Alemneh Wasse

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 20

  • @nathanmedia5778
    @nathanmedia5778 8 дней назад +1

    I wish we give public honor for Sir Alemneh Wassie. I feel happy whenever I see and hear Alem's programs. RESPECT

  • @ramizramdan8462
    @ramizramdan8462 8 дней назад +2

    አለምዬ አንተም የማህሙድን የገለፅክበት መንገድ❤❤❤ ያንተም ማንነት እመነኝ ለኛ ልዩ ነህ ይህ ሁሉ ሠዉ ላይ የሚጋባ ምርጥ ስሜትህ ኢትዮዽያን በመዉደድህ ዉስጥ ያለ ነዉ እናም ❤❤❤❤❤ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ ❤❤❤❤

  • @የክርስቶስባርያእኔነኝ

    ❤❤አለምነሕ አተም እኮ ከጋሽ ማሕሙድ ባልተናነሰ 🎉 ለኢትዮጵያ አገራችን ብዙ በብዙ🎉 አሻራ አሰቀምጠሀል አተም ለዚህ ክብር ያብቃሕ አሜን 🙏🙏🙏👌

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 8 дней назад +1

    Tank you very nice discussion appreciate good bless your day God bless all ethiopians

  • @SisayEndale-j2o
    @SisayEndale-j2o 8 дней назад +1

    መሀሙድ አህመድ ዘፈኖቹ መካሪ ናቸው ይገባዋል ያንስበታል እንጂ አይበዛበትም የኔ ውድ እጅግ በጣም እወደዋለሁ ።

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru 8 дней назад

    መልካም የጥምቀት በአል ለሁላችን🙏🏽
    የጋሽ መሐሙድ የሚያስደስት የሚያድስ ጊዜ ነበር ለሁሉም አክባሪዎቹ ሁሉ እድሜ ከጤና
    ጋ እመኛለሁ እናንተም ክበሩልን ኑሩልን 💚

  • @SisayEndale-j2o
    @SisayEndale-j2o 8 дней назад +1

    ልጅ ሚካኤል የኢትዮጵያ ካርታ በወርቅ የተሰራ ስጦታ ያበረከተው

  • @geremew9207
    @geremew9207 7 дней назад

    A humble man,, those " current stars". shall learn from him.

  • @habtamubelachew8017
    @habtamubelachew8017 8 дней назад

    ደስ ትላላችሁ... ዓለም.. በጣም ዲፕሎማት ነህ... ሳይገኙ ለቀሩት 🙏

  • @luciejungo6985
    @luciejungo6985 8 дней назад

    መሀሙድ አሀመድ የትዝታ ንጉስ ነው እንጂ እሱ እና ጥላሁን ገሠሠ አንድ ናቸውያልዘፈኑት የለም
    ለለማስታወስ ያሀልአንድ ሙ ዚቃ እነሆ
    ወይ ፍቅር እያለ ሰው ያወጋል ግን ማንም አላየው ቆሞ በአካል የመለውን መርጨላችኻለሁ
    እንኳን ለጥምቀት
    በአል አደረሳችሁ

  • @kusemmenu4193
    @kusemmenu4193 6 дней назад

    እንዲህ አይነት ወጣ ያሉ ፕሮግራሞችህ ይመቹኛል

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 7 дней назад +3

    ❗እባክህን አለምነህ የዶናል ትራንፕን ከዋዜማ ጀምሮ እስከ ኢናጉሪሽን ማግስት ያለውን❗ማለትም ከእሁድ እስከ ማክሰኞ ሁሉንም ተከታትለህ እያንዳንዱን ጥቃቅን ነገር ሳይቀር አቅርብልን❗please

  • @ወለየዎኢስላምሰላም
    @ወለየዎኢስላምሰላም 7 дней назад

    😂😂የወይሊ ሙዚቃ ከዛ ምዕምናን

  • @AlexAmare-je7oq
    @AlexAmare-je7oq 8 дней назад +1

    ቴዲ አፍሮ ለምን አልተገኝ ምክንያቱ መወቀስ ካለበት ይወቀሳል

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 8 дней назад

      If Teddy is there, all the attention from the audience will be on him, and he won't want to be the center of attention in the program.

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 8 дней назад +1

      tank you this is true judgment this singer is so RUDE ./

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 7 дней назад

      ​@@tsigearaya4565❗ማነው ያለው ጉረኛ በለው ቱልቱላ❗ በዚህ መጠን እራስን መቆለል ከትህትና የጎደለ ነገር ነው❗

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 7 дней назад

      በትክክል❗

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 8 дней назад

    አለምነህ ምባይል መጎርጎሩ ማቆም አለብህ ...ሌላው በላይ አትንጣጣ ረጋ
    በ ል በተራ ለማውራት ሞክር::ዝግጅቱ የስነምግባር መመሪያ ያስፈልገዋል

    • @MakMas-fw3bl
      @MakMas-fw3bl 7 дней назад

      @@robbarobi2784 Read and try to understand before you write...