ከባድ ውሳኔ ወሰንኩኝ🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ከባድ ውሳኔ ወሰንኩኝ🥹 #endalktube #helutube

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @ethiopianlover34
    @ethiopianlover34 4 часа назад +205

    አሁንስ የራሴን ህይወት ትችት ስለ ዩቲበሮች ሆነ ምጨንቀው።😂😂😅😅😅

    • @RabiyaGstachio
      @RabiyaGstachio 4 часа назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኮ

    • @helenHayli-i4e
      @helenHayli-i4e 4 часа назад +2

      ወይጉድ እኔ ብቻነኝ ብየ ነበር😅😅😅😅​@@RabiyaGstachio

    • @TeebaAl-u3h
      @TeebaAl-u3h 4 часа назад +2

      😂😂😂😂😂

    • @RahmetDerese
      @RahmetDerese 4 часа назад

      Eni erasu be ewunet

    • @FgFh-h4b
      @FgFh-h4b 4 часа назад +3

      እኛ አደው አጨብጫቢ ሁነን ቀረን

  • @hay5360
    @hay5360 4 часа назад +39

    ማርያምን ምንም ቃል የለም አንተን ለመግለፅ 2017የመጀመርያው ጀግና ሰው እዳልክ ከራስክ ይልቅ ለሰው ያለክ ነገር በስማአብ. ምን ልበል መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በነገርክ ሁሉ ይቅደም❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢ለካ ሰው አለ

  • @ethiomamatube3772
    @ethiomamatube3772 5 часов назад +70

    እንዳልኬ የኔ ምስጊን ወንድም ከሄሉጋ ነው ያለቀስኩት የምር
    በጣም ክብር ይገባሀል😢😢😢

  • @seble4004
    @seble4004 4 часа назад +209

    ድንግል ማርያም ሆይ እባክሽን ለዚች ልጅ አንድ ነገር አርጊላት

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 5 часов назад +130

    ስለመለያየት ሲያወሩ እደኔ የሚከፈው ሄሉ የኔ የዋህ😢

    • @MesiMesi-d4m
      @MesiMesi-d4m 4 часа назад

      እኮ ሆ

    • @Yokidans-jb1wk
      @Yokidans-jb1wk 3 часа назад

      በጣም እስኪ እንፀልይ ይጋቡ🙏🙏🙏

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 31 минуту назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Misra-xn2gd
    @Misra-xn2gd 4 часа назад +99

    አረ እንደው ምን ይሻለኛል እቺ ልጅ በጣም ስለምታሳዝነኝ ለልጄ ማረገውን ዱአ ነው የማረግላት አላህ የልብሽ መሻት ይስጥሽ የኔ የዋህ ፈጣሪ ከየዋዎች ጋር ነው አይዞሽ

    • @SemainshAbrham
      @SemainshAbrham 4 часа назад +1

      🎉❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @emu4176
      @emu4176 37 минут назад

      የኔ መልካም ሰው ቅን ልብ ነው ያለሽ
      ለኔም ፆለት አድርጊልኝ ጭንቀት ላይ ነኝ😢

  • @ፋኑ
    @ፋኑ 5 часов назад +50

    እኔ ቃላት አጣሁ የምር ከራስ ደስታ የልቅ የሰውን ደስታ የሚያስደስተው ሰው ከምንም በላይ ነው የብዙዎቻችን ትምርት መሆን አለበት ለየትኛው ጊዜ ብለሀል እውነት ነው ያንድን ሰው ደስታ ነጥቆ የሰውን ፍቅር ሳቅ ብቻ ብዙ ነገር ምርጥ ጀግና ወንድ የዘመናችን ተመሳሌት ትለያለህ ድሮም ትለዬለህ ከሺ ወንዶች መሀከል የተመረጥክ ነህ እንባዋን እንዳበስካት በሂወትህ በዘመንህ ሁሉ ፈጣሪ ከፍዠት ይቅደምህ ከኋላም ይከተልህ የምርጦች ምርጥ ዋናው ፍቅር ነው🎉🎉🎉

  • @AskaleAskale-he2kl
    @AskaleAskale-he2kl 4 часа назад +56

    ኧር ይችልጅ እየተጎዳች ነው በእግዛቤሄር እንዳልክ ጥለካት አትሄድ በፈጠረክ በቃ ከተስማማችሁ አግባት በጣም ተጎድታለች በፈጣሪ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤🎉🎉

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah 5 часов назад +131

    ኧረወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ አሁንስ አስጠላኝ ይቱብተለያየን ተለያየን የሚለው በዛማናው እደኔያስጠለው በላይክ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 5 часов назад +6

      የውሸት ፍቅር ድሮም መፍረስ እንጅ መኖርን አይችልም ሲቀጥል ይኸ በፕራክ ይገናኙና አንዱ ወገን የእውነት ፍቅር ይገባለትና ሌላው ወገን ደግሞ የውሸት ሲሆን በቃ ይኸ ነው የውሸት መቀራረብ ትርፉ😢😢

    • @barashshra9959
      @barashshra9959 5 часов назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @seble4004
      @seble4004 4 часа назад

      የኔ እሕት የሰው ደሕናው መቃብር የተኛው ነው ማንንም ማመን ጥሩ አይደለም ሔሉ ደግሞ ሰው ታምናለች

    • @haiahAlhaiah
      @haiahAlhaiah 4 часа назад

      በጣም ሰውታምናለቸ​@@seble4004

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 часа назад

      😢😢😢😮እኔም

  • @SurprisedBorderCollie-yl3qd
    @SurprisedBorderCollie-yl3qd 4 часа назад +51

    ኡፍፍፍፍፍ ማነው እንደኔ ይችልጅ የምታሳዠነው በአላህ❤ 😢😢😢😢

    • @Tago-hx9jy
      @Tago-hx9jy 2 часа назад

      እውነት በጣም ታሳዝናለች😢😢😢

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 31 минуту назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra 5 часов назад +298

    ማነዉ እደኔ የፍቅር ጥያቄ ነዉ ብሎ ሲጠብቅ የዋለዉ😂😂❤❤🎉🎉🎉

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 5 часов назад +2

      እኔ😂😂😂

    • @EkramWendfra
      @EkramWendfra 5 часов назад +1

      @@አማራዊቷ 😄😄😄

    • @TffGfyy
      @TffGfyy 5 часов назад +3

      እኒ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 5 часов назад +1

      @@EkramWendfra 😁🤣🤣🤣እንደው በሁሉም ቤት ለቅሶ 😥እምንጠብው ሌላ የሚመጣው ሌላ

    • @RhdhHdhdj
      @RhdhHdhdj 5 часов назад

      እኔ አልመሽብሎኝ😂😂😂😂😂😂

  • @Yokidans-jb1wk
    @Yokidans-jb1wk 4 часа назад +18

    አረ በጌታ ተጋቡ የምር ምርጥ ህይወት ነው ሚኖራችሁ እመነኝ እዳልክ ሄሉ ድንቅ ሴት ናት በዚህ ዘመን እንደ እሷ አይነት ጨዋ ቤተሰቡን ሚያከብር አታገኝም ጌታን🙏❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 5 часов назад +260

    ልጂትዋን ፍቅር ሳትስይዛት መራራቁ አሪፍ ነው ሄሉ ጋር ፍቅር ይታያል አንተ ጋር እህትነት ነው የሚታየው

    • @heywet
      @heywet 5 часов назад

      No ❌❌❌

    • @HananየEምርኮኛ
      @HananየEምርኮኛ 5 часов назад +4

      ትክክል ❤️❤️🙏

    • @nasanate8410
      @nasanate8410 4 часа назад +1

      በትክክል ❤❤

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 4 часа назад +15

      ፍቅር ባይኖርበትም ይሄድ ነበር ስለሚያፈቅራት ነው ከዚህ የበለጠ ፍቅር አለ እዴ

    • @Meri-k8y
      @Meri-k8y 4 часа назад

      Awo

  • @alemina2775
    @alemina2775 4 часа назад +28

    እኔ በሂወቴ እንደ አንተ አይነት ጥሩ ሰው አይቸ አለቅም 🥰🥰🥰ፈጣሪ ይሄንን ጥሩነትክን አይቀይርብክ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 5 часов назад +73

    ለዚህ ጀግና ወድማችን እናበረታታው❤❤❤

  • @beliethiopia4596
    @beliethiopia4596 16 минут назад +2

    እንዳልክ በመጀመሪያ ቃል ገብቶ ነበር በጣም የእግዚአብሔር ሰው ነው ። አይለያችሁ ቃል እንድ ገባ አደረገ እሔ የአምሮ አራፍት ነው ። ተባረክህ የእዝቡ መሪቃት ባንቴ ላይ ይረፍ አሜን እነዎዳለን ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa 5 часов назад +81

    ሄሉ የኔ ቆንጆ ከወንድ ልጅ ራቂ ለትንሽ ጊዜ ቤተሰብሽን አስከብሪ ደግሞ ቆንጆ ልጅ ነሽ ❤❤❤ ፈጣሪ የተሻለ ይሰጥሻል😳😳😳

    • @tenagne884
      @tenagne884 2 часа назад

      atggaye bye btaw koften blshe ybkashe tlke sew hoge betsbshin atfere byegzew eacee

  • @KenaDeme
    @KenaDeme 4 часа назад +23

    Hidalke dhugaa bayee namaa garii waqayoo siyebisuu baakaa demtutuu hudaatii siheguuwaqayonii❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🤲🙏🤲🙏😍💕🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @RomanAliy
    @RomanAliy 5 часов назад +38

    ሁለተኛ ልቧ መሰበር ያአሏህ እኔ አላምንም 😢😢

  • @KirubelMobile
    @KirubelMobile 4 часа назад +42

    እዳልኬ በምን ቋንቋ ልግለፅክ አላህ ሂዳያ ይስጥክ

  • @TsedalGirma-q9u
    @TsedalGirma-q9u 5 часов назад +35

    እንዳልክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አተ ትለያለህ

  • @Bet9232
    @Bet9232 3 часа назад +8

    የኔ እናት እንዳለ በናት አታሳዝንም በዚህ ምድር ጀግና አፍቃሪ አስብ ብቻ ነች ለሰዎች ስትን ሟች ነች ለፍቅሯ ስትል ሟች ነች እግዚአብሔርን እንደሷ ጀግና ሴት የለም ሰው ሁሉ አስመሳይ ነው እሷ ግንኙነት ወደ ባላት ጌታ ምስክሬን ጀግና ሴት ነች የዋ ማውኔትን ይጎዳል እንዳለ ትልቅ ሰው ነክ የጭንቅላት ምርጥ ነክ እግዚአብሄርን ልቦና አዳምጥላት ማፍቀር እራሱባችን ልብ ዋንታ አዳምጣት

  • @ahlamMuhhammed
    @ahlamMuhhammed 5 часов назад +82

    አይ ሄሉየ በጣም ታሳዝኒያለሽ ሰው አይወጣልሽም 😢😢

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu Час назад +8

    እንዳልክ እግዛብሔር እዚህ ሀገርህ ላይ ከአሰብከው በላይ ጤና ፍቅር ሰላም የሚጣፍጥ እንጀራ ተበልቶ የማያልቅ የድንግል ማርያም ልጅ ይስጣችሁ አይለያችሁ

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 5 часов назад +40

    ሄደህ ወሰዳት❤🎉 ግን ወይ እንደመለየት እና እንደ እሞት በዚህ ምድር እሚሰቀጥጥ የለም😢😢😢ሄሎ ጠንከር በይ ይህድና ይወሰድሽ የምር🎉

  • @samira7462
    @samira7462 4 часа назад +15

    የማያዋጣ ባል ቅድብ ይሥማል አሉ ላታወጣ ለምን ቀረብካት😢😢😢

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 5 часов назад +41

    ሄሉየ በማርያም በእምነትሽ ጠንካራሁኝ በፀሎት በርች በሰው በጣም አትማመኝ ሰው ተሰባሪ ነው ያ ማለት እዳልክ ክፉ ነው እያልሁ አደለም ❤

  • @HamidaAli-zn9xk
    @HamidaAli-zn9xk 4 часа назад +24

    ማነው ሄሉስታለቅስ አብሮ ያለቀሰ አይዞስሄሉዬ ሂወት ብዙ ፈተና አለው😢😢😢🎉🎉❤❤❤

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 5 часов назад +51

    እንዳልክ ምን አይነት ትልቅ ሰው ነህ እኔ ቃል የለኝም ሁለተኛ ሄሉ ተሰበረች ብየ ነበር 😭

  • @zenaasfaw9751
    @zenaasfaw9751 3 часа назад +7

    ዊይይይይ የእውነት ከሆነ በዚህ ጊዜ እንዲህ የሚል ወንድ የለም እግዚአብሔር ይስጥህ እንዳልክ በጣም ደስ የምትል ወንድም ነህ ሁሉ እንዳተ ቢሆን እግዚአብሔር ከሀገርህ ላይ ያላስብከውን ሁሉ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወንድሜ የስወ ሀገር እንደታስበው አይደለም እኛም ሀገራችን ስላም ሆነ ይስብስበን

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 5 часов назад +43

    ውሳኔውን እንደኔ ለመስማት የጓጓ ላይክ አድርጉኝ ሰምቼ ስጨርስ መልሼ እኮምታለው❤

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 5 часов назад +2

      🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤❤❤❤❤

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 5 часов назад +2

      🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @መሰከረምኤረጀቦ
    @መሰከረምኤረጀቦ 7 минут назад +5

    ምናልአባት እንዴ እንዳልክ አይናት ሺ ቢዎላድ የምትሉት ላይኪ 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 5 часов назад +38

    ወይኔ በጣም ነው ውስጤ ያዘነው አይዞሸ እግዛብሔር አለ ፀበል ሔደሸ ፀሎት አድርጊ ሱባኤ ግቢ ነገሮችሸ ይሰተካከላሉ ሁሉንም ከእግዛብሔር ጋር ተነጋገሪ

    • @rishane9576
      @rishane9576 Час назад

      ትክክል እኔም ሁሌ ነው ማስበው ምክንያቱ ሄሉ በጣም እየተፈተነች ናት እኔም በፍቅር ሂወቴ እንደዚ እንደ ሄሉ ሂወቴ ዝብርቅርቅ ነበር ግን ጸበል ስጠመቅ ትንሽ እንካን ቢሆን ስግደት ጾም ጸሎት ሳደርግ ለካ ቡዙ በፍቅር ዙርያ ሚፈትነኝ የነበረ ጠላቴ ሰይጣን ነውና ሄሉም ለጥቂት ቀን እንካን ወደ ፈጣሪ ዞር ብትል መፍትሔ ታገኝ ነበር ቶሎም ኣትጎዳም

  • @Eyutube123
    @Eyutube123 4 часа назад +9

    😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ የሄሉን ደስታ ለመቀማት ሁሌ ምከተላትን ክፉ ስይጣንን ከፍቱዋ አርቅልኝ በጣም ከፋኝ ጌታን ምን ልሁን ሄሉሻ አይዞሺ የእኔ ልዩ❤❤❤እንዳልክዬ እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ እሺ ይበልልክ አሜን በል ስከትንና ደስታ ያሳቅፍክ ምን ልበልክ ተባረክ በምድራዊም በሰማያዊም ኑሮ የእኔ አስተዋይ❤❤❤

  • @SalamSalam-dg8mk
    @SalamSalam-dg8mk 5 часов назад +48

    አስተሳሰብህ ይለያል እግዚአብሔርን እግዚአብሔር ይባርክህ 😢😢😢😍😍

  • @SurprisedBorderCollie-yl3qd
    @SurprisedBorderCollie-yl3qd 4 часа назад +12

    የምር እንዳልኬ ትለያለህ መጨረሻውን ሳላይ ከእሷጋ እኩል ነው ያለቀስኩት ብቻ ቃል የለኝም ፈጣሪ ያስደስትህ

  • @fatumaomer7966
    @fatumaomer7966 5 часов назад +348

    እንዳልክና ሄሉ ይጋቡ የምትሉ በላይክ❤❤

    • @tutuwak106
      @tutuwak106 4 часа назад

      Ayegabu, mekneyatum betam chekolech yechekolubet neger mefreshaw kirb nw.

    • @abcabc1705
      @abcabc1705 3 часа назад +5

      እረ ገዴል ግቢ ማነሽ

    • @Rahima-pp5qf
      @Rahima-pp5qf 3 часа назад

      😂😂😂😂ትግባ​@@abcabc1705

    • @Alhmdulia
      @Alhmdulia 3 часа назад

      አረ

    • @accacc5974
      @accacc5974 3 часа назад

      ​@@abcabc1705አንድም ውጭ ብርቅ ነው ቆሼ

  • @MekdesMulugeta-el3uj
    @MekdesMulugeta-el3uj 4 часа назад +5

    ከምር አንተ ትእለያለህ ለሴት ክብር በስማም እድሜህን ያርዝመው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤ ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን

  • @taytuminilk
    @taytuminilk 5 часов назад +31

    የእውነት ሰው ሚባለው ሆነህ መገኘት አለብህ አደራ ሰው ሁን ሁሉም አላፊ ጠፊ ነው

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl Час назад +4

    በጣምምምም ከባድ ሁለታ ነው የዋለው የእውነት ማንም አያደርገውም አምላክ እጀራክን በሀገርክ ያርግልክ የልብክን መልካምነት አይቶ አሜንንን

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 5 часов назад +36

    እረ እባካቸሁ እኛንም አታጨናንቁን የማዳም ጨቅንትይበቃናል 😮😮

    • @CleMobile-fz7wd
      @CleMobile-fz7wd 5 часов назад +1

      👍😂😂😂

    • @MariamM-l1l
      @MariamM-l1l 4 часа назад +1

      Iko hulum chigir becha😂

    • @BhelHee
      @BhelHee 4 часа назад +1

      kkkkkk

    • @redeitselemon216
      @redeitselemon216 4 часа назад +1

      😂😂eko

    • @Meron-pd5jp
      @Meron-pd5jp 3 часа назад

      እኔ ለስንቱ ላልቅስ ጎበዝ 😢😂ማርያምን ግራ ተጋባሁኮ እረ ተውን እንሸቅልበት.

  • @አዩሻቱዩብ-ጘ1ረ
    @አዩሻቱዩብ-ጘ1ረ 4 часа назад +21

    እጭ በምረባ በማይረባ አታስለቅሷት 😏ሄሉዬ የኔ ፍልቂልቅ ስስቅ ነው የሚያምርብሽ😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤

  • @kechimilke123
    @kechimilke123 5 часов назад +42

    ኡፍፍፍ በጉጉት መጠበቅ ሲንቴ ገብቼ ተፎሰተ ማለቴ

    • @Jojo-f5d
      @Jojo-f5d 5 часов назад

      እኔስ ያሰብኩት ፍቅር ነክ ነው የጠበኩት

  • @mahisdeteig-v7n
    @mahisdeteig-v7n Час назад +6

    እንዳልክየ ማርያምን እዳተ አይነት ወንድ ያብዛልን😢 ምርጥ ልጅነክ መታደል ነዉ መልካምነት እራሱ❤❤❤

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 5 часов назад +24

    እኔ ውሳኔ ሰትል አፍቅርሸለሁኘ የሚላት ነገረ ነበረ የናፈቀኘ ሁሉ ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @fatemaAaaa-cl9vf
    @fatemaAaaa-cl9vf 4 часа назад +12

    እዳልክ ሺ አመት በጤና አሏህ ያኑርክ ደስ የምትል ልጅ ነህ ሄሉን እዳትጎዳት የተሠበረ ልብ ትንሽ ነገር ነው የሚያስከፋው በደስታ ኑሩ እወዳችኳለሁ

  • @ወተትሜድያሂቡ
    @ወተትሜድያሂቡ 5 часов назад +17

    መለየት ከባድ ነው ለተዋደደ ስውው የሚያውቀው ያውቀዋል የደረስባችሁ 😢😢 ላይክ ስብ ግጩኝ 😢😢

  • @ፋጡማ-ወ9ጘ
    @ፋጡማ-ወ9ጘ 3 часа назад +4

    ወላሂ ይሄልጅ ለሴትልጅ ክብር አለው አላህ ይጨምርልህ ወድም❤❤❤❤❤

  • @AlmazWondimuZeru
    @AlmazWondimuZeru 5 часов назад +21

    እንዳልክ እድሜ ይስጥህ ማርያምን ትለያለህ አንደኞ ነህ ሄሉ እንወድሻለን ተጋቡ በማርያም

    • @fatemaAaaa-cl9vf
      @fatemaAaaa-cl9vf 4 часа назад +1

      ❤❤

    • @maharikefle4964
      @maharikefle4964 2 часа назад

      Yene lyu wendm nrohn hulu desta yargelh fetari ante yesew desta endemtfelgo domo fetari lemekreth behelu mknyat kehone neger eyetebkh no kefith mn endale aytaweqm

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl Час назад +6

    ውይይ ማርያምን አስለቀሳችሁኝ እዳልክየ የተለየክ ሠው ነው ለሠው ያለክ ክብር እፍፍፍፍ❤❤❤❤

  • @siya2189
    @siya2189 5 часов назад +14

    እንዳልክዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ ሰው ለምዶ መለያየት ያየው ያውቃል ከባድ ነው ክበርልን

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 4 часа назад +6

    እንዳልክ ወንድማችን ፈጣሪ በምትሔድበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ የኛ የባህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 5 часов назад +14

    ተለያየን የሚለ ዜና መሥማት አንፈልግም እንኳን ሄሉ እኔ እራሡ ወገቤ ነወ። ጉምድ ያለዉ ምንወደዉ ሠዉ ሰለየነ እናት ልጇ ሢሞትባት ሃዘን እንደዛ ነዉ እደሜ ልክ እንደናት ባናለቅሥ እሥክንረሣ ደረሥ እኛ ሤቶች እንጎዳልን አላሃ አይለያቹ አንተ አዛኝ እና ጀግና ነክ በጣም ክበረ አለኝ ።ሔሉም ይዋሃ ናት ስታፈቅረ ሥታፈቅር ልክ እንደኔ እሥከ ጥግ ነዉ ።

  • @ela-m2f
    @ela-m2f 2 часа назад +3

    ሁለቱም የዋህና አስተዋይ ልጆች ናቸው❤❤ስወዳቸው

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 5 часов назад +15

    ማሪያምን መልካም ሰው ነህ ሁለታቹሁም አስቡና ወስኑ ወንድሜ❤

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 4 часа назад +4

    በዉነት ትለያለህ የኢትዮጵያ ወንዶች ሆይ ከእንዳልክ ተማሩ ያንተ አይነት ባል አፍቃሪ ይስጠን ለኛ ለምስጊኖች❤❤❤❤😢😢

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 59 минут назад

      አወ ልብይስጣቸዉ የሀገራችንንወንዶች😂😂

  • @SamrawetSamrawet
    @SamrawetSamrawet 5 часов назад +42

    ሺአመት ኑረ እዳልክ❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 4 часа назад +11

    😢😢😢ሔልዬ ውስጤን ትበላኛለች😢😢
    ፈጣሪ እምር ጥፍጥ በህይወትሽ የምትደሰችበት ኑሮ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤

  • @EyuEyu-g8l
    @EyuEyu-g8l 5 часов назад +18

    የምር እንዳልክ በጣም ትለያለህ የመልካምነት ጥግ ሄሉዬ በጣም ምርጥ ሴት ነሽ❤🎉

  • @AzebEmirue
    @AzebEmirue 4 часа назад +22

    ሄሉ ራስወዳድ አትሁኚ ልጁ እኮ ብዙ ዋጋ ነው የከፈለበት

  • @gkxgxkitxigx5599
    @gkxgxkitxigx5599 4 часа назад +14

    አራ ጌታ ሆይ እንደ እንዳልክ አይነት ሰው አብዛልኝ በምድራችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 4 часа назад +13

    ሄሉዬ የኔ ቆንጆ ሁሌም ጠንካራ ልጅ ሁኚ ልብሽን ጠብቂ❤❤❤ መጎዳት ይበቃል በርቺ ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉ መልካም ይሆናል❤❤❤ እንዳልክ ወንድሜ ደግሞ ግንኙነታችሁን ግልፅ አድርግላት ምክኒያቱም ወንድና እና ሴት ብዙ ሲቀራረቡ አንዱ ስሜቱ ወደሌላ ስሜት ሊቀየር ስለሚችል፣መላመድ መጥፎ ነው😢 በተለይ እንደ ሄሉ ለተጎዳች ሴት። ስለዚህ ስሜትህን በጊዜ ግልፅ አርግላት።

  • @chalibirubiru
    @chalibirubiru 5 часов назад +15

    እንዱዬ አንተ ጥሩ ሰው ነህ የተሰበረውን ልብ መጠገን ከባድ ነው ግን አንተ መልካም ልጅ ነህ ግን ጥቅሙ የጋራ ከሆን ተሰስበችሁ አድርጉት እንዱ እሺ❤❤

  • @hiwottsagaye2869
    @hiwottsagaye2869 47 минут назад +2

    አወናት አነ ማጃማራዌ ላየ ቨድዮወን ሳየ ባሽም ❤ካፋንህ አናም አገዛብሔር የማሰጋን አንዳለከነ ሰላስሻስህ ባረቱ አገዛብሔር ያለባቹነ ማሻተ የፋፅመላችሁ ካሃፃተባሰታቃር አና አነዳለክ ጃገና ንህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @فاطمة-ك1ب4ث
    @فاطمة-ك1ب4ث 5 часов назад +13

    እንዳልክ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደስ ይላል በርታ

  • @Sentu-vz2wv
    @Sentu-vz2wv 4 часа назад +10

    ወይኔ እንዳልክ እሚገርም አስተሳሰብ ኦግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው

  • @abeltekletsadikdemissie6684
    @abeltekletsadikdemissie6684 5 часов назад +13

    ከባድ ኮንተንት ነው የመረጥከው፣ ጀግና

  • @Zebenabelay
    @Zebenabelay 4 часа назад +3

    የሚያስደስተው ሰው ከምንም በላይ ነው የብዙዎቻችን ትምርት መሆን አለበት ለየትኛው ጊዜ ብለሀል እውነት ነው❤❤❤

  • @MehubaYimer-o7o
    @MehubaYimer-o7o 5 часов назад +26

    አቦ ተላምዶ መለየት እዴት ቅሰም ይሰብራል 😢😢😢

  • @zenamengasha6617
    @zenamengasha6617 2 часа назад +7

    ቁጭ ብላችሁ ተነጋገሩበ ት እንዳልክ የስደት መልካም ባይኖረውም ለአንት ስደት አልመኝም በአለህበት እግዚአብሔር መልካሙን ያድርግልህ እመኛለሁ ሁለታችሁም እወዳችሀለሁ መልካም ግዜ ይሁንላችሁ

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 4 часа назад +14

    ሄሉ እግሯ እርጥብ ነው በረከት ይዛ ነው የምትመጣው የቀረቧት ሁሉ ጥሩ ደረጃ ነው ምደርሱት ናትም ዉጭ የጀመረው ፕሮሰስ ተሳካለት ቅንድሽም ደስ ስትይ ግን አንችም ሞክሪ ድቭ

  • @sinteom4vm
    @sinteom4vm Час назад +4

    እዳልክዬዬ የኔ አባት የድንግል ማሪያም ልጅ እየሡሥ ክርስቶስ የልብህን መሻት ይሙላልህ እመብረሀን ልቦናህን አትቀይርብህ ከራሥህ ይልቅ ሠው የምታሥቀድም የዘመኑ ጀግና ለጥቅም የማትኖር በቃ ቃላት የለኝም እመብረሀን የወጣውን በጥፍ አርጋ ትመልሥልህ ሄሉዬ ግን ጠንካራ ሁኝ እዳልክዬ መዳኒያለም መጨረሻህን ያሣምረው

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 5 часов назад +17

    ኧረ ምን ሆነክ ነው እንዳልክ እንደዚህ የተቀየርከው አላማክን ወደዋላ መጣል ጀመርክ እኮ ብትሄድ መለያየት አይደለም ነገሮች አስተካክየክ እሷንም መውሰድ ትችላለክ 😢😢

  • @Kalkidan-dn9jp
    @Kalkidan-dn9jp 3 часа назад +7

    ወይኔ አንተልጂ ፈጣሪ ይስጥህ ወላሂ ቃልየለኝም ፈጣሪ ሀገሪህላይ የተሻለ ነገሪ ይሥጥህ እንደት እንዳሣዘነችኝ ነበሪ ጥለሀት ልትሄዲ መሥሎኝ አንዳንዴዜ ለሠዉ መኖሪ በራሡ ደሥታ አለዉ በቃ አንተ ለሦ እየኖሪክ ነዉ ለአንተደሞ ፈጣሪ ያግዝህ አሥተዋይ ፀባየ ሠናይ ብቻ የሆንክ ወንዳወንዲ ነገሪ ዘመናችሁን በፍቅሪ ይሙላላችሁ❤

  • @MAm-mi2is
    @MAm-mi2is 5 часов назад +25

    ማነው ትላንትና ሳመኝ ስትለው ያፈረው ድፍረትዋኮ ማይደፈር ሰውዬ ደፍራ ሳመኝ ኣለቹ😂😂😂😂

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 5 часов назад +2

      ማለት ሰውን ዝም ብላችሁ አትገምቱ

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 5 часов назад

      ምነው ሻፈድሽበት አንቺን ራሱ አይፈልግሽም ሔለን አሪፍ ተዋናይ ናት የሆንሽ ጅል

    • @HalimaMohammed-m7t
      @HalimaMohammed-m7t 5 часов назад

      የትናት ትናት አለፈ ምስለትናት አስወራሽ አሁን ውይ ነገር ኤጭ

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA 5 часов назад

      😂😂😂😂😂😂❤❤

    • @ZabibaA-w4c
      @ZabibaA-w4c 5 часов назад

      አወን ሄሉ እኮ እፍረት የሚባል የላትም ለናቲም ተበርክካ ቀለበት ላዲርግልህ ብላ ነበር

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 4 часа назад +10

    ምነው ወድሜ ደስ ብሎኝ ሳያበቃ ባትለያዩ ለዝህ ለዝህ ባቀርባት 😭😭😭😭

  • @heluendalkfan
    @heluendalkfan 5 часов назад +28

    እረ ገና ሳላየው ልቤ ደናገጠ😢

  • @s3s37d3
    @s3s37d3 4 часа назад +7

    መጨረሸዉን ሳልስማ ጨንቁኝ ነበረ ሄሉዬ ስታለቅሽ አብሬሽ❤ አለቀስኩ መለያየት በጣም ስቃይ ነዉ እንዳልክዬ❤በቃ ሰዉ ነህ ❤በሕይት ኑሬ❤ እንዳልኖርኩት❤አንድን ሰዉ❤እንዴት ማፍቀር እንደምችል❤አስተምረኸኛል ተባረክ ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BhelHee
    @BhelHee 4 часа назад +8

    ከሄሉ እኩል ነው ያለቀስኩ ምክንያቱ የኔ ያልኳቸው ሁሉ ጥለውኝ ሄደዋል ሄሉ እንደኔ እንዳይሰማት ብይነው እንዳልክ ከቃላት በላይ መሰዋትነት ነው ፈጣሪ ይባርክ

    • @Zehara244
      @Zehara244 4 часа назад +1

      እኔም እዳች ነኝ በእንባ ነዉ ጨረስኩት የኔ ዉድ መለያዬት ክፋቱ😭😭😭😭😭

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 2 часа назад +3

    Wow🥰🥰የሄ ልጅ ይለያል ማርያምን የሰው ያለው ቦታ ደስ ስለ ፈጣሪ ያላሰብካው እንጀራ ይስጥህ🥰❤️❤️

  • @rudwansheycho6404
    @rudwansheycho6404 4 часа назад +4

    ወላ እንዳልክ በጣም ነው የምወድክ እኔ በጣም ነው ጥሩ ልጅ እውነት የለውም ወንድሜ ጎበዝ መሴት ልጅ ያለ ክብር በጣም በጣም የምትደነቅ ል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 3 часа назад +4

    የለምዱትን ሰው መለያት ይከብደል እውነት ❤❤እደልክ አንተ እውነት ትለያለክ እግዚአብሔር ምትመኝውን ሁሉ ይስጥክ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ ❤❤❤❤ሄሉዬ እደልክ ያረገልሽ በቀለል አትይው ላች ብዙ መሰወት ያከፈለነው ❤❤ብትገቡ ደስ ይለኛል ፍቅረቹን ያበዘው❤❤

  • @lailatube6129
    @lailatube6129 5 часов назад +19

    ሁለተኛ ልብዋን ልሰብረውነው😢😢😢😢

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b 4 часа назад +12

    እንደዛሬ አልቅሻ አላውቅም የአረብ አገር ሴት የዋህ እኮ ነን እንዳልክዬ በናትህ አትለያት ተጎዳለች ያምር የኔ ወንድሜ በናትህ የኔ አባቴ😭😭😭😔😔💔💔💔💔💔💔💖💖💖💖💖☝☝☝🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇😢😢😢😢😢😢😢አባ

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts 4 часа назад +5

    የኔ ማልቀስስ በአላህ እዳልኬ በአላህ አቲሂድ ከሰዉ አይበልጥም😭😭😭😭 እንዳልኬ አተኮ የሰዉ ልክ ነህ ወላሂ

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 55 минут назад +2

    እነዳልክ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ ለሌላ ወንዶች አርአያ የምትሆን ውጭ በአሁኑ ሰአት ምንም አያስፈልግህም ማን እንዳገር ይሄንን መልካምነትህን ይዘህ ባገርህ የሆነ ቢዝነስ ከፍተህ መለወጥ ይቻላል ደግነትህንም አይቶ ጌታ ይረዳሀል ይባርክህ

  • @sofiabelay3724
    @sofiabelay3724 4 часа назад +5

    አሰተዋይ ወንድ አንተም ትወዳታለህ ማለት ነው ታድያ አንድ ነገር አድረግ አንድ እረምጆ ወደ ፈት ❤❤

  • @ElhamJarah-ey1zm
    @ElhamJarah-ey1zm 4 часа назад +6

    Wayeni idliki be get athidi helu mlkim set nit ❤❤❤

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው

    3 ነው ደግሜ ደግሜ ያየሁት የዚችልጅ የዋህነት ልቤን ሰበረው በጣም የዋህ ሄሉዬዬ

  • @SelamNega-d9z
    @SelamNega-d9z 4 часа назад +8

    ወይኔ የኔ አብሮ ማልቀስስ 😥😥😥
    እውነት ለመናገር የፍቅር ጥያቄ ይሆን ብዬ ተንጠልጥዬ ስጠብቅ ነበር የዋልኩት
    ሄሉዬ የኔ እናት
    እንዳልክዬ የሰው ልክ
    እውነት በጣም ነው የምወዳቹህ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @ShgfGshsgg
      @ShgfGshsgg 4 часа назад +2

      ወለህ አደ ዘሬ አልቅሼ አለቅም

  • @HawiDoc
    @HawiDoc 4 часа назад +19

    Carani mucati garidha dhuga namani ishee wajini deemu hundumatu hin milk.a❤❤🎉

    • @chaltu513
      @chaltu513 4 часа назад +1

      Eshiin garuu inni midhamtii kaa dhugaa

    • @user-dd3dl1tj5g
      @user-dd3dl1tj5g 2 часа назад

      Garaa namaa nyatii namnii ishen jalatuu wajjiin hin turuu:
      Rabii wan ishe yadee muradii ishee hagutuu

    • @Nagaansifaahaa
      @Nagaansifaahaa Час назад

      Dhugaa eyyee hin midhamatii isaa lamaf kanaa😢❤

    • @OlanaaYouTube
      @OlanaaYouTube Час назад

      Dhugaa dha❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @eteneshhailu6835
    @eteneshhailu6835 4 часа назад +11

    እረ ሄሉ ተረጂው እንጂ ለአንቼ ይህን ያህል መሰዋት ከፍሉ ባይሆኖ ቃልኪዳን አደርጋቹሁ ላትልያዬ ሄዶ ነግሮችን አሰተካክሎ ቢውሰደሸ አይሻልም ጨክኜ ሳይሆን የለፋበት ሰለሆነነው እህቴ።

    • @Bet1771
      @Bet1771 3 часа назад

      ትክክል። ቀርቶም አብሯት ሙሉ በሙሉ ደስተኛ አይሆንም

  • @RimHubi
    @RimHubi 5 часов назад +10

    የእውነት እኔ እንዲ ልቤን ያመመኝ ሄሉን ሳልኳት የኔ ውድ ሄሉዬ ምን እንደምልሽ አላውቅም ብቻ አላህ ያጠንክርሽ እንዳልክ ይሄን ካወክ መቅረብ አልነበረብክም ታቃለህ ይበልጥ ነው የጎዳሀት ወላሂ 😢💔

  • @rozijibo-cq8hq
    @rozijibo-cq8hq 37 минут назад +2

    ግን አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር አንተም አላህ እድሜ እና ጤና ይሥጥክ ሣልጨርሥ አልኮምትም ብዬ ጨረሥኩት ቪዶው መጨኮል ጥሩ አይደለም ኮሜተሮች መጨረሻው ሣታዬ ምትፆፉ ሠዎች

  • @tigist9632
    @tigist9632 5 часов назад +6

    አንደበተ ቁጥብ አስተዋይ ሰዉ እንዳልክ❤❤ሄሉዬ የኔ የዋህ አይዞሽ😢❤❤ለሰዉ ደስታ ብሎ የራሱን ደስታ የሚሰጥ ሰዉ አለወይ???😢😢😢ማርያምን አንተ ትለያለህ😢

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 4 часа назад +5

    እዳልክዬ እግዚአብሔር ሔሉን አደራ እዳትከፋ😢😢😢ሔሉዬ አቺ ስትስቂነው የሚያምርብሽ❤❤❤❤

  • @seble4004
    @seble4004 5 часов назад +31

    እኔ አንደሚመስለኝ ሄሉ እንዳፈቀረችው ስላወቀ መለያያ ዘዴ ይሆናል ምክኒያቱም የሁለቱም እኩል ካልሆነ ችግር ነው ሔሉየ ስለዚህ እግዚአብሔርን በፀሎት ጠይቂው እኔ በአካል ባላውቅሽም ካንች የበለጠ የኔ ልብ ስብር ነው ያለው ስለዚህ ጥሩ ቤተሰቦች አሉሽ ንስሐ ገብተሽ ፀሎት አድርጊ እኔ እነደሚመስለኝ እዚህ ሆኖ አንድ ችግር በገጠመው ቁጥር ሲያማርርሽ ነው የሚኖረው ላንችም ጥሩ ስሜት አይኖረውም እግዚአብሔር ከሱ የበለጠ ይሰጥሻል እኛም እንፀልይሻለን አስቢበት።

    • @A9ail5566u
      @A9ail5566u 4 часа назад +1

      አደኛ ኮሜት እዳልክ እደምታነበው ተስፋ አለኝ

    • @Zehara244
      @Zehara244 4 часа назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @TiTiYou-r5j
      @TiTiYou-r5j 4 часа назад

      ትክክል😢

    • @ብሌንደሰየወለተሂወት
      @ብሌንደሰየወለተሂወት 4 часа назад

      በእውነት ትለያለሕ እመብርሀን ትባርክሕ አብራችሁ ኑሩ❤

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 3 часа назад

      የኔምሀሳብነው ወላ

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 3 часа назад +3

    የኔቆንጁ.ይረዳሻልበሂወታችእሱ የፈቀደዉ ብቻነዉ እሜሆነዉ በረታበይ የኔህት ከባጅ ነዉ ግንበሮች ጌታካንጋ ያሁን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @oliyadtadesse3474
    @oliyadtadesse3474 5 часов назад +5

    Indalk malkam saw nek igzahaber aylayachuu . Jaalaalii gaatii nama kafalchisaa dhugaa Ebbifamii bro 🙏

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 4 часа назад +7

    ሄሉየ እራሰወዳድ አትሁኒ ብዙዋጋ የከፈለበት ሰለሆነ ይሂድ አታሰቀሪው አሰቢበት እዳልኬ አንተጡሩሰውነከ ግንሂድና እሷንም ውሰዳት ❤❤❤❤