Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቅን ልቦች ተባረኩ እንደዚህ አይነት ሌቦችን ማስያዝ ይገባል እሷ ባለጌ ናት ቤተስቦቿ ደግሞ ጨዋዎች ናቸው ሊመስገኑ ይገባል
Tebareku❤
ክብር ለሴተሰቦቾ በእውነት ጀግና ብያቸዋለሁ ❤❤❤
ማሚየ ሀቅሽን ያዉጣልሽ ህክምናሽን ጨርስሽ በስላም ላገርሽ ያብቃሽ
እውይ ቅሌት ምን አይነት ጉድ ናት ውርደት ነው ቤተሰቦችዎን ሳናደንቅ አናልፍም 🎉 ቅን ልቦችን እናመሰግናለን
ከምንም በላይ ቤተሰቦቿን በጣም እናመሠግናለን ምንም እንኳን በመታሰሯ ቢያዝኑም እውነትን መመስከራቸው የተጎጂዋም እውነት ቤተሰቧቿን ተማምና ነው የሰጠቻት ይህን ነገር ተከታትላችሁ ለህግ አካላት ያቀረባችሁ በጣም እናመሠግናለን👏
የታመመችውን እህታችንን እግዚአብሔር ይማራት 😢😢ቅንልቦች እናመሰግናለን
እንደው ፈጣሪ ሆይ እረ የሚራራ ሰዋዊ ልቦና ስጠን
እውነትም ቅን ልቦች ትልቅ ነገር ነው የደረጋችሁት በርቱ ጀግኖች።
ቅን ልቦች እግዚአብሔር ይባርካቺ የድሃ እምባ ስታብሱ ያአዘዘን ስታስደስቱ ምንዳው ከላይ ነው እና ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣተቹ ቅን ልበች እናመሰግናለን
መሢዬ በርችልን ማሚዬ ፈጣሪ አቅሽን ያዉጣልሽ ቅንልቦችም ተባረኩልን በርቱልን
እውነትም ቅን ልቦች ተባረኩ👏👏👏
ፍትህ በሶሻል ሚዲያ ሁኗል አልሀምዱሊላ ይህን ሚዲያ ሥለፈጠረን የሚሳኪን እምባ ማበሻ ሁኗል ይህን ቴክኖሎጅ ለፈጠሩልን ምሥጋና ይገባቸዋል 😢
ቅን ልቡች እናመሰግናለን❤
ቅን ልቦች እግዛብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ስራቹ ይባረክ
የሰው ሀቅ...የዶላር አካውንቷ መመርመር አለበት በፅጌ ብር ብቻ ሳይሆን የሀገር ኢኮኖሚ በመጉዳት...ጉቦ ሰጥቼ ነው ወረቀት አወጣሁላት ላለችው የሆስፒታሉን ስም በማጥፋት....በብዙ መከሰስ አለባት
እንዴት አሳፍሪ ባሌጌ ነች
መስዩ የኔ ውድ እሰይ እንኳን ታሰረች እግዚአብሔር ረድቶን ለሁሉም መቀጣጫ እንደትሆነ ትክክለኛውን ቅጣት ብታገኝ ምኞቴ ነው።
እደናንተ አይነት ሰው ይብዛልን🙏🙏🙏🙏
እንዲ ሲታዩ ሰው ይመስላሉ ታማሚን የሚያስለቅሱ አረመኔዎች ብዙ አሉ እግዛብሔር ልቦና ይስጣቸው
Well said👌👏👏👏
ፈትህ ለሄቨን
የበሸተኛ ገንዘብ የምትበሉ ፈጣሪ ደም ያሰተፈችሁ
ኣሜን ክርስቶስ አባቴ ይታዘባቸው 🤲😢
አሜን አሜን አሜን
2:00 😊@@TsgeredaSeyfu
Omg
I thought she was going to help her
መሆን አለበት😢😢😢😢እንኳን ታሰረች😢😢 እውነት እውነት ትዘገያለች እንጅ ተደብቃ አትቀርም😢😢😢😢
ቅን ልቦች እግዚአብሄር ይባርካችሁ
እኔ እኮ የሚገርመኝ እኔ ነገ ምንእንደሚገጥመኝ አውቃለሁ ሳይተርፋቸው ለበሽተኛ የተሰጠ ገንዘብ መብላት ብትወልድ እንኳን እስከሰባት ቤት ግፍ መቼም አይቀርም እረባካቺሁ ፈጣሪ ያያል ይመለከታል እነፍራ እንመነው ቁጣው ከባድነው አረኡኡኡኡኡአ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አመላኬ በህረት ተመልከተኝ ይቅረም በለን ያአለምን ሀጢያት አሰተሰርይል 😢😢😢😢😢🤷♀️🤷♀️🤷♀️❓🙏🏾🙏🏾
አይድረስ ጌታ ሆይ ጅማሬየም ፍፃሜዬም የአንተ ነው እና የሰውም ሀቅ እንደልበላ የኔ ሀቅም እንዳይበላ ፍፃሜዬን አሣምርልኝ🎉
ሌቦ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ
😅😂 betam yegeremal setechalew Bela video seretalech eko enkuwan lebetewa abekat
🤣🤣🤣😓🤣😓😓😓😓😓😓👍👍👍👍👍
😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
ተባረኩ አምላክ ብድራችሁን ይክፈላችሁ ተባረኩ
ቤተሰቦቿ ግን ክብር ያስፈልጋቸዋል ለ እውነት የቆሙ ናቸው
የበሽተኛ ገንዘብ እንዴት ይቀማል ቱቱቱቱ😢😢😢
ያንኑ ዊግና ሜካፕ ሊገዙበት ነው።
ለዛውም ሴት ሆና የመሃፀን ካንሰር ለተባለች ሚስኪን ልጅ እንኳን ለሌላት ሴት የተዋጣን ብር ደም ይሁንባት
እንዴ በሽተኛ ባይሆንስ ለምን የሰው ገንዘብ ይወሰዳል ፡የሰው ሃቅ የሰው ነው
@@weinnysissay659 ስልሽ ቢያንስ ጤነኛ ከሆነ ሰርቶም ያገኘዋል ይባላል ብዬ ነው በሽተኛሰውኮ ለመታከሚውነው የተሰበሰበላት በቀጥታ እድትሞት መፍረድነውኮ
የሰው ብር እምትበሎ ሰዎች እንዴት ነው እንቅልፍ እምትተኙት የሰው ገንዘብ እሳት ነው የሰው ሀቅ የሰው ነው ምን አይነት ጊዜ ደረስን እንኳን የሰው ገንዘብ ተበልቶ በብድር ተበድረን ያ ገንዘብ እክንመልስ ያስጨንቃል መች ይሆን ሰርቼ እምንመልሰው ብለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እረ በስመ አብ እረ እግዚአብሔር እንፈራ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት አለብን ከዛውጪ የላው ነገር ብሃላ ነው መፅሓፍ የመጀመሪያ ጥበብ እግዚአብሔር መፍራት ነው ይላል😢
ግን የኢትዮጲያ ሕዝብ እንዲት ጨካኝ ነንእንደው ምን ይሻላል ግፈኞች ስለሆንን ነዋ ስቃያችን ማብቅያ የሌለው ስደት ረሀብ ማጣት እስኪበቃን የሚወግረን ሲያሰን ነው
እኔ የሚገርመኝ መሲ ለተጎዳ ሰው አች ስታሠባስቢ በራሳቸው አካውንት ብለሽ ትናገሪያለሽ ሌላዎችስ ለምን ለባለጉዳዩ ሰው አካውንት አይገባም ስካሁን ሊገባኝ አልቻለም ገዘብ አታላይ ነው
ውድ የሀገሬ ልጆች ለአላህ ብላችሁ አበረራቱኝ አላህ ያበርታችሁ ብርሀናማ ልጆችን ይስጣችሁ
እንዲ ነው ቤተሰብ ከተበዳይ ከእውነት ጋር የሚቆም አሉ እጂ ከደፋራ ከገዳይ ጎን ቆመው የሚያስፈራሩ
እውነት ነው።ይሄ ነው ቤተሠብ ማለት ከእግዚአብሄር ጋር,ከእውነት ጋር መቆም!!🎉🎉🎉
በጣም ታሳፍራለች እንኳን የታማሚ ገንዘብ አይደለም የጤነኛ ገንዘብን አይበላም አምናት ተቀበይልኝ ብላት መክዳይ ያሳፍራል የዚች እናት እንባ መቼም ጤና አይሰጥሽም መታሰር ብቻ አይደለም ብሯን ትስጥ ማሚም ፈጣሪ ምህረትን ይላክልሽ እንባሽንም ፈጣሪ ያብስልሽ የሰው ገንዘብ ምትመኙ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
አረ ሚን አይነት ግዜ ነው ያለነው ግን እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ የሚሰሩቱ አያቄም እና ይቅር በልህ እና ይቅር በልን😢😢😢😢💔💔💔እንዴት የታማሚ ገንዘብ አረ ወደት ይሄድን ነው😢😢😢😢😢
ተስፍሽ ቅን ልቦች ክበርልን 🥰🥰🥰🥰
እስይ በጣም አክት አርጋ ነበር በመታሰሯ ደስተኛ ነኝ የሰው ገንዘብ መብላት እንዲ ነው የሚያረገው በርቱልን ቅን ልቦች 🎉መሲያችን ኑሪልን🎉🎉🎉❤
እናንተ ደግ ኢትዮጵያዊያዊኖች እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንናት ቅን ልብ ያላቸው ሰዎች የሰማይ አባታችን ይስጥልኝ
ጀግኖች ሌሎችም አሉ የሰው ገንዘብ የሚ በሉ
ቅንልቦች ተባረኩ ፍትህ ለህፃን ፌቨን ፍትህ ፍትህ ኡኡኡኡኡኡ
ቅልን ልቦች እናመሰግናለን እናተን ነበር መግስት ማርግ ከልብ እናመሰግናለን
የበሽተኛ ሰው ገንዘብ እንዴት ይቀማል 😢😢😢ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
ወይ ጉድ ታድያ ኢሄ ሰው ከመግደል ምን ይተናነሳል ? እሷ በተለያየ ህመም እየተሰቃየች በሷ ስም የተሰበሰበ የሰው ላብ ይበላል ? ቤተሰቦችዋን ልዑል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው 🙏
ቤተሰቦቻ ክብር ይገባቸዋል
መልካም ቤተሰቦች ምሳሌ ትሆናላችሁ
አረ ቅን ልቦች ተባረኩ ❤❤❤❤ ይቺ ሌባ አይን አውጣ የጇን ሰጣችኋት እናመሰግናለን
ፊትህ ለሄቨን 😭😭😭😭😭😭😭
ቤተሰቦቿ ጀግኖች ናቸው
ከአርቲስት.ፅጌ.እንዴት.ይበላል.ለራሳ.በተደራራቢ.ፈተና.ያለች.ምስኪን.ነች.ያማል.ትታከምበት.ብሩን.ስጫት😭😭😭😭😭☝
😢😢😢እኔምለውግንእዳው በአላህየህመምተኛገንዘብ ቀምተው ሲበሉ እደት እቅልፍ ይወስዳቸዋል እደትስ ይበላቸዋል ይች ጉቶ ያውም ሴት ሆና በሴትላይ እድህ ታድርጋለች
ኢትዮጵያዊ ትልቁም ትንሹም ክህደት ስራዬ ብሎ ተያይዞታል። በመብረቅ እንዳታስጨርሱን እባካችሁ እኛ ድሆች በድህነታችን እንኑርበት።
ወገኖቼ ግን ምነው እንደዚህ ተከፋፋን 💔💔
የሰው ገንዘብ ወስደሽም ይሁን ይዘሽው በተለይ የበሽተኛ መታከሚያ እንዴት ሰላም ታገኛለሽ እንቅልፍስ እንዴት የ ይወስድሻል
ባለጌ ነች የደሃን ገንዘብ ምን ሊጠቅማት ነው ኢታባትዋ
ከሁን ቦሀላ እትዮጵያ ውስጥ ወንጀል አይኖርም ምክንያቱም ቅን ልቦች አሉልን ክበሩልን ❤
እግዛብሄር ይስጣችሁ
ጀግና ብያችሁ አለሁ❤
አረብ ሀገር ብር ተርፎን ሳይሆን የሰዉ ህመም ስለምያመን ነዉ ሰዉ እንዴት በሰዉ ህይወት ይጨክናል 😢😢😢
በተለይ እደዚ የሰውን ሀቅ የሚበሉ ሲቀጥል የሰውን ቤት የሚበጠብጡ መቀጣት አለባቸው👍👍👍
ቅን ልቦች ጀግኖች ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው የሰም ትርጉም አለው የሚባለው በተግባር ያሳዩን ኦኖደሰማቸው ቅን ልቦች ቨጣም እናመሰግናቸኋለን /እሰይ አሁን ሚዲያው አላውን ያዞረው በህፃኗ ልጅ የተነሳ ይመሰላል ይበል ብለናል ፍትህ ለሄቨን
እውነት የድሀ ገንዘብ ያውም የአንድ ታማሚን ገንዘብ ኧረ ተዉ ኧረ ተረጋጉ እድሜያችሁን ያሳጥረው
ማሻ አላህበጣም ጥሩ ስራ እየተሰራ ነው ብዙ ችግሮች አሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ይኸው አሁን ክፍለ ሀገር ላይ ደላሎች ትናንሽ ልጆችን እያታለሉ ሳኡድ አረቢያ ቅርብ ነው እያሉ በሱማሊያ በረሀ ያን ጥልቅ ብሀር አልፈው በየመን በረሀን አቋርጠው ብዙ ግፍ እየተፈፀመባቸው ይገኛል ሳኡድ ለመድረስ ቤት እስከመሽጥ ድረስ እየተገላቱ እየሞቱ ይገኛሉ ያን ደላሎች ያሉት ብር ካልተከፈለ ተቀጥቅጠው ይገደላሉ ሴትም ይሁን ወንድ እኔ ብዙ ነገር አይቻለሁ እና እባካችሁ መንግስት ይህን ነገር ህገ ወጥ ደላሎችን እያፈላለገ ለህግ ቢያቀርብልን ባይ ነኝ እባካችሁ እናት ለፍታ አሳድጋ ከበረሀ እየቀሩ ነው ስንት ወጣቶች እኔ እራሱ በዛው ነው የመጣሁት ግን ሳኡድ አረቢያ ቅርብ ነው ብለውኝ በጣም ዋጋ ከፍየ ነው የደረስኩት ኧረ ፍትህ ለነዙህ ህገ ወጥ ደላሎች እባካችሁ ።
ምን አይነት ጭካኔ ነው🥱ይች ሙጭልፍ! የታባቷ🥊
Perfect Keneleboche....God Bless YOU
አቤት ጥሩ ሀገር ሰርታ መለወጥ እየቻለች የደሀ ብር መብላት ቅሌት
Bravo addis police
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ቅን ልቦች
እልልልልልል እድሜ ይስጣችሁ የምስግን ህዝብ ያዋጣው አታፍርም ውርደት
Yes🙏☝️
የምስኪኖች እምባ እንዲሁ ፈሶ አይቀርም ይፈርዳል የዛ ውጤት ማሳያ ነው የሷ መያዝ ነው
ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢😢😢😢
ክበሩልን ቅን ልቦች❤❤❤
ቅን ልቦችን ቁጥር እፈልግ ነበር እኛም አስራስድስት ሚለየን ብር በሀዋላ መልክ ተበልተናል እባክሽ መሲየ እርጂን
@@fatimaahmad1541 Tiktok አካውንት አላቸው ማስረጃ ካለሽ ገብተሽ መናገር ትችያለሽ
ቤተሰቦቻ ስለውነት ቆመው ሐቅ ስለተናገሩ ሊመሰገኑ ይገባል!!! እግዚአብሔር ይስጣችሁ !!!
ቤተሰቦች ተባረኩ
ከሕመምተኛ ላይ መስረቅ አቤት የከፋ ጊዜ ላይ ደረስን።
አቤት እንዴው ምን ጉድ ነው የምንሰማው እንደው ገንዘብ አያድርግልሽ የፅጌ በሽታ ላንቺ ያድርገው
እኔም ኮሜንቷ አጥፍታ ይሄው ማስረጃዬ ምናምን ስትል እንደጨፈረችበት ገባኝ😂😂😂
እንዳትፈታ ጠንክሩ ጠንክሩ!!!
Justice for Haven
የታማሚ ብር የምትበሉ ሰዎች እግዚአብሔር ታክሞ የማይድን በሽታ ይስጣችሁ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ግን 😢😢😢😢
እልልልልልል ?? እሰይ የደሀ ገንዘብ የበላ የትም አይደረስም ቀኑ ሲደርስ ሆነ።
ፍትህ ለፌቨን??
ሰው እንዴት ለዛውም ሴት ሆና "ከመሃፀን ካንሰር" ለመዳን ወገን የረዳትን እንዴት ትወስዳለች ምን አይነት ስብዕና ነው??
የሰው ልጂ በዚህ ደረጃ ሲወርድ ያሳፍራል እንዴት አገራችን ህሊና ጠፍቷል ማለት ነው
በጣም አሳፍሪ
አቤት ጭካኔ ሰው እዴት ከበሽተኛ ይበላል አሁን ሰው መብላት ነው የቀረን ምን ከይነት ፍጡሮች ነን የሰው አቅ ጀሀነም ያስገባል
Jegnoch bertuln👏👏👏
መሲዬ አሁን በዋስ ይለቋታል
የሆነች ደም መጣጭ መዥገር ነች.... ሆድ እንጂ ራስ እንደሌላት ስትታይ እራሱ ታስታውቃለች.....💀💀💀
Afere yasebelate abo😢😢😢
ቅን ልቦችን እናመሰግናለን ባለፈውም አጭበርባሪ ዮቱበሮችን ለህግ አቅርበዋል አሁንም በዮቱዮብ ላይ በጣም አስፀያፊ እውሸት እውነትን አስመስለው ያሉ ስለሆነ እነሱንም ወደ ህግ ቢያቀርቡልን
ኤላ፡ጋር ቃለመጠየቅ ላይ እኔ የበሺተኛ፡ገንዘብ፡የምበላ፡ሰው፡አይደለሁም፡በቂነገር፡ያለኝ፡ሰውነኝ፡ስትልነበር
እግዝዮ ዳና ሃገር እየኖሮች የበሽተኛ ብር አልሰጥም ማለት ምንአይነት ስስታም ናት
Yes 🙌 she need to pay 💰 that damn money back to the woman 👩
ስው ለምንድነው በቲክቶኮች ገንዘብ መላክ የማያቆመው?
ይገርማል እንደት ነው ለሞት ፍርድ የሚያደርስ ወንጀል አልተገኘበትም የሚባለው ከዚህ በላይ ምን አለ😢😢
የበሽተኛ ገንዘብ የምትበሉ ወገኖች በእናንተ ላይ ካንሰር ያድርግባችሁ ።ሰጭም ለፍቶ እና ሮጦ ነው ደክሞ የሚያመጣው ።
የእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ደም ተፍተው ያገኙትን ገንዘብ መካድ ምን ይሉታል ይከብዳል ብቻ
እባካችሁ እኔም።በስደት ተቃጥየ. ያፈራውትን ገንዘብ የኢትዮጲያ. ደጋግ ህዝብ. ለእውነት የቆማችሁ በስደት እድሜየ አለቀ. የኢትዮጲያ. ህዝብ ፍረዱኝ. ወይ ከልጀ ወይ ከገንዘቤ ወይ ከድሜየ ሳልሆን መና ቀረው የኢትዮጲያ ህዝብ ለኔም አስመልሱልኝ.
ቅን ልቦች ተባረኩ እንደዚህ አይነት ሌቦችን ማስያዝ ይገባል እሷ ባለጌ ናት ቤተስቦቿ ደግሞ ጨዋዎች ናቸው ሊመስገኑ ይገባል
Tebareku❤
ክብር ለሴተሰቦቾ በእውነት ጀግና ብያቸዋለሁ ❤❤❤
ማሚየ ሀቅሽን ያዉጣልሽ ህክምናሽን ጨርስሽ በስላም ላገርሽ ያብቃሽ
እውይ ቅሌት ምን አይነት ጉድ ናት ውርደት ነው ቤተሰቦችዎን ሳናደንቅ አናልፍም 🎉 ቅን ልቦችን እናመሰግናለን
ከምንም በላይ ቤተሰቦቿን በጣም እናመሠግናለን ምንም እንኳን በመታሰሯ ቢያዝኑም እውነትን መመስከራቸው የተጎጂዋም እውነት ቤተሰቧቿን ተማምና ነው የሰጠቻት ይህን ነገር ተከታትላችሁ ለህግ አካላት ያቀረባችሁ በጣም እናመሠግናለን👏
የታመመችውን እህታችንን እግዚአብሔር ይማራት 😢😢ቅንልቦች እናመሰግናለን
እንደው ፈጣሪ ሆይ እረ የሚራራ ሰዋዊ ልቦና ስጠን
እውነትም ቅን ልቦች ትልቅ ነገር ነው የደረጋችሁት በርቱ ጀግኖች።
ቅን ልቦች እግዚአብሔር ይባርካቺ የድሃ እምባ ስታብሱ ያአዘዘን ስታስደስቱ ምንዳው ከላይ ነው እና ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣተቹ ቅን ልበች እናመሰግናለን
መሢዬ በርችልን ማሚዬ ፈጣሪ አቅሽን ያዉጣልሽ ቅንልቦችም ተባረኩልን በርቱልን
እውነትም ቅን ልቦች ተባረኩ👏👏👏
ፍትህ በሶሻል ሚዲያ ሁኗል አልሀምዱሊላ ይህን ሚዲያ ሥለፈጠረን የሚሳኪን እምባ ማበሻ ሁኗል ይህን ቴክኖሎጅ ለፈጠሩልን ምሥጋና ይገባቸዋል 😢
ቅን ልቡች እናመሰግናለን❤
ቅን ልቦች እግዛብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ስራቹ ይባረክ
የሰው ሀቅ...የዶላር አካውንቷ መመርመር አለበት በፅጌ ብር ብቻ ሳይሆን የሀገር ኢኮኖሚ በመጉዳት...ጉቦ ሰጥቼ ነው ወረቀት አወጣሁላት ላለችው የሆስፒታሉን ስም በማጥፋት....በብዙ መከሰስ አለባት
እንዴት አሳፍሪ ባሌጌ ነች
መስዩ የኔ ውድ እሰይ እንኳን ታሰረች እግዚአብሔር ረድቶን ለሁሉም መቀጣጫ እንደትሆነ ትክክለኛውን ቅጣት ብታገኝ ምኞቴ ነው።
እደናንተ አይነት ሰው ይብዛልን🙏🙏🙏🙏
እንዲ ሲታዩ ሰው ይመስላሉ ታማሚን የሚያስለቅሱ አረመኔዎች ብዙ አሉ እግዛብሔር ልቦና ይስጣቸው
Well said👌👏👏👏
ፈትህ ለሄቨን
የበሸተኛ ገንዘብ የምትበሉ ፈጣሪ ደም ያሰተፈችሁ
ኣሜን ክርስቶስ አባቴ ይታዘባቸው 🤲😢
አሜን አሜን አሜን
2:00 😊@@TsgeredaSeyfu
Omg
I thought she was going to help her
መሆን አለበት😢😢😢😢እንኳን ታሰረች😢😢 እውነት እውነት ትዘገያለች እንጅ ተደብቃ አትቀርም😢😢😢😢
ቅን ልቦች እግዚአብሄር ይባርካችሁ
እኔ እኮ የሚገርመኝ እኔ ነገ ምንእንደሚገጥመኝ አውቃለሁ ሳይተርፋቸው ለበሽተኛ የተሰጠ ገንዘብ መብላት ብትወልድ እንኳን እስከሰባት ቤት ግፍ መቼም አይቀርም እረባካቺሁ ፈጣሪ ያያል ይመለከታል እነፍራ እንመነው ቁጣው ከባድነው አረኡኡኡኡኡአ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አመላኬ በህረት ተመልከተኝ ይቅረም በለን ያአለምን ሀጢያት አሰተሰርይል 😢😢😢😢😢🤷♀️🤷♀️🤷♀️❓🙏🏾🙏🏾
አይድረስ ጌታ ሆይ ጅማሬየም ፍፃሜዬም የአንተ ነው እና የሰውም ሀቅ እንደልበላ የኔ ሀቅም እንዳይበላ ፍፃሜዬን አሣምርልኝ🎉
ሌቦ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ
😅😂 betam yegeremal setechalew Bela video seretalech eko enkuwan lebetewa abekat
🤣🤣🤣😓🤣😓😓😓😓😓😓👍👍👍👍👍
😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
ተባረኩ አምላክ ብድራችሁን ይክፈላችሁ ተባረኩ
ቤተሰቦቿ ግን ክብር ያስፈልጋቸዋል ለ እውነት የቆሙ ናቸው
የበሽተኛ ገንዘብ እንዴት ይቀማል ቱቱቱቱ😢😢😢
ያንኑ ዊግና ሜካፕ ሊገዙበት ነው።
ለዛውም ሴት ሆና የመሃፀን ካንሰር ለተባለች ሚስኪን ልጅ እንኳን ለሌላት ሴት የተዋጣን ብር ደም ይሁንባት
እንዴ በሽተኛ ባይሆንስ ለምን የሰው ገንዘብ ይወሰዳል ፡የሰው ሃቅ የሰው ነው
@@weinnysissay659 ስልሽ ቢያንስ ጤነኛ ከሆነ ሰርቶም ያገኘዋል ይባላል ብዬ ነው በሽተኛሰውኮ ለመታከሚውነው የተሰበሰበላት በቀጥታ እድትሞት መፍረድነውኮ
የሰው ብር እምትበሎ ሰዎች እንዴት ነው እንቅልፍ እምትተኙት የሰው ገንዘብ እሳት ነው የሰው ሀቅ የሰው ነው ምን አይነት ጊዜ ደረስን እንኳን የሰው ገንዘብ ተበልቶ በብድር ተበድረን ያ ገንዘብ እክንመልስ ያስጨንቃል መች ይሆን ሰርቼ እምንመልሰው ብለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እረ በስመ አብ እረ እግዚአብሔር እንፈራ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት አለብን ከዛውጪ የላው ነገር ብሃላ ነው መፅሓፍ የመጀመሪያ ጥበብ እግዚአብሔር መፍራት ነው ይላል😢
ግን የኢትዮጲያ ሕዝብ እንዲት ጨካኝ ነንእንደው ምን ይሻላል ግፈኞች ስለሆንን ነዋ ስቃያችን ማብቅያ የሌለው ስደት ረሀብ ማጣት እስኪበቃን የሚወግረን ሲያሰን ነው
እኔ የሚገርመኝ መሲ ለተጎዳ ሰው አች ስታሠባስቢ በራሳቸው አካውንት ብለሽ ትናገሪያለሽ ሌላዎችስ ለምን ለባለጉዳዩ ሰው አካውንት አይገባም ስካሁን ሊገባኝ አልቻለም ገዘብ አታላይ ነው
ውድ የሀገሬ ልጆች ለአላህ ብላችሁ አበረራቱኝ አላህ ያበርታችሁ ብርሀናማ ልጆችን ይስጣችሁ
እንዲ ነው ቤተሰብ ከተበዳይ ከእውነት ጋር የሚቆም አሉ እጂ ከደፋራ ከገዳይ ጎን ቆመው የሚያስፈራሩ
እውነት ነው።ይሄ ነው ቤተሠብ ማለት ከእግዚአብሄር ጋር,ከእውነት ጋር መቆም!!🎉🎉🎉
በጣም ታሳፍራለች እንኳን የታማሚ ገንዘብ አይደለም የጤነኛ ገንዘብን አይበላም አምናት ተቀበይልኝ ብላት መክዳይ ያሳፍራል የዚች እናት እንባ መቼም ጤና አይሰጥሽም መታሰር ብቻ አይደለም ብሯን ትስጥ ማሚም ፈጣሪ ምህረትን ይላክልሽ እንባሽንም ፈጣሪ ያብስልሽ የሰው ገንዘብ ምትመኙ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
አረ ሚን አይነት ግዜ ነው ያለነው ግን እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ የሚሰሩቱ አያቄም እና ይቅር በልህ እና ይቅር በልን😢😢😢😢💔💔💔እንዴት የታማሚ ገንዘብ አረ ወደት ይሄድን ነው😢😢😢😢😢
ተስፍሽ ቅን ልቦች
ክበርልን 🥰🥰🥰🥰
እስይ በጣም አክት አርጋ ነበር በመታሰሯ ደስተኛ ነኝ የሰው ገንዘብ መብላት እንዲ ነው የሚያረገው በርቱልን ቅን ልቦች 🎉መሲያችን ኑሪልን🎉🎉🎉❤
እናንተ ደግ ኢትዮጵያዊያዊኖች እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንናት ቅን ልብ ያላቸው ሰዎች የሰማይ አባታችን ይስጥልኝ
ጀግኖች ሌሎችም አሉ የሰው ገንዘብ የሚ በሉ
ቅንልቦች ተባረኩ ፍትህ ለህፃን ፌቨን ፍትህ ፍትህ ኡኡኡኡኡኡ
ቅልን ልቦች እናመሰግናለን እናተን ነበር መግስት ማርግ ከልብ እናመሰግናለን
የበሽተኛ ሰው ገንዘብ እንዴት ይቀማል 😢😢😢ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
ወይ ጉድ ታድያ ኢሄ ሰው ከመግደል ምን ይተናነሳል ? እሷ በተለያየ ህመም እየተሰቃየች በሷ ስም የተሰበሰበ የሰው ላብ ይበላል ?
ቤተሰቦችዋን ልዑል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው 🙏
ቤተሰቦቻ ክብር ይገባቸዋል
መልካም ቤተሰቦች ምሳሌ ትሆናላችሁ
አረ ቅን ልቦች ተባረኩ ❤❤❤❤ ይቺ ሌባ አይን አውጣ የጇን ሰጣችኋት እናመሰግናለን
ፊትህ ለሄቨን 😭😭😭😭😭😭😭
ቤተሰቦቿ ጀግኖች ናቸው
ከአርቲስት.ፅጌ.እንዴት.ይበላል.ለራሳ.በተደራራቢ.ፈተና.ያለች.ምስኪን.ነች.ያማል.ትታከምበት.ብሩን.ስጫት😭😭😭😭😭☝
😢😢😢እኔምለውግንእዳው በአላህየህመምተኛገንዘብ ቀምተው ሲበሉ እደት እቅልፍ ይወስዳቸዋል እደትስ ይበላቸዋል ይች ጉቶ ያውም ሴት ሆና በሴትላይ እድህ ታድርጋለች
ኢትዮጵያዊ ትልቁም ትንሹም ክህደት ስራዬ ብሎ ተያይዞታል። በመብረቅ እንዳታስጨርሱን እባካችሁ እኛ ድሆች በድህነታችን እንኑርበት።
ወገኖቼ ግን ምነው እንደዚህ ተከፋፋን 💔💔
የሰው ገንዘብ ወስደሽም ይሁን ይዘሽው በተለይ የበሽተኛ መታከሚያ እንዴት ሰላም ታገኛለሽ እንቅልፍስ እንዴት የ ይወስድሻል
ባለጌ ነች የደሃን ገንዘብ ምን ሊጠቅማት ነው ኢታባትዋ
ከሁን ቦሀላ እትዮጵያ ውስጥ ወንጀል አይኖርም ምክንያቱም ቅን ልቦች አሉልን ክበሩልን ❤
እግዛብሄር ይስጣችሁ
ጀግና ብያችሁ አለሁ❤
አረብ ሀገር ብር ተርፎን ሳይሆን የሰዉ ህመም ስለምያመን ነዉ ሰዉ እንዴት በሰዉ ህይወት ይጨክናል 😢😢😢
በተለይ እደዚ የሰውን ሀቅ የሚበሉ ሲቀጥል የሰውን ቤት የሚበጠብጡ መቀጣት አለባቸው👍👍👍
ቅን ልቦች ጀግኖች ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው የሰም ትርጉም አለው የሚባለው በተግባር ያሳዩን ኦኖደሰማቸው ቅን ልቦች ቨጣም እናመሰግናቸኋለን /እሰይ አሁን ሚዲያው አላውን ያዞረው በህፃኗ ልጅ የተነሳ ይመሰላል ይበል ብለናል ፍትህ ለሄቨን
እውነት የድሀ ገንዘብ ያውም የአንድ ታማሚን ገንዘብ ኧረ ተዉ ኧረ ተረጋጉ እድሜያችሁን ያሳጥረው
ማሻ አላህ
በጣም ጥሩ ስራ እየተሰራ ነው
ብዙ ችግሮች አሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ይኸው አሁን ክፍለ ሀገር ላይ ደላሎች ትናንሽ ልጆችን እያታለሉ ሳኡድ አረቢያ ቅርብ ነው እያሉ በሱማሊያ በረሀ ያን ጥልቅ ብሀር አልፈው በየመን በረሀን አቋርጠው ብዙ ግፍ እየተፈፀመባቸው ይገኛል ሳኡድ ለመድረስ ቤት እስከመሽጥ ድረስ እየተገላቱ እየሞቱ ይገኛሉ ያን ደላሎች ያሉት ብር ካልተከፈለ ተቀጥቅጠው ይገደላሉ ሴትም ይሁን ወንድ እኔ ብዙ ነገር አይቻለሁ እና እባካችሁ መንግስት ይህን ነገር ህገ ወጥ ደላሎችን እያፈላለገ ለህግ ቢያቀርብልን ባይ ነኝ እባካችሁ እናት ለፍታ አሳድጋ ከበረሀ እየቀሩ ነው ስንት ወጣቶች እኔ እራሱ በዛው ነው የመጣሁት ግን ሳኡድ አረቢያ ቅርብ ነው ብለውኝ በጣም ዋጋ ከፍየ ነው የደረስኩት ኧረ ፍትህ ለነዙህ ህገ ወጥ ደላሎች እባካችሁ ።
ምን አይነት ጭካኔ ነው🥱ይች ሙጭልፍ! የታባቷ🥊
Perfect Keneleboche....God Bless YOU
አቤት ጥሩ ሀገር ሰርታ መለወጥ እየቻለች የደሀ ብር መብላት ቅሌት
Bravo addis police
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ቅን ልቦች
እልልልልልል እድሜ ይስጣችሁ የምስግን ህዝብ ያዋጣው አታፍርም ውርደት
Yes🙏☝️
የምስኪኖች እምባ እንዲሁ ፈሶ አይቀርም ይፈርዳል የዛ ውጤት ማሳያ ነው የሷ መያዝ ነው
ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢😢😢😢
ክበሩልን ቅን ልቦች❤❤❤
ቅን ልቦችን ቁጥር እፈልግ ነበር እኛም አስራስድስት ሚለየን ብር በሀዋላ መልክ ተበልተናል እባክሽ መሲየ እርጂን
@@fatimaahmad1541 Tiktok አካውንት አላቸው ማስረጃ ካለሽ ገብተሽ መናገር ትችያለሽ
ቤተሰቦቻ ስለውነት ቆመው ሐቅ ስለተናገሩ ሊመሰገኑ ይገባል!!! እግዚአብሔር ይስጣችሁ !!!
ቤተሰቦች ተባረኩ
ከሕመምተኛ ላይ መስረቅ አቤት የከፋ ጊዜ ላይ ደረስን።
አቤት እንዴው ምን ጉድ ነው የምንሰማው እንደው ገንዘብ አያድርግልሽ የፅጌ በሽታ ላንቺ ያድርገው
እኔም ኮሜንቷ አጥፍታ ይሄው ማስረጃዬ ምናምን ስትል እንደጨፈረችበት ገባኝ😂😂😂
እንዳትፈታ ጠንክሩ ጠንክሩ!!!
Justice for Haven
የታማሚ ብር የምትበሉ ሰዎች እግዚአብሔር ታክሞ የማይድን በሽታ ይስጣችሁ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ግን 😢😢😢😢
እልልልልልል ?? እሰይ የደሀ ገንዘብ የበላ የትም አይደረስም ቀኑ ሲደርስ ሆነ።
ፍትህ ለፌቨን??
ሰው እንዴት ለዛውም ሴት ሆና "ከመሃፀን ካንሰር"
ለመዳን ወገን የረዳትን እንዴት ትወስዳለች ምን አይነት ስብዕና ነው??
የሰው ልጂ በዚህ ደረጃ ሲወርድ ያሳፍራል እንዴት አገራችን ህሊና ጠፍቷል ማለት ነው
በጣም አሳፍሪ
አቤት ጭካኔ ሰው እዴት ከበሽተኛ ይበላል አሁን ሰው መብላት ነው የቀረን ምን ከይነት ፍጡሮች ነን የሰው አቅ ጀሀነም ያስገባል
Jegnoch bertuln👏👏👏
መሲዬ አሁን በዋስ ይለቋታል
የሆነች ደም መጣጭ መዥገር ነች.... ሆድ እንጂ ራስ እንደሌላት ስትታይ እራሱ ታስታውቃለች.....💀💀💀
Afere yasebelate abo😢😢😢
ቅን ልቦችን እናመሰግናለን ባለፈውም አጭበርባሪ ዮቱበሮችን ለህግ አቅርበዋል አሁንም በዮቱዮብ ላይ በጣም አስፀያፊ እውሸት እውነትን አስመስለው ያሉ ስለሆነ እነሱንም ወደ ህግ ቢያቀርቡልን
ኤላ፡ጋር ቃለመጠየቅ ላይ እኔ የበሺተኛ፡ገንዘብ፡የምበላ፡ሰው፡አይደለሁም፡በቂነገር፡ያለኝ፡ሰውነኝ፡ስትልነበር
እግዝዮ ዳና ሃገር እየኖሮች የበሽተኛ ብር አልሰጥም ማለት ምንአይነት ስስታም ናት
Yes 🙌 she need to pay 💰 that damn money back to the woman 👩
ስው ለምንድነው በቲክቶኮች ገንዘብ መላክ የማያቆመው?
ይገርማል እንደት ነው ለሞት ፍርድ የሚያደርስ ወንጀል አልተገኘበትም የሚባለው ከዚህ በላይ ምን አለ😢😢
የበሽተኛ ገንዘብ የምትበሉ ወገኖች በእናንተ ላይ ካንሰር ያድርግባችሁ ።
ሰጭም ለፍቶ እና ሮጦ ነው ደክሞ የሚያመጣው ።