መስቀል በጉራጌ ይሄ ይመስላል መሽሮቹ ክትፎ እከትፋለን ብለው 😋😂😂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 321

  • @selamenda9588
    @selamenda9588 Год назад +11

    የተንቢ እንኳን የሸመተ ያረሠም አይችልሽ😂ጥሬዉ ሥትዉጠዉ ተሣቀኩኝ ያንናቃታል ብዬ ደሞ እናተ ቤት ሚመጣ ሠዉ ግዴታ ስጦታ ይዞ መምጣት አለበት ማለት ነዉ ልጅትዋ ሥታሣዝን እኔ እህትሽ😢😢 ቢያንሥ እንኳን አታጉርሥዋትም

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on Год назад +17

    ውይ መታደል በጣም ደስ ይላን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤
    ክትፎ በስም ነበር የማውቀው የዛሬ ዓመት ጓደኛየ እርጉዝ ሆና አምሯት ከዚህ ሳኡዲ ጠልበን (አዘን) አስመጥተን ስላለመድኩት ጥሬ ስጋውን ፈራሁት 😂 የቅቤው ሽታ ግን በጣም ደስ ይላን በላን 😊
    የትንቢ እና ነፂ እናንተ ባታውቁንም እኛ ስለምናውቃችሁ ቤተሰብ ነው የምትመስሉን እና እንድትጋብዙን ሁሉም ዩቱበር እንደ ቤተሰብ ነው የሚመስለኝ እኔም ራያ ቆቦ እወስዳችህኋለሁ😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @myLavemam
    @myLavemam Год назад +5

    እኔ እናት እና አባታቹህን ሳላደንቅ አላልፍም አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቸው የነሱ ቅን መሆን ነው እናተ እንደፈለጋቹ እንግዳ የምትቀበሉት

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад +13

    አለባበሳችሁ ሲያምር❤❤❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад +1

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 Год назад +2

    Wow amazing 😍
    Baga gesani bayy'ee namati toltu Dhugaa anis dhufun barbada❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ
    @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ Год назад +2

    ጉራጌዎች ከየትኛዋዉ ባህል እንለያለን ማሻአሏህ ሥናምር ምግባችን ዋዉ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад +23

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @abest4396
    @abest4396 Год назад +15

    ሀሩን ሚዲያ እየገባቹ እዩ ውድ የላኢላሀኢለላህ ሙስሊም እህቶቼ

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 Год назад

    Hi Hi guys enquan aderchu lemskele stameru thanks for sharing bertu❤

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Год назад +12

    ጉረጌ እንደ ዘፈኑም ፈጣን ነችሁ ጎበዞች❤ እኔ ከደቡብ ወለይታ ነኝ 🇧🇪 ኢትዮጵያ ለዘለለም ትኑር🇪🇹👈

  • @ZabibhDubiq34-ho1by
    @ZabibhDubiq34-ho1by Год назад +2

    ለምለም ቀስ ካሜራ መኖሩን ረስተሽዋል 😂😂 ማሻአላህ ብልአፊያ❤❤❤

    • @Tube-vj8sm
      @Tube-vj8sm Год назад

      እሦ ተናግራለች ሥበላ እደውዲነወሰ ብላለች 🤣🤣🤣🤣

  • @genetyoutube2815
    @genetyoutube2815 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤yene Wedochii inem ye jimmaa lij nen gin andeqan inategaa mexalew yemir yen wedoch siwadachuu❤❤❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube Год назад +1

    ዋዉዉዉዉ ስታምሩ ምግቡ ሳስጎመዢ አይለያችሁ ያመት ሰዉይበለን እኛንም ከስደት ገላግሎን😢😢

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Год назад +2

    ለሚ ማሻ አላህ ሁለየ ታሥቂኛለሽ ዴሞ ሥወድሽ ቢል አፊያ

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 Год назад

    ማሻአላህ የተባርከ ይሁንላችሁ በሥደት እዴት ኣዳማርኝ

  • @ስአሉለነTube
    @ስአሉለነTube 8 месяцев назад

    ካሜራ አማን ስታላምጥ ይረብሻል😅😅😅 በጣምነው እምወዳቹህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹህ

  • @absabs9609
    @absabs9609 Год назад

    ማርቆስ ካሜራዉን እኔልያዝልህና ብላ ምስኪን አሳዘከኝ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад

    ለመ እነ ጋሼ.. የሉም እንዴ ??
    ይባረክ.. በጣም ደስ ትላላችሁ
    መልካም በአል... ታድላችሁ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👏👏👏😍

  • @Tgisti
    @Tgisti Год назад

    Wawwwwwwwww bayyee Namatii tolaa Ebifama Ebifama ❤❤❤❤

  • @ሀይማኖት-ጘ9ቀ
    @ሀይማኖት-ጘ9ቀ Год назад

    ዋውውውውእንኳን አደረሳችው ነፅዬ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад +1

    😅አቤት ለምለም አቆራረጥና አጎራረስ ይመችሽ😅❤❤

  • @gebattube
    @gebattube Год назад +1

    ማሻአላህ ለሚ ካይን ያውጣሽ ማሻአላህ ተባረክ እረህመን😘😘😘😘😘😘😘

  • @nardostekle8705
    @nardostekle8705 Год назад

    በስመአብ እንዴት ነው ምትጎርሽው

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 Год назад +3

    ዋው ታምራላቹ እንካን አደረሳቹ የኛ ጉራጌዋች እንጌ ድመቆ አንደኛ ናቹ እኮ 👌ከብታጀራ ባል አክባር ❤ እያም ተምሰኛጌ እኪ መልስ ትጠረማኝ በይ የካ 10 አመት ኢሻአላህ😋😜💃🕺

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰዉን አክባር ትቀበራላችሁ ❤️❤️❤️❤️ስወዳችሁ ❤️❤️❤️ ለም ግን ከወንድ belay❤️ነው ምትበይ በስመአም kkkkkkkkkkkk ጎበዝ በይ የሰራ ይበላል

  • @samritube9007
    @samritube9007 Год назад +7

    አንድ የጉራጌ ጓደኛ እማ ያስፈልገኛል❤

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 6 месяцев назад

    ውይኔ ውይኔ ውይኔ 😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ውጥኩ ኤኔም ❤️❤️

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih Год назад

    #ዋውማሻአላብአፊያ ብለናል

  • @ATayetub
    @ATayetub Год назад +15

    ስጋ የሚመረተው ጉራጌ ነውዴ ወገን😂😂😂
    እኳን አብሮ አደረሰን ውዶቼ❤❤❤❤

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Год назад +28

    ዘርማንዘራችሁ ይባረክ ሰው አክባሪዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ Год назад +3

    ለምለም አበላል የደና ጎረምሳ በላፍያ ብለናል እኔ ምራቄን ወጥኩ 😋😋😋😋🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 Год назад +1

    ብልአፍያ ነጽ ስታምሩጉራጌባህላችን ደስ ሲል ክትፎስወድ ያርብመቼነው ገብቼየእናቴክትፎምበላው

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад +1

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

    • @hayatkedirkedir6434
      @hayatkedirkedir6434 Год назад

      @@seaditube-lz2zu አርጌሻለሁሳዲ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      @@hayatkedirkedir6434 አመሰግን አለሁ የኔ ውድ

  • @jamilakabade9219
    @jamilakabade9219 Год назад

    Woww mashallah

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq Год назад +1

    አደኛነኝ አገራችንን ሰላም ያደረግልን እህ ለሰቱው ተጨቀን እዘልቀዋለን

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR Год назад +4

    አረ ለምለም ወድጄት ልሞት ነው ያረቢ ሀገሬን የምገባበት ቀን ቅርብ አድርግልኝ እቺ ልጅ አሳየኝ የኔ ውድ እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @ሀዪነኝገጠሬዎ
    @ሀዪነኝገጠሬዎ Год назад +3

    ወይኔ ስታምሩ ደስስትሎ መቸ ነዉ የጉራጌ ምግብ የምቀምሰዉ አንድጓደኝ ቢኖርኝ ብየ ተመኝሁኝ

    • @rabiyarabiya6285
      @rabiyarabiya6285 Год назад

      እኔ እጋብዝሻለው የትነው ያለሹ

    • @ሀዪነኝገጠሬዎ
      @ሀዪነኝገጠሬዎ Год назад

      @@rabiyarabiya6285 አመሠግናለሁኝ የኔወድ ሳኡዲነዉ ያለሁት

    • @yetenbitube1
      @yetenbitube1 Год назад +3

      ነይ እኛ ጋር

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Год назад

      ​@@yetenbitube1ወይ ስታምሩ ለሙ እመጣለሁ ቆይ ❤

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Год назад +1

      የእውነትሽ ከሆነ የተንቢ ነይ ብላሻለች ኮመቷ እይ

  • @absabs9609
    @absabs9609 Год назад

    ዉይግን እኔ እናተጋ ብሆን አንዷንም አልቀምሳት አዱንም አሎዴዉ ጨርሶ ቅባት በቅባት ዉይ

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB Год назад

    ማርኪ ስታላምጥ በጣም ነዉ ሚያስ ጠላዉ

  • @Tg-bl9bp
    @Tg-bl9bp Год назад +2

    መልካም በአል ሲያምሪ❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Год назад

    በመጀመሪያ ደስ ትላላቹህ ግን እሙየ ያችኛዋልጅ አሳዘነችኝ😢 ካሜራ አማን ስታላምጥ ቀስ አርግ እረበሸን

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Год назад

    ደሰይላል

  • @Nddje-c8h
    @Nddje-c8h 8 месяцев назад +1

    አይ ኧረ ለምለም አላለም ወላ በሳቅ😅😅😅

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Год назад

    ለምለም አንደኛ በላፍያ ብያለው መልካም በአል ግን ጥያቄ አለኝ መልሸ ትልቁ ወንድማችው የት ሔደ

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz Год назад

    እግዚአብሔር ያመትሰዉይበለን

  • @KamuMedia
    @KamuMedia Год назад

    welcome woww barach damaruag❤

  • @አሚራሁሴን-ኘ1ሸ
    @አሚራሁሴን-ኘ1ሸ Год назад +3

    ዋው አቦ ጉራጌ❤❤ ጉራጌ ነኝ በጣጣጣምምምም ደስተተኛ ነኝ ❤❤❤

  • @MikeTesfu-cd3kf
    @MikeTesfu-cd3kf Год назад

    Nice culture . Good people gurage

  • @SacadaMahmed
    @SacadaMahmed 8 месяцев назад +1

    ስታምሩእሕቶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hfem3901
    @hfem3901 Год назад +4

    ማሻ አሏህ ለምለም❤❤❤❤ፀጉዋ የለቀቀቹ እህቴ አይዞሽ😘😘😘😘

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад +1

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

    • @hfem3901
      @hfem3901 Год назад

      @@seaditube-lz2zu ሁሉም ቤተሰብ አለው🌺🌺🌺🌺

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Год назад +1

    የተንቢ ለጤናሽ ያርገው አኘክሹ ግን😀

  • @emanamen6327
    @emanamen6327 Год назад +1

    Bayee namatti toltaa bareduu

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Год назад +1

    በጌታ በኢየሱስም ደሰታቹ የበዛ ይሁን ❤❤ነፂ❤ዘመናቹ የተባረከ ይሁን የተባረካቹ የፍቅር ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤እውነት እኔ የናፈቀኝ የሀገሬ የህዝቤ ፍቅር እና ሰላም ነው ኢየሱስ ጣልቃ ይግባ

  • @ሰላም-ፀ4ተ
    @ሰላም-ፀ4ተ Год назад +1

    ግን መጨረሻ ላይ ላለቸው ምነው ልብስ አልገዛቸሁላት የተቢ ምነው ቆይ😢😢😢😢😢

  • @አያፋ
    @አያፋ Год назад +3

    ለመለም ቀስ በለሽ ቢዪ የተም አይሃደም😂😂😂😂😂

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 Год назад +16

    እኔም ሀገር ስገባ ከ ነፂ እመጣለሁ❤ ለሚ ግን አበላል ብል አፊ😂

  • @mezidareza
    @mezidareza Год назад

    ዘርማንዛራቹሁ ይብዛ ደስስስስስስ ሲትሉ እኔም ሀገር እመጣለሁ ለሙ /ነፂ

  • @ziyadaaberu3577
    @ziyadaaberu3577 Год назад +58

    እኔየታየችኝ ፀጉርዋየለቀቀቹልጅናት ብቸኛሆነች😢😢😢

    • @yetenbitube1
      @yetenbitube1 Год назад +10

      ቤት የመጣ ጓደኛም ሆነ ቤተሰብ ቪዲዮ ላይ አትግባ አይባልም ማታ ነው የመጣችው

    • @FafiFafi-t5k
      @FafiFafi-t5k Год назад +4

      ዉነትም ትታሳዝን😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Год назад

      ​@@yetenbitube1ለሙ ሸር አርጊልኝ ውድ❤ቻናሌን

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Год назад

      ​@@yetenbitube1ነገር ይሰንጥኩ ተያቸው አገለላቿት ልትል ነው😂😂😂

    • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
      @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ Год назад

      ​@@yetenbitube1ለሚዬ ተሸረችልኝ አገሬ ልገባና ልሸቅል አረብ አገር የሰራሁበት በር መገስት ወረሰበኝ😢

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ Год назад +1

    ማሻ አላህ ስታምሩ ብሉ ብል አፊያ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 Год назад +2

    ጥሬ ስጋ ምትበሉ ሰዎች ደም ደም አይላቹም እኔ እሺ ብሎ አይዋጥልኝም ቋቅ ነው ሚለኝ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Год назад +1

    ለብቻዋቁጭያለችውሳአጀቴንበላችውአለበሰችምእንደናተ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    መልካም በእል አንካን አድርሳቹ ድስ ይላል

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds Год назад

    የክትፎዉ ቅቤ ረግቶ እዴት ይበላቹሀል

  • @abusemir77
    @abusemir77 Год назад +1

    እንኮንአደረሳቹየጉራጌ።ጀግኖች።የተንቢ።በላለዴይምጣ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Год назад +2

    ወይ ለሙዬ ነፂ በጣም ደሰ ይምትሉት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍እንኳን አደረሳችሁ💖💖💖💖💖💔

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @hyme7165
    @hyme7165 Год назад +3

    ጉራጌወች በጣም ነዉ የምወዳቸዉ የኔ ዉዶች ዘረኝነት የለላቸዉ ምርጥ የሥራ ሠዉ❤❤❤ ወይም ናቹህ ለሙዬ ነፂ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ ደምሪኝ አድስ ነኝ በአላህ

  • @bf7767
    @bf7767 Год назад +1

    ማርያምን ሀገር ስገባ በጣም ማየት የምፈልገው ሀገር ቢኖር ጉራጌ ግን እማቀው ሰው የለኝም ነፂየ ትቀበይኝ አለሽ እንዴ ውዴ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Год назад +1

      መቼ ነው ምትገቢ ፋኖዬ እኔ አንዳመት ይቀርኛል እግዚአብሔር ካለ እወስደሽ ነበር የመስቀል

    • @bf7767
      @bf7767 Год назад

      @@ZorishMenjeta በመጀመርያ አመሰግነለሁ😍ሲቀጥለ ፈጣሪ ከፈቀደልኝ ከጠር ወድህ ባሉት ወራቶች

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Год назад

      @@bf7767 ማሬ ምንም አይደል ብቻ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እንደው እስከዛ ሰላም ባደርገው እናም ሀገር ስትገቢ ሳታርጋግጪ እዳትገቢ ጦርነቱ ያስፈራል ህመማቹም ህመሜ ነው እዛ ያሉ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ሆኖ ይጠብቅልን

    • @bf7767
      @bf7767 Год назад +1

      @@ZorishMenjeta አሜን🙏❤

  • @nasryahkora4117
    @nasryahkora4117 Год назад +2

    ምነው ጥለሱ በሳት አላጦለጋቹትም እንዴ ፍጥጥ አለ 😂😂😂😂😂

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Год назад

    እኳን አደረሳችሁ ብያለሁ ግንባሁንሰአት እኳንእድህ መብላት ቀርቶ ዳቦ ያጡ በሚሊዩን የሚቆጠሩ አሉሀገራችንላይ እና ፀሎት ዱአ አድርጉ እነሱንም አስቡ ጠግቦማደርቀርቶ ቀምሶማደር ያቃተው በጣምብዙነው በተለይ አማራክልል😢

  • @Zmzm-uy1qs
    @Zmzm-uy1qs Год назад

    ክትፎ አማረኝ አረገዝኩ መሰለል

  • @alfyia9642
    @alfyia9642 Год назад

    Bil afiya❤❤

  • @HelenDemisse-ze9ss
    @HelenDemisse-ze9ss Год назад

    ለምቾዬ አበላልሸ ሲያሰቀና አመት ሰው ይበላቹህ እነማዘርሰ ማፈዘርዝ የዛሬ አመት እመጣለሁ እናንተ ቤት

  • @ቀመረየመስቆልጅ
    @ቀመረየመስቆልጅ Год назад +1

    የውሳ ያለሀ ወላሂ በጣም ናፈቄም ውሳ

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 Год назад

    አቦ ጉራጌ❤❤❤የኔ ጉራጌ በጣም ነው ምታምሩት

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    ለምንለም ብላ አፊያ ግን 🤗

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Год назад

    የተቢበሰላምነው ቢስሚላህረቃስሆ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Год назад

    እረየተንቢ ስታስፈራ ቀስብለሽ ብይ መልካም መስቀል ይሁንላችሁ

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 Год назад

    Mashalahe Nashe lamlame🤔🤔🤔

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Год назад

    👍👍

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg Год назад

    Er setu menw hode lekekbachu😂 1 wine for I person 😅 omg make it simple please

  • @AsterAmayyu
    @AsterAmayyu Год назад

    I like guraje food

  • @mamamama5088
    @mamamama5088 Год назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤የምር እነን ግን ከፋኝ 😢በሃርብ ሀጌር እኛ እሩዝ ብቻ ነው የንበላው😢😢

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ

    ዉይ በህይወቴ የምጠለዉ ምግብ ጥሬ ስጋ እወይይይ ለማንኛዉም ብልአለፊያ

  • @absabs9609
    @absabs9609 Год назад

    ፣የተባረከ ይሁንላችሁ

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ Год назад

    ቢል አፊያ ግን እዲህ ቅቤው ተጨፍጭፎ ጨጓራችሁ ደህናነው

    • @mulu5
      @mulu5 Год назад

      ለምዶታል እነሱ እኮ ቡናም እሚጠጡት በቅቤ ነዉ😂😂😂

  • @woraseshitaw2066
    @woraseshitaw2066 Год назад

    ውዪደስ ሲል እኳን አደረሳችሁ እኔንማ ጥሩኝ ነፂ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Enen550
    @Enen550 Год назад

    እኔ እምላችሁ ይሄ ክትፎ የሚሉት ነገር ይጣፍጣል እደ

  • @jemilanesro
    @jemilanesro Год назад +1

    መጀመርታ❤❤❤❤❤

  • @ማርዋ
    @ማርዋ Год назад +1

    ዋውውውዎለም❤❤❤❤ነፂ

  • @feyisemengistu
    @feyisemengistu Год назад

    I want come butajara 😢❤❤❤

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Год назад

    እኛ በእግዳ አንታማም❤❤❤

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 Год назад

    የጉራጌን ባህል በጣምነው የምወደው ባል ፈልጊልኝ የተቢ ክክክ ታምራላችሁ አይለያችሁ ውዶቸ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @SaraSara-k6g1p
    @SaraSara-k6g1p 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamSalama
    @SelamSalama 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ዋዉዉዉዉማሮች

  • @dinkinshi4463
    @dinkinshi4463 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢ena mirakun wati eyarege nawu enanite tibelalachu 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Seenaatube-k3n
    @Seenaatube-k3n Год назад

    Bexam dasilal 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamGualTigray
    @SelamGualTigray Год назад +3

    ለምለም እርጉዝ ነሸ
    ❤❤

    • @RukyaMohmde
      @RukyaMohmde Год назад +1

      ባል መሰለኝ ሚያሰረግዘው እና የታለ ባሉ

    • @zinetanwaeryoutube4808
      @zinetanwaeryoutube4808 Год назад +1

      😅😅😅 ኧረ የሤት ልጁ የለምለም አበላል😅

  • @gfffggf4194
    @gfffggf4194 Год назад

    ፀጉሯን የለቀቀችዉ ምናለ ብታለብሧት ከቤተ እኩል ብኮን ለሚየ አቺ ጥሩልጂነሽ በርግጥ😢😢😢😢

  • @SalamSalam-yz7fl
    @SalamSalam-yz7fl 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Год назад

    እኔ ግን ቅቤ ሲበዛ አልወድም

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤