የተንቢ የናቴ ልጅ ላቺ ይሄ ምንም አይደለም ከዚ የበጠ ላደርግልሽ ያብቃኝ እወድዳለሁ ❤

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024

Комментарии • 421

  • @abtube7318
    @abtube7318 Год назад +59

    እህቶቼ ስወዳቹ እኮ

  • @TiruB
    @TiruB Год назад +155

    የሰው ቤት ያደከማችሁ እህቶቸ ፈጣሪ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ 😍🙏

    • @superhero3455
      @superhero3455 Год назад

      እህቴ ምን ማለት ነዉ እረዚቅ

    • @KsaKsa-te3os
      @KsaKsa-te3os Год назад +1

      አምን

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@superhero3455 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@KsaKsa-te3os ደምሪኛ

    • @TiruB
      @TiruB Год назад +1

      ​@@superhero3455 ያልታሰበ የማታ እንጀራ ማለት ነው ሳታስበው ድንገት እሚደረግልህ ደስታን እሚፈጥርልህ ነገር ነው እርዚቅ😍🙏

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ Год назад +153

    የምር ከስደተኞች የተንቢና ሰአዲና አሊ ለኔ ጀግና ናቸው ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጣችሁ

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 Год назад +34

    wow በጣም ያምራል👌 በወጣ ይተካ እህትማሞች እንዲ ስሲዋደዱ ሲከባበሩ ይተዛዘኑ ሲጋጋዙ በጣም ደስ ይላል ሁላታቹም ምርጥ ናቹ በርቱልኝ🙏❤❤❤

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 Год назад +7

    ይገባታል ጠካራ እህት ናት ፍቅራቹ እየበዛ ይሂድ ጎበዞች ለኛም እሄፍቅር እዲጋባብን ጸልዩልን

  • @Gurage4
    @Gurage4 Год назад +57

    ይህ ኮካት የምታነብ በሙሉ የአላህ እዝነት አይለያቹ🤲🤲🤲 ጉል አሚን በቅንነት ደምሩኝ ተውግን 😂

    • @كونيتقيالله
      @كونيتقيالله Год назад

      አሚንንን

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Год назад

      እሺ አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @bzu4394
      @bzu4394 Год назад

      አሜንአሜአሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏እኔምዛሬ በጣም ደስብልኛል🤪መዳሜ👉 9👈ወር ደመውዜን ስታኝበድስታላብደነው🤓🤓🤓💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃

    • @toibah4521
      @toibah4521 Год назад

      Sehufun astekaky kokat new yaleshiw

    • @michalebelay
      @michalebelay Год назад

      Ykemisun address betenegrin

  • @ayshatube6139
    @ayshatube6139 Год назад +12

    ለሚ ለቤተሰብ እንዲሁም በዙሪያዋ ለሉ ሰዎች ቅን ናት ይገባታል የበለጠ ስንት ሰው እራሱን እዲችል አረገች ቤት ይቁጠረው ስወዳት ለሚ በርቺልን ከራስሽ ደስታ የሰዎች ደስታ የምታስበልጪ ምርጥ ሰው ነሽ ክበሪልን

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад +11

    ነጺየ ዉዴ በጣም እወድችኋለሁ ግን አግብታ ትዉለድ እድሜ ቁሞአይጠብቅም ብርም ስራም ትዳር ተይዞ ይገኛል

    • @ghghh3547
      @ghghh3547 Год назад

      አግብታለም እዴ ለመሆኑ ፕራክ ነዉ እዴ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ Год назад

      እውነት ነው

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ Год назад

      @@ghghh3547 የለም ዉሸትነዉ

    • @ghghh3547
      @ghghh3547 Год назад

      @@መሲቲቲዩብ እእእ ጎድ ተፋተዉ ነዉ ወይስ ጭራሽ አላገባችም ?

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ Год назад

      @@ghghh3547 ኮሜንቶች አግቢአግቢ ሲሏት የፈጠረችዉ ዘዴ ነዉ ሀሀሀሀ

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Год назад +29

    በጣም የምወዳትና የማደንቃት ልጂ የተንቢ❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe Год назад +1

      @@seaditube-lz2zu እሽ ያኡክቲ ላንችማ ያልሆነ ለማንም አይሆን

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe Год назад

      @@seaditube-lz2zu አረኩሽ

  • @zeynbaumuemrantube
    @zeynbaumuemrantube Год назад +5

    እህት አማች እንደዚህ ሲከባበሩ ሲረዳዱ በጣም ደስ ይላል አላህ ከአይን ይጠብቃችሁ

  • @fathimashajhiwot
    @fathimashajhiwot Год назад +10

    ከስደት ከገቡት ልጆች ውስጥ ለምለም ትለያለች😘😘😘

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ለሙዬ ጀግና ጎበዝ ታታሪ በውራስዋ የምትተማመንሴትነች ደስ ትላላችሁ ሀባይቢ በርቱ

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ Год назад +11

    ያንሰታል ለሙዬ ከስጦታ ይልቅ ፍቅር ይበልጣል የኔ ጣንከራ ለሙዬ በርች ጀግንት💚💛💝💪👍👍👍👍👍👍👍

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ Год назад +5

    ማሻ አላህ ነፅዬ አስታዋዬ ነሽ ለታላቅሽ ሁልግዜም ያለሽ ክብር ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Год назад +8

    ጎበዝ በርቱ ነፂ በትግስትሽ ልክ ፈጣሪ ይጨምርልሽ

  • @sitraa132
    @sitraa132 Год назад +5

    መሻላህ ወላሂ ሰው ሰርቶ ውጤቱ ሲያገኝ ደስ ይላል ደግሞ የቤተሰብ ፋቅር ውፋፋፋ ዋናው መተሳሳብ ካለ ሰው ካሰበው ሳይደርስ አይቀርም የኔ ጀግና ናት የትቢ

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 Год назад +11

    ዋውው #ነፂዬ ትል ያላችሁ አይለያችሁ ደስ እምትሉ በተስቦች ፍቅር ብቻ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @ttww9470
    @ttww9470 Год назад +3

    ከሁሉም በላጩ ሙሥሊም ሆኖ ኑሮ ሙሥሊም ሁኑ መሞት ነው ያረብ መጨረሻየን አሣምረልን

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Год назад +4

    የተንቢ ለምለም ይገባታል ጥሩ ሰዉ ናት ጠንቃራ ሰራተኛ ነች ተባረኩልኝ👏👍

  • @መክሊት-ፐ4በ
    @መክሊት-ፐ4በ Год назад +3

    የሚከባበር ቤተሰብ ደስ ይላል እግዚአብሔር በመንገዳችሁ ይቅደም

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 Год назад +1

    ነፂ ረጋ ያልሽ ልጅ አላህ አይለያችሁ ለሚ ታታሪ በጣም ጀግና ጠንካራ ለመደም ቅመሞች አረዕያ የሚትሆኚ ሴት ነሽ እኔ ሁሌ የአንቺን መንገድ ለመከተል እመኛለሁ ነፂ ለሚ በርቱ

  • @blentube3002
    @blentube3002 Год назад +4

    ሰላም እንኳን ደህና መጣቹ እኔ ከምንም በላይ የዚ ቤተሰብ ደስ የሚለኝ መተሳሰብ መዋደዳቸው በጣም ያስደስታል የምር በተለይ የተንቢ ለቤተሰቧ ያላት 😍😍😍ነፂ በወጣ ይተካ

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 Год назад +6

    ለሙየ ግን ሚስኪን ነሺ ለሁሉ አልቅሰሺ የኔ ማር ነፂ ጎበዝ በርች

  • @tube703
    @tube703 Год назад +11

    ለምለምን ወላሂ ስወዳት !!

  • @ጓልተምቤንሃገረሰላም

    የተምቢ እርጉዝ ትመስላለች ❤ ጀግና ናት የምር ጠንካራ ሴት 👍

    • @Maryam-ng7xy
      @Maryam-ng7xy Год назад

      💞💓💓💓💓💖💖💖💌

  • @anshaebrahim2478
    @anshaebrahim2478 Год назад

    ማነዉ እንደኔ እህት ባለዉ የሚቀናዉ ማሻአላህ ፍቅራችሁ ደሰሲል

  • @malkammalkam2493
    @malkammalkam2493 Год назад +3

    እምባዬን አመጣችሁት የኔ ዉቦች እፍፍፍፍ ምርቃት

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Год назад +2

    አንቺም እኮ ጀግና ነሽ ነፅዬ የምር ከልቤ ነው ምወድሽሽ

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 Год назад +1

    በጣም ደስ የምትሉ እትማማች ናችሁ በውነት እንባየን ነው ያመጣችሁት ይጨምርላችሁ እንዲህ ስትዋደዱ አላህም ይጨምርላችሗል ተባረኩ

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ Год назад +1

    ማሻአላህ ለሙዬ & ነፂ የሴት ጀግና ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ነው ደሰ እሚሉት ሲከባበሩ ምናምን አቦ ሺ አመት ኑሩ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Год назад +4

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው የኔ ውዶች

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Год назад +2

    ማሻ አላህ በጣም ይደሰታል የምትሉ ቤተሠቦች ናችሁ🥰🥰🥰

  • @አፎሚ
    @አፎሚ Год назад +1

    ተይ እጂ ነጺ እኔንም አስለቀሽኝ የኔ ምርጦች ዋዋ የተቢ ቀሚሱ እዴት ነው ደሞ ያማረባት

  • @Ekr348
    @Ekr348 Год назад +3

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ዋዉዉዉ በጣም ደስይላል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @rehima4916
    @rehima4916 Год назад +1

    የተንቡ ለኔ ጀግናየ ነሽ ምትገርሚ እየሰራሽም አትረኪም ጀግና

  • @hyme7165
    @hyme7165 Год назад +3

    ሥታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ❤❤❤❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @tittit4121
    @tittit4121 Год назад +3

    ዋውውውውው እህታሞች በጣምምምም ደስ ትላላችሁ ፍቅራቹ ያብዛላቹ ❤❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @hanawerku
    @hanawerku Год назад

    በጣም በጣም ደስ ትላችሁ እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ ለምለም በጣም የማደንቃት ታታሪ ሴት ናት እኔም አደሷ ጀግና ሆኝ መገኘት እፈልጋለሁ❤❤

  • @seadaseadagetachew4374
    @seadaseadagetachew4374 Год назад +4

    ለሙየ ጠንካራ ነሺ ከዚህም በላይ በርቱ 🥰

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ነጺዬ ቅዱስ ገብርኤል ያላሰብሽው ደስ የሚል ብስራት ያብስርሽ ደስ ስትሉ ለሙዬ አታልቅሽ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @አናንኤልቲዩብ
    @አናንኤልቲዩብ Год назад

    ወይ መታደል ደስ ስትሉ ያኑራችሁ በወጣ ይተካ ነጽዬ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +3

    አቦ... ነፂ የእናንተስ ቤትፕስቦች ትለያላችሁ... እውነት ነው ያረገለትን ስው አመስጋኝ... መመረጥ ነው... ጎበዝ ለሙ ለሁላችንሴቶች.., በተለይ በስደት ላለነው ምሰሶ ወይም... ድልድያችን ናት... አብዝቶ ይባርካችሁ... አብዝቶም.. ይስጣችሁ ... ምስጋና ትልቅነት ነው...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🥰😍

  • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
    @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ Год назад +7

    የተንቢ በጣም ጀገና ነሽ ከዚም በላይ ታድጋለሽ 🌹❤🍬🥀🥀💐🍇🍇🍇ስትቆጫ እፈራሻለው ስትልቅሺ አልቅሳለው🍇💐🥀🥀🍬❤❤ውድድድድ

  • @እሙከድር
    @እሙከድር Год назад +1

    ነፂየ የምር ትለያላቹህ ፍቅራቹህን ያብዛው በጣም ነውየምወዳቹህ 🥰🥰🥰🥰 እኔ ሀገሬ ስገባ እናተን ማገኜት እፈልግ አለሁ እሻአላህ🥰🥰🥰🥰በተረፈ እወዳቹህአለሁ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Год назад +1

    ዋዉ ሲያምር ለሙ ነፅ ምርጥ ልጂ

  • @kelemtube
    @kelemtube Год назад +1

    ሰላማችሁይብዛ ዋዉ መልካም ቤተሰብ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እረጅም እድሜ ከኔናጋር ይስጣችሁ

  • @tigdisfazer265
    @tigdisfazer265 Год назад +1

    እፍፍፍፍፍ እምባየ ፈሰሰ እኔም አንድ በጣም የምወዳት እህት አለችኝ እግዛአብሄር ቢረዳኝ እኔም ሰርፕራይዝ ባደርጋት ምኞቴ ነው

  • @sarahabshawet
    @sarahabshawet Год назад +2

    የኔ ማሮች አይለያቹ ለሚዬ የሴት ጀግና 💪🏻💪🏻🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Год назад +1

    ዋዉ ነፀዬ እንኳን ደሰ አለሸ ማር ለምለምዬ የእኔ ቅን ትለያለሸ እኮ አላህ ትልቅ ቦታ ያደርሳችሁ❤❤

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Год назад +3

    እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ ጎበዝ ተደጋገፉ❤❤❤❤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Год назад +1

    ብር ብቻው ላንች ዴስታ አይሰጥሽም ወለጂ የተንቢ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Год назад +3

    ሁሌም አንድ ሁኑ አይለያቹ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @samerawittesfaye7453
    @samerawittesfaye7453 Год назад +5

    ለምዬ የኔጀግና ምርጥ እህት ጀግና ነጽዬም እንደዛው ❤❤❤

  • @hgh8912
    @hgh8912 Год назад

    በጣም እምወዳት ጠካራ ሴት ለሚ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የሚያምር ቤተሰብ

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Год назад

    Waw እውነት ደስ ይላል ስጡታው ሳይሁን ዎናው መመሰጋገን መከባበር በህይወት እያለን ማመስገን ደስ ይላል ተባረኩልኝ ፍቅራችው የበዛ ይሁን መዎደድን የመሰለ ምንም የለም ምድራችን ለብስቆልና የበቃችው ፍቅር ስላጣን ነው ፍቅር ይስጠን ጌታ ተባረኩልኝ

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Год назад

    የኔ ጀግኖች ጎበዝ በርቱ አረብ ሀገር ለፍቶ እዚ መድረስና ለሌላው አርአያ መሆን ቀላል አይደለም እደጉልን ተባረኩልን ተዳሩ ተኳሉ ውለዱ ክበዱልን እውነት እወዳችኃለሁ የተንቢን በፊት አያት ነበር የኔ ቅመም የኔ ቆንጆ በይልኝ

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube Год назад

    ወይኔ ነፂዬ ተባረኪ በስመአብ ለቅሶ በለቅሶ አደረጋችሁኝ በእውነት ደስ ስትሉ።

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Год назад

    ጎበዞች የተንቢ ይገባሻል ነፂ ፈጣሪ ያክብርሽ በጣም ነው ምትተሳሰቡት ምትዋደዱት ምትመሰጋገኑት ተባረኩ

  • @agerehagereh4713
    @agerehagereh4713 Год назад +2

    እውነት ለምለም እጅግ በጣም ጠንካራ ነሽ በእውነት የሴት ልክ ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ የሴቶች ሁሉ ምሳሌ 😘😘❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ብቻገን።ገዚታክሴአደለም።ብታገባ

    • @agerehagereh4713
      @agerehagereh4713 Год назад

      እሱን ትክክል ነሽ እህቴ ገንዘብ ብቻውን ደስታ አይሰጥም አግብቶ ወልዶ እራስን መተካት ነው ጥሩ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад +1

      @@agerehagereh4713 አላሀምዱሊላ።ልጀጠጋንወ።አደትጓደኛአለችኚ።በኖሮዋ።በጣምደሰትኛናት።ባገሯላይ።ትገባች14አመቷ።ልጀእቢአላት።

    • @agerehagereh4713
      @agerehagereh4713 Год назад

      @@fatimanigus3261 ኡፍፍፍ ስታሳዝን ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለምና ልጅ ለመታቀፍ ያብቃት ሁሉን ማድረግ የሚችለው አምላክ 😥🙏🙏😥

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      @@agerehagereh4713 አሜን።እደሰወኳ።ሳይሰደዱንበር።ቡታገዘትወ።ቤትይሰሮት።ይቃዋመለዪ።ገንምንምአይሰራገዝብ

  • @hawakamale1954
    @hawakamale1954 Год назад

    ነፃነትዬ ታላቅሽ የት ጠፋ ኢፍሬም አይደለም አንደኛው ዛሬ ሳስበው ነበር ሁሉም ይመጣሉ ታላቃቹሁ ሲቀር በሰላም ነው የጠፋው በወጣ ይተካ

  • @saratube8487
    @saratube8487 Год назад

    አስለቀሳችውኝ አቦ ምን ትመስላላችው እኔ ሰው ሲያለቅስ አልወድም የኔ እንባ ይቀድማል ማርያምን አስለቀሳችውኝ እኔ የእናት ያባቴ ልጅ እህቴ አድት ናት ታልቅ እህቴ እዳይን ብሌን ነው የምንተያየው ግን እስካሁን ድርስ የምትፈልገውን ነገር አሟልቼላት አላውቅም. አድም ቀን ኡፍፍፍፍፍ አቦ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @haroni2982
    @haroni2982 Год назад

    አሜን ነፅዬ ፈጣሪ ዉዴታቹ የበለጠ ይጨምርላቹ መጨረሻዉ ያሣምርልን

  • @senayitetadese4294
    @senayitetadese4294 Год назад +1

    አለያችሁ እኔስ መቼ ይሆን አላፎልኝ እንደዚህ ታላቅ እህቴን ማመሰግነው

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 Год назад +1

    ደስ ሰትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Год назад +4

    ነፂዬ እንድ ለምለም ፍቅራቹ እርስ በርስ መከባበር መረዳዳት መመሰጋገን በጣም የተወደደ ነው በፈጣሪ ዘንድ እናተ ደሞ በጣም በፈጣሪ ዘንድ የተመረጣቹ ናቹ ፈጣሪ ይጨምርላቹ በቅናት በመጥፎ ሚያያቹ ፈጣሪ ይያዝላቹ ለምለም እንካን ለናታ ልጅ ስደት ላሉ ለወገኖቻ ለእህቶቻ መልካም ነገር ላይ እንድሆኑ የዘውትር ምኞታ ነው ብቻ ፈጣሪ ከሙሉ ቤተሰቦች ይጠብቃት

  • @hayatlopez3696
    @hayatlopez3696 Год назад

    ማሸአላህ እህትማቾቺ እኔምእህቶቸን ዉድድድ ነዉየማረጋቸዉ

  • @semirabintbaba6562
    @semirabintbaba6562 Год назад +1

    ለሙዬ ጀግኒት ናት ይገባታል ቤተሠቦቿን በአካባቢ ያሉትን ለመቀየር የምትታገለዉ ነገር በጣም ያሥገርማል ነፂየም መልካም ነሽ

  • @buzeyoutube22
    @buzeyoutube22 Год назад +1

    አይለያችሁ ❤️❤️

  • @Vhfhufjyg
    @Vhfhufjyg Год назад +1

    ለሙ ግን ውስጦ በጣም ከፍቶታል አይዞሽ አንችን የሚረዳሺ ስደትን ያየ ብቻ ነው

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Год назад +1

    ስታስቀኑ ማሻአላህ 🥰🌹🌹🌹❤👍

  • @የጁቤyoutube
    @የጁቤyoutube Год назад

    የኔ መልካም ለሙየ ይገባሻል እኛ የመዳም ቅመሞች ከአንች ብዙ ነገር መማር እችል አለን ነፅየ ዉዴ በርች በቅንነት ደዉሏ ጠቅ እረጋችሁ እለፉ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ

    ምርጥ ቤተሰቦች ትልቅ ቦታ ድረሱ አምላክ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 Год назад

    የኔ ጀግና የሆንችሁ ቤተሰብ ፍቅርችሁ በጣም ደስ ይልላ ፈጣሪ ይጠብቀችሁ የምወደችሁ የተቢዬ የኔ ልዩ አይዞን❤❤

  • @كونيتقيالله
    @كونيتقيالله Год назад

    ደስ ስትሉ. እኔም አንድ እህት አለችኝ ከታችም ከላይም እሷነት አላህ በሰላም ያገናኘን.

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Год назад +1

    ዋውውው ነፂ ተበረክ በወጠ ይታከ እግዚአብሔር አብረቾ ያቆየቾ ኑሩ

  • @dawit6731
    @dawit6731 Год назад +1

    Thanksthanksthanksyouc😘😘😘♥️♥️♥️👌🙏🙏🙏

  • @remetube3041
    @remetube3041 Год назад

    ታድላቹሁ ስትመሰጋገኑ ማአሸአላህ አላህ ይጠብቃቹ የውነት ቀናሁ😊

  • @amadaamada4337
    @amadaamada4337 Год назад

    ማርያምን አስለቀሳቹኝ በጣም ነው ምወዳቹ በርቱልኝ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Год назад +2

    ሠላም እደትናችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ ደስ ስትል በረቱ

  • @mhabtewold1545
    @mhabtewold1545 Год назад

    ድንቅ የተነሳበትን የማይረሳ አመስጋኝ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @tueb489
    @tueb489 Год назад +3

    🍃እህቴ ለሰዎች በምታደርጊያቸው መልካም ነገሮች ምላሽን አትጠብቂ!
    #አደረግኩም ብለሽ አትመፃደቂ!
    #መልካምነት ለራስ ነው!
    #በመልካምነት ውስጥ ብዙ ሰላምን ሚሰጡ ውብ ነገሮች አሉ!
    #በዚህቺ ዱኒያ ምትኖሪያት ጊዜ በጣም አጭር ጊዜያት ነች!
    #በመሆኑም መልካም አሻራን ጥለሽ ለመሄድ ፣ በመልካም ነገር ስትወሽ ለመኖር ዛሬ ላይ ያንቺ መልካም ድርጊቶች ወሳኝ ናቸውና ! መጥፎ ስብዕናን ፣ ሒስድናን ለሰዎች መጥፎ ሴራን ማሴርን ራቂ/ተጠጠንቀቂ
    አላህ በመልካም ስብዕና ስነ_ምግባር ያስውበን👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 Год назад +3

    ለምለም ጎበዝ ልጅ ናት

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 Год назад +1

    ምርጥ እህት አላቹ

  • @خيريهخيريه-ح8م
    @خيريهخيريه-ح8م Год назад

    በእዉነት ፍቅራችሁ ከዚህም በላይ ይብዛላችሁ እዳዉ ሰጪቱን ሳላደንቃት አላልፍም ለምን ብትሉ የሴት ልጅ ልብስ እደዚል ሙሉ መሆን ስላለበት ነዉ

  • @radiyatube8282
    @radiyatube8282 Год назад

    ለሚ በስረ ምክንያት እረሱዋን አጣብቅም።
    ቦሪጩስ

  • @zedbintkedir9434
    @zedbintkedir9434 Год назад +1

    ነፅዬ ስወድሽ ደሞ ጎረቤቴ ናችሁ ሀገር ስገባ እንገናኛላን

  • @misrach2350
    @misrach2350 8 месяцев назад

    በቃ መዳም ቤት መቅረተ ነው የምቀበላው ብር በረከት የለውም ማርያምን 😂😢ነፂ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 😢❤❤

  • @tube3715
    @tube3715 Год назад +1

    ወይኔ መታዴል እህት እና እህት🌹🌹⚘⚘⚘⚘⚘🥰🥰🥰

  • @ሃይማኖትHymanot
    @ሃይማኖትHymanot Год назад

    በጣም ያምራል ፈቅራቹህ ይለምልም እዴት ደሰ ትላላቹህ እህታማች እደዚህ ሲሆን ደሰ ይላል ፈቅራቹህ ይብዛ😍😍😍😍😁

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 Год назад

    አቤት አገላለፅ አቤት እህትነት ደስ ስትሉ

  • @selambelet6837
    @selambelet6837 Год назад +4

    ደስ ስትሉ ማራምን

  • @ejigayehulangnabilate8944
    @ejigayehulangnabilate8944 Год назад

    ደስ ይላል የፍቅር አምላክ ፍቅራቸውን ያብዛ 😘😘😘😘👍👍👍👍

  • @FacelesswithHirut
    @FacelesswithHirut Год назад +1

    ሲያንሳት ነው ለሁሉም አሳቢ ነች ለምለም

  • @ሶፍያወሎየዋይቶብ

    ክክክክክክ እናሽን ትላለች የኔ ታታሪ ግን ለሙእና ነጽ ከስደት ስመለስ ማገኛችሁ ደስ ይለኛል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷

  • @የተኝቢ
    @የተኝቢ Год назад +2

    ወላሂ የተንቢ በጣም የዋህ ናት ስትለቅስ በጣም አጀቴ ነው የምትበላው🌹🍓🍇❤😍😍ነፃዬ የምር በጣም ምርጥ እህት ነሽ ከዚም በፊት ገዝተሽላትል🍓🌹🍇❤😍

    • @Gurage4
      @Gurage4 Год назад

      ዘዋሪዬ🥰

    • @የተኝቢ
      @የተኝቢ Год назад

      @@Gurage4 ወዬ የኔ ዋ❤❤❤😍

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@የተኝቢ ደምሪኛ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Год назад

    እስላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበር ካቱ በጠም አራፍ ቃይት ነበር በራች ነፃኑት በትክክል በራች ማር

  • @Gurage4
    @Gurage4 Год назад +3

    እሰቲ ሚወዳቸው ፍቅር ቤተረብ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 Год назад +3

    24 ፡ ሰዓት ፡ ፡ ሣይሞላ ፡ ቴታኖስ ፡ ተወጊ ፡ ለሙ ፡ ችላ ፡ እንዳትይ ፡ እህቴ❤❤❤ ፡ የሚያስቀና ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ ያላችሁ ፡ እናንተ ፡ ቤት ፡ አይለውጥባችሁ ፡ ተባረኩ።

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ

    ዋው በጣም ደስ ይላል። ግን እነዘ ብረዲስቶች ስንት ናቸው?