10,000,000 ሚሊዮን ብር የሚሸጥ ቪላ ቤት በአዲስ አበባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии •

  • @igtgvf5
    @igtgvf5 2 года назад +3

    በት ብሎ ዝም ነው የመዳምን ቤት ይበልጣን በጣም ጉበዝ ናችሁ ይህን የቤት የሰራችሁ ሙሉጢና እረጅም እድሚ ተመኘሁላችሁ

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 2 года назад +8

    10 ሚልየን ብር እንዲህ በቀልድ የሚመጣ ገንዘብ አደረጋችሁት:: ለዚህ ቤት ገንዘቡ አይመጥንም::

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs 3 года назад +15

    Ugly it shouldn’t cost that much! No shape at all!! Plus no space for kids to play 🙈 the environment is very unattractive so $10M is a joke.
    With respect to the broker!

    • @helengetachew2832
      @helengetachew2832 2 года назад

      I know that’s what I’m saying it’s Not worthy at all

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 2 года назад

      That mean $156,000 that's funny 😄 they don't know how we get that kind of money that's to much

  • @rebkat6712
    @rebkat6712 2 года назад +4

    ቀረፃህ በጣም አሪፍ ነው ሁሉም እንዳንተ ቢያስተዋውቅ ጥሩ ነው

  • @mierafnigussie5181
    @mierafnigussie5181 2 года назад

    እዚህ ቻናል ላይ ሪል እስቴት ማስተዋወቅ ፈልጌ ነበር፡፡ እንዴት አገኛችኃለው?

  • @etsegenetadugna8936
    @etsegenetadugna8936 2 года назад

    Where is the place?

  • @berihunadugna4104
    @berihunadugna4104 3 года назад +4

    ደላላው በደንብ የመቅረጽ እና የመስተዋወቅ ብቃት የለህም ። አሻሽል።።

  • @migo175
    @migo175 3 года назад +3

    Are you kidding ,250000 dollars for this?no back yard ,parking so ugly ,shape of house so unattractive ,no closet in bedrooms..kumsatin????what the heck!!!!

  • @yutyube7468
    @yutyube7468 2 года назад

    የት ስፈር ነው

  • @SeidSami
    @SeidSami Год назад

    የት አከባቢ ነው

  • @mayema3846
    @mayema3846 3 года назад +2

    10ሚልየን ግን ከየት ነው የሚገኘው ???.ገንዘብ መቀለጃ የሆነበት ዘመን ግቢ የለው ሰፈሩ ያላለቀ

  • @mierafnigussie5181
    @mierafnigussie5181 2 года назад

    I want to promote my property here. How can I reach you?

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 5 месяцев назад

    ቤት ጀርማን ለይ 70'000ሺ ነው ሚሊዩን ምናምን የሚትሉ ተውት አለም እያተለወጠች ነው ከንግድህ ብር ቤት አየሳስብም አዱ 60 000 ህንፃ ከአንድ ሁለት አማት ቦሃላ በቅሎ ቤት እና ልደት ለይ ጠብቁት

  • @rebkat6712
    @rebkat6712 2 года назад +3

    10ሚልየን እንኳን አይመጥነውም ምናልባት ሰፈሩ ይሆን ? 5 ይበቃዋል

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 3 года назад

    የት ነው?

  • @abdiok130
    @abdiok130 2 года назад

    ከመቅረፅህ በፊት በመጀመሪያ የቤቱን ታሪክ ዕወቅ ጠይቅ። ቀረፃ ውስጥ ገብተህ " ምንድነው፣ ምናምን፣ እኔ አላውቅም... " አይባልም። ሌላው እራስህን ማሳየቱ አስፈላጊ አይደለም። ድምፅህ በቂ ነው።
    የወረደ ቪዲዮ።

  • @abdelaseid2718
    @abdelaseid2718 3 года назад +9

    ብዙ አገር አይቻለሁ ቤት እና መኪና እንደ ኢትዮጵያ ርካሽ ዋጋ የሚሸጥበት አገር አላጋጠመኝም!

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 3 года назад +2

      BC it's warst villa # dont speaind you'r 💲 for thise 👍🏾🦁🌶️💋

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 3 года назад +3

      አረባክህ

    • @lidyagetachew5060
      @lidyagetachew5060 3 года назад +2

      @@meskeremsaunier4216 learn how to spell before you talk shit 🙄

    • @mariamatyope2908
      @mariamatyope2908 3 года назад +4

      ደላላ ነህ መሰለኝ

    • @abdelaseid2718
      @abdelaseid2718 3 года назад +3

      ቅኔው ይግባህ
      ትምርተ ስላቋን አጥቻት ነው

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች

    የደላው ሙቅ ያኝካል አሉ

  • @ሞሚነኝየወለጋዋ
    @ሞሚነኝየወለጋዋ 2 года назад

    ማሻ አላህ እገዛለሁ የት ነው

  • @abiytadesse5587
    @abiytadesse5587 3 года назад +2

    The owner seems uncivilized,
    Ayamerem!

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 года назад +3

    ቤቱ ያምራል ግን ግፍ አይሆንም በሚሊዮን ገዘብ አውጥቸ ስገዛ እኔ ሚሊዮን ብር ቢኖረኝ እልም ያለ ገጠር ጎጆቤት ሰርቸ ገበሪ ሆን ነበር 😄 ከምር አሁን አስበሀዋል ቤቱን ይህን ያህል ዋጋ ገዝቸ ምን ልበላ

  • @nigussieyared5351
    @nigussieyared5351 3 года назад +2

    የውጭ ሽንትቤቱጋ ሀይላድ ባላይ ኑሮ እገዛውነበር😂😂

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ7የ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ7የ 3 года назад +4

    እርካሽ ነው እገዛዋለን ክክክክ

  • @fatimasofian1531
    @fatimasofian1531 2 года назад

    ሥትነው

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 3 года назад +1

    አከባቢውስ?

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 года назад

    Master bedroom is የወረደነው 2ሚልየን የኢትዮጵያ ብርሲበዛበት ነው

  • @SamSung-qz8lz
    @SamSung-qz8lz 3 года назад

    ቤት ማከራየት ትደልል አላችሁ ወይ?

  • @halimah2472
    @halimah2472 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @meseretmoges6129
    @meseretmoges6129 Год назад

    ቤቱ ካልተሸጠ ንገረኝ

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 3 года назад +1

    Woww Woww mashalaa Nice

  • @shushuali9828
    @shushuali9828 2 года назад

    ወይ ውድ ነው

  • @rahmetwolloyewa8190
    @rahmetwolloyewa8190 Год назад

    በጣም እረከሠ 10 m😢😢😢

  • @ሰላምሰላም-ጰ7ዸ
    @ሰላምሰላም-ጰ7ዸ 3 года назад +1

    የኢትዮጵያ ኑሮ ጭንቅለት ነክቶሃል 10,000000 ሚሊዮን

  • @liyamogessara7282
    @liyamogessara7282 2 года назад

    ዋጋዉ ግን ይመራል

  • @catyphone8616
    @catyphone8616 3 года назад

    አዲሳበባ የት አካባቢ

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 3 года назад

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @tpltpl1591
    @tpltpl1591 3 года назад +4

    ወይጉድ፡ሳያቅ፡ያስተዋውቃል

  • @tigisttamrat6044
    @tigisttamrat6044 3 года назад +2

    ስልክ ስደውል አታነሱም 🙄😁
    ሆ🤨 በገዛ ብሬ ልመና ይለፋቹ በቃ💸 😎😌

  • @tpltpl1591
    @tpltpl1591 3 года назад +5

    ዘመናዊ፡ይላልዴ፡፡አልቀረብህም

    • @igo1071
      @igo1071 3 года назад

      ትክክል ገንዘብ ቅጠል አረገው ቤቱ ጁንታዎች ያስወደዱት ነው 1ሚሊየንእንገዛለን

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 3 года назад +1

      @@igo1071 :1ሚሊዬኑ፡እራሱየታለ

  • @colorado2218
    @colorado2218 3 года назад

    4 millionu ላንተ ነው እንዴ?

  • @alemejigukassa8681
    @alemejigukassa8681 3 года назад +2

    Jesus loves you ❤

  • @hamrawit9155
    @hamrawit9155 3 года назад +1

    ወይ አሥር ሚሊወን ቀልድ ሆነ አደል

  • @danielgoshime8461
    @danielgoshime8461 2 года назад

    በተሰረቀ መሬት የተሰራ የመሀይም አሰራር

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 2 года назад +1

    ውሰጡ ብዙም አያምርም

  • @shdjegt
    @shdjegt 3 года назад

    ምን አለ ማሞቂያውን ቢደብቁት በቃ የቤቱን ውበት አበላሸው, እዛው እያለ በግድግዳ መሸፈን ስፋቱ ይበቃል ዋጋው አሪፍ ነው $222,222

  • @helengetachew2832
    @helengetachew2832 2 года назад

    It’s not worth it 10,000,000 it’s a jock 😳🙄

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180 9 месяцев назад

    መስኮት የሌለው ሳሎን

  • @umakalid6441
    @umakalid6441 3 года назад

    Asalamalekum yet newu hageru

  • @kuwaitjhara4976
    @kuwaitjhara4976 3 года назад

    ይትሀገር ነው 🤔

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 2 года назад

    Quter Ataqum aere bet shachoch hagerachin endanimeta eyaregachun naw hulum millionaire argachu atasibu

  • @tatetemesgen7276
    @tatetemesgen7276 2 года назад

    ድለላ እንጂ ማስተዎወቅ 0000000

  • @fatimahkader8131
    @fatimahkader8131 3 года назад +1

    ወንድሜ በጣም ያምራል 8ቱ አለኝ ሁለቱን ይጎለኛል የለፍሁበት በስደት አገር እሺ ከሱ ያነስ ካለ አሳየኝ

  • @ey4412
    @ey4412 3 года назад

    It shouldn't cost that much because of ugly design & small spaces to live

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 3 года назад +1

    WEL come

  • @jijinewjijinew3642
    @jijinewjijinew3642 3 года назад +1

    10. ሚሊየን እድያ ምነው ብሩ ወረቀት ነው? ውድ ነው 3 ሚሊየን አርጉት

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 3 года назад

      3ሚሊዬን፡አለሽ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 года назад

      @@tpltpl1591 አይናችንን አናሽም

  • @አላህወኪል-ዸ1ጨ
    @አላህወኪል-ዸ1ጨ 3 года назад +1

    ውስጡ በጣም ያስጠላል 😏

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 2 года назад +1

      በጣም ቁርጥርጥ የበዛበት

  • @wsdsde7481
    @wsdsde7481 2 года назад

    🥰

  • @fatimasofian1531
    @fatimasofian1531 2 года назад

    ደውየነበረአትመልሥም

  • @φγπφ
    @φγπφ 3 года назад +1

    እስከ 15 000 000 አካባቢ ለእኛ ለኮሜንት አንባቢዎች ፈልግልን በናትህ?

  • @alexender5983
    @alexender5983 2 года назад

    ዲዛይኑ ግን ሞላላ ነው ልበል ። የሆነ ኪስ ነገር

  • @meskeremmanahly4584
    @meskeremmanahly4584 Год назад

    Yhune wagg new it long time

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 3 года назад

    Bota gescha yabede bate be 6 million esseralehu

  • @freweyne865
    @freweyne865 3 года назад +1

    10M Too much.

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 2 года назад

    Yet akababi new

  • @hakimnejib9513
    @hakimnejib9513 3 года назад

    ቦታው

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 3 года назад +2

    ሰው የሚበላው የለውም እናንተየደላችሁ ናችሁ

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 3 года назад

      ኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 3 года назад

    Memegnet alchilim

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 2 года назад

    በሰላሴ ዋጋው እሳት ነው

  • @wedahayla634
    @wedahayla634 3 года назад

    ሰላም

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 3 года назад

    I am sorry to say this. Is it a joke or real price you talking ? but for me it's the worst design and price there is no beauty or attraction in this house at all. There is a lot of wasting spaces and no front or back yard period.

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 2 года назад

    10 .......😂😂😂😂😂😂

  • @hakiyaledeteyezemenachuhnt7288
    @hakiyaledeteyezemenachuhnt7288 3 года назад

    Cholera mert bet ale tasasetalachu

  • @pscoanteneh1
    @pscoanteneh1 3 года назад

    Erhiopia ema bete betam wede nee

  • @neimafuny8637
    @neimafuny8637 3 года назад

    yet new

  • @fann-nytube360
    @fann-nytube360 3 года назад

    Bishoftu bitimeci
    Yebet yale tayale

  • @seadaahmed1715
    @seadaahmed1715 3 года назад

    የፈጣሪ ያለህ በጣም ኦበር ወጣ

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 3 года назад

    Meret kaleh kezih yemibelt + 1 be 2 million lesraleh, eyeqeledk mehon alebet 10 million 🤬

  • @zulikhaayala4367
    @zulikhaayala4367 3 года назад

    Betam rikadh new binoregn egeza neber

  • @nike-ck4lq
    @nike-ck4lq 3 года назад

    The house is not attractive at all

  • @فاطمهفاطمه-ع3و4ي
    @فاطمهفاطمه-ع3و4ي 3 года назад

    አራ ተወኝ ሆሆሆሆሆ

  • @Ethio8944
    @Ethio8944 3 года назад +1

    ዋዉ እገዛዋለሁ 😋✌

  • @genetkarrayyu1759
    @genetkarrayyu1759 3 года назад +1

    እረከሰ

  • @snikneshasrat847
    @snikneshasrat847 2 года назад

    አገዘቤሔረየቅለአገዘወለሁአነደቅነ

  • @buurbuur542
    @buurbuur542 3 года назад

    Maxngaa enfllgalln

  • @zabibas1786
    @zabibas1786 3 года назад +1

    እርፍ

  • @igo1071
    @igo1071 3 года назад

    በጣም ጠባብ አንድ ሚሊየንአንገዛም የጁንታ ነው?