መለወጥ ትፈልጋለህ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 10

  • @yehualaworkadera
    @yehualaworkadera Час назад +1

    አዎ ወድጀ ነው ከካልተለወጥሁ የለውጦች ሁሉ መጫዎቻ እሆናለሁና አሺዬ እዎዳችሁለሁ!

  • @sonic_world808
    @sonic_world808 Час назад

    WOW YOU GUYS ARE DOING GOOD JOB‼️💯 KEEP IT UP🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @natiemeru5563
    @natiemeru5563 11 минут назад

    ከምር መለወጥ ፈልጋለሁ
    እራሱ የፈጠረን ባለቤቱ እንኳን የፈጠረውን የጁ ስራ የሆነውን ሰው ፈቃዱን ነው የጠየቀው መዳን ትፈልጋለህ ነው ያለው አወ አለ ለ30 ዓመት ተኝቶ ይማቅቅበት የነበረውን አልጋ በል አልጋህን ተሸክመህ ሂድ ነው ያለው እና በጣም የሚገርም ርእስ ነው እሸና ያሬዶ በርቱልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ !!!

  • @Gete-i6s
    @Gete-i6s 2 часа назад

    Thanks Ashenafi

  • @mulugetataddesse9003
    @mulugetataddesse9003 2 часа назад +1

    ኣቶ ኣሼ እና ያሬዶ እናመሰግናለን:: Echo ኣለው ከቻላችሁ ኣስተካክሉት

  • @GokerCharlimnta
    @GokerCharlimnta 42 минуты назад

    ❤❤❤

  • @GokerCharlimnta
    @GokerCharlimnta 28 минут назад

    እኔ መለወጥ እፈልጋለሁ በ14 አመቴ ወደ ክርስቲያን እምነት ተቀላቀልኩ አሪፍ ነበር ሰለቸኝና ባቆምኩበት ግዜ ያንተን ትምህርት ስማር በጣም ለውጥ እያገኘው ነው ግን መንፈሳዊ ? ይቻላል

  • @Esyeene8408
    @Esyeene8408 55 минут назад

    የፋሲካ ችግር የኔም ችግር ነው

  • @Esyeene8408
    @Esyeene8408 2 часа назад

    ወይኔ አልፎኝ

  • @Esyeene8408
    @Esyeene8408 45 минут назад

    አሸ ለሁሉ ደራሽ እግዚአብሔር ይስጥህ