በባልና ሚስት በጋራ የተሰጠ የቤት ካርታ አዲስ ውሳኔ !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 15

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 5 часов назад

    እሰይ
    እናታቸውን ጦረው ተንከባክበው መቼም ሰው ማለፍ አይቀርም ይደርሱበት ነበር
    እናትየዋን ሰፊ ዘመን ረጅምምምምምምምም
    እድሜ ይስጣቸው
    አብረው ያርጁ
    ሰው የዘራውን ያጭዳል ነገ በልጆቻቸው ያገኙታል።

  • @woine123
    @woine123 3 часа назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምን ያለው ጨካኝ ትውልድ ነው???

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 День назад +2

    አቤት ፈጣሪዬ ልጅ በንብረት እናቱን ከሶ ፍ/ቤት ሲያቆም!💔😡😡💔💔 ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው💔💔💔 እሰይ እንኳን ተቀለበሰባቸው እናታቸውን በገንዘብ የለወጡ አረመኔዎች😡 ከዚህ በኋላ አብረው ይኖራሉ ወይስ ይለያያሉ?? እናት ልጆቼ ትላለች??💔😡😡💔💔 ልጆቹስ እናታችን ይላሉን??😡😡💔💔💔 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ !!🙏

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 2 часа назад

      Ewent newe.
      Enateyewa reka mehede albat.
      Stemt le mekedonia teste.

    • @zewdeneshadmassu9767
      @zewdeneshadmassu9767 Час назад

      በጣም ያሳዝናል ሲሆን ንብረቱን በሙሉ ለእናታቸው ለቀው እረሳቸውን ችለው ሌላም መርዳት ሲገባቸው ጭራሽ እናትን ለንብረት ሲባል እናትን በአደባባይ ፍርድ ቤት ማቅረብ በጣም ያሳፍራል እናት አይበለውና ነገ ብትሞት ምን ብለው ሊያለቅሱ ነው አይቆጫቸውም ክፉ ጊዜ እግዛብሄር ይይላቸው ፍረድ ቤቱ ጥሩ ፈረዷል እግዛብሄር ይስጣቸው ለናትዪዋ መፍረድ ይብላኝ ለልጆቹ

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg 20 часов назад

    Thanks

  • @wubale-p8n
    @wubale-p8n 2 часа назад

    እና እንዴት ስማቸው በካርታው ላይ ያውም ስልጣን በአለው አካል ሊመዘገብ ቻለ?

  • @COBBLEist
    @COBBLEist 20 часов назад

    ዘጠኞቹ ምን አስገበገባቸው? እናት እንኳን ደስ አሎት!

  • @mimiimekuria7722
    @mimiimekuria7722 День назад

    ፍትሃዊ ነው😮

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 часа назад

    ወንድሜ ግራ ያጋባል አሁን የነገርከን ፡ባለፈው ቪድዮ ላይ ከጋብቻ በፊት ያለ ንብረት የየግል ንብረት ለመሆኑ በፍርድ ቤት ወይም በውልና ማስረጃ የግላቸው ለመሆኑ እስካልተመዘገበ ድረስ የጋራ ንብረት ይሆናል ብለኸን ነበር አሁን ደግሞ ያንን የሻረ ነገር ነው የተወሰነው ይ አይጋጭም ወይ

  • @GlorytoGod3968
    @GlorytoGod3968 16 часов назад

    ከጋብቻ በፊት የገዛው አባትየው ቢሆንስ ኖሮ? 🤔🤔 ተመሳሳይ ውሳኔ የሚሰጥ ይመስልሃል ?ውሳኔዎች ሁሉ ለሴቶች የሚያዳላ ነው ቆይ ግን "የሴቶች እኩልነት" ነው ወይስ የበላይነትን ነው ሚፈለገው🤷‍♂🤷‍♂

  • @alemmichael4144
    @alemmichael4144 День назад

    አትጥፋ እባክህ የሱፍ

  • @woine123
    @woine123 3 часа назад

    የኢት የንብረት ህግ በመወለድ መውረስ የሚለው ቀርቶ!!
    እንደ አሜሪካ የንብረት ወራሽ ተጋሪ የሚሆነው !
    በመወለዱ ሳይሆን ባለ ንብረቱ ማንንም ሰው እንስሳም ይሁን ተቋም ወራሼ ብሎ የተናዘዘ ከሆነ ወይንም ዶኩዩመንቱ ላይ በህጋዊ ተቋሞች ወራሽ ካስመዘገበ ብቻ ነው ::

  • @ZedomuReyan
    @ZedomuReyan 21 час назад

    ሙስሊም ከሆንክ ሰላምታውን በትክክል አታቀረበውም እንዴ

    • @genetseyoum5225
      @genetseyoum5225 19 часов назад +5

      አሁን ስለ ሰላምታ እዚህ ምን አመጣው ? ቁምነገሩ ስለ ህገወጥ ሰዎች ነው