ከወሎ እስከ ጎንደር ሊገድሉኝ አሳደዱኝ | በፓስተር ትዝታው ምክንያት ዳንኩኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ገና የ1 አመት ከ7ወር ልጅ እያለ በወሎ መቅደላ አባቱ ሰው በመግደሉ ምክንያት ደም መመለሻ ሆኖ ሊገደል በተአምራት ተረፈ።
    ቀጥሎም ቤተሰቡ ወደጎንደር ተሰዶ በዛም ተመሳሳይ እጣ ገጠመው አባቱ ድጋሜ የሰው ነፍስ አጥፍቶ ከዛም እንደገና ሊገደል በተአምራት ተሮፎ ወደ አዲስ አበባ ተሰደደ። አዲስ አበባ ላይ በአክራሪ ሀይማኖተኝነት እየኖረ በተአምራት በቀጠናሁለት ሙሉወንጌል ተገናኘው።

Комментарии • 50

  • @christiantube4198
    @christiantube4198  3 месяца назад +10

    ይሄንን ወንድም ልታገኙት የምትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉለት
    251 904269481 አለምሰገድ

    • @tiz59905
      @tiz59905 2 месяца назад

      ግን ለምንድነው ሶፍት የማታስቀምጡ 🙄

  • @samriadoniyas6169
    @samriadoniyas6169 2 месяца назад +6

    እኔም የፓስተር ትዝታው ፍሬነኝ ጌታደራሽ ነዉ እሱን ይዘን ብርሀን እንጂ ጨለማ አያገኘንም አይዞህ ወንድሜ አንተ ብቻ እንኳን ወደ ጌታ መጣህ

  • @The_Top_Lover
    @The_Top_Lover 2 месяца назад +12

    አንተ ወንድሜ ነህ❤❤❤ በክርስቶስ ተዛምደናል ❤❤❤❤አይዞህ እኔም የፓስተር ትዝታው ፍሬነኝ ጌታደራሽ ነዉ እሱን ይዘን ብርሀን እንጂ ጨለማ አያገኘንም

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 2 месяца назад +10

    ፖስተር ትዝታው ዋጋህ በስማይ ትልቅ ነው እኔም በእንተ ምክንያት ነውወደ ጌታ የመጣሁት ይሄ ልጅ ወንድሜ ነው ::

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 3 месяца назад +7

    "በራልኝ"... ኢየሱስ ጌታ ነው:: ያበራልህ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ! የክብሩ እቃ ሆነህ ለብዙዎች ማምለጥ ምክንያት ያድርግህ! በአባትነት ፍቅሩ ያጥለቅልቅህ!

  • @SelamAhmad-m2e
    @SelamAhmad-m2e 2 месяца назад +2

    ድንቅ ነው የኛ ጌታ ትዜ ተባረክ

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 2 месяца назад +4

    አይዞህ ወንድሜ አንተ ብቻ እንኳን ወደ ጌታ መጣህ :: እደውልልሀለሁ እንተጋገዛለን

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 месяца назад +6

    ወንድማችን እንኳን ጌታ ረዳህ ክብር ለጌታ ይሁን!!❤

  • @israelzewude3795
    @israelzewude3795 2 месяца назад +2

    እዉነት ነው ውንድሜ ከባድ የሚባሉ ፈተናዎችን እየተጋፈጥክ ነው :: ነገር ግን እግዚአብሔር አንተን ሲያገኝ በምክንያት እንደሆነ አምናለው:: አንድ ሰው ወደ ክርስቶስ ሲመጣ የመጀመሪያ ፈተናው እንዳንተ ባሉ ሁኔታዎች ማለፍ ነው :: አይዞን ይህ ሁሉ ያልፋል ::
    ደግም ክርስቲያን የሆናችሁ እና ሥራ ዕድል መፍጠር የምትችሉ ሁሉ ይህንን ወንድም አግዙት :: እንደዚህ ማድርግ ከወንጌል አደራ አንዱ ነዉና
    አይዞን ወንድሜ እግዚአብሔር አዋቂ ነው :ይታለፋል

  • @SabaTesfuna-vk4bs
    @SabaTesfuna-vk4bs 2 месяца назад +1

    አይዞህ ወንድሜ ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ ከሁሉ በላይነው ለባለቤትህ ፈውስ አንተን ደግሞ ለዘርህ መድሀኒት ያድርግህ

  • @The_Top_Lover
    @The_Top_Lover 2 месяца назад +2

    እሰይ ጌታ ይባረክ እንኳን ጌታ ረዳህ

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 3 месяца назад +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @SalamuDamise
    @SalamuDamise 2 месяца назад +1

    Pastor Tizitaw❤❤❤❤

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 2 месяца назад +2

    ተባረኩ❤❤❤❤

  • @abeba4328
    @abeba4328 2 месяца назад +1

    Enkuan geta wede fikeru mengist terah🙏🙏🙏♥️

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 2 месяца назад

    ወንድሜ እየሱስ አለህ አይዞህ ሰው ግን ለየትኛው ግዜ በሰው ላይ እንዲህ ይከፋል? ?? ምንጉድ ነው የሰው ልብ በዚህ ልክ ክፋት የሚሰራው ወንድሜ የተከተልከው ጌታ አይጥልህም ፍሬ የሰጠህ ጌታ ገና በብዙ ይባርክሀል ያስጨነቀህ ለመልካም ሆኖልህ እናያለን አይዞህ

  • @MikiTADELE-s4i
    @MikiTADELE-s4i 2 месяца назад +1

    GOD BLESS YOU

  • @ArkashArkash-v3t
    @ArkashArkash-v3t 2 месяца назад

    እግዚአብሔር መልካም ነው❤❤❤

  • @zed8788
    @zed8788 3 месяца назад

    እነኳን ጌታ እየሱስ አገኘህ አይዞህ ከጎንህ ለመሆን ያብቃን::🙏🙏🙏
    ስልኩ መቀቀጡ በራሱ??ጌታ እየሱስ ይሸፍንህ አድስ ስልክ ስታይ ጥበበኛ ሁን የሄ ባህል የአሁንም አለ ?? በእየሱስ ስም ስራው ይፍረስ ሰወችን ብቸኛ እያደረገ በሀዘን ዘመንን የሚፈጅ እግዚአብሔር የገስፀው ::::
    አይዞህ አሁን አነተ ጠበቃና ዳኛህ ሰው አይደለም መመጌታ እየሱስ ነው ::🙏🙏🙏🙏🙏
    ጴንጤወች አሉ ስትል እነደት ደስ እንዳለኝ እየሱስ ጌታ ነው ::ማን ያውቃል ሰባኪ አድርጎ ይልከን ይሆናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    👉👉መጠጥ ስትጠጣ ሳይፀልይ ጌታ እየሱስ ያገኘህ ሲመስለው መፀለዩ😂😂😂

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 3 месяца назад

    Geta,yebark,tezi❤❤❤❤❤

  • @alemuhurissa7983
    @alemuhurissa7983 2 месяца назад

    Wendeme tebarek

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 3 месяца назад

    አይዞህ በርታ😢😢😢❤❤❤

  • @WhCh-zp9mm
    @WhCh-zp9mm 2 месяца назад

    Eshiii😂😂😂❤❤❤Eelelelel Eelelelel Eelelelel ameeeeeeeen

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 2 месяца назад

    Enkaen Geta Redahe Eyesus Yadenl Keber Le Egzabher Yehune

  • @hiwotalex5164
    @hiwotalex5164 2 месяца назад

    Can you please tell us the name of the bank, thank you

  • @gziachewzeleke9180
    @gziachewzeleke9180 2 месяца назад

    እኔ ግን ስልኩን ለሰዎች መስጠቱን አልደግፍም ምክንያቱም ዲያብሎስ ክርስቲያኖችን ለመበቀል አይተኛም እና ምናልባት አሁንም እነዛ ሰው የሞተባቸው ተበቃዮች እጅ ገብቶ እንዳይበቀሉት እፈራለሁ!!!!!!

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 3 месяца назад

    አይዞህ በርታ

    • @NakhlTeleco
      @NakhlTeleco 3 месяца назад

      አይዞህ በርታ❤❤❤😢😢😢

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 3 месяца назад +1

    ሶፍት ብታቀርብ ወንድም አስተያየት ነው

  • @WubshetWONDEMU-o9f
    @WubshetWONDEMU-o9f 2 месяца назад

    Please state his bank account

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky 3 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemuhurissa7983
    @alemuhurissa7983 2 месяца назад

    Leredah efelegalehu

  • @seblatesema6272
    @seblatesema6272 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 3 месяца назад +1

    ስልኩን ማስቀመጥህ አደገኛ ሊሆን ይችላል

  • @አይደለም
    @አይደለም 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @desalechkuma-vm8rm
    @desalechkuma-vm8rm 3 месяца назад

    E/gr Melkam new 😢

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky 3 месяца назад

    ባማራብሀል። ድምበደምንው። የሚመሉሱት

    • @maktes5539
      @maktes5539 2 месяца назад

      የሱ ደም ዘር የየሱስ ክርስቶስ ሆኖለታል ከድሮው ደም ስርአት ወጥቷል አምልጧል ማንም አይነካውም እየሱስ ጌታ ነው።

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky 3 месяца назад +1

    ቁጥርህን። እስቀምጥልኝ። ልርዳህእፍልጋለኩ

    • @christiantube4198
      @christiantube4198  3 месяца назад

      +251 904269481 አለምሰገድ

    • @TezetaWorku-x9n
      @TezetaWorku-x9n 3 месяца назад

      ከላይ ኮሜንት ላይ አለ

    • @ZuZuZules
      @ZuZuZules 3 месяца назад +1

      ስልክ ቁጥር እኮ ሊያጋልጠው ይችላል

  • @rahelgizaw5915
    @rahelgizaw5915 3 месяца назад

    ቅዳሜ እና እሁድን ሰንበት እሚያከብሩ ሰዎች አርብ ቀን ውሀ ይቀዳሉ፣ቡናም ተቆልቶ እሚዘጋጀው አርብ ነው።ዝም ብለህ የቤት ጣጣ ለማስመሰል አትሞክር።

    • @SmGoogl
      @SmGoogl 3 месяца назад

      አኚብሀላችነዉዝብለሽ አትሞጣሞጪ

    • @werkeayalew9459
      @werkeayalew9459 3 месяца назад

      Awo,yebet,Tata,new,lemednnew,emshfafniwu,behalf,, mnamn,tyalesh,emnet,new,getan,yaweke,aeyalebabsm

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 2 месяца назад

      የቤታቸዉ ጣጣ አንቺነሽ እንዴ.😂😂😂😂😂😂

    • @werkeayalew9459
      @werkeayalew9459 2 месяца назад

      ኦኬ አንተ ገና ያየሩ ላይ አለቃነህ እኔኮ የብረሀልጂ መሰለህኝነወ ጨለማ ጨለማነው እሺ

  • @SablaberhanuBerhanu
    @SablaberhanuBerhanu 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤