ሞተች የተባለችው ሚስቴን በህይወት አገኘኋት። ከ 3አመት በኋላ ከጠፋችበት ስትገኝ ዶክተሩን አግብታ ተገኘች።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 апр 2024
  • ለመሞት ሁለት ወር ቀራት የተባለችው ሚስቴን ለማሳከም ቤቴን ሸጥኩ ። ከ 3አመት በኋላ ከጠፋችበት ስትገኝ ዶክተሩን አግብታ ተገኘች።

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m 2 месяца назад +129

    የእውነት ዶክተሮን ይቀርብ የምትሉ 👍እናት እኮ ትለያለች 🙏😘

    • @sabatecle978
      @sabatecle978 2 месяца назад +2

      Sijemere doctereme aydelem!

    • @beranamagarsa9437
      @beranamagarsa9437 2 месяца назад

      በለገናቸዉ ደክተረች 😢😢

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y 2 месяца назад

      እረ የምን ዶክተር ነው ፌክ ነው የዛሬው እዩት ተጫወቱበህ

    • @shalommi12youtube98
      @shalommi12youtube98 2 месяца назад

      ቀላል ይቅርባል

    • @shalommi12youtube98
      @shalommi12youtube98 2 месяца назад +1

      የእሷን ሳያውቅ የእውነት ምትወደው መስሎት የልቡን አዝኗል እግዚአብሔር እንደዚህ አይነቶች ሰዎች ወደ ሕይወታችሁ እንዳይገቡ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን🙏ያማል በጣም

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 месяца назад +250

    ዶክቱሩ ለህግ ይቅረብ አደራ

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 2 месяца назад +8

      ዶክተር አይደለም አጭበርባሪ ነው😒

    • @melawit-melawit
      @melawit-melawit 2 месяца назад +8

      ከጅምሩ ዶክተር ኣይደለም ፍቅረኛዋ ነው ሁለቱም ኣጭበርባሪ ናቸው😢

    • @momskiyyah77734
      @momskiyyah77734 2 месяца назад +3

      ዶክተር እኮ አይደለም ያው ልጁን ለመጉዳት ያደረጉት ሴራ ነው

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 2 месяца назад +1

      ​@@melawit-melawitበትክክል

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y 2 месяца назад

      ፌክ ነው የምን ዶክተር ነው በዶክተር ሥም የሚሰሩት ብዙ ናቸው ያሳዝናል😢

  • @gashayeamenu8305
    @gashayeamenu8305 2 месяца назад +115

    በ 5 ወር ውስጥ እንጋባ ስትልክ ነበር መጠርጠር የነበረበት ልጁ እሷ ሆን ብላ ተመሳጥራ ከዶክተሩ ጋር ተመሳጥረው ለህግ መቅረብ አለባቸው ።

    • @sabatecle978
      @sabatecle978 2 месяца назад

      Betenate newe yetederegewe. Sisera ena lefto yaferawene genzeb becalculation newe liwesedute yakedute. Yehone merefe wegetewatnewe endeza act yaderegechewe. Yehune. Sewe newe enji yemayegewe, sewe genzeb serto yageale. Alememare trefu yehe newe. Lememare endeza lefo bihone noro ezehe dereja aywedekem. Esome honeche doctor tebeyewe yehene prog yemeleketalu. Genezbune yemelesutale ayketu ketate yeketalu kesewe say hone keEgziabher! Kenenetehene saywele saydere Amlak yemelesewale.

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y 2 месяца назад

      አፈር ትብላ ከቱ የሆነች ተጫወቱበት የዋህነቱ አውቃ የስራዋን ይስጣት

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Месяц назад +1

      ይች ባለጌ እድሜ ልክ እስራት ከነ ግብር አበራ
      እድሜ ልክ ይታስሩ😢

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 2 месяца назад +79

    በእውነት በጣም አሳዘነኝ
    😢😢😢😢ልጅ በመስተፍቀር ነው ያስራችበት ፍቅር አይደለም መስተፍቀር ነው እግዚአብሔር ካንተ ይሁን መጀመሪያ አውቃ የቀረበችው

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514 2 месяца назад +114

    ጋዜጠኛ እኔ ስራዎች ሁሌም ያስደስተኛል እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 2 месяца назад +94

    ወንድማችን የደረሰበት መከራ ከመከራ የከፋ ነው ፍትሕ ለወንድማችን ዶክተሩም ሴቷም ለሕግ እንደሚያቀርብልን የንስር አይን ከልብ እንተማመናለን።

    • @Tgst1212
      @Tgst1212 2 месяца назад +2

      እግዚአብሔር ያግዘዉ ግን የልጅቷና የደኩተሩ ፊት ባይሸፈን ጥሩ ነዉ💔

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 2 месяца назад

      ፈጣሪ ጤናክን ይመልስልክ እነሱን ለፍርድ አቅረባቸው ወንድሜ

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k 2 месяца назад +71

    9.506 ሰዉ አይቶታል ላይክ ግን 2. 7k ብቻ ነዉ ቱ የኛ ሰዉ ግን ምን ሁናችሁ ነዉ ይህን ጀግና ጋዜጤኛ ላይክ እማታረጉት አይከፈልበትም ሰድብ ቢሆን ይበዛ ነበር ሰድብ ብቻ የተማርን ይመሰል ምን አለ ብቻይ 1000ባረግሁህ ጀግና ወድምየ በጣም አከብርህ አለህ እወድህ አለሁ በክርሰቶሰ ፍቅር ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Menelik27
      @Menelik27 2 месяца назад +4

      እውነትሽን ነው እሱን ላይክ አለማረግ ንፍጉነት ነው ምንም ለማናወጣበት ነገር እኔም ይገርመኛል።

    • @yasmalblooshi6939
      @yasmalblooshi6939 2 месяца назад +1

      እዉነትሽ ነዉ ትርጎም ለሌለዉ ነገር ላይክ ያረጋሉ የምርሽን ነዉ አንድ ቀን ሳላረግለት ወጥቼ አላቅም ከአብርሽ እና እሩታ ከምታረጉ የዚን ልጅ ብታረጉ ቲሽ 😢😢

    • @GgWobilo-mo6xt
      @GgWobilo-mo6xt 2 месяца назад +1

      በትክክል ምን አይጎዳም እኮ ላይክ እንዴዝህ አይነት ሰው መበራተት አለብ

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 2 месяца назад

      @@yasmalblooshi6939 በጣም ምንም ጥቅም የለላቸዉ ሰዉች ነዉ እሚከተለሉት

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 2 месяца назад +38

    ልጁ ትክክለኛ ስሜቱንና የሆነበትን መናገሩ ከመጎዳት ዉጭ በጣም ጤነኛ ነዉ ።ያለፈዉን ረስተህ ወደፊት ትልቅ ሰዉመሆን ትችላለህ።ጥሩ ስብዕና አለህ።በርታ

  • @Biki-fd3dl
    @Biki-fd3dl 2 месяца назад +451

    ዘሬ ማዳም ዳሞዝ ጨማራቺልኝ like አርጉልኝ 😘

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 2 месяца назад +1

      👍👍👍🥰

    • @Taggist-rx6wr
      @Taggist-rx6wr 2 месяца назад +7

      እንኩዋን ደስ አልሽ 🤣🤣🤩

    • @abest4396
      @abest4396 2 месяца назад +3

      ኮንተራትነው ምሰሪው መብሩክ

    • @user-ve7in7go6m
      @user-ve7in7go6m 2 месяца назад +3

      Maash allaah bagga gamade ❤️kanii barakaa siif haa tahuu 🫰

    • @asnaasna6404
      @asnaasna6404 2 месяца назад

      ❤❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 месяца назад +350

    ሥሟን ከነፎቶ የዶክቶሩንም ሥም ከናባቱ ለጥፉልን ለሕግ ይቀረባሉ 💔💔💔💔💔

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 месяца назад +2

      🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 2 месяца назад +5

      Good idea

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 2 месяца назад

      💔💔👍👍

    • @user-xu7ut7jk3y
      @user-xu7ut7jk3y 2 месяца назад +1

      💯✅👏

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 2 месяца назад +15

      ምናልባት ልጅ ሃብቱ ለመውስድ ብላ ዶክተሩ ጋር ልጅ ፍቅር ግንኝ ሳይኖራት ካንስር ያዞኛ ብላ ልጅ በመስተፋቅ ስያጣ መንፈስ አስልክባታለች እሶን የምትለሁ ሁሉ እሺ ርንዲልማ በስሙ እናት ስሙ ጠንቆ ቤት ሄዳ ያስደረገች ነገር አለ( ልጅ ያህ ዬኖክ ታግባእንጂ ልጅቱ ዶክተር ተብዬው ጋር ፍቅር ግንኝነት አላት ልጅ ( መስተፋር ካስደረገች ልጅ በምፅም ታታላለች ላያስብ አያልም ደግነቱ ተጠቅማ ልጅ ባዶ እጆ ያስቀረችው

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 месяца назад +35

    የኛ ጀግና ❤ ይሄማ ዶ/ር ተብዬዉ አለቀለት አንተ ወደንተ ጋ ስለመጣ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤ ምን እንደምታረገዉ ስለማቅ ❤

  • @rahwanegash8282
    @rahwanegash8282 2 месяца назад +36

    አንተ ጎበዝ አና ሃቀኛ ጋዜጠኛ ነህ በርታ
    በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🇪🇷

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 2 месяца назад +58

    ሰላም ወንድማችን ጅግና በጣም ነው የሚወድህ የኢትዮጵያ ህዝብ እራስህን ጠብቅ ❤❤

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 2 месяца назад +70

    እኔ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ድረስ ካየሁት በኋላ ነው አስተያየት የምሰጠው እናተስ ቤተሰብ ማለቴ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ስናየው ትምህርት አለው ወንድማችን ጅግና ነው የጀመረውን ግብ ያደረሳል❤❤

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 2 месяца назад +26

    አንተ ጀግና ወጣት ጋዜጠኛ ተባረክ❤❤
    ልጁ አናዶኛለሰ ማርያምን በምድር ላይ መተኪያ የሌላት እናት👈 ብቻ ናት።
    ሴትም በሴት ትተካለች ወንድም እንደዛው እያቱ ሲያሳዝኑ 😭

    • @rahelteshome3788
      @rahelteshome3788 2 месяца назад

      አይጣል ነው በመስተፋቅር አስራው ነው

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh 2 месяца назад +27

    ሲጀመር ሀኪም የተባሉትም እውነተኛ ሀኪሞች አይደሉም የሰፈር ዱርየዎች ናቸው። እሷም አስባበትና አቅዳ ነው ሀኪም ከተባሉት ሌቦች ጋር ይህን ዝርፊያ የፈፀመችው። ሌሎችንም ወንዶች በፍቅር ስም በተለያየ መንገድ ሳትዘርፍ አትቀርም እሰከ ተባባሪወቿ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 2 месяца назад +2

      እኳ ትክክለኛ ሀክም ብሆኑ እንዴት እስካ ቤቱ ድረስ ሆዶ ያያሉ መቼም የመይታሰብ ነገር ነው

  • @user-xu7ut7jk3y
    @user-xu7ut7jk3y 2 месяца назад +290

    1655 ሰው ይህ ታርክ ሰምቶታል like ግን 432 ሰው ነዉ ያረገው በ like ጀምሩለት ይህን አንበሳ ልጅ🎉🎉🎉

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 2 месяца назад +2

      I agree with you

    • @user-cw9hp5qx6h
      @user-cw9hp5qx6h 2 месяца назад +2

      ​@@MsMina-pj5jc❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-tw3mn1fg2i
      @user-tw3mn1fg2i 2 месяца назад +3

      እህቶቼ በናታችሁ ቁጥራን ተባበሩኝ

    • @yasmalblooshi6939
      @yasmalblooshi6939 2 месяца назад

      ❤❤❤

  • @Nesti-tube
    @Nesti-tube 2 месяца назад +127

    አንደኛ ነኝ እስኪ ለእዚህ ጀግናዬ ሪፕላይ እያደረጋቹ አላህ ይጠብቅህ በሉልኝ በየሀይማኖታቹ ደግሞ 500 ላይክም እፈልጋለሁ ❤❤

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 2 месяца назад +1

      ልጅ በጣም ማፈቅራት ሚል ከሆና ልጅ መስተፋቅርና ( ልጅ ሃብት ለእኔ ይልሁን ብላ ጥንቁልና ቤት ያደረገችው ነገር አለ በሽታ አማካኝታ ልጅ ሃብት የነጠቀችው( በጭራሽማ አልታመችም ውሽቶ ነው ቤቱ ሽጥ ለም ስለሚላት ታሜያለው ያለችው እሱ ምን ያህል እንደሚወዳት እንደሚያ ስለምታቅ ( ጎደኛ ስብስ ነጭ ልብስ ለብስው ሁሉ ተማክረ ልጅ ድራማ የስሩት

    • @ThahaaTha124-lr1ob
      @ThahaaTha124-lr1ob 2 месяца назад +1

      ​@@yededyalikeleh3175iiijt

  • @tup6492
    @tup6492 2 месяца назад +34

    እቺ ሴትዮ ከተገኘች ፍቱሃ ማታያት አለባት እቺ ቀጣፍ ኡኡፍፍ ልጁ ግን 😭😭😭ያሳዝናል

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 2 месяца назад

      በጣም ያሣዝናና ኦርእዳተያለዉን ይሰጠን። አሁንኮ ትናፍቀኛለችአለ ሚሥኪን

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 2 месяца назад +13

    አድስ ጨዋታ ጋዜጠኛ ገብቶበት ማይስተካከል የለም አይዞህ በርታ የዚህ ጋዜጠኛ ሰዋሰዉነት ይለያል በቃ ሰዉ ነዉ ጀግና ነዉ የዋህ ነዉ አዛኝ ነዉ

  • @hayath1239
    @hayath1239 2 месяца назад +77

    ጀግናዉ መጥቶአል ላይክ አርጉት ጎበዝ የጆን ታገኝአለች❤❤❤

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 2 месяца назад +13

    ይመስለኛል ይሄ ልጅ የሆነ ነገር ተደርጎበታል በፍፁም በጤናው አይደለም እንደ እነዛ የአቶ ኤርሚያስ ልጆች አዘበኛውን ድርቅ ብለው አባታችን ሲሉ እንደነበረው እና እንደ እነዛ ሶስት ሴቶች አንድ ሰውን አግብተው በሌለ ነገር ድል ባለ ሰርግ አገባን እንደሚሉት ይሄንንም ልጅ ዝም ብሎ በሌለ ነገር ዶክተሮች እሷ ታማ ምናምን እንዲያስብ የሚያደርግ መተት ነገር አድርጋበት ይመስለኛል

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 2 месяца назад +6

    እኔ መቼም ይህን ልጅ የምለው ነገር የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ እንበለው እስት! የእኔ እናት ምንም አያለቅሱ የእጇን እግዚአብሔር ይሰጣታል።

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t 2 месяца назад +20

    ሱባሀን አላህ ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም እኮ ዶክተር ተብየወች የስንቱን ሂወት አበላሹት ለህግ ይቅረብ ይሄ ቅሻሻ አንተ ጀግና እና መሰሎችህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ከምር ከአላህ በታች ስንቱን ጉድ አወጣችሁ ፣አላህ ይጠብቅህ አንተንም መሰሎችህንም

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 месяца назад +54

    ❤❤❤❤❤ ይህ ድራማ ነው እዳለቃቸው ዶክተሮች ተብዬቹ ተከታትለህ ድረስበት ብዙ የተቀነባበረ ድራማ ይመስላል ብሩ የት ገባ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 2 месяца назад +8

      😔አጥንተውበት 😔😔ሌላም ስው አጥምደው ሊኦን ይችላል 😔መተትም አድርግበውበት ነው

    • @user-zh5lj4ex3k
      @user-zh5lj4ex3k 2 месяца назад

      ደምሪኝ እህቴ

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y 2 месяца назад

      በስርአት ድራማ ሆነ እኮ ያሳዝናል😢

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 2 месяца назад +26

    ይቺ ሴት አይሳካላትም ትወድቃለች በረረች አለ እንጂ አስመስለውበት ነው ከሀገር አሎጣችም።

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 2 месяца назад +10

    ከኢትዮጵያ ውጭ አልወጣችም አገር ውሰጥ ነው ከዶክተሩ ጋር የበረረቹ ሊዝናኑ ወንድሜ መረጋጋት አለብህ ሁሉም ያልፋል አይዞህ ጠንክረህ እራሰህን ለውጥ።

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 2 месяца назад +18

    ተምርጡ ተጀግናው የገባ ወንጀል ፍፃሜው ያምራል አላህ ይጠብቅህ ጀርናችን ❤❤❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 месяца назад +10

    የወንዱ ጥፋት ነው ወደ ፀበል ውሰዱት እናት ጀግናችን እራስህን ጠብቅ

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 2 месяца назад

      ምን አጣፍ ማንም ሰው ሚስቱ እንደት ሞት ያምያደርግ ነገር ነው ያደረገው

  • @Hundumak
    @Hundumak 2 месяца назад +5

    ልጁ ሦስት ስህተት ሠርቷል ። 1ኛ ማንነቷንና ቤተሰብ ጎደኛን የማያቃት ሴት ማግባቱ ። 2) ማንም ሰው ከታመመ ከታወቀ ሆስፒታል በቂ ምርመራና የህኪሚና ቦርድ ወሳኔ ሳይሰጠው ወደ ውጭ ይላክም 3. ማንም ወደ ውጭ የሚሄድ በሽተኛ የቅርብ ቤተሰብና የትር አጋር ነው እንጂ ዶ/ር አታማሚ ሆኖ አይጎዝም። ስጨመቅ የ21ኛው ክ/ዘመን ሿሿ ነው የተሠራው። ጋዜጠኛው ከገባችበት ጉድጓድ ፈንቅለህ ታወጣለህ። የእነ ኤርሚያስ ልጆች ታርክ ለአንተ ሥራ ምስክር ናቸውና በርታ

  • @mulukassa5774
    @mulukassa5774 2 месяца назад +7

    አንተ ጀግና ምን እንደምል አላውቅም የጀግና ጀግና ነህ ኑር ለተበደሉ ድረስ ጀግና ነህ

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk 2 месяца назад +24

    አሁን አሁን ሳስበው ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው የማታለል የጭካኔ ፣የውሸት፣ የወንጄል ደረጃ ለመያዝ ተሽቀዳድሞ እየሰሩ ይመስለኛል ❤❤❤

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 2 месяца назад +12

    መጨረሻውን ማየት ናፈቀኝ ጀግኔው ጋዜጠኛ በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 2 месяца назад +7

    ወንድሜ ተጫወተችበት ፈጣሪ የስራዉ ይስጣት አዉቃ ነዉ የተጠጋቹ በመስተፍቅር አደንዝዛዉ በናትህ አበሰየ ወደ ጸበል ዉሰዱት የድሃ አምላክ ይፍረዳት ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢

  • @betygeremew8975
    @betygeremew8975 2 месяца назад +17

    እርዳው በእግዚአብሔር ከዚህ ሀዘን አውጣው ሀቂን መልሰለት😢

  • @Truth-iz6hn
    @Truth-iz6hn 2 месяца назад +6

    የኔ ጌታ። የዋሁ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ ፈጥኖ ይድረስልህ። ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ይጣልልህ። አይዞህ ፈጣሪ አለ፡፡ ሁሉም ነገር ይቀየራል። እመነኝ ሁሉም ያልፋል። አንተም ታላቅ ትሆናለህ።

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 2 месяца назад +12

    የኛ ጀግና ይከ ሴራ ነው ይህ ደግሞ ካንተ አያልፍም በርትተህ አጣራ እና ያዛቸው ላቡንም ይመለስለት 😢😢

  • @user-ev6jg4ux8t
    @user-ev6jg4ux8t 2 месяца назад +6

    የእነዚን እንባና ሀዘናቸውን ብራቸውንም ጭምር ማስመለስ ያስፈልጋል:: ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ!! አንተን ደግሞ በምንችለው መንገድ ልንረዳህ ዝግጁ ነን

  • @RurEe-rz6tr
    @RurEe-rz6tr 2 месяца назад +13

    አይ መሬት ያለሰው
    የሰው ሂወት የምታመሰቃቅሉ እንዲያው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸሁ አሁን ይሄ ልብ እንዴት ይጠገናል

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 2 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢ከበድ ነው

  • @fsikaAdise.16
    @fsikaAdise.16 2 месяца назад +46

    ዶክተር ለህግ ይቅረብ 😭😭😭

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Месяц назад

      Min doctor tilalacho ehe leba nw

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 2 месяца назад +13

    የጤና አይደለም ጸበል ይወሰድ ግፈኞች አምላክ የስራቸውን ይስጣቸው ከሀዲ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 2 месяца назад +7

    እዉነት የዚህን ታሪክ ለማየት ጓጉቻለኩ ግን ወንድማችን ያጣዉን ፍቅርም ገንብም ጤናም እጥፍ ይሠጥሀል እግዚአብሄር ከልፋቶኞች እና ከእዉነታዉች ነዉ አይዞን ወንድማችንም ከልብ እናመስግናለን በርታልን ❤🎉🎉🎉🎉

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 месяца назад +6

    ጀግናው እንኳን ደህና መጣህ አንተ ጀምረኸው የማይሳካ የለም በርታ በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም❤❤

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 2 месяца назад +36

    ያሁኑ ይባስ ቤት አሽጣ ጥላው ጠፋች እረ እንዴት ሰዉ ጨካኝ ሆኗል ያማል 💔💔💔ይቺ ከአታላዬ እጮኛዋ ማለትም ዶክተሩ ጋር ያደረጉት ፕላን መሆን አለበትና እባክህ እነዚህን ቆሻሾች አንገታቸውን ይዘህ ለፍርድ አቅርባቸው በጣም ያሳዝናል 😭😭😭 ሌቦች ናቸው አታለሉህ ። የኔ ልጅ አይዞህ ጠንክር አምላት ይረዳሃል ተስፋ አትቁረጥ በእርግጥ የተደረገብህ ነገር ቀላል ነው ማለቴ አይደለም ሆኖም አንተ ነበርክ ቤቱን ሰርተህ የገዛኸው አሁንም ሽማግሌ አይደለህም ወጣት ነህ እንደበፊቱ ጠንከር ብለህ ልብህን ቆረጥ አድርገህና እሷን ማሰቡን ትተህ እንደቀድሞህ ብትሰራ በአጭር ግዜ ታገኘዋለህ አንዳንድ ሴቶች ጭካኒያቸው እስከ ጥግ ነውና ትምህርት ውሰድ አይዞህ ። ሁሉም ለበጉ ነወ በርታ።

    • @sabatecle978
      @sabatecle978 2 месяца назад

      Lehulu sewe temhrete newe "ende ebabe blehe (lemene belo meteyeke) ende ergebe yehwahe (endete enemanachewe belo alemeteyeku jelenet newe).

  • @user-oj5ux6mr7h
    @user-oj5ux6mr7h 2 месяца назад +3

    የዋህ ፈጣሪ ይሁንህ የጆን ታገኛለች
    ጀግናው ጋዜጠኛ ይህ ልጅ ጸበል ይጠመቅ ያረገችበትም ነገር አለ

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 2 месяца назад +3

    አስታማሚዉ ዶክተር አይደልም ልጁን ፀበል ወስዱት መሰተፋቅር አስርታብታልች እግዚአብሔር ይርዳቹ የሰዉ ህልም ምታጨልሙ ሰዎች ፈጣሪ ይስራቹህን ይስጣቹ

  • @TayechZeynu
    @TayechZeynu 2 месяца назад +16

    ሲ ጀመር ዶክተር አይደለም የቀድሞ ፍቅረኛዋ ይሆናል ሆነ ብለ ነው ልጁን ያጠመደቸው

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 2 месяца назад +24

    እንደእኔ ግምት ይመስለኛል ዶክተሩ በሁለቱላይ መተት አሰርቶባቸው ይሆናል ባልዋን እስፈዝዞ ሚስቱን ካንሰር ተጠቂ አስመስሎ ልጁን ቤቱን እንዲሸጥ አድርጎ ነው ሚሆነው ዶክተሩም የልጁን ሚስት በድግምትም በጥንቁልና ይሆናል አንድ ቤት ሚትኖረው እሄ ነገር በደንብ አጣርታችሁ የዚህን ሚስኪን ልጅ አይምሮውን መልሱለት በጣም ልብ ይነካል አይምሮው በጣም ተዛብቷን እውነት እሄን ህሊናሽ ፈቅዶልሽ ካደረግሽ ፈጣሪ የእጅሽን ይስጥሽ የእኔ እናት ልጆዎን ፀበል ውሰዱት ይሻለዋል

    • @SefinaSema
      @SefinaSema 2 месяца назад +2

      የእኔም ሀሳብ ነው

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 2 месяца назад +3

      @@SefinaSemaየኔ ሀሳብ ግን ለየት ይላል ዶክተሩ ብቻውን ሳይሆን ከልጂቷ ገር ነው ያደረጉት ቤተሰብ ጓደኛ ሳታስተዋውቀው ነው ሲጋቡ ስለዚህ ዱሮም አስበውበት ያሴሩት እና ያደነዘዙት

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 2 месяца назад

      ​@@user-zb2zf6yp1lያንቺን ሀሳብ እኔም እጋራዋለሁ😢😢

    • @user-cq2sy3ot9n
      @user-cq2sy3ot9n 2 месяца назад +3

      ይህ የምን ዶክቶር ነዉ ማጅራት መቺ ነዉ በፈጣሪ

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 2 месяца назад

      ​@@user-zb2zf6yp1lበትክክል የኔም ሀሰብ ነው

  • @user-nx3mr3df4q
    @user-nx3mr3df4q 2 месяца назад +9

    ጀግና ነህ አተ የሰርሀዉን ያላየሁት የለም በጣም ትለያለህ ግን እንድትኖርልን እርሲህን እየጠበኪ ኑርልኝ ወንድማችን

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 месяца назад +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l 2 месяца назад +5

    ልጁ የውነት የ እውቀት ሰው ነው ታሪኩን እንዴት አድርጎ እንደተወነው ያስፈዝዛል ከሀ አስከ ፐ በደንብ ነው የተወነው ድራማ ነው የሚመስለው አላህ ያሺርህ ሀቁ ወጥቶ አንተም ወደ አእምሮህ ተመልሰህ ለማየት ያብቃን አይዞን ወንድሜ

  • @lebethopia358
    @lebethopia358 2 месяца назад +5

    መጀመሪያም ንብረት አይታ ማስተፋቀር አሰርታ ቀርባ ይሆናል 😢 ዶክተር ያልተባለውን ዶክተር ሳይሆን ከሷ ተባባሪ ነው በጣም ያማል😭 ወይ ሰው አይዛችሁ ሁሉም ለበጎ ነው እንኳን ጤናህ ተመለሰ 🙏ሁሉም ያልፋል ማያልፍ ነገር የለም አንተ ጀግና ጋዘጠኛ እስከ ጥግ ደርሰህ እንደ ምታገኝ ሙሉ እምነት አለኝ በርታ 💪

  • @user-th2pz5lc9v
    @user-th2pz5lc9v 2 месяца назад +12

    ጀግናችን ሁሌም እንደዚክ ና ስናይክ ደስ ይለናል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-oo4hx8rc3t
    @user-oo4hx8rc3t 2 месяца назад +2

    ቀጣዩን መች ነው የምትለቅልን? በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር የልጁን የተሰበረ ልብ ይጠግናል የእናቱን እምባም ያብሳል። ጀግናው ጋዜጠኛችን ነፃ ያወጣሀል።

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 2 месяца назад +6

    ውይይይይ ወድሜን😢 ሲያሳዝን የእውነት ከርታው ከሆነ ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት ፍትህ ለወድማችን መቸም ጀግናው አተ የገባህበት ነገር መጨረሻው ውጤታማ ነው እርግጠኛ ነኝ በቅርብ ቀን እውነታውን ትደርስበታለህ አምናለሁ ፈጣሪ ይርዳህ የተበዳዬች አባት ሽ አመት ያኑርህ ጀግናው❤

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 2 месяца назад +7

    እእእ አንድአንድ ሠዎች ሢታይ ፍቅር በሂወት አለ አልሞተም አይዞህ የኔ ወንድም ፈጣሪ ከተበዳይ ነው የነሥር አይን አንበሳ በርታልን 💪💪🥰🥰 የዝች እናት ደስታ አሠየን መጨረሻውን🌹👍

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 2 месяца назад +5

    እግዛብሄር ይታደግህ የኔ ወንድም እውነት በጣም ያማል 😢😢😢በጣም ከባድ ነው እግዛብሄር ፍርዱን አይንፈግ 😢😢ስርተህ ያገኘህውን ላብህን አምላክ እጥፍ አድርጎ ይመልስልህ ጎበዝና ጠንካራ ነህ በርታ

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 2 месяца назад +2

    ከዚህ ጀግና የሚያመልጥ ምንም ነገር የለም 100% እርግጠኛ ነኝ ሁለቱንም ያገኛቸል

  • @user-je5tr9fz3u
    @user-je5tr9fz3u 2 месяца назад +5

    ጀግናችን ብሩን አስመልስለት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yo6vh8xz7t
    @user-yo6vh8xz7t 2 месяца назад +4

    መተት ይሆናል እንድህ ያረገዉ ፀበል ዉሰዱት በማሪያም ወንድማችን ትፀድቃለህ እና እባክህ መስተፋቅርም ይሆናል እና ፀበል ዉሰደዉ😢 የኔ እናት አይዛሽ እመብዙሀን ትጠብቃቹሁ😢

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 2 месяца назад +23

    😔😳አይ ኢትዮጵያ ጉድሽ ብዛቱ 😭😭ጥናት አድርግውበት እና መተት አድርግውበት ሊኦን ይችላል 😔እንዴት በ5 ውር ትዳር ከዛም ቤት መሽጥ 😔😔አረ እሱ ብቻ ላይኦን ይችላል ሌላም ውንዶችን አጥምዳ ሊኦን ይችላል 😔😔ፍትዋን አሳዩ ለምን ይደበቃሉ እንደዚህ አይነት ስኦች 😔😔

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 месяца назад +3

      😢😢😢አገራችን የሰው አውሬ የሠይጣን ተላላኪ ሁነዋል ከጥመት አኡዙቢላሂ መነሸይጧን እረጅም

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 2 месяца назад

      እያየ፣ያደገውነው፣የተናገረው፣ምንአጠፋ፣አንዳድወላጆች፣ለልጅ፣ያለቸው፣ነገር፣ባለማወቅ፣እልጅ፣ፊት፣ይጣላሉ፣ልጅ፣ይጎዳል፣ብለው፣አያስቡምለዛነው

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 2 месяца назад +2

    ይህ ነገር ታስቦበት የተደረገ ሴራ ነው ወድሜ ወደራስ ተመለስ እራስክን ውን ወደቀድሞ ቦታክ ተመለስ ፈጣሪ እይወትክን ያስተካክልል ጀግናቺን በርታልን በጣም እንደምንወድ ታውቃለ ሰምተካል

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 месяца назад +19

    አንተ ጀግና እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ የስንቱን እንባ ነው ያበስከው እንቁአችን ❤❤❤

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 2 месяца назад +14

    ሁለታቸውም ለህግ መቅረብ አለባቸው ተማክረው ያረጉት 😢

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 2 месяца назад +11

    ስው አውሬ የሆነበት ዘመን ፈጣሪ ፉውሱን ይላክልን

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 месяца назад +3

      ዘመኑ ሣይሆን እኛ ሰወች አውሬ የሆነው😢😢😢 አላህ ከጥመት አኡዙቢላሂ መነሸይጧን እረጅም

    • @genetm.6934
      @genetm.6934 2 месяца назад

      @@ttww9470 that’s what I said ppl turned like animal in this century

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh 2 месяца назад +4

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ራስህን ጠብቅ ሰው ሰይጣን ሁኖል በተለይ ደግሞ የተጣሉ ሰወችን ስታስታርቅ መጀመሪያ ፈትሺ በተርፈ አላህ ይርዳህ

  • @SefinaSema
    @SefinaSema 2 месяца назад +9

    መስታፈቅር አሰርታበት ይሆናል አላህ እባቹው ያብስላቹው

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o 2 месяца назад +25

    16ኛ ነኘ እረጉዝ ነኘ 👍አረጉኘ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 2 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ አይዞህ። ማዘርዬ አይዞት የዘራችውን ታጭዳለች።
    ፀበል ውሰዱት ።

  • @abay5630
    @abay5630 2 месяца назад +3

    የእውነት ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይድርስልህ ጀግናው ወንድማችን እንኳንም ደና መጣህልን ከፈጣሪ ታገኘዋለህ ወደ ፀበል እንዲሄድ እርዳው እሷ የስራዋን ታገኘዋለች ግን የክፉት ጥግ መቼ ይሆን የሚቆመው ኖርማል ፍቅር አይመስለኝም በጣም ልብ ይሰብራል 💔💔💔 እቺን ወሮ በላ ከነ ግብራበሮቻ ለህግ ትቅርብ የምትሉ😭😭😭😭😭 አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ታሪክን ይቀይራል

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 2 месяца назад +26

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እኔንም አስለቀሰኝ የኔ ጌታ አይዞህ ጸበል ሂድ ጸልይ እግዚአብሔር አይምሮህን ይመልስልህ አይዞህ ትድናለህ።አንዳንድ ሴት ጨካኝ ነው በገንዘብ ይለውጥሃል

  • @user-qd1wd9ij1s
    @user-qd1wd9ij1s 2 месяца назад +2

    እባክህ እባክህን እርዳው የስነ ልቦነ ሀኪሞች አናግርለት በጣም ያሳዝናል እምጀቴንነው የበልኝ😢🙏

  • @user-le4eh2mb7j
    @user-le4eh2mb7j 2 месяца назад +3

    😢😢😢😢😢ምንማለትእዳለብኝ አላቅም ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ. ጀግናዉ እዉነቱን ሰርስረህ እደምታወጣልን ተስፋ አለን ልጁም ስነልቦና ሀኪምማግኘትአለበት😢😢😢በጣም ተጎድቷን

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 2 месяца назад +3

    ጀግናችን ጌታ ይጠብቅህ🙏🙏 ሌላ ዶክተር ጋ ሄጄ አልታይም ስትልህ መጠርጠር ነበረብክ ምክንያቱም ስትጋቡም ያስተዋወቃችህ ዘመድ ቤተሰብ የለም እረ ከባድ ነው ያሳዝናል

  • @user-se8zu2cb1m
    @user-se8zu2cb1m 2 месяца назад +2

    ከያዘ እማይለቀው ጠንካራው ጋዜጠኛ ባንተ እማይፈታ እንቆቅልሽ የለም ባንተ እማይከሰት ስውር ነገር የለም እድሜውን ያድልህ ኑርልን ደም ከፋያችን ነህ

  • @user-sz2ee1dy3g
    @user-sz2ee1dy3g 2 месяца назад +1

    እኔ በቀላል አላለቅስ በእውነት ይሔ ሠው አስለቅሶኛል አሁንም ትናፍቀኛለች ይላል ልፋቱ በሰው መገለል ብቸኝነቱ በስንቱ ተገፋ ወንድሜ እግዚአብሔር አለው ነገር በእምነትህ አልቅሰህ ንገረው እመነኝ ይክስሀል አምላክ ከተገፍ ጋር ነዉ የእውነት አምላክ ይርዳህ

  • @user-xu7ut7jk3y
    @user-xu7ut7jk3y 2 месяца назад +45

    አረ ምንድነው የሆነው ሰው ሁሉ አሁዙቢላህ ያማል።ጀግናው አንተም አላህ ያበርታህ በየቀኑ ሰምተህ የምታሰማን ነገሮች እውነት የአገራችን ታሪክ ነዉ ለማለት ይከብዳል

    • @user-kc5hi6gc6z
      @user-kc5hi6gc6z 2 месяца назад +2

      በጣም

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 2 месяца назад +2

      በጣም እኔ ግን ልጁ መን አይነት አደንዝዝ ነው ያስነካችው ሆስፒታል ሳትሄድ ቤት ውስጥ እየመጣ የሚያክም ዶክተር መቸ ጀመረ አገራችን ያልሰማነው እንጂ ያልተደረገ የለም አለ ዱካ ሾ ተአምር ነው ሲያገባት አንድ ሰው ከጎኗ ሳይኖር ውጭ አገር ልትታከም ስትሄድ ባሏ ተቀምጦ ዶክተር ስራውን ትቶ ይዟት ሲሄድ ምን እያላችሁን ነው አፕሪን ዘፉል ነው እንዴ የማይታመን ታሪክ ነው

    • @Menelik27
      @Menelik27 2 месяца назад +1

      በጣም እኔም የት ነው ያለነው እላለው እንደዚህ ዓይነት ታሪኮች ስሰማ።

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 2 месяца назад

      ትክክል❤

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 2 месяца назад

      ​@@user-zb2zf6yp1lየሆነ ሴረማ አለቸው😢😢😢😢

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w 2 месяца назад +11

    እንኮን ደህና መጣህ የኝ ጀግና አላህ ይጠብቅህ አላህ የተበዳዪችን እባ ይበስ ያረብ😢

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 2 месяца назад +2

    አይዞህ ፈተና ነው በፈተና የፀና የተባረከ ነው የመጨረሻው ዘመን ስለሆነ ነው ይህ ሊሆን ግድ ነው በፀሎት ብቻ በርታ

  • @allahwokil5777
    @allahwokil5777 2 месяца назад +9

    አይ ያንዳድ ሴቶች ግፍ የጇን ታገኛለሽ ኢንሻ አላህ

  • @user-qs9xp4jw1n
    @user-qs9xp4jw1n 2 месяца назад +12

    አይዞ ወንድሜ።በደይ እንጂ ተበደይ አይጐደም

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 2 месяца назад +13

    🤔ለ እናቱ ጥሩ አስተሳስብ የ ለውም ልበል አልገባኝም ስለ እናቱ መጥፎነት እኮ ነው ሚአውራው 😳ልጅትዋ ደካማ ጎኑን አውቃ ስራችለት 😳😳

    • @toba1854
      @toba1854 2 месяца назад +1

      😢🤔

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 месяца назад +2

    ልጁ በመስትፍቅር ነው የአስርች እንጂ በፍቅር አይድልም. ሁሉም እርሷ እንድህ አስብ የድርግቹ በመስትፍቅር ነው.. ስለዝ ልጁ ፀበል ቦታ ዉስዱት እና ፀበል ይጥምቅ

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 2 месяца назад +1

    የመስተፍቅር መንፈስ ነው የኛ ጀግና ወንድም ጋዜጠኛው እንደምንም ድረሱለት በፀበል ይድናል ግን የስራዋን ይስጣት በቃ እርሳት ወደህ አይደለም እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ

  • @EnatAbebe-ng8ud
    @EnatAbebe-ng8ud 2 месяца назад +9

    ሰላም ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥኸ

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q 2 месяца назад +5

    መሰራት ካለበት ይሄ ልጅ እሷን መርሳት የሚችልበተን መስራት ብቻ ነው የሚያስፈልገው

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 2 месяца назад +4

    ❤በጣም ነው ያስዘንከኛ እናትክም ፊልም ነው የሰራችብክ ሻሻዋ ሻዋ ነው የተሰራብክ ወንድሜ ❤

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 месяца назад +5

    መቼም ፍቅር አይን የለውም
    ግን አንዳንዴ በስሱ ብንጠራጠር
    መልካም ነው። ካንሰርን ተመኝታለች
    እና በውሸት እግዚአብሔር እንደሚከፍልሽ
    አልጠራጠርም። ለምንድነው ለእውነተኛ
    አፍቃሪ እውነተኛ ሰው የማይገጥመው
    አዝናለሁ ወንድሜ። የመጣህው የነስር
    አይን ነው ከፈጣሪ ቀጥሎ በእጅህ
    እንደሚሰገባልህ እቺን ቀጣፊ አጭበርባሬ
    እስከነ ወንጀሏ ትገባታለች ጄል።

  • @user-ww4if2dy9l
    @user-ww4if2dy9l 2 месяца назад +10

    ሰላም ወንድማችን እንኳን ደናመጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእነሱም እግዚአብሔር ይርዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @user-lr5hv6ht6u
    @user-lr5hv6ht6u 2 месяца назад +4

    ጀግናችን እንወድሀለን ኑርልን ባልህበት አንበሳችን

  • @malefiaabebe4389
    @malefiaabebe4389 2 месяца назад +1

    አባትዬ እንተ ጀግና ነህ ንፁህ ልብ ያለህ ከሰይጣኖች ላይ ወድቀህ ነበር አንዳንድ ውድቀቶች ለበጎ ናቸው አይዞህ ልጅ ነህ አንዷ ቅንጣት ስንዴ ወድቃ ብዙ ሆና ትነሳለች አንተ ወድቀህ ብዙ ወጣቶችን በቅንነት ልብህ በየዋህነትህ እንደሜሮን ያሉ ጭራቆችን እንዲጠነቀቁ ለብዙ ወንድሞችህ ምሳሌ ሆነሃል አይዞህ አይዞህ አይዞህ እሷ ናት ተረኛ እሷ እድሜ ልኳን ታብዳለች እዳ ስላለባት አንተ ከእዳ ንፁህ ነህ በርታ መልካሙን ጉዞህን አንድ ብለህ ጀምር እኔን ሴትም ብሆን ልጆቹን አሳቅፎ ከመግደል ያልተናነሰ በደል አድርሶ ቢችል ልጆቼንም እኔንም ህይወት ቀምቶን ልሄድ ነበር አንዱ ጨካኝ ግና እግዚአብሔር ተዘክረኝ አፈር ግጬ ከአንድ ጀምሬ አሁን ያለሁበትን ስኬት ሲያይ ጨካኝ አያፍሩም ይሉኝታም አያቁ ከረጅም ጊዜ በሁዋላ ይቅርታ አለ አዎ ይቅርታ አድርጌአለው ግን እንደድሮው ላሞኝሽ የዋህ ነሽ ምናምን ድጋሚ ዘረፋ አማረው እናም ወንድሜ ወደ እግዚአብሔር አብዝተህ ቅረብ እርሳት ኑሮን አሁን ጀምር አልረፈደም አደራህን

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 2 месяца назад +1

    እናቴ አያልቅሱ መፍቴ የሚያገኙበት ሰውጋ ነው የመጡት ልጁን ሆን ብላ ነው ያጠመደችው መስተፋቅርም ሳታሰራበት አትቀርም እርግጠኛ ነኝ የኛ ጀግና የዚህን ቤት ደስታ ይመልሳል😢❤❤

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 2 месяца назад +7

    አይናት መቼይሁ ንእናት የምትሰቅዉ በጣም ያማል😭😭😭

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 2 месяца назад +5

    ሰላም ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ ኣንዳንድ ዶክተሮች ኣልተቻሉም ዘንድሮ ኣላፊነታቸዉ ረስተዉ ሌላ ነገር ዉስጥ ገብተዋል።

    • @Taggist-rx6wr
      @Taggist-rx6wr 2 месяца назад +1

      መጀመሪያ አውቃ ነው አለተመምችም ልጁት ሌባ ናት በጣም ያሳዝናል ድራማ ነው የስርዉት

    • @tamiratargaw5262
      @tamiratargaw5262 2 месяца назад

      ዶክተሮች ይመስሏችኋል
      ለማጭበርበር የተደራጁ ይመስላሉ

  • @kamilaahmad5605
    @kamilaahmad5605 2 месяца назад

    ሁለቱንም ካገኘሀቼው ፊታቼውን ገልጥህ ልቀቃቼው የሠው ልጅ ሥንት ለፍቶ ያገኘውን በደዚህ አይነት ሢበላ ያሣዝናል ፈጣሪ አይሣነውም የተመኘሽውን ካንሠር ይሥጥሽና መታከሚያ ያሣጣሽ

  • @betslot9715
    @betslot9715 2 месяца назад +1

    መጀመሪያ ልጁ ፀበል መኤድ አለበት መስተፋቅር አሰርታበት ነዉ ጀግናዉ ካለችበት ጎልጎለህ አዉጥተህ ለእግ ትቅረብ ብሩንም አስመልስለት እግዛብሔር ሲያጋልጣት ይሆናል የታየችዉ እሷ ላይፋን ትቀጫለች ልጁ ይሰቃያል ይገርማል የእኛ ጀግና በሚቀጥለዉ እራሷን አምጥተህ አቅርብልን እራስህንም ጠብቅ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 2 месяца назад +8

    ጀግናችን ክበርልን

  • @user-mr5hp9wk3l
    @user-mr5hp9wk3l 2 месяца назад +52

    በምትወዱት ልለምናችሁ ይሄን ልጅ ላይክ ኣርጉለት የሚያየው ሰውና ላይክ ምደረገው ጭራሽ አይገናኝም እባካችሁ እናሳድገው

  • @Tgst1212
    @Tgst1212 2 месяца назад +1

    በስመኣብ ከንደዚ ፈተና እግዚአብሔር ይማረን
    ልጅቷ ግን ልቦና ይስጣት
    አረ የት እየሄድ ነዉ በማርያም😢
    ለሱም በገንዘብ ብቻ ኣደለም የበደለቹ ርግጠኛ ነኝ መስተፋቅር ወይም መተት የተባለዉ ኣሰቃቂ መንፈስ ያደረገችለት ነዉ እሚመስለኝ እናንተስ እንደኔ የጠረጠራቹ እስኪ ኣሳዩኝ...በላይክ👍👍👍

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 2 месяца назад +1

    ውንድማችን አብሽር ገና ልጅ ነክ ያስራ ስምንታ አማርጥክ ማግባት ትችላልክ አይዞኝ እስዋም አላህ የስራዋን ይስጣታል😢😢😢😢

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 2 месяца назад +6

    እንኳን ደህና ወድማችን የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም በቅንነትና ❤❤