Jagna keenya nugus media obbooleesa keenya bagaa nagaan dhuftee haadhoo koo waqaayyoo sii waliin yaa ta, u 🙏❤ of egaano godha obboolloota keenya waqaayyoon lafaa deemtaniti isiin yaa tiksuu 🙏❤ ara gudiin biyyaa keenya hin dhumu maal kun qoshaashan 😢😢😢😢😢
በጣም ነዉ የሚገርመኝ ❤❤በርታ ንጉስ
እባካችሁ የታገተው ወንድማችን ድረሱለት ስለፈጠራችሁ😢😢😢😢😢😢የሞተውንም ወንድማችሁ ጋዜጠኛ ግሩም ገዳዮች ፈልጋቹ ለህግ አቅርቡልን😢😢😢😢😢😢😢😢አራስህን እየጠበህ😢😢
ወላሂ አወ 😢😢😢😢
የጉሩም መሞት እውነት አይመስለኝም😊
ጋይስ ዳይ 100ሺ ከዚያም በላይ ጀግናን በላይክ በሰብስክራይብ እናበርታታው 😂❤❤❤❤
አንበሳችን እንኳን በሰላም መጣህልን
ፈጣሪ ይጠብቀን ንጉስ ዘላለም ንገስ ❤️❤️
ንጉስየ,እንኮን,መጣህልኚ
,ንጉሴ በሰላም ነዉ ጠፍሕ የኔ ጀግና ❤
,እንኳን ደና መጣሕ🎉
, ጀግነዉ መጥቷል ገባ ገባ በሉ ኑ 💞
ከየአንዳንድ ሀብታም ጀርባ ብዙ ሚስጥር አለ የታወቀ ነዉ ከዚህ ይጠብቀን በመጠን መኖርን የመሰለ ነገር የለም ገንዘብን ስናስበልጥ ከፈጣሪያችን ያርቀናል
በትክክል
ኑጉስ ሚዲያ እንድ እኔ የም ዎዶት ላይክ አሱይን ❤️❤️❤️👍
ንግስ የጠፋ ወንድማችን ፈልግልን እና የሞቴ ወንድማችን ገዳይ ፈልክልን እና በናትህ ጅግና ችን ደሙ ፈሱ ኤዳቀር 😭😭😭😭😭
ይሕን ጀግና ጋዜጠኛ 100k ሰብስክራይብ ሸርእያደረጋችሑ በተስብ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ንጉሴ ሰላም ይብዛ እንኳን ደህና መጣህ🎉❤🎉❤ ኧር በየግዜው የምሰማው ጉድ ዦሮ አልሰማ አይ😢
ጠቋይ ከሐገራችን ፈጣሪ ያጥፋልን🎉😢
መረሸን እነሱላይ ቢጀመር ጥሩ ነበር።
@Habesha28 በጣም
አሚን
አወ ያጥፍልን የስዉን ሂወት ማባላሽት ሰይጣኖች
አህለን ጀግናው. በሰላም ነው የጠፋሃው 😢😢❤❤❤ እንካን ደህና መጣህ. ❤❤❤❤. እነዚህ ጠንቃይች አላህ. ያጥፋችሁ አቦ 😢😢😢😢
እንኳን ደህና መጣህ ንጉስ በርታ በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም
ንጉስ በርታ ወንድሜ ልጁ ያሳዝናል ያባት እዳ ለልጅ ሆነ ። ጋዜጠኛው ጀግና መርማሪ ነህ
😢😢😢 መተተኝቸ
እግዚዮ😢😢 ሠውረን
እንኳን ደናመጣህ ❤️❤️
ምንጉድነዉ🎉🎉❤❤
Jagna keenya nugus media obbooleesa keenya bagaa nagaan dhuftee haadhoo koo waqaayyoo sii waliin yaa ta, u 🙏❤ of egaano godha obboolloota keenya waqaayyoon lafaa deemtaniti isiin yaa tiksuu 🙏❤ ara gudiin biyyaa keenya hin dhumu maal kun qoshaashan 😢😢😢😢😢
Rasihine xabike
እባክ ወዲሜ ወዲማቹ ጋዜጠኛ ታግቶሀል አፋልጉን አነፋናፍ እባካቹ😢😢😢😢
Eiwnetttt
ንጉሴ መጣህ የምር በየኮመቱ እየዞርኩ እየፃፍኩኝ ነበር ማርያምን እባክህ እራዳር አነፍናፊ የተሰኜው ሚዲያ ጠፍቷል በእግዚአብሔር ድረስለት ታግቶይሆን😢😢😢😢😢😢
Tikikikikil
የእውነት ንጉሥ ሚዲያ በጣም ወድጄ ከምከተታላቸው ጥቅት ሚዲያዎች አንዱ ነህ! ግን ዛሬ ይህችን እህታችንን ለህግ አሳልፋህ ሰጥተህ ከሆነ በጣም እቃወማለሁ፤ ሰይጣንን ከመደገፍ ማይተናነስ ድርጊት ነው እልሃለሁ።
yesss
ኦፍፍፍ ባለፈው ታግቷል ሲሉ በጣም ተጨንቄ ነበር ተመሥገን አለህ እባክህ ንጉሥ ሚዲያ ተጠንቀቅ እባክህ ከጎንህ በርከት ያለ ሠው ይዘህ ተንቀሣቀስ እባክህ ወንጀለኞች እናንተን ጀግኖቻችንን እያሣደዱ ነው እባካችሁ ሁላችሁም ጋዜጠኞች ተጠንቀቁ ❤❤❤❤❤ ሥላየንህ ተመሥገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሙ እኮ እደተያዘ ነዉ
@@sisayyaregalነበልባል ነው ወንድሙ የታገተበት
እንደኔ የግሩም መሞት አላምን ያለ አለ
አባቴ እንካን ደህና መጣህ
ወይ ጉድ !
ንጉስ በእግዚአብሄር እርዳኝ
ሠላምመጠችህ
አላህይጠብቅህያረብ
አወኩዋቸው እነዚህን ሠወች ወይ ይህ ልጅ አሳዘንከኝ ካሁን በፊት በዛች ሠራተኛ
Next
የኔ ጀግና አለህ በሠላም ነው የጠፋሀው እንኳን ዴህና መጣህ እራሥክን ጠብቅ ሡሥነቴ አቤት አላህዋ የመጨረሻው ዘመንዴረሥን አለመታዴ
በመቁረቢያዉ ሰዓት መተት ያሳዝናል
ወንደሜ እራስን ከእግዚአብሔር ጋር እየጠበቅ ወንጅሎኞች ተደራጅተው በተመሳሳይ ሥራ ላይ የተሰማራችሁትን ጉዳት እያደረሱ ስለሆነ በጥንቃቄ በተጓዙ።
እባክህ ወንድሜ አነፈናፈ ተግቶብናልና ፈልጉልን አይ እግዚአብሔር ሆይ 😢😢😢😢😢 ሰው የሌው መሰለኝ
አይ እማ ሞተኮ እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው ገደሉት አይ እፉፉፉፉፉ
ሌላ ነው ግሩም ነው የሞተው 😭😭
@merryeuerusalem8891 ኧር ግሩሜ ነው የሞተው በጣም ነው ያዝንከት ስለኛ ንሮ እሚለው ዩቱብ ላይ ግቢና ስሚ እንኳን
@@TomiHodiyeእር ተይ ግሩሜ ነዉ የሞተው😢😢😢😢😢
@sisayyaregal አዎ አንፊናፊ ላይ የተስኘው ዩቱብ ላይ ያለው ግሩሜ ማለት ነው ስሚ ግቢና ስለኛ ንሮ እሚለው ላይ
ለዉንድማችን ለaddis radar ድረሱለት ተግቶወል የቀጠቀጡትነዉ እበከቹ ድረሱለት ነገሩ ነግ በኔነዉ እበከቹ😢😢😢😢😢
ጀግናው መጣልን ራስህን ጠብቅ
አቤት እግዞ አድነን የአባት እዳ ለልጅ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ንጉስየ ጀግናችን መታል ገባገበሉ ቤተሰቢ 🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
Gazetegnaw gn beand wegen sayd meyazh betam ydebral indewsha bebelahbet bcha atcuh ishi behuletum wegen yalewn iwnet semteh atarteh new mefted yalebh inji dagos yale br sletekeleh bcha sayd meyaz yelebhm ishi
ምን ጉድ ነዉ
አባት የተባለው ሰውዬ ወላሂ በጣም አቀዋለው እኳን አብት ሊኖረው ካስት ሲሰሩ እኳን በቀን 1000ሺ ብር ነው ክፋያው
Uffffffff 😢😢😢😢ufffffffffffffff ያአሌህ
Berta❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤welcome
የኔ ጀግና ጠፋህ እኮ ያባቴን ስም ሰለያስክ አረሳህም በየስሀቱ እራስክን ጠብቅ በተረፈ ይሰዊረነ ከደዝህ አይነት ተግባር😢😢😢😢😢 2:37
እኔ እኮ የሚገርመኝ የመጥፎ ሰዎች መቅለስለስ ነው
Mene ayente byatesebe newe yasadegeshe betame kowshasha neshe
የሰይጣን መጨረሻ እዲህ ነው😢😢😢😢
❤
እኔ አሁን ላይ ባለህብት የሚባል ሰው ማመን ፈራሁ ለካ በመት ነ 😢😢😢
ይገርመል በእውነት አንዱ ተሪክ ስጅመር ብዙ መዘዝ ይዘው ይመጠል ምን አይነት ነገር እየስመን ነው ሽመግሌውን ያዙት ወደ ሴጠን ቤት ሄዶ ልጅን እንደይጎደ
ወይ አምላኬ ውሉም ባለ አብት በሴጣን ነው አፍት የሚያከማቸው ማለት ነው አምላክ ይጠብቀን እኛ ደአሆች
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀገራችን ያልተሰማ ጉድ ምንም የለም ይሰውራን ከሴይጣን ሥራ
❤❤😢😢😢😢😢😢
በርታለን ወንድማችን ራሳችሁን ጠብቁ
የሴት ሞልቃቃ አልወድም አቤት አማሪኛ ምንላይ ደረስን ግን
ስለ ቤተሰብ የእራሳቸው ጉዳይ ግን በእዝች ወጣት ይህንን ጉድ ማድረግ ምንአመጣው ይች ልጅ እስርቤት ትከተት አባትየው በእራሳቸው ይጠየቂ
ደብተራ ጠንቃይ ቤት ሄደው ብስልብና ያመጡት ብር እርኩስ ሰውየ መድሃኔርለም ይፍረድቦት
😢😢❤❤🎉
😢😢😢😢😢 🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጉድድድድድ ነው ዘንድሮ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በዋሳብ አናግረኝ ወድሜ
አይሰው ሰውኮ ከባድ ነው
አብዛኛው የአባሻ ሀብት የተገኘው እንድህ ነው 🐉🐉🐉🐉🐉
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Hmmmmmm
እባክህን የታገት ጋዜጣኛ ፈልጉት የጉሩሜን ገዳዮች ለህግ አቅርቡ ለላ ስራ ይቅር
መተ ተኛ የሠውላብ አዳኝ ቅሌታም ሽማግሌ መቼነው ከአገሬ ።ላይ ጦቃይና አስደጋሚ የሠውንጰፈላጊ ሳይለፉ 😢 የሚያገኙት። ምድረ መ ተተኛ😢 አረ በጣም ይከብዳል
ታድዮስ በጣም ያሳዝናል ምንም ሳያደርግ አንደዚ መሆኑ
ጠንቋይ ያመነ ይዋረዳል እንጂ አያከብርም በመተት የመጣ ይቅርብክ ጎረምሳው ደሞ አያፍሩም ልጅቷ በሰራችው ወንጀል መቀጣት አለባት
መተታም ሁላ የኢዮጵያ ባለሀብት በመተትነው አላህ ያጥፋችሁ😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባትየውም እርኩስ ነው
አረ ምን አይንት ሴት ናት ንጉስ በርታ
❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪
ለምንድን ነው ልጅቱ ለህግ የምትቀርበው
እሷ ጥፋት የለባትም ቤተሠብ ቤተሠብ ለቤተሠቧ ብላ ነው ብችል ሠውየው ነው ለህግ መቅረብ ያለበት
የእውነት ሲሆን ነው ለህግ የሚቀረብት
ይሄ ጀርመን የነበረው ሰውየ አይደለ እንዴ? መተት አርጎ ያሰቃያት ሴት አለች በወጣትነቱ መስተፋቀር አርጎባት ያንገላት ሴት አለሽ።
Minim bihon mulu balege qoshasha seti neshi 😂😂😂😂😂
ምድረ ሀብታም ለካ በመተት ነው
Lijitwa hak alat
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
Eree zamu saw wandetnew.getahoy.🤦🤦🤦🤔🤔
አንኳንምደህናመጣህጀግናዉጠፍትህነበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላልየጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂
አባቱ ከበደለ ፍቅረኛየ ያለሸ ልጅ ለምን ተበቀልሹ
እባካቹ ጋዜጠኛ ግሩም ሞትዋል የሞተበትን ምክንያት የተሸፋፈነ ነገር አለ
ሰው የዘራውን........ የሚባለው ሆኖ ሳለ የአባት ዕዳ.......መሆኑ ግን 👎ያስጠላሀል ለሰሩት ስራ እራሳቸው ሰሪዎቹ በዕጥፍ ቢቀጡ ጥሩ ነበረ አሁን ይህች ልጅ ቂመኝነትን በእድሜዋ ቁጥር ልክርግዛ አደገችበት ልጁም በማያውቀው ህይወቱ ጤናው ብሩ አልቆ ዳግም ሰው እንዳይሆን ሴት የተባለ አምኖ እንዳይቀርብ ሆነ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክህ ክፍል 1አድምጬ የዚህን ልጅ መጨረሻ ለማወቅ በጉጉት ስጠብቅ ስለአሳወቅከኝ ለአንተም ለባልደረቦችህም አክብሮት አለኝ ቀጣይ የሁለቱም ቤተሰቦች አቅርበህ ፊትለፊት ስለምታገናኛቸውና እውነታውን ሁለቱም ልጆች አውቀውት Especially ልጁ ምክንያቱም እርሷማ ስትሰማውና ለበቀል እራሷን ስታነሳሳ ስትዘጋጅበት ነው ያደገችው ለህግ ከነግብረአበሮቿ ልጁ በማያውቀው ስለተበቀለችው ልጁን እንዲህ በማድረጓ ሐብታቸው አይመለስ!
ብቻ እንኳን ተረፈና ሁሉንም አወቀ የእርሷም ቤተሰቦች ይሔንን ማድረጓን ሊያውቁም ላያውቁም እጃቸው ሊኖርበትም አይኖርበትም ይችላል እርሱን እግዚአብሔር☝️ ይገልጠዋል
ክፍል 3 የቤተሰቦቻቸውን እውነታና የህግ ጉዳይ እጠብቃለሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ 🙏🙏🙏
Saw sarto mabilate tito wanjale bicha
መተት እሳት ነዉ ዋጋህ