Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን ለምትሰጠን መረጃ
ጠቃሚ እና ጠቃሚ ነው ወንድማችን
ጠበቃ የሱፍ ኑርልን
ወደ ፍርድ ቤት እና ወደ ሃኪም ቤት እግዚአብሔር አይውሰደን
አሜን፫
እውነት ነው ግን ባልታሰበ ጊዜና ወቅት ያልጠበቅናቸው ሰዎች ይወስዱናል
ለማሕበረሰቡ ጠቃሚ ነጥቦች በሚያሳይ ቀርብዋል ቀጥልበት
ጠበቃ የሱፍ ለህግ ዝርዝር ማስረዳትህ እጅግ ደስ ያስኛል እናመስግናለን❤
ጠበቃ የሱፍ# እንደሁሉ ግዜም በእውቀትና ቅንነት ለህብረተሰቡ የምትሰጣቸው ትኩስ ብሎም ለወቅታዊ መረጃዎችህ ከልብ እናመሠግናለን!
ጠበቃ የሱፍ በጣም እናመሰግናለን እውቀት እያስጨበጥከ ስለሆነ
አመሰግናለሁ
ተባረክልን ወንደማችን
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ
You doing good job this is what was thinking bro keep en touch we are with you I have so many questions according to many Ethiopian low , Thanks to your efforts...
እናመሰግናለን
correct
እግዚአብሔር ይስጥህ
አሥር ልጅ ከለው የመዘበረውን በሙሉ አከፋፍሎ ከህግ ተጠያቂነት የምያመልጠው ወንጀለኛ ብዛቱ ይታየኛል
በዙህ አይነት ንብረት ከስው ወስዶ በህጻን ልጁ ስም ሲያዘዋውር ህግ በመጀመሪያ ንብረትነቱ የማን እንደሆነ መጠየቅ የለበትምን? ስጦታም ከቤተስቡ ውርስም ከሆነ ተጥቅሶ መገለጽ የለበትምን ?
በልጅ ስም ንብረት ማስመዝገብ ይቻላል ወይ በስጦታ ወይም በኑዛዜ መስጠትስ
እግዝሀብሄር ይስጥህ
18 ሣይሞላው ተሠጥቶት ክሡ(ዕዳው) ሲመጣ 19ና በላይ ቢሆነውሥ ምን ይላል?
Yesufe melikam lij neh rejim edime yisith beki mereja new
❤❤❤
ባለ ስልጣናት ንብረት ለማሸሽ የሚፈልጉት ትርጓሜ ነዉ!!!!
❤
በልጆቼ ስም ካደርኩኝ ቢቸግረኝ መልሼ መሸጥ አልቺልም?
Yekebele betin lalemelkek ytederge sera nee
ያልገባኝ ማሳሰቢያ ነገር በአካል እና በስልክ የሚሠጥ የህግ ምክር ያስከፍላል የሚለው ? በዚህ በሚዲያ ላይ ከምታቀርባቸው ህግጋቶች ውስጥ የተለየ አለ ማለት ነው ስላልገባኝ ነው ይቅርታ
አዎ የሚኖር ከሆነ!!
የሱፍ ስልክህ ለታይታ ነው ያስቀመጥከው አይሰራም አታነሳም ።ለዩቱብ ስራ ብለህ የውሸት ስልክ አታስቀምጥ
እርግጠኛ ነዎት ? ግዴለዎትም ደውለው የሚያውቁ ሰዎች እንዳይታዘብዎት።
Shifa Kebede???? TEBEKA YUSUF meslogne????????
ማነው ሺፋ ከበደ?