Enate yemr edmeshn yarzmew betam tmechignalesh
ምስኪን እናት ሻሀር በናት. ይሉታል. አረቦቹ. ማዘር ጥጥ. ክክክክ ብለው በሳቅ ሞትኩ
መሸ አላህ አላህ ይጠብቃቹህ እስኪ ዛሬ የጨነቀኝን ነገር ላማክራቹህ እኔ በህፃነቴ አባቴን አላውቀውም ሰለአባቴ ስጠይቅ እናቴ ትከፋለች አንድግዜ በ14አመቴ በስልክ አግኝቸው ነበር ከዚያም እኔ ተሰደድኩ አውን እናቴ ትከፋለች ብየ ጠይቄ አላውቅም እኔ ማግኘት ብፈልግም እናቴ ስለሚከፋት አልቻልኩም አውን አለሀምዱሊላህ እኔ ምንም ነገር ከሱ አልፈልግም ግን አንዴ ባየው ብየ እመኛለው እስኪ ምከሩኝ
ማግኘት የምትችይበት አጋጣሚ ካለ አግኝው ምናልባት እኮ ወንድሞች ሊኖሩሽ ይችላል መተዋወቅ ያስፈልጋል ሳታውቂ ወንድምሽን ብታገቢስ ልጆች ካሉሽም አይምሮሽ አያርፍም የሰው ልጅ መገናኛው አይታወቅም አንዳንድ ቤተሰብ ግዝያዊ ብስጭቱን እንጂ ለወደፊት የልጆቼ ህይወት ላይ ምን ችግር ይፈጠራል ብሎ አያስብም
እው ነትሽን ነው ግን እናቴን ማስከፋት አልፈልግም እኔ አውን አፈላልጊ ባገኘውም የአባት ፍቅር ሰላልመድኩ አይጨቀኝም እኔ እምፈልገው እህት ወይም ወንድም ነው እኔጃ ጨነቀኝ ማንሳት እራሱ አልቻልኩም
@@zeynyamelkamu2265 የሮዚም አያት እኮ አይፈልጉም ነበር ጠበቅ አድርጋ ስትጠይቅ ግን እሺ ብለዋታል አንቺም እናትሽን አስረጃት ወንድም እህት ሊኖረኝ ይችላል ብለሽ አሳምኛት በእናትና አባት ፀብ ልጅ ምን አገባው
@@semiraabdo7080 ደምሪኝውዴዋው
@@zeynyamelkamu2265 ደምሪኝውዴዋው
የኔ እናት ስወደወት❤
ኒቃቢስቷን አግባ✍✍ወንድሜ ልምከርህ አዳምጠኝ አንዳፍታ፣ኒቃቢስቷን አግባ ልብህ ሳይምታታ።ኒቃቢስቷን አግባ እሱዋ ትሆናለች፣በሁሉም ነገር ላይ ጌታዋን ታፍራለች።እናልህ ወንድሜ ምክሬን ተቀበለው፣ወድጀም አይደለ ኒቃሚስት የምለው።አትበጂህም ያቺ የተገላለጠች፣አጠቅምህም ያቺ አላህን ያመፀችደሞስ አንተጋራ መች ትቀመጣለችአግባት ኒቃሚስቷን አህላቁዋ ያመረ፣አግባት ጂልባቢስቷን ያችን አላህን ፈሪ።እህቴም እሺበይ ሰው አታደናግሪ።ይበጃል ኒቃሚስት ይበጃል ጂልባብእንደከረሚላ እንደተሸፈነው በኒቃም ታደገች ፈላጊው ብዙነው።አያልቅም ተወርቶ ስለ ጂልባቢስቷአያልቅም ተወርቶ ስለኒቃሚስቷ፣እንዳው ዝም ብለህ አባቷን ጠይቀህ ሂድ ግባ ከቤቷ።እህቴም እሺበይ ከመጣ ሰለፍይ፣እህቴም ተቀበይ ታለ ሰለፍያ ፣ያየነቢ ወራሺ ተውሂድ ያስተማረ ያየነቢ ወራሺ ሺርክን ያወለቀ።እንዳው በጠቅላላ መጥፎና ጡሩውን ለይቶ ያወቀ።ይጠቅምሻልና ተቀበይ በጡሩ ።ይጠቅምሻልና እሺበይ በቶሎእነዛ ግልጥልጥ ልቡን ሳይፈትሹት ሳይሉት ሀሎ ሀሎ።አይወድቅም በጭራሺ ያየተውሂድ ጀግና ፣አይወድቅም በጭራሺ ያየሺርክ ጥላት።ለሱው እንዳራት ያቺ ኒቃሚስቷ አረግን ወየትናት ።በ ኢዘድን መልካው ለውድ ዘውጀ ለጦይቤ ቢንት ጋሹ እና የውድ ዘውጀ ምርጥ የስደት ጎደኛዋ ለአሚናት መታሰቢያ ስደት በናንተ ይብቃhttps
ማሻላህ ሀያት እረጂም
እማሚዬ ሺ አመት ኑሪልን እናታችን እንደት እንደምወዳችሁ
እንኩአንደናመጣቹ ምርጦች
ሆዴ ቆሰለ ማዘርዬ🤣🤣🤣❤❤❤
የኔ እብዶች ስዮደችሁኮ ወላሂ እማ ሺ አመት ኑርልን የኔ እናት🥰🥰🥰
እረድምእድሜእናታችንሀያትወንእረጅምያረግልን
ኑሩልን.እናታችን😍😍😍😍
እርሙ የኔወዲም እመይ እመይ ሲልደስሲ
የትሀገርነው
ሂጃብ የት አለ ሮዚ
2:16 bsmam nw yesemahu 😃 Ena des blognal rozi🥰🥰🥰
የኢትዮን ማብራት አምኘ የይህን ነገር አልጫወትም😀😂😂😂
ክክክክከጠፋም ተንጠልጥለሽቁጭ
36ሺ ቤተሰብ ስለሆናችሁ ከልብ አመሰግናለው🙏ወደ 50ሺ ለመግባት subscribe በማድረግ ግዴታችሁን ተወጡ 🤗 እወዳችዋለሁ🥰
አብሸር መቶ ሺህ ትገባለህ በቅርቡ ዋናው ሶብር ነው ጥሩ ነገር ልቀቅ
አብሽር ኢሻአሏ ህ መቶሽ ትገባለህ
ረመየዬ በጣም ነው ውድድ ነው ማረጋቹ ከሮዚጋ።
አብርሽ ተዛም በላይ ትሆናለህ
ረሙ ኢሻ አላህ ትገባላቹ
እማዬ ሽ አመት ኑሪልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን
አሚን፣ያረብወላሂ፣አላህ፣አገራችንን፣ሠላም፣ያርግልን፣አላህ፣እኛም፣ስደተኞች፣አላህ፣ከጭቀት፣ያውጣን፣ያረብ፣ውነትነው፣እደ፣ወደቆላው፣ተመልሰዋል፣የሚሉት፣አላህ፣በቃይበለን
@@Bstarmedia እሽ
ደምረኝ
@@meidnaseidethiopia6989 ደምሪኝውዴዋው
አሚንያረብ
ደስ ሲሉ ማዘር ሺ አመት ኑሩልን 🙏🙏🙏🙏😂😥
@desalegne yimere ደምሩኝ
Ante lamin mirt tibs kitifo matigabizacheeu😎
😍😍😘በጣም #ሰብስክራይብ አርጉኝ ዉዶቼ😘😘😍😍🙏🙏
@desalegne yimere ደምሪኝውዴዋው
@@Sirage111d ደምሪኝውዴዋው
ማርያምን ጥሎብኝ ማዘርዬን ስወዳቸው የኔ የዋህ እናት ዘመኖት ይባረክ ባካል አገሬ ስገባ ባዮት ግባሮትን ብስም በጣም ደስ ይለኛል ሙድ የገባቸው እናት የማያካብዱ
እኔም ሃገሬ ስገባ ማዘር አገኛቸዋለው በጣም ነው የምወዳቸው
@@mtigistdemeke6975 ደምሪኝውዴዋው
ዉይይይይይ የኔ ውድ እናት ረጅም እድሜ ኑሩልን
ያባትሽን እኳ ምክር ሰምተሽ ምናለ ሂጃብ ብትለብሽ ሮዚ እተቂላህ አፍር ነሽና ወደ አፍር ትመለሻለሽ በዱኒያ ላይ መፍለቅለቅሽን አትይ የቀብር ጥያቄ አለብሽ
ስደት ላይ ያላቹ መዳቤት ሰርታቹ እረፍት ያጣቹ እህቶቼ አላህ ያሳርፋቹ
አሜን እማ🙏💗😊
@@birechannel9726 ደምሩኝ ዉዶቼ😘💞💞
@@keneanofficial4914 ውዶች ደምሩኝ
አሚን ያረብ
አሚን
ቶሎቶሎ ስሩ ዘና ነው የምታረጉኝ ከማዘርጋር ከሌሉ አያምርም ሺአመትኑሩ
ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው💐
የኔ ናት አላህ እድሜሽን ያርዝመዉ🌹💖💖💖💖
ሮዚ እና ረሙ በአላህ የሜዬን ፀጉር አታሳዩባቸው ሚዲያ ላይ እኮ ናችሁ የሮዚ አይበቃም እዴ በተረፈ ታምራለችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ለሁላችሁም
እምይ ስትላችው ከፍህ ማር ጠብ ይላል ማሻ አላህ ስታከብራቸው
ኡፍፍ ምን ዓይነት ህፃናት ናቸው፣ የእንደዚህ አይነት መጨመላለቅ አይነት ቪድዮ አልመለከትም ግን የሮዚን ታሪክ ባጋጣሚ ሳይ አሳዘነችኝ። የአባትሽ ጉዳይ። እና አያትሽ ጥሩ ሴት ናቸው እኔም እናት አለችኝ ከህይወቴ በላይ እምወዳት እናቴ ግን ለዛ ያለው ቀልድ ብቀልዳትም በሚመቻትና ሥነ ሥርዓት ባለው መልኩ፣ እናቶች እንክብካቤና ክብር ይፈልጋሉ እንጂ እንዲዚህ ክብራቸውን የማይመጥን ቀልድና ዋዛ አይወዱም። እንዴት ፍላጎታቸውን መረዳት ያቅታችኋል???? ወንዱ ገና ማደግ ያለበት ደደብ ህፃን ነው፣ በጣም ነው ያሳዘናችሁኝ። ቢያንሥ መጨረሻ ላይ እንዴት ክብራቸውን እሚመጥን ነገር አታደርጉላቸውም። በእርግጥ በውስጥ ልታደርጉላቸው ትችላላችሁ ግን ፈፅሞ ልክ አይደለም እየተናደድኩ ነው የጨረስኩት። ሮዚ ብዙ ጊዜ አላየሁሽም ግን ውስጥሽ ላይ ቁም ነገር ይኖርሻል ብየ አስባለሁ። እና ትክክለኛውንና ለከት ያለው ነገር ለአያትሽ አድርጊ እንጂ ቀልድ ብቻ ጥሩ አይደለም። እንዳውም በሥነ ሥርዓት ሥታዝናንዋቸው ሌላ ቪድዮ ብመለከት ያኔ ደሥ ይለኛል። በጣም አዝኘባችኋለሁ።
እናተ አትረቡም እደት እናተ ጥብሱን በርገሩን ስበሉ ኑራችሁ ለማማ ጮርናቄ ትጋብዛላችሁ ያሳፍራል🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶
እህት ለመፍርድ አትሰቢ መጨርሻውን የት እህትለመፍርድአትሰቢመጨርሻውንየት አየሻ ለምን ክፉ ታስቢያለሺ አቸኩይ
@@tube-ml3kl ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው
@@fatumawase ማር ወደዩቱዩብ አልወሰድኝም ፕሮፋይልሺን ስነካው
አየ ሮዚዬ የሻርቡ ነገርስ ጪራሽ የማዙንም ፀጉር ፈታሻት አላህ ያህድሽ በስ እናታችን እድሜ ይስጠወት
እንኳን በሰላም መጣቹ
ማዘር ደስ ሲሉ ሺ አመት ኑሩ ሮዚ ረሚ ይመቻቹ
ወይ ዛሬ በሳቅ ገደሉን ማዘር ጥጥ ተጋበዙ😂😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ምርጦች ስወዳቹህ አለምአቀፍጠፍታል በሰላም ነዉ
የኔ ጣፋጭናት አላህ ይጠብቅሽ የኔደግ የኔየዋህ 😍😍😍እድሚና ጤና ይስጡህማማ
ማሽአላህ ስወዳችሁኮ. እማ ሲኖሩኮ አቤት ድምቀት እሮዚ. አባትሽ ያለሽን ነገር አትርሽው ውዴ. እረሙም. አግዛት እሽ የኔ ውቦች ውድድድድድ
ረሙ የስራህን ይስጥህ 😁😁በሳቅ ሞትኩ ማዘርዬ ጤና እና እረጅም እድሜ ይስጦት ሮዚ በጣም ነዉ ደስ ምትሉት ❤❤❤❤👈
ከእማማ ዝናሽ ጋር ቢገናኙስ ምን ትላላችሁ 💃💃💪
እማማ ዝናሽ ሰው አየስጣጉም እኮ ውጭልኝ ነው ሚሏት😂😂😂
😂😂😂😂
@@nnjjj3605 😂😂😂😂😂👌
@@nnjjj3605 ክክክክክክክክክ ልክ ነሽ እልም ሚያሥፈታ ነው ሚፈልጉት
@@nnjjj3605 ደምሪኝውዴዋው
የሮዚ እናት ውስጤ ናቸው አላህ ይጠብቃቹ
ራሚ ደስ የምትል ነህ ሮዚን አደራ እዳታስቀይማት
ሮዚግን ሂጃብለመልበስምን ያዘሽ ኧረበአላህ ሂጃብልበሽ ሱሪምአትልበሽ
ጥሩ ስራህ ከእድሜህ ገዝፎ ሲገኝ
አስተሳሰብህ ከአለባበስህ ሲበልጥ
እዝነትህ ከጭካኔህ በልጦ ሲገኝ
ዝምታህ ከንግግርህ ከፍ ሲል
በእርግጥ አንተ ለጥላቶችህ
ትምህርት ለወዳጆችህ ኩራት ነህ።ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ቁራአን ሀድስ ይማሩ በታል
የኔ ወድ እናት ጤና ይስጦት እረጅም እድሜ ኑሩ ረሙ ተንከባከባቸው ውነት
ስወዳችዉ እኮ 😍🥰ሮዚዬ ግን ኢጃብ ብለብሺ ወላሂ ይበልጥ ዉብ ነዉ ምቶኝም በጣም ነዉ ኢጃብ ሚያምርብሽ ሀያቲ ግን sorry
ማሻ አላህ ሁላቺሁም ደስ ትላላቺሁ😂😂😂😂
የሮዚ አያት❤ እድሜና ጤና ይስጣቸው ያረብ በጣም የምወዳቸው ሳልጠግባቸው ነው ቪደዬው የሚልቀው 🇪🇹☝🏻
እመይ እያልክ ስትጠራችው ካፈህ ማር ጠብ ያለ ይመስላል ድስ ሲል
ሳህ ወላ
እረሙ ግን ዋላሂ እመይ ስትል በጣም ነው ደስ የምትለው እረጅም እድሜ
የሮዚ እናት ፍቅር ናቸው አላሕ እድሜና ጤና ይስጣቸው አብዝቶ
ረሙና ሮዚ ግን ብትጋቡ ደስ ይለኛል❤❤
እማማ ስታምሩ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥዋት
ዋውው እናታችን እርጅም እድሜ ይስጠዋት እናተም ስላዝናናችሁቸው ደስ ብሉናል ክበሩው
የኔ ድቡሽቡሽ ሽ አመት ኑሩ ጀደ የሮዚ አያት
የማታ እጀራ ይስጠን የሮዚ አያት እኳ ፍታ እያሉ ነው በማታ እጀራ
ውዴ ደምሪኝ
ጠፍታችሁ ነበር እማየ ሽ አመት ኑሪልን
የኛም እናት ናቸው ረጅም እድሜ ከጤናጋ አመኛለው
በጣም ነወ ያዘንኩትኝ ማዘርን በደረቅ ብስኩት ከምረ ይደብራል
Me too really
እከከከ ሲሉ ደስ ሲሉ ዛሬ ቆንጆ አሰላፈዋል ደስ ይላል
እድሜና ጤና ለናታችን ሮዝ ባለፎ አባትሽ ህጃብ ልበሽ ስሉሽ እሽ እለብሳለዉ ብሌሽ ነዉ ብድዎ የለቀቅሽዉ ጭራሽ ዛሬ የማዘሪን ህና ልታሳዬ ህጃባቻዉ ከፈትሽ አላን ፊሪ ዱኒያ ጠፊናት ነጌ ይቆጭሻል
አራ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂እማዬ ሺ አመት ኑሩልን
😂😂😂😂ሺ አመት ኑሩልን የኔ እናት😘😘😘😘
እማዬ እድሜ ይስጦት ስኳር የጠገበ ጥጥ😂😂😂
እረ ወላሂ አታገላቷቸዉ የኔ እናት ❤❤❤❤
አሏህ ይህድኪ አሏህ ሄድያዉን ይስጥሺ ያች መገለጥ አይበቃም ፅጎራችውን የምትገልጭው ለምን ሂጃባችውን አታውርጅባችው ok
ሰሙ ርዝ እማዬ ስወዳቹ በራቱ እኔ አገሪ ስመጣ በአካል ማግኝት እፈልጋለሁ ማሻ አላህ በሪቱ
ደምሩኝ
ሁሌም ከማዘር ጋር ኑልን በተለይ እኛ ውጭ ላለነው ፈታ ዘና ነው የሚያረጉን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
እሮዚ እናትሽን ስውዳቸው እርጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው
ኧረ ይደብራል የሚመቻቸው ነገር ጋብዛቸው ✌️❤️
እኔኮ ደስ የሚለኚ ነገር የረሙሳቅ የኔዉዲ 🎉🎉🎉
ማዘርዬ ስወዶት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🥰🥰 ጥጥ አበላህኝ ጮርናቄ ወይ ማዘር 😂😂
We love you guys even your Mam she so Sweet ❤❤❤❤❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤
ሮዚ ቤተሠቦቿን ካገኘች በኋላ ይበልጥ ቆንጆ ሆናለች
የኔናት ሲበዛ መልካም እናት😘😘😘❤❤❤
አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግል በተረፈ ደስ ትላላቹ
ያመማ አላህ ይጣብቃቹው ብዙ አመት አላህ የኑራቹው ምርጥ አያት
ምርጡ ወንድ አንተ ብቻ ረሙ እሮዚ አንተን በማግኝቶ ፍጣሪዋን ታመስግን
እኔም ዘና አላኩኝ ረሙ በጣም ነው የምወዳቹ ሮዚ ተዬ ግን ሂጃብ ላበሺ የማዘሬ ፀጉር አትግላጫቸዉ ረዤም እድሜ ከጤና ጋ የኔ እናት ተሪቱ የኔ ውድች
ውዴ ደምሪኝ
ሮዚ ሂጃቡስ የሌሎችን ተይው አባትሽ ያዘዘሽን ስሚው የወላጅ ሀቅ ከባድ ነው ሂጃብሽን ልበሺ ውዴ አላህ ይርዳሽ
ቁርጥ አያቴ ሽ አመት ኑሪ እናታችን💞💞❤💖
Eremu ante andegna neh maryamn le rosy tbezabatalek... 😘
ወላህ በጣም ነው ምትመቹች rosi&.ረሙ ይመቻችሁ ምርጥ ጥንዶች 💚👌🙏
Betam Balege Neh Le Video Bilek Atankeratitachew Mom 1000 Amet Nurulen😘😘😍😍😍❤❤❤🌹🌹
ደስ ሲሉ ማዘርየ እንደማማዝናሽ ነው የምከታተላቸው
ሀሀሀሀ ወይኔ ማዘርን አሳዘኑኝም አሳቁኝም እድሜ ይስጥልኝ
ማሻአላሕ ደስ ስትሉ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍👍
የኔ ውድ እናትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ እንዴት እንደምወዳቸው
ደስ ሥትሉ እማየ ኑሪ 💓💓
ሳሪየ ደሚሪኝ
@@roziyoutube1285 ውዴ ዳምሪኝ
@@jemilaatube1904 jemi drmirgn emelesalew
እማዬ የእኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ሮዚ ውበትሽ ጌጥሽ እስትንፋስሽ ናችው እናትሽ እረሙ ተባረክ ስርአትህ በቂ ነው እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ
ደምሩኝ
Masha Allah Mother 🧕edimena tena
ሮዚ ነፃነትሽ ደስ ይላል በቃ ታምራላችሁ
የኔ እናት ❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞ፈጠሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት
😁😁😁😁እርሙግን ለማማያለው ክብር ደስይላልአሳቃችህን
እረሚ ግን ክብር ይኑርህ ለአያቷ ወደፊት አማትህ ይሆናሉ ልትፈራቸው ልታከብራቸው ይገባል ይህ አይናውጣነት ነው
እንደ አናት ነው የሚንከባከባቼው ምን ያድርግ ጉድድድ😳
የኔ ውዶች ወዳቹሀለው ለ እሜዬ እረጅም እድሜ ተመኘው
ያረብ የሮዚን ልብ መልስላት
እግዚአብሔር እረዝም እድሜና ጤና ይስጥልን ለማማ
የኔ ምርጦች ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውድድድድድድድድድድድድ
ቦራግን የትአካባቢነው ቀድሞለሰ ላክይ ይደረጋል
ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እናታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
remu betam des tilalachu gin mame yet hede ayleyachu wdoche 😍😍
ማሻአላ እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ፕራንኩን ተዉ
😩ማዘርዬ ውድድድ 💕💕💕
ወይ ማዘር ተመቹኝ አቦ ረሙ ሳቅ አንተ ምን አለብህ ጥጥ አሉ ወይ ማዘር ስወዳችው
እማዬ ዛሬ በሳቅ ነው የገደለችን
Enate yemr edmeshn yarzmew betam tmechignalesh
ምስኪን እናት ሻሀር በናት. ይሉታል. አረቦቹ. ማዘር ጥጥ. ክክክክ ብለው በሳቅ ሞትኩ
መሸ አላህ አላህ ይጠብቃቹህ እስኪ ዛሬ የጨነቀኝን ነገር ላማክራቹህ እኔ በህፃነቴ አባቴን አላውቀውም ሰለአባቴ ስጠይቅ እናቴ ትከፋለች አንድግዜ በ14አመቴ በስልክ አግኝቸው ነበር ከዚያም እኔ ተሰደድኩ አውን እናቴ ትከፋለች ብየ ጠይቄ አላውቅም እኔ ማግኘት ብፈልግም እናቴ ስለሚከፋት አልቻልኩም አውን አለሀምዱሊላህ እኔ ምንም ነገር ከሱ አልፈልግም ግን አንዴ ባየው ብየ እመኛለው እስኪ ምከሩኝ
ማግኘት የምትችይበት አጋጣሚ ካለ አግኝው ምናልባት እኮ ወንድሞች ሊኖሩሽ ይችላል መተዋወቅ ያስፈልጋል ሳታውቂ ወንድምሽን ብታገቢስ ልጆች ካሉሽም አይምሮሽ አያርፍም የሰው ልጅ መገናኛው አይታወቅም አንዳንድ ቤተሰብ ግዝያዊ ብስጭቱን እንጂ ለወደፊት የልጆቼ ህይወት ላይ ምን ችግር ይፈጠራል ብሎ አያስብም
እው ነትሽን ነው ግን እናቴን ማስከፋት አልፈልግም እኔ አውን አፈላልጊ ባገኘውም የአባት ፍቅር ሰላልመድኩ አይጨቀኝም እኔ እምፈልገው እህት ወይም ወንድም ነው እኔጃ ጨነቀኝ ማንሳት እራሱ አልቻልኩም
@@zeynyamelkamu2265 የሮዚም አያት እኮ አይፈልጉም ነበር ጠበቅ አድርጋ ስትጠይቅ ግን እሺ ብለዋታል አንቺም እናትሽን አስረጃት ወንድም እህት ሊኖረኝ ይችላል ብለሽ አሳምኛት በእናትና አባት ፀብ ልጅ ምን አገባው
@@semiraabdo7080 ደምሪኝውዴዋው
@@zeynyamelkamu2265 ደምሪኝውዴዋው
የኔ እናት ስወደወት❤
ኒቃቢስቷን አግባ✍✍
ወንድሜ ልምከርህ አዳምጠኝ አንዳፍታ፣
ኒቃቢስቷን አግባ ልብህ ሳይምታታ።
ኒቃቢስቷን አግባ እሱዋ ትሆናለች፣
በሁሉም ነገር ላይ ጌታዋን ታፍራለች።
እናልህ ወንድሜ ምክሬን ተቀበለው፣
ወድጀም አይደለ ኒቃሚስት የምለው።
አትበጂህም ያቺ የተገላለጠች፣
አጠቅምህም ያቺ አላህን ያመፀች
ደሞስ አንተጋራ መች ትቀመጣለች
አግባት ኒቃሚስቷን አህላቁዋ ያመረ፣
አግባት ጂልባቢስቷን ያችን አላህን ፈሪ።
እህቴም እሺበይ ሰው አታደናግሪ።
ይበጃል ኒቃሚስት ይበጃል ጂልባብ
እንደከረሚላ እንደተሸፈነው በኒቃም ታደገች ፈላጊው ብዙነው።
አያልቅም ተወርቶ ስለ ጂልባቢስቷ
አያልቅም ተወርቶ ስለኒቃሚስቷ፣
እንዳው ዝም ብለህ አባቷን ጠይቀህ ሂድ ግባ ከቤቷ።
እህቴም እሺበይ ከመጣ ሰለፍይ፣
እህቴም ተቀበይ ታለ ሰለፍያ ፣
ያየነቢ ወራሺ ተውሂድ ያስተማረ
ያየነቢ ወራሺ ሺርክን ያወለቀ።
እንዳው በጠቅላላ መጥፎና ጡሩውን ለይቶ ያወቀ።
ይጠቅምሻልና ተቀበይ በጡሩ ።
ይጠቅምሻልና እሺበይ በቶሎ
እነዛ ግልጥልጥ ልቡን ሳይፈትሹት ሳይሉት ሀሎ ሀሎ።
አይወድቅም በጭራሺ ያየተውሂድ ጀግና ፣አይወድቅም በጭራሺ ያየሺርክ ጥላት።
ለሱው እንዳራት ያቺ ኒቃሚስቷ አረግን ወየትናት ።
በ ኢዘድን መልካው ለውድ ዘውጀ ለጦይቤ ቢንት ጋሹ እና የውድ ዘውጀ ምርጥ የስደት ጎደኛዋ ለአሚናት መታሰቢያ ስደት በናንተ ይብቃ
https
ማሻላህ ሀያት እረጂም
እማሚዬ ሺ አመት ኑሪልን እናታችን እንደት እንደምወዳችሁ
ውዴ ደምሪኝ
እንኩአንደናመጣቹ ምርጦች
ሆዴ ቆሰለ ማዘርዬ🤣🤣🤣❤❤❤
የኔ እብዶች ስዮደችሁኮ ወላሂ እማ ሺ አመት ኑርልን የኔ እናት🥰🥰🥰
እረድምእድሜእናታችንሀያትወንእረጅምያረግልን
ኑሩልን.እናታችን😍😍😍😍
እርሙ የኔወዲም እመይ እመይ ሲልደስሲ
የትሀገርነው
ሂጃብ የት አለ ሮዚ
2:16 bsmam nw yesemahu 😃
Ena des blognal rozi🥰🥰🥰
የኢትዮን ማብራት አምኘ የይህን ነገር አልጫወትም😀😂😂😂
ክክክክከጠፋም ተንጠልጥለሽቁጭ