አነጋጋሪው አዋጅ ፀደቀ !! መንግስት ንብረት ይወርሳል !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 70

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 30 минут назад +1

    I like it!!!! if you do the right way, no worry about it, but if you do things illegally or the wrong way now time to worry about it

  • @MulugetaTemesgen-k9k
    @MulugetaTemesgen-k9k 20 минут назад

    በሙሰና ሰለሆነ በርቱ

  • @woine123
    @woine123 9 часов назад +22

    እፀገነት መንግስቱ ያወጣችው ይህ አዋጅ አፈፃፀሙ ከ ምክር ቤቱ ይጀመር እና ጠቅላላ የብልፅግና አባላትን በቀጣይ የኦሮሞ ክልል ባለስልጣናት/የኦሆዲድ አባላት በሙሉ የዘረፍትን የሀገር ሀብት ማስመለስ አለበት::

    • @Muhe-h6j
      @Muhe-h6j 9 часов назад +3

      የወያኔሰ?

    • @geberu899
      @geberu899 Час назад +1

      አይ የኔ ሞኝ እነሱ ጥግ አስይዘው ነው ይህን ሕግ የሚያጸድቁት እነሱ ጋ ሲደርስ ይቆማል።

  • @zeynu775
    @zeynu775 Час назад +2

    በልፅግና ከስልጣን መውረድ አለበት።

  • @admasuabebe9232
    @admasuabebe9232 Час назад

    ንብረት የተወረሰው በየጊዜው በመጡ በወያኔና በብልፅግና ነው ተጠያቂዎች እራሳቸው ናቸው እዝያው ተጠያየቁ ።

  • @sarontesfaye877
    @sarontesfaye877 10 часов назад +21

    ዳኞች እራሳቸው በጉቦ ላፈሩት ንብረት ማነው የሚጠይቃቸው

    • @AbdurezkAli
      @AbdurezkAli 10 часов назад +5

      ንጉስ አይከሰስ........

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 10 часов назад +2

      ​@@AbdurezkAli😂😂😂😂

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 9 часов назад +4

    ግሩምና ድንቅ አዋጅ ነው። በጣም አስደሳች ዜና ነው

    • @yesufahmed4527
      @yesufahmed4527 5 часов назад

      አ ወወ ዩሱፍ ከህዳር 10/20 04 በኋላ የተሰሩ ቤቶች ይፈር ሳሉ፡ የሚለው አዋጅ በምን፡ ፀደቀ ?

  • @sirajabdo430
    @sirajabdo430 9 минут назад

    حسبي الله ونعم الوكيل لا حول ولا قوة الا بالله العلي العظيم

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 4 часа назад +4

    መንግስት እራሱ የሰው ንብረት መስረቅ ፈልጎ ነው ለምን እስከዛሬ ዝም አለ አይ አፍሪካ ዝም ብሎ መቦራጨቅ ነው ስራችን

  • @mameabdurezak5700
    @mameabdurezak5700 Час назад

    ሰው ከንቱ ፈራሽ!! የነቃ ካለ አሁን የተፈለገው ብዙ ሱፍ የለበሱ እብዶች ለመፍጠር ነው ከባነናቹ!! ከሰው ንብረቱ ከመውረስ በላይ አእምሮ መውረሳቸው የባሰ በሽታ ነው!! ዘና በል አባቴ ለአንድ ፈጣር አጎብድድ!! ብሄርተኝነት ተፀየፍ !! ሰውን አክብር ለሰው ኑር!! መልካምነት መጓጓዣ አድርጋት እንዳትሳሳ ለመልካምነት!! ከዛ ውጭ ያለ እዳው ገብስ ነው!! አፈር ሁላ ከጥቂት አመታት በሃላ ሁሉ ተረሺ ታሪክ ነው!! ለአንድ ፈጣር ዝቅ በል !! በእርሱ ተመካ!! አልሃምዱሊላህ !!

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 7 часов назад +5

    ያሳዝናል ። ህግ ወደ ኃላ ተግባራዊ ሲሆን።

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 4 часа назад +1

      በጣም ያሳዝናል እስካሁን ዝም ብለው ከርመው

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 9 часов назад

    እውነት ከሆነ ጥሩ ነው ስለመረጃው እናመሰግናለን በርታ!

  • @birhanubini5318
    @birhanubini5318 10 часов назад +6

    አስጨንቀህ ግዛው ማለት እንዲህ ነዉ

  • @NasirAbbas-rh6kt
    @NasirAbbas-rh6kt 10 часов назад +4

    ስንቱን እንቻል አውን ግራ የገባን የኑሮ ውድነት እና የስራ ማጥፋት ነው

  • @asterwoldmicheal843
    @asterwoldmicheal843 5 часов назад +2

    በግልፅ ዘረፋ ወይ ጉድ በሙስና የበሉት አልበቃቸውም እንዴ ብልፅግዎች???

  • @rimhussen6699
    @rimhussen6699 7 часов назад +2

    አንደኛ የገቢዎች ሰራተኛ

  • @mekonnentefera5738
    @mekonnentefera5738 9 часов назад

    እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን ወገኖቼ ትርፍ ችላችሁ ለእለት ጉርስ ላኩልኝ እባካችሁ ስሜን ከምድር።

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 9 часов назад +2

    ሰርቶ ለፍቶ በየትም ብሎ ያመጣውን ንብረት ለመውረስ ምን አነሳሳችሁ ።በጣም ያሳዝናል ።

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z Час назад

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @DawitTamiru-e8s
    @DawitTamiru-e8s 9 часов назад +2

    ደርግ የወረሰውን ከግለሰብ ንብረታቸውን ያካተተ ነው???

  • @የምስራች-ጰ1ደ
    @የምስራች-ጰ1ደ 11 часов назад +2

    thank you for info ma dear

  • @peaceforethiopia7420
    @peaceforethiopia7420 7 часов назад

    ያሳዝናል

  • @TarekegnMasresha-n6y
    @TarekegnMasresha-n6y 10 часов назад +7

    ነገሩ እውነት ከሆነ ኢትዮጵያ ሰላም አገኘች ማለት ነው ምክንያቱም አገራችንን ሰላም ያሳጣት ሙስና (ክርፋት) ነው::

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 7 часов назад

      ሰውን ለማጥቃት እንጂ ዋናው ሌባ ማን ሆነና

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 7 часов назад +1

      ክክክክክክክክ ደኞቸ የገብ ምንጭ አገኙ

  • @Yentaf-k6s
    @Yentaf-k6s 9 часов назад +2

    ወይኔ፡፡፡፡፡ጉዴ ፣፣፣ወይኔ፡፡፡፡፡ጉዴ

  • @ayalneshahmed388
    @ayalneshahmed388 10 часов назад +6

    አይን ያወጣ ግለሰብን ለመዝረፍ የታቀደ ዘርፉ አዋጅ

  • @MahidershambelMahidershambel
    @MahidershambelMahidershambel 2 минуты назад

    ብልፅግና ግን ምነው እንዲ አረገው

  • @Senait-r5u
    @Senait-r5u 9 часов назад

    Tnxxx you

  • @Dior768
    @Dior768 10 часов назад +4

    ወይ ዘንድሮ የማንሰማው የለም😮

  • @peace3791
    @peace3791 Час назад

    Amaran zerefa

  • @629ization
    @629ization 6 часов назад

    ከህገመንግስቱ ጋር ተቃርኖ የሚወጣ ህግ ተፈፃሚነት የለውም ከተባለ ይህም ህግ ተፈፃሚነት የለውም። ይህ ህግ ለማን እንደሚወጣ ግልፀ ነው።ዝርዝሩን ማውራት ኪስ ስለሚቀድ ይህን ስርዓት በጥፍርና በጥርስ በጣጥሶ ማስወገድ ነው።

  • @Loveethiopia2
    @Loveethiopia2 10 часов назад +2

    ዬስፌ ከ2004 ህዳረ
    ር 18 ጀምሮ የተገነቡ ጨረቃ ቤቶችና የተያዙ ይዞታዎች አዋጅ በምን ጸደቀ

  • @FayselAhmed-p1g
    @FayselAhmed-p1g 10 часов назад +3

    እውነተኛ ከሆነ አሪፍ ነው

    • @zizusapa
      @zizusapa 8 часов назад +3

      ነው እንዴ በል ካንተ ይጀመራ

  • @EkramAli-s4c
    @EkramAli-s4c 8 часов назад

    ኧረበዛምንማለትነዉዛሬስሰርተንለመለወጥአልቻልንምአፈርግጦአፈርለብሶስንትመሰዋትከፍለዉየሚለወጡዜጎችላይጫናበዛ?ፍትህአንስማማምኡኡኡኡሰበአዊይመብትይጠበቅበስንቱእንጨነቅ?ያረብሰላምለሀገሬ🇪🇹

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 8 часов назад

    Yelek Dereg Yalagebab Yewesedeben Neberet Limelesulen Yegebal !!!

  • @Sisaygudeta-f8p
    @Sisaygudeta-f8p 50 минут назад

    መውራስ ሳይሆን መዝረፍ ነው

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 8 часов назад

    Hulunem Nebret Lemeweres Tenestwal !!!

  • @T.messenger
    @T.messenger 9 часов назад

    የኢትዮጵያም ንብረት ሆኖ!

  • @awolababiyaa4652
    @awolababiyaa4652 11 часов назад +2

    ድሮ ድሮ ጎረበት እርስበርስ ሀሜት ኤከሌ ሀብቱን ከየት አገኜ? እያሉ ያወራሉ። ለዛ ነዉ በመኪናቸዉ ላይ ለወረኛ ግዜ የለንም፣ለሀሜተኛም ቦታ የለንም እያሉ ጥቅስ ይለጥፋሉ። አሁን መንግስት ሀሜቱን ወደ እዉነት አመጣ ሪትሮአክቲቭ ተፈቀደ። contradicted wh const.

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 9 часов назад +1

    ደርግ ታድያ ምን አጠፋ ?? ወይ ዘንድሮ

  • @Tarikuagizew
    @Tarikuagizew 36 минут назад

    በአሁኑ ሠዓት ብልፅግና በግልፅና በግፍ እየዘረፋችሁ አይደለም እንዴ

  • @awolababiyaa4652
    @awolababiyaa4652 11 часов назад

    Aslalamalekum ustaz?

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  11 часов назад +1

      ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @EkramAli-s4c
    @EkramAli-s4c 8 часов назад

    ይኸንአዋጅብሎያጠደቀዉአላህይለትያማልለተቀማጭሰማይቅርቡዘራፊ

  • @gebreG-zo2pl
    @gebreG-zo2pl 9 часов назад

    What is required to correct a name when a single letter is missed on the title deed? Thanks

  • @ayalneshahmed388
    @ayalneshahmed388 10 часов назад +5

    የዘረፉ አዋጅ በለው

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 33 минуты назад

    No voice

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 10 часов назад +1

    ዘራፋ መንግስት ነው ሕዝቡን አሰቃዩ

  • @huballahshedid5270
    @huballahshedid5270 11 часов назад

    What does it mean?

  • @YohannesHailu-f6n
    @YohannesHailu-f6n 9 часов назад

    ለራስሽ ስራ አየፈጠርሽ ነው ፋራ

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar 10 часов назад

    ምቀኝነትና ተንኮለኝነት ካልሆነ በስተቀር መንግሥት በግልሰብ ንብረት ምን አገባዉ። ሕበረሰቡን እርስ በርሱ ለማጋጨት ዜጋዉ ሥራ ከመሥራትና ኑርዉን ከማሻሻል ይልቅ የሌላ ሰዉ ሕይወትን እንዲቆፍር ቦዘኔ ለመፍጠር ነዉ እንጂ አለግባብ የሚበለጵትን መንግሥት መከታተል አቅቶት አይደለም። ይተዋወቃሉም።

  • @mathwosteferaayehu
    @mathwosteferaayehu 10 часов назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 10 часов назад +1

    ውጪ ለፍቼ የሰራውት ቤት የባንክ እርሲት የለኝም ይወርሳሉ ማለት ነው ንገሩኝ እባካቹ

    • @tgarre2152
      @tgarre2152 9 часов назад

      መሆኑ ነዋ!😡🤷🏽‍♀️😭

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 9 часов назад +2

      ኣይደለም ያንን ኣይመለከትም ኣንድ ጊዜ በዝርዝር ኣስረድተዋል።ሃገር የዘረፉ የሰረቁትን ነው

    • @lozabogale3561
      @lozabogale3561 8 часов назад +1

      አመሰግናለው ስለመለሽልኝ

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 7 часов назад +1

      የዶክተር ጢሞቲዮስን ከ 6 ወር በፊት የሰጠውን ማብራሪያ ተመልከት።ፍትህ ሚኒስትር ስለ ንብረት ማስመለስ ብለህ ዩቲዩብ ላይ ኣለ

    • @tgarre2152
      @tgarre2152 4 часа назад

      @@meserettekie1421 link አለሽ ላኪልን አጣሁት

  • @truthfully1573
    @truthfully1573 6 минут назад

    This is 100% theft

  • @truthfully1573
    @truthfully1573 4 минуты назад

    200% Oromo ye Hizbun nebret lemezref endiyamechachew new. Ahun defen ye Ethiopia hizb be Oromo lay yinesal . Kebad revolution 100% yinesal . Oromo alekelet . Enezerfalen belew liyalku new. Gud !