የሕይወት ውሃ ። አባ ገብረ ኪዳን sibket aba gebrekidan

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • የሕይወት ውሃ ። አባ ገብረ ኪዳን sibket aba gebrekidan
    #new #sibket #ritit_haymanot #education #ስብከት #ethiopian #abagebrekidan #ethiopiaorthodox

Комментарии • 39

  • @RMetica
    @RMetica 3 месяца назад +11

    ይህ ስብከት የተሰበከዉ ኢየሩሳሌም መሰለኝ 😢 የኔ ወርቅ አባት ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ በቸርነቱ ይርዳን በእዉነት አሜን፫ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ፫ ቡራኬዎት ትድረሰኝ ባለሁበት ቦታ😢

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv 3 месяца назад +5

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TigistuMelak
    @TigistuMelak 3 месяца назад +6

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባየ እኛንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን❤❤❤❤

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 3 месяца назад +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ThiroThiro
    @ThiroThiro 3 месяца назад +1

    አባታችን በእውነት ነፊሥ የማሪሥ ትምህርት ነው ቃለ ህይውት ቃለ በረከት ያሠማልን ፀገዉን አብዚቶ ይሥጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Haregi849
    @Haregi849 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @AmareAmare-rj1zb
    @AmareAmare-rj1zb 3 месяца назад +1

    አባታችንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese 3 месяца назад +1

    ተረተረት ነው የማይሰለቸው ሰውየው ደብተራ ደጋሚ እንጂ አስተማሪ አይደለም

    • @yenardienat1758
      @yenardienat1758 2 месяца назад

      ልቦናውን እግዚአብሔር ይስጥህ እንጂ ሌላ ምን ይባላል 😢😢😢

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 3 месяца назад +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 3 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤❤❤

  • @GizaGi456
    @GizaGi456 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @endalakachewbelay6648
    @endalakachewbelay6648 3 месяца назад

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ልቤ በጣም ይረካል።❤❤❤❤❤❤

  • @eshetewoldu9602
    @eshetewoldu9602 3 месяца назад

    አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜዘመኖወን ይባርክሎት

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej 3 месяца назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤️🙏🙏🙏

  • @GetachewAdugna-s4k
    @GetachewAdugna-s4k 3 месяца назад

    የእግዝአብሔር ሥራድንቅ ነዉ እኒህ አባት ሁሉን አሟልቶ የሰጣቸዉ ነዉ

  • @EskedarMengesha
    @EskedarMengesha 3 месяца назад +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @asratyilma4746
    @asratyilma4746 3 месяца назад

    አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይባርክልን

  • @helenkahsai4982
    @helenkahsai4982 3 месяца назад +1

    Qalehiwet yesmalna abatachn

  • @XgddXcdf
    @XgddXcdf 23 дня назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢
    ለአባታችን ቃለ ያስማልን ❤❤
    አምላኬ ሆይ ለወጠኝ😢

  • @mesi557
    @mesi557 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይባርኩን🤲🙏❤
    የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን 📖✅💓

  • @MeazaNiguse
    @MeazaNiguse 3 месяца назад +1

    Abatachen kalhewot yasemalin le tiyakewoche melis yemagegnbachew abat edime ke tena ga yisetot

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv 3 месяца назад

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበትን እድሜና ጤና ይስጥልንጥኡም ትምህርት ትገስቱን እግዚያብሔር ይስጠን የህይወት ዉሀ እንድንጠጣ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንየቅዳሴው ቃል ሰማሁ በሰው ሀገር ቤተክሪስቲያን እንዳለሁ ተሰማኝተማስጌን አምላኬ ለስጋወ ደሙ ያብቃን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i 3 месяца назад +1

    አሜን: አባታችን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን:❤❤❤

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 3 месяца назад +1

    አባቲችንቃለህወትያሰማልንአሜንአሜንአሜን

  • @liltya3613
    @liltya3613 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወቱያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @WifWifi-d8s
    @WifWifi-d8s 3 месяца назад

    በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @wegahtaalazar1605
    @wegahtaalazar1605 2 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያስርማለን ረጅም አድሜ ይስጠለን 🙏🙏🙏

  • @Birtukan-d6v
    @Birtukan-d6v 3 месяца назад

    አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @T8Gz-rq9st
    @T8Gz-rq9st 3 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣባታችን🙏🙏🙏❤

  • @SebleSeble-t1u
    @SebleSeble-t1u 18 дней назад

    እንኮንደህናመጡየኔአባት🎉

  • @Mekdes-ts2ho
    @Mekdes-ts2ho 3 месяца назад

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፈጣሪ ቃለ ህይወት ያሰማልን ርስት መንግስተ ሰማያትን ያድልልን አሜን።

  • @NehaiMan
    @NehaiMan 3 месяца назад

    በትክክል ።

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 3 месяца назад

    Thanks 🙏 🇬🇧🇲🇱🙏😢

  • @aziebtadesse3411
    @aziebtadesse3411 3 месяца назад

    አባ ታችን በድሜናጤና እግዚአብሄር ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነው በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን።

  • @alemtsehaykassaye4431
    @alemtsehaykassaye4431 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት የሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እደሜ ና ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥልን አባታችን።

  • @GenetAssefa-i2g
    @GenetAssefa-i2g 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @WifWifi-d8s
    @WifWifi-d8s 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤