ስህተት ተሰርቷል |መካነ ኢየሱስ መረር ያለ መግለጫ ሰጠች|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 ноя 2024

Комментарии • 113

  • @Dior768
    @Dior768 14 дней назад +15

    ❤❤❤ ኢትዮጵያዊ ደስ የሚለው በየትኛውም እምነት ውስጥ ያለ ሙስሊምን ጨምሮ በአንድ አቋም ቆመው ይህንን መቃወማቸው ነው ጌታ ጉልበት ይሁናችሁ ዜናውንም ወደ እኛ ያመጣኽው ወንድም ዘመንህ ይለምልም❤

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 10 дней назад +2

    😢Abet Egziabhare Tigetu. Geta Hoy Yehan zemen endalay tolo wederaseh sebsebegne. Amen Amen Amen HALLELUJAH

  • @teshome7693
    @teshome7693 14 дней назад +15

    በጌታ በእየሱስ ስም ግብረሰዶማዊነት እግዚአብሔር ይፀየፈዋል አእኛም እንቃወማለን

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 11 дней назад +2

    አሜን ጸሎታችንን ሰምቶ መልስ የሰጠን እግዚአብሄር ይባረክ:: ተባረኩልን

  • @tamratdebela4585
    @tamratdebela4585 11 дней назад +1

    My brother you have given us detailed information about this thing.
    Be blessed!!! 🙏

  • @TigistHaile-s4p
    @TigistHaile-s4p 13 дней назад +5

    ለካ ለሆዱ የሚያድረው ስግብግብ ካድሬ ብቻ አደለም የእምነት መሪዎችም ናቸው ያማል ጌታ ምህረት ያርግላቹ

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 14 дней назад +10

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ወንጌሉ እንዳይበረዝ አጥብቀን እንቃወማለን

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 13 дней назад +6

    ለእግዚአብሔርንና ለገንዘብ መገዛት አይቻልም።
    ማቴዎስ. 6፥24: “ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ማንም የለም፤ ወይም አንዱን ይጠላል ሁለተኛውንም ይወዳል፤ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል፤ ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም። ለገንዘብ ተብሎ የማይቻለውን ለማስቻል አትድከሙ።

  • @yonatangebremariam8434
    @yonatangebremariam8434 14 дней назад +13

    ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ስር ነው!!!! እባካችሁ መርዎች እግዚአብሔርን ፍሩ!!!!

  • @ezrasamuel6241
    @ezrasamuel6241 14 дней назад +7

    ጌታሁን ሄራሞ መመስገን አለበት!

  • @kurabachewabiyu5502
    @kurabachewabiyu5502 14 дней назад +13

    በቸልተኝነት ይህ ሁሉ እስኪሆን በዝምታ ያለፉ መሪዎችስ ምን ተደረጉ?

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 14 дней назад +9

    ማን ጋብዟቸው ተገኙ ከአንዴም ሁለቴ ማንን ተጠያቂ አደረጋቹ ግልፅ አድርጉት??? ሶሻል ሚድያው ባያወራ በዝምታ ልታልፍቱ ነበር ?

  • @setotawniguse3562
    @setotawniguse3562 14 дней назад +6

    ይህን ሆን ብለዉ እያወቁ የጋበዙ መሪዋች ለገንዘብና ለክብር ራሳቸዉን የሰጡ ፣ይህንን ክፉ ሀጢያት የማይፀየፉ፣ይህ ሀጢያት ወደ ቤተክርስትያን ሊገባ የሚችለዉ በነዚህ ሰዋች ስለ ሆነ ከቤተክርስትያን ያለ ምንም ርህራሄ እርምጃ ሊወሰድባቸዉ ይገባል፡፡

  • @negubisewir9780
    @negubisewir9780 14 дней назад +18

    በመካነ ኢየሱስ ቤ/ክ ብዙ ግራ የሚያጋቡ ነገሮች ድሮም እታዘባለው ። ይሄን ደግሞ ስሰማ በጣም ደነገጥኩኝ😢። መሪዎች እንዴት አያስተውሉም ?? ሰዶማውያን ቄስ ነን ባዮች ባህር አቋርጠው ሲመጡ ምርቃት ሲያስመርቁ ለምን በእንግድነት ተቀበልኃቻቸው?? በጣም ታሳዝናላቹ በጣም😢። መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ከ መካነ ኢየሱስ ቤ/ክ የሚመጡ አባላትን እንደገና አስተምራ ነው ምታስጠምቀው ሲባል ለምን ብዬ እጠይቅ ነበር ዛሬ ለምን እንደሆነ ገባኝ ። ደግሞ ለመግለጫው አርፍዳችኃል😨 ሚዲያው ባይጮህ ኖሮ በዝምታ ልታልፉ ነበር?? ማስተዋል ይስጣቹ። ተቃውሞ ላሰማቹ የ መ/ካ አጥብያ ቤ/ክ እግ/ር ብድራታቹን ይክፈል።

    • @sofiahailu6859
      @sofiahailu6859 14 дней назад

      le gezeb below now $$$ yemechersha zemen 😭

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 14 дней назад

      ሆ እውነትም

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 13 дней назад

      ችግሩ የዶላር ጉዳይ ነው

    • @AbebeAshenaf
      @AbebeAshenaf 10 дней назад +1

      በጣም ታሳዝናላቹዋ በእምነትም ሆነ በኃይማኖት መካነ ኢየሱስን መተቸት አትችሉም።ጥምቀትም ሲባል ምን እንደሆነ መሠረተ ክርስቶስም ሆነ ሌሎች ከመካነ ኢየሱስ ውጭ አያውቁም ጌታ እግዚአብሔር ልቦናቹን ይክፈት!!

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 14 дней назад +2

    ማን እንዴት ጋበዛቸው?

  • @FiromsaWako-w5m
    @FiromsaWako-w5m 13 дней назад +2

    የኢንጅነር ጌታሁን ሄራሞ ጩኻት ሥራ እየሠራ ነው!!አባቴ ክባርልኝ!!!!

  • @henoktefera3213
    @henoktefera3213 13 дней назад +4

    እነዚህን የጋበዙ የቤተ-ክረሰስቲያን መሪዎች ከቤተክርስቲያን አመራርነት ተጣርቶ መውረድ አለባቸው እግዚአብሔር የሰጣቸውን አገልግሎት በሆዳቸው የቀየሩ ናቸው እንደ አንድ የቤተክስቲያን አባል በጣም ነው ያዘንኩት እንዲ አይነት አመራር አንፈልግም

  • @je9690
    @je9690 13 дней назад +4

    በጌታ በእየሱስ ስም ስራ ይፍረስ😢😢😢

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 7 дней назад

    Beyesus cc sem yefres bezemene be etwleda layohone keljelku🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GizachewGizi
    @GizachewGizi 10 дней назад +2

    እንዲህ ያሉ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች በመሪነታቸው ይቀጥላሉ ወይ? ማስተዋል ይስጠን፣ ቆራጥ አቅዋም ይኑረን።

    • @felekuabdi1196
      @felekuabdi1196 6 дней назад

      እንዲህ ያሉ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች በመሪነታቸው ይቀጥላሉ ወይ? ማስተዋል ይስጠን፣ ቆራጥ አቅዋም ይኑረን።

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i 13 дней назад +2

    ግብረሰዶማዊነት አጠኃት ነው አመፃ ነው፣ እግዚአብሔርን መበደል። በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አፈረስኩት ይፍረስ። ህዝቤ ሆይ ስማ እግዚአብሔር ቅዱስ በማስተዋል ተራመድ

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 14 дней назад +5

    ከእንዴዚህ አይነት ከብቶች ጋር ግንኙነት ማድረጋችሁ በጣም አሳፋርን አሳዛኝ ነው።
    ሁላችሁም ንስሃ ገብታችሁ ከውጭ ሀገር አብያተ ክርስቲያናት ጋር ያላችሁን የትኛውም አይነት ግንኙነት ማቋረጥ አለባችሁ።
    መካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ብቻል ብቻል ለምሳሌ ከቃለ ሕይወት ከመሰረተ ክርስቶስ ከሌሎች አብያተ ክርስቲያን ጋር ብትቀላቀል የምሻል ይመስለኛል😢።

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 14 дней назад +4

    በጣም አሳዛኝ ዜና

  • @meazudecherietruth112
    @meazudecherietruth112 13 дней назад +1

    በምን እንመናችሁ?

  • @rb2782
    @rb2782 14 дней назад +3

    Oh wow what a confusing? መካነ እየሱስ ግን ብዙ ችግር አላቸው. እስኪ ተጠመቁ እና ጌታ ኢየሱስ ያዘዘውን ፍቃድ እንዲፈጸም ይጠቅማቸዋል. ከፍቃዱ መጉደል መልካም አይደለም. በገዛ ፈቃዳችን እንድንፈነጥዝ ይደረጋል. ይህ ከባድ እና አሳፋሪ ስህተት ተከስቷል በድጋሜ ግን መደገም የለበትም. ተባረኩ

    • @AbebeAshenaf
      @AbebeAshenaf 10 дней назад +1

      የምን ችግር ሚታወራው/ሪው ወንድም/እኅቴ? መካነ ኢየሱስን በፍፁም አታውቃትም!

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 14 дней назад +2

    Beyesusm,getahoy,,men😢😢😢😢yhen,kemsem,bmot,yeshlgn,nebr,geta,yegestachhu

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 14 дней назад +1

    ይህን ከአባቶች መስማት፣ በእውነት ያሳዝናልም፣ ያሳፍራልም

  • @TreeofLifeCHRIST
    @TreeofLifeCHRIST 14 дней назад +2

    መግለጫ አጋንንትን አያስወጣም ለሁሉም በኢየሱስ ስም ይጸለይላቸው ህብረት ሲያረጉ ገንዘብ ሲቀበሉ ነበር

  • @Galax77792
    @Galax77792 13 дней назад +2

    ገንዘብ መውደድ ያሳስታል።

  • @JohnYoseph-gm2sg
    @JohnYoseph-gm2sg 13 дней назад

    ❤❤❤ ተባረኩ

  • @zerituzana8213
    @zerituzana8213 9 дней назад +1

    ኧረ ኡኡ ኡኡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ናልን እኔ ፈራሁ ።

  • @belayberhie1098
    @belayberhie1098 14 дней назад +4

    የመጨረሻ ግዜ ደርሷል

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 13 дней назад

    Egest እንግዲህ እኛን በክርስቶስ የምናምንን ክርስቲያኖች አይወክለንም።

  • @zemeneghana9863
    @zemeneghana9863 14 дней назад

    GOD BLESS YOU

  • @Yonas-h6m
    @Yonas-h6m 14 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ገንዘብ ህይወት አይደለም እረ እባካችሁ ንቁ

  • @eyasuch.8724
    @eyasuch.8724 14 дней назад +1

    መልካም
    ማስተካከያ ይደረግ -
    እንጂነር ጌታሁን ሄራሞ chemist ሳይሆን chemical engineer ነው::

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 14 дней назад +3

    መግለጫና የአደባባይ ወሬ ይችላሉ እግዚአብሔር ፉሩ መሪዎች ምእመኑ አያሳዝናችሁም እናንተን አምኖ የሚመጣዉ ልጁን አስተምሩ ብሎ የሚሰጣችሁ
    ገንዘብና ዉጭ መሄድ አሰከራችሁ እግዚአብሔር ፉሩ ፉሩ ንስሃ ግቡ !!!

  • @EntraseAylatite-s8t
    @EntraseAylatite-s8t 4 дня назад

    የፀረ ዘይት አርበኞቹ (ከተፈጥሮ ውኃ ለጌታ ልጆች የሚታዋልደው የባለ ብዙ መዳኛ መንገድ አዋጅ ነጋሪዋ መካነ ኢየሱስ) ራሳቸውንም በድጋሚ ይፈትሹ እንላለን።

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 14 дней назад

    አረ የት እየሄድን ነው?

  • @AmusedHummingBird-rq9vy
    @AmusedHummingBird-rq9vy 13 дней назад

    እግ/ር ያልፈቀውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ እንቃወማለን መሪዎች አስተውሉ ጌታ ማስተዋል ይስጠን

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 14 дней назад +1

    ይሄን ከምታደርጉ መሞት ይሻላል በጣም አሳፋሪ ተግባር ነው የተሰራው። በ ጌታ ዘንድም በታሪክም ተጠያቂ የሚያደርጋቹ በጣም ትልቅ ስህተት።

  • @mohammedseid7752
    @mohammedseid7752 13 дней назад +1

    ድሮስ ምዕራቦች ሐይማኖቱን የፈጠሩት ሰው ከሰዋዊነት ለማውጣት አይደል ዛሬ እናንተ ብትቃወሙት ነገ ትባርኩታላቹህ

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 13 дней назад

    😢😢ጌታ ሆይ

  • @ሰሚርዮሐን
    @ሰሚርዮሐን 13 дней назад

    What a shame, and the end is near......Jesus is coming.....

  • @YibeltalYitayew-z8v
    @YibeltalYitayew-z8v 13 часов назад

    ድሮም ሆዱን እና ገንዘብ የሚወድ ከፈጣሪ መንገድ ይወጣል ።እነኝህን ሰወች ምእመኑ ካላነሳ ነገ በሌላ መንገድ መቀጠላቸውን አያቆሙም

  • @fevenmegersa3154
    @fevenmegersa3154 14 дней назад +3

    በመጀመሪያ ስለ ሰዎቹ ሳታውቁ ለምን ጋበዛቹ? አሁን ሺ ግዜ መግለጫ ብታወጡ ትርጉም የለውም።

  • @DanielAmale
    @DanielAmale 13 дней назад

    lik nachihu

  • @MarryJesus-i8k
    @MarryJesus-i8k 13 дней назад

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮tebarekuuu

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na 14 дней назад +2

    አሳዛኝ ድርጊት ነው

  • @zemeneghana9863
    @zemeneghana9863 14 дней назад

    PRAISE GOD

  • @yididyabiratu9723
    @yididyabiratu9723 13 дней назад

    ሁሉም ስልጣናቸውን ሊለቁ ይገባል።

  • @tadessetumato9471
    @tadessetumato9471 6 дней назад

    Eg/her yikir yibelachew,

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw 13 дней назад

    ኢትዮጵያዊ ቀለሙን ነብር ዠጉርጉርነቱን አይተውም። ግብረሰዶማዊነትን ለማውገዝ ሁሉም የእምነት አባቶች የጋራ አቋም እና መግለጫ ሰጥታችሁ፤በዚህ ፀያፍና ሃጢያት በሆነ ምግባር ያሉ፣ ሰው እያረዱ ለአጋንንት የሚሰው ሁሉ የሚያወግዝ የተቃውሞ መድረክ አዘጋጁልን።እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን ።

  • @barseakele498
    @barseakele498 9 дней назад

    ጋባዦሹ ከስልጣን መውረድ አለባቸው

  • @chaltugasso7948
    @chaltugasso7948 14 дней назад

    Waaqayyo ejjenoo kanaaf ulfina haa fudhatu.

  • @genemulu8
    @genemulu8 13 дней назад

    Ay

  • @EshituGeset
    @EshituGeset 14 дней назад +4

    ጌታ በጅራፉ ይነሳባችሁ

  • @EdenElsaye
    @EdenElsaye 14 дней назад +4

    lgbt+ yetwoga yihun

  • @BetiWorki
    @BetiWorki 13 дней назад +2

    ተሳስታችሁ አይደለም አስባችሁበት ነው።

  • @EntraseAylatite-s8t
    @EntraseAylatite-s8t 4 дня назад

    መሪው ስያማትብ አይቼ ከኦርቶዶክስ ያመለጠ ገዳማዊ መሠለኝ በስማም!

  • @genettakel7722
    @genettakel7722 5 дней назад

    እርኩሱን አትኩ ፈቀቅ በሉ አምላካዊ ቃል

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 14 дней назад +1

    አረ አባቶች እባካችሁ ጌታን በገንዘብ አትሸቅጡት፣

  • @abudesisa468
    @abudesisa468 13 дней назад

    ኢጅነርጌታውን ኢራሞ የለማኙ ሎጂክ በሚለው መፃፍ ነው የማውቀው ናቸው
    17:25 17:25

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 10 дней назад

    Menewo Geta Eyesus tolo Bimeta

  • @EsheErmolleEmpiro-te8is
    @EsheErmolleEmpiro-te8is 13 дней назад

    በጌታ በኢየሱስ ስም

  • @habtamuterefe6589
    @habtamuterefe6589 13 дней назад

    ዶላር ለምዳቹዋል:: ጸጋ ይብዛላቹ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 14 дней назад +1

    Believe me their contributions and financial support is not worth deceiving Christ.
    Am I now trying to win the approval of human beings, or of God? Or am I trying to please people? If I were still trying to please people, I would not be a servant of Christ. Galatians 1:10

  • @glorytoglorytube2577
    @glorytoglorytube2577 13 дней назад

    "ጨው ውሀ ልቅዳ ብላ ውቅያኖስ ሔዳ በዛው ውሀ ሆና ቀረች አሉ!" መካነየሱስ ስም የትድግና ሚስዮናውያን ጉዞ ብላ በነሱ አስተሳሰብ መዘፈቅ አማራት እንዴ?

  • @senaitabelneh2350
    @senaitabelneh2350 13 дней назад

    ከ2006ዓ.ም ጀምሮ ከሳቱ ሰዎች ጋር የሚውሉ መሪዎች ናቸው ለካ ቤተክርስቲያንን የሚመሩት? 18 ዓመት ሙሉ ስውር ግንኙነት ነበረ ማለት ነው?

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 13 дней назад

    Donor dependency is the cause of this mess in the church. A beggar has no choice. Let other churches beware!

  • @MinteGetu-us1uh
    @MinteGetu-us1uh 10 дней назад

    Lekka leiwunet yalkoomu poletikegnooch bicha sayhonu lehodi ader haymanooti meriyoochimi alaachihu ye iwunet abaati kesifirawu yaaansaachewu

  • @DingteaKeleamu
    @DingteaKeleamu 4 дня назад

    Shitet sayihon ayien yaweta getan yekadeae tiwledun atifii tegebar kihideat neaw

  • @ZemenuHager
    @ZemenuHager 14 дней назад +1

    ኪኪኪ

  • @TemesgenGebre-j9h
    @TemesgenGebre-j9h 14 дней назад +1

    ጊዜዉ አልቋል ንስሃ እንግባ::

  • @GetuGenene-m4j
    @GetuGenene-m4j 13 дней назад

    ግረሶዶማውያንን፡እንቃወማለን፡፡

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 13 дней назад +1

    ስትዘግቡ አስተውሉ። እነዚህ ሰዋች የመጡት ፆታ መቀየርን እና ውርጃን በጀት መድበዉ እየደገፉ ካለ ድርጅት ነው። ታዲያ እነሱ የመጡበት ከቤተክርስቲያን ይባላል? ከ ቤተ ሰይጣን ነው እንጂ። ቤተክርስቲያን እኮ የክርስቶስ ናት በደሙ የተዋጀች ።እንዲህ ያለ የእግዚአብሔርን ክብር የሚቃወም ነገር ፈፅሞ ከቤተክርስቲያን አይወጣም። ምንጩ ሰይጣን ነው። ኢገስትን ግን አፈርንበት። ምነው በዚህን ያክል ውድቀት ውስጥ ከምትገኙ ትምህርት ቤታችሁ ቢዘጋ ፥ ምን ትሆናላችሁ ባታስተምሩስ ቢቀር ኢየሱስ አይበልጥም? ከጨለማ ወደ ብርሀን የመጣንበት ህይወት ከሚያቆሽሽብን ሁሉም ነገር ጥንቅር ብሎ ቢቀርሰ?

  • @Sagalee1121
    @Sagalee1121 14 дней назад +1

    First Commenter

  • @iyansodjabesa7496
    @iyansodjabesa7496 6 дней назад

    የመካነ እየሱስ መሪዎች እንዴት? ሼም ኦን ዩ።ቶሎ በህዝብ ፊት ንስሓ ግቡ።

  • @nebiyouasfaw1884
    @nebiyouasfaw1884 13 дней назад +1

    የሚያሳዝን ብቻ በሎ ማለፍ ይህ ድርጊት ላይደገም ዋስትና አይሆንም፣ መግለጫዉ ሁኔታዉን የመሸፋፈን ድርጊት ይመስላል፣ በጋበዙ፣ መድረክ በሰጡ፣ ሁኔታዉን ባመቻቹ ላይ ምን አስተማሪ እርምጃ ተወሰደ? ይህ ግልጽ ሳይደረግ ለምእመናን ይቅርታ ማለት ሽንገላ ነዉ፣ እባካችሁ ወንጌል አታሰድቡ

  • @nebyatw
    @nebyatw 13 дней назад

    Shame on you

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 13 дней назад

    መሪዎች ለምን ጣሩ

  • @tateonesmos4658
    @tateonesmos4658 13 дней назад

    ከሕዝቡ ጠብቃቹ መወሰናቸው? ሕዝብን ወክላቸው በራሳቸው ጊዜ መወሰን ነበሬ አውንም መሪሆች ራሳችውነ ፌትሹ የመንግሰት ወ/ ም የግልድርጅት ኢየመራችው አይደሌም መንፌሳዊ ሰው ውኑ ውነሹ

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 8 дней назад

    borrowed religion is always a mess😂

  • @ሰሚርዮሐን
    @ሰሚርዮሐን 13 дней назад

    "Reverend" ብሎ እራሱን የጠራው ሰው በጣም ትንሽ ልጅ ነው😂😂😂 "ሪቭረንድ" ማለት "እጅግ የተፈራ እና የተከበረ" ማለት ሲሆን በ መዝሙረ ዳዊት ላይ የ ልዑል እግዚአብሔር ባህርይ መገለጫ ሆኖ ተፅፏል … ምእራፍ እና ቁጥር - መዝ:-1--150 ባለው መካከል ፈልጉት

  • @oddaa647
    @oddaa647 13 дней назад +1

    እኔ የሚገርመኝ በነሱ ፈንድ እየተዳደራችሁ የናንተን አስተምሮ አንቀበልም ማለት ቀልድ ነው።ፕሮቴስታንት ማለት እና ጌ ማለት ያንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው።

    • @sunydaylastday
      @sunydaylastday 13 дней назад

      Go to heal

    • @TsegayeZenebe
      @TsegayeZenebe 13 дней назад

      ትች መሀይም

    • @abelmulugeta591
      @abelmulugeta591 12 дней назад

      ዛሬ ባይቀበሉ ነገ መቀበላቸው አይቀርም ምክንያቱም የሀይማኖታቸው ምንጭም እነርሱ ናቸውና 😢

    • @TsegayeZenebe
      @TsegayeZenebe 12 дней назад

      @@abelmulugeta591 መሃይምነት አናት ላይ ሲወጣ እንዲህ ነው ሚያረገው ለካስ።

    • @oddaa647
      @oddaa647 12 дней назад

      @@TsegayeZenebe ምሁር ማለት እንደናንተ ነው።ሲጀመር የፕሮቴስታንት መሪዎች ገስት ሀውስ ሲሉህ ሴቱን ብቻ ነው የሚያማግጡት ወይስ ወንዱንም ነው ብላችሁ ማሰብ ነበረባችሁ ያው መከራው በናንተ አይቆምም የሀገር መከራ ነው

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 13 дней назад

    በጌታ በኢየሱስ ሥም እናንተ ግን ማሪዎች ትወልድ አታበለሹ።ለናጋሩ መካነየሱስ ካካቶልክ አይለይም።

    • @AbebeAshenaf
      @AbebeAshenaf 10 дней назад

      አጭር ዕይታ ያላቸው ሌላም ነገር ቢሆን መለየት አይችሉም

    • @AbebeAshenaf
      @AbebeAshenaf 10 дней назад

      አጭር ዕይታ ያላቸው ሌላም ነገር ቢሆን መለየት አይችሉም

  • @BlueSky-zn8wp
    @BlueSky-zn8wp 6 дней назад

    ኧረ ባካቹ ስህተት ተሰርቷል እንዴ? በአለም ላይ ወንድና ወንድን የምታጋቡት እናንተ አይደላቹም እንዴ?? ሙስሊሙ ወይም ኦሮቶዶክስ ክርስቲያን መሰላቹ። እንዲ ስህተት ተፈጥሯል እያላቹ ደነዝ እውር አማኛቹን ግብረሰዶማዊነትን እንዲቀበል አለማምዱት። ብዙሀኑ ከለመደው ምን ችግር አለው ካለ ቀሪው እዳው ገብስ ነው። ጌታ ሁሉንም ይወዳል። ጌታ አትፍረድ ይላል። እያላቹ ጌታ አቃፊ ነው እያላቹ እያጃጃላቹ ደጋፊ ታረጉታላቹ።

  • @yonatangebremariam8434
    @yonatangebremariam8434 14 дней назад +3

    ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ስር ነው!!!! እባካችሁ መርዎች እግዚአብሔርን ፍሩ!!!!

  • @felekuabdi1196
    @felekuabdi1196 6 дней назад

    አረ አባቶች እባካችሁ ጌታን በገንዘብ አትሸቅጡት፣