አበበ ካሴ -እናታለም ዳንሻ ወልቃይት ጠገዴ_Abebe kassie New Ethiopian amharic music
HTML-код
- Опубликовано: 7 янв 2025
- Welcome to Shedeho Media Network, your trusted source for the latest news, insightful discussions, and diverse content from Ethiopia and around the world. We cover a wide range of topics, including current events, politics, culture, entertainment, and more, with a commitment to providing balanced, accurate, and engaging information. Stay informed with our in-depth analysis, interviews, and documentaries.
00:00
01:00
02:00
03:00
04:00
05:00
06:00
07:02
Subscribe to our channel and join the conversation as we explore the stories that matter to you. Don’t forget to like, share, and hit the notification bell to stay updated on our latest videos!
አታልቅሱ አካውንቱ ይዘጋል
ነብስ ይማር ፋኖ አበበ ካሴ አልሞትክም ሽ ተክተሀን አይ አማራ ዘንድሮ ስላሴ ይሆነን እንጅ ጥላት በዛብን ግን ያልፋን ።ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎደር አንድ አምሀራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋን።
ስም ከመቃብር በላይ 😢😢😢
ማነው ሞተ ያለው አበበ ካሴን
ተክቶ የለም ወይ ፋኖ 💪💪💪💪💪 ትንታጉን
አበበ ካሴ ነብስህን በፀደገነት ያኑራት የአማራው ድምፅ በጣም በጣም ልብሰባሪነው መፅናናት ለቤተሰብ እመኛለሁ ጀግና አይሞትም ነብሰጋውእንጂ ስሙተከብራ ትኖራለች እያነቡእስክስታ ሆነና ነገሩ ኩሉለግዜ ኩሉለስአት ያችን ደምመችም አንረሳት አንረሳትም ድልለፍኖ ድልለአማራ ወደፊት
የአማራ ህዝብ ከምንጊዜውም በላይ አንድ የሚሆንበት ጊዜ አሁን ነው
ነፍስህ በአፀደገነት ትረፍ አቤ። ሆኖም ማን ነው እንደኔ የአበበ ካሴ ሞት የሚያብከነክነው ከልቡ?
ወላሂ እኔም ውዴባድግዜ ዘሩ እዳይተፍ ነው ያረጉት
ማነው እደኔ እየደጋገመ የሰማው❤❤❤
አቤ የጭቁኖቾ አባት😢 ሞቼም እወድሃለሁ❤❤
በኛ በጎንደር ዊያን ልብና ህሌና ታትመህ ዘላለም ትኖራለህ🙏💚💛❣️
ወልቃይት ስትከፋ ጋይትም ይከፈዋል አይዞችሁ በርቱልነ ወገኖቸ
አይ አማራየ መቸነው እንደህዝብ ደስታን የምናገኘው ሁሌ ስብራት አበበ ካሴ ከነሙሉ ቤተሰቦችህ ነብስ ይማር 💔💔😭😭😭
Amenn
1948 በ1949 በግድ በጉልበት ከትግራይ የተወሰዱ ናቸው ወልቃይት እራያ የትግራይ ናቸው ወልቃይት እራያ የትግራይ መሬት ነው አማራም ትግሬም ኦሮም አይደለሁም የታሪክ ተማሪ ነኝ ከትግራይ የተወሰዱ መሬቶች ወልቃይት እራያ ብቻ አይደሉም በጣም ብዙ ናቸው በጀመሪያ ቋንቋው ግዝ ነበር ከዛ ትግርኛ ከዛ አማራኛ አማራ የሚባል ቤኤርም እዝብም የለም ቋንቋው የወታደር ነው ሀፄ ዮሀንሥ ናቸው አማርኛ መግባቢያ ቋንቋ እንዲሆን የወሠኑት ባንዲራው እራሱ አረንጎዴ ቢጫ ቀይ እንዲሆን ሀፄ ዮሀንስ ናቸው የወሰኑት የነበረው ቤኤር አገው ቅማንት አርጎባ ወሎ ቤተ እስራኤል ትግሬ አፋር ኩናማ ኢሮፕ ትግራይ እነዚ ናቸው አማራ ብሎ እራሱን የሰበሰው በቋቋው ነው ባንዲራውም ቋንቋውም ኢትዮጲያም ባለቤትነቱ የትግራይ ነው ኤዬ ስብስብ እዬን ታሪክ ያውቃል ታሪኩን የኢትዮጲያ ታሪክ ኬየት እደሚጀምር የታሪክ ሽሚያ ካሎነ በስተቀር ካያቹ ከትግራይ በላይ ስለ ባንዲራ ከትግራይ በላይ ስለኢትዮጴያ ተጨናቂ ይመሥላል ጎንደሬ በዘር ሲቆጠር ቅማንት ጋፋት ሽናሻ ነው ጎጃም በዘር ሲቆጠር አርጎባና አገው ነው በዘመነ መሳፍንት ጊዜ አማራ የሚባል የመንግስት መጠሪያ አልነበረም የሀፄ ቴድሮሥ ዘመን መንግስት አማራ ቤሔር አልነበርም አጼ ቴዎድሮስ ቅማንተኛ ተናጋሪና የቅማንት ልጅ ናቸው😢😮
🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭🇪🇹🇪🇹😭😭
ይህንዘፈን ስስማ በለቅሶ የምጨርሰው😢😢😢😢ነብስህን ይማር አማራስንቱ ጅግና አስበላን
ሞቷል. እደ
አወ ህዋት እስከ ሚስቱገደሉት😢😢😢😢😢@@fatemahmohamed2233
@@fatemahmohamed2233ትግሬውች እስከልኽጆቹ ገደሉት
ደሙ ተመልሶለታል ወይ
@@mekdiamharawit IF SO WHAT WAS THE AMHARA BUFFA DOING TIGRE KILLED WOLIQITE FLAST 5 YEARS SO WHY is AMHARA STILL DOING NOTHING WHY WHY WHY ?
ነፍስ ይማር የኔ ወድምየ😢😢😢😢
ጠላቶቻችን በ ሚጠሉን እና በሚገባቸዉ ልክ መጥላት አለብን!!!!!!!!! ካለዛ መጥፋት ነው እድላችን!!!!!
በትክክል 💪💪💪💪😭
100% ትክክል ነው!!!
አይ አማራ ያልታደልከው እደወርቅ ፍተናው የበዛበት ስው ዘድሮ አማራ ነው 😭😭😭😭 አመመኝ መፍጠሬን ጠላሁት እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርው ያማራ ባለውለታችን ነው መቸም አንርሳህም 😭😭😭😭
ሁልጊዜም ህያው ነህ ጀግና ወንድሜ
አይ አማራ ያልታደለው ጀግና የማይቆይበት 😭😭😭😭😭😭
አጫውችኝ እንጅ መአማርኛ የምን ትግርኛ እንዝፈን እንጂበአማርኛ የምን ትግረኛ ሀገሬ ጎንደር ወልቃይት የጀግና እናት
ጀግናየ ,የሞት ለውጥ ቢኖር ኖሮ አንድ ሺ ግዜ እሞትልህ ነበር ።አጣንህ አጣንህ
አቤ ጀግናው ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ
አማራ ሁልግዜ የጄግኖችን ህይወት ስትከፍል ትኖራለች ሁልግዜ ልበሙሎ ወንዶቿ ተመርጠዉ ይበላሉ እግዚአብሔር ያንተንና የቤተሰቦችህን ነብስ በሠላም ያሳርፍ ወንድምአለሜ የኔ ፍልቅልቅ 😭😭😭
እግዚአብሔር ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑራት መቼም የማይረሳ
ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ 😭😭😭😭😭😭
ጀግናው ፋኖ አበበ በጣም ብዙ ሥራ ሰርተሃል ለፍተሃል አንረሳህም ✊
ነብስ ይማር 🥹
ስንቱ ጀግና ተሸኝ አማራዬ ብቻ ነብስ ይማረ
አይ አማራ ፣ ይሄነን የ ህዝብ አንቂ አርቲስት መጠበቅ ያቃተው የሀገር ጠባቂ ነኝ ይልሀል።
እናተ ብሽቆች ቀናችሁን ጠብቁ ቅማላም የቅማላም ዘር
ቅይ ግን አንተ እጅህ በሶ ጨብጦ ነበር ። ከየትም ተንደላቀህ አማራ ላይ አክታህን የምትተፋው ? የሆንክ ግም እራስ ፣ አማራ ለ27 አመተ ተይዞ የነበረን መሬቱን ብዙ መስዋዕት ክፍሎ ሲቆጣጠር አንተ የት ነበርክ ? አትጣጠቅ ተብሎ በራሱ ሆድ አደር ፣ በአጋሜ ሆድ አደር ተይዞ የነበረ ህዝብ ነው እኮ ተዋግቶ ህወህትን በ4 ሰዕት ውጊያ መሳሪያ እየ ነጠቀ ፣ በቆመህ ጠብቀኝ መሬቱን ያስመለሰው ። አሁንም በአገዛ ሆድ አደር አማሮች እየተገፋ ነው እንጂ ቤተ መንገስት ይገባ ነበር ። ግን እንደ እናንተ አይነቶች በዲያስፖራ በደላ ቦታ እየኖራችሁ ትችት የምትጽፉ የእንግዴ ልጆች አቁሙ !!ፍ
ነብስን ይማር በጣም ነዉ ያዘንኩት
የመጀመሪያ ግዜ ከብዙ አመታት ወደ ሀገሬ ኢትዮጵያ መጥቸ የሰማሁት የመጀመሪያ ሙዜቃ እስለነበር ይህ ስስማ የተሰማኝ ከባድ ሀዘን ነዉ!!
ነብስህ ይማር!!
1948 በ1949 በግድ በጉልበት ከትግራይ የተወሰዱ ናቸው ወልቃይት እራያ የትግራይ ናቸው ወልቃይት እራያ የትግራይ መሬት ነው አማራም ትግሬም ኦሮም አይደለሁም የታሪክ ተማሪ ነኝ ከትግራይ የተወሰዱ መሬቶች ወልቃይት እራያ ብቻ አይደሉም በጣም ብዙ ናቸው በጀመሪያ ቋንቋው ግዝ ነበር ከዛ ትግርኛ ከዛ አማራኛ አማራ የሚባል ቤኤርም እዝብም የለም ቋንቋው የወታደር ነው ሀፄ ዮሀንሥ ናቸው አማርኛ መግባቢያ ቋንቋ እንዲሆን የወሠኑት ባንዲራው እራሱ አረንጎዴ ቢጫ ቀይ እንዲሆን ሀፄ ዮሀንስ ናቸው የወሰኑት የነበረው ቤኤር አገው ቅማንት አርጎባ ወሎ ቤተ እስራኤል ትግሬ አፋር ኩናማ ኢሮፕ ትግራይ እነዚ ናቸው አማራ ብሎ እራሱን የሰበሰው በቋቋው ነው ባንዲራውም ቋንቋውም ኢትዮጲያም ባለቤትነቱ የትግራይ ነው ኤዬ ስብስብ እዬን ታሪክ ያውቃል ታሪኩን የኢትዮጲያ ታሪክ ኬየት እደሚጀምር የታሪክ ሽሚያ ካሎነ በስተቀር ካያቹ ከትግራይ በላይ ስለ ባንዲራ ከትግራይ በላይ ስለኢትዮጴያ ተጨናቂ ይመሥላል ጎንደሬ በዘር ሲቆጠር ቅማንት ጋፋት ሽናሻ ነው ጎጃም በዘር ሲቆጠር አርጎባና አገው ነው በዘመነ መሳፍንት ጊዜ አማራ የሚባል የመንግስት መጠሪያ አልነበረም የሀፄ ቴድሮሥ ዘመን መንግስት አማራ ቤሔር አልነበርም አጼ ቴዎድሮስ ቅማንተኛ ተናጋሪና የቅማንት ልጅ ናቸው😢😮
ስማታውቁት ነገር አታውሩ ይሄ የህወሀት የውሸትእናየህልም ታሪክ ነው ጎንደር እናበውስጧ ያሉ ንኡስ ቀበሌዎች ለምሳሌ ወልቃይት ጠገዴ ሁመራ መተማ ወዘተ የአጼ ቴዎድሮስ ሀገር ነው።ከተከዜወንዝወደዚህየሚመጣካለንስሀመግባትይኖርበታል
ነፍስህ በአጸደ ገነት ትረፍ።ተወዳጁ አበበ ካሴ።
ጀግና እናትህ የአማራይቱ ልጅ የወለደችህ ነፍስህን ይማረው ወያኔና ኦነግ ብልፅግናን ብድራታቸውን ለመክፈል ዳግም አታለው ግፍ እንዳይሰሩብን መላው አማራ ይነሳል ቸልታ የለንም
ጀግናችን አበበ ካሴ ሁሌም እሰካለን ድረሰ ሰምህ ሲነሳ ይኖራል በትውልድ አንድ ቀን ሀውልትህ ይቆማል በአማራ እጂ አይቀርም ትንሺ ቀን ነው ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍💪💪💪💪💪👍👍👍👍👌👌👌
ጅግናው ነብስ ይማር 😭😭😭😭
በወልቃይት አንደኮምቅ ሞትክ አኛ ወልቃይቶች ሙተን አንወድሃለን 😢😢😢😢
ነፉህስህን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በአፀደ ገነት ያኑራት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ደመቀ ዘውዱ ቅማላም ትግሬ አስበላህ ወንድሜ ነብስህን ይማር የዳባቱ ፋኖ ነኝ ከአሜሪካ❤❤❤
אאאַ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Awe wdma selami edat neh
የዳባት ፋኖ ነኝ ከአሜሪካ ? አንተ ቅዘናም ሽንታም ! አሜሪካ ተቀምጠህ ፋኖ ነኝ ስትል አታፍርም እንዴ ? የሆንክ ግም ! ስማ አንት የጅብ እንግዴ ልጅ ፣ ደመቀ ዘውዱ የመጀሪያው ፋኖ ነው። ደመቀ በተኮስው ጥይት ነው አማራው የተነሳው ። አንተ ውሻ ! አንት ግም አጋሜ ! ስለ ፋኖ ብታውቅ ደመቀን ደፍረህ አትናገርም ነበር ። ደሞ አያፍርም የዳባቱ ፋኖ በአሜሪካ ይላል ! ውሻ !
Leba
Komata tigre😅@@tesfawambawtegegne3295
አየ አማራ ያታደልከው ስቱ ጀግና አለቀ አብየ ነፍስህ በሰላም ትረፍከቤተሰቦችህ ጋር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የአበበ ካሴናባለቤቱን, የልጆቹን ነፍስ ይማር
እጂግ በጣም ልቤን ሰበረከው ሞት ለገዳይ
Amen
DO YOU KNOW WHO KILLED THIS PATRIOTICE AMHARA FANOOOOO?
ከነቤተሰብ ነው እንደ ይገደሉት እኔ እኮ እሱ ብቻ ነው የመሰለኝ
@@ketemabebe779 !!qpaappa
🎉ትንቢተኛው ጀኔራል አሣምነው ፅጌ ሁሉም አማራ ለአንደ አማራ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ያለው ጀግናው ለካ ለአሁኑ ሠዓት ነበረ !!!!!!!
እናታለም ዳንሻ ማለት እኛነን ወልቃይት ጠገዴ ማለት እኛነን እንኩዋንስ የወንዱ የሴት ፋኖ አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነፍስህን በገነት ያኑርልን ውድ ወንድማችን አይዞህ ደምህ በከንቱ ፈሶ አይቀርም ከነ ቤተሰብህ የማያልፍ ታሪክ የለም እስካሁን ድረስ ።
ለሀገር ኩራት ነህ አንተ ስራህ ህያው ነው ሁሌም ቢሆን አንረሳህም አቤ ለዘር ሳያስቀሩ በሏችሁ ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን
Excellent song with appealing message!
ነፍስህን ባፀደገነት ያኑረው 😭😭😭😭
ማራምን የሄን ዘፈን ሰሰማ ያመኛን ነፍስህን የማር የኔ የኔ ዋንደም ጠላት አንዳንናገር የማየረገ ጠረት የለም መቼም ቢሆን አንረሳህም
ሀገሬ ጎንደር ወልቃይት የጀግና እናት
ሀገሬ ዳባት ከጠገዴ ከደፋር አገር!!!
are woken ajire dababt beylgn
አይይይ ሞትክፉ 😢😢እግዚአብሔር ነፍሥህን ይማር ሁሌም በአማራ ልጆች ልብ ውሥጥ ነገሠህ ትኖራለህ የኔ ጀግና 💔💔💔😭😭😭
ፖለቲካ ማለት ውሸት ነው ያላቹ ማነው ማይ ካድራ እራእያ ማለት በትግርኛ ማየት ማለት ነው ማይሎሚን አዲ ኳላ ማይፀብሪ ሁመራ በትግራይ ክልል የሚገኝ ደቡብ ትግራይ እና ምራብ ትግራይ የሚገኝ መሬት ነው በታሪክም ከኤዳቹ በህገ መንግስቱም በፊት የምትሉት አማራነ ን በአማርኛ እንማር ነበር አማርኛ ከፈለጋቹ ወደወለቃቹበት ወደክልላቹ ኢዱ ተባላቹ አማርኛ እደማንኛውም ክልል አንድ ሰብጀክት ይሰጣልተባላቹ አብይ ሲመጣ የናተ መንግስት መስሏቹ ልቡናቹ እያወቀ የኛ ነው ግግም አሁንም ልምከራቹ በውሸት ትርክት ሰው አታባሉ የአብይ ኳስ አትሁኑ ውሸት መቼም አያሸንፍም እንዲ አምታታቹ የሌላ ሰው መሬት ወስዳቹ ይሆናል ማንም ታሪክ አጥንቶ ሲደርስበት ማንም አይለቃቹሁም
@@ኢሩት ሒድ ጅል ምን ይላል እራያ ወልቃይት ማይካድራ ዛሬም ነገም ድሮም አማራ ነው ሲቀጥል ወሎና ጎነንደር ነው ቢመርህም ዋጠው አብይ ላልከው የአብይ ተለላኪ እናንተ ናቹህ
አይዞችሁ የኔ ውዶች በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም አንድ ቀን እናሸንፋለን 💪💪💪
ጎንደር እብናት የወንዶች ሀገር ነበስህን ይማረው
ነብስ ይማር የሀገር ባለውለታ እና አለኝታ መሆን ትልቅነት ነው የሀገር ፍቅር ስሜት ተገንብቶ የተደራጀ እውቅና ማረጋገጫ ትልቅነት ነው
ጀግኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
ነብስህን በገነት ያኑረው አበበ ካሤ ጀግናየ😢😢😢😢😢😢😢
ትዉስት አለብኝ በይህ ሙዚቃ አማራ ያልፋል ይህግዜ
አበበ ከሴ ህወሓት ወልቃይት ጠገዴን ከተቆጣጠረ ጊዜ ጀምሮ ለህይወቱ ሰይሳሳ ላማራ ህዝብ ደከመነኝ ሰለቸኝ ሰሰይል እግዚአብሄር በሰጠው መረዋ ድምፁን በመጠቀም ሲታገል የኖረ እውነተኛው ያማራ ታጋይ ጀግና ነበር በሱም ትልቅ አድናቆት አለነኝ
እግዚአብሔር ነፈሳቸውን ይማር ለምድረ ገነት ይበላቸው ለዘመድ አዝማዱ መፅናናትን እመኛለሁ
ን
አየ አማራ ስቱ አለቀ ነፍስ ይማር አማራነት ወጀል የሆበት ጊዜ😢😢😢😢😢😢
ነፍስ ይማር አቤዋ እሱእስካሁን ቢኖር አቤት ድምቀት የአስገደሉት በከንደ ነበልባሎቹ ይቀነደሹለታል አየ አምሀራየ
ደሞቼአላህይጠብቃቺሁ
አወ ነፋሱን ከገነት ያርልን እደዚህ ያለ ግፋ አይቸ አላውቅም።
በሉህ እኒህጭራቆች አይአማራየ እሥከመቸይሆን እደዚህ ታረደን በየቦታው ፈሶየሚቀረ እደውሻደም ነብስይማረ ወድማችን 😭😭😭😭
ዜማው የወሎ ጋር ይመሳሰላል እጅግ ደስ የሚል ባህል 🙏🙏
ወሎ ናዉኮኮ ሰዉየዉዉ እራሱሱ ገደሉትት😊
@@leenmarvlogs6746አረባክሽ ማነው ወሎ ያረገው የዳንሻ አይደለዴ😅
እንደገና ከተገዛችሁ የተረገማችሁ ሁኑ
ነፍስህን ይማረው😭
በጣም ነው ያዘንኩት የሞተ አልመሰለኝም ነበር አይ ስደት ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የሚያሳዝነዉ ከነቤተሰቡ መሆኑ ነዉ
@@romanabate1197ምንሆኖ ሞተ በጌታ?
አቤ ከነቤተሰቦችህ ነፍስህን በአጸደገነት የኑረው
ነፍስህ በሰላም ትረፍ ጀግናዬዋ 💔🖤😭😭
1948 በ1949 በግድ በጉልበት ከትግራይ የተወሰዱ ናቸው ወልቃይት እራያ የትግራይ ናቸው ወልቃይት እራያ የትግራይ መሬት ነው አማራም ትግሬም ኦሮም አይደለሁም የታሪክ ተማሪ ነኝ ከትግራይ የተወሰዱ መሬቶች ወልቃይት እራያ ብቻ አይደሉም በጣም ብዙ ናቸው በጀመሪያ ቋንቋው ግዝ ነበር ከዛ ትግርኛ ከዛ አማራኛ አማራ የሚባል ቤኤርም እዝብም የለም ቋንቋው የወታደር ነው ሀፄ ዮሀንሥ ናቸው አማርኛ መግባቢያ ቋንቋ እንዲሆን የወሠኑት ባንዲራው እራሱ አረንጎዴ ቢጫ ቀይ እንዲሆን ሀፄ ዮሀንስ ናቸው የወሰኑት የነበረው ቤኤር አገው ቅማንት አርጎባ ወሎ ቤተ እስራኤል ትግሬ አፋር ኩናማ ኢሮፕ ትግራይ እነዚ ናቸው አማራ ብሎ እራሱን የሰበሰው በቋቋው ነው ባንዲራውም ቋንቋውም ኢትዮጲያም ባለቤትነቱ የትግራይ ነው ኤዬ ስብስብ እዬን ታሪክ ያውቃል ታሪኩን የኢትዮጲያ ታሪክ ኬየት እደሚጀምር የታሪክ ሽሚያ ካሎነ በስተቀር ካያቹ ከትግራይ በላይ ስለ ባንዲራ ከትግራይ በላይ ስለኢትዮጴያ ተጨናቂ ይመሥላል ጎንደሬ በዘር ሲቆጠር ቅማንት ጋፋት ሽናሻ ነው ጎጃም በዘር ሲቆጠር አርጎባና አገው ነው በዘመነ መሳፍንት ጊዜ አማራ የሚባል የመንግስት መጠሪያ አልነበረም የሀፄ ቴድሮሥ ዘመን መንግስት አማራ ቤሔር አልነበርም አጼ ቴዎድሮስ ቅማንተኛ ተናጋሪና የቅማንት ልጅ ናቸው😮😅
ነፈዝ ነገር እርሳው እሡ ያንተ ተረት ተረት ነው
@@selamsamueltube5490የትግራይ ተረት መቸም አያልቅ 😂 ወልቃይት ዱሮም የአማራ ነበረ አቶ መለስ ከአማራ ወሰደ አሁን ፋኑ መለሰ ክብር ለጀግናዉ የአማራ ፋኖ 💚💛❤️
ሌባ አይንህን አፍጠህ ደሞ ትግራይ ትላለህ ነፈዝ
እሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕ አሁንሥ ዴከመኝ አቤ ነብሥሕን ይማርው ላገርሕ ሠርተሐል የጄግናሞት ሞት አዴለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይ ሀገሬ ምን ነካሽ እማማ ኢትዮጲያ ልጆችሽን የየቀኑ ታስበያለሽ
ውይ አልቻልሁም አምላክ ሆይ በቃችሁ በለን ወንደማችን ነፊሰህን በአፀደ ገነት ያሳሪፋት ኡፍፍፍ😭😭😭😭😭😭💚💛❤😭
በጣም ያማል መችስ ለማንንቱ የሜኖር አይሰንብት አማራ ቁሞ ጀገናወን አሰብየ ሆን እህ
አፀደ ሲኦል
@@efremsilassie9320 አተ አተላ😡😡😡
@@efremsilassie9320 አይ ሰዉ 😭😭😭😭 ለሰዉ ክፉ ማሰብ የትም አያደርስም እኔም አተም አችም ነገ የሱ እጣ ፋታ ይደርሰና ምናልባት አሟሟታችን ሊለያይ ይችላል ግን እመለኝ እመኝኝ ሁላችንም ሞትን ቀማሽነን 😭😭😭😭☝☝☝
እረ ዉሸት ነዉ በሉኝ የፈጣሪ ያለህ እህህህህህህ እደዉ እደዛሬዉ አልቅሸና ከፍቶኝ አያቅም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 እህህህህህ በቃ ኢትዮጵያ ደህና ሰዉ አይኖርባትም ማለትነዉ እረ እህህህህህህህ😰😰😰
ሲጀመር ይህን ዘፈን ሲዘፍን እንደሚሞት ያውቀዋል ቢሆንም ግን ጊዜው እስኪያልፍ ጥበቃ ያስፈልገው ነበር እስከ ቤተሰቡ መሞት አልነበረበትም
Abesawu srawun dersha sertol almotem.ale❤❤❤
አበበ ካሴ ምትህ 💔💔💔የአመመኝ ልቤ ተሰበረ አማራዬ 😭😭
የወልቃይት ዋና ከተማ ዳባት💪 ነብሰ ይማር🤲🤲🤲
Stand your ground and Stay Strong The Beautiful Amhara people
HULACHEHUM ENDA ABABE KASSIE KELASHEN TATKU ABEY JEGNA ARETISETEM AREBAGNAM WETADREM NOW ABABE KASSIE
አይ ነብሰህ ባፀደ ገነት ትረፍ አባቴ
😢😢😢😢ወይ አማራ ስቱን ጀግና አስበላነው ኡፍፍፍፍፍ
በጣም ታምራላችሁ ለሽዓመት ኑሩልን።
አይይ ሠውበላወች በሉት አይ አማራየ መቸታደለና ለሕዝቡ ለወገነለሐገሩ ታጋይ መችይኖርባታል 😭😭 ዘፈን ማየት አልወድም ግን ታጋይወችን ያሣዝኑኛል እየመረጡ በሎቸው
6:08
ነፍሰ ይማር ጀግናችን 😭😭😭😭😭💪💪💪💪💪💪🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ጅግና የማይኖረበት አገረ
ነብስህ በሰላም ትረፍ የወልቃይት ጀግና ❤
ኧረ አልሞተም በሬዲዮ የአዲግራት አመት(2017) በሬድዮ interview ሲያደርግ ሰምቻለሁ
ነብስህበገነትያኑርልን❤❤❤አበበካሴየኔጀግና
ፋኖ አበበ ካሴ ነፍስይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሽተክተሀንፋኖ
ለአገራችን ሰላም ይፈጠርና ሁሉም አካባቢዎች የልማት ሥራዎችን እንይበት ጦርነት ለማንም የሚጠቅመው ነገር የለም ይበቃናል ወንድማማችነት የምናጠክርበት ጊዜ ይምጣልን ።
ያምል በጣም የአንተ መሞት
ቆይ ግን ይሄንን ጀግና ምን ብለው የገደሉት😭😭😭😭 የገደለውስ ማነው?
ትግሬወች😢
ነብስይማርአይአማራየ
ዛሬም የወልቃይት ህዝብ ከአጋም የተጠጋ እሾህ ነው ገዳይን ዛሬም በጉያህ ያቀፋከው ጎንደሬ የዚህ ሰው ገዳዮች ካመለጡህ አይከንህነ እያስበላህ አንድ ባንድ ለማለቅ ተዘጋጂተሀል ማለት ነው 😭
ወገኖቻችን አየለቁብን የኛስ ተራ መች የለን በጣም አሞናል
ታጋያችን ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ😥😥
ነብስ ይማሪ እኔኮ አላምንም😢😢😢💔💔💔💔💔💔
ምን ሆኖነዉ? 😥😥😥
ግን እዉነት ነው ሚታልእ ግን እዉነት ከሆኑ ነብስ ይማርልንንን
@@linas2343 ትግራይ ስዉገደሉትእ
@@linas2343 እዉነት ስለምናገርነዉ
@@ilovemommom3040 የት ነው የሞተው
Fetari yemarhe Wendell 😭😭😭😭😭
God put his soul in heaven.
ነብስ ይማር
አማራዬ እዳዉ ምን ላድርጋችሁ በጣም እኮ ነዉ የምታሳሱት❤❤❤
ሲሳይ አሽብር ስወድህ የአርማጭሆ ጀህና አቤ ነፍስህ በስላም ትረፍ 😢😢😢
አይ ጎንደር ጀግና የማይቆይብሽ አገር😢😢😢😢😭😭😭😭
ውይኔ አብየ ወንድሜ ውይኔ ሞትህን ስሰማ አመምኝ ውይኔ በህመምህ እንጅ በዚህ እንዲህ እናጣሀለን አላልኩም ነበር
❤❤❤❤❤አማራ
ይሁን ዘፈን ስሰማ ይቆጨኛል ይህ ሰው መሞት አልበረበትም ነፍስ ይማር
😢😢ደመቀ በላዉ ከበሃዲን ጋራ ከነለጆቹ❤ እእእእ
ሁለየም ነዉ የማለቅሰዉ 😭
የኔ አባት አተ ከምትሞት እኔ አፈር ልብላልህ የኔ ሙስኪን😢😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍፍ
😭😭😭😭😭😭 ነፍስህን እግዚአብሔር በአጸደ ገነት ያኑራት አቤ ሁሌም በልባችን ነህ 😭😭😭ደምህን እግዚአብሔር ያውጣልክ
ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም😢😮
ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም😅
@@selamsamueltube5490 ሌላስ የምታወሩት የለም ቅማላም አንበጣ በሊታ ጺላ ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች ሀገር ነች እሽ ገገማ
አስገዳይ ነበርክ ለካ ? አቤት ምላስ የማመጣው መዘዝ
እረ ጦሽ ያርጋችሁ የቅማላም ዘር
አጫውችኝ እንጂ በአማርኛ ለምን ትግርኛ?❤❤❤ነብስ ይማር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 6:59
Yaz Fano❤❤ Fano means Green Yellow and red Flag ❤ One Ethiopia Tikidem.
አበበ ካሴ እንወድሀለን ወንድማች በርታልን
አረፈ እኮ
ወይኔ ድፍን አማራ ተቃጠልን ባንተ ሞት በሉክ ጀግናየ እፍፍፍፍፍ😢😢
ነብስህ ይማር 😭😭😭