Ethiopia ሰበር ንግድ ባንክ የሃዘን መግለጫ አወጣ አዲሱ መታወቂያ ያልያዘ አንቀበልም ብዙ ቤቶች ፈረሱ Breaking News From Bank

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 60

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    መሬት ግልብጥ አለማለቷ ጉድነዉ እደኛ ጭካኔ እደኛ አረሜነነት

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 23 дня назад +27

    አብይ አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋህ

  • @SadaSada-p6j
    @SadaSada-p6j 22 дня назад +1

    ዎለኩም ሰለም ወራመቱላህ

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 21 день назад

    ሰላምሰላምሰላም 😢😢😢😢😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 23 дня назад +2

    ዋሌኩም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ውድእህቶች ውድሙች ያላህስላም እዝንት እርህመት አይለይችሁ እሻአላህ

    • @RahimaFerduose
      @RahimaFerduose 20 дней назад

      አሚን ያረብ መልካም ንግግ ሰደቃነው አሉን ያረሱረላህ ሰላአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

  • @RahimaFerduose
    @RahimaFerduose 20 дней назад

    ጉድ አሁንደሞ ፈረሳ በጉን አርጎዲጀታል
    መታወቂየአመጣ ያሥቀመጠው ብዙ ያሠማል😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 23 дня назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራማቱላሂ ወበረከቱ😊
    አላህ ሀጋራችን ሰላም ያርግልን 😢😢😢

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 23 дня назад +3

    ልክ እንደ ሩዋንዳ ዜጎችን በማንነታቸው በመታወቂያ በመለየት ለመጨፍጨፍ እንዲያመቻቸው ያዘጋጁት ዋነኛው መንገድ መሆኑ ነው ?

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 23 дня назад +1

    ተማሪ ዲጅታል መታውቂያ ለምን ያስፋልጋል። ገንዘብ ለመስብስብ ነው።

  • @Virtues162
    @Virtues162 23 дня назад +3

    ኡስሚ ነብሩ ------ የዩቱዩቡ አምበሳ በማለት አድናቆታችንን እንደመድማለን አመቱ ስለተጠናቀቅው _፟ መልካም አዲስ አመት --መገሳችን ከአመቱ ጋር አብሮ ተደምድሙዋል !!!!

    • @usmitube
      @usmitube  23 дня назад

      እሽ አመሰግናለሁ ስለሁሉም ነገር!!

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 23 дня назад

    መንግሥት በአሁን ደረጃ መጠልጠል ላይ ነው ያለው ልክ አገር ሰላም እንደሆነ ነገር ቤት ይፈርሳል መታወቂያ ይሰጣል ማለቱን አቁሞ አገሩን ያረጋጋ

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 23 дня назад +2

    የአዲስ አበባ መታወቂያ አይሆንም ማለት ነዉ መገን እኔ

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 23 дня назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ፍትሕ ለአክሡም ሙሥሊሞ ???

  • @ሰሚራሰይድ-መ1ዀ
    @ሰሚራሰይድ-መ1ዀ 23 дня назад +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እዉጭ ያለነዉ ሳ ስለመተወቂያዉ ?

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 23 дня назад

    እባካቹህ ይህመታወቂያ ለማግኘት አትቻኮሉ ቢኖራቹህም ከዚህ መንግስት አትጠቀሙም ባይኖራቹህ ነገ የሚሆነውን ጠብቁ 666የሚለውን ማስፈጸሚያ ነው አትገዙም አትሸጡም ይሄ ቁጥር ይሄ መታወቂያ ከሌላቹህ ምን ማለት ነው? ንቁ

  • @tesfaneseshtu21
    @tesfaneseshtu21 23 дня назад +5

    አብይ የሥራዉን ይሰጠዉ ሰዉ በላ መቼ ነዉ አላህ እሚፍረድብህ ያረብ የሚሰኪኖችን ለቅሶ እይ የህፃናት ሰቃይ

  • @eristied9485
    @eristied9485 22 дня назад

    , የሆንክ ከብት ነገር ነህ የአንድ ግዜ እይታ ለማግኘት ብቻ የምትሰራ

  • @alltubetube
    @alltubetube 23 дня назад

    ምነው ሰዎችዬ ከአላህ በላይ ነን አላችሁ እሳ አላበዛችሁትም ሁሉም ነገር የሚሆነው በአላህ ፍቃድ ነው አብይን ያኖረው አላህ ነው የሚገለው አላህ ነው በኣላህ ፍቃድ እየኖረ ነው አላህ በፍቃዱ እያኖረው በግድ አላህን ልደፍሩ ነው ሼም ነው የሚገለው አላህ ነው ያቆየው አንድ አላህ ነው የናንተ ማንቶክቶክ ማፊ ፋይዳ

  • @zenitadem4683
    @zenitadem4683 23 дня назад

    ውንድምጋናአደንገሪደርድንአኔወጨየለንውንበዘዛህምለኩአትሰደንገጥሰበእሰበርአይለከ።።

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 23 дня назад

    ይህመንግስት ለምን ከሌላው አለም ተነጥሎ ዲጂ.መታወቂያ በግዳጅ ለማድረግ ፈለገ።እግዚአብሔርን የሚያምን ሁሉ እናስብ። ይህን መታወቂያ ያልያዘ አይገዛም አይሸጥም የትም ቦታ አይንቀሳቀስም።ይህ ማለት የአውሬው ቁጥር የሚለው666 ማለት ይሄ እኮ ነው። ማንም ለዚህ ከተንበረከከ ስጋውንም ነፍሱንም እንደሸጠ ይቁጠረው ረጋ በሉ አስቡበት።

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 23 дня назад

      ህዝቡ፣ መብቱን፣ ሰለማያሰከብር።😊

    • @Munaaja-v3b
      @Munaaja-v3b 23 дня назад

      ምን፡አዲሣባ፡ይሄንን፡ነው፡ሚጠቀሙት

    • @Munaaja-v3b
      @Munaaja-v3b 23 дня назад

      አዲሥ፡አይደለም፡ሥለዚ፡ከሌላ፡ሁገር፡የመጣ፡ማንም፡አይቀበለውም

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    😮አሁንስ አበዙት መታወቂያ ሲጀመር መቸ ይሰጣሉ በተለይ ክፍለ ሀገር ሴሜኑ መቸ መተዋቂያ ይሰጣል ቅጠቢስ ሆኑብን አሁንስ

  • @alltubetube
    @alltubetube 23 дня назад

    አብይ አትሳደቡ ኮሜንቶች ለኮሜንቶች

    • @አሊያ
      @አሊያ 23 дня назад +1

      አብይ አብይ አልሽ እዘይው ገረዲ

    • @አሊያ
      @አሊያ 23 дня назад

      ሰውየከፋውን ታውቂለሽ ዲቃላ

    • @alltubetube
      @alltubetube 23 дня назад

      @አሊያ እንግዳውስ አሁንም ኡሱነው ምገዛሽ/ ምገዛህ ለወደፊት እንዳውም የሱ ገረድ እናደርግሻለን አብቹ እድሜ ይስጠው አትልፊ እስኪ ፊለፊቱን ቁመሽ ተናገሪ ተደብቀሽ ትርጉም የለውም

    • @አሊያ
      @አሊያ 23 дня назад

      @alltubetube ቅማላም እናትሽ እግሩን ትጠበው የት አጊቶይገዛኛል ዲቃላ አችዛውተገዥ

    • @አሊያ
      @አሊያ 23 дня назад

      @alltubetube እኔያለሁት ኢቶቢመሰለሽ ክርፋታም