Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የአይናችን ብሌን የኢስላም ጀግና የኡማው አባት አቡኪየ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ረበና ይስጥህ
አሚንንንን
amiiiiiiin
ጀግናችን 😍😍😍
Amiin amiin yarebi"
ኡስተዜ አለሀ ይጠብቅ
አቤት ስወዶት ሁሉም የእምነት አባቶች ከርሶ ቢማሩ
አብኪ ሁስታዜ ህዚች ምድር ላይ እንዳንተ የኔን ሒወት የቀየረልኝ ሰው የለም እንተ ስትናገር ስሰማክ ብዙ እውቀት ነው የማገኘው አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
አሜን ይገባዎል
አሚን ያረብ
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
አሚን አላሁ መ አሚን
እድሜህን ጠዊል ያረግልን አላህ
ለዘመኑ የምታስፈልግ የኢተዮ ስጦታ ኑርልን አቦኪእንዳንተ ያሉትን በሙስሊምም በክርስትናምያብዛልን
አሜን አሜን አሜን
አሚን
Amen 🙏
የሁሉም እምነት መምህሮች እዳተ ሰላም ሰባኪ በሆኑ
ሳህ
ተወዳጁ አህመዲን ጀበልን ጋብዢልን
የና ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ። እደራ በየቀኑ አንድ ሰው ሳትመክር ውለህ አትደር ሀገራችን እንዳንተ አይነት ስዎች ከምንጊዜው በላይ ያስፉልጔታል። ትውልዱ ምርጥ ይፈልጋል።
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ስድብ የክርስቲያን መገለጫ አይደለም።
በትክክል
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ዝበይ አች ካፊር
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ እእእ እኔ በትክክለኛ ሀይማኖቴ እምሩር እማምን ነኝ አች የስይጣንቁራጭ በስእል በጨት ማመንሽን እረሳሽ አች ነጃሳ ከየት አባሽ መተሽ ነው አሁንም ካፊር ነሽ እዛው ተወለደ ተስቀለበይ በስው ልጅ በተወለደ ው ስው እኮነው እምታምኔው አች ቆሻሻ ከየት አባሽ መተሽ ነው
🤔
ሠላም ዳጊ ፕሮግራሞችሽ በጣም ነው የምወዳቸው እኔ ክርስትያን ነኝ አቡበከር እና አባታችን ሃጂ ሙፉቲን በጣም ነው የማከብራቸው እና እንደዚህ የሃይማኖት ሠዎችን ስትጋብዢ አለባበስሽን ለማየት ትሞክሪ ደስ ይለኛል ምክንያቱም እንዳከበርሻቸው ይሠማቸዋል በተረፈ በርቺ በጣም አድናቂሽ ነኝ
እውነት ነው👍
ትክክል
👍🌹
ትክክል የሁሉንም የሃይማኖት አባቶች ሲጋበዙ የግድነው አለባበስ ላይ ትኩረት መስጠት አለበት ጥሩ ሃሳብ ነው የተነሳው
አላህ ይዉደድሽ
ወገኔ ቢያንስ እንደ ሴትነትሽ ቀሚስኳ ልበሽ ይህ ባህላችን አይደለም በዛ ላይ አብሮሽ የቀረበው ኡስታዝ ነው ለሰው ክብር ይኑረን የሚል ላይክ ያድርግ…!
ኡስታዜ የአላህ ሰላምና እዝነት አይለይህየአንተ አይነት አስተማሪ ስላለን አልሀምዱሊላህ
እንቁ ኡስታዜ እንኳን ደህና መጣህ ስለ አየሁክ በጣም ደ ስ ብሎኛል አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ሁሌም ከፍ በልልኝ
እውነት ማር የሆነ አንደብት ነው ያሎት እስታዚ ቡዙ ነው የምማረው ካንተ እድሚና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ ።
አሚን ሰው በሰውነቱ ማሠባችን ትልቅ ያደረሠናል ኢንሻአላህ ሁሉም ከፍትን ከልባችን ብናወጣ አገራችን የትበደረሠች
የንጉሱ ልጅ አስታማሪ ታሪክ ልቤን ነካው ደግሜም ሰማሁት ያ አሏህ ምን አይነት መልካም መምህር ነበሩ
ጌታ ይመስገን ተሽሎህ ስላየሁህ ደስ ይላል
እናመሰግናለን ማሚ ሰው በሰውነቱ ህመሙ ቢሠማን የት በደረሠን ተባረኪ እህቴ
ቀጣፊ ውሸታሞች ክርስቲን ደህና የሚመስሉት እራሱ ሸረኛ ናቸው
@@aminamohammed3808 በነሡልብ አላህነው የሚያቀው አይባልም ልካምነትኮ የሙስሊም ባህሪነው ተው የኛዎቹ
@@ካፍሽነኝ ሁል ጊዜ በጡሩ ንግግር መታለል የለብንም መንቃት አለብን ግልፅ ጠላታችን ናቸው አላህ በቁራአኑ ነግሮናል ዲናቸውን እስካልተከተል አይወዱንም
@@aminamohammed3808 መጀመርያ አንች ተማሪ ይቀርሻል።
ኡስታዝ አቡበክር እራስህን ጠብቅ እንወድሃለን
እንደ አይናችን ፕሌን የምንሳሳለት ኡስታዛችን አላህ እድሜና አፊያ ይስጠው
አቡኪ ተሺሎህ ሰላየሁ ደስብሎኛል ሰላም ለሀገራችን✝️☪️💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰
የኦርቶዶክስ መምህር እንደሙስሊም መምህር ሰላም ቢሰብኩ ሀገር ሰላም በሆነች ነበር አሁንም የሀገር ሰላም በሙስሊም ብቻነው እየተጠበቀ ያለው
👌
ኦርቶዶክስ ሰላም ናት። አራት አመት ሙሉ ስትቃጠል ፋትህ ጠየቀች እንጂ የሌላውን እምነት አላቃጠለችም፥ ይዬ ያልከው ቃል ለነ ጀበሉ እሱን የመሳሱሉ አስተማሪዎች እና የስልጤ ንገራቸው።
@@benjami4359 ቀጣፊ ቄሱ ሰክሮ ጠላ እየጠጣ ምን ቀን ከይር አውጥቶ ያቃል በእናተም ሀይማኖት መጠጣት አይፈቀድም ቀሱ ግን ለገብሬል ለማሪያም እያለ ድሀ ይበዝብዛል ጠላውን በጉኑ ይበላል ቄስ ማለት ሰካም ነው እስኪ ቄስ አይጠጣም በይ ቀጣፊ
እነዛማ ፍለጠው ቁረጠው ነው ትምህርታቸው በበታችነት ስሜት ውስጥ ስለተዘፈቁ እኛን ካረበሹ ሰላም አያገኙም
@@ኡሙሚፍታህየሀይቋ Sobduu
እንኳን በደና መጣቹ ኡስታዝ አቡበከር ትምህርቱ በጣም ደስይላል ረጅም እድሜ ይስጥክ
ብሌናችን ኡስታዝ አቡ በክር አላህ ይጠብቅህ አለባበስሽን አስተካክይ የእስልምና ሃይማኖት መምህራኖች ስጋብዙ ክብር ይኖራችሁ #ኢቪሲዋች
ተባረክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን 💚💛❤
አቤት ደስ የሚል ውይይት ነው በእውነቱ ወንዱ እያየ ያደገውን ሲያደርግ ሚስቱን ሲመታ ያዩ ሴቶች ልጆች ደግሞ መመታቱ ልክ ምስል ዋት እያደገች ነው ስለወደደኝ ነው ብላ የምታምነው ስለዚህ መምህርም ጠያቂዋም ተባረኩ በጣም መንቃት ያስፈልገናል።
በእውነት ነው የምልሽ ዳጊ እስካሁን ካቀረብሽልን ፕሮግራሞች እንደዚህ ያስደመመኝ አላየሁም ብል ያጋነንኩ አይመስለኝም ።ሞት እንኳን ጨክኖ ... ወስዶ ከሚያስቀረው፣ምን አለ ደጋጉን... ዳግመኛ ቢፈጥረው።የሚለው ስንኝ የተበረከተው ለእንደነዚህ አይነት ታላላቅ ሠወች ነው።ዳጊ ይህን የመሠለ አሁን ላለንበት ችግር መፍትሔ አመላካች ፕሮግራም ስላቀረብሽልን ከልብ ከልብ አመሠግናለሁ ።
የመልካም ነት መ ምህር ጌታ ይጠብቅ 🌷🌷🌷 ኡስታ ጀግና 🌷🌷🌷
የኛ አይን ኑርልን
እጅግ አስተማሪ የሚያረካ ደስ የሚል ዝግጅት ነውእንደ ምግብ እንደ አየር እየሳብኩ ነው
ኡስታዝዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
እንዳታ የሉት የብዛልን ኡስታዜ እንወድካለን ❤❤❤❤ ራጅም እድሜ ከጤና
ያረብ ለኡስታዞቻችን እድሜና ጤና ወፈቃቸዉ
ገራሚ ነው እናመሰግናለን ደጊ ኡስታዜ የለሰብኩትን ሀሰብ አስተህ አስገረመከኝ 😍
ኡስታዝ አቡበከር እወዳአለዉ ዉሌም ሚዲያላይ ሲያቀርቡ ደስ ይለኛል እሰማአለዉ ዉሉንም ባይዎን በተግባር አረገዋለዉ የተማርኩትንም ከአንተ ለጋዶኞም እነግራቸዋለዉ ሌላዉ እንዳልከዉ ዋናዉ {ተርቢያ አስተዳደግ አንተ በዚህ100/100አሳይታአል From Kuwait
❤️🌹🌹👍
ሀገራችን ግን ወዴት እየሄደች ነው ምን አል ትላልቅ ሰዎችን እንኳን ብናከብር ና በስርአት ብንለብስ እግዞ እረ ምን አይነት ፈጣጣ ሰአት ደረስን በማሪያም
እኔም እያየሁ ነበር ግን ደግሞ ተሌላዉ ይሻላል ከጉልበት በላይ ከሚለብሱት የሷ ሙሉ ሰዉነቷን ሸፍናለች
ኡስታዜ እንኮን ደህና መጣህ ምርጥ ኡስታዝ ከትሁት አንደበት
አቡኪ አንተን ሳስብ ወላሂ እምባዬ ይመጣል አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኡስታዜ
አቡበክርን በጣም ነው የምወደው የማከብረው ግን ያሲን ኑሩን ብታቀርቡ ደግሞ👌
አቡበክር በጣም አሪፋ ትምርት ነው 😍
ኡስታዜ አሚሬ አሏህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከኢማን ከጤና ኡስታዜ ጀግናዬ
This is food for the soul may god pour his wisdom over you more and more stay blessed we love you brother.Dagi this is great show thank you again .
በጣም ነው የማከብርህ ተባረክ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@@meronmuketar4021 wwws
የላኢላ ሀኢለላህ ወንዲሜ የነብዩ ኡመቶች ሺአመትኑሩ
ያይናችን ብሌን እስታዝ አቡበክር ነፍ አመት ከጤናጋ ኑርልን ወላሂ ከዛ ምናምን አመት ሞባይል ያክስቴ ነበራት ያንተን እና የኡስታዝ ያሲን ኑሮን በሄርፎን አድርጌ በሆለቱም ጆሮየ ሳዳምጥ ነበር እምውለው ወላሂ የያሲን ኑሩን ለምኑን እቀበላችሀለሁ እሚለውን ቀን ውሎየን ነበር እማዳምጠው አንተኮ ጀግናችን ነህ ለሀቅ ብቻ የቆምክ የኢስላም ጀግና አፍያህን አላህ ጨርሶ ይመልስልህ
ኡስታዜ ወላሂ የአይናችን ማረፍያ ነህ እረጅም እድሜ ላንተ ይሁን አላህ አፍያ ይስጥህ
ይሰማንውን በልቦናችን ያጥልቅልን
በዚህ ጊዜ የሚናገሩትን በተግባር ከሚኖሩ ጥቂት መልካም ስብዕናዎች የመጀመሪያው ነህ ብል ማጋነን አይሆንም!አላህ ምኞትህ ሁሉ የሚሳካበት ጊዜ ቅርብ ያድርግልን።
በጣም ጥሩ ምክክር ነው:: ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በጣም እናመሠግናለን በድሩ ሁሴንን ምናለ ብትጋብዢልን
ኢትዮጵያን እንዳንተ አይነት እውነተኛ ትፈልጋለች እድሜ ይስጥልን
ኡስጣዜ የኛ ኩራታችን እምንወድህ እምንሳሳልህ መሪያችን የአይናችን ብሌን አላህ ይጠብቅህ በቃ ኑርልንን
የኔ ልዩ እቡኬ ውስታዜ ከልቤ ነው የምውድህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ክፉህን አያሰማን
ልሳንህ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
ከኣለሕ በታች የሙስሊም ምኢማናን ብርሐን ብሌን የኘታማገች አለኝታ ጃግነው ኡስታዝ አቡኪ አለሕ ይጣብቅሕ ጤና አፍያ ከዘማድ አዝማድ ቤታሣብሕ አለሕ ይጣብቅሕ ራባና ኣቲና ፊዱኒያ ሓሣና ወፊል አኪራቱ ሓሣና ወቂና አዛባናር አለሑማ ኣሚንንንንንንን።
አላሀምዱልላ ሙስልም ስላደረከኝ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አንድ አማኝ ነኝ የምል ሰው ልክ እደዝህ ናው ስራቱ መሆን ያለበት
ኑርልን ኡስታዛችን አላህ ይጠብቆት የኛ ጀግና
Thank you 🙏
ጀግና መቼም ጀግና ነው አቡኪ ሺ አመት ኑርልን እንዎድሀለን
ኡስታዜ አላህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
.ማሻአሏህ ኡስታዜ አሏህ እድሜህን ያርዝምልን ያንተን አይነቱን ያብዛልን
የአላህ ጥበቃ አይለይህ ኡስታዜ ኡስታዛቺን ስላቀረባቺሁልን እናመሰግናለን
ኡስታዝ አቡኪ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥክ አቦ
ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች ለታስሩት ንፁሃን ስዎች
ሀላ ወላ አህለን ወሣህለን ያ ኡዝታዘና.... ኩሉ ሠና ኢንቱ ቢል ኸይር
አነ አነ አብነት እውነተኛ አገር ወዳድ ለኡትዬጵያም ለዶክተር አብይም ሰላለህ ኩራት ይሰማኛል እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሀለን
ኡስታዘችን አላህ ረጅም እድሜ የኑርልን❣️❣️
ኡስታዜ እድሜና ጤና ከሀያት ጋር አቡኪ
Mashaalah lebe yalew kezehe memar yechelal . Gezak Allah ustaz. Thank you Dagge
Long life Ustaz!!!!
እባካቹሁ ትላልቅ የምነት አባቶች ሚድያላይ ሥትጋብዙ አላባባሣቹሁ እደባህላችን ልበሥ አቡኬ እንወድሀለን እናከብርሀለን ፨፨፨፨፨
አልሃምዱሊላህ ኡስታዜ ተሽሎህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ እድሜህ ላይ በረካ ያድርግልን ንግግርህ በጆሮ እየተንቆረቆረ ሲገባ ምነው ባላለቀ ያሰኛል ማሻአላህ ኢስላም ሰላም ነው
አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝ በጣም አስተማሪ ንግግር ነው ለተማረበት አላህ እዲሜህን ያርዝመው
ለማለው የእስልምና ታከታዮች በሙሉ እንከን ለ1443ኘው እድ አል አል ፍጥር በሰለም አደረሰቹ ፍትህ ለጎንደር ሙስልሞች
ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች በግፍ ለታስሩት ፍትህ
መልካም ወንዶች ከሚሆን እርእሱ መልካም ሰወች ቢሆን መልካም ነበር ኡስታዝ መልሱ ምርጥ ነው ማሻ አላህ ምክንያቱም ስለሁለቱም ነው መልሱ ሴት ወንድም ጭምር ማሻ አላህ
ustaz Abuke May Allah give you long life. 🙏 ♥️
አላህ በመልካም ጤና ረጅም እድሜ ያኑርህ ኡስታዛችን
ጀበሉንም ጋብዥልን ! አቡኪ አቡኪ
በእውነት ውንዴም ጌታ አብዝቶ ይባሪህክ ተባረክ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ አቡኪ እንዳንተህ አይነቱን ያብዛልን
ጌታ ኢየሱስ እድሜ ና ጤና ይስጥህ💝💝💝💝💝🇪🇹🇪🇹💚❤❤❤❤❤❤ምርጥ ወንድማችን
Jesus is a prophet brother
_ጌታ አላህ ብቻ ነው እየሱስ ጌታ አይደለም አላህ ካለ አባት ከማሪያም የፈጠረው ፍጡር ነው_
አቡኬ የኔ ጀግና አላህ ረጂምይሥጥህ😍😍
Dagi you choose the best subject right now for our youth & our country. May Allahi help our country & our ppl.
ሱሉአለሂወሰሊም በጣም ጠቀሚ አስተማሪ ቃለ ምልልስ ነበር ደስ ሲል
ረጅም አድሜ እና ጤና...... ኡስታዙና
Nice discussion & Nice lecture
ኡስታዛችን አላህ እረዝም እድሜ እና ጤና ይስጥህ መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ🕋🤲
🥳🥳🥳🥰🎉🎊🎉❤️❤️እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🥳🥳🥳🥰🎉🎊🎉💐💐❤️❤️ይህንን ያለፈውን ታላቁን የረመዳን ወር ከተጠቀሙበት ፤ ዒባዳቸው ተቀባይነት ካገኘላቸው ፤ ዱዐቸው መቅቡል ከሆነላቸው ፤ ለቀጣዩም ረመዳን በሰላም ከሚደርሱት አላህ ያድርገን።
የአይናችን ብሌን ኡስታዛችን አቡኪ አላህ አፊያና እድሜ ያስረዝምልን
የኛ አንደኛ ምርጡሁሌም ኑርልን
አብኪ ኡሥታዛችን አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ ይጠብቅህ የእኛእቁ
እረዢም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ ኡስታዜ
ሴት ጋዜጠኞች ሙስሊም ወንዶችን ስትጋብዙ እለባበሳችሁን አስተካክሉ
ምናለ አንተን ማባዝት ቢቻል አላህ እድሜህን ያርዝመው ጤናህን ሙሉ ያድርግልህ አሚሩና
Masha Allah ustaz 🌴💕🌙🌴
ኡስታዜ የምወድክ እኮ በምክንያት ነው አሏህ አፊያክን ይስጥክ 😘😘
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም ሰወችን ያብዛልን
ኡስታዜ አሚሬ ኑርልኝ፣ በሚቀጥለው ጀበሉን ያሲኔን አቡ ሀይደርንና መሰሎችንእባካችሁ የሀይማኖት መምህር በተለይ ሙስሊም ኡስታዞችን ሸሆችን ስትጋብዙ አለባበስ አሳምሩ ለኡስታዙም ክብር ለዲኑም ለተመልካችም ንቀት እንዳይሆን
Wellahi Bexam ygrmal yh mestekakel yalebet newu ya kalhone gn ustazzoch meqreb yelebachewum bay negh
ውስታዝ ኑርልኝ አራያችን ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ
ፈጣሪ ረጅም አድምዬ እና ጤና ይስጣችሁ በጣም ጥሩ ትምህረት ነው 🙏❤
አቡኪዩ የኛ ጀግና እረጅም እርሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ እስታዝ💞💞💞💞💞
መልካም ወንዶችን ማፍራት የሚቻለው በምክር ነው ።
ኡስታዜ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በክሪ
አንዳንድ ክርሥቲያነ ሤቶች እባካቹ የሀይማኖት አባት ወይም ወዶች ሥጋብዙ እባካቹ አለባበሥ አሥተካክሉ ሹሀዳ ሀራም ወላ በናተሥ መቸ ይፈቀዳል ያአላህ እግሮን አነባበረይውኮ ደሞ አይ
አብሽሩ አሊሜቻችን አላህ ይሸፍናቸዋል ጀሚየ ሁሉንነገር ተከታትለን መች ሆነ እህቴ
As a muslim we don't have to expect everything we want from others,she's modest and polite enough!ኣሊሞቻችን ስለ ቀራቡ ሙሉ ለ ሙሉ እንድትሸፈፈን we don't have to expect from her,she's doing good as a host(May Allah guide her)let's not judge please!
esuas kafir nat esu man feqdolet new hajinebi muteberj lay eyafetxetxe yemiyaweraw yihe ye menhaju bilshunet new yemiyamelakitew (إخواني brother's group) si lesuwa titeh silesu awra dinachin lay yemitaseb silehone !!!!
ኤኮእሱሥቢሆን እስልምናሤትን ሀጂነብይየሆነችንለማየትክልክልነውአደልደ በሠዠመቀጠልአብሯትአድቤትውሥጥእደዚህተወጣጥራ እሱሸሪአ እሄን መከልከሉንእያወቀው ጥፋት ምንጉድነው አይይ
@@أمزكريا-س9خ ባክሽ ምላሥሽን አታሥረዝሚ ቀረፃ ላይ እኮነው ያለው ነገረ መለቃቀም ትወዳላችሁ ተውሂድን እናቃለን እያላቸው እዴት ብቻቸውንናቸው ንገሪኝ ??ሲቀጥል አንች ስላልሽ ስላላልሽው አቡበክር አህመድ ክብሩ አይቀንስም ዛሬ ሚዲያ በዝቶ ሁሉም ተናጋሪ ቢሆን ያአቡኬን እጣቢ አይደርሱም ማንንም ያልደፈረውን መንግስት ደፍሮ ለዚህ አብቅቷል ታሪክ አለው ዛሬ ግን ዲግር አይጠይቅ ማስተር በሚዲያ እየወጡ ጣታቸውን እሱላይ ይቀስራሉ ዲንቄም ኡሰታዝ መቼ በይኝ አለሽ ትናት እሱነበር ኢስላምን ያሥፋፋው ተመቻችቶለት ዛሬማ ሁሉም ይቀደዳል አላህ ጋ ነው ጦርነታችሁ አንድን አሊም መዘለፍ ሲጀመር የማይመቻችሁን አለማየት አለቀ
ሁስታዜ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ
የአይናችን ብሌን የኢስላም ጀግና የኡማው አባት አቡኪየ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ረበና ይስጥህ
አሚንንንን
amiiiiiiin
ጀግናችን 😍😍😍
Amiin amiin yarebi"
ኡስተዜ አለሀ ይጠብቅ
አቤት ስወዶት ሁሉም የእምነት አባቶች ከርሶ ቢማሩ
አብኪ ሁስታዜ ህዚች ምድር ላይ እንዳንተ የኔን ሒወት የቀየረልኝ ሰው የለም እንተ ስትናገር ስሰማክ ብዙ እውቀት ነው የማገኘው አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
አሜን ይገባዎል
አሚን ያረብ
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
አሚን አላሁ መ አሚን
እድሜህን ጠዊል ያረግልን አላህ
ለዘመኑ የምታስፈልግ የኢተዮ ስጦታ ኑርልን አቦኪ
እንዳንተ ያሉትን በሙስሊምም በክርስትናም
ያብዛልን
አሜን አሜን አሜን
አሚን
Amen 🙏
የሁሉም እምነት መምህሮች እዳተ ሰላም ሰባኪ በሆኑ
ሳህ
ሳህ
ተወዳጁ አህመዲን ጀበልን ጋብዢልን
የና ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ። እደራ በየቀኑ አንድ ሰው ሳትመክር ውለህ አትደር ሀገራችን እንዳንተ አይነት ስዎች ከምንጊዜው በላይ ያስፉልጔታል። ትውልዱ ምርጥ ይፈልጋል።
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ስድብ የክርስቲያን መገለጫ አይደለም።
በትክክል
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ዝበይ አች ካፊር
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ እእእ እኔ በትክክለኛ ሀይማኖቴ እምሩር እማምን ነኝ አች የስይጣንቁራጭ በስእል በጨት ማመንሽን እረሳሽ አች ነጃሳ ከየት አባሽ መተሽ ነው አሁንም ካፊር ነሽ እዛው ተወለደ ተስቀለበይ በስው ልጅ በተወለደ ው ስው እኮነው እምታምኔው አች ቆሻሻ ከየት አባሽ መተሽ ነው
🤔
ሠላም ዳጊ ፕሮግራሞችሽ በጣም ነው የምወዳቸው እኔ ክርስትያን ነኝ አቡበከር እና አባታችን ሃጂ ሙፉቲን በጣም ነው የማከብራቸው እና እንደዚህ የሃይማኖት ሠዎችን ስትጋብዢ አለባበስሽን ለማየት ትሞክሪ ደስ ይለኛል ምክንያቱም እንዳከበርሻቸው ይሠማቸዋል በተረፈ በርቺ በጣም አድናቂሽ ነኝ
እውነት ነው👍
ትክክል
👍🌹
ትክክል የሁሉንም የሃይማኖት አባቶች ሲጋበዙ የግድነው አለባበስ ላይ ትኩረት መስጠት አለበት ጥሩ ሃሳብ ነው የተነሳው
አላህ ይዉደድሽ
ወገኔ ቢያንስ እንደ ሴትነትሽ ቀሚስኳ ልበሽ ይህ ባህላችን አይደለም በዛ ላይ አብሮሽ የቀረበው ኡስታዝ ነው ለሰው ክብር ይኑረን የሚል ላይክ ያድርግ…!
ኡስታዜ የአላህ ሰላምና እዝነት አይለይህ
የአንተ አይነት አስተማሪ ስላለን አልሀምዱሊላህ
እንቁ ኡስታዜ እንኳን ደህና መጣህ ስለ አየሁክ በጣም ደ ስ ብሎኛል አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ሁሌም ከፍ በልልኝ
እውነት ማር የሆነ አንደብት ነው ያሎት እስታዚ ቡዙ ነው የምማረው ካንተ እድሚና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ ።
አሚን ሰው በሰውነቱ ማሠባችን ትልቅ ያደረሠናል ኢንሻአላህ ሁሉም ከፍትን ከልባችን ብናወጣ አገራችን የትበደረሠች
የንጉሱ ልጅ አስታማሪ ታሪክ ልቤን ነካው ደግሜም ሰማሁት ያ አሏህ ምን አይነት መልካም መምህር ነበሩ
ጌታ ይመስገን ተሽሎህ ስላየሁህ ደስ ይላል
እናመሰግናለን ማሚ ሰው በሰውነቱ ህመሙ ቢሠማን የት በደረሠን ተባረኪ እህቴ
ቀጣፊ ውሸታሞች ክርስቲን ደህና የሚመስሉት እራሱ ሸረኛ ናቸው
@@aminamohammed3808 በነሡልብ አላህነው የሚያቀው አይባልም ልካምነትኮ የሙስሊም ባህሪነው ተው የኛዎቹ
@@ካፍሽነኝ ሁል ጊዜ በጡሩ ንግግር መታለል የለብንም መንቃት አለብን ግልፅ ጠላታችን ናቸው አላህ በቁራአኑ ነግሮናል ዲናቸውን እስካልተከተል አይወዱንም
@@aminamohammed3808 መጀመርያ አንች ተማሪ ይቀርሻል።
ኡስታዝ አቡበክር እራስህን ጠብቅ እንወድሃለን
እንደ አይናችን ፕሌን የምንሳሳለት ኡስታዛችን አላህ እድሜና አፊያ ይስጠው
አቡኪ ተሺሎህ ሰላየሁ ደስብሎኛል ሰላም ለሀገራችን✝️☪️💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰
የኦርቶዶክስ መምህር እንደሙስሊም መምህር ሰላም ቢሰብኩ ሀገር ሰላም በሆነች ነበር አሁንም የሀገር ሰላም በሙስሊም ብቻነው እየተጠበቀ ያለው
👌
ኦርቶዶክስ ሰላም ናት። አራት አመት ሙሉ ስትቃጠል ፋትህ ጠየቀች እንጂ የሌላውን እምነት አላቃጠለችም፥ ይዬ ያልከው ቃል ለነ ጀበሉ እሱን የመሳሱሉ አስተማሪዎች እና የስልጤ ንገራቸው።
@@benjami4359 ቀጣፊ ቄሱ ሰክሮ ጠላ እየጠጣ ምን ቀን ከይር አውጥቶ ያቃል በእናተም ሀይማኖት መጠጣት አይፈቀድም ቀሱ ግን ለገብሬል ለማሪያም እያለ ድሀ ይበዝብዛል ጠላውን በጉኑ ይበላል ቄስ ማለት ሰካም ነው እስኪ ቄስ አይጠጣም በይ ቀጣፊ
እነዛማ ፍለጠው ቁረጠው ነው ትምህርታቸው በበታችነት ስሜት ውስጥ ስለተዘፈቁ እኛን ካረበሹ ሰላም አያገኙም
@@ኡሙሚፍታህየሀይቋ Sobduu
እንኳን በደና መጣቹ ኡስታዝ አቡበከር ትምህርቱ በጣም ደስይላል ረጅም እድሜ ይስጥክ
ብሌናችን ኡስታዝ አቡ በክር አላህ ይጠብቅህ
አለባበስሽን አስተካክይ
የእስልምና ሃይማኖት መምህራኖች ስጋብዙ
ክብር ይኖራችሁ #ኢቪሲዋች
ተባረክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን 💚💛❤
አቤት ደስ የሚል ውይይት ነው በእውነቱ ወንዱ እያየ ያደገውን ሲያደርግ ሚስቱን ሲመታ ያዩ ሴቶች ልጆች ደግሞ መመታቱ ልክ ምስል ዋት እያደገች ነው ስለወደደኝ ነው ብላ የምታምነው ስለዚህ መምህርም ጠያቂዋም ተባረኩ በጣም መንቃት ያስፈልገናል።
በእውነት ነው የምልሽ ዳጊ እስካሁን ካቀረብሽልን ፕሮግራሞች እንደዚህ ያስደመመኝ አላየሁም ብል ያጋነንኩ አይመስለኝም ።
ሞት እንኳን ጨክኖ ...
ወስዶ ከሚያስቀረው፣
ምን አለ ደጋጉን...
ዳግመኛ ቢፈጥረው።
የሚለው ስንኝ የተበረከተው ለእንደ
ነዚህ አይነት ታላላቅ ሠወ
ች ነው።ዳጊ ይህን የመሠለ አሁን ላለንበት ችግር መፍትሔ አመ
ላካች ፕሮግራም ስላቀረብሽልን ከልብ ከልብ አመሠግናለሁ ።
የመልካም ነት መ ምህር ጌታ ይጠብቅ
🌷🌷🌷 ኡስታ ጀግና 🌷🌷🌷
የኛ አይን ኑርልን
እጅግ አስተማሪ የሚያረካ ደስ የሚል ዝግጅት ነው
እንደ ምግብ እንደ አየር እየሳብኩ ነው
ኡስታዝዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
እንዳታ የሉት የብዛልን ኡስታዜ እንወድካለን ❤❤❤❤ ራጅም እድሜ ከጤና
ያረብ ለኡስታዞቻችን እድሜና ጤና ወፈቃቸዉ
ገራሚ ነው እናመሰግናለን ደጊ
ኡስታዜ የለሰብኩትን ሀሰብ አስተህ አስገረመከኝ 😍
ኡስታዝ አቡበከር እወዳአለዉ ዉሌም ሚዲያላይ ሲያቀርቡ ደስ ይለኛል እሰማአለዉ ዉሉንም ባይዎን በተግባር አረገዋለዉ የተማርኩትንም ከአንተ ለጋዶኞም እነግራቸዋለዉ ሌላዉ እንዳልከዉ ዋናዉ {ተርቢያ አስተዳደግ አንተ በዚህ100/100አሳይታአል From Kuwait
❤️🌹🌹👍
ሀገራችን ግን ወዴት እየሄደች ነው ምን አል ትላልቅ ሰዎችን እንኳን ብናከብር ና በስርአት ብንለብስ እግዞ እረ ምን አይነት ፈጣጣ ሰአት ደረስን በማሪያም
እኔም እያየሁ ነበር ግን ደግሞ ተሌላዉ ይሻላል ከጉልበት በላይ ከሚለብሱት የሷ ሙሉ ሰዉነቷን ሸፍናለች
ኡስታዜ እንኮን ደህና መጣህ ምርጥ ኡስታዝ ከትሁት አንደበት
አቡኪ አንተን ሳስብ ወላሂ እምባዬ ይመጣል አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኡስታዜ
አቡበክርን በጣም ነው የምወደው የማከብረው ግን ያሲን ኑሩን ብታቀርቡ ደግሞ👌
አቡበክር በጣም አሪፋ ትምርት ነው 😍
ኡስታዜ አሚሬ አሏህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከኢማን ከጤና ኡስታዜ ጀግናዬ
This is food for the soul may god pour his wisdom over you more and more stay blessed we love you brother.
Dagi this is great show thank you again .
በጣም ነው የማከብርህ ተባረክ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@@meronmuketar4021 wwws
የላኢላ ሀኢለላህ ወንዲሜ የነብዩ ኡመቶች ሺአመትኑሩ
ያይናችን ብሌን እስታዝ አቡበክር ነፍ አመት ከጤናጋ ኑርልን ወላሂ ከዛ ምናምን አመት ሞባይል ያክስቴ ነበራት ያንተን እና የኡስታዝ ያሲን ኑሮን በሄርፎን አድርጌ በሆለቱም ጆሮየ ሳዳምጥ ነበር እምውለው ወላሂ የያሲን ኑሩን ለምኑን እቀበላችሀለሁ እሚለውን ቀን ውሎየን ነበር እማዳምጠው አንተኮ ጀግናችን ነህ ለሀቅ ብቻ የቆምክ የኢስላም ጀግና አፍያህን አላህ ጨርሶ ይመልስልህ
ኡስታዜ ወላሂ የአይናችን ማረፍያ ነህ እረጅም እድሜ ላንተ ይሁን አላህ አፍያ ይስጥህ
ይሰማንውን በልቦናችን ያጥልቅልን
በዚህ ጊዜ የሚናገሩትን በተግባር ከሚኖሩ ጥቂት መልካም ስብዕናዎች የመጀመሪያው ነህ ብል ማጋነን አይሆንም!
አላህ ምኞትህ ሁሉ የሚሳካበት ጊዜ ቅርብ ያድርግልን።
በጣም ጥሩ ምክክር ነው:: ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በጣም እናመሠግናለን በድሩ ሁሴንን ምናለ ብትጋብዢልን
ኢትዮጵያን እንዳንተ አይነት እውነተኛ ትፈልጋለች እድሜ ይስጥልን
ኡስጣዜ የኛ ኩራታችን እምንወድህ እምንሳሳልህ መሪያችን የአይናችን ብሌን አላህ ይጠብቅህ በቃ ኑርልንን
አሚንንንን
የኔ ልዩ እቡኬ ውስታዜ ከልቤ ነው የምውድህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ክፉህን አያሰማን
ልሳንህ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
ከኣለሕ በታች የሙስሊም ምኢማናን ብርሐን ብሌን የኘታማገች አለኝታ ጃግነው ኡስታዝ አቡኪ አለሕ ይጣብቅሕ ጤና አፍያ ከዘማድ አዝማድ ቤታሣብሕ አለሕ ይጣብቅሕ ራባና ኣቲና ፊዱኒያ ሓሣና ወፊል አኪራቱ ሓሣና ወቂና አዛባናር አለሑማ ኣሚንንንንንንን።
አላሀምዱልላ ሙስልም ስላደረከኝ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አንድ አማኝ ነኝ የምል ሰው ልክ እደዝህ ናው ስራቱ መሆን ያለበት
ኑርልን ኡስታዛችን አላህ ይጠብቆት የኛ ጀግና
Thank you 🙏
ጀግና መቼም ጀግና ነው አቡኪ ሺ አመት ኑርልን እንዎድሀለን
ኡስታዜ አላህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
.ማሻአሏህ ኡስታዜ አሏህ እድሜህን ያርዝምልን ያንተን አይነቱን ያብዛልን
የአላህ ጥበቃ አይለይህ ኡስታዜ
ኡስታዛቺን ስላቀረባቺሁልን እናመሰግናለን
ኡስታዝ አቡኪ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥክ አቦ
ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች ለታስሩት ንፁሃን ስዎች
ሀላ ወላ አህለን ወሣህለን ያ ኡዝታዘና....
ኩሉ ሠና ኢንቱ ቢል ኸይር
አነ አነ አብነት እውነተኛ አገር ወዳድ ለኡትዬጵያም ለዶክተር አብይም ሰላለህ ኩራት ይሰማኛል እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሀለን
ኡስታዘችን አላህ ረጅም እድሜ የኑርልን❣️❣️
ኡስታዜ እድሜና ጤና ከሀያት ጋር አቡኪ
Mashaalah lebe yalew kezehe memar yechelal . Gezak Allah ustaz. Thank you Dagge
Long life Ustaz!!!!
እባካቹሁ ትላልቅ የምነት አባቶች ሚድያላይ ሥትጋብዙ አላባባሣቹሁ እደባህላችን ልበሥ አቡኬ እንወድሀለን እናከብርሀለን ፨፨፨፨፨
አልሃምዱሊላህ ኡስታዜ ተሽሎህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ እድሜህ ላይ በረካ ያድርግልን ንግግርህ በጆሮ እየተንቆረቆረ ሲገባ ምነው ባላለቀ ያሰኛል ማሻአላህ
ኢስላም ሰላም ነው
አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝ በጣም አስተማሪ ንግግር ነው ለተማረበት አላህ እዲሜህን ያርዝመው
ለማለው የእስልምና ታከታዮች በሙሉ እንከን ለ1443ኘው እድ አል አል ፍጥር በሰለም አደረሰቹ
ፍትህ ለጎንደር ሙስልሞች
ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች በግፍ ለታስሩት ፍትህ
መልካም ወንዶች ከሚሆን እርእሱ መልካም ሰወች ቢሆን መልካም ነበር ኡስታዝ መልሱ ምርጥ ነው ማሻ አላህ ምክንያቱም ስለሁለቱም ነው መልሱ ሴት ወንድም ጭምር ማሻ አላህ
ustaz Abuke May Allah give you long life. 🙏 ♥️
አላህ በመልካም ጤና ረጅም እድሜ ያኑርህ ኡስታዛችን
ጀበሉንም ጋብዥልን ! አቡኪ አቡኪ
በእውነት ውንዴም ጌታ አብዝቶ ይባሪህክ ተባረክ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ አቡኪ እንዳንተህ አይነቱን ያብዛልን
ጌታ ኢየሱስ እድሜ ና ጤና ይስጥህ💝💝💝💝💝🇪🇹🇪🇹💚❤❤❤❤❤❤ምርጥ ወንድማችን
Jesus is a prophet brother
_ጌታ አላህ ብቻ ነው እየሱስ ጌታ አይደለም አላህ ካለ አባት ከማሪያም የፈጠረው ፍጡር ነው_
አቡኬ የኔ ጀግና አላህ ረጂምይሥጥህ😍😍
Dagi you choose the best subject right now for our youth & our country. May Allahi help our country & our ppl.
ሱሉአለሂወሰሊም በጣም ጠቀሚ አስተማሪ ቃለ ምልልስ ነበር ደስ ሲል
ረጅም አድሜ እና ጤና...... ኡስታዙና
Nice discussion & Nice lecture
ኡስታዛችን አላህ እረዝም እድሜ እና ጤና ይስጥህ መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ🕋🤲
🥳🥳🥳🥰🎉🎊🎉❤️❤️እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🥳🥳🥳🥰🎉🎊🎉💐💐❤️❤️
ይህንን ያለፈውን ታላቁን የረመዳን ወር ከተጠቀሙበት ፤ ዒባዳቸው ተቀባይነት ካገኘላቸው ፤ ዱዐቸው መቅቡል ከሆነላቸው ፤ ለቀጣዩም ረመዳን በሰላም ከሚደርሱት አላህ ያድርገን።
አሚን
የአይናችን ብሌን ኡስታዛችን አቡኪ አላህ አፊያና እድሜ ያስረዝምልን
የኛ አንደኛ ምርጡሁሌም ኑርልን
አብኪ ኡሥታዛችን አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ ይጠብቅህ የእኛእቁ
እረዢም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ ኡስታዜ
ሴት ጋዜጠኞች ሙስሊም ወንዶችን ስትጋብዙ እለባበሳችሁን አስተካክሉ
ምናለ አንተን ማባዝት ቢቻል አላህ እድሜህን ያርዝመው ጤናህን ሙሉ ያድርግልህ አሚሩና
Masha Allah ustaz 🌴💕🌙🌴
ኡስታዜ የምወድክ እኮ በምክንያት ነው አሏህ አፊያክን ይስጥክ 😘😘
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም ሰወችን ያብዛልን
ኡስታዜ አሚሬ ኑርልኝ፣ በሚቀጥለው ጀበሉን ያሲኔን አቡ ሀይደርንና መሰሎችን
እባካችሁ የሀይማኖት መምህር በተለይ ሙስሊም ኡስታዞችን ሸሆችን ስትጋብዙ አለባበስ አሳምሩ ለኡስታዙም ክብር ለዲኑም ለተመልካችም ንቀት እንዳይሆን