ልደቱ ይከበር !! 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025

Комментарии • 237

  • @HANANBELAY-z3l
    @HANANBELAY-z3l 11 месяцев назад +44

    ዛሬ አደኛ ኮማች ነኚ ትበይን የናፈቀቻችሁ በላይክ አሳዩኚ

    • @BereheEwalYodit
      @BereheEwalYodit 11 месяцев назад

      መሳቅ አምሮኝ ነበር እድሜ ለእናንተ ከልቤ ነው ያሳቃችሁኝ

    • @الال-ح4ز8ش
      @الال-ح4ز8ش 11 месяцев назад +3

      ካሜራ አማን ለምን አይታይም የምትሉ በላይክ❤❤

    • @ZZZ-f1t
      @ZZZ-f1t 11 месяцев назад

      እኔ ራሱ ደብሮኝ ነበር ፈታ አልኩኝ 😂😂😂😂😂​@@BereheEwalYodit

    • @habibaendris996
      @habibaendris996 11 месяцев назад

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537 11 месяцев назад +72

    ይችልጂ ትዉጣ እጪአሰጠላችኝ አችለም ትዉጣ የምትሉ ላይክ😂😂ይችአጎዛ😅

  • @Hayuዩቱብ
    @Hayuዩቱብ 11 месяцев назад +6

    ልጂቱ ተገቢ ደብራለች ችክ ያለች ነች የድራማውን ውበት አበላሸችው የባችአየሁ ድምፅ ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @elizabethbogale8738
    @elizabethbogale8738 11 месяцев назад +1

    በጣም ነው ዛሬ ያሳቃችሁኝ እንዴት እንደምታምሩ ,ባህላችንን በደንብ ነው ያሳያችሁት ውድ ኢትዮጵያውያን ከዛሬ ጀምሮ የልጆችን ልደት እንዲህ በሚያምር አገርኛ በሆነ ጨዋታ እናክብርላቸው ባህላቸውንም እናስተዋውቃቸዋለን የፈረንጁን እዛው ለፈረንጅ እንተወው የሰው ወርቅ አያደምቅም ወደ ራሳችን ባህል እንመለስ ,የዛሬው ድራማ አንደኛ 100/100❤❤❤❤❤❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 11 месяцев назад +4

    ሲጀመር የከተማ ልጅ እደዚህ አያካብድም አበዛችው በጣም የእውነት 😮😮😮😂😂😂😂😂😂 ኤጭ

  • @MekdiWeleyewa
    @MekdiWeleyewa 11 месяцев назад +22

    ይች ልጅ እንደሳሮን አቃጥላ ልትደፋኝ ነዉ😂😂😂😂😂

  • @tewodrosshibru2680
    @tewodrosshibru2680 11 месяцев назад +5

    ቆንጆ ነዉ በዚሁ ቀጥሉ፥ ከተሜዋ ዉበት ጨምራበታለች:: 😙😍😚

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 11 месяцев назад +13

    ድራማውን አበላሸችው እየተሞላቀቀች ፈትህ ለትበይን❤❤

  • @ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ
    @ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ 11 месяцев назад +6

    ወይ ባቺአየሁ ድምፅ ዋው❤❤❤

  • @Tsedale-dn2lc
    @Tsedale-dn2lc 11 месяцев назад +7

    የአገርቤት፣ልጆች፣አንዳንዶቹ፣ከተማ ፣ቆይተዉ፣ሲሄዱ፣እንደሷ፣ይላላጣሉ፣ጥሩትምህርትነው፣በርግጥ፣እኔም፣የገጠርልጅነኝይመቻችሁ።

  • @SALAMA-c4s
    @SALAMA-c4s 11 месяцев назад +5

    እንዴት እንዳሳቃችሁኝ ዛሬስ ጎበዞች ሰራችሁሏት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 11 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂እንባየ ነው የመጣው በሳቅ ሞትኩኝ ዛሬ የኔ ውዶች ፈታ አደረጋችሁኝ ❤❤❤❤❤ ባንቻየሁ ድምጽሽ ሲያምር ሁሌም አንጎራጉሪልን ውዷ ❤❤❤👍👍👍👍

  • @ሀብቲዮቱብ
    @ሀብቲዮቱብ 11 месяцев назад +1

    ወይኔ የጠፋውን ሳቄን መለሱልኚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayatahemd13
    @hayatahemd13 11 месяцев назад +7

    ኤጭ እንደዚህ አይነት የከተማ ልጂ አላየሁም ከባህላችን ውጭ እኛ የናፈቀን የገጠሩ ባህል

    • @ambaneshgebeyehu
      @ambaneshgebeyehu 11 месяцев назад

      👏👏👏

    • @fhufhhfuhgg537
      @fhufhhfuhgg537 11 месяцев назад

      አቃጥለችኝ ሰሩላት በግሲመኝ ዳቦዉምቀር የተንኮርእጅራ በበርበሪሰይ😅😅😅

  • @Ayal19
    @Ayal19 11 месяцев назад +5

    ኢጭ ልጅቷ አበላሸቺው ለዛው ጠፋ እኔ ላየሁት ትእግስቴ አለቀ😂😂😂😂

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ 11 месяцев назад +1

    እረ ማርያምን በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 11 месяцев назад +5

    ባንቻየሁ ድምፅ ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 11 месяцев назад +3

    ግጠሚው እሱን አያሌው😂😂😂😂ዘመዶቿ ይሆኑ የምጠራቸው😂😂😂

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 10 месяцев назад

    እንዴ የባንቹ ድምፅ ሙዚቃዋ 😮የኔ ህዝብ አምሀራ🎉❤

  • @zainbzaina7408
    @zainbzaina7408 11 месяцев назад +3

    ባቸየሁ የህን ድምጣይዘሽ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 11 месяцев назад

    ኣቤት የገጠር ሰው የዋህኮነው እሱዋ የፈለገቹ ኣንባሻ ወይም ዳቦ እሳቸው የሰጣት እንጀራ ቁርሽራሽ ኣቤት ልይነት😂😂😂

  • @almemals
    @almemals 11 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂እንደዛሬ ስቅ አላቅም

    • @hasna892
      @hasna892 11 месяцев назад

      ጭፍራቸው😂😂😂😂😂

    • @almemals
      @almemals 11 месяцев назад

      @@hasna892 አወ

  • @ሳልኩህበልቤ
    @ሳልኩህበልቤ 11 месяцев назад +4

    ትበይን ትምጣ ኡኡኡኡ😂😂

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 11 месяцев назад +4

    ትበይን ስትመጣ የሚፈጠረው ግብግብ ታየኝ😂😂😂

    • @Hayuዩቱብ
      @Hayuዩቱብ 11 месяцев назад

      አትመጣም😢😢

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 11 месяцев назад

      አትመጣም አያሌውም አስረገዘ 😂😂😂

  • @WpoWpo-i8i
    @WpoWpo-i8i 11 месяцев назад +2

    አይ አያለዉ አፌ ቁርጥ ይበልልህ ዉነተ ሞልቃቃ😂😂😂😂

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 11 месяцев назад

      ዉትሺን❤❤❤❤❤

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 11 месяцев назад

    የባቻየሑ ዘፈን ስትችል የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤

  • @زهراءه-س5ل
    @زهراءه-س5ل 11 месяцев назад +1

    ኧረ የዛሬው🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 11 месяцев назад

    ዘመዶቿ ይሆኑ እንዴ አላለም አያሌው😂 የሀገርሰው የዋሁ ይሄ ህዝብ ነው በሀገሩ የሚገፋው በድሮን የሚጨፈጨፈው😢

  • @kalkal8468
    @kalkal8468 11 месяцев назад +1

    የዳቦ ነገርስ እኔነኝ ምቆርሰው ሻሺቱ ነውርነው😂😂😂

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 11 месяцев назад +3

    ይችልጅትውጣልን😂😂😂😂

  • @ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ
    @ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ 11 месяцев назад +2

    አያሌውልክነህ አስማረሌላ ነገር አስቧል😂😂😂😂😂😂😂አረይቺንልጅ አባሩልኝ ደሜንአፈላቺውእየተላላጠቺ ሆሆሆ አረትበይንን አምጡልን

  • @NuralemKebede
    @NuralemKebede 11 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂አያሌዉ ጎበዞነዉ

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 11 месяцев назад

    አያሌው ጥሩ ትምህርት ነው እማይችሉትን ነገር ለይሉኝታ ተብሎ እዳ መግባት አያስፈልግም አስማረ የዋህነት ያበዛል እማይችለውን ነገር ቀስ ተብሎ ነው

  • @semusemu469
    @semusemu469 11 месяцев назад +2

    ሆደ ነፈረ😂😂😂😂

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 11 месяцев назад

    ትዉጣልን ልጂቶ አበዛችዉ😮 አያሌዉ በሳቅ😅😅😅ዘመዶቾይሆኑ ክክክ😅😅😅

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 11 месяцев назад +3

    አያሌዉ ግጠሙዉ😂😂😂😂😂😂

  • @yab-w8e
    @yab-w8e 11 месяцев назад

    የኢትዮጰያ ድራማ ሚያስጠላው ለዚህ ነው መጀመሪያ ደምሰው አሪፍ ተዋናይ ነበር ከዛ ጠብቀው ከዛ ትበይን በጣም ምወዳቸው ተዋናዮች ናቸው ይመለሱ ጭራሽ ብለው ብለው ኮልኮሌ ይዘውብን ይምጡ ወይኔ በቃ አላይም ኤጭ

  • @AS0111-f4h
    @AS0111-f4h 11 месяцев назад

    አስማረ ግን ሊያፈቅራትነው ይችን ሞልቃቃ😂😂🎉

  • @MadinMadn
    @MadinMadn 11 месяцев назад +1

    ትክክል አያሌው ወላ😂😂😂

  • @mwale8371
    @mwale8371 11 месяцев назад

    Banchayehu beautiful voice ❤!

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 11 месяцев назад +2

    ልጅቱ ትውጣ ስታስጠላ እጭ ባንቻዬው ድምጿ ያምራል ማርያምን

  • @SALAMA-c4s
    @SALAMA-c4s 11 месяцев назад +2

    ይች ሞልቃቃ ቀጣይ ቀሚስ አስለብሷት 😅😅😅😅😅😅

  • @asrebebasrebeb2314
    @asrebebasrebeb2314 11 месяцев назад

    ጥሩ ትምህርት አለው በርቱ❤🎉❤🎉

  • @gfj5233
    @gfj5233 11 месяцев назад +1

    አረ ባቻየሁ ድምጰሺ ዋው ነው

  • @emanaliy8960
    @emanaliy8960 11 месяцев назад

    ቀልቢ ልጂቱን አልወደዳትም አረ ወዳ 😂😂😂

  • @Birtukan-jj2pl
    @Birtukan-jj2pl 11 месяцев назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሱስ ሆናችሁብኝ🥰

  • @YashiYashi-xi9qi
    @YashiYashi-xi9qi 11 месяцев назад +5

    በጣም ነበር የምወዳችሁ. ልጅቱን ግን አስወጧት.

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 11 месяцев назад

    ጎበዝ አያሌው🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 11 месяцев назад +2

    ኧረ ደምሽ ይፍላ አሽካካሽ ግም😂😂😂😂

  • @ጎጃሜዋየዘሜእህት
    @ጎጃሜዋየዘሜእህት 11 месяцев назад

    ኡኡኡ የትበይን ያለህ😅😅 አትርብን አቦ ከተማ የመጣውን ሁሉ አታሰድቢን😅😅አያሌው ተመቸኝ ዛሬ በርናና አለ እኮ ይች ዥልጥ😅😅😅

  • @Y8gv
    @Y8gv 11 месяцев назад +3

    ይችን አዲሰልጅ ከሎጠች አልመጣም አቢታችሁ😢😢😢😢😢

  • @SiedYisen
    @SiedYisen 11 месяцев назад

    ባቻየዉ እረ ድምጥ አደኛ ናት

  • @seadaahemd7817
    @seadaahemd7817 11 месяцев назад

    ባቺየሁ ድምፅሽ ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @zainbzaina7408
    @zainbzaina7408 11 месяцев назад

    አወ ድርማወን አበላሸችው ❤❤❤❤

  • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
    @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 11 месяцев назад

    አያሌው እና አስማረ ወይኔ ደስ ሲሉ

  • @AshuDemeke-l1u
    @AshuDemeke-l1u 11 месяцев назад

    ስራችሁ በጣም ቆንጆ ነው
    አዲሷ ልጂ ግን መሞላቀቋን አበዛችው
    ሞልቃቃ

  • @Makdes-t5u
    @Makdes-t5u 11 месяцев назад

    አረወየው የመጨረሻው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @seenaaoro-cy3uc
    @seenaaoro-cy3uc 11 месяцев назад

    Ewnet new man ende balger❤❤❤

  • @fatumasekure6569
    @fatumasekure6569 11 месяцев назад +1

    ልጁቱ ትወጣ ትበይን ትምጣ😮😅

  • @Serkalm-c7l
    @Serkalm-c7l 11 месяцев назад

    አይ ይች ልጅ አሠቃየቻቸው እኮ ይች ቆዳ😂😂😂😂

  • @yhuneMan1234
    @yhuneMan1234 11 месяцев назад +1

    ትበየንን አስገቧት እሷን አስገቧት ናፍቃኛለይ❤

  • @አልሀምዱሊላሕ
    @አልሀምዱሊላሕ 11 месяцев назад

    ደስ።ትሉ።ነበር።ግን።ልጁቷ።ትዘጋለች
    ትበይን።የት።አጠፋችሗት😢😢።ኸረ።አምጡልነ

  • @Serkalm-c7l
    @Serkalm-c7l 11 месяцев назад

    ❤❤❤😂😂ባቻየሁ ዛሬ ወደድኩሽ አች ቀናተኛ😢❤❤❤😂

  • @yewbdarbeyene3571
    @yewbdarbeyene3571 11 месяцев назад +7

    አዲሲቱ ልጅ ግን ሌላ ካራክተር ብትሰጡዋት ይሻላል

  • @SimretWondsen
    @SimretWondsen 11 месяцев назад

    አስማር ፍቅር ይዞት ባየው😂😂😂😂

  • @hasna892
    @hasna892 11 месяцев назад

    እውነትም ደጉ ባላገሩ😅😅😅😅

  • @AlemshimelisAlem
    @AlemshimelisAlem 11 месяцев назад

    የት ሀገር ናችሁ ስታወሩ ቃላችሁ በጣም ይጎተታል

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 11 месяцев назад

    😂😂የኔ ውዶች ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @abebe7
    @abebe7 11 месяцев назад

    እግዛብሄር ይጠብቃችሁ

  • @gebreherego6746
    @gebreherego6746 11 месяцев назад

    Where is Tbeyen ?

  • @Emuyemuy-q4h
    @Emuyemuy-q4h 11 месяцев назад +2

    ይችንኮሜትየምታነቡሁሉ ፈጣሪ በያላችሁ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ወገኖቸ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @ሀገሬክብሬነሽዜድ
    @ሀገሬክብሬነሽዜድ 11 месяцев назад

    😁😁😁😁ዘመዶቺሽነው እዴ የምትጠሪባቸው

  • @አልሀምዱሊላሕ
    @አልሀምዱሊላሕ 11 месяцев назад

    ባችያሁ።ደስ።ስትይ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Tgeste
    @Tgeste 11 месяцев назад

    ወይኔበሳቅ😅😅😅

  • @عمر-ض9غ5م
    @عمر-ض9غ5م 11 месяцев назад +3

    አረ ምኒቱ በክትናት አስጠላ ድራማዉ አሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Desalegn-m6e
    @Desalegn-m6e 11 месяцев назад

    ድምጻችን ይሰማ ልጅቷን በቃት

  • @ናርዲነኚያባቴቅምጥል
    @ናርዲነኚያባቴቅምጥል 11 месяцев назад

    ነረሆዴ😂😂😂😂😂

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 11 месяцев назад

    ኣያሌው😂😂😂

  • @FirewZure-ge6jr
    @FirewZure-ge6jr 11 месяцев назад

    በርናና😂😂😂😂

  • @dejengizaw4849
    @dejengizaw4849 11 месяцев назад +2

    ከተሜዋ አልተመቸችኝም አይ እንግዲህ

  • @NawaMawa-sw1zu
    @NawaMawa-sw1zu 11 месяцев назад

    ገደለቻቸው😂😂😂😂

  • @Zack19187
    @Zack19187 11 месяцев назад

    የገጠሩን ህይወት የእውነት እስኪመስለን አሳምናችሁናል። የከተማውን ህይወት ግን በዚህች ገፀባህርይም ይሁን በእዮብ በትክክል አልሰራችሁትም። የከተማ ሰው ሁሉ ቀበጥ ሁሉ ባህሉን የረሳ አይደለም። ቀበጥ ቢሆኑ እንኳን በዚህ መልኩ አይደለም። ሁለቱም የከተማ ገፀባህርያት ለተመልካች አይመቹም ቅብጠታቸው ከማዝናናት ይልቅ የውሸት ስለሚመስል ይረብሻል። እኔ በበኩሌ ልዝናና አልቻልኩም። ልጅቷ እስክትመለስ አለማየትን መርጫለሁ 🙏

  • @ያልፋን
    @ያልፋን 11 месяцев назад +1

    ክክክአያሌዉ😂😂

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 11 месяцев назад

    ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አሐ
    @አሐ 11 месяцев назад +1

    እኔ የምለው ይህቺ ቅጡ የጠፋት ሲጀመር ምናቸው ናት😮 ከየት መጥታ ነው እንዲህ የምትዘባርቀው ደባሪ ሙልቅቅናዋን አልወደድኩትም አያስቅም😮በጣም ለዛ የሌላት ሞዛዛዛዛዛ ኡኡፍፍ ናት በቃ ሌላ ሞክሩ እውነት ነው በርናና አለ አያሌው ክክክክክ እውነትም በርናና ይልቅ ትበይኔ❤ ትምጣና ቀዬውን ልክ ታስገባው😮ይሄ ደግሞ ጅል ለሚስቱ ቅያሪ ቀሚስ መግዛት ያልቻለው አስማረ ለእዚች ሞዛዛ በግ ልረድላት ይላል እንዴ ማፈር የሚባል ነገር የለም ወይኔ ትበይኔ ናፈቀችንንንንን😂❤😂❤😂😂😂

  • @birtukana354
    @birtukana354 11 месяцев назад +1

    ትበይን የቤቱ ድምቀት አምጧት 😢😢😢😢

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 11 месяцев назад +2

    ቂጣ ቀጥጡላት አለ አስማረ😂😂😂😂😂

  • @amelework8204
    @amelework8204 11 месяцев назад

    በጉጉት ሥጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደና መጣቹ😍🥰❤

  • @Fddg-f2l
    @Fddg-f2l 11 месяцев назад

    እኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ያልፋን
    @ያልፋን 11 месяцев назад +1

    🎉🎉1ኛነኝ😊

  • @seblemulugetha8401
    @seblemulugetha8401 11 месяцев назад +1

    አራታቹህ ትበቁ ነበር ያሁኗ ግን ከተማም እንደዚህ አይነት የለም ስለከተማም ሰው ስትሰሩ እውነተኛው የከተሜን ፀባይ የያዘ ቢሆን ጥሩ ነው የተጋነነ ነገር ሁሉ ለዛ የለውም

    • @Almiab
      @Almiab 11 месяцев назад

      aw ymir lijtwa abzhew

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 11 месяцев назад +1

    ግን የሻሸ ሻርብ መቸ ነው የምትቀረይ ወይኔ ሃገሬ ናፈቀኝ ውጭ ለይ ሰብሰብ ብለው ቡና ሲጠጡ

  • @Zamzam-z7l
    @Zamzam-z7l 11 месяцев назад

    ወዩ እደዛ ስቄ አላቅም😅

  • @EeEe-pl5yr
    @EeEe-pl5yr 11 месяцев назад

    😂😂😂😂 እዲህ አድርጎ መጨቃለቅ ያደጉበትን መርሳት ለማንኛው ፍቅር በገጠር ሰው ነው የማምረው ሰው በባህሉ ሲኖር ነው ደስ የሚለው ያላገሩባህሪ ያስጠላል😂😂😂😂😂😂😂 ለማንኛውም ይችን አስወጡና ትብይንን አምጡልን ናፍቃናለች 😂😂😂 ይች ከገባች ጀመሮ ፊልሙ ይዘጋል😢😢😢😮😮😮

  • @btelhem
    @btelhem 11 месяцев назад

    ሳሮንን ማነው እዚህ አምጥቶ የጣለብን😢

  • @tirngowdrea4281
    @tirngowdrea4281 11 месяцев назад

    ሰጣብቅ ችሁ ነበር❤❤❤

  • @fatumasekure6569
    @fatumasekure6569 11 месяцев назад

    ጨምላቃ✊✊

  • @HxhfUrge
    @HxhfUrge 11 месяцев назад

    አቤትስታምሩ

  • @SimretWondsen
    @SimretWondsen 11 месяцев назад

    ባንቻየው እንዲ ውብ ነሽ እንዴ እረ ስታምር በፈጣሪ

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 11 месяцев назад

    ትበይን ሥትመጣ ጥሩኚ😂😂😂😂😂