የመአዛ እንግዳ | "ትጎሉን ለዘመነ እና ለእስክንድር ጥለነው ቢሆን እዚህ አንደርስም ነበር" “መሪዎቻችንን እንደምንጠብቅ ሊገባቸው ይገባል!”

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии • 826

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 12 дней назад +47

    ብዙ ቃለ መጠየቅ አልወድም ግን ኢንጅነር ይል ቃልን ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ኑርልን ! መዓዚ እናመሰግናለን ይህንን የመሰለ እንቁ የአምሐራ ልጅ ስላ ቀረብሽልን🎉🎉

  • @sisaydersomengesha9093
    @sisaydersomengesha9093 10 дней назад +7

    Thank you for this comprehensive discussions. Yilkal has addressed substantial points.

  • @BeleteBahiru
    @BeleteBahiru 12 дней назад +30

    ምርጥ ግንዛቤ የሚያዝበት ትንታኔ ነው በርቱ

  • @MameYasin-e2q
    @MameYasin-e2q 12 дней назад +143

    መዓዚ ይህን ውድ የነቃ ብርቱ ፖለቲከኛ ሁልጊዜ አቅሪብልን እባክሽ በአላህ

    • @martha060680
      @martha060680 12 дней назад +3

      😂

    • @GabereSelase
      @GabereSelase 12 дней назад

      @@martha060680 ያስገለፍጣል?ልክ ነው።

    • @OlivierCoppin
      @OlivierCoppin 12 дней назад +3

      የአብይን ምንነት ከማንም ቀድሞ ያወቀ ፓለቲከኛነው !!!

    • @Rasamabaafar
      @Rasamabaafar 12 дней назад +1

      America hono new mitagelew 😂😂😂politikegna be amarica

    • @ummazinabinas6357
      @ummazinabinas6357 12 дней назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en 12 дней назад +3

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @sanibc12
    @sanibc12 10 дней назад +8

    አላሁ አክበር ፣ አማራ ለካ ብዙ ጄግና አለው።

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 9 дней назад

      አክቲቪስተ አማራ👹👺👹👺👹👺👹👺👹👺
      ፩። ሆዳቸው ከሞላ ወድያው ነው በፍልሚያ ላይ ያለውም አማራ የሚረሱት
      ፪። ከአንድ መቶ ሺ በላይ አማራ በእስር ላይ እንዳለ በይፋ እየተነገረ እነሱ ግን ሲለፈልፉ የሚውሉት እንትናን ላስ ላስ አርጊው ስደቢው ስደባት ነው።
      ፫። እነግርሻለው እነግርሃለው ምናምን እያሉ ቧልት ቀኑን ሙሉ ሲያወሩ ነው የሚውሉት
      ፬። በሳኡዲ እስር ቤት በግፍ ስለ አማራ ስለጮኸ ስለታሰረው ልጅ አንድም ጊዜ ሲጮሁ አልሰማሁም። ይህ ልጅ ግን በቲውተር ስለ አማራው ሲጮህ የነበረ ልጅ ነበር። አማራውን በከፍተኛ ደረጃ ሲፋለምለት ነበር። በኤምባሲ በኩል ነው እንዲታሰር የተደረገው። ሱሌማን ይባላል ልጁ።
      እሱ ከታሰረ በኃላ አማራ አክቲቪስት የለውም ማለት ይቻላል።
      ፭። አክቲቪስት ነን የሚሉትም በየቀኑ እርስበርሳቸው ሲሰዳደቡ ነው የሚውሉት።
      ፭። በድሮን ጡት በማጥባት ላይ ያሉ እናቶች መጨፍጨፋቸውን እንኳን ሰምተው አልጮሁም።
      አሳፋሪ ሆዳሞች ናቸው።
      👹👺👹👺👹👺
      የትግሬና ኦሮሞ አክቲቪስት ግን ህዝባቸው ጦርነት እስኪቆም ድረስ አንድ ሆነው ይጮሁ ነበር። ታጋዮቻቸውን አይሰድቡም ነበር።ድንቅ ስራ ነበር የሰሩት።

    • @Zare325
      @Zare325 6 дней назад +1

      ክክክ ጀግና ከአማራ ከማግኘት ከበቅሎ ማስወለድ ይቀላል

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 12 дней назад +3

    በጣም የሚገርም ትንታኔ ነው 👏👏👏

  • @emagag8161
    @emagag8161 12 дней назад +6

    ኢ/ረ ይልቃል ሆይ፣
    በዛሬው ውይት ላይ የሰጠኸው ግመምገማ በጣም ተገቢ ነው እላለሁ፣ምክንያቱም የህዝቡን(ማንነታችን) ባህርይ፥ የሰዎችንና የኢትዮጵያን የፖለቲካ ትግል ባህርይ፣ እውነታንም መሰረት ያደረገ ፣ታጋይ ወንድሞቻችን ለመታረቅና ከእንደገና አብሮ ለመስራት የመውጫ መንገድ አቅጣጫ የሚያሳይ ነው።
    Bravo weldone

  • @elenilebourque1168
    @elenilebourque1168 12 дней назад +16

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ትክክለኛ ሰው ነህ እናመሰግናለን

  • @ermiaszewdie1413
    @ermiaszewdie1413 12 дней назад +15

    ምርጥ ትንተና

  • @AhmedMohammedferiha0609
    @AhmedMohammedferiha0609 12 дней назад +28

    ምርጥ ትንታኔ ልክ እደሚጣፈጥ ምግብ ዝም ብሎ ወደውስጥ የሚገባ በጣም በጥልቀት ወቅታዊ ሁኔታዎች የተረዳችሁ።

  • @Fikremaryam-q5d
    @Fikremaryam-q5d 12 дней назад +6

    ማዚ ወድ ኢትዮጵያዊ ነሺ❤❤🙏🙏🙏🎉

  • @mekonnenyirgu1078
    @mekonnenyirgu1078 12 дней назад +29

    ፖለትከኞች ከይልቃል ስልጠና ውሰዱ:: እንዴት ምርጥ አገላለፅ

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 12 дней назад +2

    በጣም የሚገርም አስተያዬት ነዉ ወንድማቺን ዶ/ር ይልቃል ኑሩልን ሀገሬ የምትመራዉ በጀግናዉ ዘመነ ካሴ ነዉ::

  • @aregayitayew
    @aregayitayew 12 дней назад +20

    ኢንጅነርም መአዝዬም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ትንታኔው ተመችቶኛል እናመስግናለን

  • @misgannega
    @misgannega 12 дней назад +16

    🎉🎉🎉 ሮሃ ግን አላበዛችሁትም
    ሱስ ያዘኝ እኮ በመረጃችሁ❤❤❤❤

  • @OneLove-rz5jt
    @OneLove-rz5jt 12 дней назад +54

    መአዛዬ በጣም ነው የምንወድሽ ዳግማዊት ጣይቱ ብለንሻል ጀግና ሴት ነሽ

    • @AntenehGetasew
      @AntenehGetasew 12 дней назад +1

      አይ እንደዛ እንኳ አታጋኑት

    • @agerenewu8397
      @agerenewu8397 6 дней назад

      ማን ስለሆነች ነው ጣይቱ የምትባለው? ወደፊት በእሽሷ ላይ ጥያቄ አለን እንዴት በቪዛ ወጥታ ልትቀር ቻለች ❓

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 12 дней назад +6

    Thank you Maeza and Engineer Yelekal...🙏

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 2 дня назад

    እጅግ የተጣራ አገላለጽ በርታ ኢንጂኔር

  • @Ermias23
    @Ermias23 8 дней назад

    በጣም ጥሩ ቃለ ምልልስ ነበር ክብር ይስጥልን ኢንጅነር

  • @yms2161
    @yms2161 12 дней назад +10

    Meazi ያለሽበትን ሁኔታ አላውቅም :: ዶር ይልቃል በጣም interesting ጉዳይ ነው አያወሩ yalut:: meazi ግን አየሰማሻቸው አይመስልም :: i know ይሄ የዲያስፖራው ፍትግአ አንዴት አንዳሳመመሽ ግልፅ ነው :: ፈጣሪ ይርዳሽ. 🙏🏾

  • @addisababatube1012
    @addisababatube1012 12 дней назад +70

    በጣም የሚመቸኝ ፖለቲከኛ ኢንጂነር እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏾

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 12 дней назад +1

      የዓዕምሮ ድኩማን

    • @Loving-Kindness-n7h
      @Loving-Kindness-n7h 11 дней назад +1

      ዬት ደረሰ በሁለት ዓመታት ውስጥ! ዬትስ ለመድረስ ነበር እቅዳችሁ/አላማችሁ ????????????????

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 12 дней назад +5

    ሁለቱም ጀግኖች በርቱልን ማዚ በርቱልን

  • @mestadasfaw166
    @mestadasfaw166 6 дней назад +1

    ድርድር ከእውቀትም በላይ ነው በጦርነት የሚመጣ ሰላም የለም በድርድርና በንግግር ግን እውነተኛ ሰለም ይመጣል የተባበሩት መንግስታት የተመሰረተው ችግሮች ሁሉ በድርድር እንዲፈቱ ሲደረግ ነው የምናየው የእኛ አዋቂዎች ግን ድርድርን ሲያጥላሉ መስማት በህዝብ ላይ መፍረድ ነው ።

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 12 дней назад +22

    እንጂነር ከአንደበትህ የሚወጣዉ ቃል በእራሱ እዉነተኛ እና ትክክል ከመሆኑ የተነሳ በጣም ተስፋ ሰጭ ነዉ መዓዚ የዛሬዉ እንግዳሽንም አንቺም እጅግ የከበረ ምስጋናዪ ይድረሳችሁ

    • @bayissadidi9394
      @bayissadidi9394 8 дней назад

      ሲጀመር ኢንጂኔር ነኝ ባይ ፖለቲካ ውስጥ ገብቶ የማያውቀውን ቢዘላብድ አይገርምም።
      ታዲያ መሬትን መቆጣጠር ሳያስፈልግ ፊንፊኔን (አ.አን) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ ጄት ተሣፍረው ቦሌ በማረፍ ነበር ማለት ነውና ይህን ጅላጅል መስማት ያስቃል ።

    • @bayissadidi9394
      @bayissadidi9394 8 дней назад

      ኢንጂኔርነት አቶነት የሚበዛበት አቶ ይልቃል ኢትዮጵነት ከእኔ ወዲያ ማንም እንደለሌ ይናገር የነበረው በሚያሳፍር መልኩ ወደ መንደር ቁልቁል መውረዱ ያስተሳስባልና ጉዱን ወደፊት የሚናየው ይሆናል ።

  • @yonasmekonen3701
    @yonasmekonen3701 12 дней назад +18

    ብዙ ጀግና አለ ለካ

  • @HantemariamDamtie
    @HantemariamDamtie 12 дней назад +15

    ኢንጂነር ይልቃል በጣም የሚገርም አስተሳሰብ ያለዉ ትልቅ ሰዉ ነዉ የሚገርመኝ ቀድሞ የተናገረዉ ነገር ሲሆን ነዉ የሚታየዉ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ከነቤተሰቡ ይስጠዉ

  • @asnakechasress9088
    @asnakechasress9088 12 дней назад +5

    Thank you meaz

  • @negatumekuria2103
    @negatumekuria2103 12 дней назад +1

    ኢንጂነር ይልቃል ምን ግዜም ብልህ አስተሳስብ ያለህ ነህ :: እድሜህን ያርዝመው እናመስግናለን መጏተትን መቃወም :: ሁሉም በየፊናው ለአንድ አላማ መታገልና መከባበር ያዋጣናል:: ለመተባበርና ሃይል ለማዳበር ደግሞ ትብብር አስፈላጊ ነው ጠላት
    መቀነስ ያልከውም መልካም ነው እናመስግናለን::

  • @atakeltieshetu
    @atakeltieshetu 12 дней назад +2

    እንጅነር ትክክለኛ እና አስተዋይ ፖለቲከኛ እናመሰግናለን

  • @omeaube5066
    @omeaube5066 11 дней назад +2

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ በርቲ

  • @temesgensview807
    @temesgensview807 12 дней назад +6

    Thank you Enginer Yilkal Getnet❤

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 12 дней назад +6

    በርቱ ወገኖቻችን

  • @gsdh7755
    @gsdh7755 11 дней назад +2

    በትክክል ተንትነኸዋልበርታልንእናሸንፋለን።❤❤❤❤

  • @yilmamebrate6422
    @yilmamebrate6422 12 дней назад +10

    Thanks!

  • @ቦጊዜለኩሉ-ቘ5ፀ
    @ቦጊዜለኩሉ-ቘ5ፀ 12 дней назад +1

    ድንቅ ነው::

  • @selemungebyaw6495
    @selemungebyaw6495 11 дней назад +2

    ድል❤ለአማራ❤ሕዝብ🎉🎉🎉

  • @dt3629
    @dt3629 12 дней назад +9

    Engineer Yelkal, you have understood the fano movement very well. i agree that it is the best method to have a decentralised leadership of fano, so the movement has speed , fluidity & adaptability. The advantage of a decentralised system is that the leader can not be controlled or pressured by anyone, particularly the West & Arebes. A centralised leadership can easily be controlled , pressured & corrupted. The best way is a decentralised way.

    • @dagnachewbeshah-dn7ti
      @dagnachewbeshah-dn7ti 12 дней назад

      ገብቶሃል!

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 11 дней назад

      ገብቶሀል ግን ይቀርሀል! አዎ የተከፋፈለ አደረጃጀት አንተ በዘረዘርካቸው መንገድ እንዳይጠለፍ ስለሚረዳ ጠቃሚ ነው። ግን ደሞ አንድ ላይ መወሰን ያለብህ ነገር አለ ያኔ ምን ይዉጥሀል? ከዉጭ ሀይሎች ወይም ከጎሮቤት ሀገራት መገናነት፣መወያየት፣መደራደር አለብህ ያኔ ምን ልትሆን ነው? እስከ መቼ ያለምንም የተማከለ አሰራር? ስለዚህ ፋኖ ወጥ አሰራር እና የተማከለ ኮሚቴ መፍጠር አለበት!

  • @getachewadmasssu6117
    @getachewadmasssu6117 11 дней назад +2

    I like Engineer Ykilikal,'s,view. He is well prepared,informed. Solid

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 12 дней назад +33

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራዉ

    • @Loving-Kindness-n7h
      @Loving-Kindness-n7h 11 дней назад +3

      ዬት ደረሰ በሁለት ዓመታት ውስጥ! ዬትስ ለመድረስ ነበር እቅዳችሁ/አላማችሁ ????????????????

  • @adenewmengistu1222
    @adenewmengistu1222 12 дней назад +5

    እህቴ ጥያቄሽ በጣም ጥሩነዉ እሣቸዉም የተረጋጉ እና በራሥ መተማመን ይታይባቸዋል

  • @TemesgenMengiste-i4r
    @TemesgenMengiste-i4r 12 дней назад +19

    እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @HadisHawarya
    @HadisHawarya 12 дней назад +42

    ትልቅ የተማረ ፖለቲከኛ ማለት ይሄ ምሁር ብቻ ነው የሚናገረውን ለክቶ የሚአውቅ።
    በጣም እናመሰግናለን።

    • @MamMa-j3v
      @MamMa-j3v 12 дней назад

      አከብርሀለው እውነት ስለተናገርክ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 дня назад

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ፋኖ የሰራዊቱን እያራራጠ በደፈጣና በሽምቅ ውጊያ መፈናፈኛና ስላለን እረፍትና ጭንቀቱን አበዙበት።

  • @TSEGAYEG-m2p
    @TSEGAYEG-m2p 8 дней назад

    Great discussion

  • @FentahunSileshi
    @FentahunSileshi 9 дней назад

    A plus ሰጥቸሀለሁ!!!!❤❤❤❤

  • @awa.tube1493
    @awa.tube1493 12 дней назад +8

    እንጅነር ይልቃል ጥልቅ የፖለቲካ እውቀት የተቸረው የአማራ ሕዝብ ትልቅ ተስፋ የጣለበት ወንድማችን።

  • @negussieadale8921
    @negussieadale8921 12 дней назад +1

    ድንቅ ትንተነ ነው በዝህ ቀጥሉ የተኛ ህዝባችን ይነቃልና እግዚአብሔር ያክብርልኝ ድንቅ የመብት ታጋዮች ናቸው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያደንቃችሁ መቲ መኣዝ መስከረም አበራ እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @yirgalema3312
    @yirgalema3312 12 дней назад +2

    Yilkal, please please write a book.
    I love Yilkal's analysis for his remarkable understanding of the intricates of Ethiopian politics. He is so true to himself and well equipped on big picture as well as the local strife. I wish if he writes a book that could help young politicians to learn from it.

  • @dangeb-sg4ky
    @dangeb-sg4ky 11 дней назад +4

    ፖለቲከኛ ለመሆን የግድ የሶሻል ሳይንስ ተማሪ መሆን እንደማያስፈልግ ኢንጅነር ይልቃል ዋና ማሳያ ነው፡፡
    ኢንጂነር ይልቃል የሚናገረው ነገር ደርዝ ያለው፣ አንኳር፣ ከጉዳዩ ጋር ተያያዥነት ያለውና ለጥያቄው አመርቂ የሆነ መልስ ነው፡፡
    You are really, “borne politician”. Thanks Engineer for your professional response.

  • @BirhanuAlekaw
    @BirhanuAlekaw 12 дней назад +19

    እፁብ ድንቅ ሰው ኑርልን አባታችን::

  • @timharmon10
    @timharmon10 12 дней назад +3

    💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼ድል ለጀግናወ የ አማራ ፋኖ!! ኦህዴድ በየሳምንቱ አዳዲስ አሉባልታ እያነሳ ቢቀባጥርም፣ ጀግና ፋኖ ግን ትግሉን አፋፍሞ መንጋውን እያራወጠ ነው

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 12 дней назад +51

    የሰለጠነ ትግል ላይ ነን እኛ አማራወች ቢመርህም ዋጠው ጥላት።

    • @semereasgedom3108
      @semereasgedom3108 11 дней назад +1

      Kkkkk እና ድሮን ፈርተህ ቦታ ኣልይዝም የምትል ቅዘናም ኣራት ኪሎ ይናፍቀሃል😂

    • @Loving-Kindness-n7h
      @Loving-Kindness-n7h 11 дней назад +4

      ዬት ደረሰ በሁለት ዓመታት ውስጥ! ዬትስ ለመድረስ ነበር እቅዳችሁ/አላማችሁ ????????????????

    • @bogalelegesse6385
      @bogalelegesse6385 11 дней назад +1

      ክክክክክክ😂😂😂ዘሜ የት ደረሰ? ሽሹ ብሎ መጀመሪያ እራሱ ቀደደው::😂😂🎉

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis 12 дней назад +2

    Thank you ENG 💯🙏✌️👌

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 12 дней назад +24

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @amenyitbarekkidusyitbarek238
    @amenyitbarekkidusyitbarek238 7 дней назад

    You are a great leader Sir.

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 8 дней назад

    ድል ለፋኖ❤❤

  • @musedillehizib
    @musedillehizib 9 дней назад

    engineer yilkal, you r really articulate the fighters of fanos objectives.

  • @getachewadmasssu6117
    @getachewadmasssu6117 11 дней назад +1

    You made.me very proud Engineer. How true.

  • @FirehiwotYedemie
    @FirehiwotYedemie 3 дня назад

    ይበል ነው

  • @DelilAhmed-h8v
    @DelilAhmed-h8v 7 дней назад

    እግዛብሄር ኤች አይቪ በሽታውን ያንሳልሽ ፀበል ሂጂ መአዝዬ

  • @atinafukassa9330
    @atinafukassa9330 12 дней назад +4

    Eng Yilikal your an amazing brilliant and consistent politician. Keep it up 👏🏽

  • @MameYasin-e2q
    @MameYasin-e2q 12 дней назад +9

    ኢ/ር የኔ ጀግና

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 12 дней назад +12

    ኢንጅነር ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ።ህዝቤና ፖለቲከኛ ነኝ የሚል ሁሉ አምስት መቶ ሜትር ባንዴራ አሰፍቶ በሚጨፍር ጊዜ ለውጥ የለም፣ምንም ነገር እንደሌለ ተናገረዎ ነበር።ያኔ ሲናገሩ ሁሉም ሲጮህባቸው ነበር።አዲስ አበባ እየተጨፈረ ጋሞ በቡረራዩ ይታረድ፣ገዲዮ በሙሉ ይፈናቀል ነበር ።ዛሬም በአማራ ህዝብ ጭፍጨፋ ላይ የሚያላግጡትን ነግረውልናል እናመሰግን አለን።

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 11 дней назад

      የአዲስአበባ ሕዝብ ሁሉም ይወቅሰዋል። ከአዲስአበባ ዙሪያ መጥቶ ድጋፍ ከሰጠ ስሙ የሚነሳው ነዋሪው ነው ሰሙ የሚጠፋው ከጎረቤት ጋር እንኳ ተማምነህ መኖር እንዳትችል ተደርጎ እየተኖረ ..... ማን ያደራጀው የተደበላለቀ ሰላይ የበዛበት ጉሮሮው ላይ የተቆመበት ሕዝብ ነው። አርቆ ማሰብ ቢቻል ጥሩ ነወ።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 12 дней назад +11

    ትክክል፣ትግሉ መሳሪያ አንግቦ የደምና የአካል፣የህይዎት መስዋዕት የሚከፍለው አርበኛ ብቻ አይደለም፣ትግሉን በትክክል ለአለም ህዝብ እለት ከእለት የሚተነትኑት እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጆች ጭምር እንጂ ።

  • @TadeleZelalem
    @TadeleZelalem 7 дней назад

    ጀግናዋ ማዛ መሀመድ አንችን በማየቴ ደስ ብሎኛል። ኑሪልን!!!

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 12 дней назад +7

    ድል ለፍኖ

  • @assefaalamirew
    @assefaalamirew 11 дней назад +3

    ኢንጅነር ይል ቃልን ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ኑርልን ! መዓዚ እናመሰግናለን ይህንን የመሰለ እንቁ የአምሐራ ልጅ ስላ ቀረብሽልን🎉🎉

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 12 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wonderful

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 12 дней назад +5

    በርቺ ❤መአዛ❤

  • @ethiovirtulaltour6604
    @ethiovirtulaltour6604 12 дней назад +1

    Engineer Yilkal Is All Time Precious Ethiopian And Amhara people Politician. He Stand For Truth And all his openion is based on Fact. It may not be politically correct but Zemene is really timely God's Given Hero For Amhara and Ethiopia I Wish They Have Peace With Another Ethiopian Hero Eskender. Thank You Meazy!

  • @Befikiru368
    @Befikiru368 12 дней назад +14

    ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ትችላለህ ብቻ አይገልጸውም❤❤❤

  • @askalemengesha3717
    @askalemengesha3717 12 дней назад +6

    Thank you for the insight and helping me to shape my perspective. Great! Keep it up Meaza

  • @FikremariamHabesha
    @FikremariamHabesha 12 дней назад +1

    Let’s go ❤we love you both

  • @selam65030
    @selam65030 12 дней назад +23

    ❤❤❤ዘሜ አማራ ከለዉ እንቁ ደፋር የተማረ መሪ ልጁ ነዉ ዘሜ የህሳቱ ጉማጅ ሁሉም አማራ ዘመነ ካሴ ነዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @nmariam123
      @nmariam123 12 дней назад +1

      ሁሉም አማራ እስክንድርም ነው

    • @zahraa3088
      @zahraa3088 12 дней назад

      ​@እስክድር ሲያባርሩትነዉየተቀበልነዉ😏nmariam123

    • @bogalelegesse6385
      @bogalelegesse6385 11 дней назад +1

      ኤጭ ይሄ ፈሳም:::😂😂😂

  • @قومز
    @قومز 12 дней назад +1

    መኣዚየ❤❤❤

  • @AbabaGetaw
    @AbabaGetaw 10 дней назад +1

    God bless Engineer Yilkal, our strategists

  • @ድብአንበሳሚዲያ
    @ድብአንበሳሚዲያ 12 дней назад +14

    Thank You Roha Media

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 12 дней назад +9

    የጦርነት ዋናው አላማ የአማራን ሕዝብ ቁጥር በጦርነነና ያለጦርነት መቀነስ ሀብት ንብረቱን ቱማቱን ብማውደም በመቀማት አጎሳቁሎ በራሱ ጊዜእንዲያልቅ ማድረግ ነው

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 12 дней назад +9

    ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ..."*በላይነህ ክንዴ*"... በአማራ እጁን እያሰገባ ስለሆነ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ❗👁‍አርፎ እነዲቀመጥ የአማራ ሕዝብ ያስጠነቅቃል ....👁አለበለዚያ ዋጋ ይከፍላል❗❗❗

  • @kassa4882
    @kassa4882 12 дней назад +8

    One amhara & one strong 👉👉FANO.Diaspora you must come together .💪💪💪💪💪

  • @yared7146
    @yared7146 12 дней назад +2

    ስወደው እኮ

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 12 дней назад +1

    እንደ እንጅነር ይልቃል በጣም ጠለቅ ያለ የፖለቲካ እውቀት ያለው ድንቅ ሰው በኔ እምነት የሱ አንድ ቃል አንድ ግራም ወርቅ ነው ለኔ 🎉🎉🎉

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 12 дней назад +4

    ሰላም❤❤❤❤

  • @DerejeBirhanu-fe2md
    @DerejeBirhanu-fe2md 12 дней назад +2

    Wow!

  • @musiegubramariam5114
    @musiegubramariam5114 12 дней назад +5

    መዓዚ ቆንጆ እህታችን አምሮብሻል ምርጥ ፕሮግራም ነው በእውቀት የጠገቡ ሰዎችን አምጪልን እናመሰግናለን🎉🎉❤

  • @simachewyayehrad
    @simachewyayehrad 12 дней назад +11

    ሁለቱ ጀግና ፖለቲከኛ

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 12 дней назад +9

    Great interview,,, thanks Meazi ,, thanks Er. Yelekale!!

  • @AsheafiLemma
    @AsheafiLemma 12 дней назад +1

    ኢንጂነር እንዃን ደህና መጣህልን የሠጠህውን ትንታኔ ሙሉለሙሉ እገዛዋለሁ

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs 12 дней назад +22

    በተግባር አማራ ያነቃ እንደ ዘሜ አላየነም ጎጃምን ማየት በቂ ነው

    • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን
      @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን 12 дней назад +3

      እኮ

    • @emagag8161
      @emagag8161 12 дней назад +4

      ይህን ጀግና ጀግና ጨዋታ ተው፣አንዱ ከአንዱ አይበልጥምም አያንስምም፣ ሁሉም የተለያየ በቃት(quality ) አላቸው
      በሁሉም ቦታ ያሉ ፋኖዎቻችን(ወገኖቻችን) ጀግኖች ናቸው፣
      ለሁሉም ክብር አለን

    • @BewuketEyilachew-nz4yd
      @BewuketEyilachew-nz4yd 12 дней назад

      ማን ጎበዝ አደሉም አለ ስንት በሽተኛ አለ ይህን የተናገረው ባጋጣሚ የጠየቀችው ጥያቄ በዘመነ ዙሪያ ስለሆነ ነው​@@emagag8161

    • @AntenehGetasew
      @AntenehGetasew 12 дней назад +1

      አዎ ልክ ነህ ወይም ልክነሽ ሁሉም የፋኖ መሪዎች ክብር አለን ከእስክንድር ውጭ ይቅርታ እስካልጠየቀ ድረስ የጎጃምን ፋኖ ለምን ሊበትን ሞከረ እሱን ከተገነዘብህ እውነትም የአማራ ብሔርተኛ ነህ ወይም ነሽ

    • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን
      @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን 12 дней назад +1

      @AntenehGetasew ይቅርታው ቀርቶ ጀግና ታጋዮችን ባለአስገደለ ነበር።ይሄ እንሽላሊት መከታው ማሞም የሱ ቢጤ ነው

  • @AbabaGetaw
    @AbabaGetaw 10 дней назад +1

    God bless Engineer, you are our strategist

  • @MahmmudmdYesuf
    @MahmmudmdYesuf 12 дней назад +2

    እውነት ነው!

  • @AbabaGetaw
    @AbabaGetaw 10 дней назад +1

    God bless Engineer Yilnal , our political strategist.

  • @gojjamfenta6800
    @gojjamfenta6800 12 дней назад +3

    ኡፍ እንቁ ሙህር የተማረ ሰውየ ስወደው አቤት እውቀት ኢንጅነር ሁሌም ተወዳጅ💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Merkorious2468
    @Merkorious2468 12 дней назад +10

    You are the one political scientist in Ethiopia thank you!!!

  • @MeuqanetYenew
    @MeuqanetYenew 10 дней назад +1

    ጀግና አማራ

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 12 дней назад +16

    እግዚአብሔር ይባርክህ ኢንጂነር ይልቃል በሳል የአማሪ ልጅ ተመስገን!!!

  • @YenesewBalew
    @YenesewBalew 12 дней назад +2

    ጀግናነህ

  • @amenyitbarekkidusyitbarek238
    @amenyitbarekkidusyitbarek238 7 дней назад

    Thanks engineer

  • @ZamzamAbdurehman
    @ZamzamAbdurehman 12 дней назад +1

    ምርጥ ትንታኔ