Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህንን ፊልም ከወንድምዬ ጋር ነበር ያየነዉ ከ4 አመት በፊት እሱ ግን በአሁን ሰዓት ከዚህኛዉ ዓለም ተለይቷል ,ነፍስ ይማር😢😭😭በጣም ትምህርት አለዉ ፍቅር ሁሌም ያሸንፈል ፍቅር የህግ ፍፃሜ ነዉ ,ፍቅር ካለ ሁሉም አለ ማንዴና ሰላም ስወዳችሁ ❤❤
Ayizosh wide😥😥😥😥😥
አይዞሽ ነፍሱን ይማረው
ይህ ቪዲዮ ተገቢ ነበር እስከ መቼ ነው።
S
@@achaameleshachaamelesh8982 ዒላማ ፡ዕ ጬማም
እቺን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏
አሜን አሜን አሜንንን ለሁላችንም የኔ አስተዋይ
አሜን(፫)ለሁላቺንም ይጠብቀን አምላካቺን
Amen
አሚንውዴ👍❤
አሜን አሜን አሜን
እኔ እንደዚህ ፊልም ተመስጨ ያየሁት የአማርኛ ፊልም የለም በጣም ወድጀዋለው ደስ ይላል!።
አየ ይህ ቀጭን ልጅ በሳቅ ገደለኝ!!!ለማንኛውም ፊልሙ ምርጥ ነው ማደላ አድቂህ ነኝ።
አንች ደስስስስ ብለሽኛል
ሰላምዬ ስወድሽ ያኔ ዉብ
Bjoyec
ቤተሰብ በመሆን ተባበሩኝ
ውይይይይይይይ ጨረስኩት ዋው በደስታ አነባሁ እውነት መጨረሻው በጣም አስደሰተኝ እውነት እኮ እውነት ነው ይህንን በተግባር በእናንተ አየሁ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ
ከ5 አመት በኋላ ዛሬ እንደ አዲስ ደግሜ አየሁት 🤗አንደኛ ነው
በውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በጣም ስጠብቀው የነበረ ፊልም ነው የሙሉ አለም ጌታቸው ሁሉ ፊልም ያስቀኛል
እንደ ወሰን መክሊታችንን ማግኘት አቅቶን ስንባዝን የሚንኖር ብዙዎች ነን😑በወሰን ውስጥ እራሴን አግንቼያለሁ😥
አዎልክነህ/ነሽየኔቆንጆ❤❤
ከ6 አመት በሃላ በድጋሚ አየሁት የሰው ልጅ ትልቁ ስህተት መክሊቱን አለማወቅ ነው ጥሩ ዶክተር መሆን እየቻለ ፓይለት ከሎንኩ ይላል ጥሩ ነጋዴ መሆን እየቻለ ዘፋኝ ከሎንኩ ይላል ድንቅ መልክት 🙏ዛሬም መክልተችሁን ፈልጉ💪
Enem zare degme ayewt😂
የማደ አዲናቂወቺ የትናቺሁ
ይህ ፊልም ከአየሁዋቸው አሳቂ ደስ የሚል የሚያስተምር አንዱ ነው በጣም ነው የወደድሁት በርቱ ጠንቅሩ እናመሰግናለን
😮😢😮😮
I'm Eritrean but l love ethiopan movie it's so fantastic I learned a lot of Amharic selam tesfay Best actor keep going
Slutan Gebllrepliesrihwot a
ኢትዮጵያዊነትን የሚገልጽ ምርጥ ድራማ ነዉ።
ይህን ፊልም ያየሁት ከሁለት አመት በፈት ነዉ ከቤተስብችጋ ነበር በጣም ደስይላል ❤❤❤❤
ዋው ምርጥ ኣስቂ እና ኣስተማሪ ፊልም ነው ።ሰላምዩ ምርጥ ተዋናይት ነሽ በርቺ የኔ ማር ሁላቹንም እናመሰግናለን ቀጥሉበትፍቅር ሆሆ....የኣጥንቴ ፍላጭ ኣስቀውኛል በጣምም
I’m Eritrean but l love Amharic movie and ppl especially Selam tesfay you’re the best one actor and keep going
ዋው በጣም ነው የተደነኩትና የሳኩት ፍቅር ፎሆ ፍቅር ፎሆ ሲልማ ከልቤነው የሳኩት ካስሽ የሌለበት ፊልም ማየት አይመቸኝም በርታ ከዚ በላይ እደምትሰራ ተስፋ አደርጋለው
ዋውው በጣም አሪፍ አስተማሪና አዝናኝ ነው እናመሰግናለንየአጥንቴ ፍላጭ ፍቅር ሆሆሆ ደስ ይላላ ሰላምየ ያለችበት ፊልም ሁሉም በጣም ደስ ይላል
يااااخ بحبكم والله في الله انتو ناس عسل عديل كده انا بحب الاغاني والدرامات رقميه ما بعرف الكلام بس الاحساس يكفيني ربنا يحفظكم .اخوكم من السودان
አሁን ላይ ያረጋችሁት ምን አንደሚል አውቃችሁ ነው
ወይ ማንዴላ ምርጥ።ስው ሙላለም ሰላም ምርጥ የዘመኑ አርቲስቶች የመጨረሻ ሞድ አለዉ
ሰላምዬ ያኔ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ አርግሸለሁ
ውይ ፊልም ብሎ ዝም የምር ዋው እጅህ ይባረክ ሙሉዓለም😍😍
እራይት በጣም የሚያስቅ የሚያስተምር ሰላምዬ ማዴ ሁላቺሁም ጥሩነዉ ይመቻቺሁ 👌👌👌
ወይ የአጥንቴ ፍላጭ😄 😄 በጣም አሪፍ ነዉ: :አዝናኝ አስቂኝ አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን!
🤣🤣🤣
y.tውይይይይ እንዲህ ነው ፌልም ትክክለኛ ኢትዬጵያውይነታችን ቁልጭ አዲርጐ የሚገልፅ እውነተኛ ታሪክ!!!!!!!!!!!!!!ቃል የለኝም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!ልጂ ይውጣላችሁ!!!!!!!!!ከሳ/ዐ ጂዳ march 28/2016
I'm From U.S.A so I like Ethiopian Films And music.
😁😁😁
don't make me laugh 😅😅
😂
Hello
😂😂😂 good film
The best Ethiopian comedy by far. Mandela is hilarious and the girl is so cute.
ዋው በጣም ደስ ይላል እያሳቀ የማስተምር ጥሩ ፊልም ነው ምን ብዬ ልግለጥ የተሰማኝ ስሜት ግሩም ነው.
እኔ እንኳን ኣማረኛ ኣይችልም ጊን በጣም ኣሪፍ ነው i am from eritrean much love our brothers ethiopian peopel
ፍልም
ሰላም ያኔ ቆንጅ ስወድሽ እኮ
እድለኛነትን ይጠይቃል ጅሎ
😂😋
አማራዎች ወስጤ ናቸዉ
ከዝህ አባባል በጣም የተመቸኝ ሁሉም በተሰጠው መከሊት ቤኖር እውነቱነ ነው ሁላችነም የተሰጠን መከሊት አለ ግን ያን ሳነውቅ የለለነ ሲመረን የረቅ ሰነናፈቅ እነገኛለን ለማኛውም እወነተኛ ፍቅር ይበልጣል ሁሊም መልካመ ማሰብ ለፍቅር ቦታ መሰጠትን የመሰለ የለም ፍቅር ተሰፋ እመነት እነዝህ 3 ፀነተው የኖራሉ ከሁሉም በላይ ግን ፍቅር ነው የፍቅር አምላከ ለሁላችነመ ከወረት ፅዳ ፍቅር ይሰጥ አሜን3 !!
ዢመረ ዩሲፊ ሰሚሊ
Yserg mzmor
Yimesgen
ምርጥ ፊልም ነው(ውይ! አማረኛ ግን ሲያስጠላ)ያለችው ፓርት ይበልጥ ተመችቶኛል በርቱልን
🤮🤮🤮🤮🤮
ማለት 🤔😂😂😂😂😂
ኦህ ደሥ ሲል የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ማንዴላ የአወራሀቸው ሁሉ ትምህርት ናቸዉ ውድድድድድ እናመሰግናለን
ስላም ያለችብት ፈልም አረፈ ነው በጣም
Junta honech enji
ስኦው የለወኘሰሐከ ሰሐ ግልም እህዝ ነመ ሀሐም
ወይኔ ይህ ቀጭን ልጅ በሳቅ ገደለኝ 🥰😂
ሙሌ ውስጤ ነህ በቃ ውይይ ስወድህ እኮየአጥንቴ ፍላጭ ሰላምዬ ሁሌም ትወናሽ ይመቸኛል ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
I am from Eritrean so i Love you ethiopian pepole !!!! Madila konjo
አብራሀም ለኢትዮጵያ ያለህ ፍቅር በጣም ደስ ይላል። ቅድስት ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር ተመርጣ 50 ጊዜ ኦሪጅናል መፀሐፍ ቅዱስ ላይ ተፅፋለች። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን የታቦተ ፅዮን መቀመጫ እንድትሆንም መርጧታል።
😀😁😁😁😁
@@raheel6135ትኪኪል💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋ኢግዛብሀሪ ሰላም ያሪጋት ሃገራችን የኔ አሲተዋይ💋💋💋💋💋
ምርጥ ፊልም❤❤❤ አስር ግዜ ነው ያየሁት የማይሰለች
እዚህ ላይ ግን በጣም ቆነጆ ነበርሽ ሰላምዬ በጣም ትመቺኝ ነበር አሁን ግን
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስስስስስስ ይላል እዩት ገጠር እንዴት እንደ ምያምር የገጠር ልጅ በሞሆኔ እኮራለሁ ሰላምየ እና ማንድየ ስታምሩ Ethiopia ለዘላለም ትኑርርርር
ተዋህዶ ናት እምነ، bante.
Banteababe
0921405089
Bante
I
Andegha film.Thank you mulualem🫡🫡respect.
ማንም ሀቅን ይዞ በተጓዘ የት በተደረሠ ነበር ዋውውውው እውነተኛ ፍቅር ገንዘብ ፍቅርን ሣይሆን ፍቅር ገንዘብን ይገዛል በጣም ደስ ይላል ሠላምዬ ሙሉ አለም አድናቂያችሁ ነኝ
ፍቅርርርርር ሆሆ ክክክክክክክክክክ ኣይ ማንዴ ክክክክክክ ማንዴና ሰሊ በጣም የማደንቃቹ ምርጥ ኣርቲስቶች ኣቦ ይመቻቺ ኑሩሉን
የማንዶል አነጋጋሪ ትምህርት አለው ደስ ይላል
ምሪጥ ፊልም ነው እውዳቺዋለሁ 😘😘💝💝💝💝💓💓💓
ዋውውው በጣም በጣም ምርጥና ሀርፍ ፊልም ነው።እናመስግናለን ስላምየ የኔ ውድ ውድድድድድድድድ ነው።ማደርግሽ ማንደላም ጎቦዞች
ኣዝመራየ መጣር ተረዋኢት እንቋዕ ናብ በዓለ ትንሳኤ ብሰላም ኣብጽሓኪ
የሚታይ ሀሪፍ ፊልም አጥቼ የድሮ ፊልም እየገረብኩኝ ነው 😂😂😂
እስኪ እንደኔ ለሰወስተኛ ግዜ ያየው ማነው
3Bcha chimari ale enji
Aenay.5
10 and more than
እንደኔ 2014 ዓ.ም እያየው ያለ👍😍
እኔ ውደ
እኔ አለው ዛሬ 19/4/2015
እኔደግሞ 2016😂😂😂😂
በጣም ጥሩ ፊልሚ የኔ ኤርትራዊ ኖው ይወዳለ ኢትዮጵያ ፊልም
44:07 እንደ ጥሩ ስራው ገሀነም እንደ መጥፎ ስራው መንግስተ ሰማያት ይገባል ሲል ነው የሰማሁት😂😂😂😂😂
አወ 😂😂🙂
ሁሌም በያው ደስ ይለኛል ሰልቸው አለውቅም ደግሞምበጣም አስተማሪ ነው ገጠር ሂደው ልብሷል ጭቃ ቀብጧት ያለው ያለውፓርት
Weyne aser giz bay enkwan yemay selchegn film ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል። በተለይ ሰሉዬ ማር ነሽ ተመችተሽኛል። like......
ፍቅር ሆይይይይይ ኧረ ማንዴላ አሳከኝ ሰላምዬ ቆንጆ በጣም አሳምረሽ ሰርተሽዋል
ማናዉ እንደ እኔ ከ8 አማት ባሃለ ጨርሶ ያያው 😅❤❤😮
የኣጥንቴፍላጭ ምርጥፊልምነው ዘናኣርጎኛልኣስተማሪምነው።ፍቅር?ሆ? ሀሀ
በጣም ነዉ የወደድኩት ስንቶቻችን ነን በባዶ ተስፋ ከሀገራችን ለመዉጣት ስንለፋ ስንደክም የምንዉለዉ በጣም አስተማሪና አስቂ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን
ድንቅ ትወና ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውውውውውው።የሰላም አድናቅ ነኝ ሰወድሸ እኮ
ይመቻቹ በጣም ደስየምል ፊልም ነዉ 😍
ወይኔ ሆሆሆሆ እያሉ ዘና ፈታ ያረገኝ ፊልም♥ ወሰን ኣጭበርባሪ ለሆዱ ብቻ
ያጥንቴ ፍላጭ Kkkkkkkkk በጣም ያምራል ልክ ነህ ኢትዮጲያዊነት በራሱ ትልቅ ኩራት ነው!
ሰላም እዉነተኛ ማንነትሽ ከኛ ወጣ ቢሆንም ትወናሽ መሳጭና ሳቢ ነው well well ማንዴ ስወድክ በርቱ
Okokj Okokj11 እህ ኩታል ሲያሥጠላኝ እሡያለበት ፊልም ያሥጠላኛል
@@jatjjagmculot8592 wisha zerena
ወላሂ ኢቶነወ ያያሁት አሁንም በሰድት መጣቲ እራሰ ደጋገሚነወ እማይወ😍😍😍😍
ምርጥ ፊልም 😘
I am from Eritrean I love Ethiopian
Fieruz Amanuel I from Mars and I love Ethiopian movies
Same
thank
🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇷🇪🇷
❤❤❤❤
ሰላምና ማንድዬ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው የውነት
I am from eritrea but l love ethiopian movie & music
ከ 10 አመት በፊት ያየሁት ደግሜ እዳዲስ እያየሁት ነወ😢
አሄ ፍልም ከ👉2016👉@ 2021 👈 እስካ ኣሁን በጣም ነው እያየሁ ሰሉየ በጣም ነው እምወድሽ😍😘😘😘
ከዝ በፊት ቡዙህ ፊልም ኣየሁት አንደዚ ኣይነት ምራጥ ፊልም ኣላየሁም በጣም ኣሪፍ የሆነ ፊልም በጣም ወደድኩት!!!!!
በጣምአሪፍነው እናመሰግናለን
Surafi yedngl lij nsri
ሰላምየ አቡ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ
Nejat Ali 😢🐕
Surafi yedngl lij nsri amarich
I actually enjoyed this movie , it was very entertaining
Way American 🇺🇸 wey Amlaki I lm from Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 goed film 🎥
wawwwww betam dese yemil film yimechachihu selam yene konijo swedish😍😍
እስኪ እደኔ ለአምስት ግዜ ያየው ማነው ፣😒😒😏
እኔ ነኝ እምወደው።🌷🌷🌷💐
እኔ ነኝ ያየሑት።🌷🌺🌻
አሪፍነውያምራል።
ኢኔ
ምርጥ ፊልም 2016 🥰
Nic film I'm Eritrean, I love Ethiopian !
Ya ethiipian film very nice100%ok
ወይኔ የስደት ወላፈን ሲያቃጥለው የኖረው ልቤናጥርሴ ዛሬ በሳቅ ወደኩ
እኔራሱ ወላሂ እንባየ ጠብ ጠብ እስኪል
እኔም😂😂😂
እኔ እራሱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ሸንቁጥ
Hulachum ayzachu
2009ትዝታየ ሙሉአለም ያለበት ፊልም ይመቸኛል🥰
ፊልሙ አሪፍ ነው ግን ጥጃዋን የመታት አመታት በጣም ያናድዳል እባካችው ለእንስሳት ክብር ይኑረን።
የኪዳነ ምህረት ነኝ የልደታ ልጅ ነኝ
የኪዳነ ምህረት ነኝ የልደታ ልጅ ነኝ kkkkkkkkk
የኪዳነ ምህረት ነኝ የልደታ ልጅ ነኝ ክክክክክክክክክክ
የኪዳነ ምህረት ነኝ የልደታ ልጅ ነኝ love
ስላምዬ ስወድሽ እኮ አሁን ደሞ ባስብኝ የኔ ቀበጥ
አማርኛሙዚቃ
THANK YOU VERY AMASING ABESHA FILM we have said L OVE U.......FOREVER
Actually, it was very entertaining!!!!!!!!!!! Magnificent!
ሆ ፍቅር ሆ ፍቅር❤️❤️❤️😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍በጣም ምርጥ ፍልም ነዉ!! ሆ ፍቅር ክክክክ
ግልክሽፕብ
ኧረ የሄ ቀጭን ልጅ በስቅ ገደለኝ ደጋግሜ ያየሁት ፊልም ነው ማዴ አድናቂህ ነኝ
ከ 30 ጊዜ በላይ አይቼ ማልጠግበዉ ፊልም ትዝታ አለብኝ ። እስቲ ይሄን የምታነቡ ፍቅር ስጡኝ ስሜን ነክታችሁ የቻናሌ አባል ሁኑ።
ሰላም ሽኮሪናታት😍❤️
ሰሉየ ሽኮር 🤣🤣❤❤❤❤💊💊💊💊
I love you all of your this part film
11
12
ፍቅርሆሆ😂😂😂😂 ዋው አሪፍ ነው
ኦረ ዛሬ ቀጭን በሳቅ ገደልከኝ የአጥንቴ ፍላጭ ሆ ፍቅር እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም፣አቦ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የፍቅር ሰው የርገን.
ፍልሙ ደስ ስል ፣ሙለአለም፣ከሳሁን ፣ሳላም ፣ ሶስታችሁም ውስጤ ነችሁ ይማቻችሁ ፣
ዋው በጣም ደስ ይላል ስላምዬ የኔ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ
mehal bet kerehu
+tesnim reyan www
ሰላም እየ ደስትያለሽ ቀጥይበት
የኣጥንቼ ፍላጭ የሚል ቃል በጣም የሳቃል ኣይ ወንዶች እናለማንኛውም ደስትላላቹ ማሮቼ
🤣❤🤣🤣🤣
በጣም ተመችቾናል፣ያምራል።ሙሉኣለም ጌታቸው Am appriciating u keep it up.
😜
+titi meksebino yatintie flach
+míçky poii hhhh man lbel yarada lij
titi meksebino dmu gex isam habesha
+míçky poii hhhh oyy miki weyal ata gex hanan
ኧረ በሳቅ 18 አመት 😜😜ታዳ እንደ ፊልሙ እየመሠላችሁ ነዉደ በተለያየ ሾዉና ሚዳያ ላይ ሰዉነታችሁን ሳትደብቁ እድሜአችሁን ትደብቃላቹ አየ አርቲስቶች እስከ መቼ ነው አስመስላቻሁና ዋሽታችሁ እምትኖሩት
Betam yemwedew flim binor yemalselechew❤❤❤❤❤❤❤❤
I love this 😍❤️❤️❤️❤️
ያጥንቴ ፍላጭ ቅቅቅቅቅቅ ውድድድድድድ ነው ማረጋቹ ቤስቶች 💚💚💛💛❤❤
ኡፍፍፍፍፍ የገጠር ባህል እኮ❤❤❤❤❤❤
ደጋግሜ አይቼ ልጠግብ አልቻልኩም ሰለም&ማንዴላ ስወድሃቸው
አረ እኔም ነኝ
ይህንን ፊልም
ከወንድምዬ ጋር ነበር
ያየነዉ
ከ4 አመት በፊት
እሱ ግን በአሁን ሰዓት
ከዚህኛዉ ዓለም
ተለይቷል ,ነፍስ ይማር😢😭😭
በጣም ትምህርት አለዉ
ፍቅር ሁሌም ያሸንፈል
ፍቅር የህግ ፍፃሜ ነዉ ,ፍቅር ካለ ሁሉም አለ
ማንዴና ሰላም
ስወዳችሁ ❤❤
Ayizosh wide😥😥😥😥😥
አይዞሽ ነፍሱን ይማረው
ይህ ቪዲዮ ተገቢ ነበር እስከ መቼ ነው።
S
@@achaameleshachaamelesh8982 ዒላማ ፡ዕ ጬማም
እቺን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏
አሜን አሜን አሜንንን ለሁላችንም የኔ አስተዋይ
አሜን(፫)ለሁላቺንም ይጠብቀን አምላካቺን
Amen
አሚንውዴ👍❤
አሜን አሜን አሜን
እኔ እንደዚህ ፊልም ተመስጨ ያየሁት የአማርኛ ፊልም የለም በጣም ወድጀዋለው ደስ ይላል!።
አየ ይህ ቀጭን ልጅ በሳቅ ገደለኝ!!!ለማንኛውም ፊልሙ ምርጥ ነው ማደላ አድቂህ ነኝ።
አንች ደስስስስ ብለሽኛል
ሰላምዬ ስወድሽ ያኔ ዉብ
Bjoyec
ቤተሰብ በመሆን ተባበሩኝ
ውይይይይይይይ ጨረስኩት ዋው በደስታ አነባሁ እውነት መጨረሻው በጣም አስደሰተኝ እውነት እኮ እውነት ነው ይህንን በተግባር በእናንተ አየሁ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ
ከ5 አመት በኋላ ዛሬ እንደ አዲስ ደግሜ አየሁት 🤗አንደኛ ነው
በውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በጣም ስጠብቀው የነበረ ፊልም ነው የሙሉ አለም ጌታቸው ሁሉ ፊልም ያስቀኛል
እንደ ወሰን መክሊታችንን ማግኘት አቅቶን ስንባዝን የሚንኖር ብዙዎች ነን😑በወሰን ውስጥ እራሴን አግንቼያለሁ😥
አዎልክነህ/ነሽየኔቆንጆ❤❤
ከ6 አመት በሃላ በድጋሚ አየሁት የሰው ልጅ ትልቁ ስህተት መክሊቱን አለማወቅ ነው ጥሩ ዶክተር መሆን እየቻለ ፓይለት ከሎንኩ ይላል ጥሩ ነጋዴ መሆን እየቻለ ዘፋኝ ከሎንኩ ይላል ድንቅ መልክት 🙏
ዛሬም መክልተችሁን ፈልጉ💪
Enem zare degme ayewt😂
የማደ አዲናቂወቺ የትናቺሁ
ይህ ፊልም ከአየሁዋቸው አሳቂ ደስ የሚል የሚያስተምር አንዱ ነው በጣም ነው የወደድሁት በርቱ ጠንቅሩ እናመሰግናለን
😮😢😮😮
I'm Eritrean but l love ethiopan movie it's so fantastic I learned a lot of Amharic selam tesfay Best actor keep going
Slutan Gebllrepliesrihwot a
ኢትዮጵያዊነትን የሚገልጽ ምርጥ ድራማ ነዉ።
ይህን ፊልም ያየሁት ከሁለት አመት በፈት ነዉ ከቤተስብችጋ ነበር በጣም ደስይላል ❤❤❤❤
ዋው ምርጥ ኣስቂ እና ኣስተማሪ ፊልም ነው ።ሰላምዩ ምርጥ ተዋናይት ነሽ በርቺ የኔ ማር ሁላቹንም እናመሰግናለን ቀጥሉበት
ፍቅር ሆሆ....
የኣጥንቴ ፍላጭ ኣስቀውኛል በጣምም
I’m Eritrean but l love Amharic movie and ppl especially Selam tesfay you’re the best one actor and keep going
ዋው በጣም ነው የተደነኩትና የሳኩት ፍቅር ፎሆ ፍቅር ፎሆ ሲልማ ከልቤነው የሳኩት ካስሽ የሌለበት ፊልም ማየት አይመቸኝም በርታ ከዚ በላይ እደምትሰራ ተስፋ አደርጋለው
ዋውው በጣም አሪፍ አስተማሪና አዝናኝ ነው እናመሰግናለን
የአጥንቴ ፍላጭ ፍቅር ሆሆሆ ደስ ይላላ ሰላምየ ያለችበት ፊልም ሁሉም በጣም ደስ ይላል
يااااخ بحبكم والله في الله انتو ناس عسل عديل كده انا بحب الاغاني والدرامات رقميه ما بعرف الكلام بس الاحساس يكفيني ربنا يحفظكم .اخوكم من السودان
አሁን ላይ ያረጋችሁት ምን አንደሚል አውቃችሁ ነው
ወይ ማንዴላ ምርጥ።ስው ሙላለም ሰላም ምርጥ የዘመኑ አርቲስቶች የመጨረሻ ሞድ አለዉ
ሰላምዬ ያኔ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ አርግሸለሁ
ውይ ፊልም ብሎ ዝም የምር ዋው እጅህ ይባረክ ሙሉዓለም😍😍
እራይት በጣም የሚያስቅ የሚያስተምር ሰላምዬ ማዴ ሁላቺሁም ጥሩነዉ ይመቻቺሁ 👌👌👌
ወይ የአጥንቴ ፍላጭ😄 😄 በጣም አሪፍ ነዉ: :አዝናኝ አስቂኝ አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን!
🤣🤣🤣
y.t
ውይይይይ እንዲህ ነው ፌልም ትክክለኛ ኢትዬጵያውይነታችን ቁልጭ አዲርጐ የሚገልፅ እውነተኛ ታሪክ!!!!!!!!!!!!!!
ቃል የለኝም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ልጂ ይውጣላችሁ!!!!!!!!!
ከሳ/ዐ
ጂዳ
march 28/2016
I'm From U.S.A so I like Ethiopian Films And music.
😁😁😁
don't make me laugh 😅😅
😂
Hello
😂😂😂 good film
The best Ethiopian comedy by far. Mandela is hilarious and the girl is so cute.
ዋው በጣም ደስ ይላል እያሳቀ የማስተምር ጥሩ ፊልም ነው ምን ብዬ ልግለጥ የተሰማኝ ስሜት ግሩም ነው.
እኔ እንኳን ኣማረኛ ኣይችልም ጊን በጣም ኣሪፍ ነው i am from eritrean much love our brothers ethiopian peopel
ፍልም
ሰላም ያኔ ቆንጅ ስወድሽ እኮ
እድለኛነትን ይጠይቃል ጅሎ
😂😋
አማራዎች ወስጤ ናቸዉ
ከዝህ አባባል በጣም የተመቸኝ ሁሉም በተሰጠው መከሊት ቤኖር እውነቱነ ነው ሁላችነም የተሰጠን መከሊት አለ ግን ያን ሳነውቅ የለለነ ሲመረን የረቅ ሰነናፈቅ እነገኛለን ለማኛውም እወነተኛ ፍቅር ይበልጣል ሁሊም መልካመ ማሰብ ለፍቅር ቦታ መሰጠትን የመሰለ የለም ፍቅር ተሰፋ እመነት እነዝህ 3 ፀነተው የኖራሉ ከሁሉም በላይ ግን ፍቅር ነው የፍቅር አምላከ ለሁላችነመ ከወረት ፅዳ ፍቅር ይሰጥ አሜን3 !!
ዢመረ ዩሲፊ ሰሚሊ
Yserg mzmor
Yimesgen
ምርጥ ፊልም ነው
(ውይ! አማረኛ ግን ሲያስጠላ)ያለችው ፓርት ይበልጥ ተመችቶኛል በርቱልን
🤮🤮🤮🤮🤮
ማለት 🤔😂😂😂😂😂
ኦህ ደሥ ሲል የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ማንዴላ የአወራሀቸው ሁሉ ትምህርት ናቸዉ ውድድድድድ እናመሰግናለን
ስላም ያለችብት ፈልም አረፈ ነው በጣም
Junta honech enji
ስኦው የለወኘሰሐከ ሰሐ ግልም እህዝ ነመ ሀሐም
ወይኔ ይህ ቀጭን ልጅ በሳቅ ገደለኝ 🥰😂
ሙሌ ውስጤ ነህ በቃ ውይይ ስወድህ እኮ
የአጥንቴ ፍላጭ ሰላምዬ ሁሌም ትወናሽ
ይመቸኛል ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
I am from Eritrean so i Love you ethiopian pepole !!!! Madila konjo
አብራሀም ለኢትዮጵያ ያለህ ፍቅር በጣም ደስ ይላል። ቅድስት ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር ተመርጣ 50 ጊዜ ኦሪጅናል መፀሐፍ ቅዱስ ላይ ተፅፋለች። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን የታቦተ ፅዮን መቀመጫ እንድትሆንም መርጧታል።
😀😁😁😁😁
@@raheel6135ትኪኪል💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋ኢግዛብሀሪ ሰላም ያሪጋት ሃገራችን የኔ አሲተዋይ💋💋💋💋💋
ምርጥ ፊልም❤❤❤ አስር ግዜ ነው ያየሁት የማይሰለች
እዚህ ላይ ግን በጣም ቆነጆ ነበርሽ ሰላምዬ በጣም ትመቺኝ ነበር አሁን ግን
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስስስስስስ ይላል እዩት ገጠር እንዴት እንደ ምያምር የገጠር ልጅ በሞሆኔ እኮራለሁ ሰላምየ እና ማንድየ ስታምሩ Ethiopia ለዘላለም ትኑርርርር
ተዋህዶ ናት እምነ، bante.
Banteababe
0921405089
Bante
I
Andegha film.Thank you mulualem🫡🫡respect.
ማንም ሀቅን ይዞ በተጓዘ የት በተደረሠ ነበር ዋውውውው እውነተኛ ፍቅር ገንዘብ ፍቅርን ሣይሆን ፍቅር ገንዘብን ይገዛል በጣም ደስ ይላል ሠላምዬ ሙሉ አለም አድናቂያችሁ ነኝ
ፍቅርርርርር ሆሆ ክክክክክክክክክክ ኣይ ማንዴ ክክክክክክ ማንዴና ሰሊ በጣም የማደንቃቹ ምርጥ ኣርቲስቶች ኣቦ ይመቻቺ ኑሩሉን
የማንዶል አነጋጋሪ ትምህርት አለው ደስ ይላል
ምሪጥ ፊልም ነው እውዳቺዋለሁ 😘😘💝💝💝💝💓💓💓
ዋውውው በጣም በጣም ምርጥና
ሀርፍ ፊልም ነው።እናመስግናለን
ስላምየ የኔ ውድ ውድድድድድድድድ
ነው።ማደርግሽ ማንደላም ጎቦዞች
ኣዝመራየ መጣር ተረዋኢት እንቋዕ ናብ በዓለ ትንሳኤ ብሰላም ኣብጽሓኪ
የሚታይ ሀሪፍ ፊልም አጥቼ የድሮ ፊልም እየገረብኩኝ ነው 😂😂😂
እስኪ እንደኔ ለሰወስተኛ ግዜ ያየው ማነው
3Bcha chimari ale enji
Aenay.5
10 and more than
እንደኔ 2014 ዓ.ም እያየው ያለ👍😍
እኔ ውደ
እኔ አለው ዛሬ 19/4/2015
እኔደግሞ 2016😂😂😂😂
በጣም ጥሩ ፊልሚ የኔ ኤርትራዊ ኖው ይወዳለ ኢትዮጵያ ፊልም
44:07 እንደ ጥሩ ስራው ገሀነም እንደ መጥፎ ስራው መንግስተ ሰማያት ይገባል ሲል ነው የሰማሁት😂😂😂😂😂
አወ 😂😂🙂
ሁሌም በያው ደስ ይለኛል ሰልቸው አለውቅም ደግሞም
በጣም አስተማሪ ነው
ገጠር ሂደው ልብሷል ጭቃ ቀብጧት ያለው ያለው
ፓርት
Weyne aser giz bay enkwan yemay selchegn film ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል። በተለይ ሰሉዬ ማር ነሽ ተመችተሽኛል። like......
ፍቅር ሆይይይይይ ኧረ ማንዴላ አሳከኝ ሰላምዬ ቆንጆ በጣም አሳምረሽ ሰርተሽዋል
ማናዉ እንደ እኔ ከ8 አማት ባሃለ ጨርሶ ያያው 😅❤❤😮
የኣጥንቴፍላጭ ምርጥፊልምነው ዘናኣርጎኛልኣስተማሪምነው።ፍቅር?ሆ? ሀሀ
በጣም ነዉ የወደድኩት ስንቶቻችን ነን በባዶ ተስፋ ከሀገራችን ለመዉጣት ስንለፋ ስንደክም የምንዉለዉ በጣም አስተማሪና አስቂ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን
ድንቅ ትወና ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውውውውውው።የሰላም አድናቅ ነኝ ሰወድሸ እኮ
ይመቻቹ በጣም ደስየምል ፊልም ነዉ 😍
ወይኔ ሆሆሆሆ እያሉ ዘና ፈታ ያረገኝ ፊልም♥ ወሰን ኣጭበርባሪ ለሆዱ ብቻ
ያጥንቴ ፍላጭ Kkkkkkkkk በጣም ያምራል ልክ ነህ ኢትዮጲያዊነት በራሱ ትልቅ ኩራት ነው!
ሰላም እዉነተኛ ማንነትሽ ከኛ ወጣ ቢሆንም
ትወናሽ መሳጭና ሳቢ ነው
well well ማንዴ ስወድክ በርቱ
Okokj Okokj11 እህ ኩታል ሲያሥጠላኝ እሡያለበት ፊልም ያሥጠላኛል
@@jatjjagmculot8592 wisha zerena
ወላሂ ኢቶነወ ያያሁት አሁንም በሰድት መጣቲ እራሰ ደጋገሚነወ እማይወ😍😍😍😍
ምርጥ ፊልም 😘
I am from Eritrean I love Ethiopian
Fieruz Amanuel I from Mars and I love Ethiopian movies
Same
thank
🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇷🇪🇷
❤❤❤❤
ሰላምና ማንድዬ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው የውነት
I am from eritrea but l love ethiopian movie & music
ከ 10 አመት በፊት ያየሁት ደግሜ እዳዲስ እያየሁት ነወ😢
አሄ ፍልም ከ👉2016👉@ 2021 👈 እስካ ኣሁን በጣም ነው እያየሁ ሰሉየ በጣም ነው እምወድሽ😍😘😘😘
ከዝ በፊት ቡዙህ ፊልም ኣየሁት አንደዚ ኣይነት ምራጥ ፊልም ኣላየሁም በጣም ኣሪፍ የሆነ ፊልም በጣም ወደድኩት!!!!!
በጣምአሪፍነው እናመሰግናለን
Surafi yedngl lij nsri
ሰላምየ አቡ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ
Nejat Ali 😢🐕
Surafi yedngl lij nsri amarich
I actually enjoyed this movie , it was very entertaining
Way American 🇺🇸 wey Amlaki I lm from Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 goed film 🎥
wawwwww betam dese yemil film yimechachihu selam yene konijo swedish😍😍
እስኪ እደኔ ለአምስት ግዜ ያየው ማነው ፣😒😒😏
እኔ ነኝ እምወደው።🌷🌷🌷💐
እኔ ነኝ ያየሑት።🌷🌺🌻
አሪፍነውያምራል።
ኢኔ
ምርጥ ፊልም 2016 🥰
Nic film I'm Eritrean, I love Ethiopian !
Ya ethiipian film very nice100%ok
ወይኔ የስደት ወላፈን ሲያቃጥለው የኖረው ልቤናጥርሴ ዛሬ በሳቅ ወደኩ
እኔራሱ ወላሂ እንባየ ጠብ ጠብ እስኪል
እኔም😂😂😂
እኔ እራሱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ሸንቁጥ
Hulachum ayzachu
2009ትዝታየ ሙሉአለም ያለበት ፊልም ይመቸኛል🥰
ፊልሙ አሪፍ ነው ግን ጥጃዋን የመታት አመታት በጣም ያናድዳል እባካችው ለእንስሳት ክብር ይኑረን።
የኪዳነ ምህረት ነኝ የልደታ ልጅ ነኝ
የኪዳነ ምህረት ነኝ የልደታ ልጅ ነኝ
የኪዳነ ምህረት ነኝ የልደታ ልጅ ነኝ kkkkkkkkk
የኪዳነ ምህረት ነኝ የልደታ ልጅ ነኝ ክክክክክክክክክክ
የኪዳነ ምህረት ነኝ የልደታ ልጅ ነኝ love
ስላምዬ ስወድሽ እኮ አሁን ደሞ ባስብኝ የኔ ቀበጥ
አማርኛሙዚቃ
THANK YOU VERY AMASING ABESHA FILM
we have said L OVE U
.
.
.
.
.
.
.FOREVER
Actually, it was very entertaining!!!!!!!!!!! Magnificent
!