የሰኳር ህመምእና እንጀራ!!!!! Enjera and DM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 310

  • @ayalewyimer8017
    @ayalewyimer8017 Год назад +17

    ጎበዝ ልጅ ነሽ 1) አነጋገርሽ በስነስርአት የታነፀ ነው 2) ምክርሽም ግልፅ እና ጠቃሚ በመሆኑ ምስጋናዬ ይድረስሽ

  • @demekegizachew5576
    @demekegizachew5576 Год назад +12

    በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ ነዉ።ያስተላለፍሽዉ ዕዉቀት ከፍተኛ ዋጋ ያለዉ በመሆኑ ክብርና ምስጋና ይገባሻል።እርጋታሽ ብቻ ይፈዉሳል።ተባረክ።

  • @tesfayeteka4305
    @tesfayeteka4305 Год назад +14

    በጣም ጥሩ ምክር ነው። አመጋገብና ስፖርት ስኳርን ለመቆጣጠር ወሳኝ ነገሮች ናቸው። እኔ አመጋገቤን ና እንቅስቃሴ በማስተካከል የስኳር መጠኔን በሚገርም ሁኔታ አውርጃለሁ። ወደፊት እግዚአብሔር ከረዳኝ Reverse አደርገዋለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

    • @hailehaile4853
      @hailehaile4853 Год назад

      አንዴ ሰው ስኳር ካለበት እስክ ህይወቱ መጨረሻ ስኳር አለበት reverse ማድረግ አይቻልም ነገር ግን የሚፈልገውን ነገር በሙሉ ካደረጉ ይቆጣጠሩታል
      ስኳሮ መድሀኒት መውሰድ ከሚያስፈልጎ መጠን በታች ይሆናል
      ይበርቱ ጤንዎን ያብዛው

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 Год назад

      I heard many people revers type two diabetes by following keto diet (high protein low carb) I think you can reverse it. My brother is a diabetic and he controls it really good. His A1C is very low now He doesn’t eat injera anymore he eats chicken, eggs, broccoli, salmon, fermented foods, avocado, strawberries, blueberries etc and also he takes fiber. Fiber is very important for diabetes

    • @ethiopaethiopa6321
      @ethiopaethiopa6321 8 месяцев назад

      @@thetruthalwayswins340 ሰለም fiber supplement ነዉ ምን አይነቱ ነዉ እባክሽ

  • @almazkebede7910
    @almazkebede7910 Год назад +15

    ጥሩ ምክር ነው:: በሽታው ከመምጣቱ በፊት መታገል እጅግ ጠቃሚ ነው:: ከመጣም በዃላ እንኳን መድሀኒት እየወሰድኩ ነው በሚል የፈለግነውን መመገብ ከበሽታው አያድንምና የሚጠቅመንን ብቻ እየወሰድን ለመቆየት መወሰን ይኖርብናል::

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Год назад +1

      ትክክል እሡና አች አይቪ አይለቅም

    • @frehaymanot2324
      @frehaymanot2324 8 месяцев назад +2

      ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

  • @kebeneshmom1202
    @kebeneshmom1202 3 месяца назад +3

    እናመሠግናለን ስለሠጠሽን ትምህርት

  • @ነኝተስፈኛዋ-ጐ1ጠ
    @ነኝተስፈኛዋ-ጐ1ጠ Год назад +21

    ዶክተርየ ዘርሽ ይባረክ ከእርጋታሽ ጋ ዶክተሮቸ ህክምና ታክሜ ያላወኩትን ስለስኳር አሳውቀሽኛል ዘርሽ ይብዛ ❤❤❤

  • @nikdoye
    @nikdoye Год назад +17

    እርጋታሽ በራሱ ያክማል እናመሰግናለን
    ዘርሽ ይባረክ 😊

  • @ፍቅርእናስላም
    @ፍቅርእናስላም Год назад +4

    ዶክተር በጣም አመስግናለሁ ስለእንጀራ አመጋገብ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ያገኘሁት እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልኝ።

  • @yonasdebebe6642
    @yonasdebebe6642 Год назад +7

    Very well said, thank you. This is a real thorough explanation of the type 2 diabetes. I hear a lot of people saying enjera is good for diabetes, a real misconception in my opinion. Thank you for your in depth research and sharing as well.

  • @layenealem3043
    @layenealem3043 Год назад +5

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ የሰጠሽን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @The09hale
    @The09hale Год назад +1

    Simply! Thank you! ሱፍ በጣም ጥሩ ነው። በተለይ ውጭ ስንመገብ የዘይት አይነት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚያስጨንቀን። ሱፍ ፍተፍት እና ትልባ ፍተፍት።
    ጥያቂ፡ መጥፎ ኮሊስትሮል በምን መቀነስ ይቻላል በተለይ ከአሳ ውጭ። አምሰግናለሁ።

  • @getachewhabtamu-hy4tl
    @getachewhabtamu-hy4tl Год назад +5

    የኔ እመቤት ሰለእንጀራ ያቀረብሽው እንዳለ ቢሆንም ከምን የተሠራ እንጀራ እንደሆነ መግለጽ ብተችይ

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Год назад +2

    አመሰግናለሁ ዶክተር ጥሩ ምክር ነዉ።

  • @berhanehaleke4358
    @berhanehaleke4358 Год назад +2

    በጣም የሚጠቅመን ምክር ነው ተባረኪ

  • @gabrielhalefom4743
    @gabrielhalefom4743 Год назад +2

    This is an educational for our well being. And thank your insight😊

  • @akalushikur375
    @akalushikur375 Год назад +2

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት በሚገርም አቀራረብ። ተባረኪ

  • @emamah4239
    @emamah4239 Год назад +8

    እጅግ አሥፈላጌ ትምሕርት ነው ዮዘሽ የመጣሽው እናመሠግናለን ።

  • @genetuyneneh3297
    @genetuyneneh3297 Год назад +4

    ❤ አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ነው ጥሩ ምክር ነው

  • @mohammedhassen6550
    @mohammedhassen6550 Год назад

    አቦ እጅግ በጣም ትሁትና ለአስተማሪነት የምትመቺ ነሽ !
    በጣም አመሰግናለሁ !!

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 Год назад +1

    ዶክተር በጣም አመስግናለን ደስ የሚል ማብራሪያ ነዉ፡

  • @sherefz9093
    @sherefz9093 Год назад +5

    Very good advice! Thank you.
    Good point about Carbs and injera.
    Carbohydrates are the one thing Diabetes patients should avoid or keep it to the minimum.
    I have seen family members both in Ethiopia and abroad who successfully fully stopped taking Diabetic medication just by avoiding or minimizing carbohydrates.

    • @AEtt2023
      @AEtt2023 Год назад +2

      That is possible only if they were type 2 diabetes patients and not insulin dependents.

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርሽ ይባረክ ።

  • @mohammadahmad8730
    @mohammadahmad8730 Год назад +3

    እህት አለም እናመሰግናለን ከኔ ጋር 10 አመት ይሆኛል ምግብ ከመምረጥ ጋር ፍቱን መድሀኒት ስፖርት መስራት ግዴታ ነዉ

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc 28 дней назад

    God bless you Dr Hana 🙏 🙌

  • @ቡልጋሪያ
    @ቡልጋሪያ Год назад +1

    ቆንጆ ምክር ነው አመሰግናለሁ

  • @tesfawabay9629
    @tesfawabay9629 5 месяцев назад

    Thank you very much for your instructive advice

  • @destamakonen2002
    @destamakonen2002 Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ❤

  • @emebet2513
    @emebet2513 Год назад +7

    Thank you doctor very good lesson 🙏🏽❤💗

  • @aichaaicha6608
    @aichaaicha6608 Год назад +2

    ሰላም እህታችን 😊 ስሌ ታይሮይድ በሽታ እና አመጋገብ ብታስረጂን ደስ ይለኛል ፈቃድሽ ኬሆነ አመሰግናለሁ፡

  • @SameboSamo
    @SameboSamo 24 дня назад +1

    May God bless you!!

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 Год назад +1

    ገረሚ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽልን በጣም እናመሠግናለን ።ደግሞም ውስብስብ አይደለም ግልፅ ነው !!! አሁን ችግሩ የአትክልቶች አባሳሰል እንዴት መሆን እንደለበት ማብራሪያ አክይበት!!! አቶ ቡኒ ኪፈላ ከሻሸመኔ 14/10/2015

  • @Ghiwot-jd3wr
    @Ghiwot-jd3wr 7 месяцев назад

    እንደ አዳመጥኩሽ በጣም ጥሩና ጠቃሚ ምክር ነው የሰጠሺን ነገር ግን ብዙ ሰዎቼ ማለት እችላለሁ የጥቅል ጎመን አይበላም ይላሉ ምንያህል እውነት ነው

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 Год назад +1

    Thanks i enjoy your advice. Keep it up God bless you.

  • @Lala-xb9db
    @Lala-xb9db Год назад +1

    በጣምጡሩዶክተርአመሠግናለሒ

  • @melestesfay5687
    @melestesfay5687 Год назад +4

    ከአትልክት ጥቅልል ጎመን ልክ እንደዳቦ ነው ሓይ ካርብ ነው እንጀራ ከ4-5 ቀን አብኩተን ከጋገርነው ካርቡ ይቀንሳል በቦካ ቁጥር ካርቡ ዝቅተኛ ነው የሚሆነው ምግብ በደንብ አኝኮ መዋጥ ለፋስት ዳጄሽን ይጠቅማል ዳቦም እንደዛ ሳወርድ ብሬድ ጥሩ ነው ለስ ካርብ ነው ይሄ አፍለኛ እንጀራ ለጤና ጥሩ ነው የሚባለው ስህተት ነው

  • @nitsuhtaddesse9390
    @nitsuhtaddesse9390 Год назад +2

    አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ እንጀራ በጣም ነው የምወደው የማሽላ እንጀራ ድሮ እናቶች ሲጋግሩ አስታውሳለሁ አሁን የማሽላ እንጀራ ቢበላ የስኳርን መጠን ይጨምር ይሆን ?አመሰግናለሁ

  • @zerayabrhahabtemichael
    @zerayabrhahabtemichael 11 месяцев назад +2

    ለውጭ የሚመጣ እንጀራ ለቢቶ የበዛ ነው በዚ መን ምክር ትሰጣለህ ❤❤❤

  • @Moahmmed-t3g
    @Moahmmed-t3g Год назад

    በጣም እናመሠግናለን

  • @atitegebalem8960
    @atitegebalem8960 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ።

  • @GirmayAdane-k1e
    @GirmayAdane-k1e 11 месяцев назад

    Very interesting topic Thank you for that. Is the one fourth enjera for a day ?

  • @getachewbekele4376
    @getachewbekele4376 8 месяцев назад +1

    ጥሩ ምክር ነዉ ነገር ግን አንድ ስኳር ያለበት ሰዉ እንጀራ ያን ያክል ከፍተኛ ካርቦ ሃይድረት ካሌዉ ሌላ ከካርቦ ሃይድረት የጸዳ ምን ብንመገብ ይሻላል ?

    • @etg9080
      @etg9080 5 месяцев назад

      አዎ ካርቦሃይድሬት ከሌለው ስኳር የሚባል ነገር የለም

  • @tewodroseneyew699
    @tewodroseneyew699 Год назад +1

    ሰላም ዶክተር በመጀመሪያ ለመረጃው አመሰግናለሁ
    ጥያቄ 1/4 መጠን ያልሺው በቀን ነው ወይስ በተመገብኩ ቁጥር ? አመሰግናለሁ

    • @etg9080
      @etg9080 5 месяцев назад

      በተመገብክ ቁጥር

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Год назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ ያሰብሽወን ያሳካልሽ ያረብ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ በጣም አመሰግናለሁን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hsara2023
    @Hsara2023 Год назад +1

    Thanks very much doctor good lecture ❤❤..

  • @genetgezahegn5264
    @genetgezahegn5264 Год назад

    ሰላም ነው እንዴት ነሽ?🎉
    የኔ ጥያቄ ሽሮ ስናዘጋጅ የምን ሽሮ ቢሆን ጥሩ ነው እኔ ሁለት እጅ ሽብራ አንድ እጅ አተር አርጌ ነው እንዴት ታይዋለሽ
    ሌላው አተር ክክስ ምን ያህል ቢበላ ጥሩ ነወ።

  • @kirosmeselie4124
    @kirosmeselie4124 Год назад +2

    Great job go on my sister ❤

  • @teferabekele395
    @teferabekele395 Год назад

    ጥሩ ግንዛቤ እንዳገኝ ስለረዳሽኝ አመሰግናለሁ ።

  • @kokialemseged6276
    @kokialemseged6276 Год назад

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን ዳቦስ ምን አይነት ነው መበላት ያለበት? ስለኢፍላሜሽንና መድሀኒቱያለሽን ብታካፍይን

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Год назад

    እናመስግናለን እህታችን እስቲ ስለ አንድ የምወደው Fruit ስለ cherry ንገሪን ለስኳር በሽተኛ ምን ያህል ጎጂ ወይም ጠቃሚ መሆኑን አብራሪልን አመስግናለሁ

  • @AEtt2023
    @AEtt2023 Год назад +3

    Thank you very much for your expertise. This is my first time watching your channel. I’m not sure if you are a GP or an Endocrinologist. If you could , it would be helpful to discuss or share areas of expertise on the difference between type 1 and 2 diabetes, insulin dependent type 2 diabetes patients and hypoglycemia. A lot of people would benefit from it. Just like there are lots of misconceptions surrounding injera and diabetes, many people do not have a full understanding of just the basics. I didn’t until my child was diagnosed with type 1.

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia Год назад

      I have had juvenile diabetes over 40+ I feel your child's tria,l nowadays thanks to sensor patches and insulin pumps can have a tighter control in type 1 diabetes.discipline in diet is crucial.

    • @AEtt2023
      @AEtt2023 Год назад +1

      @@Kushaitopia
      Thank you for sharing your diagnosis history. Honestly speaking, I don’t even know what I would have done if my child didn’t wear a CGM device and pump. Just like you I’m so thankful everyday for having access to both. Our only challenge right now is managing her diet because she is so young. You cannot force fiber or proteins when they are very young. I’m hopeful it will change as my child gets older. I also hope and pray diabetes patients in Ethiopia will one day have access to these technologies we are fortunate enough to have access to. Stay blessed!

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia Год назад +1

      @@AEtt2023 it may seem difficult if it's your first born, but as a parent you set the rules be creative with the meals you prepare consider blood group diet as well, search online you'll find the chart accordingly, all the best.

    • @ruta1324
      @ruta1324 8 месяцев назад

      ​@Kushaitopia,
      your comment helps a lot of diabetic patients here.
      Could you please tell me how the blood group diet works and if you live in the UK, you might shear where we can go to get this service. Is it nutritionist or endocrinologist who give the service?
      Thanks

  • @wondesensahilu2752
    @wondesensahilu2752 Год назад

    እጅግ ጣም ጥሩ ነገር ነው የነገርን አመሰግናለሁኝ ተባረኬ

  • @getnetgeresu7261
    @getnetgeresu7261 Год назад

    Hi Hana Thank you for your personal effort you are doing.
    I am blood type o ,I should control the diabetes as the same time eating food that are recommend blood type O
    Thank you

  • @ferihaargaw9265
    @ferihaargaw9265 Год назад

    ሰላም የጥቁር ጤፍ ማለቴ ቀዬ ከነጨ ጤፍ ያነሰ ኮርቦ ሀይድሬት አለው ወይ በአሁኑ ግዜ አብዛኛው ሰው ቀዬን ጤፍ ለሰኳር በሸተኛ ጥሩ ነው እያሎ ሰው እሱን ነው የሚጠቀሙት እባክሽ ልዬነቱን አስረጂኝ

  • @martaayele8877
    @martaayele8877 Год назад

    Wow! God bless you this is very helpful!

  • @mulushura178
    @mulushura178 Год назад +2

    ዶ/ር ተባረኪ ፡እኔ የሱሊን ተጠቃሚ ነኝ አሁን ግን እንጀራ ካቆምኩኝ 20ቀንይሆነኛል ስኳሩ ግን ከፍ እንደለ ነው ያለው ምን ማድረግለብኝ ተጨማሪ ምንልውሰድበት፡ምክርሽና ትምርትሽ በጣም አስደስቶኛል ፡

    • @Lovely1740
      @Lovely1740 Год назад

      I well give you some information frome my experience just tell me how I contact you

  • @elizabethlegesse2032
    @elizabethlegesse2032 Год назад +5

    ጌታ ይባርክሽ በተለይ በውጪ የምንኖር ሰዎች የራሳችንን ማለት ያደግንበትን ምግብ ለመብላት ማለት ከሐኪም ቢሆን ምን እይነትምግብ ምግብ እንደሚገባን ከሚመክሩን ሰዎች ማግኝት ያማናገኝውን ትምህርት ስለ ምት ሰጪ የስኳር ህመምተኞ የሆንኩት እኔ ላመስግንሽ እወዳለሁ በርቺልኝ እላለሁ

  • @hopeneverends1439
    @hopeneverends1439 Год назад

    Appreciate you for the important information about injera .

  • @MusinaAbdela
    @MusinaAbdela 5 месяцев назад

    ጥሩ ምክር ነው

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu Год назад +2

    Thank you! Teff is a very misunderstood grain. I also believe the fact that it’s fermented makes it more quickly changed to sugar.
    However, I don’t think suef and sunflower seed is the same.

  • @ZOZO-ws6bk
    @ZOZO-ws6bk Год назад

    ዶ/ር ለሰጠሺን ምክር በጣም ሳላመሰግንሺ አላልፊም በጥሩ አገላለፅ ሰላቀረብሺው ፣🙏👍

  • @MohammedAli-vz5ql
    @MohammedAli-vz5ql Год назад +1

    መልካምነትሺን ያብዛልሺ ጤና ከእድሜጋ

  • @tesfamariamgerzgher5277
    @tesfamariamgerzgher5277 Год назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ደ/ ር ግን የእኔ ጥያቅየ ትልቅ እንጀራ ኣትብሉ የተባለው ለስኳር ህመም ያላቸው ነው ወይ ለጤናማው ጭምር ነው
    ኣመሰግኔለሁ።

  • @mesretmuluneh
    @mesretmuluneh 10 месяцев назад +1

    ምርጥ

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Год назад +1

    እናመሰግግናለን

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Год назад +4

    Tebareki Ehite bzu Tetekme alehu ❤❤❤

  • @astuberhanu1782
    @astuberhanu1782 6 месяцев назад

    thank you it is very helpful

  • @getnetsharew4872
    @getnetsharew4872 Год назад +8

    የሰኳርን በሸታ ለመቆጣጠር ትልቁ ነገር መንቀሳቀስ ነው። እንጀራ መብላት የግድ ከሆነ
    ቤታችን መጋገር ያስፈልገናል።

  • @yoditkeflu6856
    @yoditkeflu6856 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @sarahsmith7930
    @sarahsmith7930 Год назад +3

    Thank you. Very educational

  • @zenebutadesewoldetsadik5683
    @zenebutadesewoldetsadik5683 Год назад

    Thank you for clarification

  • @shalom_j9n
    @shalom_j9n Год назад +3

    Thanks Dr.

  • @UaeUae-i8h
    @UaeUae-i8h Год назад +1

    ዶክተር እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 Год назад +2

    በጥሩ ዲሲፕሊን የታነፀሽ ነሸ አስተምሮሽ ረጋ ያልሽ ነሸ ጌታ ይባርክሸ ብዙ እከታተላለሁ በደም ግሩፕ አመጋገብብትመክሪን ምን ትያለሸ

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Год назад +4

    እድሜይስጥልኝ እህታለሜ ልቤ አረፈ በጣም ጭንቅ ብሎኝ ነበር ተመስገን

  • @bettytube2
    @bettytube2 Год назад +1

    ሰላም እኔ አገርቤት ለረፍት ገብቻለው እስካውን እንጀራ ነው የምበላው እስካውን ምንም ችግር አላጋጠመኝም

  • @biniyamgedefaw
    @biniyamgedefaw Год назад

    አመሠግናለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ስለእንቁላል ትንሽ ማብራሪያ ብትሰጭን

  • @eliaskiflemariam8422
    @eliaskiflemariam8422 Год назад

    የስኳር ህመም አለብኝ። ጠዋት ና።ማታ 1ግራም ሜት ፎርሚን እወስዳለሁ። እንጀራ 1/4 ብቻ ልውሰድ ካልኩ እሱም አብዛኛውን ግዜ በሽሮ ማባያ ነው የሚወሰደው። የምግብ መጠኑ ስለሚያንስ የረሀብ ስሜት አይፈጥርምን? የመድሃኒቱ አገልግሎት በደም ወስጥ የስኳር መጠን እንዳይበዛ ማድረግ ከሆነ እንዴት በጣም አነስተኛ መጠን ያለው ምግብ ተወስዶ ይዘለቃል?

  • @alemneshchalchissa9415
    @alemneshchalchissa9415 Год назад +1

    አመሠግናለሁ ሃኒዬ ተባረኪ

  • @MohammedTuahir
    @MohammedTuahir 4 месяца назад +1

    Hello,doc be type1 skuar beshta ketetekaw 3 amet honegni dessia nw emnorew aschegari hiwot nw eyasalefku yalehut medhanitun akuarchalew 3wer honegni arif lay negni mn tmekrignalesh

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  4 месяца назад

      ሰላም እንደምን አለህ፣ በእውነት ነው ይገባኛል ስኳር ህመም ከኑሮ ውድነት ጋር በጣም አስጨናቂ ነው። ነገር ግን ከጤና የሚበልጥ ምንም ነገር የለም፡ የስኳር መጠን እንዴት ነው? በተለይ የ3 ወር አቬሬጅ፡ የስኳር ህመም ከፍተኛ ጉዳት እስኪያደርስ ድረስ ብዙ ምልክት አይሰጥም፣ የዘወትር ( ለ 2 ሳምንት ቢያስ) የስኳር መጠንህን ለተወሰነ ጊዜ ማወቁ ወሳኝ ነው፣፡ አይዞህ በርታ

  • @nigistdelelegn905
    @nigistdelelegn905 Год назад +2

    እናመሰግናለን

  • @ትዱማር
    @ትዱማር Год назад +2

    ንፁህ ጤፍ አይረን ነዉ ያለዉ የዳክተር ኦዝ ቻናል ስለጤፍ ጥቅም ያስረዳዉን ተመልከችዉ እናም ንፁህ ጤፍ ያልተቀላቀለበት በርግጥ ገቢያ ላይ የሚሸጡ ምን እንደሚጨመርበት አናዉቅም

  • @bntnurye8614
    @bntnurye8614 Год назад +2

    አመሰግናለሁ ሀኒዬ ተባረኪ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +8

    እንጀራ ሳይቆመጥጥ ተጋግሮ ሲበላ ነው በውስጡ ያሉትን ጥቅሞች ማግኘት የምንችለው ዋናው ነጥብ ንፁህ እንጀራ ከጤፍ ቢቻል ገብስ ቢሆን

  • @hassenayele
    @hassenayele Год назад +1

    ለሁሉም ነገር መጠን ነው የሚያስፈልገው ም ብለን ጉሮሮእችን ድረስ ከበላን ችግር ነው ሁሉንም ነገር እየመጠንን ክበላን ጏጅነት የለው እኛ ግን ቀኑን ሙሉ ሲበላ ነው የሚውለው ለጤነኛም ችግር ነው እንኮን ለታማሚ እኛ ሀገር ችግሩ ስሀናችን እስከሚከብደው ድረስ መያዝ እስከሚከብደን ድረስ ችግር ነው እሱ;;

  • @ፍናን-ኣፕ-ዛሩንጣ
    @ፍናን-ኣፕ-ዛሩንጣ Год назад

    Thank you
    wedi Asmara from Canada

  • @almazali4784
    @almazali4784 Год назад +4

    እንጀራ ስበላ ስኳሬ ይጨምራል

    • @or4808
      @or4808 Год назад

      እንጀራውን ፖቶ አንሰተሸ ማይት ይቀንሳል 😅😅😅

  • @messeretbekele2888
    @messeretbekele2888 Год назад +1

    ሞክርሽ በጣም ጥሩ ነው በውጪ አገር እንጀራዉ ንፁ ጤፍ ስላልሆነ ጥቅሙ ና ጕዳቱ ቢብራራ

  • @belaykidane4617
    @belaykidane4617 Год назад +1

    ምንድነው የምትቀባጥሪው የጤፍ ነው የሩዝ ነው explained እድርጊው በነስራአቱ

    • @gedag5658
      @gedag5658 Год назад

      🙊🙊በሰላም ነው?

  • @almazbeshah9322
    @almazbeshah9322 Год назад +1

    Thanks Dr
    Pls to prepare about the causes of inflammation, and it’s remedies

    • @Limitless3775
      @Limitless3775 Год назад

      Sure, I will prepare a session on this topic.

  • @umuhayattube
    @umuhayattube Год назад +1

    እኔስኳር በሽታ አለብኛ ያለሁት አርብ ሀገርናወ ምንእድመመግብ ቺገርኛ ሁሎም ስዃር አለበት አይኔንም ያመኛል

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 Год назад +2

    Well amazing thanks for
    Sharing

  • @hfhd6438
    @hfhd6438 Год назад +3

    Teibe Tesfay
    Tebareki

  • @kokikoki8862
    @kokikoki8862 Месяц назад

    በምግብ እና በስፖርት እራሴን እጠብቃለው።መድሃኒት የሚባል አልወስድም።

  • @kidusteklay7641
    @kidusteklay7641 Год назад

    እህቴ አትብሉ አትንሩ ማለትሽ ነው አመራጭ ምግብ ወይም የተሻለ ምግብ ንገረኝ አማራጭ ለስካር ተስማሚ

  • @abrehaleyzerezgi3231
    @abrehaleyzerezgi3231 6 месяцев назад

    ሰላም ሃና ላናግርሽ ፈልግየ ነበር

  • @tes-kitchen1051
    @tes-kitchen1051 Год назад +1

    ክትፎ በወር 1 or max 2 ግዜ መብላት ችግር አለው ወይ?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Год назад

      ችግር የለውም፡ ከምን ጋር እነደምንመገበው ነው መጠንቅ ያለብን

  • @Addisfel2739
    @Addisfel2739 Год назад

    በጣም አመሰግናለሁ አንድ እንጀራ ስንት የካርቦ ሀይድሬት እዳለው አውቄያለሁ።በተለይ ካርቦ ሀይድሬት ከአይረን ጋር ሲደባለቅ የስኳር መጠናችንን በጣም ከፍ ያደርገዋል ።

  • @shitayegebremariam2560
    @shitayegebremariam2560 Год назад +2

    እንጀራ ስባል በሁለት ከፍለሽ ብታስረጅ ጥሩ ይመስለኛል እሱም ከነጭ ጤፍ እና ጥቁር ጤፍ ስለዚህ ይህን ለይተሽ ብትገልጭ ጥሩ ይመስለኛል ይህን ይሁለቱን ልዪነት ይዘሽ እንደምትመጭ እርግጠኛ ነኝ አመስግናለሁ

  • @TibebuAsfaw
    @TibebuAsfaw 3 месяца назад

    ሰለ አዲሱ የስኳር ህክምና እሳቤ አስተምሪን

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን በተለይ እውጭ አገር ያለነው ጥሩ ትምህርት እግኝተናል