GizeMizan (Ethiopian film 2017)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 287

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +20

    የማንን ሆነ የተውነው ልጅ ሰወደው ቆንጆ ነው ፍልሙ ሰው የዘራውን ያጭዳል 👍👍

  • @drr3972
    @drr3972 Год назад +3

    የክፉ ስራ መጨረሻው እራስን መግዳት ነው ብቻ ተንጠልጥሎ ቢያልቅም አሪፍ ነወ ❤❤

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 года назад +7

    መጨረሻው በጣም ያምራል የማነክ እህቱንም ሣያገባም ሌላውስጥም ሳይጀምሩ ማወቃቸው እናቱም ልጃቸውን ማግኘታቸው አባትየውም የሞት አፀያፊ መሞቱ አሪፍ ፊልም ነው ግን የማነክ በጣም ነው የምወድክ

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Год назад +9

    ውይይይ የጅግና ሞቱ አያምርም ይባላል እውነት ነው ይህንን ልጅ ስወደው ግን ብዙቦታ የለም

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 года назад +12

    ቢያስፈራም ደጋግሜ ነው ያየሁት ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው 👌👌

  • @ሙሉወለተኪዳን-ጸ3ገ
    @ሙሉወለተኪዳን-ጸ3ገ 2 года назад +3

    ሰው የዘራውንነውየሚያጭደው በእውነት እግዚአብሔርፈረደላቸው ፍርድ የማያጎድለውጌታ

  • @Tsegaerqalo
    @Tsegaerqalo 3 месяца назад +10

    በጠም አሪፊ እና ምሪጥ ፊልም❤❤❤❤

  • @bndagfdg1548
    @bndagfdg1548 4 года назад +38

    እንደኔ...ኳሚት..ማበብእምወዱ....ግጩኝእስኪ.....ክክክክክክክ

  • @mishayat396
    @mishayat396 4 года назад +13

    እር ጀለሶች እንዴት ነው እሚያምሩት ይመቻቹህ ሁለቱ ወንዶች

  • @samueltadese
    @samueltadese Год назад +2

    fanta is my best ethiopian actor he is awesome

  • @Mamiye_alemey_21
    @Mamiye_alemey_21 4 года назад +5

    ድምፅና ኣክሽን በጣም ልዩነት አለው አይገናኝም

  • @Blaletadesatadesa
    @Blaletadesatadesa 6 месяцев назад +2

    በጠም ቆጆ ፊልም ነበር እንደዚ አይነት ኩፉ ሰዉ ሲሞት ደስ ይለል

  • @ሀዊነኝየሀላሌብቻ
    @ሀዊነኝየሀላሌብቻ 5 лет назад +14

    በጣም የሚገርመኝ ለእንደዚህ አይነት ፊሊም ልጃቸውን የሚሰጡት እኔ የፈለገ የቀረ ገንዘብ ይቅር እጅ ልጄን አላስደነግጥም

  • @እፀገነትአቡኔ
    @እፀገነትአቡኔ 6 лет назад +18

    ምርጥ ፊልምነው ያስተምራል .
    እናመሰግናለን ሶደሬ

    • @akgee1816
      @akgee1816 4 года назад

      ምን ምሪጥ ነው ቆሻሻ ነው ልጅ መያዝ አልወደድኩም እኔ

  • @halmahalma9745
    @halmahalma9745 Год назад +4

    ተጨንቄነበር መጨረሻዉ ያምራል🌹👌🌹👌🌹👌🌹

  • @ነኝየልዕልቴታላቅየማየናፋ

    ውይ ይኸልጅ ምርጥ ፍልሞች በሰራው ይህን ይስራው 😭😭ሲያስጠላ

  • @mariouset142
    @mariouset142 Год назад +2

    የማነህ ሆኖ የሚተውነው ልጅ እንዴት እደምወደው ጎበዝ ነው
    አስተማሪ ፊልም ነው

  • @hope8944
    @hope8944 4 года назад +8

    ኧረ በናታችሁ ይሄን ልጅ የት አደረሳችሁት

  • @እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ
    @እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ 6 лет назад +12

    ቆይ ግን ለምንድን ነው ሁሉም ነገር ቀላል የሚሆነው በፊልም ብቻ ለማንኛውም ሀሪፍ ነው

    • @fhvj6215
      @fhvj6215 5 лет назад +1

      ያምራል

    • @hana-sd5cr
      @hana-sd5cr 5 лет назад +2

      እዉነተኛ ፍቅር እማ የለም

    • @sjjsbs9941
      @sjjsbs9941 4 года назад

      ደሥሢል

  • @የዘርነቴቀባጥ
    @የዘርነቴቀባጥ Год назад +2

    አረ የማነ የምለዉ ልጅ ጎበዝ ነዉ ግን አሁን ዬለም በምድየ ለምን ጠፈ ስወደዉ

  • @Blaletadesatadesa
    @Blaletadesatadesa 6 месяцев назад +1

    ወይ እናት አጀቱወ ተዉቆተል መሠለኝ ገብቶ ከኛ እረት ብበለ አለለችም ልጅሽነዉ አለወቅሽዉም እንጅ ኤሄ የመይረበ እናቱወን ደፍሮ ከወለደች ቦሀለ የረሱንም ልጅ ልደፈረት ፈሊጎነዉ የመይረበ ከይሲ

  • @Han-m3b
    @Han-m3b 11 месяцев назад +2

    ልጁን ስወዴው ምርጥ ፊልም 👌

  • @ኣሚስደተኛዋ
    @ኣሚስደተኛዋ 6 лет назад +27

    ኧረ ፍሬንዶች ሽፉት ምርጥ ነው ።ውይኔ ልጁ ስወደው ሳፈቅረው ኡፍፍፍፍፍ

  • @hailuwendie4772
    @hailuwendie4772 4 года назад +5

    Thank you GizeMizan (Ethiopian film), It is a wonderful and educational film with senses and flavors of love, and, the humanity!!!

  • @Mahaletgizaw-sg1kt
    @Mahaletgizaw-sg1kt Месяц назад

    ይሄፊልም ያማጠችዉ ነገር ሁለት ቀን ተሰቃይቸ ለዛዉም በኦብሬሽን የወለድኩባትን ቀን አስታወሰችኝ😢😢😢

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 4 года назад +2

    ዋዉዉዉ የሌለ ተመችቶኛል መጀመሪያዉም ቢከብድ በጣም ያምራል

  • @ሰናይት.አንትንህ.ተግኝ

    ዋው በጥም ያምራል ገና ቅዱስ
    ሚካይል ከድፍሩ ከምረገዝ
    ይጠብቅና ለኛ ለሴቶች

    • @mashumashu9238
      @mashumashu9238 6 лет назад

      መገዛም.ከበረ.ለደገለ.ሙረያም دقدوق
      sah unte teshe now

    • @ወለተእየሱስ-የ8ጠ
      @ወለተእየሱስ-የ8ጠ 4 года назад

      ደሞ ብላችሁ ብላችሁ ቅዱስ ሚካየለን ከፊልም ስራ ዶላችሁት እሚገርም ነዉ

  • @knn2171
    @knn2171 6 лет назад +9

    ደስ ይልነበር እዲምጹጋ አያወሩም ምን ሁነዉነዉ የተለያየነዉ የሚወሩት በተረፈ ቀጥሉበት ያምራል

  • @selamselam151
    @selamselam151 4 года назад +14

    የቆየም ቢሆን በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @DjDj-s9w
    @DjDj-s9w 2 месяца назад +1

    ለሁለተኛ ግዜ ሳየው በጣም ያዘኩበትም ያለቀስኩበትም

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 года назад +3

    እር ሚካፕ ልዩ ነው በስንት አመቴ ድጋሚ እያየሁ ነው

  • @dreamviewer2135
    @dreamviewer2135 4 года назад +5

    መጨረሻዉ ደሥ ይላል ቀጥሉበት

  • @enatannafaki920
    @enatannafaki920 4 года назад +4

    የኔ ምርጥ የሰፈሬ ልጅ ስወደው ቴድዬ

  • @ሂዊነኝየማሚነፋቂይየኩየቱ

    እንኮን አደረሳችሁ ላዲሳመት ዉዲ ያገሬ ልጁወች አንደኔ ማናዉ አገሩ የናፈቀዉ

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ

    የእዉነት ነዉ የሚመሰለዉ በእግዛብሄረ

  • @TeeTee-jw1hu
    @TeeTee-jw1hu 2 месяца назад +1

    በጣም ደባሪ ፊልም❤❤❤❤

  • @የጌጠርልጅነኝእትዮጵያዊ

    ፊልሙ በጣም ተመችቶኛል ግን ድምጵ ቅንቢሪ ተወዛገቤ ልክ አይደለም ግሪም የምለኝ ባለኮመንቶች የራሳቹ አጀንዳ ከምትለቁ አይታቹ ኮምቱ

  • @amanuelmintesnot90
    @amanuelmintesnot90 2 года назад +4

    Ejege betam des yemle film new !!! bertu

  • @SayedAhmada-k7j
    @SayedAhmada-k7j 2 месяца назад +2

    ዋው በጣም ያምራል❤❤❤❤

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 4 года назад +4

    ደግሜ ደጋግሜ ያየሁት ቢያሥፈራም ያሥተምራል

    • @robelabrha1388
      @robelabrha1388 3 года назад

      Ya yestemral betam haylegna darictor and gexe bahri ye film yeteleye new

  • @amilovefheui1129
    @amilovefheui1129 5 лет назад +21

    ዉይ ይሔ ህልም በህልሜ ሁሉ እየመጣ አስቸግሮኝ ነበር እደት እደሚያስፈራ መጀመርያ ላይ

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ

    ኡፍፍፍፍፍፍ ልቤ እደመታ አለቀ ያአላህ ሠው ያልዘራውን አያጭድም ይባላል የሥራውን አገኘ

  • @qeerrotube5815
    @qeerrotube5815 6 лет назад +8

    afan oromo makelakel jemarachu!!!
    ewunatem gize mezan tekikelagna seyame new.
    baguma agarree dhageenye kanas.

    • @selamassafa320
      @selamassafa320 6 лет назад

      Ebrahim Tilmo odu nagera nesh denez

    • @qeerrotube5815
      @qeerrotube5815 6 лет назад +1

      selam asseffa
      menesh tenaka?
      sedeb amaresh enda?

    • @ararsotamene4667
      @ararsotamene4667 6 лет назад

      Iwunatik naw minuwa naw yeteneka. Sidib ayasfaligatim tawat. Afan Oromo ye maninate magilacha

    • @lakehabsh4417
      @lakehabsh4417 4 года назад

      ምን ችግርአለው

  • @fauiskaatnfu9092
    @fauiskaatnfu9092 6 лет назад +13

    እደዛሬ ቆንጆ ፊልም አይቸ አላውቅም

  • @መሲዩትብ
    @መሲዩትብ 2 года назад +2

    ዋውው ዋው ምርጥ ፍልም ነው በርቱ

  • @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ
    @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ 4 года назад +2

    የሚገረም ነገረ ነወበጣም ያጋጣሚ ነገረ

  • @ሀናንሙላት
    @ሀናንሙላት 6 лет назад +10

    አሪፍ ነው ግን ኮመንት ለመፃፍ ግማሽ ይቀረኛል መጀመርያ ልሽፈው ጋይስ

  • @መስህልዩቱብ
    @መስህልዩቱብ 4 года назад +4

    የየማነህ ጓደኛ ስልኩን ጠይቁልኝ ወይቁጅና አረ ወንዶች ለሴትም አስቡ ምንድነው እንደዚህ ማማር🤔🤔🤔 እኔማ ስልኩን ላግኝ ብቻ🙄 እግሬ ስር ነው የምጥለው😜😜😜😜😜

  • @dubaiexpo8581
    @dubaiexpo8581 4 года назад +5

    አያቸሁ ሠወ የረራቀነ ነወ እሜጨደወ የዘገያል እጀ

  • @Workanish
    @Workanish 8 месяцев назад +1

    befetari sim amamatu yastelal mirxi filmneber

  • @VeroVeronica-k5m
    @VeroVeronica-k5m 7 дней назад

    Betam naw Yetemchgin❤

  • @ብርቱካንየማርያምልጅ
    @ብርቱካንየማርያምልጅ 6 лет назад +34

    አንደኛ ነኝ ጋይስ #ላይክ ግጩኝ እስኪ...ቄይ ልሹፋው ጠብቁኝ

  • @heyimanotandebete2555
    @heyimanotandebete2555 6 лет назад +3

    Wawu liben yemarekegn filem new wedemecheresha akababiy wawuuuuuuuu

  • @jejejrj9314
    @jejejrj9314 4 года назад +6

    ዋው

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Год назад +2

    አይ የሴት ልጂ መከራ😢

  • @sarasara-ds4yu
    @sarasara-ds4yu 6 лет назад +6

    ስልየ ያገሬ ልጅ እዴት ነህ እር በናታችሁ የስለሞንን ስልክ የምታውቁ ተባበሩኝ የወሎ ልጅ ነው አብርን ብዙ አሳልፍን ነበር አሁን ግን የማየው ፊልም ላይ ብቻ ሆነብኝ ምን ይሻለኛል ኧር መላበሉኝ ጒደኞቼ

  • @samiramohammad3057
    @samiramohammad3057 2 года назад +2

    ይሆን ልጅ በጣም ነው እምወደው

  • @Blaletadesatadesa
    @Blaletadesatadesa 6 месяцев назад

    ጀግና እንዚነዉ ቆረጥ መሆነዉ ለወንደ አለመሥገደነዉ አምን አሰገድዶ ፍቅር አለ ወይ ወይ አለመወቅ እህትነት ኡኮ

  • @mekidesaragaw8979
    @mekidesaragaw8979 5 лет назад +6

    ደስ ይላል እዩት በተለይ አጨራረሱ ሁሉም የጁን ያገኛል

  • @SharjaShj-k7f
    @SharjaShj-k7f Год назад +1

    መጨረሾውያምራል

  • @ጌታሆይእጠበኝቅበሀጽያትቆ

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እዩት

  • @AaAa-qe9db
    @AaAa-qe9db 2 года назад +4

    ፊልሙ አሪፍ ነበር ድምፁ 😁😁😁

  • @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
    @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ 2 месяца назад +1

    2016 (2024)

  • @hss7574
    @hss7574 6 лет назад +7

    እንደው ሌላ አልልም ግድግዳ ጋር ተጋጩ ምነው ስለ ፊልሙ ብታወሩ

  • @AszZsa-x3k
    @AszZsa-x3k 2 месяца назад +1

    በገድ 😂እወድህ አለሁ በይ😂😂

  • @salimahs3293
    @salimahs3293 4 года назад +5

    ማንኛውም ሰው የዘራውን ያጭዳል አይደል ተረቱ

  • @zamzam-sk4ii
    @zamzam-sk4ii 6 лет назад +4

    በጣም አርፍ ፍልም ነው ተመልከቱት

  • @semoyakedejaleg2696
    @semoyakedejaleg2696 6 лет назад +6

    aref film naw yelaychu eywt.

  • @mesiebayelegn181
    @mesiebayelegn181 6 лет назад +5

    Wow yeses lege yezerewen yachedale

  • @ኣሚስደተኛዋ
    @ኣሚስደተኛዋ 6 лет назад +9

    እንዴት ነው የሚያስፈራ ነው መሰለኝ
    በቃ ቀን ኣየዋለው እመቤቴን ፈራው
    ጥሎንኝ ወታደርና ፖሊስ እፈራለው።

  • @BurhanTy-k7z
    @BurhanTy-k7z 2 месяца назад +1

    እሮማንስወዲሽ❤❤❤❤❤

  • @ዙዙ-ሰ5ከ
    @ዙዙ-ሰ5ከ 6 лет назад +6

    ምርጥ ነው ይመቻችሁ

  • @tgistalmnew159
    @tgistalmnew159 6 лет назад +9

    አደጋው የተፈጠረው ከ1 አመት በፊት ነው
    ያረገዘችው ታማኝ አደጋ በደረሰበት ሰሞን ነው /ከ1 አመት በፊት አደጋ ሲደርስበት
    አሁን የ3 ወር ነፍሰ ጡር ናት ምንድነው????

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 6 лет назад +4

      Tgist Almnew የሞተው ባሏ በአደጋ ምክንያት መውለድ አይችልም ያ ማለት ሽፍቶቹ ሣይዟቸው በፊት ማለት ነው፡፡

    • @lakehabsh4417
      @lakehabsh4417 4 года назад

    • @zedbb1303
      @zedbb1303 4 года назад

      እንዲ የዉነት መሠላችሁ እንዲ ፊልም መሆኑን አትርሡ

  • @zeyinebmehamed1640
    @zeyinebmehamed1640 2 года назад +1

    ወላሂ እደት እዳሰለቀሰኝ በተለይ መጀመራያወ ላይ

  • @hdjjjd1593
    @hdjjjd1593 Месяц назад

    ያአሏህ ሲል ወይኔ😢😢😢

  • @توفيقتمام-م9ط
    @توفيقتمام-م9ط 4 года назад +5

    Baxaaaaam arif naw

  • @fauiskaatnfu9092
    @fauiskaatnfu9092 6 лет назад +11

    ምረጥ ፌልም ነው

  • @ሰብሊየናቷልጅሰብሊየድንግ

    እኔ ምለው ኮሜቶች መቼ ይሆን ግን አይታችሁ የምትኮምቱት?

  • @ማሩባላገሩ
    @ማሩባላገሩ 4 года назад +2

    ዋዉ ተመችቶኛል😍😍

  • @AishaH-b1x
    @AishaH-b1x Месяц назад

    😢😢😢

  • @nurtttube5778
    @nurtttube5778 4 года назад +4

    ስራ ጠፋ በሰው አገር ምን ይሻላል

  • @ሙሉሸዋ-ቘ1ለ
    @ሙሉሸዋ-ቘ1ለ 6 лет назад +8

    አሪፍፍፍፍፍፍፍ

  • @semyimomer9838
    @semyimomer9838 4 года назад +2

    I like it

  • @SaSa-bi4tp
    @SaSa-bi4tp Год назад

    ከስት አመት በኋላ አየሁት

  • @zertutedyorobel2181
    @zertutedyorobel2181 6 лет назад +3

    yekoye new gen eyut betam aref new

  • @sarasara-ds4yu
    @sarasara-ds4yu 6 лет назад +13

    የማነነን ሁኖ የሚተውነው

  • @attasusus7666
    @attasusus7666 3 года назад +2

    ዋውውውውውውውውው

  • @saedahimed1400
    @saedahimed1400 Месяц назад

    በአላክ የከል ጂ እምንገባ ማነበርስሙ

  • @tsigeredadawit5485
    @tsigeredadawit5485 4 года назад +2

    Arif new yaw mechershaw gen bezum

  • @asimali-ud3zy
    @asimali-ud3zy 4 года назад +5

    ዎውውው

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @ZbdhgsussZgsushs
    @ZbdhgsussZgsushs 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @ShemsuSir
    @ShemsuSir 6 месяцев назад +1

    wow good amezig

  • @Maraki-q9x
    @Maraki-q9x 2 месяца назад

    ጃልማሮን የመሰለ ሰይጣአን

  • @MeronKbreab
    @MeronKbreab 2 месяца назад

    ለምንድነው ግን ድምጽው ይጥፋል ኣለ😮

  • @saramustafa6713
    @saramustafa6713 5 лет назад +4

    ዋው.የምር.የምየምርነ.አስተመሪ.ፍልም

  • @iamfromethiopia2134
    @iamfromethiopia2134 5 лет назад +4

    ሰለም

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 года назад

    ብደጋገም የማይሰለች ፊልም የግዜ ጉዳይ እንጅ ሰው የዘራውን ነው የምጭደው

  • @woyneshetewunetu7123
    @woyneshetewunetu7123 2 года назад +1

    ምናለ የፊልሙን ስም ባታበላሹት

  • @TinaTina-nd5cx
    @TinaTina-nd5cx 4 года назад +3

    Wiy lijun siwedew iwnet Ke libe new