Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ überträgt einen Livestream.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 ноя 2024

Комментарии • 12

  • @mesrert123
    @mesrert123 2 месяца назад

    ❤ምርጥ ሴት ነሽ በራስሽ ያለሽ መተማመን በርቺ❤❤

  • @Hasetnaw
    @Hasetnaw 2 месяца назад

    Enkuwan abro dese alen demo amrobshale

  • @Stnurs8544
    @Stnurs8544 2 месяца назад

    😂😂😂Nice hair

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 2 месяца назад +2

    ለዚህ እኮ ነው የወድሽ:: እኔም ከባዩሽ ጎን ቆሜ ከሚያበረታቷት እንዷ ነበርኩ::ዛሬም ከአበቅ የለሽ ጎን ነኝ:: ፍትህ ለልጃችን ለፌቨን:: ""ለደፋሪ ወንዶች አስተማሪ ቅጣት እንፈልጋለን::""

  • @RttAbdullah
    @RttAbdullah 2 месяца назад

    Meqdi shikor

  • @anisaabdurehman5115
    @anisaabdurehman5115 2 месяца назад

    ሰላም ብያለሁ በመቀጠል ያለኝን አስተያየት ለመስጠት ነው. እኔም እናት ነኝ በህፃን ሄቨን መደፈር ሁላችንም ታመናል ወንጀኛ ብሄር የለውም በሁሉም አካባቢ ደፋሪ ሌባ አለ የሚወክለው ግለሰቡን እንጂ ብሄሩን አይደለም እኔ ከሁሉም ብሄር የተቀላቀልኩ ያዲስ አበባ ተወላጅ ነኝ ነገር ግን ሳይ አንዳንድ ሰዎች ማለት እንደነሞጣ የመሳሰሉ ባዩሽ አበበ የምትባል ሴት ለትግራይ ህዝብ ጥግ የደረሰ ጥላቻ ያላት የምትፅፈውን እናያለን አንድ ነገር ሲፈጠር ዘላ ወያኔ ዘብ ትግራይን መቀላቀል ትፈልጋለች ማለት አማራ እኮ እንደሌላው ብሄር ሌባም አለው ደፋሪም አለው በስዋ አመለካከት ወደብሄር ስለወሰደችው እንዴት አማራ ሆነ ብላ የልጅትዋ መደፈር ሳይሆን ያሳዘናት ወንጀል ኛው አማራ መሆኑ ነው ከዚህ በፊት እማማ ዝናሽን የያዘው ልጅ ስሙ ለግዜው ውረሳው ዘኪ ነው አባቴ ትግሬ ነው ስላለ ምን ብትፅፍ ጥሩ ነው እማማ ዝናሽ አማራ ስለሆኑ እሳቸውን አማራን ለማውረድ የሚደረግ ነገር ብላ ፃፈች በጣም አዝኜ ግን እከታተላታለሁ አስተሳሰብዋ ሁሉ ሰው ያላሰበውን ክፋት ብቻ ነው ማለት ለትግራይ ያላት ጥላቻ ልክ እንደመነን የምትባል ክፉ ሴት ማለት ነው የትግራይ ሴት ደግሞ አብዛኛው የቆሰለ ስለሆነ ዝም ብሎ ያልፋል ነገር ግን የማያስችልው ግልፍተኛ ወቶ ይመልሳል እና ጥላቻ የትም አያደርሰንም ሁላችንም እችን አለም ት ተን እንሞታለን ስራችንን ብቻ ይዘን እንሄዳለን ዘር የለ ምን የለ ይሄንን ግን እያወቅን ስውን ለመጉዳት የምናደርገው ነገር ያሳዝናል ለምሳሌ ከሁለት ቀን በፊት አንዲት ትግራዊት በህፃን ሄቨን ጉዳይ መጥፎ ነገር ስትናገር አያገባኝም ትሙት ለትግራይ ብቻ ነው እምጮከው ስትል ከውስጥ በትግርኛ የሚቆጣት ሰው እኔ ይሄን በማለትዋ በጣም አናዳኛለች አዝኛለሁ ነገር ግን እቺ ሴት ሀሳብዋ እኛ ትግራይ በጣም ብዙ ሴት ሲደፈር አሰቃቂ ነገር በመሀፅን ምስክር ዚገባ ጀዚራ ዘግቦታል ለምን ለኛ አልጮሁም ነው የአምስት አመት ህፃን ጅንታ ተብሎ እስከ አንገት ተቀብሮ በድንጋይ ሲገደል ፊድዮ አይተናል እና ብዙው የትግራይ ህዝብ በተለይ ቤተሰቡ የተጎዳበት ቁስል አልዳነም እና እንደነባዩሽ አይነት ደግሞ ትግራይ ተበደልን ሲሉ ውሸታሞች ሲሉ እናያለን ነገር ግን አንዲት ሴት የሆነ ጥፋት ስታደርግ ትግራይ ብቻ ስለሆነች መሯሯጥ ይገርማል በዚህ አይነት እንዴትስ ነው ትልቅ የሚወርደው እሱን ነው የማስበው እና አቺም አእርደሻት ስላየሁ ሞጣስ የተናገሀው ምን ይመስልሻል ማለቴ የሞጣን አላወረድሽም እና ብንተሳሰብ ብንተዛዘን ጥሩ ነው እንዳልኩሽ እቺ አለም ቀሪ ናት

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 месяца назад

    ENDET CHALSHW BEZH MUQET ?

  • @anisaabdurehman5115
    @anisaabdurehman5115 2 месяца назад

    የረሳሁት የባዩሽን የችግር ግዜ ታስታውሺ ከሆነ የራሴ ክልል ሰዎች ናቸው እንደዚህ የተበደልኩ ስትል ነበር አሁን ሄቨን ከተደፈረች በኃላ የአማራ እና የትግራይ ተወላጆች ብላ ከጉዳይዋ ጋር ትግራይን ከታለች. እንደው ሳስበው ለምን ስማቸው አይነሳም ከሚል አስተሳሰብዋ ነው ነገር ግን ሀቅ አላህ ጋር አለ እስከ ምንም ብትል ሀቅ ሀቅ ነው እየታዘብናት ስለሆነ ነው

  • @meba1792
    @meba1792 2 месяца назад

    Ale Alen yeDesse liji Mengisitu tibalali

  • @ZAHRASEID-v4g
    @ZAHRASEID-v4g 2 месяца назад

    እረ መቅዲ በፈረስ ፀጉር ያምርብሻል

  • @helugjoy81
    @helugjoy81 2 месяца назад

    ኢዮሐ ሚዲያ ገብተሺ , ከራዳ ስልጡን ስልጡን ሰትጫወቺ አየሁ ልበል 🤣 " ይቺ ሚስኪኒ ገጠሬ ሴት በጪቅ ዉሰጥ ያለች ባሏ ሰራ በተባለ ወንጀል የሷም የህፆናት ልጆቿ ህወት አደጋ ዉሰጥ ያለች ሴት አቀማመጧ ተዘረግፋ ነዉ ምናምን እያልሺ አቃቂሪ አንቺም በሷላይ ሰትጸፈ ሳይ አመድ በድቄት ይሰቃል የሚባለዉን አባባል አሰታወሺኝ አደለም ድሮ አሁን አትበልጫትም እመኝኝ ወይሰ የፓጋን ነጪ ጪንገረድ ሰለሆሺ የነገሺ መሰለሺ🤣 የአራዳ ፋራ ለዛዉም ፈልጥ ነሺ አሰረግጨ እነግረሻለሁ ባለየ ሰዉ መሳይ በሸጎ እፈረ ወራዳ ቱ