ብሔራዊ ቤተመንግስቱ ድንቅ ሆኖ ታድሷል ... ያየሁትን ላሳያችሁ |ትዝታችን በኢቢኤስ|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии •

  • @Djnebero
    @Djnebero День назад +19

    በእውነት ከሚጠበቀው በላይ አምሮ እና ታሪካዊነቱን በጠበቀ መልኩ ፀድቶ እና አምሮ ስናይ አለማድነቅ አለማመስገን ንፋግነት ነው ይህን የሰሩ ከመንግስት ጀምሮ ሁሉም ሙያተኞች ሊደነቁ ይገባል ታሪክን ጠብቆ አሳምሮ ወደ ገቢ ምንጭነት መቀየር በራሱ ብልህነት ነው የሚቀጥሉ ባለታሪኮችም ስራቸው ተጠብቆ እንዲተላለፍ ያደርጋል !!

  • @DoctoraDora
    @DoctoraDora 2 дня назад +18

    ይህ ቤተመንግሥት የሐገሬ ኢትዮጵያ ታርክ ከፍ አድርገው ያሳያል እና ይህችን ዝነኛና የጀግኖች ሐገር ታርክ ወዳጆች እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 2 дня назад +35

    ዬኒ እናመሰግናለን ባንተ አገላለፅ ሁሉ ደሰ ይላል ክብር አለው።❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾

  • @gilasemere8961
    @gilasemere8961 2 дня назад +28

    ይህንን ታላቅ ስራ የሰሩ ሁሉ ክብር ይገባቸዋል❗

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n День назад +2

      አገር መውደድ በተግባር! ከሰዎቹ በላይ ስለአገራችን በምላሱ የጮኽ የለም፣ ነገር ግን በተግባሩ ያሳየው ሰውዬው፡ የተሰደበው የተዋረደው የተናቀው የተገፋው ‹ከማዳጋስካር› ነው ተብሎ ከአፍሪካ ውጭ መጣህ የተባለው ሰው አገር ምን መምሰል እንዳለባት የገለጠው ታላቅ ሰው፡፡

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 День назад

      Oromo❤❤❤❤​@@Tur-n4n

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 2 дня назад +50

    አቧራውን አራግፎ አሻራውን በማሳረፍ😊 ስራው አፍ አውጥቶ የሚናገር ደማቅ ታሪክ እየጻፈ የሚገኝ ታላቅ መሪ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)🎉🎉
    መልካም ስራውን ለማጠልሸት ጠላት ቢሮጥ ላያገኘው ባምላኩ ታምኖል እና ያሸንፉል🎉🎉

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 2 дня назад +2

      እግዚአብሔር ይረዳዋል ጥሩ ስራው ይከፍለዋል

  • @yoseftessema8684
    @yoseftessema8684 2 дня назад +76

    ❤❤❤ኢትዮጵያ ትልቅ ሃገር እንደነበረች ከነ ግርማ ሞገሱ በማየታችን በጣም ተደስተናል ይህንን ሥራ የሰሩ እጆች ይባረኩ ሃሳቡን ያመጡት ጠቅላይ ሚንስትሩ ዶክተር አብይ ሊመሰገኑ ይገባል እንዲህ ነው ያለፈውን ያለው ሲያከብረው እንዴት ደስ ይላል ይህ ባህል ሊዳብር ያስፈልጋል ትውልዱም ይህንን ሊማር ይገባል እንግዲህ ይህ ድንቅ ታሪክ እየተጎበኘ ስንት ቱሪስቶች ያመጣል ሁሉም ነገር ደስ ይላል ይበል ብለናል❤❤❤

    • @AbdissaAgga1500
      @AbdissaAgga1500 2 дня назад +4

      @@yoseftessema8684 ምድረ ሆድ አደር ትጋጋጣላችሁ ጌታችሁን ለማዘል:

  • @ethiopia11
    @ethiopia11 День назад +12

    በተለያየ ታሪክ አጋጣሚ መውረድም መውጣትም ቢኖር ይሄንን ሁሉ ንብረት ጠብቀው እና ደብቀው አቆይተው ለጠበቁ ከጥበቃ እስከ ንብረት ክፍል ሃላፊዎች ከብር ፣ ምስጋና እንዲሁም እውቅና ሊሰጣቸው ይገባል ።

  • @yaredkumela5811
    @yaredkumela5811 2 дня назад +20

    Every time my father drove me to school as a child, I wanted to know what was inside this palace that he loved. Even though I'm not entirely sure why my childhood memories of the palace is still present in my mind, I'm thrilled that the opportunity to visit it has finally arrived. I'm grateful to the PM for making my dream come true.

    • @natimulugeta8770
      @natimulugeta8770 День назад

      Lucky ,🎉

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n День назад

      አገር መውደድ በተግባር! ከሰዎቹ በላይ ስለአገራችን በምላሱ የጮኽ የለም፣ ነገር ግን በተግባሩ ያሳየው ሰውዬው፡ የተሰደበው የተዋረደው የተናቀው የተገፋው ‹ከማዳጋስካር› ነው ተብሎ ከአፍሪካ ውጭ መጣህ የተባለው ሰው አገር ምን መምሰል እንዳለባት የገለጠው ታላቅ ሰው፡፡

  • @SarahGirmay
    @SarahGirmay 2 дня назад +31

    We thank Dr. Abiy for his leadership and dedication ,commitment,compassion and vision. Unreplaceble. May Lord continue to fulfill his wisdom

  • @WendmalemWa-uq3cb
    @WendmalemWa-uq3cb 2 дня назад +33

    አቢቹ ይህንን ሥራህን አይቶ የማያደንቅ ኢትዮጵያዊን እዘንለት እንጂ አትዘንበት:: ለክፉው ተላልፎ የተሰጠ ሳይሆን አይቀርም:: እኔ ግን ከልቤ አመስግኜሃለሁ:: አምላከ እስራኤል ዘርህን ይባርክ!

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 2 дня назад +32

    We Thank you Dr. Abiy Ahmed Much respect 🙏

  • @addisanton6500
    @addisanton6500 2 дня назад +24

    I got a chance to travel to the world and visited many kinds of Museums.
    But I have never visited such a beautiful place before with so many treasure in My Home Ethiopia 🤩
    We are proud of you❤️🥳

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 2 дня назад +1

      Ethiopia and the people are great, but the ethnic politicians are putting our country and us down. Where ever l travel around the world and meet anyone, if l say l am Ethiopian. Most people would say oh my God! You come from a starving and poor country.
      I am sick and tired of explaining about Ethiopia. Once they put us down, they don’t want to hear any good history. Most of them don't know who we were but some of the Old generation know our good history and who we were but they don't want to accept it because we are black.
      Sham on you, ethnic politicians.
      God bless my people and my beloved country Ethiopia🙏👑💚💛❤️🌹
      l hope the new generation will make Ethiopia great again.

  • @yaregalmatebneh186
    @yaregalmatebneh186 2 дня назад +19

    የሀይለስላሴን ነፍስ አሳርፍልን።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 дня назад +35

    ድንቅ አቀራረብ ነው ዮኒ❤❤❤❤❤❤❤
    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @nebyousintayehu803
    @nebyousintayehu803 2 дня назад +9

    We have to give credit for this, Thank you Yoni you are the best ❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 дня назад +17

    ጠላቶቹነሰ አገት የሚያሰረደፉ የኔ አቢቹ ጀግናወሰ እረፍተሰ አልባው የሞተመው ደም አቢቸሐ አባመያ ገስግሰሰ ኤድመረ ጤና ማእረግ አየች አዲስ አበባ ቆሻሻ ከምረወሰ የነገሱት ነገሴታቶችና መግሴታት በዝባዦቸሰ ናቸወሰ ይፈሩ

    • @m.bedane7442
      @m.bedane7442 2 дня назад +1

      መጀመሪያ አስተካክለሽ መፃፍ ተማሪ። ነፍሰ በላው መሪ

    • @MesfinvsLove2000
      @MesfinvsLove2000 21 час назад

      እረ አማረኛ ነዉ?

  • @zebenaygizachew2487
    @zebenaygizachew2487 2 дня назад +7

    በጣም ነው የሚያምረው እናመሰግናለን ዶክተር አብይ አንተነም እናመሰግናለን

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee 2 дня назад +15

    ❤❤❤❤
    የምትመች ነህ የልጆችህ አባት ያድርግ ስወደው ይሄንን ፕሮግራምህን በርታ

  • @bizuayehuzegeye803
    @bizuayehuzegeye803 2 дня назад +6

    Thanks to all those maintained it, to our leaders, Abiy Ahmed long liv!

  • @c2beca272
    @c2beca272 2 дня назад +22

    ❤❤❤I am so proud of majeste king haile-selasa of Ethiopian and thank you to everyone who participated on this palace and Dr Abbey 🎉🎉🎉❤❤❤this our beloved country history.

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 дня назад +4

    ዮኒ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 14 часов назад +6

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እናመሰግናለን ጀግና ሁሌም ሥራ ዘመን ተሻጋሪ ነው እንወዳሃለን❤❤❤❤❤❤

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 2 дня назад +38

    ሀገር ወዳዱ ታሪክ አክባሪዉ መሪያችን ክፉ አይንካህ ታሪካችንን አሳየህን እንዴት ደስ ይላል

  • @ZhareMinho
    @ZhareMinho 2 дня назад +45

    የተከበሩ የኢቶጲያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አድናቆቴ የተለየ ነው እጅግ እናመሰግናል ባገራችን እድንኮራ እደዘመናችን ታሪክን ጠብቀህ አስውበህ እድንገረም ስላረከን ተባረክ እረጅም እድሜ ተመኘሁ የኔ መሪ❤🇪🇹🇪🇹🎆

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 22 часа назад +6

    በህወሓት/በኢህአዴግ ዘመን ይሔን ቦታ ማለፍና መጎብኘት ቀርቶ ቀና ብሎ ማየት አይታሰብም። ደስ የሚለው ነገር ጠ/ሚ ዓብይ ለቀድሞዎቹ መንግስታት ክብርና ትዝታዎች የሚሰጠው ቦታ የሚያስመሰግነው ይመስለኛል

    • @HruyWoldat
      @HruyWoldat 6 часов назад

      ቤተመንግስት ማደስ ዳቦ ሚሆን መሰለህ ላንተ ዓይነቱ ለደላው ምናልባት መደበረያ ይሆነው ይሆናል ያው የተለመደ ነው በርግጥ እስኪ ሲያልፍ ደሞ ምታወሩትን እናይ ይሆናል

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 дня назад +37

    ቃላት ያጥረኛል በሃገሬ እንዲህ ውብ ታሪክ ሲታይ ❤❤❤❤ ልዑል እግዚሐብኤር ለሃገሬ ሰላሟን አብዝተህ ስጣት ።ህዝቧንም ወደ ቀድሞ ፍቅሩ መልስ ።
    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጥሩ ስለሰሩ እናመሰግኖታለን ።
    ዮኒ ቢሲንካ የሆነ አቀራረብ ነው በጣም Thank you ❤🎉❤🎉

  • @mesfinbelete6932
    @mesfinbelete6932 2 дня назад +20

    It is really amazing thank you for keeping it up to the next generation.
    Thank you again my prime minister Abiy!!!

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 14 часов назад +1

    God bless you Dr. Abiy, you are doing your best for your country. Nothing and nobody is perfect
    But what is expected from a leader is to do the best he or she can and that is what you are doing.

  • @EshetuAyalew-o5j
    @EshetuAyalew-o5j 2 дня назад +82

    ጠ/ር አብይ አህመድ ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል:: በድሜየ ውጭ አገር ኑሪያለሁ እየኖርኩም ነው:: ኢትዮዽያ ምንም እንኳ ካደጉ አገሮች ጋር እኩል ባትሆንም በጣም በሚያስደምም ሁኔታ እየገሰገሰች ነው:: የአገራችን ሕዝብ ብልህ ከሆንክ ከጥላቻ ይልቅ ለሃገሪቱ ሲባል ከጎኑ በመቆም የበለጠ ለመስራት መተባበር ይኖርብሃል:: ሠርቶ ለውጥ የሚያሳይ ሰው ሊከበር ይገባል:: ከዘላለም ለቅሶ ያንድ ቀን ደስታ ይበልጣል!

    • @tomk5529
      @tomk5529 2 дня назад +6

      ትክክል

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 2 дня назад +2

      Exactly

    • @techawatch
      @techawatch 2 дня назад +1

      ጅል፡ካድሬ ህዝብ እያስራበ ቤተመምግስት ለራሱ የሚገነባ በጦርነት ሀገር የሚያወድም ሰው ደግፉ ስትል አለማፈርህ።

    • @techawatch
      @techawatch 2 дня назад

      ኢሀዴግ የበሰበሰ ስርአት ነው ብልጽግና ስሙን የለወጡት ለማስመሰል ነው።

    • @Elfaz2721
      @Elfaz2721 2 дня назад +1

      Boroko ahiya

  • @yesufahmed9154
    @yesufahmed9154 2 дня назад +15

    thank you for the people who served this piece of history. Thank you for the people who shown us loyal honesty, commitment, for the value of the people history because this is more than money value .

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 2 дня назад +11

    ተባረክ

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 2 дня назад +11

    በፊት የነበሩት መንግስቶች አለማውደማቸው ትልቅ ነገር ነው ግን እንደሚመስለኝ በብዛት የተዘረፈ ነገር አለ ሳሎናቸው ከጥቅም ውጭ ሳይሆን አልቀረም ብቻ ጠቅላይ ሚኒስተሪያችንን ሳላመሰግን አላልፍም ለዚህ ድንቅ ስራ።

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 2 дня назад +33

    ዮናስ😮ይህንን ለዓመታት የተሰወረውን ታሪክ አቦራ አራግፎ እንዲህ እንድትዘግብ ያደረገህን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዐብይ አህመድን አመስግን ክብር ለሚገባውም ክብርን ስጥ😊 በዘመንህ ይህን ስፍራ ገብተህበት ታውቅ ይሆን??ዛሬ በቀላሉ ስትጎበኝ እና ስትዘግብ እንዳይቀልብህ😮 የሞተን ማመስገን ያለን ማቃላል ለዘላለም አይኑር😊

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 2 дня назад +2

    በጣም ድንቅ ስራ ነው ትልቅ የሀገር ሀብት የቱሪስት መስክ ነው ሌላው ሀገር እኮ ሁለት ሹካ አስቀጦ ነው ዶላር የሚሰበስበው በእውነት ለሁሉም ጊዜ አለው ዶክተር አብርሃም ሌሎችም አብረው የስሩት ትልቅ የትውልድ አሻራ አስቀምጠዋል መመስገን ይገባቸዋል

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 дня назад +20

    ማንም የጣለውን ክብር ያሳጣውን አቡዋራ ለብሶ ስንት አስርተ አመታትን የቆየውን ቤተመንግስት እድሜ ለጀግናው አብይ አህመድ አሊ ትንሹ የበሻሻው ምጡቅ ምሁር ጀግና ከካንኝ በላይ ኢትዮጵያን በ ክብር ከፍ አርጎ ባንዲራዋን ያውለበለበ የ ንጎሶችን ጀግነት ክብር ቅርስ በክብር መልሶ በሚገባ በክብር ያስቀመጠ ጀግና መሪ ነው:: ክብር ለጀግናው መሪያችን ለ አብይ አህመድ አሊ.💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ZeWord-t6g
    @ZeWord-t6g 2 дня назад +5

    Wondimie Dr Abiy, thank you so much and bless God the Almighty for you have done this to remember Emperor Haileselasse who worked hard to modernize our country.

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 2 дня назад +14

    ዮኒ እጅግ ድንቅ ፕሮግራም ነው ያሳየህን ከልብ እናመሰግናለን። ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 дня назад +25

    እዬንን ታሪክ ማን አሳየን እስከዛሬ እድሜእና ጤና ይስጥልኝ ለጀግናውእና ለአስተዎዩ ለጠቅላይ ሚኒስተር ለዶክተር አብይ አህመድ 🎉❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 дня назад +4

    Amen 🙏🙏🙏🙏 ስላም ለሐገራችን ይሁንልን ዮኒ እናመሰግንሃለን blessed

  • @BekeleAdamu-y2b
    @BekeleAdamu-y2b 2 дня назад +4

    May Lord of the universe richly bless the current Prime Minister of this great nation, Ethiopia, Abiy Ahmed Ali, the imitator and overseer of this remarkable and historical renovation scheme as well as those who actively and genuinely participated in implementation of the approved plan. Also, I, as an Ethiopian, would like to thank President Emanuel Macron and people of France for their unreserved financial and technical support in making of the project real. Let everything be for the glory of the creator.

  • @SahadhaSahadha-d7c
    @SahadhaSahadha-d7c 2 дня назад +6

    ነብሴደስእያላትነውየሰማሁህ ይወንዬብርታልን

  • @KonjitBerhanu-pm4ll
    @KonjitBerhanu-pm4ll 2 дня назад +4

    The Best of ALL! Thank you.

  • @atadesse
    @atadesse 2 дня назад +7

    Dedebochu mengistuna meles yabelashutin Abbichuye adanachew. Thank you Abbichu The king will now rest in peace❤❤❤❤❤

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew 2 дня назад +10

    ስፖርት መስሪያ ያኔ ነበራቸው የሰለጠነው እኛስ ይሁና ይቅር በሉን ንጉስ ሆይ

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 2 дня назад +12

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ከሁሉም በላይ ይህን መሪ ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ለስሙ ይሁን🙏🇪🇹🙏

  • @wudethiopiawy9027
    @wudethiopiawy9027 2 дня назад +3

    Love and respect to PM Dr. Abiy Ahmed.

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 2 дня назад +15

    እኔ የገረመኝ ደርግ ጠበቆ ማቆየቱ አሁንም ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አሰውቦ ዞር ብሎ ማየት ይፈራ የነበረ የህዝብ ንብረት ለህዝብ እይታ ማቅረቡ አደንቃለሁ

    • @2-rv8ed
      @2-rv8ed День назад +1

      ደርግ ያቆየው ቤተመንግሥቱን ብቻ አይደለም ብዙ የሀገር ሀብቶችን ነው እስከ 9 ሺ Ton Gold ድረስ እነሱ ዘርፈው ቸብችበዋል

    • @gechove1154
      @gechove1154 День назад

      እኔ የገረመኝ 27 ሄክታር መሆኑ ነው በዛ ብዙ ጊዜ አልፊያለሁ እንደዚህ ትልቅ አይመስለኝም ነበር

    • @mekonnentekayu4086
      @mekonnentekayu4086 4 часа назад

      ምን ለማለት ነው? ደርግ ኢትዮጵያዊ ነው
      መደነቅ ያለብህ ወያኔ እና ሻብያ እንዴት እንዳላጠፉት ነው? ባንዳን በትክክል ማውቅ አለብህ 😂😂😂

  • @MesfinVvfvbfudf-cs9nq
    @MesfinVvfvbfudf-cs9nq 2 дня назад +3

    እንደቀድሞዎቹ፣መሪዎቻችን፣ሚኒሊክና፣ኀይለስላሴ፣አስታዋይና፣ብልህ፣ለሆነው፣ጀግናው፣መሪያችን፣ለአብይ፣አህመድ፣(ለአብቹ፣)ምስጋና፣ይሁንና፣ታርካቻንና፣የማንነታችን፣አሻራ፣የሆነው፣እንደገና፣ከወደቀበት፣ተነስቶ፣ደምቆ፣አይተናልና፣አብቹን፣ለሰጠን፣ፈጣርያችን፣ምስጋና፣ይግባው።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 дня назад +1

    እባካቹ የመላው የአገራችን እዝብ እዬ በጣም ትግርትነው አናቀውም ከቻላቹ በባለሞያ የታከለህ ጉቡኝት በማረጋቹ ለእዝባችን አሳዩ እዬን እራሱ ስላሳየህን ተባረክ እኔ ተገርሚያለው 🎉❤

  • @yesufahmed9154
    @yesufahmed9154 2 дня назад +24

    ዮናስ የእዩ ቤልዩ ቤተ መንግስትን በበረራ ስላስጎበኘህን ከልብ እናመሰግናለን ይህ በጣም ትልቅ የታሪካችን አካል ነውና

  • @ZewduAsmamaw-s8w
    @ZewduAsmamaw-s8w День назад +1

    እጅግበጣም ኩራታችንነውእናመሠግናለን

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 2 дня назад +118

    እድሜ ለጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ይህን ታላቅ ታሪክ ከመጥፋት ወደ መጎብኘት ለአገር ገንዘብ የማስገኘት እቅድ ውጤት ነው እናመሰግናለን አብቹ !!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @WubituAragaw
      @WubituAragaw 2 дня назад +5

      ✊😍😇🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @dawitmezmur8014
      @dawitmezmur8014 2 дня назад +5

      Ki Kik kik...

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee 2 дня назад +2

      ❤️🙏

    • @AbdissaAgga1500
      @AbdissaAgga1500 2 дня назад

      11:34

    • @AbdissaAgga1500
      @AbdissaAgga1500 2 дня назад

      @mekdesgebra5662-ጨቅላው እንደ ሸሌ ብልጭልጭ ነገርና ቀለም መቀባባት ይወዳል : ከህፃናትና እናቶች ሞት ብርቅርቅ ነገር ይበልጥበታል: ያ የሚያሳየው ያለአቅሙ የተሸከመው ሀገር ህዝብ የሚባለው እንዳልገባውና ሊገባውም እንደማይችል ነው:
      አቅመ ቢስ ድንክ ግለስብ ነው:

  • @leaftif
    @leaftif 2 дня назад +4

    አንተ በጣም የሚወደድልህ እንዲህ ያሉትን ቁምነገር ኘሮግራም ስታቀርብ ነው ።ከebs showy ሴቶች ጋር የምታቀርበው ብዙም አልወደውም ።በርታ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 2 дня назад

      ኪኪኪኪኪ እና አተ/አቺ ኮማቸሰ ተረሠ ሰወሰ አልሽሠነ የመመወደውን ስረሠወሰን የሠቁመሠ😁😁😁ቆሻሠ የኒ ምንም ቢሰረረ ትሁትሠ ጣፈለጭ ኤዲሁም ማንንም የሚየሠከብር እዲሁመሰ ጋዜጠኛነቱ ን በጣመሰ የሚወደወሰ ስረሠው እደሆነ መሠወቅ አለብህ/ሽ ነገር ግነሰ ሰው የራሱነሰ ህልምነሠ ምኞተሰ እጀመ የማንንም መሰለኚን አይኖርም ዝብ

  • @Black-2024
    @Black-2024 2 дня назад +2

    ዮኒ ለድንቅ አቀራረብህ እናመሰግናለን
    #PM #ABIY #AHMED is the BEST
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 2 дня назад +3

    Dr. Abye long live u wrote a history

  • @dewizard121
    @dewizard121 День назад

    Amazing work, Yonas, as always. Keep it up.

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 2 дня назад +2

    እቤት እቀራረብ ‼️ ዮኒ ትልቅ ብቃት ነው በእካል መጥቼ እስካየው !!!ለሀገራችን የቱሪስት ገቢ ትልቅ ምንጭ ነው እናመስግናለን🙏🏾👍🏾

  • @hiruttesfaye151
    @hiruttesfaye151 День назад

    I am glad you are able to share this with us. you are the best to do this #Yonas 👌

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 2 дня назад +1

    Abbch Jeggnawwe need a big status for this treasures. The coming generations brightest future starts from here. Thanks for your amazing representation. ❤❤❤❤❤.

  • @abdelaibrahim812
    @abdelaibrahim812 2 дня назад +23

    It's amazing. our prime minister 🙌 👏 Respect 🙏 🫡

  • @selemongetinet7864
    @selemongetinet7864 2 дня назад +3

    አራት ኩንታል ወርቅ ተገኜ ተብለን ነበር በጠቅላይሚንስትሩ አንደበት እኛ ግን ያዬነው የብር ጌጣጌጥ ነው ዩኒ ቀጣይ ሳምንት እደምታሳየን በተስፋ እየጠበኩ ነው በዚህ አጋጣሚ የፕሮግራምህ አድናቂ ነኝ ለምሰራቸው ስራወች ሁሉ ክብር አለኝ

    • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
      @MeftaJimmaJimma-ot3uo 2 дня назад

      ሂድና የኢሳያስ ቤተመንግስት ውስጥ ፈልግ ሻብያ

  • @YohannesBezabeh-y7i
    @YohannesBezabeh-y7i 2 дня назад +8

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እጅግ እናመሰግናለን ታሪካችንን እንድንመለከት ስላደረጉን ።

  • @قاسمقاسم-د4ن
    @قاسمقاسم-د4ن 2 дня назад +4

    የኔ ጥቅላይ ሜኔስተር ዶክተር ዐብይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Hdnsosjsjxj
      @Hdnsosjsjxj 2 дня назад

      ነብሰ በላው አብይ ነው እድሜውን ያሳጥረው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 дня назад +20

    እባካችሁ እውነት እውነቱን እናውራ ማን እንደአብይ ባጭር ግዜ ላገሩ እንዲህ አይነት ለውጥ ኢትዮጵያን ያስዋበ።ተባረክ አኮራከን ብዙዎችን አስገርሟል ❤❤

    • @neju748
      @neju748 2 дня назад +1

      አዲስ አበባ ሽጦታል

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 2 дня назад +1

      @@neju748እንኳን ሸጠው

    • @neju748
      @neju748 2 дня назад

      @@gemiye.gemiye1832 ከጋላ ሚጠበቅ ነው የባንዳ ዘር

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 2 дня назад +2

      ​@@neju748ምቀኛ፤ የሙቀጫ ልጅ

    • @neju748
      @neju748 2 дня назад

      @@almaz-rudy8793 ቀፎ ድንጋይ እራስ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 дня назад +2

    ዮኒ እድሜ ጤና ሀገርህነሰ በጣም ትወዳለሀሰ ደሞ እድመረ ሰተሸ በዘመናት ለውጥ አረየታየበት ነው በተቸን በትዝተሠ የምትሰራቸወሰ ነገሮቸሰ ደሰሰ ነወሰ የማለኚ እድመረ ጤና❤

    • @SameAssege-nw6ly
      @SameAssege-nw6ly 2 дня назад +1

      ምንድነው የፃፍከው መልሠህ አንብበው

  • @ReduKalReduKal
    @ReduKalReduKal День назад

    ዬኔ አቀራረብ እኮ አንደኛ ነህ ደስ ብሎኝ ነዉ የሰማሁት ❤

  • @eteneshgeda2187
    @eteneshgeda2187 2 дня назад +4

    Very nice proud to be an Ethiopian. We have a very rich history
    Is it open to the public now ?

  • @wondwossenmindahun2933
    @wondwossenmindahun2933 2 дня назад

    Thank you dear Yoni!

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 22 часа назад

    አቤት ክቡርዘበኛ ባልደራስ ይባል ነበር አባባ አሁን ገባኝ። ዮንዬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏 ዋውውው የኮርያው ስጦታ እንዴት ያምራል...!!!

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 2 дня назад +3

    ወገኖቼ መልሱልኝ እስኪ እኛ ከሀገራችን ርቀን ያለነዉ ሰዎች የሚነገረንና የምንሰማው የአማራ ባህልና ወግ ቅርሶቹ እየጠፉ መሆኑን ነው።የምናየው ግን እንደዚህ ዘመን ዳግማዊ ምንሊክም ሆነ አባባ ጃንሆይ ከፍ ብለው አያውቁም።ይህን የሰራችሁ ሰዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 2 дня назад

    ዮኒ ማኛ በጣም በጣም ነው የምወድህ አድናቂህ ነኝ በርታ በጣምጥሩነው።

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls 2 дня назад +8

    ያ ሁሉ ወርቅ የት ገባ

  • @fitsumtamirat9326
    @fitsumtamirat9326 2 дня назад

    ዮኒ ለድንቅ አቀራረብህ እናመሰግናለን!!!

  • @Daffodil15-j8v
    @Daffodil15-j8v 2 дня назад +2

    Truth will prevail whether positive or negative.

  • @tesfayetarekegn1479
    @tesfayetarekegn1479 2 дня назад +5

    እንደዚህ አይነት አርቆ አሳቢ መሪ ስላለን እድለኞች ነን። ሌሎች የታሪካዊ ቦታወች በዚህ ልክ ከፍ እንደሚሉ ሙሉ እምነት አለኝ።

  • @zakmark9135
    @zakmark9135 2 дня назад +6

    Respect to Dr. Abiy

  • @kibremulat1224
    @kibremulat1224 2 дня назад +1

    ፍለፊቱ ትራቫዳር እስኩዌር የሚገኘውን የንግስት ኤልሣቤትን ቤተመንግስትን የመምሰል ተች አለው ያምራል በጣም።

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 День назад +1

    እድሜ ለውዱ መሪያችን ሀገሩን ወዳዱ አብይ አህመድ አሊይ❤❤❤❤❤

  • @SebleMegersa-xd1ms
    @SebleMegersa-xd1ms День назад +1

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሊ በጣም እናመሰግናለን

  • @teshomekorme3691
    @teshomekorme3691 2 дня назад

    We olds really like your program. Yoneee, Excellent!

  • @endale2533
    @endale2533 2 дня назад +8

    Thank you yoni & Ethiopian Government

  • @dantek1753
    @dantek1753 2 дня назад

    ዮኒ እንኩዋን ባንተ አንደበት ተተረከ እናመሰግንሀለን

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 13 часов назад

    ዩንየ የሚገርመው ከልደታ ለገሐር ድረስ በእግራችን ሒደን ከለገሐር ሽሮ ሜዳ ኪዳነምሕረት ያንን ለማየትና በመኪና ለመሔድ ስንል እንሔድ ነበር የሚቀርበን እኮ መርካቶ ነበር ግን ያንን ከፍ ዝቅ ለማለትና ለመሳቅ ስንል እንሔድ ነበር ደስ ይል ነበር ❤

  • @meazabadge-d8m
    @meazabadge-d8m 2 дня назад

    Thank-you our pryminseter Dr Abbey.

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 2 дня назад +8

    ተከበረው ያስከበሮን ንጉስ ነገስት ዘ ኢትዮጵያ 🙏 🫡 Za Negus Negust Ethiopia 🫡 🖖 🙌

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 2 дня назад +3

    What is ‘bisinka’ I want to ask Yonas. This beautiful and historical palace will be a place to visit if I come to Ethiopia. I hope it will be maintained well for future generations. As usual, good job, Yonas!

  • @alemayehuabegaz4557
    @alemayehuabegaz4557 2 дня назад +1

    ዬኒ ! የቢሲንካ ትርጉሙንና የሚጠቀሙትን ህብረተሠብና የሚጠቀሚበትን አገባብና ቦታ የአወከው አልመሠለኝም ! በዚህ ቃል ቡዙ መረዳት ስሌለ የአስረዳህም ሠው ያለ አልመሠለኝም ! ተወዉ አንተ በተረዳህበት አደለም ትርጉሙ።

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 2 дня назад +10

    አቢችዬ እንቅፋት አይንካህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ከጠላቶችህ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ውድ መሪ,🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 2 дня назад +1

    Thank you yoni

  • @leoolana6040
    @leoolana6040 2 дня назад +7

    Please don’t touch the glass, the finger print stays there. Is it your first time to visit a museum?
    Think for those who come to visit after you. Don’t ever touch anything! 😢

    • @mekanisa
      @mekanisa 2 дня назад +3

      lol, I’ve also noticed that I kept wondering, “What happened to Yoni? Why did he keep touching the glasses ?” I think he’s excited and first time visiting this kind of museum.

  • @Yodie19
    @Yodie19 2 дня назад +1

    ጃነሆይ ነፍሶት በሰላም ትረፍልን ❤❤❤❤❤

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 2 дня назад +1

    መኪና ከፍ ዝቅ የሚልበት ቦታ አጠገብ ባሉ ሁለት ግራና ቀኝ ከድንጋይ የተሰሩ የጥበቃ ቤቶች ውስጥ በደርግ ጊዜ የሚያምር አለባበስ ለብሰው እ ቀጥ ብለው የሚቆሙ ጥበቃዎች ነበሩ

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 дня назад +7

    በጣም ይገርማል አለመጥፋቱ እስከአሁን።

    • @azebg328
      @azebg328 2 дня назад

      @@halemtessema9256 ትክክል ሌባ እንደትል በተርመሰመበት ጊዜ አይ ዘመን አለፈ ይኼን የመሰለ ታሪክና ቅርስ ነዉ ለማጥፋት ግብ ግብ የያዙት ይጠብቀን

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 День назад

      Ye 500 tarki yqoyale yhko 100 ynese talking newe bigness ye 130 trying yeqerbi tarki

  • @beruklema1323
    @beruklema1323 Час назад

    እናመሠግናለን ያምራል

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 дня назад +11

    Egzhabhir Dr.Abiy yetebkew betam enamesegnalen ❤❤❤❤

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 23 часа назад

    Wow thank you abbichu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 18 часов назад

    Well done but peace and restoration comes before anything else.

  • @DrkingTefera
    @DrkingTefera 2 дня назад +4

    Respect to yoni🔥
    Ye ethiopia meriwoch lehizbachew minim fikir ena rihirahe endelelachew tilik masaya new

  • @henosmulugeta3252
    @henosmulugeta3252 2 дня назад

    ዮኒ ጥሩ አርገህ ነው ያስጎበኘህን Part 2 ጓጉተን እንጠብቃለን::

  • @TesfayeJiffar
    @TesfayeJiffar 2 часа назад

    ABICHU ን የኔ DIAMOND ነህ የምለው በምክንያት ነው ።