ግቢው ወስጥ የቀበረችው መተት ተያዘ!! | 500 ሺ ብር ካልሰጣችሁኝ አይፈታም!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ግቢው ወስጥ የቀበረችው መተት ተያዘ!! | 500 ሺ ብር ካልሰጣችሁኝ አይፈታም!!
    @negusmediaOfficial @Dukashow33 @ynserayne
    ይህ ፕሮግራም በንጉስ ሚድያ ተዘጋጂቶ የሚቀርብ ነው።
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!!
    ይከታተሉን😊
    #negusmedia #ንጉስ_ሚድያ

Комментарии • 634

  • @negusmediaOfficial
    @negusmediaOfficial  2 месяца назад +47

    ክፍል 1
    ruclips.net/video/PgvEU3To_RM/видео.htmlsi=QOIBeJl85Yb80_Fy

    • @zewdineshabera4041
      @zewdineshabera4041 2 месяца назад +3

      Kahin amtitachihu betachihun asrechu ychi meseri degmo tiwerachalech ende

    • @layla-pt9vs
      @layla-pt9vs 2 месяца назад +2

      @@negusmediaOfficial ሠላም እዴትነህ ወድሜ አድራሻህ ፈልጌነበር ለወገን ደራሽ ወገንነውና አድራሻህን ሥጠኝወድሜ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 месяца назад

      💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪👌👌👌✅✅👍👍👍🇸🇦🇸🇦

    • @layla-pt9vs
      @layla-pt9vs 2 месяца назад

      ንጉሥዬወድሜ ተውግን አድራሻህን ሥጠኝ ወይም አፍቢ ቴሌግራም ካለህ ሥጠኝ ብዙለመኩህግን

  • @wina-663
    @wina-663 2 месяца назад +61

    ጋዜጠኛው አደነኩህ መጨረሻ ላይ ተመቸከኝ ማርያምን ጀግና ነህ ✊️💪💪💪💪💪💪❤

  • @mezgebuategegne3127
    @mezgebuategegne3127 2 месяца назад +8

    አባትና ልጅ ፀበል ግቡ መፍትሄ ያለው እግዚአብሔር ደጅ ነዉ ፀበል ፀበል ።

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 2 месяца назад +83

    ፈጣሪ ሆይ መትትን ከምድር ያጥፋልን
    ንጉስ ጀግናችን

    • @almazabrham879
      @almazabrham879 2 месяца назад

      Amen Amen Amen 🙏

    • @temesgenamlaki9833
      @temesgenamlaki9833 2 месяца назад

      አሜንንንንንንንንንን

    • @martaabraha1305
      @martaabraha1305 2 месяца назад

      Amen 🙏 ❤ amen 🙏 ❤ amen 🙏 ❤

    • @awtachewraya2890
      @awtachewraya2890 2 месяца назад +1

      people is there really a thing called ''METET''?? I never believed such thing in my life!

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayalewbelay8113
    @ayalewbelay8113 27 дней назад +1

    ይገርማል እንዴት አይነት ክፉ ዘመንነው የደረስነው እቤቱ አምላኬ ይቅርበለን

  • @atsedeleikun3375
    @atsedeleikun3375 26 дней назад +1

    ጀግና ጋዜጠኞ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እባክህ ብቻህን አትሂድ መሳሪያም ያዝ

  • @aberashadamu1484
    @aberashadamu1484 2 месяца назад +10

    የኢትዮጵያ ሕዝብ በጥነቆላ አልቋል ገዜጠኛው በርታልን ጎበዝ❤❤

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 2 месяца назад +13

    ንጉስ እስከስምህ ትትናህ መልክ ጀግና ነህ ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ እነሱ ፀበል ይግቡ ግድነዉ ቤቱን ያስረጩት

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 2 месяца назад +18

    ወይኔ በጣም ደስ ብሎኛል ጀግና ገኛጠኛ ወደእግ ውሰዷት ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @jamilaatta823
      @jamilaatta823 2 месяца назад

      ኢተዩጰያ ህግ አለ እዴ

  • @maimohammed2764
    @maimohammed2764 2 месяца назад +18

    ንጉስ እደስምህ ስራህም የነገሰ ነው ተባረክ ወድሜ❤🎉

  • @ነጃትጀማልበሺር
    @ነጃትጀማልበሺር 2 месяца назад +5

    ውይ ንጉስዬ አላህ ይጠብቅክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 месяца назад +4

    እች እኩስ አፈርብዪ ኒጉስዬ የኔማከም ፀይክ ኮስታርናት ይማቻኛል በርታ ዬኔጀግና❤

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 2 месяца назад +10

    በጣም ያሳዝናል አነዚህ ከገጠር የሚመጡ መተተኞቾ ሰይጣን የሰይጣን ቁራጭ ከአገራችን ጠርጎ ጠራርጎ ያጥፋልን ! የጠንቆይ ልጅ ደሃ ይሆናል እንዴ ሃሃሃ ጠንቆይ ለራሱ አያውቅም ክፉ ዘርማንዘርሽ ድፍት ይበሉ መሃይም ባለጌ ተጠራርገው ለህግ ይቅረቡ ንጉስ አደከሙህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 😊 ጀግና

  • @Meron-gw1wj
    @Meron-gw1wj 2 месяца назад +14

    ንጉስ ጀግና ማውጣጣት ትችልባታለ ❤💪

  • @azmiazmi8180
    @azmiazmi8180 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይጋፅሽሽ መናጥይ መተተኛ እጅሽ ሼባ ያርገው 😢😢😢

  • @بيزه
    @بيزه 2 месяца назад +11

    ውንድ የኔ ጅግና 🙏🙏እመቤቴ ማርያም ጥንቁልናን ከምድረ ገጥ ታጥፍልን አሜንንን

  • @CvCv-yv6fj
    @CvCv-yv6fj 2 месяца назад +5

    ዋዋዋ ነበልባል ጅግና ኣንተ የወለደች እናት ታድላ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ElsabetTeka
    @ElsabetTeka 2 месяца назад +5

    ጀግና እኮ ነህ ማርያምን መተታሞችን እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ያጥፋልን

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 2 месяца назад +5

    O M G ወይ አምስት መቶ ሺ ድፍረቷ 😂😂😂😂😂 ወደው አይስቁ አለ

    • @AlAl-fc5lc
      @AlAl-fc5lc 2 месяца назад +1

      የሌባ አይነዴረቅ 😂😂😂😂😂😂

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 2 месяца назад +3

    ውይ በሰመአም ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱሰ ይሄ መተት ሚባለወ ነገር እንዴት እደሚያሰፈራኝ አሁንሰ አንድ ልጄን እመብርሀን ከነ ልጇ ትጠብቅልኝ ሲያሰፈራ ጎበዝ ጋዜጠኛው በርታ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 2 месяца назад +3

    ንጉስ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤

  • @ggfg5809
    @ggfg5809 2 месяца назад +25

    የቀበረችዉ ታዉጣዉ እና እናተ ፀበል ግቡ

  • @ኣለኹብተስፋ
    @ኣለኹብተስፋ 2 месяца назад +9

    ፈጣሪ ሆይ ምን ግዜ ነው የደረስን ፈጣሪ ከነቤተሰብሺ ያጥፋሽ

  • @Behri1
    @Behri1 2 месяца назад +6

    ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ነህ ንጉሴ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Marea-r7g
    @Marea-r7g 2 месяца назад +3

    ይህ ታምር ነዉ የዉነት ነዉ እጀ

  • @ibrooopap
    @ibrooopap 2 месяца назад +22

    እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤❤

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 2 месяца назад +13

    መጨረሻው ደስስስ አለኝ እፍፍፍ ተመስገን እስርቤት እንደምታስገቦት ርግጠኛ ነኝ❤

  • @AlemAlemnesh-p7g
    @AlemAlemnesh-p7g 2 месяца назад +4

    ጀግና ጋዜጠኛ ነው። እግዚአብሔር ይጠበቅ ❤❤❤

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 2 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ይገስፅሽ አባቷ ፈልጋቹ ለህግ ይቅረቡ

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 2 месяца назад +6

    ጀግናነህ የመስማት ችሎታህ ትግስትህ የሚሪ ትችላለህ ንጉስ

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 2 месяца назад +6

    በስላሴ ሰም አብረሃም ልጄ እግዚአብሄር ያስድግህ ምን ጉድ ነች ደረቅ ፀበል ተጠመቁ በግዜ ተደረሰበት ኦፍ ኦፍ ኦፍ ተመሰገን ህይወት ሳይጠፋ

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 2 месяца назад +5

    አቤት ጉድ🤔 ደጋሚ እና አስደጋሚ የተመታ ይሁን በእየሱስ ስም🙏 ንጉሱ ግን የታባቷ መጨረሻ ላይ ያረከው ደስ አለኝ ተባረክ

  • @AlmazGobze
    @AlmazGobze 2 месяца назад +6

    በጌታ በእየሱስ ስም መታችና አስመታች ከዚ ምድር ያጥፋልን😢

  • @Aminat725
    @Aminat725 2 месяца назад +8

    ሡባሀን አሏህ ያረቢ ምን አይነት ፈጣጣሤትናት

  • @Hani-fikr
    @Hani-fikr 2 месяца назад +5

    ንጉሴ ወለሂ በመጫረሻ አኮራሀን ጃግና አቦ አንታን ያወለዳች እናት መፃኖ ይበራክ❤

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b 2 месяца назад +2

    በስመአብ ማሪን ማሪን ማሪን ጌታሆይ ሥንቱን አሣየህኝ ያባትዬው ንግግር ደስ ይላል በልኡል እግዚአብሔር ስም ያሉት😢😢😢😢

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 2 месяца назад +15

    የዚችስ ደሞ የባሰ ነው 😂😂😂 አፈርብየ. በንፁ ላብሽ የሰራሽው ነበር በረከት ያለው😢😢😢

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 2 месяца назад +1

    በእውነት ልጅ ጀግና ነው ቅዱስ ሚካኤል በክፉ ይከልላቹሁ ይጠብቃቹው

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 2 месяца назад +12

    ፈጣሪ ሆይ መትትን ከምድር ያጥፋልን ነጉስ ጀግናችን❤❤❤❤

    • @almazabrham879
      @almazabrham879 2 месяца назад

      Amen Amen Amen 🙏 yesntu hiwet teblashe

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o 2 месяца назад +5

    ጀግናውንጉሱእን ኳን በሰላምመጣህ እቤትየሰውክፍት

  • @bmm3152
    @bmm3152 2 месяца назад +4

    ምን አይነት የተራገመች ልጅ ናት አለህ የስራሽን ይስጥሽ አበትና ልጅ በጠም አሰዘኑኝ አይዘቹኝ አበትና ልጅ ጠከራ ሁኑ ሁሉም የልፈል ኑጉስ በጠም ጀግናናህ በርታ

  • @samersmuhammed5967
    @samersmuhammed5967 2 месяца назад +2

    ጌታየኢየሱስክርስቶስሆይ ጠንቆይን አስጠንቆይንከምድረገፅአጥፋልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 месяца назад +22

    አባትና ልጅ ቀላልነዉ መምህር ተስፋዬ አበራብላቹ ገጠመኝ ስሙ ቆሞስ አባ ሳመኤል ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ዘሚካኤል ኬፋ ይቱብ ተመልቱ ተጠመቁ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ቅባቅዱስ እምነት ጠጡ ተጠመቁ የፀሎት ቤት ሰርታቹበፀሎት በርቱ መንፈስ በመሳርያ ሳይሆን የእምነት ሀይል አንሱ እሰም ፆም ፀሎት ስግተት ንስሀና ቅዱሱ ቅርባንነዉ አምስት መቶ ሺአትስጦት በእምነታቹ ብቻ በርቱ ሴጣን በዚህ መልኩ ነዉሚሸነፈዉ

  • @layla-pt9vs
    @layla-pt9vs 2 месяца назад +4

    ንጉሥ ከምር ትለዬያለህ ❤❤❤

  • @fikrtesilase
    @fikrtesilase 2 месяца назад +26

    ለዚህ መፍትሄው ፀበል ነው ልጅቱ ግን ቆሻሻና አይናውጣ ናት የዛሬ ግን ያስቃል😂 😂😂

    • @martaabraha1305
      @martaabraha1305 2 месяца назад +1

      የስጣን ብትስብ ኣይደል😢😢😢

  • @Ehtiopia
    @Ehtiopia 2 месяца назад +4

    እግዚኦ ምን አይነት ጉድ ያሰማናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @גלהלעגלגרלפרכחכחכ
    @גלהלעגלגרלפרכחכחכ 2 месяца назад +5

    የእግዚአብሔር ቁጣ ነው ምን አይነት ግዜ ደረስነ

  • @Sara-j9r5u
    @Sara-j9r5u 2 месяца назад +1

    ይህ ታምር ነዉ የዉነት ነዉ እጃ

  • @وردةورك
    @وردةورك 2 месяца назад +2

    ጋዜጠኘው ጀግናነው❤❤❤❤❤❤

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل 2 месяца назад +11

    ይቺን በህግ እያዳንዱዋን ነገር እንድትናገር ማድረግ ነው😢😢😢 እርጉም ቅሌላታም የሆነች ባለጌ መተታም😢😢 የእጅሺን ይስጥሺ አመድ አፋሽ፣

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 месяца назад +33

    ይቺ. መተታም 😢😢😢😢 የስራሽን ይስጥሽ 😢😢😢

  • @masarathMasi
    @masarathMasi День назад +1

    በስማም 😢😢😢😢

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 2 месяца назад +4

    ወቺ ጉድ ከማ ጋር ይኖራል ሕዝበይ ሆይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 2 месяца назад +4

    ደሞ የምናባሽ 500ሽሺ ፀበል ግቡ ይለቃችሗል ወይኔ አራሲቱ ከነልጅዋ የሞተችው በመተት ውይ አገሬ እጭ እጭ

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 2 месяца назад +7

    So beautiful job ❤❤❤❤ keep it up bro❤❤❤❤

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 2 месяца назад +8

    እችመተታም ይድፍሽ😢😢😢😢😢

  • @Halima18685
    @Halima18685 2 месяца назад +3

    😭😭😭😭አላህ ወንደሜ አይዞህ😢😢😢

  • @fitsumbekele6115
    @fitsumbekele6115 2 месяца назад +7

    መፍትሔ ፀበል ፃም ፀሎት

  • @BjcBhx-i5c
    @BjcBhx-i5c 2 месяца назад +3

    አቤትውርደት ።ጠብቀኝአላህዬ።ያርብ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 месяца назад +6

    ዋዮ 😭😭😭😭አቤት እግዚሆ ማረን ምን ጉድድድድድ ነው 😭😭😭😭አቤት ቶንቃይ አቤት ቶንቃይ ዋይኡኡኦ እራ ዋጋና እቤታችሁ ሰራታኛቹ ስታስገቡ አትኑት 😭😭😭😭እግዚአብሔር ያጋልጣችሁ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭ዋንድሜ ባልምድአ ጀግና ቤርታ እግዚአብሔር ያግዚክ ጊን አንቴም ፀባል ታጣማቅ ምክንያቱም የቶንቃይ ሜንፈስ ይገባሃል ልክ ዬ ኦፍች ቤት ብናኝ ዱቄት ነው ዳብሎስ ሳዎቺን አያጣም ጋሼ ደሳላኝ አቀኛ ስው ናቾው ሴጣን ነብስክ ሳይ ናጥቅ እግዚአብሔር ዳርሳላጭሆ በራቱ ባ ፀባል የኔ አባት 🙏🥰

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 2 месяца назад +2

    እግዚኦ የሰው ቤት ዘው ብላ ገብታ እነሱን ኣጥፍታ ቤቱና ንብረቱ ለመሸጥ ነበር ኣላማዋ ኣቤቱ ፈጣሪ ሆይ ኣንተ ጠብቀን😥

  • @DhhxGzgx
    @DhhxGzgx 2 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናው❤❤❤❤

  • @زهورمحمد-ن5ك
    @زهورمحمد-ن5ك 2 месяца назад

    ጀግናው !ባል !ሁለቱንም!ቤንዚን አርከፍክፈህ!አሳርፋቸው!!የምን ሽይጧን ገባብን! ትዳራችንን(ቤታችንን)ማመን አቃተን!! ቢቻ እናንተ ጋዜጠኞች!አምላክ ይጠብቃችሁ!ራሳችሁንም!እባካችሁን!ጠብቁ!!

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 2 месяца назад +1

    ክክክክክክ ጫወታው ክብር ጋር ነው 😂😂😂😂ዋ ዘመኑ የፍርድ ነው😅😅😅😅

  • @toyba3774
    @toyba3774 2 месяца назад +3

    አላህ ከደዚህአይነት ነገር ይሰውረን

  • @Abdullahcanal
    @Abdullahcanal 2 месяца назад +11

    አኡዙ ቢላሒ ምነሸይጣን ረጂም ምን ጉድ ነው ምሰማው እሔ ሚዲያ ማያሰማን ጉድ የለም

  • @mariyqmmariyqmmari2498
    @mariyqmmariyqmmari2498 2 месяца назад +9

    Yaa Rabbi nu bermadhu 🤲🤲💔🙏🙏

  • @yaelmorkbrahanu8484
    @yaelmorkbrahanu8484 2 месяца назад +11

    ሀይማኖት የሚባል የሌላት የሰይጣን ቁራጭ 😢

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs 2 месяца назад +5

    ፀበል ይሂዱ አቤቱ ይቅር በለን

  • @SameeraAlain
    @SameeraAlain 2 месяца назад

    ጀግና👍👍👍

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u 2 месяца назад +1

    ,ንጉስ ጀግናችን በርታልን❤❤❤❤🎉🎉

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 2 месяца назад +2

    ቅዱስ አባታችን ሆይ ማረን ጠቋዮችን ተምረገፅ ያጥፍልን 😢

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 2 месяца назад +4

    ቸሩ መዲኃኒአለም አባቴ ይፍረድብሽ ባለጌ መተታም

  • @AlAl-fc5lc
    @AlAl-fc5lc 2 месяца назад +1

    ውዴ ዲረሽ የስሟነገር😂😂😂😂😂😂

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 2 месяца назад +2

    እግራን እንዴት ነው ምታወዛውዘው በስመአብ😢 ሀለቱም ቢያሳዝኑኝም ከአባትየው ግን ልጂየው አሳዘነኝ እፍ እግዚአብሔር በሒወታቹሁ ውስጥ የገባውን ርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ነቅሎ ያውጣላቹሁ

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 2 месяца назад +3

    ጋዜጠኛው ጎበዝ እንዲ ኮስተር እያላችሁ ስሩ አሉ እንጅ አንዳንዴቹ አጠያየቃቼው አያምር ልፍስፍሶች መተታሞች ከምድረገጽ ያጥፋችሁ

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 2 месяца назад +10

    ❤ሲጀመርገረድ እደዝህ በሰዉቤትእደዝህ መፈዳትባለጌ ጠቃይ የጃን ስጣት

    • @newid5082
      @newid5082 2 месяца назад

      ኧረኡኡኡኡ ከባድነዉ

    • @IsmaMohammed
      @IsmaMohammed 2 месяца назад

      ለሥረ ነው አምሥት አሥረ አመት ነው ባለጌ የሡውን ሕወት እበለሻች ነው ውሻ

  • @NaeemaSomalee-pv3ni
    @NaeemaSomalee-pv3ni 2 месяца назад

    መተታም ጉደኛ ሴት ሀገራችን እማ እንደት ሰላም አይጥፋ በተኮላችን ብዛት

  • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
    @ዙዙቲ-ዀ3ጐ 2 месяца назад +15

    በስራት መልሺልኝ ውዴ 😅😅 የስሟ ነገርስ

    • @nkismolf4738
      @nkismolf4738 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂

    • @AldaamPhone
      @AldaamPhone 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AlAl-fc5lc
      @AlAl-fc5lc 2 месяца назад +1

      ስሟነውዴ😂😂😂😂

  • @weto3354
    @weto3354 2 месяца назад +2

    የእናት ህይወት እንዳትፋታት መጣች እናት የመጀመርያ ገላ ከዛ እነሱ ልጨርስ ነው የመጣች ማለት ነው ጠይቋት እንዳትፋት

  • @mahlte-kb9qf
    @mahlte-kb9qf 2 месяца назад +1

    ወይ ድርቅና

  • @nkismolf4738
    @nkismolf4738 2 месяца назад +1

    ንጉስችን በርታ እንወዳህለን ❤

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 2 месяца назад +3

    ጀግና ነህ ዋውውው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 месяца назад

    ፈጣሪ ሆይ.. ጠንቁዋይን እና
    መተተኞችን .. ከምድረ ገፅ
    ያጥፋልን :: ንጉስ ግን ጀግና
    እሚለው ቃል ብቻ አይገልፅህም.. ከነ ካሜራ ማንህ ::
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍ይቺንም ሉሲፈር.. አባትዋንም
    አክስትዬውንም .. ህግ ቢኖር
    ማሳስር ነበር ግን ኢትዮጵያ
    ሆነ እና ህግ.. ሲያምረን ይቅር ::

  • @emebetdesalegn2167
    @emebetdesalegn2167 2 месяца назад +1

    እግዞ ክፍ ነገር መልሱ ለራስ ነው ።ምነው ድህነት ጌጥ ነው።እንደዜ አይነት ቤተሰብም ልጅን መጥፍ ነገር ውስጥ መክተት ጥሩ አይደለም

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 2 месяца назад +1

    Echi Erkus Yeteregemsh Fetari Yeserashen Yestesh❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @منىالصالح-خ9ف
    @منىالصالح-خ9ف 2 месяца назад

    ይመችህ

  • @Kedija12
    @Kedija12 2 месяца назад

    ያሪቢ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
    @ዙዙቲ-ዀ3ጐ 2 месяца назад +19

    እረ ይሄን ጀግና ለምን 100ሞቶ ሺ እናስገባው ሼር ላይክ እያደረጋቹለት

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 2 месяца назад +4

    😢😢የእትዮጱየ ህዙብ ህይ የስደት እንግልትነ የአረብ ግርድነ የእርስ በረስ መገደደል የሴቶቸነ የህፀነቶቸ ጩቌነ የሰለም መጠት እንደ ቆም ከፈለገቸ ፉተህዊ የሸርአ ህግ ይቀቆም አረ በአገረቸን የ ሆለ ሀብት እየሉን. በ ሰወ አገረ ተነከረተተን ተወረደን አረ በአገረቸን ሰረተን እንብለበት እኝም እንደ አረቡቸ ሀብተሙቸ እንህን 😢😢

  • @zamzamhassan6231
    @zamzamhassan6231 2 месяца назад +2

    ጀግናችንእኮንበሰላምመጣህልን

  • @YasmenA-h8n
    @YasmenA-h8n 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ ሆይ👍👍👍👍

  • @aleemoa9847
    @aleemoa9847 Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢አምላኬ

  • @umhibatube
    @umhibatube 2 месяца назад +6

    አነጋገረዋ እንደሠራተኛ አደለም

  • @AJf-k3v
    @AJf-k3v Месяц назад

    የኔ ንጉስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የምሪ ቃላት የለኝም

  • @hrrugdud6405
    @hrrugdud6405 2 месяца назад

    he gazexanya titinawu si wadaw geta yibarki❤❤❤❤❤❤❤

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 2 месяца назад +5

    ❤❤❤❤❤ጀግናቺን❤❤🎉🎉በርታልን

  • @ReRe-dz8hm
    @ReRe-dz8hm 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢ያዳዝናል ያማል 😢😢😢😢

  • @የሃምዛእናት
    @የሃምዛእናት 2 месяца назад +1

    ጠንቋይና አስጠንቋይ አላህ ያጥፋችሁ መኖሪያ አሳጣችሁን😢😢😢😢

  • @layla-pt9vs
    @layla-pt9vs 2 месяца назад +2

    ንጉሥ ወድሜ ከቻልክ አድራሻህን ሥጠኝ አተበጣም ጀግናምሁር ዬብዙናወችን እንባ አብሠሃል እናም በውሥጥ አ