Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዲያቆኑ አሳምነህኛል በርታ ፀጋውን ያብዛልህ ሀሌታዎች በርቱ ጥሩ ፕሮግራም ነው
እባካችሁ እዩ ተመልከቱም የትኛው ትክክል እንደ ሆነ እዩ ።😢ትክክለኛዋ ቤተ ክርስቲያን መቼም አትሸነፍም ሁላችሁም እንዳያችሁ መምህራችንም እንደ ተናገረዉ እምነት ያለ ስራ የሞተ እንደ ሆነ ተመልክታችኋል ። ስለዚህ የቀደመችዉን እምነት ተመልክታችዉ ወደ ክርስቶስ ተመለሱ።መምህራችን ዲ/ን ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።❤❤
እዉነት በጣም መሚገርም ሁኔታ ነዉ እያብራራ ነዉ በደንብ ነዉ የሚገባዉ ምንም የሚጋጭ አይታይም ስናምን መልካም ነገረ ለማድረግ ልባችን ይከፈታል ወንዱሜ ዲያቆን በእድሜ በፀጋዉ ይጠብቅ ተባረክ
ዳቆን ዮሐንስ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የሚገርም አገላለፅ ነው:: ለኛም እንድዚህ ማስተዋሉን ያድለን:: ጥ ቅ ስ አንጠ ልጥሎ ከመሄድ ይጠብቀን:: አሜን...ፓርት 2ን ቶሎ ልቀቁልን
"በእኔ ያለውን ፍሬ የማያፈራውን ያስወግደዋል።[ዮሐ.15፥2]።
ዳቆን ዮሐንስ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የሚገርም አገላለፅ ነው:: ለኛም እንድዚህ ማስተዋሉን ያድለን:: ጥ ቅ ስ አንጠ ልጥሎ ከመሄድ ይጠብቀን:: አሜን...
ሀሌታዎች በጣም ጎብዛችኀል ። እንደዚህ አይነት ውይይት ከተራ ወሬ ይልቅ ጠቃሚ ነው ። በርቱ ቤተሰብ ሆነናል ።
ዲቆን 🙏♥️ጥሩ ውይይት ነው "እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ ገበሬውም አባቴ ነው።ፍሬ የማያፈራውን *''’'በእኔ ያለውን’''* ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል።" ከክርስቶስ የሆነ ያመነ ፍሬ የማያፈራ የዘላለም ሕይወት የለውም
I can’t wait to hear part2
ቃለ ሂወት ያሰማልን ድያቆንዬ እድሜ ከ ጤና ጋራ ይስጥህ እግዚኣብሄር ግብዝልን ደስ የሚል ውይይት ነው part 2 እንጠብቃችዋለን ❤❤❤❤❤❤
ይህ ዲያቆን የሚገርም እግዚአብሔር የገለጠለት ምርት መምህር ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ
መምህር ነዉ
ምርት ነው ምርጥ??😂😂
kalat mesentek mn yaderglhal lemeredat kebad aydelem
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንኽ ይባረክ ።
ዳቆን ዮሐንስ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የሚገርም አገላለፅ ነው ለኛም ማስተዋሉን ያድለን ።ሀሌታዎች በጣም እናመሰግናለን ቀጥሉበት!!🙏❤
ውይይታቸው በጣም ደስ ይላል የዲያቆን ትንታኔ ብዥታየን አጥርቶልኛል አንደበተ ርቱ ነው
ተዋህዶ እኮ ሙሉ ናት ሁሌም ቢሆን ከማያልቀው የእውቀት ምንጯ እየቀዳች ታጠጣናለች እኛ እንጠጣለን የማይጠጣው ተጎዳ ዲ/ን ዮሐንስ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ የምታገልግልበትን ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያብዛልህ❤❤❤❤
ዲያቆን የአገልግሎት ዘመንህን ይጨምርልን። የፕሮቴስታንት እምነት ነገሮችን ጨርሶ አያጠፋም ነገር ግን ታላቅ ጥርጣሬን ይወልዳል እነርሱም ገና ሁሉንም ነገር በመመርመር ላይ ያሉ ናቸው መጨረሻውን አየውቁተም።እኛ ፍፅምት ኃይማኖታችነን አጥብቀን እነያዝ።
ዲን ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው በእውነት እንደአንተና እንደአንተ የመሳሰሉትን አገልጋዮችን ስላዘጋጀልንና እንደኢህ ፊት ለፊት መታችሁ ስለሃቅ እንድትናገሩ እንድትመሰክሩና በፈጣሪ ዘንድ አንድ ንፍስ መመለስ ማለት በሰማይ በመላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ነውና ምን ይታወቃል በዚህ ዲን አንተ በምትሰጠው መልስና ማብራሪያ አንድ ነፍስ ልትመለስ ትችላለች አንድ ነገር ማወቅ ያለብን የምለው እኛ ኦርቶዶክስ አማኞች እስከአሁን በእምነቱ ያለነው ምንም ቢሆን ስለ እምነታችን ምንም አይነት ጥርጣሬ እንዳይገባን ማለትም ይች እምነታችን ነች መንግስተ ሰማይ የምንገባባት ሌላ እምነት አይደለም ለነዛ ለጠፉት ፈጣሪ በቸርነቱ ያስባቸው ውደ ነበሩበት እምነታቸው ይመልሳቸው ሌላው ደግሞ አሁን እየተጠቀምንበት ያለው መ/ቅዱስ እኛ ኦርቶዶክስ አማኞች እንድንጠቀምበት ተብሎ የተጻፈ አይደለም ማለቴ ጴንጤዎች ጂሆቫዎችና ሌሎች እንዲጠቀሙበት እንደሚመቻቸው አድርገው የጻፉት ነው ስለዚህ ኦርቶዶክሶች እንዳንደናገር በጸሎት በስግደት እንትጋ
ሀሌታዎች በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው። በጣም ደስ ይላል።በርቱ፣
God bless both for the mannered discussion. And kale Hiwot Yasemalin Diakon well explained based on bible.
ተዋህዶ ለዘለምለም ትኑር ትክክለኛ መንገድ ተዋህዶ ነት ከተዋህዶ ውጭ ሌላ ሐይመኖት ብቆም ይሸላል ጴንጤ አስውሉ ዎዴ እውነት ተዋህዶ ተመለሱ የተዋህዶ ሊጆች ሁለችሁም እግዝአብሔር ይባርከችሁ ተዋህዶ አንች ኩር ትክክለኛ መንገድ ነት
😢ዳቆን ዮሐንስ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የሚገርም አገላለፅ ነው:: ለኛም እንድዚህ ማስተዋሉን ያድለን:: ጥ ቅ ስ አንጠ ልጥሎ ከመሄድ ይጠብቀን:: አሜን...
አወያዩ ፕሮቴስታንት ቢሆንም ለማንም ሳይድ አይዝም። ገራሚ አወያይ ነው። ክቡር አወያይ በርታ።
ድያቆን ዮሃንስ አፈ ማር እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ይጠብቅልን
መምህር ዮሐንስ ጸጋውን ያብዛልህ ክርስቴያኖች ትምህርተ ጽድቅ እና አምደ ሐይማኖት የሚባሉ መጽሐፍቶች በጣም ተጠቀሚባቸዋለው አንቡቧቸው።
የማን መፃህፍት ናቸው?
@@kingdomofaxum6891 ትምህርተ ጽድቅ የዲያቆን ዮሐንስ ዓምደ ሐይማኖት የብርሃኑ ጎበና ናቸው።
በጣም ደስ ትላላቹ ። ሀሌታዎች ስርዓታቹ ሁሉ ነገር ተመችቶኛል ከቻላቹ እባካቹ ዲ/ን ዮሀንስ እና አቶ ኤርምያስን በ ፕሮቴስታንት አገናኝልን እባክህ እባክህ እባክህ ሀሌታ በተረፈ ፀጋው ያብዛላቹ ዲ/ን ዮሀንስ እድሜ ጤና ይስጥህ
ኤርሚያስ የቱ? የቲክቶኩ?😂😂😂
ኤርሚያስ የቲክቶኩ ከሆነ ብዙ ጊዜ የኦርቶዶክስ ወንድሞች ለውይይት ጠርተውት ባልሰማ ያለፈ ሰው ነው 😀😀
ኤርምያስ የቲክቶኩን ከሆነ እሱ እኮ እውቀት የለውም ገድላት ላይ ተጥዶ መሳደብ እንጂ
Lezam eko nw endemar yefelekut ake tertot eko enbe bilo enbe alegn yale sew nw gin minalbat ketemare biye nw
ኤርሚያስ እኮ ውይይት አይችልም ገድል እያለ ሲሳደብ መዋል የእሱ እውቀት
ቀጣዩን ለመቼ ?አታዘግዩት በጣም የተማርኩበት ውይይት ነው።ቸሩ እግዚአብሔር ሁላችንንም በእውቀት አንድናመልከው በመምህራኖቹ ላይ አድሮ ያስተምረን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን አሁንም ጨምሮ ያብዛሎት❤❤🙏
please 😢😢😢😢 ወንድም አክሊልን ጋብዝልን
ማመንማ ሰይጣንም ያምናልዲያቆን ዮሐንስ ድንቅ ነውቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️❤
ሰይጣን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ ያምናል? የብሉይ ኪዳን ድህነት ከአዲሰ ክዳን ድህነት ይለያያል? አንተ ለመዳን ምን ትሰራለህ?
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ።
እጅግ በጣም ግሩም ማብራሪያ ነዉ፨ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ዮሃንስ
ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ቃለ ሂወት ያሰማልን ዘመንክ ይባረክ
አክሊለ አቀረብልን❤❤❤❤❤❤❤
አው ጎበዝ ነው ልጁ ብቀርብልን አኬ
@@deaconsemere5558 እዎ በጣምም💒✝️☺️☺️☺️🥰
ዲያቆን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ሀይማኖታቺን እውነተኛዋና ቀጥተኛዋ መንገድ ናት እግዚአብሔር ይመስገን
ወንጌላዊ ኤርሚያስ አበበ መርጌታ ነበርኩኝ ይላል እንግዲ
😢😢 በመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ አናምንም ከሚል ምን ሕይወት ትሰማለሽ??
እኔ ግን የሚያሳዝነኝ ከመጽሀፍ ቅዱስ ውጭ ያሉ የምናምናቸው……ያለው!
ምን ማለት ነው እውነተኛና ቀጥተኛ ማለት? ወይም ምኗ ነው እውነተኛና ቀጥተኛ?
@@danieleyu6832ትምህርቷ።
በጣም ደስ የሚል ውይት በጨዋነትና በመከባበር ነበረ ዲያቆን ዮሐንስ ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ለዘላለም ያኑርክ።
ዲያቆን ዮሓንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኦርቶዶክሥ ለዘላለም ትኑር የተዋሕዶ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
Do good work in practice
ቄስ ኤርሚያስ እግዚአብሄር ይባርክህ ። የእግዚአብሔር እውነት (እምነት )ምስክር እንጂ ጠበቃነት አይፈልግም ። ጆሮ ያለው ይስማ ። እየሱስ ያለ ስራ እንድንድን ዘንድ በመስቀል ስራችንን ሰርቶልናል።
የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል።ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል፦ እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ።ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፥ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና።በዚያን ጊዜ በግራው ያሉትን ደግሞ ይላቸዋል፦ እናንተ ርጉማን፥ ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀ ወደ ዘላለም እሳት ከእኔ ሂዱ።ተርቤ አላበላችሁኝምና፥ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፥ እንግዳ ሆኜ አልተቀበላችሁኝምና፥የማቴዎስ ወንጌል 25 :- 31-42ይህውልሽማ ይህ የማቴዎስ ወንጌል የሚናገረው ስል “መጨረሻው የፍርድ ቀን” ጌታ ሲመጣ የሚሆነውን ነው …እደግመዋለው “የመጨረሻው የፍርድ ቀን ምን ላይ አተኩሮ ፍርድ እንደሚሰጥ የሚናገር ነው”፡፡ እናም በዚህ የመጨረሻው የፍርድ ቀን ወደ መንግስቱ ለመግባት ጌታ ያቀረባቸው ጥያቄዎች “አብልታችሁኛል ወይ ? …” ወዘተ የሚሉ ናቸው ! ይሰማል ??? የሥራ ጥያቄዎች ናቸው !!! …እናም እነዚህን “ሥራ የሠሩት” ወደ መንግስቱ ሲገቡ - እነዚህን “ሥራ” ያልሰሩትን ደግሞ “እርጉማኖች” ብሎ ወደ “ሲዖል” ወርውሯቸዋል …እንግዲህ ይህ ተረት ተረት ሳይሆን ላይ የተጻፈ የታመነ ቃል ነው …
ልጨምርልሽ ??? ህግንም መፈጸም እንደሚያጸድቅ ልጨምርልሽ ?? በይ እንዳትደነግጪ ! ሮሜ 2- 13: በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና !.ይህም በእውነት የታመነ የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል ነው !!!
bizu manbeb yetebekibishal
@@wrapupthestoryለመዳን ምን ምን ትሰራለህ?
@@SolomonFisseha-ky4rl ...ቅዱሱ መፅሀፍ ላይ በግልፅ ተፅፎልሀል አንብብ ! ...ዝም ብለህ የተያዘብህ ተለቆልሀል ፣ ባንክ አካውንትህ ውስጥ ይሄን ያህል ገንዘብ ገብቶልሃል ራሻፓራራራ እያላችሁ በተረተረት ከመንከባለል ወደ ወንጌሉ ተመልሳችሁ አንብቡ !!!
ውይይቱ በጣም በጨዋነት የተካሄደ ነው።ተባረኩ።በጣም ደስ ይላል።ቀዳሚው ዕምነት አንደኾነ የታወቀ ነው።ዕምነት ግን ከጥምቀት ይቀድማል።ይህንን ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ምን ትለዋለችበእርግጥ የዚህ ውይይት ርዕስ እንዳልሆነ አውቂያለሁ።በተረፈክርስቶስን በቢቸኛ የነፍስ አዳኝነት ተቀብሎ የፅድቅፍሬ ማፍራት ክርስቲያን ነኝ ከምን ሁሉ የሚጠበቅ ነው።አለበለዚያማ በእምነት ፀድቅያለሁ ብሎ በሐጢዐት ባሕር መነቦጫረቅ ሰለሐጢዐታችን በመስቀል የፈሰሰልን የክርስቶስ ደም መግፋፋት ነው።ይህ ከሁላችንም ይራቅ!!!የዲያቆን ትምህርትና የአገላለጽ ዘዴ በእውነትተመችቶኛል።ክፍል 2ይቅረብና ደግሞ እናያለን።
እምነት ይቀድማል ከዛ መጠመቅ
ጥምቀት ላላመነ ሰው ምኑ ነው ወንድሜ? ኦርቶዶክስ ስለ ጥምቀት ስታወራ ሁሌ ላመኑት ነው
@@Yorilua መጀመርያ እምነት ከዛ ጥምቀት ያላመነ ስው እኮ ሊጠመቅ ኣይችልም
@@Yorilua እሺ ከኾነ የአርባ ቀኑ ሕፃንና የሰማንያ ቀኗ ሕፃን አምነው የኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን የምታጠምቃቸው???ወይስ በወላጆቻቸው ዕምነት?እንዲህስ ከኾነ የመነች በፅት ናት የተባለላት ቅድስት ማሪያም የወለደችው የበኩር ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን እስከ ሰላሳ ዓመቱ ሳይጠመቅ ቆየ ነገር በሕፃንነቱ ወራት እናቱ ማሪያምና ዮሴፍ ወደቤተመቅደሰ ወስደው ለካሕኑ ስምዖን እንዳሳቀፉት ቅዱስ ቃሉ ይነግረናልና።
@@tadumeshesha2027 እየውልህ መፅሀፍ ቅዱስ የ ዮሃንስ ጥምቀት እና የ ኢየሱስ ጥምቀት እያለ ይለያል አንተ ምትለው ስለ ዮሃንስ ጥምቀት ነው የ አዲስ ኪዳን ጥምቀት የተመሰረተው ጌታ ከ ትንሳዔው በሆላ ሂዱ እና በ አብ በውልድ እና በመንፈስ ቅዱስ አጥምቁ ካለ በሆላ ነው:: የህፃናት ጥምቀት በ ቤተሰቦቻቸው ነው መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ሰው ካመነ በሆላ ሲያጠምቁ ሁሉም ቦታ ላይ እስከነ ሙሉ ቤተሰቡ ነው የሚለው:: መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ህፃናት ወይም ሴቶች ማይቆጠሩበትን ቦታ በግልፅ ነው የሚያስቅምጠው( ጌታ ምግብ እበርክቶ ካበላቸው በሆላ ስንት ሰው እንደበላ ሲናገር እራሱ ልጆች ሳይቆጠሩ ይላል) የ ህፃናት ጥምቀት አይድለም በ ሀዋሪያት እና በቀደምት ቤተ ክርስቲያን ቀርቶ የ ፕሮቴስታንት መስራች እራሱ እንደሚያምን ታቃለህ እንደውም የማይቀበሉትን ሴጣን እስከማለት ይደርሳል::
Romans 2 አማ - ሮሜ13: በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና።
ዲቆን እናመሰግናለን
ቃል ህወት ያሰማልን ዲያቆን ዮሐንስ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤
እኔ ለፕሮቴስታንት አማኞች የምጠይቀው አዳም ከገነት የተባረረው በስራው ነው በእምነቱ?
አዳም ኤዋንን ሰምቶ በማመኑና ኤዋን ሰይጣንን ሰምታ በማመኗ እግዚአብሔር ያለውን ባለመስማት እንዳትሞቱ ከእርሱ አትብሉ ያለውን ባለማመን በመብላታቸው…..ዘፍ3(1-7)
Period
የሄ ሶውየ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ያርገዋል ወደ እግዚአብሔር በጸሎት የሚያደርሰን ይላል ተስፋ አለኝ ተምሮ እንደምሄድ
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
በስርአት ፡ መወያየት ፡ እግዚአብሔር የሚወደው ነውና በርቱበት ።
ገላትያ 5¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁴ በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል።⁵ እኛ በመንፈስ ከእምነት የጽድቅን ተስፋ እንጠባበቃለንና።ቄስ ኤርሚያስ ደስ የሚል ምልከታ ❤❤😊
እዚሁ የትም ሳትሔድ መልሱ አለልህ እኮ 5 ላይ የተገለፀው እኮ የፅድቅ ስራ ግድ እንደሆነ ሲሆን በፅድቅ ስራ ደሞ አለመሆኑ የግድ በኢየሱስ ማመን እንዳለብህ ያስረዳል
ሁሉ ቢሰማ እንደ ኦርቶዶክስ ትክክለኛ ትምህርት ያለ የለም የምር ምን አይነት ድንቅ ነው ዲያቆኑ
ሁለት መልካም እንደበት ያላቸው አዋቂዎች በመጋጠማቸው ንግግራቸው ይማርካል ።ውይይት ማለት እንዲህ ነውና
ይልመድባችሁ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ሙግት ነው
ደስ ይላል የተረጋጋ እና ደስ የሚል የሚያስተምር ፕሮግራም ነው ።
tebarku bmigrem mlku yfetarine qale bmigba eyegelsachu selastmarachun ejige tdsecalhu
Dekon jigna ❤️☦️ big fan from Eritrea orthodoxe for ever
ኮመንት የምንሰጥም በመከባበር ቢሆን ደስ ይላል
ዲያቆን ዩኋንስ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ቤንጤ ተዝረክርኳል አጥበህ ነው ያሰጣሀው
አወያይ ሆይ ነገሮችን summerize ለማድረግ አትሞክር ምክንያቱም በበቂ ልታስቀምጠው አትችልምና፡፡
ነብሴ እንዴት ደስ እንዳላት ብነግራችሁ ሀሌታዎች ።ለሁለታችሁም ለመረጃችሁ ከልብ አመሰግናለሁ እንዲሁም ለአወያዩ እና ለሙሉ እስቴዲዮ ግሩፕ❤❤❤
ዲያቆንዬ ተባረክልኝ አረ ተፈወስኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እምነት ብቻ ያድናል የሚል ጥቅስ ከመፅሃፍ ቅዱስ አሳዩኝ።እምነት ብቻ አያድንም።አብረሃም የፀደቀው በእመነቱ ብቻ ሳይሆን በስራውም ጭምር እንጂ።
ኡንኳን ደና መጣሁ
ሀሌታዎች እናመሰግናለን ስለእንደዚ አይነት ውይይቶች። ነገር ግን የሰጣችሁት ርዕስ በራሱ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምትቀበለውን አይገልፅም። ወይም misslead ያደርጋል። በእምነት እና(AND) በስራ ነው የምትለው። ነገር ግን እናንተ እደሰየማችሁት 'ወይስ' የሚል ከሆነ በስራ ብቻ ያረገዋል። ዋናው base እምነት ነው።ያንን እምነታችንን የምናረጋግጥበት ማህተሙ ስራ ነው። የሰው ልጅ ነፃ ፈቃድ አለውና ከመስመር እንዳይወጣ የሚያረገው ስራ ነው ለማለት ነው ዲያቆኑ የተናገረው።
ዉሸት ነዉ ይህን ተዋህዶ መቸም አትልም በሰራ ብቻ በፍፁም አንፀድቅም መጀመሪያ በክርሰቶሰ ጌትነት ፈራጅነት በፈሰሰዉ ደሙ መዳናችን ካመን እና ክርሰቶሰን የአለም መድሀኒት እንደሆነ ካወቅን ጀምሮ ነዉ መልካም ሰራወችንም በመሰራት እንደምንፀድቅ የምናምነዉ
ዲያቆን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
እንደዚህ ተቀራርቦ በመከባበር መወያየት በጣም ደስ ይላል።መድየተሩ በጣም ኣስተዋይ ነው።
ዲ/ን ዮሐንስ. ቃለ ህይወት ያሰማልን. ግሩም አገላለፅ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤
ኤርምያስ ቀለሜ ከዚ ተማር በሉሉኚ ትዝታው ከስድብ ነጻ ሆነህ ተማር በሉሉኚ እደ ዛሬ በእምነቴ ኮርቼ አላቅም ዲያቆን አደበትህ ሲጣፍጥ አተ ተናገር እኛ ልጆጅህ ንሰማለን በርታልን በጣም ደሰ ይላል በጣም ነግግርህ በጸጋ የተቀባ ነው
ሀሌታዎች በጣም እናመሰግናለን ቀጥሉበት!!🙏❤
ተዋህዶ ለዘልኣለም ትኑር፡ ድንቅ መልስ ነው። ያልገባቸው የክርስቶስና የሰውን ስራ ነው።
እምነት ብቻ አያስኬድም እንኳንስ በእግዚአብሔር ፊት በሰዉኩአን አለቃህ ያዘዘህን ትዕዛዝ በሀሳቭ ተቀበልከዉ እንበል ሪፖርት ስታደርግ መልሰህ ትዕዛዙን ነዉ ምታቀርበዉ ወይስ የሰራህዉን?🎉አስርቱ ትዕዛዛት ስራና እምነትን የግድ ያዛሉ
ሀሳቡ ደስ ዪላል ግን አፋጠጥናቸዉ የሚለዉን ቃል አወያየናቸዉ ብትሉት መልካም ነዉ ምክንያቱም በመወያየት ዉስጥ መተማመን አለ
ተዋህዶ እናቴ መልስ አላት ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሃሌታዎች እናመሰግናለን, አክሊልን አቅርቡልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር 💒💜✝️💒መንገድ ለጠፋባቸው ብርሃን ኹንላቸው !🤲
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር..መምህራችን ዲያቆን ዮሀንስ ቃለሕይወት ያሰማልን...ተወዳጅ መምህራችን በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ...ሀሌታዎች ስትጋብዙ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህር ስትጋብዙ እንደዚህ በሳል መምህር ጋብዙልን።
ርትዕት ንጽህት ተዋህዶ ስትገለጽ ሙሉ በኩለሄ ስንዱ እመቤት መልስ አላት ቃለሕይወት ያስማልን መምህር ዲ/ን።
ዲን ዬሀንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
በለዉ በስማአም በወልድ አንተ የተዋጣልህ ሰዉ ነህ ዲያቆን ይሐንስ አንተ ከዚህ በላይ ማብራራት የለም ትችላለህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ ❤
እውነት የሚወጣበት ጊዜ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የ ቅድስ ኦርቶዶክስ አማኝ ያደረገን በጾም በጸሎት በርቱ በክቡር ደሙ በቅዱስ ስጋው ታትማችሁ ታትመን እንኑር .
ዉይይቱ ግንዛቤአችንን ያዳብራል፣ አወይይ መልካም ድርጊት ነዉ፣ተባረክ፣ ፈጣሪ አሥሩን ትእዛዝትን ለምን አዘዘን? ስለዚህ የሃይማኖት ልዩነትን ለመፍጠር ክርክር ማድረግ ተገቢ አይመስለኘም፣ ሃይማኖት አንድት፣ጥምቀት አንድት፣ጌታ አንድ፣ ነዉ፣ ሁላችንም ወደ አንድነት ያምጣን፣
ዳቆን ዮሀንስን ብሰማው ብሰማው መቼም አይሰለቸኝም!!!! ጆሲ በጣም ነው የማከብርህ
Kale hiwet yasemaln❤❤❤
እንኳን ደና መጣቹ ሃሌታ
ኢምነት ከምግባር ጋር ኢምነት ያለ ስራ የሞቴ ነው በስራ ብቻ ይዳናልም አይባልም በኢምነት ብቻም አይባልም ኢምነት ከስራ ጋር ነው ተባረኩ
❤❤❤
Min malat now sistu esk teyaqe letayeqsh anch le 1 sawe setota sesach kaza sawi yehona nagar faligash now laza sawi setota mesachlat anchi laza sawi setota sesachew ya sawume lanch indegena setota indesatish tifalgalesh malat now woyins setota sesat melash saytabaq now mesato ?
tsaga imnat bicha baq ayedelam alishe tada ignan yegnan hatiyat mantsat yemchlo yegna tinshete taraa seraa now bilash now metamegnwu good uko now
Wude iyesus yetsaga setota yesatalne kegna melash falgo ayedalm gabash turu sera eunkn yemnsarwu lamadan sayehon seladanu now okay injy turu seraa yeminsarwu lamadan ayidelam yegna tinsheye turu seraa ye iyesusn dame liyakli yeqrnaa isu yaworawun 1 qalunm anwoklim igna ganash chirsh kesraa gar teyalesh basera matsedaq indematchy awiqo eko now yemotalsh yetasaqayalsh yegna gubezna wude bebelukedan tafatinan fatanawun malaf seyaqtan now iyesus yematwu fatanawun wodiqanal bebelukdan silaz sawi lamadan turu sera ayasfalgm yemidnow baiyesus dami bicha now yench turu sera yetignawu now demo twat hatiyat ansarame sihtat ansaem belane mata deben ylaa hatiyat yeminsara sawoch nan eko igna tada yetignawu tsideq serachin now keiyesus demi gar mitanatsatsrut demo yehatiyat tinsh tilik yelam hulum 1 now baswi fit yetalaya yihun injy bafatar fit gin hulum hatiyat 1 now
Tebarekln Diyakon des yemil geletsa new
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ወንድሞች ተባረኩ
Sew yemidinew Amino sitegebir new ; eminet yale sira Kentu new!
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዲ/ን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kesis Ermias igziabher yibarkot!
ዲያቆን ዮሐንስ እ/ር ይባርክ ጆሮው የሌው ይስማ
ከጴንጤዎች የምንጨምረው የለም ካለን ለመቀነስ ካልሆነ በስተቀር
ኮራሁብህ ዲያቆን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
I RESPECT HALITA TV......እየሱስ ይባረካ፤ እንዲሁ በነፃ በጸጋ መዳኔ ! ሲቀጥል ውይይቱ ተመችቶኝ ሳለ፤ወንጌል አንድ ነው እሱም የሚወራበት እየሱስ ብቻ ነው ተባረክ ወንድሜ ቄስ ….
...የእዩ ጩፋ መንፈስ አደንዝዞሻል ልበል ? … ወንጌል ስለ ኢየሱስ ብቻ ነው የሚያወራው የሚለውን ከየት አመጣሽው ? ወይስ ስለሌላ ልቦለድ መፅሀፍ ነው የምታወሪው ? …የትኛውስ ፓስተር ነው ያስተማረሽ ? … ወደጄ ወንጌል ስለ አብ ያወራል , ወንጌል ስለ ኢየሱስ ያወራል, ወንጌል ስለ ቅዱሱ መንፈስ ያወራል, … ወንጌል ስለሐዋሪያት ያወራል (የሐዋርያት ሥራ ሀዋሪያት ምን እንዳደረጉ - ምን እንደሆኑ - ምን እንደደረሰባቸው- እንዴት እንደሞቱ) ወዘተ ያወራል … እናንተ ሰዎች ግን ምንድነው አዳራሽ ውስጥ የሚያስተምሯችው ? ወንጌል አትማሩም እንዴ ? ወንጌል የሚማር ሰው እንዴት ወንጌል ስለነዚህ ሁሉ እንደሚናገርና እንደሚያወራ አያውቅም??? … ለዚህም ነው ቅዱስ ጳውሎስ ከሌላ የሆነ ትምህርት የሚለው !. ጌታ ከተያዝሽበት ከእንደዚህ አይነት ሌላ ወንጌል ሌላ ትምህርት ነፃ ያውጣሽ አሜን !
ደግመሽ ስሚው ከፉከራ ውጭና ህይወት ላይ አተኩሪ
born and raised Ethiopia then to been another relgion it's look like you got cursed I really sorry my brother you people came to Ethiopia to spoiled our beautiful relgion and country 😢😢😢
ድያቆን ወንድሜችን የሄ የቲፌዞ ነገር አይደለም መናፍቃን የሚያልፉት እና የሚያነቡት የምታስጨንቃቾው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ የሚያዘን ንስሐ እንድንገባ ነው ሂድ ለካህን ነፍስህን አስመርምርወ/ማቴ 8፡ 4 ምክንያቱም በትዕቢት የተወጠሩ ናቾው ዓይነ ልቦናችን ያብራ
ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን ካተ ብዙ ተማርን
wow❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን በእውነቱ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤🙏🙏
ዲያቆን ዮሃንስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
የድነት ስራ የተሰራው ጌታ የሱስ ብምድር ሲመላለስ ሳይሆን በመስቀል ላይ ያፈሰሶው ደም ነው ።ምክንያቱ ስሬት ሃጢኣት የሚገኘው በደም ስለ ሆነ ።
betimkets
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ህይወትን ያሰማል❤❤
ቃለ ሕዎት ያሰማልን ድያቆን.የሃዋሳ ግቢ ጉባኤ ትምህርትህም ጠቅሞኛል አሁንም እንዲሁ
መምህር ዮሐንስ 🙏❤️❤️❤️
ለመዳን የመዳን የሕውነት መንገድን መያዝ ያሰፈልጋል ሐዋራ 4 :12 እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ሌላ ሰም የለም ።
ዲያቆን ወንድማችን ቃል ሂወት ያሰማል❤❤❤
ዲያቆኑ አሳምነህኛል በርታ ፀጋውን ያብዛልህ ሀሌታዎች በርቱ ጥሩ ፕሮግራም ነው
እባካችሁ እዩ ተመልከቱም የትኛው ትክክል እንደ ሆነ እዩ ።😢
ትክክለኛዋ ቤተ ክርስቲያን መቼም አትሸነፍም ሁላችሁም እንዳያችሁ መምህራችንም እንደ ተናገረዉ እምነት ያለ ስራ የሞተ እንደ ሆነ ተመልክታችኋል ። ስለዚህ የቀደመችዉን እምነት ተመልክታችዉ ወደ ክርስቶስ ተመለሱ።
መምህራችን ዲ/ን ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።❤❤
እዉነት በጣም መሚገርም ሁኔታ ነዉ እያብራራ ነዉ በደንብ ነዉ የሚገባዉ ምንም የሚጋጭ አይታይም ስናምን መልካም ነገረ ለማድረግ ልባችን ይከፈታል ወንዱሜ ዲያቆን በእድሜ በፀጋዉ ይጠብቅ ተባረክ
ዳቆን ዮሐንስ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የሚገርም አገላለፅ ነው:: ለኛም እንድዚህ ማስተዋሉን ያድለን:: ጥ ቅ ስ አንጠ ልጥሎ ከመሄድ ይጠብቀን:: አሜን...ፓርት 2ን ቶሎ ልቀቁልን
"በእኔ ያለውን ፍሬ የማያፈራውን ያስወግደዋል።[ዮሐ.15፥2]።
ዳቆን ዮሐንስ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የሚገርም አገላለፅ ነው:: ለኛም እንድዚህ ማስተዋሉን ያድለን:: ጥ ቅ ስ አንጠ ልጥሎ ከመሄድ ይጠብቀን:: አሜን...
ሀሌታዎች በጣም ጎብዛችኀል ። እንደዚህ አይነት ውይይት ከተራ ወሬ ይልቅ ጠቃሚ ነው ። በርቱ ቤተሰብ ሆነናል ።
ዲቆን 🙏♥️ጥሩ ውይይት ነው "እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ ገበሬውም አባቴ ነው።ፍሬ የማያፈራውን *''’'በእኔ ያለውን’''* ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል።" ከክርስቶስ የሆነ ያመነ ፍሬ የማያፈራ የዘላለም ሕይወት የለውም
I can’t wait to hear part2
ቃለ ሂወት ያሰማልን ድያቆንዬ እድሜ ከ ጤና ጋራ ይስጥህ እግዚኣብሄር ግብዝልን ደስ የሚል ውይይት ነው part 2 እንጠብቃችዋለን ❤❤❤❤❤❤
ይህ ዲያቆን የሚገርም እግዚአብሔር የገለጠለት ምርት መምህር ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ
መምህር ነዉ
ምርት ነው ምርጥ??😂😂
kalat mesentek mn yaderglhal lemeredat kebad aydelem
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንኽ ይባረክ ።
ዳቆን ዮሐንስ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የሚገርም አገላለፅ ነው ለኛም ማስተዋሉን ያድለን ።ሀሌታዎች በጣም እናመሰግናለን ቀጥሉበት!!🙏❤
ውይይታቸው በጣም ደስ ይላል የዲያቆን ትንታኔ ብዥታየን አጥርቶልኛል አንደበተ ርቱ ነው
ተዋህዶ እኮ ሙሉ ናት ሁሌም ቢሆን ከማያልቀው የእውቀት ምንጯ እየቀዳች ታጠጣናለች እኛ እንጠጣለን የማይጠጣው ተጎዳ ዲ/ን ዮሐንስ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ የምታገልግልበትን ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያብዛልህ❤❤❤❤
ዲያቆን የአገልግሎት ዘመንህን ይጨምርልን። የፕሮቴስታንት እምነት ነገሮችን ጨርሶ አያጠፋም ነገር ግን ታላቅ ጥርጣሬን ይወልዳል እነርሱም ገና ሁሉንም ነገር በመመርመር ላይ ያሉ ናቸው መጨረሻውን አየውቁተም።እኛ ፍፅምት
ኃይማኖታችነን አጥብቀን እነያዝ።
ዲን ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው በእውነት እንደአንተና እንደአንተ የመሳሰሉትን አገልጋዮችን ስላዘጋጀልንና እንደኢህ ፊት ለፊት መታችሁ ስለሃቅ እንድትናገሩ እንድትመሰክሩና በፈጣሪ ዘንድ አንድ ንፍስ መመለስ ማለት በሰማይ በመላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ነውና ምን ይታወቃል በዚህ ዲን አንተ በምትሰጠው መልስና ማብራሪያ አንድ ነፍስ ልትመለስ ትችላለች አንድ ነገር ማወቅ ያለብን የምለው እኛ ኦርቶዶክስ አማኞች እስከአሁን በእምነቱ ያለነው ምንም ቢሆን ስለ እምነታችን ምንም አይነት ጥርጣሬ እንዳይገባን ማለትም ይች እምነታችን ነች መንግስተ ሰማይ የምንገባባት ሌላ እምነት አይደለም ለነዛ ለጠፉት ፈጣሪ በቸርነቱ ያስባቸው ውደ ነበሩበት እምነታቸው ይመልሳቸው ሌላው ደግሞ አሁን እየተጠቀምንበት ያለው መ/ቅዱስ እኛ ኦርቶዶክስ አማኞች እንድንጠቀምበት ተብሎ የተጻፈ አይደለም ማለቴ ጴንጤዎች ጂሆቫዎችና ሌሎች እንዲጠቀሙበት እንደሚመቻቸው አድርገው የጻፉት ነው ስለዚህ ኦርቶዶክሶች እንዳንደናገር በጸሎት በስግደት እንትጋ
ሀሌታዎች በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው። በጣም ደስ ይላል።በርቱ፣
God bless both for the mannered discussion. And kale Hiwot Yasemalin Diakon well explained based on bible.
ተዋህዶ ለዘለምለም ትኑር ትክክለኛ መንገድ ተዋህዶ ነት ከተዋህዶ ውጭ ሌላ ሐይመኖት ብቆም ይሸላል ጴንጤ አስውሉ ዎዴ እውነት ተዋህዶ ተመለሱ የተዋህዶ ሊጆች ሁለችሁም እግዝአብሔር ይባርከችሁ ተዋህዶ አንች ኩር ትክክለኛ መንገድ ነት
😢ዳቆን ዮሐንስ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የሚገርም አገላለፅ ነው:: ለኛም እንድዚህ ማስተዋሉን ያድለን:: ጥ ቅ ስ አንጠ ልጥሎ ከመሄድ ይጠብቀን:: አሜን...
አወያዩ ፕሮቴስታንት ቢሆንም ለማንም ሳይድ አይዝም። ገራሚ አወያይ ነው። ክቡር አወያይ በርታ።
ድያቆን ዮሃንስ አፈ ማር እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ይጠብቅልን
መምህር ዮሐንስ ጸጋውን ያብዛልህ
ክርስቴያኖች ትምህርተ ጽድቅ እና አምደ ሐይማኖት የሚባሉ መጽሐፍቶች በጣም ተጠቀሚባቸዋለው አንቡቧቸው።
የማን መፃህፍት ናቸው?
@@kingdomofaxum6891 ትምህርተ ጽድቅ የዲያቆን ዮሐንስ ዓምደ ሐይማኖት የብርሃኑ ጎበና ናቸው።
በጣም ደስ ትላላቹ ። ሀሌታዎች ስርዓታቹ ሁሉ ነገር ተመችቶኛል ከቻላቹ እባካቹ ዲ/ን ዮሀንስ እና አቶ ኤርምያስን በ ፕሮቴስታንት አገናኝልን እባክህ እባክህ እባክህ ሀሌታ በተረፈ ፀጋው ያብዛላቹ ዲ/ን ዮሀንስ እድሜ ጤና ይስጥህ
ኤርሚያስ የቱ? የቲክቶኩ?😂😂😂
ኤርሚያስ የቲክቶኩ ከሆነ ብዙ ጊዜ የኦርቶዶክስ ወንድሞች ለውይይት ጠርተውት ባልሰማ ያለፈ ሰው ነው 😀😀
ኤርምያስ የቲክቶኩን ከሆነ እሱ እኮ እውቀት የለውም ገድላት ላይ ተጥዶ መሳደብ እንጂ
Lezam eko nw endemar yefelekut ake tertot eko enbe bilo enbe alegn yale sew nw gin minalbat ketemare biye nw
ኤርሚያስ እኮ ውይይት አይችልም ገድል እያለ ሲሳደብ መዋል የእሱ እውቀት
ቀጣዩን ለመቼ ?አታዘግዩት በጣም የተማርኩበት ውይይት ነው።ቸሩ እግዚአብሔር ሁላችንንም በእውቀት አንድናመልከው በመምህራኖቹ ላይ አድሮ ያስተምረን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን አሁንም ጨምሮ ያብዛሎት❤❤🙏
please 😢😢😢😢 ወንድም አክሊልን ጋብዝልን
ማመንማ ሰይጣንም ያምናል
ዲያቆን ዮሐንስ ድንቅ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️❤
ሰይጣን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ ያምናል? የብሉይ ኪዳን ድህነት ከአዲሰ ክዳን ድህነት ይለያያል? አንተ ለመዳን ምን ትሰራለህ?
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ።
እጅግ በጣም ግሩም ማብራሪያ ነዉ፨ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ዮሃንስ
ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ቃለ ሂወት ያሰማልን ዘመንክ ይባረክ
አክሊለ አቀረብልን❤❤❤❤❤❤❤
አው ጎበዝ ነው ልጁ ብቀርብልን አኬ
@@deaconsemere5558 እዎ በጣምም💒✝️☺️☺️☺️🥰
ዲያቆን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ሀይማኖታቺን እውነተኛዋና ቀጥተኛዋ መንገድ ናት እግዚአብሔር ይመስገን
ወንጌላዊ ኤርሚያስ አበበ መርጌታ ነበርኩኝ ይላል እንግዲ
😢😢 በመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ አናምንም ከሚል ምን ሕይወት ትሰማለሽ??
እኔ ግን የሚያሳዝነኝ ከመጽሀፍ ቅዱስ ውጭ ያሉ የምናምናቸው……ያለው!
ምን ማለት ነው እውነተኛና ቀጥተኛ ማለት? ወይም ምኗ ነው እውነተኛና ቀጥተኛ?
@@danieleyu6832ትምህርቷ።
በጣም ደስ የሚል ውይት በጨዋነትና በመከባበር ነበረ ዲያቆን ዮሐንስ ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ለዘላለም ያኑርክ።
ዲያቆን ዮሓንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኦርቶዶክሥ ለዘላለም ትኑር የተዋሕዶ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
Do good work in practice
ቄስ ኤርሚያስ እግዚአብሄር ይባርክህ ። የእግዚአብሔር እውነት (እምነት )ምስክር እንጂ ጠበቃነት አይፈልግም ። ጆሮ ያለው ይስማ ። እየሱስ ያለ ስራ እንድንድን ዘንድ በመስቀል ስራችንን ሰርቶልናል።
የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤
አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥
በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል።
ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል፦ እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ።
ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥
ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፥ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና።
በዚያን ጊዜ በግራው ያሉትን ደግሞ ይላቸዋል፦ እናንተ ርጉማን፥ ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀ ወደ ዘላለም እሳት ከእኔ ሂዱ።
ተርቤ አላበላችሁኝምና፥ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፥ እንግዳ ሆኜ አልተቀበላችሁኝምና፥
የማቴዎስ ወንጌል 25 :- 31-42
ይህውልሽማ ይህ የማቴዎስ ወንጌል የሚናገረው ስል “መጨረሻው የፍርድ ቀን” ጌታ ሲመጣ የሚሆነውን ነው …እደግመዋለው “የመጨረሻው የፍርድ ቀን ምን ላይ አተኩሮ ፍርድ እንደሚሰጥ የሚናገር ነው”፡፡ እናም በዚህ የመጨረሻው የፍርድ ቀን ወደ መንግስቱ ለመግባት ጌታ ያቀረባቸው ጥያቄዎች “አብልታችሁኛል ወይ ? …” ወዘተ የሚሉ ናቸው ! ይሰማል ??? የሥራ ጥያቄዎች ናቸው !!! …እናም እነዚህን “ሥራ የሠሩት” ወደ መንግስቱ ሲገቡ - እነዚህን “ሥራ” ያልሰሩትን ደግሞ “እርጉማኖች” ብሎ ወደ “ሲዖል” ወርውሯቸዋል …እንግዲህ ይህ ተረት ተረት ሳይሆን ላይ የተጻፈ የታመነ ቃል ነው …
ልጨምርልሽ ??? ህግንም መፈጸም እንደሚያጸድቅ ልጨምርልሽ ?? በይ እንዳትደነግጪ !
ሮሜ 2- 13: በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና !
.
ይህም በእውነት የታመነ የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል ነው !!!
bizu manbeb yetebekibishal
@@wrapupthestoryለመዳን ምን ምን ትሰራለህ?
@@SolomonFisseha-ky4rl ...ቅዱሱ መፅሀፍ ላይ በግልፅ ተፅፎልሀል አንብብ ! ...ዝም ብለህ የተያዘብህ ተለቆልሀል ፣ ባንክ አካውንትህ ውስጥ ይሄን ያህል ገንዘብ ገብቶልሃል ራሻፓራራራ እያላችሁ በተረተረት ከመንከባለል ወደ ወንጌሉ ተመልሳችሁ አንብቡ !!!
ውይይቱ በጣም በጨዋነት የተካሄደ ነው።ተባረኩ።በጣም ደስ ይላል።ቀዳሚው ዕምነት አንደኾነ የታወቀ ነው።ዕምነት ግን ከጥምቀት ይቀድማል።ይህንን ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ምን ትለዋለችበእርግጥ የዚህ ውይይት ርዕስ እንዳልሆነ አውቂያለሁ።በተረፈክርስቶስን በቢቸኛ የነፍስ አዳኝነት ተቀብሎ የፅድቅፍሬ ማፍራት ክርስቲያን ነኝ ከምን ሁሉ የሚጠበቅ ነው።አለበለዚያማ በእምነት ፀድቅያለሁ ብሎ በሐጢዐት ባሕር መነቦጫረቅ ሰለሐጢዐታችን በመስቀል የፈሰሰልን የክርስቶስ ደም መግፋፋት ነው።ይህ ከሁላችንም ይራቅ!!!የዲያቆን ትምህርትና የአገላለጽ ዘዴ በእውነትተመችቶኛል።ክፍል 2ይቅረብና ደግሞ እናያለን።
እምነት ይቀድማል ከዛ መጠመቅ
ጥምቀት ላላመነ ሰው ምኑ ነው ወንድሜ? ኦርቶዶክስ ስለ ጥምቀት ስታወራ ሁሌ ላመኑት ነው
@@Yorilua መጀመርያ እምነት ከዛ ጥምቀት ያላመነ ስው እኮ ሊጠመቅ ኣይችልም
@@Yorilua እሺ ከኾነ የአርባ ቀኑ ሕፃንና የሰማንያ ቀኗ ሕፃን አምነው የኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን የምታጠምቃቸው???ወይስ በወላጆቻቸው ዕምነት?እንዲህስ ከኾነ የመነች በፅት ናት የተባለላት ቅድስት ማሪያም የወለደችው የበኩር ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን እስከ ሰላሳ ዓመቱ ሳይጠመቅ ቆየ ነገር በሕፃንነቱ ወራት እናቱ ማሪያምና ዮሴፍ ወደቤተመቅደሰ ወስደው ለካሕኑ ስምዖን እንዳሳቀፉት ቅዱስ ቃሉ ይነግረናልና።
@@tadumeshesha2027 እየውልህ መፅሀፍ ቅዱስ የ ዮሃንስ ጥምቀት እና የ ኢየሱስ ጥምቀት እያለ ይለያል አንተ ምትለው ስለ ዮሃንስ ጥምቀት ነው የ አዲስ ኪዳን ጥምቀት የተመሰረተው ጌታ ከ ትንሳዔው በሆላ ሂዱ እና በ አብ በውልድ እና በመንፈስ ቅዱስ አጥምቁ ካለ በሆላ ነው:: የህፃናት ጥምቀት በ ቤተሰቦቻቸው ነው መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ሰው ካመነ በሆላ ሲያጠምቁ ሁሉም ቦታ ላይ እስከነ ሙሉ ቤተሰቡ ነው የሚለው:: መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ህፃናት ወይም ሴቶች ማይቆጠሩበትን ቦታ በግልፅ ነው የሚያስቅምጠው( ጌታ ምግብ እበርክቶ ካበላቸው በሆላ ስንት ሰው እንደበላ ሲናገር እራሱ ልጆች ሳይቆጠሩ ይላል) የ ህፃናት ጥምቀት አይድለም በ ሀዋሪያት እና በቀደምት ቤተ ክርስቲያን ቀርቶ የ ፕሮቴስታንት መስራች እራሱ እንደሚያምን ታቃለህ እንደውም የማይቀበሉትን ሴጣን እስከማለት ይደርሳል::
Romans 2 አማ - ሮሜ
13: በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና።
ዲቆን እናመሰግናለን
ቃል ህወት ያሰማልን ዲያቆን ዮሐንስ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤
እኔ ለፕሮቴስታንት አማኞች የምጠይቀው አዳም ከገነት የተባረረው በስራው ነው በእምነቱ?
አዳም ኤዋንን ሰምቶ በማመኑና ኤዋን ሰይጣንን ሰምታ በማመኗ እግዚአብሔር ያለውን ባለመስማት
እንዳትሞቱ ከእርሱ አትብሉ ያለውን ባለማመን በመብላታቸው…..ዘፍ3(1-7)
Period
የሄ ሶውየ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ያርገዋል ወደ እግዚአብሔር በጸሎት የሚያደርሰን ይላል ተስፋ አለኝ ተምሮ እንደምሄድ
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
በስርአት ፡ መወያየት ፡ እግዚአብሔር የሚወደው ነውና በርቱበት ።
ገላትያ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል።
⁵ እኛ በመንፈስ ከእምነት የጽድቅን ተስፋ እንጠባበቃለንና።
ቄስ ኤርሚያስ ደስ የሚል ምልከታ ❤❤😊
እዚሁ የትም ሳትሔድ መልሱ አለልህ እኮ 5 ላይ የተገለፀው እኮ የፅድቅ ስራ ግድ እንደሆነ ሲሆን በፅድቅ ስራ ደሞ አለመሆኑ የግድ በኢየሱስ ማመን እንዳለብህ ያስረዳል
ሁሉ ቢሰማ እንደ ኦርቶዶክስ ትክክለኛ ትምህርት ያለ የለም የምር ምን አይነት ድንቅ ነው ዲያቆኑ
ሁለት መልካም እንደበት ያላቸው አዋቂዎች በመጋጠማቸው ንግግራቸው ይማርካል ።
ውይይት ማለት እንዲህ ነውና
ይልመድባችሁ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ሙግት ነው
ደስ ይላል የተረጋጋ እና ደስ የሚል የሚያስተምር ፕሮግራም ነው ።
tebarku bmigrem mlku yfetarine qale bmigba eyegelsachu selastmarachun ejige tdsecalhu
Dekon jigna ❤️☦️ big fan from Eritrea orthodoxe for ever
ኮመንት የምንሰጥም በመከባበር ቢሆን ደስ ይላል
ዲያቆን ዩኋንስ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ቤንጤ ተዝረክርኳል አጥበህ ነው ያሰጣሀው
አወያይ ሆይ ነገሮችን summerize ለማድረግ አትሞክር ምክንያቱም በበቂ ልታስቀምጠው አትችልምና፡፡
ነብሴ እንዴት ደስ እንዳላት ብነግራችሁ ሀሌታዎች ።
ለሁለታችሁም ለመረጃችሁ ከልብ አመሰግናለሁ እንዲሁም ለአወያዩ እና ለሙሉ እስቴዲዮ ግሩፕ❤❤❤
ዲያቆንዬ ተባረክልኝ አረ ተፈወስኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እምነት ብቻ ያድናል የሚል ጥቅስ ከመፅሃፍ ቅዱስ አሳዩኝ።
እምነት ብቻ አያድንም።
አብረሃም የፀደቀው በእመነቱ ብቻ ሳይሆን በስራውም ጭምር እንጂ።
ኡንኳን ደና መጣሁ
ሀሌታዎች እናመሰግናለን ስለእንደዚ አይነት ውይይቶች። ነገር ግን የሰጣችሁት ርዕስ በራሱ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምትቀበለውን አይገልፅም። ወይም misslead ያደርጋል። በእምነት እና(AND) በስራ ነው የምትለው። ነገር ግን እናንተ እደሰየማችሁት 'ወይስ' የሚል ከሆነ በስራ ብቻ ያረገዋል። ዋናው base እምነት ነው።ያንን እምነታችንን የምናረጋግጥበት ማህተሙ ስራ ነው። የሰው ልጅ ነፃ ፈቃድ አለውና ከመስመር እንዳይወጣ የሚያረገው ስራ ነው ለማለት ነው ዲያቆኑ የተናገረው።
ዉሸት ነዉ ይህን ተዋህዶ መቸም አትልም በሰራ ብቻ በፍፁም አንፀድቅም መጀመሪያ በክርሰቶሰ ጌትነት ፈራጅነት በፈሰሰዉ ደሙ መዳናችን ካመን እና ክርሰቶሰን የአለም መድሀኒት እንደሆነ ካወቅን ጀምሮ ነዉ መልካም ሰራወችንም በመሰራት እንደምንፀድቅ የምናምነዉ
ዲያቆን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
እንደዚህ ተቀራርቦ በመከባበር መወያየት በጣም ደስ ይላል።
መድየተሩ በጣም ኣስተዋይ ነው።
ዲ/ን ዮሐንስ. ቃለ ህይወት ያሰማልን. ግሩም አገላለፅ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤
ኤርምያስ ቀለሜ ከዚ ተማር በሉሉኚ ትዝታው ከስድብ ነጻ ሆነህ ተማር በሉሉኚ እደ ዛሬ በእምነቴ ኮርቼ አላቅም ዲያቆን አደበትህ ሲጣፍጥ አተ ተናገር እኛ ልጆጅህ ንሰማለን በርታልን በጣም ደሰ ይላል በጣም ነግግርህ በጸጋ የተቀባ ነው
ሀሌታዎች በጣም እናመሰግናለን ቀጥሉበት!!🙏❤
ተዋህዶ ለዘልኣለም ትኑር፡ ድንቅ መልስ ነው። ያልገባቸው የክርስቶስና የሰውን ስራ ነው።
እምነት ብቻ አያስኬድም እንኳንስ በእግዚአብሔር ፊት በሰዉኩአን አለቃህ ያዘዘህን ትዕዛዝ በሀሳቭ ተቀበልከዉ እንበል ሪፖርት ስታደርግ መልሰህ ትዕዛዙን ነዉ ምታቀርበዉ ወይስ የሰራህዉን?
🎉አስርቱ ትዕዛዛት ስራና እምነትን የግድ ያዛሉ
ሀሳቡ ደስ ዪላል ግን አፋጠጥናቸዉ የሚለዉን ቃል አወያየናቸዉ ብትሉት መልካም ነዉ ምክንያቱም በመወያየት ዉስጥ መተማመን አለ
ተዋህዶ እናቴ መልስ አላት ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሃሌታዎች እናመሰግናለን, አክሊልን አቅርቡልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር 💒💜✝️💒
መንገድ ለጠፋባቸው ብርሃን ኹንላቸው !🤲
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር..መምህራችን ዲያቆን ዮሀንስ ቃለሕይወት ያሰማልን...ተወዳጅ መምህራችን በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ...ሀሌታዎች ስትጋብዙ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህር ስትጋብዙ እንደዚህ በሳል መምህር ጋብዙልን።
ርትዕት ንጽህት ተዋህዶ ስትገለጽ ሙሉ በኩለሄ ስንዱ እመቤት መልስ አላት ቃለሕይወት ያስማልን መምህር ዲ/ን።
ዲን ዬሀንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
በለዉ በስማአም በወልድ አንተ የተዋጣልህ ሰዉ ነህ ዲያቆን ይሐንስ አንተ ከዚህ በላይ ማብራራት የለም ትችላለህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ ❤
እውነት የሚወጣበት ጊዜ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የ ቅድስ ኦርቶዶክስ አማኝ ያደረገን በጾም በጸሎት በርቱ በክቡር ደሙ በቅዱስ ስጋው ታትማችሁ ታትመን እንኑር .
ዉይይቱ ግንዛቤአችንን ያዳብራል፣ አወይይ መልካም ድርጊት ነዉ፣ተባረክ፣ ፈጣሪ አሥሩን ትእዛዝትን ለምን አዘዘን? ስለዚህ የሃይማኖት ልዩነትን ለመፍጠር ክርክር ማድረግ ተገቢ አይመስለኘም፣ ሃይማኖት አንድት፣ጥምቀት አንድት፣ጌታ አንድ፣ ነዉ፣ ሁላችንም ወደ አንድነት ያምጣን፣
ዳቆን ዮሀንስን ብሰማው ብሰማው መቼም አይሰለቸኝም!!!! ጆሲ በጣም ነው የማከብርህ
Kale hiwet yasemaln❤❤❤
እንኳን ደና መጣቹ ሃሌታ
ኢምነት ከምግባር ጋር ኢምነት ያለ ስራ የሞቴ ነው በስራ ብቻ ይዳናልም አይባልም በኢምነት ብቻም አይባልም ኢምነት ከስራ ጋር ነው ተባረኩ
❤❤❤
Min malat now sistu esk teyaqe letayeqsh anch le 1 sawe setota sesach kaza sawi yehona nagar faligash now laza sawi setota mesachlat anchi laza sawi setota sesachew ya sawume lanch indegena setota indesatish tifalgalesh malat now woyins setota sesat melash saytabaq now mesato ?
tsaga imnat bicha baq ayedelam alishe tada ignan yegnan hatiyat mantsat yemchlo yegna tinshete taraa seraa now bilash now metamegnwu good uko now
Wude iyesus yetsaga setota yesatalne kegna melash falgo ayedalm gabash turu sera eunkn yemnsarwu lamadan sayehon seladanu now okay injy turu seraa yeminsarwu lamadan ayidelam yegna tinsheye turu seraa ye iyesusn dame liyakli yeqrnaa isu yaworawun 1 qalunm anwoklim igna ganash chirsh kesraa gar teyalesh basera matsedaq indematchy awiqo eko now yemotalsh yetasaqayalsh yegna gubezna wude bebelukedan tafatinan fatanawun malaf seyaqtan now iyesus yematwu fatanawun wodiqanal bebelukdan silaz sawi lamadan turu sera ayasfalgm yemidnow baiyesus dami bicha now yench turu sera yetignawu now demo twat hatiyat ansarame sihtat ansaem belane mata deben ylaa hatiyat yeminsara sawoch nan eko igna tada yetignawu tsideq serachin now keiyesus demi gar mitanatsatsrut demo yehatiyat tinsh tilik yelam hulum 1 now baswi fit yetalaya yihun injy bafatar fit gin hulum hatiyat 1 now
Tebarekln Diyakon des yemil geletsa new
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ወንድሞች ተባረኩ
Sew yemidinew Amino sitegebir new ; eminet yale sira Kentu new!
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዲ/ን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kesis Ermias igziabher yibarkot!
ዲያቆን ዮሐንስ እ/ር ይባርክ ጆሮው የሌው ይስማ
ከጴንጤዎች የምንጨምረው የለም ካለን ለመቀነስ ካልሆነ በስተቀር
ኮራሁብህ ዲያቆን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
I RESPECT HALITA TV......እየሱስ ይባረካ፤ እንዲሁ በነፃ በጸጋ መዳኔ ! ሲቀጥል ውይይቱ ተመችቶኝ ሳለ፤ወንጌል አንድ ነው እሱም የሚወራበት እየሱስ ብቻ ነው ተባረክ ወንድሜ ቄስ ….
...የእዩ ጩፋ መንፈስ አደንዝዞሻል ልበል ? … ወንጌል ስለ ኢየሱስ ብቻ ነው የሚያወራው የሚለውን ከየት አመጣሽው ? ወይስ ስለሌላ ልቦለድ መፅሀፍ ነው የምታወሪው ? …የትኛውስ ፓስተር ነው ያስተማረሽ ? …
ወደጄ ወንጌል ስለ አብ ያወራል , ወንጌል ስለ ኢየሱስ ያወራል, ወንጌል ስለ ቅዱሱ መንፈስ ያወራል, … ወንጌል ስለሐዋሪያት ያወራል (የሐዋርያት ሥራ ሀዋሪያት ምን እንዳደረጉ - ምን እንደሆኑ - ምን እንደደረሰባቸው- እንዴት እንደሞቱ) ወዘተ ያወራል … እናንተ ሰዎች ግን ምንድነው አዳራሽ ውስጥ የሚያስተምሯችው ? ወንጌል አትማሩም እንዴ ? ወንጌል የሚማር ሰው እንዴት ወንጌል ስለነዚህ ሁሉ እንደሚናገርና እንደሚያወራ አያውቅም??? … ለዚህም ነው ቅዱስ ጳውሎስ ከሌላ የሆነ ትምህርት የሚለው !
.
ጌታ ከተያዝሽበት ከእንደዚህ አይነት ሌላ ወንጌል ሌላ ትምህርት ነፃ ያውጣሽ አሜን !
ደግመሽ ስሚው ከፉከራ ውጭና ህይወት ላይ አተኩሪ
born and raised Ethiopia then to been another relgion it's look like you got cursed I really sorry my brother you people came to Ethiopia to spoiled our beautiful relgion and country 😢😢😢
ድያቆን ወንድሜችን የሄ የቲፌዞ ነገር አይደለም መናፍቃን የሚያልፉት እና የሚያነቡት የምታስጨንቃቾው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ የሚያዘን ንስሐ እንድንገባ ነው ሂድ ለካህን ነፍስህን አስመርምር
ወ/ማቴ 8፡ 4 ምክንያቱም በትዕቢት የተወጠሩ ናቾው ዓይነ ልቦናችን ያብራ
ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን ካተ ብዙ ተማርን
wow❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን በእውነቱ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤🙏🙏
ዲያቆን ዮሃንስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
የድነት ስራ የተሰራው ጌታ የሱስ ብምድር ሲመላለስ ሳይሆን በመስቀል ላይ ያፈሰሶው ደም ነው ።
ምክንያቱ ስሬት ሃጢኣት የሚገኘው በደም ስለ ሆነ ።