ከገሃነም ፍርድ እንዴት ልታመልጡ ትችላላችሁ? በዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ @amdetsion1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ሰው እንዴት ከፈጣሪ ፍርድ ከሲኦል ስቃይ መከራ አምልጦ በፅድቅ ጎዳና መኖር ይችላል

Комментарии • 7

  • @KidustAlemayehu
    @KidustAlemayehu 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህረ ገብረመድን

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 месяца назад +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ አምላኬ ሆይ እባክህ ይቅር በለን😢😢😢 አገራችንን ሰላም አድርግልን😢😢😢

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 месяца назад

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የመላይክት፣የፃድቃን፣የሰማይታት፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ከሕዝበ፣ክርስቲያን፣ጋር፣ይሁን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣የሰማታቱ፣ፈጣሪ፣እግዚያብሔር፣ይጠብቆት፣ለእኛም፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን፣ይማረን

  • @እቢ
    @እቢ 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ወደ ቤቱ እንመጣ ዘንድ እግዚአብሄር ሆይ ርዳኝ

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 3 месяца назад +1

    እኔን ያውጣሽ በለኝ አቤቱ አምላኬ እንደቸርነትህ የከፋ በደሌን ይቅርበለኝ እንጂ እኔስ ይህን ስሰማ ፈራሁ።
    ዲያቆን ዮርዳኖስ ቀለህይወት ያሰማልን!
    ምነው ድሮ ባወኩህ ኑሮ ከዚህ ለከስካሳ አለም ላይደላኝ ገብቸ ሳልቋሽሽ።

  • @gubaezetewahdo
    @gubaezetewahdo 3 месяца назад

    🎉🎉

  • @Amdetsion1
    @Amdetsion1  3 месяца назад

    subscribe silmtadergu eamsignnalen