ሚስጥሩን ዘረገፈው። ታግቼ አይደለም እዚህ ቤት ውስጥ ያለሁት አቶ ዘላለም አባቴ ነው።ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 апр 2024
  • ሚስጥሩን ተናገረ። ታግቼ አይደለም እዚህ ቤት ውስጥ ያለሁት አቶ ዘላለም አባቴ ነው።

Комментарии • 1 тыс.

  • @Addiskememoch
    @Addiskememoch  3 месяца назад +262

    አቶ ዘላለም እውነት ከጀርባው ምንም አይነት ድብቅ ሴራ ከሌለ ለዚህ ልጅ እና ለማህበረሰቡ እያደረገ ላለው መልካም ተግባር እናመሰግናለን። ጉዳዩን ግን በቅርበት እናየዋለን

    • @Umnayf
      @Umnayf 3 месяца назад +12

      ሌላ ሴራ የለው አይመስለኝም ሰውዮ መልካም ሰው ነዉ ይመስለኛል ብቻ ወላሁ አለም

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 3 месяца назад +13

      ሞያውን ተመርኩዞ የአይምሮ ቅጣት እየቀጣው ነው አሁን ካለበት ቤት ውጪ ሌላ አለም እንዳለ ማሰብ እንዳይችል ተደርጎ ነው በአይምሮው የተመዘገበበት በባለፈው ቪዲዮም አቶ ዘላለም ተናግሯል ሁለት አይነት ቅጣት አለ አንዱም የአይምሮ ቅጣት ብሏል እራሱ ባለሞያው

    • @ZenbS-bv7gm
      @ZenbS-bv7gm 3 месяца назад +3

      እዉነት አቶዘላለም እደሚሉት. በቅንነትከሆነ የርሰዎንአይነት. መልካምሰወችን ፈጣሪያብዛልን ነዉ የምንለዉ. ዉለታከፋይ. አላህነዉ በቃሌላምንይባላል. ድብቅሴራካለም እዉነቱንእደምታሳዉቀን በአላህተስፋእናደርጋለን. በርታ

    • @user-yl4pt3eo3p
      @user-yl4pt3eo3p 3 месяца назад +3

      ምን አልባች ልጅ ክስተቱ እንድታረም መሰለኝ ለሁሉም ነገር አላህያብጅው

    • @user-ss9md9yg5e
      @user-ss9md9yg5e 3 месяца назад +2

      እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 3 месяца назад +107

    ይህ ልጅ እንኳን ሰላም መጠህ አላህ ከክፉዎች ይጠብቅህ

  • @shemima5580
    @shemima5580 3 месяца назад +273

    ዌል ጀግናችን😍
    በየ ቀኑ ቪድዮ ይለቀቅልን የምትሉ❤

    • @user-nf8qc1rq3y
      @user-nf8qc1rq3y 3 месяца назад

      እኔ❤❤❤❤

    • @user-th2pz5lc9v
      @user-th2pz5lc9v 3 месяца назад +1

      ኧረ በጣም የኔም ሃሳብ ነው

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 3 месяца назад +1

      እኔ ግን ልጁ የሚለውን በሰማሁ ቁጥር እንቆቅልሺ ነው የሆነብኝ ምንም የሚታመን ነገር የለውም

    • @Ahlamkedir2020
      @Ahlamkedir2020 3 месяца назад

      Ena❤

    • @user-zd4jf5jr1y
      @user-zd4jf5jr1y 3 месяца назад

      እኔ❤❤❤

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 3 месяца назад +91

    አቶ ዘላለም የክርስቶስ ልብ ያለዉ ሰዉ ነዉ ጌታም የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ ነዉ ያለዉ😮😮😮

    • @nugusu6790
      @nugusu6790 3 месяца назад +2

      እውነት አቶ ዘላለም በጣም ትልቅ ሰው ናቸው የተማሩ

    • @sbnta6404
      @sbnta6404 3 месяца назад

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 3 месяца назад

      I don't think so

    • @mehretkidane3091
      @mehretkidane3091 3 месяца назад

      I am so agree, the young man has to forgive himself, Ato Zelalem because he is kind he doesn’t mean Ato Zelalem want to revenge well God bless Ato Zelalem ( Lezelalem)

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 3 месяца назад +94

    ጀግናው መርማሪ ወንድሜ በመጀመሪያ ማለት የምፈልገው በየቀኑ ባይመችህ እንኳን የሰላምታ የአምስት ደቂቃ ቪዲዮ ስራልን በጌታ በጣም ያሳስበኛል ስጠፋ በመቀጠል ጌታ በደሙ ይሸፍንህ 🙏🙏❤❤❤❤

    • @user-th2pz5lc9v
      @user-th2pz5lc9v 3 месяца назад +2

      እዉነት ነው ሲጠፋ ይጨንቀናል

    • @user-nl5im9uj9i
      @user-nl5im9uj9i 3 месяца назад

      Awo baxm yecnql hulam mn hono nw elalhu

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 3 месяца назад

      ስራ ፈት

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 3 месяца назад

      ኧረ ጀግናም አይገልፀውም ❤❤❤❤❤

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 3 месяца назад +2

      ​@@ethio4ever850ቅናታም😊😢

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 3 месяца назад +74

    ❤❤ጅግናዉ ጋዜጠኛ በሄድክበት እመቤቴ ትተብቅህ ወንድሜ❤❤

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 3 месяца назад +79

    ወይኔ ወይኔ ወሏሂ ነፍሤ ልቶጣ እስክትመጣ ዘገየህ ምን ሆንክ ብዬዬ ኡኡ አሏህ ይጠብቅህ አባቴ እንዴት እንደ ምሣሣልህ ምትመለሥ አይመሥለኝም ጀግናው ወንድሜ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 3 месяца назад +28

    ሁለት ነብስ ይታየኛል ወደ እግዚአብሔር እቅፍ የገባች ነብስ እና በስቃይ ያለች ነብስ😢😢😢😢😢😢😢
    ወንድሜ ካቅምክ በላይ የሰው ፍትህ የምትሻ ጀግና በርታልን

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 месяца назад +42

    በእዉነት ከሆነ ሁሌም መልካም ማሰብ ያስፈልጋል :: ሰዉዬዉ ትልቅ ሰዉ ናቸዉ :: ምህረት ማድረጋቸዉ ምንም ክፋት አይታየኝም:: እግዚአብሔር ይስጣቸዉ ❤❤❤❤

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 3 месяца назад

      Minalbat anchim yalahiew lik lihon yichilal gin indet wede weich aywetam? Biyans ke sewiyew gar indet enatunis ayagegnatim?lemins enatu bet hono alredawim? Erasu asfetito erasu bet maskemetu ene algebagnim fetari yirdaw 🤔

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 3 месяца назад +41

    ጀግናው መጣልን ይሄን ጀግና የሚወድ

  • @user-cm8fb1sz6k
    @user-cm8fb1sz6k 3 месяца назад +34

    ❤አንተን አላማድነቅ ያቅተኛል ተባረክ አንተን የወለደች እናት በእጥፍ ትባረክ❤❤

    • @user-zh5lj4ex3k
      @user-zh5lj4ex3k 3 месяца назад

      አሜን በቅንነት ደምሪኝ እህቴ

    • @nazretabebe836
      @nazretabebe836 3 месяца назад

      Amen 🙏

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤
      INSHAALLAH Edemena tena yestek

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 месяца назад +7

    ልጁ ልክ ነው እውቅ ባይገላትም ምክንያቱ እሱ ነው ።ውጪ ወቶ ለማውራት እራሱን ማሳመን አለበት ።የኛ ሰው ወሬ ያበዛሉ ግልጽ አይደለንም ።ልጁ ትክክለኛ ቦታ ነው ያለው።ለአቶ ዘላለም ክብርና ምስጋና ይገባል።❤❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 3 месяца назад +13

    የሚገርም ነው አቶ ዘላለም እግዚአብሔር ይባርኮት ይሄ ባይፈጠር ጥሩ ነበር አንተም መፅሃፍ ቅዱስ ማንበብህ በጣም ተመራጭ ነው ወደሱ ተጠጋ አይዞህ አንዴ አልፏል ህይወት ይቀጥላል የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ትእግስተኛ ሰው ከተማን ከሚገዛ ሃያል ሰው ይበልጣል ይላል ጌታ ከፀፀት ይፈውስህ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 3 месяца назад +26

    አቶ ዘላለም አንደኛ ሕብርተሰቡን ለማሰተማር ነው እና እሳቸውላይም ምን ያህል ጉዳት እንደደርሰባቸውን ።ልጅ እንዲርዳና የፍቅር ቶርች ነው። ልጅ ፀበል ቢገባና ንሰሐ ቢገባ ጥሩ ነው። ልጅ በዝህ ከቀጠለ የሐህምሮቀውሰ ይገጥመዋል።ልጅ ሰላም እንዲሆን አካባቢውን መቀየር ነው።

  • @wondimeneh
    @wondimeneh 3 месяца назад +17

    ገደለዉ ቆረጠዉ በሚል ዜና ጆሮዉ የደነቆረ እንዲህ ዓይነቱን ዜና ማመን ከበደዉ! እንዲህ ዓይነት ሰዎችን ያብዛልን የኢትዮጲያዉያን መልኩ እንዲህ ነዉና!!!

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 3 месяца назад +215

    የሙሽራዋ ነገር ከምን ላይ ደረሰ እንደኔ ያሳሰበው ማነው?

    • @user-nf8qc1rq3y
      @user-nf8qc1rq3y 3 месяца назад

      እኔ

    • @nugusu6790
      @nugusu6790 3 месяца назад +1

      እኔም እንዳንቺ አሳስቦኛል

    • @user-fg2mf6bg9i
      @user-fg2mf6bg9i 3 месяца назад +4

      በጣም አክስትየውማ የሆነ ነገር አለባት በፊትም ፈርቻታለው ነበር እማምላክ እውነቱን ታውጣላት የአብርሐም ጉዳይስ ምን ደረሰ

    • @zahraayalew3965
      @zahraayalew3965 3 месяца назад +3

      የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @user-zh5lj4ex3k
      @user-zh5lj4ex3k 3 месяца назад

      እህቶች ደምሩኝ በቅንነት❤❤

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 3 месяца назад +44

    የስደት እህቶች እና ወንድሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤👍👍

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari 3 месяца назад +60

    ሓቅ ጎርጓሪው የንስር ጋዜጠኛ ይለያል ከሁሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-zh5lj4ex3k
      @user-zh5lj4ex3k 3 месяца назад

      ደምሪኝ በቅንነት እህቴ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 3 месяца назад +19

    ሙሽራዋ ጌታ እየሱስ ይማርሽ በመጀመሪያ ስሰማ ለምን እንደሆነ ባላውቅም አክስቷን ነበር መመርመር አለባት ያልኩት ቬሎ አከራይ እህታችን ተባረኪ 🙏🙏

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 3 месяца назад +11

    ጋዜጠኛው ሁሉን በመጥፎ አትውሰድ ልጁ ትክክል ነው አቶ ዘላለም ታላቅ ሰው ናቸው እናቱ ለምን እንደ እናት አቶንም ጥፋተኛ ናት ለምን አትረዳው ነበረ እንዴት አንድ ቀን ብቻ እስር ቤት ትሄዳለች ዳዊት ትክክል ነው የፅሞና ጊዜ እያደርገ ነው እግዚአብሔር የፈቀደለት ጊዜ ይወጣል እንደ ሱባኤ ውሰዱት ። ሁሉን በመጥፎ አንዬው። ዳዊት አይዞህ ንፁህ ልብ ያለው ሰው ጋር ነህ ።

    • @user-zh5lj4ex3k
      @user-zh5lj4ex3k 3 месяца назад

      ደምሪኝ እህቴ

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 3 месяца назад

      Sew lemn teru sera new yemilw awk awek salut abzaw

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 3 месяца назад

      እኮ እናት እራስዋ መተተ በ ስውየወም በ ልጁ አድርጋ ይኦናል ለ ስውየው አብት

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 3 месяца назад +25

    ያአላህ ፈራሁ ልቤፈራብኚ አባቱእዳይሆን. ኢላሂ ኸይሩንአሰማኚ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 месяца назад +15

    ጀግናችን የአብራሀምን አማማትና
    የአባትየዉን ነገር አሳዉቀን

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 месяца назад

      ይህጥያቄየሁላችንምነዉ የእዉነት ሞቱልግን አብራሀም

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 3 месяца назад

      ​@@cgf8399 አዎ ሞታል ብለዋል
      እሱም አባቱም በጣም ያሳዘኑኝ 😢

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 3 месяца назад +16

    አቶ ዘላለምን ሳላደንቅ ሳላመሰግን አላልፍም። አንተንም ስለአንድ አጠራጣሪ ጉዳይ መጨረሻ ሳታዉቅ፣ የምትጋፈጥ ጋዜጠኛ በመሆንህ፣ ክብር ምስጋና ይገባሀል። በርታ።

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 3 месяца назад

      😒እንቆይ እስከመጭረሽ

  • @user-jh8mg7vp5v
    @user-jh8mg7vp5v 3 месяца назад +6

    ሰውየው ፊታቸው ቢታይ ለሰው ጥሩ ማስተማሪያ ይሆን ነበር በሌላ ሳይድ ለሚያየው ደግሞ ምናልባት ወደ ሕዝብ ቢመጣ መታየት ቢኖር ለጥበቃ በደንብ ጥሩ ይሆን ነበር ለማንኛውም እንዲህ አይነት ሰው ኢትዮጵያ ውሰጥ የታምር ታምር ነው ጥሩ ትምርህት ነው ጋዜጠኛው ጀግና ነህ

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 3 месяца назад +4

    ልጁ የሞተችበት ሰውየ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርከው አማችየውንም ልቦናውን ይመልስለት የሙሽራዋን ነገር ግን እኔ 100% አክስትየዋን ነበር የጠረጠርኩ ይች የተረገመች ሰይጣን እግዚአብሔር የልጅቱን ሙሉ ጤናዋን ይመልስላት ቀጣይ በጉጉት እንጠብቅሀለን የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 3 месяца назад +30

    ብቸኝነትና ጸጸት ልጁን የአዕምሮ ጉዳት ተጠቂ ይሆናል ፣ አሥራ አራት ወር ብቻውን ውሎ ማደር በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳው።

  • @user-th2pz5lc9v
    @user-th2pz5lc9v 3 месяца назад +8

    ሰውየው መጀመሪያም ጥሩ ቢሆን አያሳስረውም ነበር በጣም በአእምሮ እየተጫወተበት ነው ከሰዎች ጋርም እንዳይገናኝ የፈለገው እራሱን በፀፀት እንዲቀጣ ፈልጎ ነው ምኑም አይጥምም

  • @destata7749
    @destata7749 3 месяца назад +22

    እግዚአብሔር አምላክ
    ብቻው ይጣብቅህ
    ጋዜጠኛ እራስህን
    ጠብቅ

  • @user-jr2tq8ss5f
    @user-jr2tq8ss5f 3 месяца назад +5

    የምረ ጀግና ናቸው እግዚአብሔር እድሜያቸው ያርዘመው መልካም አባት በእግዚአብሔር ያገኙታል የሞተችሁም እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኖረልን

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 3 месяца назад +9

    ልጁ ያስታውቃል ተጨናንቁዋል!! የሚያስጨንቀው ነገር አለ! ፈጣሪ ይርዳው!

  • @meritubemeri
    @meritubemeri 3 месяца назад +24

    ኣደኛ ነኝ ሰላም ለሀገራችን የሚል ብቻ👍💝

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 3 месяца назад +5

    ቬሎ አከራያ ተባረኪ አክስትዬዋ ግን ምኗ አውሬ ነች ጌታ ሆይ ከክፉ ሰው ጠብቀን😢😢

  • @selamawityehualashet1652
    @selamawityehualashet1652 3 месяца назад +41

    አቶ ዘላለም በርግጠኝነት የፈለገ ቤሆን የልጁን ገዳይ በዚህ መልኩ የሚንከባከብ የለም አንድ ያልታወቀ ነገር ይኖራል

    • @AzmeraTeferi-hv2jk
      @AzmeraTeferi-hv2jk 3 месяца назад

      Ayy be Ethiopia ende sew megdel kelal neger yelem bezi gzye andsew lko benatu bet sew lko megdel aktot ymeslahal lemn blo new mnkebakebew gn begeta kehone endezi madreg kelal new mknyatu hon blo algedelatm esu liju bgedlo gn lezelalem gahanm endehone gebtot new ezgabiher ybarke yemach abat ❤

    • @user-th2pz5lc9v
      @user-th2pz5lc9v 3 месяца назад +2

      ኧረ የኔም ሃሳብ ነው ድብቅ ሚስጥር አለው ማንም በዚህ ደረጃ አይንከባከብም

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 3 месяца назад

      🤔እኔ እናቱን እጠራጠራለወ

    • @ruthjj7405
      @ruthjj7405 3 месяца назад

      ትክክል

    • @fasikagmeskel8437
      @fasikagmeskel8437 3 месяца назад +1

      ዳዊት ለስጋው ተመችቶታል ግን የመንፈስ እርካታ የለውም ሲያሳዝን የምቾት ብዛት እርካታን አያመጣም

  • @hirut8456
    @hirut8456 3 месяца назад +7

    ወንድምነት እንኳን በሰላም መጣክልን ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ❤
    እውነት ከሆነ አቶ ዘላለም ጌታ ይባርካቸው

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x 3 месяца назад +10

    የሆነ ነገር እማ አለ ያለ ምክነያት እቤቱ አይስቀምጠውም ወንድማችን እራስክን ጠብቅ

  • @user-ig8tl9rw5j
    @user-ig8tl9rw5j 3 месяца назад +4

    እውነት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ አይነት ሰው ያብዛልን

  • @EnatLakew
    @EnatLakew 3 месяца назад +4

    አቶ ዘላለም አንተ እንዳለከው ከሆነ ልብህ የእውነት ፈጣሪ አንተን ማስተማርያ እያደረገህ ነውና ደስ ይበልህ

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 3 месяца назад +3

    ልጄ ንሳሐ ግባ እግዚሐቤር ይቅር ይላል ጌታን ተቀበል መፃፍ ቅዱስ አብብ መፃፍ ቅዱስ የሁሉ መልስ ነው❤❤

  • @sarasara-xf5wx
    @sarasara-xf5wx 3 месяца назад +14

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 3 месяца назад +8

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እና ልጁ የማያውቀው አቶ ዘላለም ብቻ ማያውቀው ጉዳይ አለ ልጁ ይሆናል እንጂ እንዴት ፣ለምን ፣የሚለውን ምክንያት መድኃኒያለም ይወቀው

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 3 месяца назад +4

    የሁለየም ሀሣቤ ነበር የሙሽራዋ ነገር አላህ ወደቀድሞዋ ጤናዋ አላህ ይመልሣት ባልየው እደዛ አያረግም ከሁኔታው ያሥታውቃን ግን ቤተሠቦቿ ባሏን ጠርጥረውነበር

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 3 месяца назад +4

    ጋዜጠኛው ስለምትሰራቸው ፕሮግራሞች ሁሉ ምስጋና ይገባሃል!!!!!
    ግን ምንአይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው???? አቶ ዘላለምን የመሰለ ሰው እንደማመስገን ፣ እግዚአብሔር የሰጣቸውን እውቀት ፣ ቅንነት አብዝቶ እንዲጨምስላቸው እንደመመኘት 😢 ልጁንም ከዚህ በሃላ ባጧት ልጃቸው ምትክ ጥሩ ልጅ እንዲሆናቸው እንደመምከር 😢 ብቻ እግዚአብሔር በቸርነቱ የባረካቸው አባትና ልጅ ያድርጋቸው 😢 ብዙ ክፉ ነገሮችን ያሰባችሁ ንስሐ ግቡ ።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 3 месяца назад +6

    ሁሉም ለበጎ ነዉ። የሰማሽዉን እንድትሰሚ የፈቀደ አምላክ ምስጋና ይድረሰዉ። እምባዋን የሚያብስ ፈጣሪ ታላቅ ነዉ።

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h 3 месяца назад

    በእውነት እንደ አቶ ዘለዓለም አብነት ጥሩ ሰው በገራችን ማግኘት እራሱ ትልቅ ኩራት ነው የልጁን ገዳይ ተከባክቦ መያዝ ታይቶ ተሰምቶ እማይታወቅ ድንቅ አባት ናቸው ፈረሐ እግዚአብሔር ያላቸው አባት ከሳቸው በዙ ሕዝብ በቀል እንደማይጠቅም ከሳቸው መማር አለብን አባታችን እረጅም እድሜ ይሰጥልን

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 3 месяца назад +36

    ጀግናችን የንስር አይን ከጋዜጠኞቾ ሁሉ ያንተ ይለያል ጀግና ነህ በርታ

    • @ZenbS-bv7gm
      @ZenbS-bv7gm 3 месяца назад +1

      እዉነትነዉ ይለያል ግን አዳድጊዜ ስሜታዊይሆናል እራሱንለአደጋ ያጋልጣል. የባለፈዉ. ሽጉጥ እኔላየተሳበብኚ ያክልነዉ ማየትምመስማትም. ያቋረኩት ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀهههههههههههه ፈጣሪ ይጠብቀዉ. እሱ እና አነፍናፊዉ ሀሀሀሀ

  • @endeshawmitiku3058
    @endeshawmitiku3058 3 месяца назад +11

    ልጁ በግልፅ አማርኛ ማለት የጤና ወይንም የዓይምሮ ችግር ያለበት አይመስልም ምናልባት የህሊና ፀፀት ይታይበታል አቶ ዘላለም ግን በእውነት ከልቡ ከሆነ ይህን የሚያደርገው ምን እንደምለው አላቅም ነገር ግን ከጀርባ ሌላ ነገር አስቦ ከሆነ በጣም ከባድ ነው ይህን ያልኩበት ምክንያት ከሙያው አንፃር ነዉ
    አመሰግናለሁ

  • @user-qd1wd9ij1s
    @user-qd1wd9ij1s 3 месяца назад +4

    እኔ እምለው በጣም ብዙ ሰው እያየው ለምንንድነው ላይክ የማታደርጉለት ምን ይጎዳናል እረ በፈጠራችሁ እንረዳዳ ካያችሁት ላይክ ስጡት🙏ጎበዝልጅ ነው እናበረታታው please

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 3 месяца назад

    የአቶ ዘላለም ደግነት አስተዋይነት የሚደነቅ ነው እግዚአብሔር ይባርካቸው በቀልን ለእግዚአብሔር መተው ነው ለበቀል አትውጡ ይላል ቃሉና በእውነት የሚደነቅ ስራ ነው ጠላትህ ቢራብ አብላው ቢጠማ አጠጣው የህን በማድረግህም በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህ ይላል ቃሉ ሮሜ 12,20 እና ይህ ልጅ እንዲጸጸት በመፍቀዳቸው በእውነት ጀግና ናቸው ምስጋና ይገባቸዋል ❤❤❤

  • @selamawityehualashet1652
    @selamawityehualashet1652 3 месяца назад +9

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራስህን እየጠበቅህ የምትገርም ጋዜጠኛ ነህ

  • @user-fd7nx8qs7m
    @user-fd7nx8qs7m 3 месяца назад +3

    አንተ ጀግና እናትህን ላመሰግን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ግን የአጎትህን ገዳይ ከምን ደረስክ ፈጣሪ ከአንተጋ ይሁን እኔ አባፈልፍል ብዬሀለሁ እውነት አቶ ዘላለም እንደ ልጁ ካየው መልካም ግን በስነ ልቦና እየጎዳው እንዳይሆን ልጄ ነው ካለ ለምን የራሱን ህይወት እንዲመሰርት ትዳር እንዲይዝ ቤተሰቦቹን እንዲቀርብ ከመሀበረሰቡጋ እዲቀላቀል ማረግ አለበት እውነት ከልቧ ልጄ ካለ ልጁ እስከ መቼ እያለቀሰ ይኖራል

  • @mihretsibhatu7012
    @mihretsibhatu7012 3 месяца назад +1

    ጋዜጠኛ ጀግና ኣይገልጽህም ከክፉ ሁሉ ጌታ ይጠብቅህ ለምልም፡ በጣምነው ምወድህ❤❤❤❤❤ ስራህ ሁሉ እውነት ለሚስኪኖች እንደራስህ ተቆርቓሪ ፡በምድር በላብህ ትሰራለህ በሰማይ ጽድቅ እያስቀመጥክነው ❤❤❤ እውነት እስከዳር ታደርሳታለህ፡በቃ ቃላት ኣጣሁልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በጣምነው ማከብርህ።

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 3 месяца назад +4

    ድሮስ ጠላት ከእሩቅ አይመጣም የእህት ልጅ ማለት የራስ ልጅ እንደማለት ነው ሐቁን ያውጣላቸው ጌታ በጣም ነው የምታሳዝነው

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og 3 месяца назад

      በጣም ከባዲ አሳፋሪ😢😢

  • @eyerusbiraraeyerusbirara9763
    @eyerusbiraraeyerusbirara9763 3 месяца назад +13

    ጀግነየ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 3 месяца назад

    በንፁህ ልብ ከሆነ አቶ ዘላለም ክብር ይገባዋል ። እክስት ማለት እናት ማለት ነው እኔም አክስቱዋን ተጠራጥሬ ቬሎ ላይ መጥፎ ነገር አርጋ ከሆነ ብዬ ፅፌ ነበር እንኳንም የእውነት አምላክ አጋለጣት የጅዋን የዘራችውን ማጨድ አለባት ሙሽሪትን እግዚአብሔር ይማራት አንተ ጀግና ነህ ኑርልን ተባረክ

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 3 месяца назад

    የእውነት ጋሽ ዘላለም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥዎት ምን አይነት መታደል ነው የበደላቹሁን ይቅር በሉ ይላል ቅዱስ ቃሉ ትለያለህ በእውነት እንደ አይነቶችን ያአብዛልን ትልቅ ነትን መልካምነትን ቅንነትን አይቻለሁ ኑርልን መምህሪዬ

  • @abest4396
    @abest4396 3 месяца назад +6

    የመሽራዋ ነገር እውነቱ ስለወጣ በጣም ነው ያስደሰተኝ መጨረሻዋ ያሳምርላት አላህ አፊያ ያድርጋት

    • @SharaDha-ec1zw
      @SharaDha-ec1zw 3 месяца назад +1

      መቸ ተለቆ የት ነው

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 3 месяца назад

      ​@@SharaDha-ec1zwእሰከመጨረሻው አዳምጪ አለ በመጨረሻ ለይ ሰለሷ

    • @user-sk6jx6rw3y
      @user-sk6jx6rw3y 3 месяца назад

      ​@@SharaDha-ec1zw36:00ደቂቀ

  • @mesitube1985
    @mesitube1985 3 месяца назад +11

    እየተበቀለው ይሆናል ምናልባትም በቤተሰቦቹ እያስፈራራው ይሆናል ብቻ ደስ አይም የትኛውም አለም ላይ ቢሆን ማነው የልጁን ገዳይ የሚከባከበው የሌለ ነገር በቁሙ እየቀበረው ነው

  • @muluteshome195
    @muluteshome195 3 месяца назад +1

    እንግድህ ፈጣሪ ውስጡን ያቃል የሆነ አባት ክርስትና ልጁና ልጁ አንድ ላይ እየሄዱ ክርስትና ልጁ የራሱን ልጅ ገደለው አባትየው አይቱ ዝም ነው ያለው እድህም አለ ክርስትና ልጁን እየተከባከበ ኑረዋል

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 3 месяца назад +2

    እኔንጃ የዚሕ ልጅ ነገር ጌታ ይመርምረው በጣምነው ግራ የገባኘ መጨረሻው ናፈቀኘ 👍👍👍👍

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 3 месяца назад +6

    አፈርትብላ ይች ምቀኞ አኡዙቢላህ እደት ሙሺራይቱን እድህ አድርጋ ትጫወትባታለች ይች መተታም

  • @neimasani5818
    @neimasani5818 3 месяца назад +14

    አላህ አዋቂ ነው

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 3 месяца назад +2

    አቶ ዘላለም ኦኬ ጥሩሰዉነዉ ንበል ልጁግን ደጅ መዉጣት ያስፈልገዋል ቤት የሚዉል ከሆነግን ድብርት ይዘዋል ደጅወጥቶ ጥሩአየር መተንፈስ ያሰፈልገዋል ቢበላም ቢጠጣም በተረፈ አንተ ጀግናችን በሄድክበት ፈጣሪ ይከተልህ 🙏

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 3 месяца назад +1

    ጀግናችን መቼም ታውቃለህ የብዙዎቻችን አይኖች አንተ ላይ ናቸው እባክህን እራስህን ጠብቅ ጥፍት ስትል እኛ ቤትማ ሁላችንም ጭንቅ ነው የሚለን ስራህንም ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ሙሽራዋ እና ኤልያስ ከነ ሚስቱ ምን ላይ ደረሱ አሳውቀን

  • @user-qm8vv2cb4i
    @user-qm8vv2cb4i 3 месяца назад +3

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በሂድክ እበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤

  • @emu4176
    @emu4176 3 месяца назад +3

    እንደዚህ ፀጥ ብለህ ራስህን ማድመጥ ከጀለግ ፅለት ቤት ስራና ገጠመኝ መምህር ተስፋዬን እያዳመጥቅ የፍቅር ጓደኛህን ሱባኤ እየገባህ በፆለትህ የት እንዳለች ና እሷን በምን ምክንያት ዳቢሎስ እንዳሳጣህ ያንተ ቤተረብ ወይስ በሷ ቤተሰብ በኩል መሆኑን በእህልም ማየት ትችላለህ ወንድም አለም ምክንያቱም እሱም አንተም ልቧችሁ ንፁህ ነው አንተም አምነከው እሱም ይቅር አለህ ታድላችሁ ቸሩ መድሐኒአለም በእናተ በኩል ተአምር እናያለን እመብርሐን ትጠብቃችሁ😢❤❤❤

    • @dhhduruhduduf9202
      @dhhduruhduduf9202 3 месяца назад

      እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 3 месяца назад +1

    ይሀ ትውልድ ለኮሜት ይፈጥናል በእርግጥ እኛ ክፉ ከሆንን የሰዎች ደግነት ያበሳጨናል። አቶ ዘላለምን እግዚአብሔር ይባርካቸው በእውነት እግዚአብሔር ይባርካቸው እዲህ አይነት ሰው ከ100 አንድ አይገኝም።

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v 3 месяца назад +1

    የኔ ጀግና ላንተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ የስው መጨረሻ ናት እቺ በእህቷ ልጅ እንደዚህ ያረገቸ ለባዳ የኔ ስንቱን አጥፍታለች እውነት ተደብቃ አትቀሪም የሥራዋን ታገኛለች

  • @rreema6586
    @rreema6586 3 месяца назад +3

    ኑሩልኝ ለዉነት የቆማችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 3 месяца назад +8

    እኔ ብያለሁ መጀመሪያም አክስቷ በቤሎዉ እዳሰራችበት አሁንም ቤሎዉን አቃጥሉት እሷም ፀበሉ ትጠመቅ አትመላለስ እዛዉ ተቀምጣ ቤተሰቦቻም እዛዉ ይዘዋት ይቀመጥ ትድናለች ፈጣሪ ምህረቱን ይስጣት

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 3 месяца назад

      አልተመታታብሽም ይኸኛው ሌላ አሳብ ነው

    • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
      @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 3 месяца назад

      @@aberashayele66 እስከመጨረሻዉ አድምጭ

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 3 месяца назад

    አቶ ዘልአለም የገባዉ እዉነት ለኛም ትምህርት መስጠት የሚቸል የዘመኑ ጀግና ነዉ የመጽሐፍ ቅዱስ ድካ ተከቷይ በተግባር አየን እግዝአብሄር ይባርክህ መልካም ሰዉ ነህ ብልህ ነህ ቀጥልበት እንደዚህ ሀሳብ መልካም ነዉ አስተማሪ ነዉ ለሌላ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 3 месяца назад +13

    በጉጉት ነበር ስጠብቀዉ ነበር ኢንሻአላህ ኸይርይሆናል

  • @user-dl1sn3oz4v
    @user-dl1sn3oz4v 3 месяца назад +3

    አተጀግና፣ሁለየም፣እመብርሀን፣ትከተለህ፣በሄድህበትሁሉ

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l 3 месяца назад +2

    ይህን የመሰለ ወጣት አለምንም ምክናየት እዴት እቤትውሥጥ ነጋ ተቀምጦ ይዘልቀዋል ጤነኛ ከሆነ ማለቴ ገና ወጦት ነው ሲቀጥል አባትየው ወይም አማትዬወ በግ እያረዴ የያዘው የሆነ ምክናየት አለው እማይመስል ነገር ለሚስትህ አትገር አሉ ለማንኛውም በቃ ልጅ ፀበል ይግባና ከዛም ቡሀላ እናያለን. ሲቀጥል ልጁን አቶ ዘላለም ቁጭ ብሎ እድቀር የሆነ ነገር አድርጎታል አለዛ ልልጅ ካዘነ ይልቀቀው ከቤተሰቡጋ ይቀላቀል የራሱን ንሮ ይኑር ካዘክለት አቶ ዘላለም እቤትውስጥ ደሮወኳን ትቀሳቀሳለች አስረህ ትጫወታለህ አቶ ዘላለም በልጁም በጋዜጠኛውም ለኛም ለፈጣሪም ፌክ እየሰራ ነው ልጁ ፀበል ይግባ እናቱጋ ይገናኚ

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 3 месяца назад

    አረ ምን አይነት ጉድ ነዉ ሰዉ እንዴት በራሱ ሰዉ ላይ ክፋትን ይሰራል ፈጣሪ ይቅር ይበለን ከባድ ነዉ በገዛ የእህቷ ልጅ ላይ ያማል 🤭😭የልጁን ግን አጣራ እስቲ የሱም ግራ ይገባል በርታልን የኛ ጀግና ትለያለክ የዉነት 🥰🙏

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 3 месяца назад +5

    በመድሀንያለም የገዛ አክስትዋ የስራዋን ይስጣት

  • @yaracell8931
    @yaracell8931 3 месяца назад +7

    ፀበል ሄድ ወድሜ ይከ የሰላም አይደለም ንስሀ ግባ እናትህ አግኝ ምናልባት አተን እዳጠይቅ ጫና ሊኖርባ ይችላል

    • @mesi5527
      @mesi5527 3 месяца назад

      ልክ ፡ ነሽ ንሰሃ ፡ ከገባ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቅረ ፡ እንዳለው ፡ ሲያቅ ፡ ፀፀቱ ፡ ይቀልለታል😢

  • @AmboworkKumsa
    @AmboworkKumsa 3 месяца назад +1

    በስመ አብመጀመጀመሪያም የጠረጠርኩት አክስትዮዋን ነበር ወይኔ በዚ ልክ ጭካኔ ያውም በደስታዋቀን ባልየውሙሽራው በጣም ያሳዝናል እንኳን እውነቱን አወጣለት እግዚአብሔር ጋዜጠኛው እራስክን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋር❤

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 3 месяца назад +2

    ጅግና ጋዜጠኛ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክ

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 3 месяца назад +18

    ከእናቱ ጋር አገናኘው ወንድሜ አቶ ዘለዓለም ግን ለልጁ ከሞት አድነውታል ማለት ይቻላል ጥሩ ሰውዬ ናቸው።

  • @senaittekle6357
    @senaittekle6357 3 месяца назад +4

    ይህን ጠይቀው አቶ ዘላለም ልጁን ገሎበት ይቅር ካለው እሱ እንዲት እሰር ቤት አልጠየቁኝም ብሎ የሚቀየም

  • @user-ly2kc1is9z
    @user-ly2kc1is9z 3 месяца назад +2

    ጋሽ ዘላለም ውንድሜ ለብዙ ስው ታዳጊ ነክና የስራኤል እምላክ ይጠብቅክ እኔ ብእምነት ነው

  • @zaimzaim9950
    @zaimzaim9950 3 месяца назад

    ጋዜጠኝ እልማድንቅ እየቻልም በርታ ግን በጣም የሳዘንል የቺ ልጂ እንድታስፍታት እሷን ለህግ ማቅርብ እለባት እንተም እግዛብሔር የባርክህ ጎበዘ ንህ❤❤❤❤❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 3 месяца назад +3

    Selam selam our great wonderful brother wellcome always our Jegna berta god bless you ur family's too 😊

  • @user-es9wq4zx4w
    @user-es9wq4zx4w 3 месяца назад +6

    ወድማችን በርግጥ ብዙስራ ይኖርሀል ግን ተሎ ተሎ ብትለቅልን❤❤❤

  • @user-oo4hx8rc3t
    @user-oo4hx8rc3t 3 месяца назад +1

    ብዙ ተጀምረው የቀሩ ጉዳዮች አሉ በጉጉት ነው የምንጠብቀው። በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @user-dm5em9cl7s
    @user-dm5em9cl7s 3 месяца назад +1

    የሙሽራዋ ነገር ነግረንአል ወድሜ የአክስትየው ሴራ እደኦነ ያሳዝናል😢😢😢

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 месяца назад +3

    ጀግና ጋዜጠኛ እድሜ ይስጥህ ከኩፉዎች ይጠብቅህ ጀግና

  • @b.6015
    @b.6015 3 месяца назад +3

    😢😢😢😢😢 ሚስኪን የህሌና ፀፀት አጥፊና ጠፊ አላህ አያርገን

  • @sanayttesfalidettesfaldet8655
    @sanayttesfalidettesfaldet8655 3 месяца назад

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጣቸው
    ወንድማቸው ደግሞ እግዚአብሄር ፍቃድ ንስሃ ወስደህ ጸሎት ቤት ሰርተህ በጾምና በጸሎት እያሰብክ ገጠመኝ መምህር ተስፋይ እየሰማህ ራስህን ወደ እግዚአብሄር ቅረብ መልስ ታገኛለህ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 месяца назад +1

    ያንተ ምርመራኮ ከሁሉም ይበልጣል ተባረክ ዎንድሜ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 3 месяца назад +6

    ልጁ እየዋሸነዉ አቶ ዘላለም እናቱ ክፍልሀገር ናትብሏል. እሱያለዉ. አዲስአባነዉ. የትአይታዉነዉ. የምታስተካክለዉ. ከፍቅረኛዉጋር. እዴትእደሚያደርጋት. እናት ምንአሳወቃት እምዬ. ያጠራጥራል. ጉዳዩ. እደኔ አቶዘላለም. አባቱእዳይሆን. ብየፈራሁ ኢላሂ ይወቅ

  • @user-xs6lo9di4k
    @user-xs6lo9di4k 3 месяца назад +5

    ፀበል ውሶዶት እነቲቶ ፀሎት ሰግደት ፁም ንሰሀ ትግባ መንፈሱ ይያዝላታል

  • @sjsi6754
    @sjsi6754 3 месяца назад

    በጣም የሚገርም ነው አቶ ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ ዋጋህ ፈጣሪ ይክፈልህ ጋዜጠኛው ጀግና ነህ❤❤

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 3 месяца назад

    ኔቨር አላምልም ሳይኮ ነው የሚጫወትበት ከዚህ በላይ በቀል የለም የክርስቶስ ልብ ቢኖረው አብሮ አያኖረውም

  • @user-yl4pt3eo3p
    @user-yl4pt3eo3p 3 месяца назад +11

    አላህይጠብቅህ

  • @user-ys7jf6tr2z
    @user-ys7jf6tr2z 3 месяца назад +3

    ይች ሙሽራ ታሳዝናለች እኔም እህቴ ልጀን እንደዚህ አድርጋ የሀልጋ ቁራኛ አድርጋብኛለች ወቅቱ ያሳዝናል

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 месяца назад +2

    ጀግና. ወድማችን. እግዚአቢሔር. ይባርክህ. እኔ. የጠፊቢኝ. ሰው አለ በናትህ. ስልክህን. ❤❤❤

  • @njvip54
    @njvip54 3 месяца назад

    አተ እራስህ ለራስህ ተጠቀቅ ወድምአለም ጠዋትና ማታ ጸሎት አድግ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ድግምት እስከዚህ ያደርሳል አይ እግድነትን መርሳት ትተናት ለምንሄድ አለም😢😢😢

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 3 месяца назад +4

    የእኛ ማህበረሰብ በቀለኛ ስለሆነ እንጂ በሌላዉ አለም ገዳይን ይቅር ማለት የተለመደ ነዉ ዳግማዊ ጆን ፖል ሊገላቸዉ የነበረዉን ሰዉ ይቅር እንዳሉት እና እንዲፈታ አድርገዉታል በአሜሪካም በአዉሮፖም እንደዚህ አይነት ታሪክ ብዙ አለ አቶ ዘላለም የተፈጠረዉን ችግር በደንብ ተረድተዉታል የተማሩትም ትምህርትም ተጽኖ አድርጎባቸዋል ይመስለኛል ከልባቸዉ ከሆነ ያደረጉት አርዓያ መሆን ይችላሉ

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 3 месяца назад

      ብትክክል ተባርኩልኝ እኔም ብያልሁ

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 3 месяца назад +4

    እኔ ብያለሁ ችግሩ ከቤሎው ነው ብየ ነበር እህቴ ናት ያመጣችላት ስትል ጠርጥሬ ነበር ትኩረትህን እሷላይ እድታረግ ፅፌ ነበር እግዞኦ 😢😢😢