Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወዶሶ(2)ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ ወለሥጋየ ቀድሶ(4) ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅበፍቅር ስንጠራ ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅአጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገሰ ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስየመላእክት አንደበት የሚያመሰግን ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለእዕይንቲክ ፍሱሓት ወብፁዕት (2)ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት (2)የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋሕዶን ላስተዋሉ ነቢያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩንለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስግና ይሁንየመላእክት አንደበት የሚያመሰግን ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በትጋድሎ (2)ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ውትሣህሎ(2)ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከስይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከበሰው ልጆች ልቡና ለዘራ ቃለ ወንጌልንለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብንየመላእክት አንደበት የሚያመሰግን ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላምለአዳዊከ በሐብለ ጽራርእለተዓሥራ (2)ሊቀጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን በእንተ ፍቅራ(2)ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለመልክዕከ አዳም ወሐዋዝ (2)ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበለ ጌጋይ ውኂዝ(2)በጨለመችው ምድር እንደጨረቃ ላበራ በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘየመላእክት አንደበት የሚያመሰግን ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ (3)
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወዶሶ ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ ወለሥጋየ ቀድሶ ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅበፍቅር ለሚጠሩት ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገስለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኽው ሰላምታ ይድረስየመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ ሰላም ለአዕይንቲከ ፍሱሓት ወብፁዐት ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋሕዶን ላስተዋሉነቢያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩንለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስጋና ይሁን የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በተጋድሎ ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ወተሣህሎ ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ ሰይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከበሰው ልጆች ልቡና ለዘራ ቃለ ወንጌልንለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለአዕዳዊከ በሐብለ አጽራር እለተዓሥራ ሊቀጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን በእንተ ፍቅራ ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለመልክዕከ አዳም ወሐዋዝ ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበለ ጌጋይ ውኂዝ በጨለመችው ምድር እንደጨረቃ ላበራበደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራበእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል። እናመሰግናለን
እጅግ ጥዕም ዝማሬ። ድገሙን ድገሙን። ግጥሙ አብሮ ቢጻፍ ደግሞ እጅግ መልካም ነው። ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን።
✞መልክአ ማርቆስ✞ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወደሶማርቆስ አቡየ ሓድስ ሕሊናየ ወለሥጋየ ቀድሶ (፪)ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅበፍቅር ስንጠራው ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅአጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገስለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስየመላእክት አንደበት ለሚያመሰግንህማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለአዕይንቲከ ፍሱሓት ወብፁዐትቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት(፪)የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋህዶን ላስተዋሉነብያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩንለከዋክብት አይኖችህ ዛሬም ምስጋና ይሁን የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በተጋድሎማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ወተሣህሎ(፪)ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከሰይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከበሰው ልጆች ልቦና ለዘራ ቃለ ወንጌልንለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብንየመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለአዕዳዊከ በሐብለ አጽራር እለተዘዓሥራሊቀ ጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን በእንተ ፍቅራ(፪)ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንንለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለመልክዕከ አዳም ወሐዋዝማርቆስ አዕድወኒ እማዕበል ጌጋይ ውኂዝ(፪)በጨለመችው ምድር እንደ ጨረቃ ላበራበደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራበእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
በስመ አብ ! 😲😲🤗 ቃላት የለኝም...እንዴት አይነት ነፍስን ነጥቆ ከመላዕክቱ የምስጋና ሥርዓት ተርታ የሚያስቀምጥ ዝማሬ ነው። 'የመላዕክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን' የሚለው ምስጋናን ምን ሊመስል እንደሚችል ያሳየን ድንቅ ሥራ ነው። ጸጋውን ያብዛላችሁ ኆኅተ መንግስተ ሰማያቶች በእውነት ከሰንበት ት/ቤት ልክ የሚጠበቅ እግዚአብሔርንም ሰውንም የሚያስደስተውን ነገር ሰርታችኋል ፤ የቅዱሱን ፍቅር በልቦናችን እንዲቀረጽ አድርጋችኋልና ምስጋና ይድረሳችሁ። እንዲህ አይነት መልካም ሥራ ያለበትን የመዝሙር ሲዲ በአግባቡ ለምዕመናን እንዲዳረስ ተደራሽነቱ ላይ በደንብ ሥሩ አደራ።ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !የቅዱስ ማርቆስ ረድኤት በረከቱ ከሁላችን ጋር ትሁን !
*_ይህች ሰማያዊ ስርአት ያላት ቤተክርስቲያን እንዴት ታምራለች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም የሆነ ዝማሬ ጥዑም የሆነ ዝማሬ ተዋህዶ ድንቅ ሀያል እምነት ናት እልልልልልልልልልልልልል_*
አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ
ከቻልክ በጽሁፍ ግጥሙን ብትልክልኝ ደስ ይለኛል
እፁብ
እልል
@@yordanosasrat7165ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወደሶ (2x)ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ ወለሥጋየ ቀድሶ (2x)ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅበፍቅር ስንጠራው ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅአጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገድለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስየመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለአዕይንቲከ ፍሱሓት ወብፁዐት(2x)ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት(2x)የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋሕዶን ላስተዋሉነብያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩንለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስጋና ይሁንየመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በተጋድሎ(2x)ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ወተሣህሎ(2x)ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ ሰይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከበሰው ልጆች ልቦና ለዘራ ቃለ ወንጌልን ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብንየመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ ሰላም ለአዕዳዊከ በሐብለ አጽራር እለተዓሥራ(2x)ሊቀ ጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን በእንተ ፍቅራ(2x)ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንንለቅዱሳት እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁንየመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለመልክእከ አዳም ወሐዋዝ(2x)ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበል ጌጋይ ውኂዝ(2x)በጨለመችው ምድር እንደ ጨረቃ ላበራበደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራበእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘየመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሆህተ መንግስተ ሰማያትአምላክ ይጠብቅሽ ይዘርጋልሽ እጁንቀና ሰው አትጪ የሚጠብቅ አንቺንበፍቅር በሰላም እንድንኖር ባንድነት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በውነት የቤተክርስቲያን ስራአት የጠበቀ ግሩም መዝሙር ነው እናመሰግናለን ማህቶት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጅግ ደስ የሚል መዝሙር ነው በቤቱ ያፅናችሁ
አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን 🇨🇬🇨🇬💚💛❤️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️
አሜን አብሮ ያሰማን
አምላከ ቅዱስ ማርቆስ ይክበር ይመስገን! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን! 💛
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ሚያዝያ ፴ እንኳን አደረሳችሁ#ሚያዝያ 30 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላትእንዲህ ኃጢአታችን ጽዋዑን ሞልቶ በተረፈበት በዚህ ዘመን አንዲት ሰዓትም ውድ የሆነች የንስሃ ዕድሜ ናት::እግዚአብሔር ግን ደግ ነውና ይሔው ሚያዝያን አስፈጸመን::ባይገባን ነው እንጂ በዚሕች ወር ውስጥ:-ሚሊየኖች በደዌ የአልጋ ቁራኛ ሁነዋል::ሚሊየኖችም ለንስሃ ሳይበቁ እንዲሁ አንቀላፍተዋል (ሙተዋል)::እስኪ እርሱ አምላካችን ቀሪዋን ዘመን ደግሞ ለንስሃና ለመልካም ሥራ ባርኮ ይስጠን::#ቅዱስ_ማርቆስ_ወንጌላዊበዚሕች ዕለት ከ72ቱ አርድእት አንዱ የሆነ: ወንጌላዊ:ሐዋርያ: ሰማዕት: ዘአንበሳና ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት የተባለቅዱስ ማርቆስ በሰማዕትነት ግብፅ ውስጥ ዐርፏል::ቅዱስ ማርቆስ እናቱ ማርያም: አባቱ አርስጥቦሎስ ይባላሉ:: በልጅነቱ ኦሪትንና የዘመኑን ጥበብ ሥጋዊ በሚገባ ተምሮክርስቶስን ከቤተሰቦቹ ጋር ተከትሏል::የመጀመሪያ ስሙ ዮሐንስ ሲሆን ከ120ው ቤተሰብ በእድሜ በጣም ትንሹ (20 ዓመት) እርሱ ነበር:: ለ3 ዓመታት ከጌታእግር ሥር ተምሮ: በበዓለ ሃምሳ ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ተቀብሎ ለሐዋርያዊ አገልግሎት ብዙ ደክሟል::በተለይ የግብፅና የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን አባት ነው::ክህነትን ያገኘን ከርሱ ነውና:: ቅዱስ ማርቆስ 16 ምዕራፍያለውን ወንጌሉን ሲጽፍ ኪሩብ ገጸ አንበሳ በቀኙ: ሊቀ ሐዋርያት በግራው ሆነው ይራዱት ነበር::ቅዱሱ ከቅዱስ ጳውሎስ: ከበርናባስና ጴጥሮስ ጋር ተጉዟል:: ከብዙ ስቃይና መከራ በኋላ ሰሜን አፍሪካ አካባቢ በዚህ ቀን [በ60 ዓ/ም አካባቢ] አረማውያን ገድለውታል::ዳግመኛ በዚህ ቀን የቅዱስ ማርቆስን ወላጆችን እናስባቸው ዘንድ ይገባል::#ቅዱስ_አርስጥቦሎስ (አባቱ) የጌታ ቅን አገልጋይ የነበረ፡፡#ቅድስት_ማርያም (እናቱ)ከ36ቱ ቅዱሳት አንስት አንዷ:ጌታችንን ያገለገለች:ቤቷን ለሐዋርያትና ለጌታ በስጦታ ያበረከተች ቅድስት ናት::ቤቷም (ጽርሐ ጽዮን) የመጀመሪያዋ ቤተክርስቲያን ስትሆን ይህች ቤት መንፈስ ቅዱስ ወርዶባታል::የእመቤታችን ግንዘትም ተከናውኖባታል::እግዚአብሔር ከሐዋርያዊው ቅዱስ ቤተሰብ በረከትን ያድለን::#ሚያዝያ 30 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=1.ቅዱስ ማርቆስ ሐዋርያ2.ቅዱስ አርስጥቦሎስ (አባቱ)3.ቅድስት ማርያም (እናቱ)ወርኀዊ በዓላት1.ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት2.አባ ሣሉሲ ክቡር3.ቅዱስ ጎርጎርዮስ ነባቤ መለኮት4.ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት" . . . እጅግ ሰዎች ተከማችተው ይጸልዩበት ወደ ነበረው ማርቆስ ወደ ተባለው ወደ ዮሐንስ እናት ወደ ማርያም ቤት መጣ:: ጴጥሮስም የደጁን መዝጊያ ባንኩዋኩዋ ጊዜ ሮዴ የሚሏት አንዲት አገልጋይ ትሰማ ዘንድ ቀረበች:: የጴጥሮስ ድምጽ መሆኑንም ባወቀች ጊዜ ከደስታዋ የተነሳ ደጁን አልከፈተችም:: ነገር ግን ወደ ውስጥ ሮጣ ጴጥሮስ በደጅ ፊት ቆሞ እንዳለ አወራች::" (ሐዋ. 12:12-15) ወስብሐት ለእግዚአብሔር
++መልክአ ማርቆስ++ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወደሶ ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ ወለሥጋየ ቀድሶ ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅበፍቅር ስንጠራው ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅአጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገድለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስየመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለአዕይንቲከ ፍሱሓት ወብፁዐትቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕትየአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋህዶን ላስተዋሉነቢያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩንለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስጋና ይሁንየመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በተጋድሎማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ወተሣህሎነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ ሰይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከበሰው ልጆች ልቦና ለዘራ ቃለ ወንጌልን ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብንየመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ ሰላም ለአዕዳዊከ በሐብለ አጽራር እለተዓሥራሊቀ ጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን በእንተ ፍቅራለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንንለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴህን ለሳቡንየመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለመልክእከ አዳም ወሐዋዝማርቆስ አዕድወኒ እማዕበለ ጌጋይ ውኂዝበጨለመችው ምድር እንደ ጨረቃ ላበራበደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራበእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘየመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞችና እህቶች በቤቱ ያፅናቹ የምታገለግሉት አምላከ ቅዱስ ማርቆስ
What a beautiful and mesmerizing hymn! I wish all Sunday School choirs start making such meaningful songs. May the intercession of St. Mark the evangelist be with us all🙏🏾
የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን። የቤተክርስትያናችንን ቀኖናና ስርዓት የጠበቀ መዝሙር ነው። ሁሉም ሰንበት ት/ት ቤቶች ከነዚህ ዘማርያን ቢማሩ ጥሩ ነው።የእግዚአብሄር ጸጋና በረከት ይደርበሰችሁ። ❤
የእውነት በዚህ ዘመን የተሰራ ድንቅ መዝሙር፤ ዜማው፤ ስረዓቱ፤ ቀረጻው መልከአው ሁሉም ነገር ደስ ይላል፨ በመዝሙሩ ምክንያት ስለማርቆስ ለማወቅ ፈለጉኝ፨ ሌሎች ሰንበት ት/ቤትም እንዲህ ቢሰሩ ያምራል፨ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፨አሜን፨
ቃለ ህይወት ያሰማልን! ምላለ ሁሉም ሰ/ትቤት እንደዚ ቢዘምሩና ቢጭኑልን ማንም እየተነሳ የቤተክርስቲያን ስርአት ባላዛነፈ ነበር:: we need more mezmur/ videos.
ልክ ነዉ ይህን ሀሳብ እጋራለሁ በተለይ ዝማሬ ላይ ዘፈኑንም ምኑንም ለሚያሰሩ ለሚሰሩና ቤተክርስቲያንን ለምናሰድም ።
ሰላም ለዝክረ ስምከ ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወዶሶ(2)ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ ወለሥጋየ ቀድሶ(4) ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅበፍቅር ስንጠራ ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅአጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገሰ ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስየመላእክት አንደበት የሚያመሰግን ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለእዕይንቲክ ፍሱሓት ወብፁዕት (2)ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት (2)የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋሕዶን ላስተዋሉ ነቢያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩንለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስግና ይሁንየመላእክት አንደበት የሚያመሰግን ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በትጋድሎ (2)ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ውትሣህሎ(2)ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከስይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከበሰው ልጆች ልቡና ለዘራ ቃለ ወንጌልንለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብንየመላእክት አንደበት የሚያመሰግን ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለአእዳዊከ በሐብለ አጽራእለተዓሥራ (2)ሊቀጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን በእንተ ፍቅራ(2)ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህሰላም ለመንክርከ አዳ ወሐዋዝ (2)ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበለ ጌጋይ ውኂዝ(2)በጨለመችው ምድር እንደጨረቃ ላበራ በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘየመላእክት አንደበት የሚያመሰግን ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ (3)
እውነት እህቶቼ ወንድሞቼ በጣም ቃላት የለኝም እኔም ከቤቱ የጠፋሁት እህታችሁን ደግሜ በቤቱ እንዳገለግል ይፍቀድልኝ በፀሎታችሁ አትርሱኝ አምላከ ማርቆስ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
ውድ የተዋእዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለአዋርያው ለቅዱስ ማርቆስ አመታዊ ክብረ በአል አሜን
የቅዱሰ ማርቆስ በረከቱ ይደርብን ፤ የኦርቶዶክስ ስርዓትን የጠበቀ መዝሙር ነው፤ ለብዙዎች አርዓያ የሚሆን ስራ ነው፤ በርቱ ፤ የተዋእዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለአዋርያው ለቅዱስ ማርቆስ አመታዊ ክብረ በአል አሜን
ኣው መዝሙር እንደዚ መሆን ኣለበት፣ የዘፈን ዜማ ያለው መዛሙር መወገዝ ኣለበት።እንደዚ መዛሙር ስርዓቱን የጠበቀ ደግሞ መደገፍ ኣለብን
አቤት ልብን ሰርስሮ ጥዑም የሆነ መዝሙር ነዉ ግሩም ነዉ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ በጠዋቱ በእመቤቴ ፍስልታ እርግታ ፆሜን በዚህ ምርጫ መዝሙር ፈታሁ አቤት ወተት ነዉ በእውነት
ነፍስ የሚመስጥ ጥዑም ዝማሬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
እልልልልልልልልልልልልል አጅግግግግግ ደስ አለኝ። ተመሰጠች ነፍሴ። አባታችን ማርቆስ። ንዑደድ ክቡር ሊቀ ጳጳሳችን በልጆችህ መዝሙር እየዘለለልን ዘመርን ባርከን።
እንኳን ለታላቁ አባታችን ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ የእረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ !! ይህች ናት ሰንበት ት/ት !! አቤትትት ውበት ! አቤት ለዛ ! : ዜማው : ግጥሙ ሁሉ ነገር ተዋህዶን: እናታችን ቤተክርስቲያንን የሚገልፅ !!!! ዝማሬ መለዕክትን ያሰማልን : ፍፃሜያችሁን ያሳምረው !!!ከቅዱሱ ረድኤት በረክትን ያድለን!🙏🙏ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ !!!
ውድ የሠንበት ትምህርት ቤታችን አገልጋዮች እህት ወንድሞቼ በእውነት ደስ የሚያሠኝ ዝማሬ ነው!!!በርቱልኝ......ዓቢይ ከአሜሪካ
ግሩም ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ድንቅ ዝማሪ ነዉ ሐዋርያዉ ቅዱስ ማርቆስ ያገልግሎት ያገልግሎት ዘመናችኹን የተባረክ ያድርግላችኹ
በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒🇪🇹❤🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚያብሄር ረጅም እድሜን ከጤናጋር ተመኝሁላችሁ እህትና ወንድሞቼና እህቶቼ የኦርቶዶክስ ድንቅ ዘማሪዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ ዘንድ ሰ/ት/ቤቱ ጥሪውን ያስተላልፋል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ። ❤❤❤❤❤❤❤❤
በውነት ድንቅ መዝሙር ነው በርቱ
Zmarie melaekt yasemalign❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሕወትን ቃል ያሰማልን!!!ሁሉም ክርስቲያኖች አይተን እያጠናን እንዘምር ዘንድ ሙሉ የመዝሙሩ ዘር አብሮ ብኖሩ (ብፃፉ) የበለጤ መልካም ነበር፡፡
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Wow እልልል እልል እልል ዝማረ መላአክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪❣️
እልልልልልልል አጥንት የማለመልም ዝማሪመለአክት ያሰማልን በጣም ታምራላችሁ ኦርቶዶክስ መሆን ምነኛ መታደልነው በእድሜ በጤና ያቆይልን በቤቱ ያጥናችሁ 🙏🙏🙏😍
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በውስጤ ለምን ለቅዱስ ማርቆስ መዝሙርየለውም ብዬ እጠይቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የመሰለ ጥዑም መዝሙር አሰማችሁን:::🙏🙏🙏
ጥዑም ዜማ.... የቤተክርስቲያን ስርዓት ማለት ይህ ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
ዝማሬ መለአክን ያሰማልን ሰንበት ትምህርት ቤቴ ትዝ አለኝ አባቴ ማርቆስ ለደጅህ አብራኝ ያሳደከኝ
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል👏🏻 ❤👏🏻❤👏🏻❤👏🏻❤👏🏻❤👏🏻❤👏🏻❤ አጥንትን የሚአለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአባታችን ቅዱስ ማርቆስ ረዴት በረከት በእኛ ላይ አድሮ ይኑር አሜን በእውነት
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን (3)አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን 😘😘😘😘😘
ፀጋውን ያብዛላችሁ ለሁላችሁም የተዋህዶ እንቆዎች እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️
መለአክት ዝማሬ ያሰማልን እንዴት ደስ እንደምትሎኝ ሰምቼ የማልጠግበዉ ዝማሬ ነዉ በርቱልን እግዚአብሔር ይባርክልን
የሚማርክ ድንቅ ዝማሬ ነው አምላከ ማርቆስ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💚💛❤💒💒💚💛❤💒💒🙏🙏🙏
መንፈስ የሚያድስ የማይጠገብ መዝሙር ተባረኩልን🙏🙏🙏መላእክት ዘማሬ ያሰማልን🙏🙏🙏
እንዴት ደስስስስስ ዪላል ረጋ ያላቹ ፈጣሪ ዘመናቹ ዪባርክ
እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺💒💒💒💒💒💒 የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛላቸሁ በርቱ በቤቱ የፅናችሁ አሜን🙏🙏
እንኳን በሰላም መጣችሁልን ማኅተቶ😍ኢትዮጵያ ተዋህዶ እጆቿን ወደእግዚአብሔር ተዘረጋለች የሰንበት በረከት ያካፈለን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ዕልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
አሜን
እግዚአብሔር ይባርካቹ። ልብን ደስ የሚያሰኝ መዝሙር። ድገሚ ድገሙ። ግጥሙን ብትጽፍልን ደግሞ አብረን እንዘምር ነበር።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል የቅዱስ ማርቆስ በረከት እረዴት አይለየን እንኳን አደረሳችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ 🕯🕯🕯✝️
እልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዘመናቹ ይባረክ ዝማሬ መላእክ ያሰማልንወይ ጉድ በነዛ ዝላይ መዝሙር ስልኬ ተጨናንቆ ነበር።
እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ጥኡም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ከሀዋርያው ቅዱስማርቆስ እረዴት በረከት ያሳትፈን የሰላም አምላክ ሰላሙን ያምጣልን የጊዜው ባለቤት ጊዜውን ይባርክልን ይቀድስልን አሜንንን
እልልልልልልልልልልልል። ዝማሪ። መላህክት። ያሠማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነው
ሆህተን ጠብቅልን አሜን 🥰🥰🥰💕😍😍💕💕💕💕💕
Be ewnetu betam mert sera new zemare melaektn yasmaln ye agelglot zemnachun yebarkew share like eyaregen enabertatachew
ምንኛ መታደል ነው በወጣትነት እግዚአብሔር እያመሰገኑ በቤተክርስቲያን መኖር ከዚህ የተሻለ ህይወት የለም በእርግጠኛነት እግዚአብሔር ሕይወታችሁን ያስተካክላል በጥሩ መንገድ ይመራቹሃል ::እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርካችሁ ::
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እል ልል ልል ልል ልልእልል ልል ልል ልል ልልእልል ልል ልል ልል❤❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏😍❤💒❤
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን:: በእውነት የመላእክትን ዝማሬ የመሰለ ልብን ሰርስሮ እውስጥ የሚገባ የሚያፅናና የምስጋና መዝሙር! የሓዋርያው ቅዱስ ማርቆስ አምላክ ይጠብቃችሁ አገልግሎታችሁን ይባርክ ያስፍ:: ቅድስቲቱን ተዋህዶ ሐይማኖታችንን ቤተክርስትያናችንን ሐገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን::
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
ቃለ ሕይወት ዜና በረከት ያሰማልን ወንድሞች❤ እንዴት ነው ሚጣፍጠው በእመ አምላክ
😢 egziabher tsegawun yabizalachihu tium zimare newu ye kidus markos erefit beal kalefem enkuan yihe zimare ke semaetu gar liyu gingnunet endinoregn adirguwal bertu wendm ehitoche lelam entebikalen
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ። ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግንቦት 13 7ሰዓት ላይ በቅድስት ስላሴ አዳራሽ ተገኝተን ደሞ ይህንን ድንቅ ዝማሬ እንመርቃለን እንዳትቀሩ
zemare melaek yasemaln .....getmun ebakachhu lakulgn ebakachu ebakachhu
መስዋዕታችሁን ይቀበልላችሁ።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። የቅዱስ ማርቆስ ረድኤት በረከት ከኹላችን ጋር ይኹን።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰🥰
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏 በቤቱ ያፅናልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ከቅድስ ማርቆስ በረከት ለሁላችን ያድለን አሜን 🙏
አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ ዘንድ በአክብሮት ተጠርተናል
ነፍስን ደስ የሚያሰኝ ጥዑም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ
ስርአተ ቤተክርስቲያንን ጠብቃችሀ በባዶ እግራችሁ ስለዘመራችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ።
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማረ መላእክት ያሰማልን አገራችን ሰላሙን ያድለን💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያብዛልን አሜን
ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
Zemare malaeki yasamaleni Amen 🙏🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖
ዝማሬ መ ላእክት ያሰማልን ቅዱስ ማርቆስ በረከቱ ይደርብን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በአገልግሎት ያበርታቹ
አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን
እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱሱ አባታችን እረድኤት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ
Amen Amen Amen zemare malakata yasaman 🙏🙏💞💕🥰
ቃለህወትን ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእውነት
Orthodoxsawe leza yalew mezmur wede semayat ememst mezmur.zemare melaketn yasemalin
የቤተክርስቲያንን ሥርአት የተከተለ ጥዑም ዝማሬ ነው ቅዱስ ማርቆስ በረድኤቱ ይጠብቃችሁ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወንድሙቻችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹሁ
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
Zimare melayikite yasemalen betam tamiralachu be betu yatsinachu
አሜን አሜን አሜን ! ዝማሬ መላክትን ያሰማልን: 💛️
እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤️🙏እንኳን ለልደታ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!HAPPY MATHER,s DAY🥰💐💋🌺😘🌻
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ነፍስ የሚያለመልም ዜማ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ
❤ዝማሬ መላእት ያሰማልን ሃዋርያው ቅዱስ ማርቆስይባርካችሁ ❤ በጣም ደስ የሚል መዝሙር❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን 🙏
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እንኳን አደረሳችሁ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወዶሶ(2)
ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ
ወለሥጋየ ቀድሶ(4)
ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅ
በፍቅር ስንጠራ ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ
አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገሰ
ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስ
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለእዕይንቲክ ፍሱሓት ወብፁዕት (2)
ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት (2)
የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋሕዶን ላስተዋሉ
ነቢያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ
ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩን
ለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስግና ይሁን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በትጋድሎ (2)
ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ውትሣህሎ(2)
ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ
ስይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከ
በሰው ልጆች ልቡና ለዘራ ቃለ ወንጌልን
ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላምለአዳዊከ በሐብለ ጽራር
እለተዓሥራ (2)
ሊቀጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን
በእንተ ፍቅራ(2)
ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ
ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ
ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን
ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለመልክዕከ አዳም ወሐዋዝ (2)
ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበለ ጌጋይ ውኂዝ(2)
በጨለመችው ምድር እንደጨረቃ ላበራ
በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ
በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘ
ለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ (3)
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወዶሶ
ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ ወለሥጋየ ቀድሶ
ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅ
በፍቅር ለሚጠሩት ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ
አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገስ
ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኽው ሰላምታ ይድረስ
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለአዕይንቲከ ፍሱሓት ወብፁዐት
ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት
የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋሕዶን ላስተዋሉ
ነቢያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ
ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩን
ለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስጋና ይሁን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በተጋድሎ
ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ወተሣህሎ
ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ
ሰይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከ
በሰው ልጆች ልቡና ለዘራ ቃለ ወንጌልን
ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለአዕዳዊከ በሐብለ አጽራር እለተዓሥራ
ሊቀጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን በእንተ ፍቅራ
ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ
ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ
ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን
ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለመልክዕከ አዳም ወሐዋዝ
ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበለ ጌጋይ ውኂዝ
በጨለመችው ምድር እንደጨረቃ ላበራ
በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ
በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘ
ለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል። እናመሰግናለን
እጅግ ጥዕም ዝማሬ። ድገሙን ድገሙን። ግጥሙ አብሮ ቢጻፍ ደግሞ እጅግ መልካም ነው። ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን።
✞መልክአ ማርቆስ✞
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወደሶ
ማርቆስ አቡየ ሓድስ ሕሊናየ ወለሥጋየ ቀድሶ (፪)
ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅ
በፍቅር ስንጠራው ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ
አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገስ
ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስ
የመላእክት አንደበት ለሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለአዕይንቲከ ፍሱሓት ወብፁዐት
ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት(፪)
የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋህዶን ላስተዋሉ
ነብያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ
ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩን
ለከዋክብት አይኖችህ ዛሬም ምስጋና ይሁን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በተጋድሎ
ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ወተሣህሎ(፪)
ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ
ሰይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከ
በሰው ልጆች ልቦና ለዘራ ቃለ ወንጌልን
ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለአዕዳዊከ በሐብለ አጽራር እለተዘዓሥራ
ሊቀ ጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን በእንተ ፍቅራ(፪)
ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ
ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ
ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን
ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለመልክዕከ አዳም ወሐዋዝ
ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበል ጌጋይ ውኂዝ(፪)
በጨለመችው ምድር እንደ ጨረቃ ላበራ
በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ
በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘ
ለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
በስመ አብ ! 😲😲🤗 ቃላት የለኝም...እንዴት አይነት ነፍስን ነጥቆ ከመላዕክቱ የምስጋና ሥርዓት ተርታ የሚያስቀምጥ ዝማሬ ነው። 'የመላዕክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን' የሚለው ምስጋናን ምን ሊመስል እንደሚችል ያሳየን ድንቅ ሥራ ነው። ጸጋውን ያብዛላችሁ ኆኅተ መንግስተ ሰማያቶች በእውነት ከሰንበት ት/ቤት ልክ የሚጠበቅ እግዚአብሔርንም ሰውንም የሚያስደስተውን ነገር ሰርታችኋል ፤ የቅዱሱን ፍቅር በልቦናችን እንዲቀረጽ አድርጋችኋልና ምስጋና ይድረሳችሁ።
እንዲህ አይነት መልካም ሥራ ያለበትን የመዝሙር ሲዲ በአግባቡ ለምዕመናን እንዲዳረስ ተደራሽነቱ ላይ በደንብ ሥሩ አደራ።
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !
የቅዱስ ማርቆስ ረድኤት በረከቱ ከሁላችን ጋር ትሁን !
✞መልክአ ማርቆስ✞
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወደሶ
ማርቆስ አቡየ ሓድስ ሕሊናየ ወለሥጋየ ቀድሶ (፪)
ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅ
በፍቅር ስንጠራው ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ
አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገስ
ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስ
የመላእክት አንደበት ለሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለአዕይንቲከ ፍሱሓት ወብፁዐት
ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት(፪)
የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋህዶን ላስተዋሉ
ነብያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ
ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩን
ለከዋክብት አይኖችህ ዛሬም ምስጋና ይሁን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በተጋድሎ
ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ወተሣህሎ(፪)
ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ
ሰይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከ
በሰው ልጆች ልቦና ለዘራ ቃለ ወንጌልን
ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለአዕዳዊከ በሐብለ አጽራር እለተዘዓሥራ
ሊቀ ጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን በእንተ ፍቅራ(፪)
ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ
ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ
ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን
ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለመልክዕከ አዳም ወሐዋዝ
ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበል ጌጋይ ውኂዝ(፪)
በጨለመችው ምድር እንደ ጨረቃ ላበራ
በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ
በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘ
ለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
*_ይህች ሰማያዊ ስርአት ያላት ቤተክርስቲያን እንዴት ታምራለች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም የሆነ ዝማሬ ጥዑም የሆነ ዝማሬ ተዋህዶ ድንቅ ሀያል እምነት ናት እልልልልልልልልልልልልል_*
አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ
ከቻልክ በጽሁፍ ግጥሙን ብትልክልኝ ደስ ይለኛል
እፁብ
እልል
@@yordanosasrat7165
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወደሶ (2x)
ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ ወለሥጋየ ቀድሶ (2x)
ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅ
በፍቅር ስንጠራው ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ
አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገድ
ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስ
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለአዕይንቲከ ፍሱሓት ወብፁዐት(2x)
ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት(2x)
የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋሕዶን ላስተዋሉ
ነብያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ
ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩን
ለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስጋና ይሁን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በተጋድሎ(2x)
ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ወተሣህሎ(2x)
ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ
ሰይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከ
በሰው ልጆች ልቦና ለዘራ ቃለ ወንጌልን
ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለአዕዳዊከ በሐብለ አጽራር እለተዓሥራ(2x)
ሊቀ ጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን በእንተ
ፍቅራ(2x)
ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ
ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ
ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን
ለቅዱሳት እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለመልክእከ አዳም ወሐዋዝ(2x)
ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበል ጌጋይ ውኂዝ(2x)
በጨለመችው ምድር እንደ ጨረቃ ላበራ
በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ
በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘ
ለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሆህተ መንግስተ ሰማያት
አምላክ ይጠብቅሽ ይዘርጋልሽ እጁን
ቀና ሰው አትጪ የሚጠብቅ አንቺን
በፍቅር በሰላም እንድንኖር ባንድነት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በውነት የቤተክርስቲያን ስራአት የጠበቀ ግሩም መዝሙር ነው እናመሰግናለን ማህቶት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጅግ ደስ የሚል መዝሙር ነው በቤቱ ያፅናችሁ
አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን 🇨🇬🇨🇬💚💛❤️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️
አሜን አብሮ ያሰማን
አምላከ ቅዱስ ማርቆስ ይክበር ይመስገን! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን! 💛
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
ሚያዝያ ፴
እንኳን አደረሳችሁ
#ሚያዝያ 30 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
እንዲህ ኃጢአታችን ጽዋዑን ሞልቶ በተረፈበት በዚህ ዘመን አንዲት ሰዓትም ውድ የሆነች የንስሃ ዕድሜ ናት::
እግዚአብሔር ግን ደግ ነውና ይሔው ሚያዝያን አስፈጸመን::
ባይገባን ነው እንጂ በዚሕች ወር ውስጥ:-
ሚሊየኖች በደዌ የአልጋ ቁራኛ ሁነዋል::
ሚሊየኖችም ለንስሃ ሳይበቁ እንዲሁ አንቀላፍተዋል (ሙተዋል)::
እስኪ እርሱ አምላካችን ቀሪዋን ዘመን ደግሞ ለንስሃና ለመልካም ሥራ ባርኮ ይስጠን::
#ቅዱስ_ማርቆስ_ወንጌላዊ
በዚሕች ዕለት ከ72ቱ አርድእት አንዱ የሆነ: ወንጌላዊ:
ሐዋርያ: ሰማዕት: ዘአንበሳና ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት የተባለ
ቅዱስ ማርቆስ በሰማዕትነት ግብፅ ውስጥ ዐርፏል::
ቅዱስ ማርቆስ እናቱ ማርያም: አባቱ አርስጥቦሎስ ይባላሉ:: በልጅነቱ ኦሪትንና የዘመኑን ጥበብ ሥጋዊ በሚገባ ተምሮ
ክርስቶስን ከቤተሰቦቹ ጋር ተከትሏል::
የመጀመሪያ ስሙ ዮሐንስ ሲሆን ከ120ው ቤተሰብ በእድሜ በጣም ትንሹ (20 ዓመት) እርሱ ነበር:: ለ3 ዓመታት ከጌታ
እግር ሥር ተምሮ: በበዓለ ሃምሳ ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ተቀብሎ ለሐዋርያዊ አገልግሎት ብዙ ደክሟል::
በተለይ የግብፅና የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን አባት ነው::
ክህነትን ያገኘን ከርሱ ነውና:: ቅዱስ ማርቆስ 16 ምዕራፍ
ያለውን ወንጌሉን ሲጽፍ ኪሩብ ገጸ አንበሳ በቀኙ: ሊቀ ሐዋርያት በግራው ሆነው ይራዱት ነበር::
ቅዱሱ ከቅዱስ ጳውሎስ: ከበርናባስና ጴጥሮስ ጋር ተጉዟል:: ከብዙ ስቃይና መከራ በኋላ ሰሜን አፍሪካ አካባቢ በዚህ ቀን [በ60 ዓ/ም አካባቢ] አረማውያን ገድለውታል::
ዳግመኛ በዚህ ቀን የቅዱስ ማርቆስን ወላጆችን እናስባቸው ዘንድ ይገባል::
#ቅዱስ_አርስጥቦሎስ (አባቱ) የጌታ ቅን አገልጋይ የነበረ፡፡
#ቅድስት_ማርያም (እናቱ)
ከ36ቱ ቅዱሳት አንስት አንዷ:
ጌታችንን ያገለገለች:
ቤቷን ለሐዋርያትና ለጌታ በስጦታ ያበረከተች ቅድስት ናት::
ቤቷም (ጽርሐ ጽዮን) የመጀመሪያዋ ቤተክርስቲያን ስትሆን ይህች ቤት መንፈስ ቅዱስ ወርዶባታል::
የእመቤታችን ግንዘትም ተከናውኖባታል::
እግዚአብሔር ከሐዋርያዊው ቅዱስ ቤተሰብ በረከትን ያድለን::
#ሚያዝያ 30 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱስ ማርቆስ ሐዋርያ
2.ቅዱስ አርስጥቦሎስ (አባቱ)
3.ቅድስት ማርያም (እናቱ)
ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት
2.አባ ሣሉሲ ክቡር
3.ቅዱስ ጎርጎርዮስ ነባቤ መለኮት
4.ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት
" . . . እጅግ ሰዎች ተከማችተው ይጸልዩበት ወደ ነበረው ማርቆስ ወደ ተባለው ወደ ዮሐንስ እናት ወደ ማርያም ቤት መጣ:: ጴጥሮስም የደጁን መዝጊያ ባንኩዋኩዋ ጊዜ ሮዴ የሚሏት አንዲት አገልጋይ ትሰማ ዘንድ ቀረበች:: የጴጥሮስ ድምጽ መሆኑንም ባወቀች ጊዜ ከደስታዋ የተነሳ ደጁን አልከፈተችም:: ነገር ግን ወደ ውስጥ ሮጣ ጴጥሮስ በደጅ ፊት ቆሞ እንዳለ አወራች::" (ሐዋ. 12:12-15)
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
++መልክአ ማርቆስ++
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወደሶ
ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ ወለሥጋየ ቀድሶ
ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅ
በፍቅር ስንጠራው ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ
አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገድ
ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስ
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለአዕይንቲከ ፍሱሓት ወብፁዐት
ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት
የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋህዶን ላስተዋሉ
ነቢያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ
ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩን
ለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስጋና ይሁን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በተጋድሎ
ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ወተሣህሎ
ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ
ሰይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከ
በሰው ልጆች ልቦና ለዘራ ቃለ ወንጌልን
ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለአዕዳዊከ በሐብለ አጽራር እለተዓሥራ
ሊቀ ጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን በእንተ
ፍቅራ
ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ
ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ
ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን
ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴህን ለሳቡን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለመልክእከ አዳም ወሐዋዝ
ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበለ ጌጋይ ውኂዝ
በጨለመችው ምድር እንደ ጨረቃ ላበራ
በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ
በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘ
ለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞችና እህቶች በቤቱ ያፅናቹ የምታገለግሉት አምላከ ቅዱስ ማርቆስ
What a beautiful and mesmerizing hymn! I wish all Sunday School choirs start making such meaningful songs. May the intercession of St. Mark the evangelist be with us all🙏🏾
የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን። የቤተክርስትያናችንን ቀኖናና ስርዓት የጠበቀ መዝሙር ነው። ሁሉም ሰንበት ት/ት ቤቶች ከነዚህ ዘማርያን ቢማሩ ጥሩ ነው።
የእግዚአብሄር ጸጋና በረከት ይደርበሰችሁ። ❤
የእውነት በዚህ ዘመን የተሰራ ድንቅ መዝሙር፤ ዜማው፤ ስረዓቱ፤ ቀረጻው መልከአው ሁሉም ነገር ደስ ይላል፨ በመዝሙሩ ምክንያት ስለማርቆስ ለማወቅ ፈለጉኝ፨ ሌሎች ሰንበት ት/ቤትም እንዲህ ቢሰሩ ያምራል፨ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፨አሜን፨
ቃለ ህይወት ያሰማልን! ምላለ ሁሉም ሰ/ትቤት እንደዚ ቢዘምሩና ቢጭኑልን ማንም እየተነሳ የቤተክርስቲያን ስርአት ባላዛነፈ ነበር:: we need more mezmur/ videos.
ልክ ነዉ ይህን ሀሳብ እጋራለሁ በተለይ ዝማሬ ላይ ዘፈኑንም ምኑንም ለሚያሰሩ ለሚሰሩና ቤተክርስቲያንን ለምናሰድም ።
ሰላም ለዝክረ ስምከ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወዶሶ(2)
ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ
ወለሥጋየ ቀድሶ(4)
ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅ
በፍቅር ስንጠራ ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ
አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገሰ
ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስ
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለእዕይንቲክ ፍሱሓት ወብፁዕት (2)
ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት (2)
የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋሕዶን ላስተዋሉ
ነቢያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ
ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩን
ለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስግና ይሁን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በትጋድሎ (2)
ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ውትሣህሎ(2)
ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ
ስይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከ
በሰው ልጆች ልቡና ለዘራ ቃለ ወንጌልን
ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለአእዳዊከ በሐብለ አጽራ
እለተዓሥራ (2)
ሊቀጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን
በእንተ ፍቅራ(2)
ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ
ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ
ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን
ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለመንክርከ አዳ ወሐዋዝ (2)
ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበለ ጌጋይ ውኂዝ(2)
በጨለመችው ምድር እንደጨረቃ ላበራ
በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ
በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘ
ለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ (3)
እውነት እህቶቼ ወንድሞቼ በጣም ቃላት የለኝም እኔም ከቤቱ የጠፋሁት እህታችሁን ደግሜ በቤቱ እንዳገለግል ይፍቀድልኝ በፀሎታችሁ አትርሱኝ አምላከ ማርቆስ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
ውድ የተዋእዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለአዋርያው ለቅዱስ ማርቆስ አመታዊ ክብረ በአል አሜን
የቅዱሰ ማርቆስ በረከቱ ይደርብን ፤ የኦርቶዶክስ ስርዓትን የጠበቀ መዝሙር ነው፤ ለብዙዎች አርዓያ የሚሆን ስራ ነው፤ በርቱ ፤ የተዋእዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለአዋርያው ለቅዱስ ማርቆስ አመታዊ ክብረ በአል አሜን
ኣው መዝሙር እንደዚ መሆን ኣለበት፣ የዘፈን ዜማ ያለው መዛሙር መወገዝ ኣለበት።
እንደዚ መዛሙር ስርዓቱን የጠበቀ ደግሞ መደገፍ ኣለብን
አቤት ልብን ሰርስሮ ጥዑም የሆነ መዝሙር ነዉ ግሩም ነዉ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ በጠዋቱ በእመቤቴ ፍስልታ እርግታ ፆሜን በዚህ ምርጫ መዝሙር ፈታሁ አቤት ወተት ነዉ በእውነት
ነፍስ የሚመስጥ ጥዑም ዝማሬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
እልልልልልልልልልልልልል አጅግግግግግ ደስ አለኝ። ተመሰጠች ነፍሴ። አባታችን ማርቆስ። ንዑደድ ክቡር ሊቀ ጳጳሳችን በልጆችህ መዝሙር እየዘለለልን ዘመርን ባርከን።
እንኳን ለታላቁ አባታችን ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ የእረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!
ይህች ናት ሰንበት ት/ት !!
አቤትትት ውበት ! አቤት ለዛ ! : ዜማው : ግጥሙ ሁሉ ነገር ተዋህዶን: እናታችን ቤተክርስቲያንን የሚገልፅ !!!!
ዝማሬ መለዕክትን ያሰማልን : ፍፃሜያችሁን ያሳምረው !!!
ከቅዱሱ ረድኤት በረክትን ያድለን!🙏🙏
ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ !!!
ውድ የሠንበት ትምህርት ቤታችን አገልጋዮች እህት ወንድሞቼ በእውነት ደስ የሚያሠኝ ዝማሬ ነው!!!በርቱልኝ......ዓቢይ ከአሜሪካ
ግሩም ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ድንቅ ዝማሪ ነዉ ሐዋርያዉ ቅዱስ ማርቆስ ያገልግሎት ያገልግሎት ዘመናችኹን የተባረክ ያድርግላችኹ
በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒🇪🇹❤🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚያብሄር ረጅም እድሜን ከጤናጋር ተመኝሁላችሁ እህትና ወንድሞቼና እህቶቼ የኦርቶዶክስ ድንቅ ዘማሪዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ ዘንድ ሰ/ት/ቤቱ ጥሪውን ያስተላልፋል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ። ❤❤❤❤❤❤❤❤
በውነት ድንቅ መዝሙር ነው በርቱ
Zmarie melaekt yasemalign❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሕወትን ቃል ያሰማልን!!!
ሁሉም ክርስቲያኖች አይተን እያጠናን እንዘምር ዘንድ ሙሉ የመዝሙሩ ዘር አብሮ ብኖሩ (ብፃፉ) የበለጤ መልካም ነበር፡፡
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወዶሶ
ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ ወለሥጋየ ቀድሶ
ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅ
በፍቅር ለሚጠሩት ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ
አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገስ
ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኽው ሰላምታ ይድረስ
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለአዕይንቲከ ፍሱሓት ወብፁዐት
ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት
የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋሕዶን ላስተዋሉ
ነቢያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ
ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩን
ለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስጋና ይሁን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በተጋድሎ
ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ወተሣህሎ
ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ
ሰይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከ
በሰው ልጆች ልቡና ለዘራ ቃለ ወንጌልን
ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለአዕዳዊከ በሐብለ አጽራር እለተዓሥራ
ሊቀጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን በእንተ ፍቅራ
ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ
ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ
ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን
ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለመልክዕከ አዳም ወሐዋዝ
ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበለ ጌጋይ ውኂዝ
በጨለመችው ምድር እንደጨረቃ ላበራ
በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ
በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘ
ለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Wow እልልል እልል እልል ዝማረ መላአክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪❣️
አሜን አብሮ ያሰማን
እልልልልልልል አጥንት የማለመልም ዝማሪመለአክት ያሰማልን በጣም ታምራላችሁ ኦርቶዶክስ መሆን ምነኛ መታደልነው በእድሜ በጤና ያቆይልን በቤቱ ያጥናችሁ 🙏🙏🙏😍
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወዶሶ(2)
ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ
ወለሥጋየ ቀድሶ(4)
ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅ
በፍቅር ስንጠራ ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ
አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገሰ
ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስ
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለእዕይንቲክ ፍሱሓት ወብፁዕት (2)
ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት (2)
የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋሕዶን ላስተዋሉ
ነቢያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ
ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩን
ለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስግና ይሁን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በትጋድሎ (2)
ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ውትሣህሎ(2)
ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ
ስይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከ
በሰው ልጆች ልቡና ለዘራ ቃለ ወንጌልን
ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላምለአዳዊከ በሐብለ ጽራር
እለተዓሥራ (2)
ሊቀጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን
በእንተ ፍቅራ(2)
ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ
ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ
ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን
ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
ሰላም ለመልክዕከ አዳም ወሐዋዝ (2)
ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበለ ጌጋይ ውኂዝ(2)
በጨለመችው ምድር እንደጨረቃ ላበራ
በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ
በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘ
ለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ
የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ (3)
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በውስጤ ለምን ለቅዱስ ማርቆስ መዝሙርየለውም ብዬ እጠይቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የመሰለ ጥዑም መዝሙር አሰማችሁን:::🙏🙏🙏
ጥዑም ዜማ.... የቤተክርስቲያን ስርዓት ማለት ይህ ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
ዝማሬ መለአክን ያሰማልን ሰንበት ትምህርት ቤቴ ትዝ አለኝ አባቴ ማርቆስ ለደጅህ አብራኝ ያሳደከኝ
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል👏🏻 ❤👏🏻❤👏🏻❤👏🏻❤👏🏻❤👏🏻❤👏🏻❤ አጥንትን የሚአለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአባታችን ቅዱስ ማርቆስ ረዴት በረከት በእኛ ላይ አድሮ ይኑር አሜን በእውነት
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን (3)አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን 😘😘😘😘😘
አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ
ፀጋውን ያብዛላችሁ ለሁላችሁም የተዋህዶ እንቆዎች እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️
መለአክት ዝማሬ ያሰማልን እንዴት ደስ እንደምትሎኝ ሰምቼ የማልጠግበዉ ዝማሬ ነዉ በርቱልን እግዚአብሔር ይባርክልን
የሚማርክ ድንቅ ዝማሬ ነው አምላከ ማርቆስ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💚💛❤💒💒💚💛❤💒💒🙏🙏🙏
መንፈስ የሚያድስ የማይጠገብ መዝሙር ተባረኩልን🙏🙏🙏መላእክት ዘማሬ ያሰማልን🙏🙏🙏
እንዴት ደስስስስስ ዪላል ረጋ ያላቹ ፈጣሪ ዘመናቹ ዪባርክ
እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺💒💒💒💒💒💒 የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛላቸሁ በርቱ በቤቱ የፅናችሁ አሜን🙏🙏
እንኳን በሰላም መጣችሁልን ማኅተቶ😍ኢትዮጵያ ተዋህዶ እጆቿን ወደእግዚአብሔር ተዘረጋለች የሰንበት በረከት ያካፈለን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ዕልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
አሜን
እግዚአብሔር ይባርካቹ። ልብን ደስ የሚያሰኝ መዝሙር። ድገሚ ድገሙ። ግጥሙን ብትጽፍልን ደግሞ አብረን እንዘምር ነበር።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል የቅዱስ ማርቆስ በረከት እረዴት አይለየን እንኳን አደረሳችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ 🕯🕯🕯✝️
አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ
እልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ
ዘመናቹ ይባረክ ዝማሬ መላእክ ያሰማልን
ወይ ጉድ በነዛ ዝላይ መዝሙር ስልኬ ተጨናንቆ ነበር።
እልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ጥኡም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ከሀዋርያው ቅዱስማርቆስ እረዴት በረከት ያሳትፈን የሰላም አምላክ ሰላሙን ያምጣልን የጊዜው ባለቤት ጊዜውን ይባርክልን ይቀድስልን አሜንንን
እልልልልልልልልልልልል። ዝማሪ። መላህክት። ያሠማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነው
ሆህተን ጠብቅልን አሜን 🥰🥰🥰💕😍😍💕💕💕💕💕
Be ewnetu betam mert sera new zemare melaektn yasmaln ye agelglot zemnachun yebarkew share like eyaregen enabertatachew
ምንኛ መታደል ነው በወጣትነት እግዚአብሔር እያመሰገኑ በቤተክርስቲያን መኖር ከዚህ የተሻለ ህይወት የለም በእርግጠኛነት እግዚአብሔር ሕይወታችሁን ያስተካክላል በጥሩ መንገድ ይመራቹሃል ::እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርካችሁ ::
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እል ልል ልል ልል ልል
እልል ልል ልል ልል ልል
እልል ልል ልል ልል❤❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏😍❤💒❤
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን:: በእውነት የመላእክትን ዝማሬ የመሰለ ልብን ሰርስሮ እውስጥ የሚገባ የሚያፅናና የምስጋና መዝሙር! የሓዋርያው ቅዱስ ማርቆስ አምላክ ይጠብቃችሁ አገልግሎታችሁን ይባርክ ያስፍ:: ቅድስቲቱን ተዋህዶ ሐይማኖታችንን ቤተክርስትያናችንን ሐገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን::
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
ቃለ ሕይወት ዜና በረከት ያሰማልን ወንድሞች❤
እንዴት ነው ሚጣፍጠው በእመ አምላክ
😢 egziabher tsegawun yabizalachihu tium zimare newu ye kidus markos erefit beal kalefem enkuan yihe zimare ke semaetu gar liyu gingnunet endinoregn adirguwal bertu wendm ehitoche lelam entebikalen
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ። ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግንቦት 13 7ሰዓት ላይ በቅድስት ስላሴ አዳራሽ ተገኝተን ደሞ ይህንን ድንቅ ዝማሬ እንመርቃለን እንዳትቀሩ
zemare melaek yasemaln .....getmun ebakachhu lakulgn ebakachu ebakachhu
መስዋዕታችሁን ይቀበልላችሁ።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። የቅዱስ ማርቆስ ረድኤት በረከት ከኹላችን ጋር ይኹን።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰🥰
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏 በቤቱ ያፅናልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ከቅድስ ማርቆስ በረከት ለሁላችን ያድለን አሜን 🙏
አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ ዘንድ በአክብሮት ተጠርተናል
ነፍስን ደስ የሚያሰኝ ጥዑም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ
ስርአተ ቤተክርስቲያንን ጠብቃችሀ በባዶ እግራችሁ ስለዘመራችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ።
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማረ መላእክት ያሰማልን አገራችን ሰላሙን ያድለን💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያብዛልን አሜን
ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
Zemare malaeki yasamaleni Amen 🙏🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖
ዝማሬ መ ላእክት ያሰማልን ቅዱስ ማርቆስ በረከቱ ይደርብን
አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በአገልግሎት ያበርታቹ
አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን
እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱሱ አባታችን እረድኤት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ
አሜን አብሮ ያሰማን
Amen Amen Amen zemare malakata yasaman 🙏🙏💞💕🥰
ቃለህወትን ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእውነት
Orthodoxsawe leza yalew mezmur wede semayat ememst mezmur.zemare melaketn yasemalin
የቤተክርስቲያንን ሥርአት የተከተለ ጥዑም ዝማሬ ነው ቅዱስ ማርቆስ በረድኤቱ ይጠብቃችሁ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወንድሙቻችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹሁ
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ
Zimare melayikite yasemalen betam tamiralachu be betu yatsinachu
አሜን አሜን አሜን ! ዝማሬ መላክትን ያሰማልን: 💛️
እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤️🙏
እንኳን ለልደታ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
HAPPY MATHER,s DAY🥰💐💋🌺😘🌻
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ነፍስ የሚያለመልም ዜማ
ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ
❤ዝማሬ መላእት ያሰማልን ሃዋርያው ቅዱስ ማርቆስይባርካችሁ ❤ በጣም ደስ የሚል መዝሙር❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!
አሜን አብሮ ያሰማን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን 🙏
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እንኳን አደረሳችሁ