የጎፋ ዞን አሳዛኙ ክስተት በነዋሪዎቹ አንደበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 224

  • @yemisrachtadesse9811
    @yemisrachtadesse9811 2 месяца назад +28

    በጣም ነው ያዘንኩት ያማል ጌታ መጽናናቱን ይስጣቸው እንጂ ምን ይባላል እኛ ራሳችን እርስ በርስ ተጨካክነን አንዱ ለሌላው ሳይራራ እየተገዳደልን አይደል እግዚአብሔር ይማረን ኢትዮጵያ ውስጥ የምነናዝንበት በየቀኑ ብዙ ነው ምህረቱን ይስጠን እግዚአብሔር

    • @mekaamare2296
      @mekaamare2296 2 месяца назад

      በጣም እርሱ በጣምእርሱቤ ቃ ይበለን።

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 2 месяца назад

      💔💔💔💔💔💔😭🇪🇹

  • @እሙአብዱረህማንኢንሸአሏህ
    @እሙአብዱረህማንኢንሸአሏህ 2 месяца назад +20

    ኢዛ ዙልዚላቱል ዚል ዘለሀ መሬት በተቀጠቀጠች ግዜ የቂያማ ቀን መልክት ነው ሱብሀን አሏህ አረ ወገን ወዴ ፈጣሪያችን እንመለስ ይህ ሁሉ የኛ መጨካከን የኛ ወጀል ነው

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa 2 месяца назад

      ሳህ ሱበሀን አላህ ኢዛ ዙልዝላቲ አርድ ዚልዛላህ

    • @RukyaB-b2i
      @RukyaB-b2i 2 месяца назад +1

      እወነት ነው

  • @BirukEyob-y8h
    @BirukEyob-y8h 2 месяца назад +7

    ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን መፅናናቱን ይስጥልን

  • @habibagh
    @habibagh 2 месяца назад +8

    አላህ ህዝቦችን ሀጥያት በማብዛቸው አላህን በማመፃቸው ምክኛት ምክኛት ያጠፋል የኑህ ህዝቦች እዳጠፋሁሉ የሉጥ ህዝቦች እዳጠፋ ሁሉ እና ሀገራችን ላይም በየቡታው የንፁሀን ደም በማያቁት ነገር ደማቸው እየፈሰሰነው ሁላችንም ዱአ ፀሎት እናድርግ በጥቂት ሰወች በሚያመጡት ጥፋት ሀገም ልትፈርስ ትችላለች አላህ እደኛ ወጀል ቢሆን በምድር የምንቀመጥ ሰዎች አይደለንም ግን ያአላህ እዝነት ከኛወጀል ይበልጣልን እሱ ይዘንልን ሀገራችንም ሰላም ያርግልን😢

  • @AdisuBrh
    @AdisuBrh 2 месяца назад

    እኛም አዝነናር ጌታ እየሱስ ያፅናናችው

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 2 месяца назад +5

    ልቤ ነው የተሰበረው ኡፍፍፍፍፈጣሪ ያፅናቹ

  • @DestaHailemaryam
    @DestaHailemaryam 2 месяца назад +1

    በጣም ያሳዝናል😮😮😢😢😢❤❤💔💔💔

  • @muktarabdu8941
    @muktarabdu8941 2 месяца назад +3

    ይገረማል ኢቶቢያመግሰት አለመኖሩን ዛሬገናገባኚ ይሄሁላሲሆን ምንምአይነትመግለጫኳአልሰጠም ፈጣሪ አተበራህመትህ ጠብቀንያአላህ

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢 አቤቱ ከድንገተኛ አደጋ ሰውረን
    ነብስ ይማር ለመላ ቤተሰብ ፅናት ይስጣችሁ
    አቤቱ ጌታሆይ በምህረትህ ጠምተን በቃችሁ በለን😢

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 2 месяца назад

    በጣም የማል😢 አምላኬ ሆይ ማረን

  • @AndrewCollins-zk1zc
    @AndrewCollins-zk1zc 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ምድራችንን በምህረት አስባት። በደረሠው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡት ወገኖች ነብሳቸው በሠላም ትረፍ።ቤተሰብ ዘመድ ወዳጅ ሁሉ አምላክ መጽናናትን ይስጣችሁ !

  • @ሠአዲአህመድ
    @ሠአዲአህመድ 2 месяца назад +3

    የምንጋደልላት መሬት ይቺና ታውሠወች ልብ አድረጉ ሀላችንም እዳናልቅነው የምፈራው ምክኒያቱም የበደለኞች ደም እየተፈቀፈቀነው ያአላህ እደኛወጀል ሣይሆን አዳተምህረት አዘንልን ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጂኡን ኩሉነፍሢን ዛኢቀቱል መውት

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 2 месяца назад +1

    በጣም መራር ሀዘን ነው በውነቱ ... ለሟቾቹ መልካም እረፍት ለተረፉትም እግዚአብሔር ፍፁም መፅናናትን እንዲሰጣቸው እመኛለሁ 🙏🙏🙏

  • @DaguLaramo
    @DaguLaramo 2 месяца назад

    እግዝብሔር ያፀናችሁ ውገኖች ያስዝነል በጥም ነፍሥ ያማር😢

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 2 месяца назад +1

    በጣም ልብ ይሰራል ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GideyGebreegziabher
    @GideyGebreegziabher 2 месяца назад +9

    እግዚአብሔር የመቱት ለመንግስተ ሰማይ ያብቃቸው፣ ለወዳጅ ዘመድ ፈጣሪ ፅናቱ ይስጣቸው።

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 2 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል። ነፍስ ይማር። ለቤተሰብ። መፅናናቱን። ያድላቹ😭😭😭😭😭

  • @FatumaIbrahim-q1w
    @FatumaIbrahim-q1w 2 месяца назад

    በጣም ያሳዞናል ምፀናትን

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 2 месяца назад

    እግዚአብሔር.ያፅናችሑ.ወገኖቸ.ያሣዝናልበጣም.ነፉሥየመር😢😢

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 2 месяца назад

    እግዚአብሄር ይማረን።ወየው ወየው ሀገሬ ፈጣሪ ያፅናችሁ።ምን እንላለን።ለሞቱት ነብስ ይማር

  • @ማራናታ8531
    @ማራናታ8531 2 месяца назад

    ነፍሳቸውን ይማር በጣም ያሳዝናል በእውነት እግዚአብሔር ይታረቀን እንደምህረቱ ብዛት ይቅር ይበለን የኛው ክፍት ነው ይሄን ሁሉ ያመጣብን

  • @ቃልዬ-ጐ9ከ
    @ቃልዬ-ጐ9ከ 2 месяца назад

    ጌታ ሆይ ማረን 🙏🏾🥹🥹🥹🥹

  • @BelayKedus
    @BelayKedus 2 месяца назад

    ነፍስ ይማር

  • @DamtawDegu
    @DamtawDegu 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አሁንም ጎፋን እና የጎፋ ህዝብ በቸርነቱ ብዛት ያስባት።በጣም ነዉ ያዘንኩት።😭😭😭😭

  • @alemgarde796
    @alemgarde796 2 месяца назад

    በጣም የሚያሳዝን 😭😭😭😭

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 месяца назад

    ቸሩ እግዚአብሔር ያጽናናችሁ ነፍስ ይማር እያለቀስን ነው

  • @Liyu-pn2ck
    @Liyu-pn2ck 2 месяца назад

    አይዞሽ ሀገሬ😭😭😭😭😭

  • @BKTBKT-m7v
    @BKTBKT-m7v 2 месяца назад

    ነብስ ይማር
    ጌታ ሆይ ታረቀን

  • @EmewedshiAwoke
    @EmewedshiAwoke 2 месяца назад

    ነፍስ ይማር አምላክ ፅናቱን ይስጣቸው

  • @SharaShara-c5f
    @SharaShara-c5f 2 месяца назад

    ኢናሊላ ሂወኢ ናኢለ ሂረጅኡን በጣም ያሳዝ ናል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @WeredechAyelign
    @WeredechAyelign 2 месяца назад

    ❤❤❤😢😢😢

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 2 месяца назад +2

    My Gofa 😭😭😭😭😭😭😭its so hard may God give solution

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 месяца назад +6

    የአሏህ መጨረሻችንን አሳምርልን
    የውመል ቂያማ መቃረቢያ ነው
    ኢና ሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን ወላሂ በስደት ሁናችሁ በዚህ አደጋ ቤተሰቦቻችሁ ያጣችሁ አሏህ ይሶብራችሁ ያማል

  • @alemhurst3350
    @alemhurst3350 2 месяца назад +1

    Still I can't believe these much people have died😢😢

  • @yaredabayneh8621
    @yaredabayneh8621 2 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል ! ልብ ይነካል።😂 እግዚአብሔር ለቤተሰብ እና ለወዳጅ ዘመድ መጽናናት ይስጣቸው።

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 2 месяца назад

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢላሂ ራጅኡን
    ለዚች አጪር እድሜ ለማትረባ ዱኒያ የሰዉ ልጅ ወንጀል በዛ ኸይር ብንሰራ አላህ ያዘዘንን ብንተገብርይህ ሁሉ ባልሆነ ወንጀላችን ገና ብዙ በላ ያመጣል ኸይር ለመስራት እንሞክር

  • @FatimaIdris-ud9jo
    @FatimaIdris-ud9jo 2 месяца назад

    ኢነአሊላሂ ወኢነኢለሂ ራጅኡን

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 2 месяца назад

    እጅግ ያሳዝናል። እንግዲህ ከላይ የመጣውን ምን እንላለን ፀጋ ይብዛላችሁ። ለወደፊት አስተማማኝ ስላልሆነ ወደ ሌላ ቢሰፈሩ መልካም ነው።
    እግዚአብሔር ያፅናችሁ!

  • @alemneshyakob-x7v
    @alemneshyakob-x7v 2 месяца назад

    ጌታመፅናነቱን ይስጣችሁ😢

  • @genethkiros3036
    @genethkiros3036 2 месяца назад

    አቤት እግዚኦ መሀረና ክርስቶስ

  • @gro7699
    @gro7699 2 месяца назад

    አቤቱ ጌታሆይ ከድገተኛ ሞት ጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢

  • @regataraya7861
    @regataraya7861 2 месяца назад

    I can't understand how they couldn't see yet comings? Poor people God have Mercy.😢😢

  • @ደሊናደሊና
    @ደሊናደሊና 2 месяца назад

    ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢 መፅናናቱን ይስጥልን😢😢

  • @AsterAstu-gc5ir
    @AsterAstu-gc5ir 2 месяца назад +1

    አቤቱ ማረን 😢 ጌታ ሆይ በደላችን ብዙ ነው ምህረት 😂😂😂😂😂

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 месяца назад +1

      እና ምኑ ያሥቃል 😢😢😢
      ያአላህ ሙሢባን አሳልን

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 2 месяца назад +1

      ⁠ሳላሶበው አሳቅሽኝ ይቅር ይበለኝ

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
    @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 2 месяца назад +1

    አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 месяца назад

    ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው

  • @emebuzewge3742
    @emebuzewge3742 2 месяца назад

    ያማል እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣቸው እንጂ ምን ይባላል😭😭😭😭

  • @HALIMASEID-r5k
    @HALIMASEID-r5k 2 месяца назад

    ኡፍፍፍፍ በምን በቃ እናፅናናችሁ😭😭😭😭😭

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 2 месяца назад +1

    ስው እራሱ የለም ትንሽ ናቸው አስክሬን የሚያወጡት ያሳዝናሉ

  • @angelsinki1922
    @angelsinki1922 2 месяца назад

    ነፍሳቸውን ይማር በጣም ያሳዝናል

  • @MamudHassen
    @MamudHassen 2 месяца назад

    በጣምያማል

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 2 месяца назад

    የወገን ደራሽ ወገን ነው ተባረኩ

  • @مريم-ل7ت8ذ
    @مريم-ل7ت8ذ 2 месяца назад

    ኢናሊላሂወኢነኢለይሂራጂኡን

  • @سامسونجسامسونج-ت9غ
    @سامسونجسامسونج-ت9غ 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አላህ ጥናቱን ይስጣችሁ

  • @ሠአዲአህመድ
    @ሠአዲአህመድ 2 месяца назад +1

    የወጀለችን በዛትነው አላህ ይዘንልን

  • @snayetAyele
    @snayetAyele 2 месяца назад

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚዞተስአለነተዘከነ

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 2 месяца назад

    ያአሏህ ፁናት ይስጣቹ

  • @asratarke3731
    @asratarke3731 2 месяца назад

    Nothing I can say will take away the pain you’re experiencing😪😪😪😪

  • @hdjdjkdhdjdjkdudidi2437
    @hdjdjkdhdjdjkdudidi2437 2 месяца назад

    ሙስሊም ወገኖቻችን አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ሙስሊም ወገኖችም አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃችሁ

  • @متت-د2ك
    @متت-د2ك 2 месяца назад

    አላህዋ ያረብ አተበቃበለን የኝንሥራአትይብንእዳተእዝነት ማረን

  • @birhanemengistu
    @birhanemengistu 2 месяца назад

    Egzabher tsinarun ystitahuhu betam yasznal 😢😢😢abetu tareken amlake egzabher😢😢😢😢😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 месяца назад

    ኡዑፍፍ ልብ ሰባሪ ሃዘን 😢

  • @feseseworkkebede
    @feseseworkkebede 2 месяца назад

    ነብስ ይማር

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 2 месяца назад

    አይ ሀዘንኮ በየቤቱ ይገባል ቢዘገይ እንጂ ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን

  • @zeriokasa8835
    @zeriokasa8835 2 месяца назад +1

    አይዞን ኢቲዮፒያዉያን ወገኖቼ ሰዉ ሰዉ ነዉ አምላክ ይማራቼዉ ነፍሣቼዉን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MasaratTaye-p2o
    @MasaratTaye-p2o 2 месяца назад

    Baxam yarzamaln 😢😢

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 2 месяца назад

    በዘር ስንጨፍጭፍ ወንጅላችን ብዝት የአሏህ ቁጣ መጣ ያአሏህ በዝነትህ እይቸው

  • @anshaDxb
    @anshaDxb 2 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል

  • @SaraaaSaleh-v1c
    @SaraaaSaleh-v1c 2 месяца назад

    የአላህ😢😢😢😢😢

  • @BirukKassa-tp1pt
    @BirukKassa-tp1pt 2 месяца назад

    ያሳዝናል ነፌስ ይማር ዉዉዉዉ

  • @AsiteriTadassa-od3ct
    @AsiteriTadassa-od3ct 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AaAa-z8s2w
    @AaAa-z8s2w 2 месяца назад

    ❤️🕌🕌🕌🕌🕌🤲🤲🤲🤲

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 2 месяца назад +3

    ምን አይነት አረመኔ የአገዛዝ ፋሽስታዊ መንግስት ቢሆን ነው ዜጎች በመሬት መንሸራተት መሬት ውስጥ ሲቀበሩ አፋጣተኝና ተገቢ የሕይወት አድን ሥራ ያልሰራው!? መንግስት በተገቢው ሰዓትና ጌዜ አስፈላጊውን መሳሪያ ባለሙያ ይዞ በአደጋው ቦታ ቢደርስ ኖሮ መሬት ውስጥ የተቀበሩትን ዘመዶቻቸውን ቆፍረው ለማውጣት የተረባረቡት ሶዎች በተጨማሪነት የመሬት መንሸራተቱ አደጋ ሰለባዎች ሆነው የሟቾች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ባልጨመረ ነበር። ለደረሰው ተጨማሪ ውድመትና ሞት አገዛዙ ተጠያቂ ነው።

    • @pac4894
      @pac4894 2 месяца назад +1

      አንተ ደነዝ ቆምጪ እግዚአብሔር ምህረቱን ተብሎ በሚጽለይበት ሰዓት አንተ or አንቺ ፓለቲካ ትሰሪያለሽ ምን አይነት ጭካኞች ናቹ በስመሀብ ለስሙ የአርሴማን ስም ይዘሀል or ይዘሻል.

    • @arsemafortoloni7277
      @arsemafortoloni7277 2 месяца назад

      @@pac4894 ቆምጨ ምን ማለት ነው!? EESSA HAADHA KEETI NABEEKTA!? Uummanni kun kan du'ee balaa sigigaayina uumamaatiinii. Uummanni wallaggaa, Tigiraayiif Amaaraa gaafaa bala namtolchee diroonii Abiy Ahimadiin duguggaan sanyii fi ajeechaan namoota miliyoonaa ol fixuu eenyuutu gochaa kana dhaabi ittiin jedhe!? Mootummaan Naazii Abiy Ahimadii uummata dhiira dhalaaf daa'imma xiqishuu haala suukkanneessa ta'een ajjeesuu malee du'a irraa baraaruuf fedhii tokko hin qabuu. Ati kadiree garaa keef jette hojettuudha rakkoof gidiraan mootummaan kun dhala nama irraan ga'a jiru siif qoosaadha. Ati itamtuuf garba Abiy ahimadiitii.

  • @AyeluMekonen
    @AyeluMekonen 2 месяца назад

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን ልበል ተቃጠልን እኮ ግማሹ በጦርነቱ ግማሹ በእንደዚህ አይነት አደጋ ኡኡኡ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን በድለናል አጥፍተናል ማረን ማረን ስሱ ወላዲተ አምላክ ማረን😭😭😭😭😭

  • @Maryam-f4d
    @Maryam-f4d 2 месяца назад

    😢😢😢

  • @BrhaneTesfay-u7t
    @BrhaneTesfay-u7t 2 месяца назад

    ፈጣሪ ነብሳቸው ይማር ኢትዮጵያ እንደዚ ብላ ዘረኝነት ሳታቋርጥ ከቀጠለች ሌላ የምታየው አላት

  • @KerimaTuna
    @KerimaTuna 2 месяца назад

    😢😢😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @Umu-xb5sy8mu4p
    @Umu-xb5sy8mu4p 2 месяца назад

    ኢናሊላሂወ ኢናሊላሂራጆኡን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @hanaalamayu809
    @hanaalamayu809 2 месяца назад

    😢😢😭😭😭😭

  • @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
    @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 2 месяца назад

    ምግስት ቤትለማፈረስ ቤቻነው ዶዘርእሚጠቀመው እደ አላህ ይደርስላችሁ የደቡብክልልልህዝብ

  • @Abebech-ci8lx
    @Abebech-ci8lx 2 месяца назад

    አምላኬ ሆይ ምነዉ ጨከንክ😢😢😢

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BirtukandiroWagii
    @BirtukandiroWagii 2 месяца назад

    Uuuuuuufffff kirstanochi ❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @DeginetLonsako
    @DeginetLonsako 2 месяца назад

    በአስቸኳይ ይተገበር

  • @hayatjemal-co6ec
    @hayatjemal-co6ec 2 месяца назад

    😢😢😢ከባድነዉ

  • @Sifaansifaan-m5d
    @Sifaansifaan-m5d 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭

  • @anshaDxb
    @anshaDxb 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @WorkeWorke-s1l
    @WorkeWorke-s1l 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💘💘💘

  • @እሙአስማነኝየባቦዋ
    @እሙአስማነኝየባቦዋ 2 месяца назад

    😢😢😢😢

  • @SablaSabla-rk7ky
    @SablaSabla-rk7ky 2 месяца назад

    😥😥😥😥

  • @AlemituAbate-p3s
    @AlemituAbate-p3s 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢 .nefesi..yimare

  • @etalimahufukado9722
    @etalimahufukado9722 2 месяца назад

    😥😥😥😥😥😥😥

  • @ያሸንፋል
    @ያሸንፋል 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 2 месяца назад

    Betam yasazenal yamale nebshe yemare belenal😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @luelyene8913
    @luelyene8913 2 месяца назад

    የሞቱትን ነፍስ ይማር!!!

  • @kebeshalemu1110
    @kebeshalemu1110 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢🤲🙏🙏🙏

  • @fantahunshewandegif5399
    @fantahunshewandegif5399 2 месяца назад

    Betam yamal, Aznalehu. Egziabher Nebsachewen Begenet Yanurachew, lebetesebochachew metsnanaten emegnalehu, tibeber ena degaf laderegachhu hulu Egziabher Ybarkachhu. ahunem bihon yemnchlewenem degaf enadrglachew