የዐቢ ክብራ | መዝሙር |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 59

  • @bisrathabte2327
    @bisrathabte2327 Год назад +27

    በሥጋዌው ዘመን ዓይኑን ሲገልጥ ያያት
    በሕማሙ ጊዜ መስቀል ሥር ያገኛት
    ዝምታዋ ልዩ የምሥጢር መዝገቡ
    ማን አለ እንደ እርሷ ለወልድ እንደ ልቡ
    ለኹሉ የተሰጠች ልዩ ስጦታችን
    በልጇ ቀኝ አለች ዛሬም እናታችን። ❤❤❤
    ቡሩካን ኹኑ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ❤🙏

  • @FkreGetahun
    @FkreGetahun 11 месяцев назад +2

    fetari Edmena Tena Ystachihu

  • @AynalemH
    @AynalemH Год назад +2

    ዝማሬ መላእክት ይሰማልን🤗🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @selamtamiru797
    @selamtamiru797 Год назад +9

    እመብርሀን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዛሬ አኮራችሁን የኔ ሰንበት ት/ቤት እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tila8143
    @tila8143 10 месяцев назад +4

    ዝማሬ ማለት እንዲህ ቃሉ ከዜማ ጋር የጣፈጠ: ምስጢር የጠበቀ ያሬዳዊ ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ነዉ:: ቢደመጥ የማይሰለች ነው:: እግዚአብሔር ያክብርችሁ

  • @asterteklearegay9938
    @asterteklearegay9938 Год назад +2

    እልልልልልልል እልልልልልልልል እልል ክልል ክልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!

  • @LakewWake-q2y
    @LakewWake-q2y 4 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Werkye-s3g
    @Werkye-s3g Год назад +1

    እልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሉት ዘመናችሁን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛለችሁ እስከ በጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ እኛንም ያፅናል

  • @መንበረአባይነህ
    @መንበረአባይነህ 4 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    በርቱ❤❤

  • @BetelhemMekuanint
    @BetelhemMekuanint Год назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድሞቼና እህቶቼ በቤቱ ያፅናልን አርአያ ናቹ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እመ ብርሀን ትባርካቹ አሜን ።

  • @Hanna-f4o
    @Hanna-f4o 6 месяцев назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Год назад +3

    እልልልልልልል እልልልልልልል

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 Год назад +2

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን። ከረጅም ዓመት በኋላ ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል። ይልቁንም በተለይ እጅግ የላቁ ትምህርታዊ ግጥሞቹም ከውብ ያሬዳዊ ዜማው ጋር ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይቀበልልን።

  • @abiygetachew8331
    @abiygetachew8331 Год назад +6

    🙏🙏🙏 እልልልልል!!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእናቴ የፈለገ ልጆች!!! ❤❤❤

  • @zelekeferede411
    @zelekeferede411 Год назад +1

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ከእድሜና ጤና ጋር ያድላችሁ።

  • @TsirhaHailu
    @TsirhaHailu Месяц назад

    ቅኙት እጅግ ደስ ይላል

  • @nanitarik
    @nanitarik Год назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን

  • @shinodatube5212
    @shinodatube5212 Год назад +4

    🙏🙏🙏 ድንቅ ዝማሬ።ለሌሎች ሰንበት ትምህርት ቤቶች ትልቅ ተሞክሮና ትምህርት የሚሆን ነው።

  • @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
    @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ 6 месяцев назад +1

    እጹብ❤

  • @hailemichaelbogale6258
    @hailemichaelbogale6258 Год назад +4

    የአቢ ክብራ ለማርያም ድንግል❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Mesi_Ni
    @Mesi_Ni Год назад +1

    ዝማሬ መልክ ያሰማል ደስ የሚል ዝማሬ ቅድስተ ማርያም ፈለገ ሕይወት ሰበት ት/ቤት የኔ የመለወጥ ምክንያት ናችሁ ክበሩልኝ።

  • @namigirma
    @namigirma Год назад +4

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤️

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Год назад +2

    አሜንንን አሜንንን አሜን እልልልልልል እልልልልልልል

  • @hiwotelias3280
    @hiwotelias3280 Год назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️

  • @tewodrosmeseret4025
    @tewodrosmeseret4025 Год назад +1

    ጸጋውን ያብዛላችሁ ተወዳጆቹ በትጋት የምታገለግሏት ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ለእኔም በረከታችሁ ይድረሰኝ።

  • @meskitake0312
    @meskitake0312 Год назад +3

    ግሩም ዝማሬ ፣ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @senaietibebu2761
    @senaietibebu2761 Год назад +2

    🌼🌼🌼🌼🌼ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌼🌼🌼🌼🌼

  • @babumollikbabumollik6507
    @babumollikbabumollik6507 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ ማለት ይስማልን

  • @EdenAreya
    @EdenAreya Год назад +2

    እልልልልል

  • @eyobhaile90
    @eyobhaile90 Год назад +3

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @mignotnaola1760
    @mignotnaola1760 Год назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏የልጅነት ቤቴ❤️

  • @selamgetachew2179
    @selamgetachew2179 Год назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @alafetube911
    @alafetube911 Год назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ደስስስ የሚል መዝሙር ነው!

  • @tigestbekele7013
    @tigestbekele7013 Год назад +2

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን። 👏🏻🙏🏻

  • @soyammurezha1074
    @soyammurezha1074 Год назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @MakihMkih
    @MakihMkih 10 месяцев назад +2

    zmare meleakt yasemaln

  • @alemayehugetahun9810
    @alemayehugetahun9810 Год назад +2

    ZEMARA MELAKE YASEMALEN TEBAREKU !

  • @Jordan21yabu
    @Jordan21yabu Год назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Tigstfanta
    @Tigstfanta 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @semayawezematube6877
    @semayawezematube6877 Год назад +1

    እልልል❤

  • @YeMu-e3n
    @YeMu-e3n 10 дней назад

    Amen

  • @yeabaklilu5064
    @yeabaklilu5064 Год назад +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማችሁ።

  • @abiyfekera8713
    @abiyfekera8713 Год назад +2

    Zemari melayekete yasemalgn

  • @Atsedemariam-ml1jk
    @Atsedemariam-ml1jk Год назад

    Zemarie mlaykten yasemalen bebtu yatsenachu krare kedset betkerstyane atfkdem

  • @beteharegewoin
    @beteharegewoin Год назад +2

    🥰😇😍💌

  • @admegnawmesfin8740
    @admegnawmesfin8740 Год назад +1

    Amein zemare meilaketn yasemalen

  • @alemtsehayyeneneh4884
    @alemtsehayyeneneh4884 Год назад +2

    🙏🙏🙏

  • @ከዳነምህረትእናቴ
    @ከዳነምህረትእናቴ Год назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alafetube911
    @alafetube911 Год назад +3

    ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታሪክ ruclips.net/video/EWHCw4HDnog/видео.html

  • @liyamebratu8214
    @liyamebratu8214 Год назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @CrushLove-cu3tf
    @CrushLove-cu3tf 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @abiyfekera8713
    @abiyfekera8713 Год назад +1

    Zemari melayekete yasemalgn

  • @ethiopianfunnyvideo3966
    @ethiopianfunnyvideo3966 Год назад +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @ErmiyasEshetu-b8l
    @ErmiyasEshetu-b8l Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @FikrtesilassieFikrte
    @FikrtesilassieFikrte 4 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን