Ethiopian film 2018 - Fermata

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024
  • КиноКино

Комментарии • 398

  • @امعلي-ب8غ8ظ
    @امعلي-ب8غ8ظ 5 лет назад +31

    ወይ ህይወት ትገርማለች
    3 አመት አብሬው የቆየውት ተስፍዬ ብዬ የጠበኩት ስጓጓ የነበረው ነጭ ልብስ የሌላ ሆኖ አገኘውት
    ከስደት ስመለስ አገኘውት እንጋባለን ተዘጋጂ ብሎ ደስ ብሎኝ ለቤት ነግሬ
    እሱ ግን በሳምንቱ ሌላ ሴት አገባ ብቻ አላህ ያውቃል አልሀምዱሊላ እኔም እየኖርኩኝ ነው ህይወቴ ተስፍዬ ልጅነቴም በሰው ኩሺና አለቀች አልሀምዱሊላ ማለት ነው አላህ ከተበዳዮች ጎን ነው

  • @mesay4210
    @mesay4210 Год назад +1

    አንድ አንዴ ነገሮች እና እውነት ወዴት እንዴ ሚሄዱ አይታወቅም ለዚህም ነው አትፍረድ ይፋራድብሃል የተባለው መጨረሻው ደስ አይልም መጨረሻዬን አሰምርልኝ ❤️🙏

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 5 лет назад +17

    አይ ምወደው ልጅ ጋበዘኝ ይህን ፊልም ምን እድማርበት ፈልጎ ይሆን የኔ ፍልጥ አብርሽ ባንተማ ተስፋ አልቆርጥም የህወቴ አንዱ ክፍል ነህ

  • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ

    ኤጭ መጨረሻው ሲያስጠላ የሚዋደዱት እንዳዘኑና እንዳለቀሱ ተቋጨ
    አዳይና ሮቢ ስወዳችሁ😍😉

  • @ሀዊነኝየሀላሌብቻ
    @ሀዊነኝየሀላሌብቻ 5 лет назад +6

    ወይ ሂወት አንዱ አንዷን ሲፈልግ አንዷ አንዱን ስትፈልግ ያልተገናኝቶ
    የኔም ሂወት ግራ የተጋባ ነው በህፃንነቴ ቤተሰቦቼ ድረውኝ መውደድ ይቅር እና ማየት አልፈልገውም በዛ ላይ አስተሳሰባችን በጣም ይለያያል ግን አሁን በጣም የምወደው ልጅ አለኝ ቆየን ቃል ከተጋባን ሳስበው ሁሉም ወንድ አንድ ይመስለኛል ውስጤ ፈራ ያነኛው ባሳር በመከራ ነው የፈተኝ አሁን ላይ ለማግባት እወደው አለሁ ግን ለማግባት ፍራት ፍራት አለኝ

    • @summerwulsebo6147
      @summerwulsebo6147 5 лет назад

      ሀዊ ነኝ የሀላል ባሌን አፍቃሪ Anshiri Hulu wend And Aydelem

    • @ነኢምነኝየማናፉቂእናቴውስ
      @ነኢምነኝየማናፉቂእናቴውስ 3 года назад

      ከወደድሽው አግቢው ውዴ ከሚወዱትጋ መኖር ይሻላል ከማይወዱትገሠ ከመዳረቅ

    • @ሀዊነኝየሀላሌብቻ
      @ሀዊነኝየሀላሌብቻ 3 года назад

      @@ነኢምነኝየማናፉቂእናቴውስ ነኢሙ ማማየ ዛሬ ሌላ ቀን ነዉ ተጋባን ማማየ ከሁለት አመት በፊት የሰጠሁት ኮሜንት ነበር

    • @ነኢምነኝየማናፉቂእናቴውስ
      @ነኢምነኝየማናፉቂእናቴውስ 3 года назад

      @@ሀዊነኝየሀላሌብቻ ወይ
      ይየ ውዴ ማሽአላህ ደሥይላል ማታነበር የልጁ እርዳታ ጥሪላይ ሣየው Fb መጣሁኝ ፊልሙን ላይ አይዞሽአላህ ሡበሀነሁ ተአላ ጥሩትዳርያርግልሽ ውዴ

  • @ሙባረክኸይሬ
    @ሙባረክኸይሬ 3 года назад +14

    አንተነህ ፈጣሪ ይርዳህ ጤንነትህን ፈጣሪ ይመልሥልህ ባንተ ቡዙ እንጠብቃለን

  • @ہحگبمبفحکجچشش
    @ہحگبمبفحکجچشش 3 года назад +5

    አተነህ የኔ መልከ መልካም ፈጣሬ ይማረህ.የኔጌታ ማረያም ትዳብሰህ አይ ቁመና እዳልነበሩ መሆን

  • @enathagere7069
    @enathagere7069 6 лет назад +24

    እስከ ዛሬ ኢትዮጽያ ውስጥ ከተሰሩት ፉልሞች ውስጥ ለየት ያለ ፊልም ነው ይገርማል ግን እኛ ሰዎች እኮ ግን ምንም ነን ወስነን እንኳ በወሰነው ህይወት ውስጥ መኖር የማንችል ዱዝ ነገር ነን።"መኖር የሚቻለው በእግዚአብሔር ፈቃድ ብቻ ነው።"

  • @cvxc3327
    @cvxc3327 5 лет назад +11

    በጣም ነው የሚያስጠላው በስመአብ ውይ 😭😭😭😭😭አይ መከራችንጰየአሁኑ ወጣት ሰፕራይዝ እያል ኤርፖርት ላይ ያገባናል ሰውረን ነው ብቻ እግዚአብሔር አባቴ እስኪ አንተ ታውቃለህ እስከመጨረሻው ለኔ የማይሆነውን ድራሹን ያጥፋልኝ

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 4 года назад +3

    EXCELLENT MOVIE !!!!! አንዲህ ነው ፌልም የሚስራው አነኮራባችኋለን ። ለነቆርጦ ቀጥል መጀመሪያውና መጨረሻው ለማይታወቁ ፌለሞች ትምህርት የሚሆን!!!!!!!!

  • @የጎጃሟቀበጥ-አ6ጠ
    @የጎጃሟቀበጥ-አ6ጠ 6 лет назад +18

    ቁጭ የኔ ህይወት ናት ይገርማል ብቻ የትኛዋ ካራክተር እዳትሉኝ በጣም ምስጥ ብየ ነበር ያየሁት ያምራል በርቱ

    • @wesenlast3584
      @wesenlast3584 5 лет назад

      በጣም ያምራል በርቱ

    • @hafizahafiza4379
      @hafizahafiza4379 5 лет назад

      የጎጃሟ ቀበጥ የትኛዋ እስቲ እኔም ልመሰጥልሽ ክክክክ

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 2 месяца назад

    Ale bedderchi brother ETHIOPIA 🇪🇹 💙 🙌. We all growing thure love ❤️ 😍. But. Please be kind. Thanks ✋️ brother from ERITREA 🇪🇷 USA 🇪🇷 ✋️ 🇺🇸 💙

  • @ኤልሮኢየተዋህዶልጅ-ፐ2ዸ

    ሮቢ ጥርስህ ቁመናህ ደስ ስትል አደይ የእኔ ቆንጆ ያለሜካፕ እኮ እንዴት ውብ እንደሆንሽ
    በርቱ ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @qqwwee232
    @qqwwee232 5 лет назад +3

    أعشق النساء الاثيوبيات والاريتيريات والصوماليات
    الأثيوبيات والاريتيريات أجمل الأفريقيات
    أحب غرور وغطرسة وثقة المرأة الاثيوبية بنفسها وجسمها
    تقتلني نظرة وابتسامة وضحكة وحركات المرأة الاثيوبية

  • @ቲቲነኝስደትየመርርኝ
    @ቲቲነኝስደትየመርርኝ 6 лет назад +167

    ኦ ተለቀቀ ደስ ሲል ጋይስ አይከፈልበትም ላይክ ግጩኝ ስወዳችሁ

  • @yehdegoyosephe1196
    @yehdegoyosephe1196 4 года назад

    TO BEUILD A NEW GENERATION. VERY GOOD AIDA. I REMEMBER IN 1973 .MORAL AND FAMILY CLASS.

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 6 лет назад +19

    እሄን አሳ መሳይ ባርያ ስወደው ሮቤል ምርጥ ነህ ያው መመኝት መብቴ ነው ብጠብስህ ደስስስስስስ ይለኝ ነበር

  • @alhabethiohab3665
    @alhabethiohab3665 3 года назад +5

    የዛሬን አያርገውና ምርጥ ፊልም ነበር
    ይሀው ዛሬም ድረስ ደጋግሜ አየዋለሁ

  • @zakeyarose1970
    @zakeyarose1970 5 лет назад +5

    መጨረሻው ማያምር ፊልም ማየት ደስ ባይለኝም ቃልዬን ስለምወዳት አየዋለው

  • @bliyawyuans4286
    @bliyawyuans4286 6 лет назад +8

    ሙዚቃ አመራረጣችው ያምራል በተረፈ በርቱ በሳቅ ገደላችውኝ።

  • @lenalena9937
    @lenalena9937 3 года назад +2

    ወድሜ።ፈጣሪጨርሳ።ይማርክአይዞክ።ፀበልእምነት።ቀባው

  • @Moahs
    @Moahs 5 лет назад +4

    ውይይይ እሄልጅ ሲያምር የጥቁር ቆንጆ ስታምሩ ሁላቹም እወዳቹሀለሁ

  • @ነኢማ-ጀ8ቐ
    @ነኢማ-ጀ8ቐ 5 лет назад +6

    ሁለታችሁንም በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @hayatmohammed407
    @hayatmohammed407 5 лет назад +8

    ዶክተር አበባ በአበባ አደረካት እደሬሳ ሁለት ፀይሞች ስታምሩ

  • @ማርየአሎየዋ
    @ማርየአሎየዋ 5 лет назад +22

    ፈጣሬ ለአርቲስቶች ብቻ ነው እንደ ፀጉር የሚሰጠው እል ነበር ለካስ የከብት ፀጉር ነው ጉድ
    አልሀምዱሊላህ ፈጣሪየ የሰው ፀጉር ሰላላስመኘኸኝ

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 года назад

    ኣሪፍ ነበር ኣጨራረሱ ተበላሸ ሮቤልዬ እመብርሃን ትዳብስህ እግዚኣብሔር ኣምላክ ምሕረቱን ይላክልህ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад +52

    አንተ አሳ መሳይ የጥቁር አማላይ ጥርስህን ቁመናህ መልክህ እንደሚያምር ታውቃለህ ወይ ጥሎብኝ ጥቁር ሰው እወዳለሁ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ረጋ ያልሽ እኮ ነሽ

    • @SaraSara-wl4ts
      @SaraSara-wl4ts 4 года назад +3

      እኔም እንዳችይ ጥቆር ስው ይመቸኛል በተለይ የውንድ ቀይ አልወድም

    • @aznagoa3004
      @aznagoa3004 4 года назад +2

      ትክክል

    • @tub6901
      @tub6901 4 года назад +1

      ማነው ስሙ የሚያውቀው ይንገረኝ

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 года назад +2

      @@SaraSara-wl4tsየወንድ ቀይን ተይው ምኑም አያምርም ባይሆን የሴት ቀይ ይሻላል

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 года назад

      ስሙ አርቲስት አተነህ ይባላል

  • @zamzamayel7303
    @zamzamayel7303 5 лет назад +4

    አረ ሸቄ ተረጋጉ ምንድነው ሮቤል ቆንጆ አሳ መሳይ ምናምን እንደዚህ አይነት ያረረ አሳ አይቼም አላቅ በጣም ሰቀላቹት ያረብ የእኔ የምለውን እ አህላቅ ያለውን ሶሀሊውን ወፍቀኝ

  • @rebka5068
    @rebka5068 4 года назад +2

    እኔ ሁልቱንም እንስት ተዋናዩች ስወዳቸው
    ደስ ሲሉ ፊልሙንም በጣም ውድጂዋለሁ
    ጓበዞች የሀገሪ ልጆች ሁሉም ያምርባችሁል
    በዝህ አጋጣሚ ፅሀፊውን ሳላደንቀው አላልፌም ብጣም ጎበዝ ነው ።

  • @gebremikaeldesta7319
    @gebremikaeldesta7319 4 года назад

    yab most of the time Ethiopian film at the end have problem please try to add something at the end.

  • @gme464
    @gme464 3 года назад

    Is that possible to delete the writings at the bottom of the screen? Otherwise it is a good movie.

  • @ሚኪአማራሚኪሚኪ
    @ሚኪአማራሚኪሚኪ 5 лет назад +6

    ውይይይ ሲአሳዝን ክሁለቱም ሳይሁን ቀር ቃልየን በጣም እወዳታለሁ

  • @karimakarima3587
    @karimakarima3587 6 лет назад +10

    አላህ ከልፅፍለት በስተቀር ማንም ከሚውደደው ሰው ጋር አይኖርም
    እፍፍፍ ጥሩ ደስ ይላል

    • @jccddbcxf4049
      @jccddbcxf4049 6 лет назад

      Edit yemamirena asetmare yehon felim abo yemechachihu

  • @tigisttigist5193
    @tigisttigist5193 5 лет назад +2

    በእውነት መጨረሻው ሲስጠላ ቃልየየየየ የኔ ቅመም ስወድሽ ረጋ ያልሽ አስተዋይ እኔ ግን መጨረሻው ከቃልየየየ ጋር ተጋብተው ቢሆን በጣምምም መጨረሻው ። ነበር ሮቤል ያን ያህል ጥፊ ውይይይይ

  • @ibrahimali6657
    @ibrahimali6657 5 лет назад +2

    Betham arif film new Yale maseb telo magbat buhala adegegna new benie endate gethimognal wedehuwala meleskegn 👌👍

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 года назад

    ሮቤልና አደይ ስወዳችሁ ከልቤ ነው መጨረሻው ግን ከአደይ ጋር ተጋብተው መታየት ነበረበት ሊዲያ እናት ሽኮኮ ነገር በጥፊ ትለዎለችዴ ግን ሮቤልየ አቤት ትግስትክ ሢያሥደሥት እኔ ብሆን መልሸ በጥፊ ነበር የምገጥምባት

  • @ኬሚእትዮጺያዊትከቤሩት

    ዋው ያምራል ውይ እሮቤል ውይ ቁመና አቤት ስታምር

  • @ሁሉምበእግዚአብሔርአይንቀ

    My boss አንተነህ(ሮቤል) ጥሩ ነዉ የተወናቹት የበለጠ ስራ እንደምትሰራ አምናለሁ god
    Bless u

  • @alemtsagaye2242
    @alemtsagaye2242 5 лет назад +4

    ምርጥ ነው በጣም በርቱ ሮቤል ፈገግታህ ውሥጤ ነው ምርጫዬ ነህ

  • @akililumelesemelese1835
    @akililumelesemelese1835 4 года назад +11

    ላይክ ጊጩኝ የምትሉ ከድንጋይ ጋር ያገጨችሁ

  • @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ

    ማነው ግን የዝህ ልጅ ህመም ቅስሙን የሰበረው እፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ይማርህ እሽ ስያሳዝን እኔ አባት ፈጣሪ ይማርህ እሽ

  • @malakali8933
    @malakali8933 5 лет назад +3

    እነመሠግናለን

  • @ጫልቱጫልቱየኢትዮጵያልጅ

    እሮቢል እና አዳይ በጣም ያምራሉ

  • @yasernazarpour6472
    @yasernazarpour6472 4 года назад +1

    Good writer, there are strict characters like Adeye but most of them are not successful in life. The gift of her nature (not the character)is so attractive and influences to made the image of the film beautiful.

  • @yniyniyniserke2684
    @yniyniyniserke2684 5 лет назад +3

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም

  • @ማሜነኝችልተኛውማሜ
    @ማሜነኝችልተኛውማሜ 5 лет назад +3

    በጣም የሚያስደስት ፊልም

  • @GashewZynbe
    @GashewZynbe 2 месяца назад

    ከመጀመሪያዉ እስከ መጨረሻው ያስጠላል😢

  • @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ

    ጥሎብኚ ጥቁር እና ኮስታራ ወንዲ እወዳለሁ እሮቤል ደግሞ ለኔ ተብሎ የተፈጠር አይነት ወንዲ ነዉ አምላኬሆይ እሮቤልን ለኔ አርግልኚ ያርግልሺ ሉኚ ደግሞ በቅናት ቅጥል እዳትሉ

  • @eyerusalemkeder2138
    @eyerusalemkeder2138 5 лет назад +3

    ፊልሙ የኔ ተመሳሳይ ታሪክ ነው

  • @ahmedhassan6097
    @ahmedhassan6097 Год назад

    ቃልዬ ቆንጅዬ እርጋታሽ ብቻ በቂነው

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 5 лет назад +9

    ልጁ ግን ደነዝ ነገር ነው በራሱ ጥፋት በሰርጉ ማግስት ወዶ ያገባት ሚስቱ ላይ ሆረር ይሆንባታል እንዴ 🙄🙄😏😏

  • @kalkidanbeyene1329
    @kalkidanbeyene1329 2 года назад

    Betam tlk melkt alew yhe film

  • @زينهمدري-ط6ص
    @زينهمدري-ط6ص 5 лет назад +10

    አሪፈነው ሴቶችእምትወዱትንሳይሆንእሚወዳችሁንአግቡዘለቄታውያምራል

  • @Gojam123
    @Gojam123 5 лет назад +2

    ደስ ይላል ት/ት አዘል ፊልም ነው።

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ

    አሪፍ ነበር ግን መጨረሻላይ ተበላሸ

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 6 лет назад +7

    ሮቤል ሥታምርርርር

  • @ohbg8196
    @ohbg8196 3 месяца назад

    ይሄ ልጅ ከምን ደርሰ በአላህ😢

    • @tigisttigist7511
      @tigisttigist7511 3 месяца назад

    • @ohbg8196
      @ohbg8196 3 месяца назад

      @@tigisttigist7511 መሪ ተዋናዩ ስሙን አላውቀውም ግን ይዛሬ አመት ምናምን አከባቢ ታሞ በሚድያ ወጥቶ አይቸዋለሁ

  • @AaBb-bm1kr
    @AaBb-bm1kr 4 года назад +1

    አሪፍ ነው

  • @birhanhagos2606
    @birhanhagos2606 6 лет назад +5

    ወይኔ መጨረሻው በጣም ያሳዝናል አተርፍ ባይ አጉዳይ ነው

  • @bibotm186
    @bibotm186 6 лет назад +60

    የፊልሙ ዕርስ ሁለት ያባረረ አንድ አይዝም ነበር መሆን ያለበት

  • @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ

    ግን የጥቁር ሰዉ ጥርስ ለምንዲነዉ ነጪአና እሚያምር የሚሆነዉ ???

  • @awelendris-xc4tl
    @awelendris-xc4tl 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢ዉይያማል😢😢😢

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    ቆም ብሎ ማሰብ ጥሩ ነዉ የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳዉ ሰንበሌጥ እንዳይሆን ሁለት ፈላጊ ከነ አንዱም ያጣል ::አስተማሪ የሆነ ፊልም ነዉ ::

  • @gelilaggelilag3971
    @gelilaggelilag3971 5 лет назад +2

    ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነበረ (ግን አጨራረሱ ያስጠላል)

  • @Moahs
    @Moahs 5 лет назад +4

    ውይይይ የጥቁር ቆንጆ ጥርስህ ሲያምር ፊልሙም በጣም ያምራል

  • @birhanhagos2606
    @birhanhagos2606 6 лет назад +7

    ጥርስህ ቁመትህ ሸበላ ነህ ልክ እደኔ ወድሞች ማኛነህ ማሻአላህ ብያለሁ

  • @kenzedawud4553
    @kenzedawud4553 4 года назад +1

    ምንም ደስ አይልም የሁለቱም ሂወት ደስ እማይል ነው

  • @abyssiniaethiopia5331
    @abyssiniaethiopia5331 2 года назад

    ከወደዱ አይቀር ጠይም አሳ መሳይ ይባል የለም። Love triangle dangerous & is not worth it, make a serious consideration make decision the right one follow you instinct. No stress no headach, no luck of sleep, no alcohol.!!

  • @hayatmohammed407
    @hayatmohammed407 5 лет назад +3

    ቃልየ ስወዲሽ ማሬ እርጋታሽ

  • @Etagegn-uj8es
    @Etagegn-uj8es 6 месяцев назад +1

    ❤❤

  • @senakooyoutube6871
    @senakooyoutube6871 3 года назад +2

    Robeli sitamiri wookonjo🥰🥰🥰🥰😃😃😃

  • @fhdggcffdvfgcff5263
    @fhdggcffdvfgcff5263 5 лет назад +4

    አሪፊነው

  • @zainba6370
    @zainba6370 4 года назад

    አሁንዴሞ በፊልሙም የሚዋዴድሰዉመገናኘትቀረ ማለትነዉ እኔበበኩሌ ምነም መከራናሴቃይቢፊራረቅየሚዋዴድሠዉመጨረሻላይሢገናኝነበር ዴስየሚለዉ ትምህርት የሚሰጠዉ አሁንግን እንኳን ትምህርትሊሠጥ በጣም ይዴብራል እባካችሁ ትምህርትሰጭእና መጨረሻዉየሚያስዴስትነገርልቀቁኡፉፉፉፉፉፉፉፉ

  • @dawudhussenadem6848
    @dawudhussenadem6848 3 года назад

    ወድ ማለት ያየዉ ሁሉ ያምረዋል ልክ እደዉሻ የሰዉን ልብ የሚሰብር ሰዉ ለአላህ ስጡት

  • @zdfekerzdfeker722
    @zdfekerzdfeker722 4 года назад

    ሁለት የወደደ አንዱንም ሰየገኝ ሄደ ይለል የሀገሬ ሰዉ

  • @ስላም.ልሀገሬይሁን
    @ስላም.ልሀገሬይሁን 6 лет назад +6

    ዋውው.ምርጥናው

  • @ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ

    በጣም ሀሪፋ ነው ውዶቸ ይመቻችሁ

  • @derejehundito5802
    @derejehundito5802 5 лет назад +2

    ውውውውውው ያምራል

  • @ፍቅርሰላም-ተ3ዸ
    @ፍቅርሰላም-ተ3ዸ 6 лет назад +3

    ቆይ ግን የሚሰራ ሰው ጠፍቶ ነው ወንድዬው ምን ገድ ነው እንደው ሰውነቱ ራሱ አልታዘዝ ያለው ክብድ ያለው ሰው ያሰሩት አዘጋጁ ወይ ራሱ ነው ወይ ዘመድ ነገር ነው መሰለኝ ኤጭ ምነው ......... ጊዜ ነው ያሳዘነኝ

  • @ملفسميره
    @ملفسميره 5 лет назад +5

    ሁለት አገኝ ብዬ ከነአንዱም አጣሁት አለ ያዘፍኝ ይኸው ነው ትርፉ

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 года назад +1

    አይ ፍቅር የልብ ስብራት ያማል

  • @ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ

    መጨረሻው ግን በዚ አይነት ማለቅ የለበትም ነበር

  • @ibrahimali6657
    @ibrahimali6657 5 лет назад +3

    Lenie endesu ariga betithefagnin hulet gizie methifat neberibign

  • @mahletytbarek9264
    @mahletytbarek9264 6 лет назад +2

    Sele dramawu betam arif new amesegnalhu gn ezih drama lay yetazebkut robel adnaki besh new tnsh koytew seyfu ga dewulew motkulet edemilu alteraterm

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 5 лет назад +10

    ኮሜቶች ስታስቁ ዝም ብላችሁ እዩ አቃቂራም ሁላ ስሪ ብትባይ ቅዠት ነው ሚሆንባችሁ

  • @jaderjader1216
    @jaderjader1216 5 лет назад +3

    ጥሎብኝ ቃሉን ሥወዳት

  • @asterlegesse4086
    @asterlegesse4086 5 лет назад +3

    Adeye you are a very beautiful girl.

  • @ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ

    አይቻልም ወይ ለብቻ መኖሩ ልብ የፈቀደዉን እስኪለግስ ቀኑ ወድጄዋለዉ

  • @الهامم-غ2ز
    @الهامم-غ2ز 3 года назад +2

    😭😭😭😭😭😭

  • @selamss5213
    @selamss5213 4 года назад

    መጨረሻው አያምርም ግን ደሥይላል

  • @ሳአዲብንትባባ
    @ሳአዲብንትባባ 4 года назад +8

    ለሁሉም ወንዶች ሳይሆን ለአዳድ ወንዶች ትምርት ይሳጣል

  • @mestilove7652
    @mestilove7652 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይማርህ አተነህ

  • @kedir.hussen
    @kedir.hussen Год назад

    ይቺ ልጂ ስትናገር አይኖቿላይ ፍቅር ይታይባታል

  • @ኑረዲንሙሀመድ
    @ኑረዲንሙሀመድ 5 лет назад +3

    ታምራለች

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 6 лет назад +6

    ታሜዋ እህህህህህህ አልያልኩም ታሜን መርሳት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @አላህወኪል-ጘ3ፈ
      @አላህወኪል-ጘ3ፈ 6 лет назад

      ባርቺነኚ ከራያ እይዞሽ ሁሉም ተጉዋዝ ነው ፀሎት ብቻ ነው ለሱ ሚጠቅመው!!:😭😭

    • @alanshussain1470
      @alanshussain1470 6 лет назад

      ባርቾ የታምራት ደስታ አድናቂ ታሜ ውስጤነህ fgjll

    • @alanshussain1470
      @alanshussain1470 6 лет назад

      ባርቾ የታምራት ደስታ አድናቂ ታሜ ውስጤነህ oiugdsl

    • @egezabehereregnayenewegeza8703
      @egezabehereregnayenewegeza8703 6 лет назад

      Robel ke huletachu andi eka satiyezi kerhi

  • @birhanebir1578
    @birhanebir1578 5 лет назад +2

    Wowww batam arfi film new

  • @marrydisasa3620
    @marrydisasa3620 5 лет назад +4

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭mn wagga alew ine yetedebeke guday neberegn. Yihun yikir inee rase ichilalehugn 😭

    • @hfyhgdyg7448
      @hfyhgdyg7448 5 лет назад

      صغيرة في هذا الموقع محفوظة ومحمية بموجب قانون

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw 5 лет назад +3

    አቤት እሮቤል ቁመናሕ ሢያምር

  • @rabiaseidaa642
    @rabiaseidaa642 4 года назад +3

    ኮሜቶች በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @nokiaphone1635
    @nokiaphone1635 5 лет назад +5

    ወይነ ወንድሜ ነዉ ወይሥ አይደለም እሥከምል ወንድሜ ቁርጥ ጥቁሩ ልጅ ይመሥላል ይቅርታ ሥሙ ሥለማላቀዉ ነዉ ወይ የሠዉ መመሣሠል ሡበሀን አላህ ከወንድሜ ከተለየሁ ድፍን አራት አመት ወንድሜን ሥለሚመሥለኝ እሡ ያለበት ድራማ ፈልጌ አያለሁ

    • @نورررالجنوب
      @نورررالجنوب 5 лет назад

      ይሄ ልጂ ስለምወደው እሱን ባላገኛእንካን ውንድምሽን እያአየሁ ልፅናአናእ እስኪ አስተዋአውቂኛ ግን እቢ እዳትይኛ

    • @mekdiyejonyyemacki7625
      @mekdiyejonyyemacki7625 5 лет назад

      Anteneh Teherku yibalal