ESAN TV የከፋው እየመጣ ነው | Thu 15 Aug 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 244

  • @ESANTV1
    @ESANTV1  2 месяца назад +41

    Pinned by ESAN TV
    ዩቲዩብ በተደጋጋሚ ያለ ምንም ተጨባጭና በቂ ምክንያት በDereNews እና በኢትዮጵያውያን ድምጾች ላይ እየፈጸመ ያለውን አፈና እና እገዳ በመቃወም ያዘጋጀነውን ፒቲሽን በመፈረም እና ለሌሎች በማጋራት እንድትተባበሩ በአክብሮት እንጠይቃለን።
    www.change.org/p/urgent-appeal-to-youtube-regarding-the-suspension-of-derenews-channel

    • @AsmamawGeto-dz2if
      @AsmamawGeto-dz2if 2 месяца назад

      ደደብ ማን ይተባበራል ባንዳ

    • @AsmamawGeto-dz2if
      @AsmamawGeto-dz2if 2 месяца назад +1

      መሰይ እሞቀበት አዳሪ የህ

    • @yohannesseifu3582
      @yohannesseifu3582 2 месяца назад

      @@AsmamawGeto-dz2ifጅል የአስተሳሰብ ደሀ

    • @DeribaBegna
      @DeribaBegna 2 месяца назад

      ወይ ፊርማ

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 месяца назад

      Post this on anchor media too so that you will get a lot of petitions.

  • @selamworku-mr1ym
    @selamworku-mr1ym 2 месяца назад +19

    አቤያችን መሳያችን በርቱልን

  • @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
    @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ 2 месяца назад +4

    አቤና መሳይ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልን

  • @leulsegedwakene2333
    @leulsegedwakene2333 2 месяца назад +5

    አቤ እና መሳይ ሰላማችሁ ይብዛ !!! በርቱ - የኢትዮጵያ ዓምላክ ይጠብቃችሁ!!!

    • @kalbenlogistics6017
      @kalbenlogistics6017 2 месяца назад

      ruclips.net/video/DaxfuXIOrb8/видео.htmlsi=phIF7t5rSqm2Bzbv

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 2 месяца назад +5

    እናመሰግናለን መሳይ!! በዘር አላምንም ኢትዮጵያዊነቴን ከምንም በላይ እኮራበታለሁ: ግን እነዚህ በሥልጣን ላይ ያሉ ቀፎ ጭንቅላቶች በኦሮመነታችን ዉስጣችንን በእፍረት ሞሉት: የኦሮሞ ህዝብም እንደ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በግዞት ዉስጥ ነዉ ያለዉና እዉነት በመናገርህ የህዝብ ልጅነትህን አረጋግጠሃልና ጥሩ ሥራ ነዉ!!

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 месяца назад +8

    ጎበዝ ፋፋፋኖኖነት ብቻነው የሚያዋጣው ከነዚህ ሰው ከሚበሉ አራዊቶች ለመዳን ፋፋኖኖ መሆን ብቻ ነው የሚያዋጣው

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 2 месяца назад

      አባትሽም እነደዛ እያለ ነው የሞተው ። ከክልልሽ እንደሁ ማለፍ የለ ጓሮ የሽፈተ ወንድምሽን ያን ሸፋፋ ፋኖ እቤት ግባ በይው በማላይ ነው የሚሸፍተው 😅 ትግስትዬ ❤ ✅

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 месяца назад +6

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😂ብሩ ወረቀት ሆነ 😂😂 😂

  • @viber907
    @viber907 2 месяца назад +26

    እንደ ኢትዮጲያ መላ የጠፋበት አገር የለም።

    • @melakunegash7556
      @melakunegash7556 2 месяца назад +1

      ልክ ነው! አብይ አህመድ በሚባል አቅመቢስ ሰው ምክንያት ነው ይህ። የሆነው

    • @kalbenlogistics6017
      @kalbenlogistics6017 2 месяца назад

      ruclips.net/video/DaxfuXIOrb8/видео.htmlsi=phIF7t5rSqm2Bzbv

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 2 месяца назад +26

    የአማራ ህዝብ አሁን ላለው የአገራችን ፓለቲካ የተሻለ ምርጫ የሚሆነው መሰለጠን መታጠቅ መመከት ብቻ ነው ‼️‼️‼️

    • @kalbenlogistics6017
      @kalbenlogistics6017 2 месяца назад

      ruclips.net/video/DaxfuXIOrb8/видео.htmlsi=phIF7t5rSqm2Bzbv

  • @Nezbir
    @Nezbir 2 месяца назад +12

    ሰላም ወንድሞቻችን:: መሳይ በጣም ትክክል ነህ:: መጀመሪያው የአብይ ምስጢራዊ አመራር ኦሮሞ የተባለ አማራን እንዲያርፍ እንዲገድል ነው:: ይሄ ያነጠፈው ሕገቢስ የውንብድና አስተዳደር የባሰ ቀውስ ውስጥ አስገባና እድሜውን የሚያሳጥር ሆኖ አሁን ማጣጣረር ላይ ይገኛል::

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 2 месяца назад +6

    ፈጣሪ የአብይን እርኩስ ሥራ ያክሽፍበት! የድሆች አምላክ ይህንን ግፈኛ ከላያችን ያንሳልን።

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 2 месяца назад +6

    ይሄ ዘርኛ መንግስት አገራችንን አዋርዳት።

  • @YosefShoa
    @YosefShoa 2 месяца назад +8

    Messay and Abe selam selam, wellcome

    • @kalbenlogistics6017
      @kalbenlogistics6017 2 месяца назад

      ruclips.net/video/DaxfuXIOrb8/видео.htmlsi=phIF7t5rSqm2Bzbv

  • @alemyimere
    @alemyimere 2 месяца назад +9

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤

    • @kalbenlogistics6017
      @kalbenlogistics6017 2 месяца назад

      ruclips.net/video/DaxfuXIOrb8/видео.htmlsi=phIF7t5rSqm2Bzbv

  • @Mulugata-y6g
    @Mulugata-y6g 2 месяца назад +6

    ኢትዮጲያ፡እግዚዓብሄር፡ይሁናት፡ፍፁም፡ንሮ፡ውድነቱ፡ከአቅማችን፡በላይ፡አልፎ፡ሰው፡ብቻውን፡እያወራ፡ነው፡የሚሄደው፡፡

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb 2 месяца назад +5

    TDF እና FANO ተባብረው ይህ ስርአት ካላስወገዱት ምንም ሠላም የለም።

    • @alem8640
      @alem8640 2 месяца назад

      TDF yemibal awure ?

    • @DestaAbebe-cj6lb
      @DestaAbebe-cj6lb 2 месяца назад +1

      @@alem8640 TDF የሚባል ጀግና አይበገሬው ...

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 2 месяца назад

    ጤናይስጥልኝ መሳይ የናንተመረጃ በጣም አርፍነው አስተማሪነው በርቱልን።

  • @godblessethiopia6665
    @godblessethiopia6665 2 месяца назад +11

    ኢትዮጵያ ለማስቀጠል ከተፈለገ: የኢትዮጵያ ህዝብ ከዳር እስከዳር ሆ ብሎ ተነስቶ ይሄ ይቅር አገር ቀበሌ መምራት የማይችል ኃላቀር ከስልጣኑ ማውረድ አለበት

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 2 месяца назад

      ለምን ሆ ይላል ? ፐ እያለ እኮ ነው 😀

  • @SamuelBerhanu-lv7qu
    @SamuelBerhanu-lv7qu 2 месяца назад +3

    ጠግቦ ነው

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 месяца назад +2

    E S A N We'll Came

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 месяца назад +2

    አይ ፌዴሬሽኒ ኬኞ አትሌቲኪሲ ማፈሪያዎች ድል ለፋፋፋኖኖኖዬዬ

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 2 месяца назад +7

    ስምን መላክ ያወጣዋል ውነትም ገገሞ ደደቡ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 месяца назад +14

    የኦነግ አጋቾች
    እንዴት በባንክ ብር ያሰገባሉ ??
    የአብይ አገዛዝ ሰለሚተባበር ነው ❤

    • @kalbenlogistics6017
      @kalbenlogistics6017 2 месяца назад

      ruclips.net/video/DaxfuXIOrb8/видео.htmlsi=phIF7t5rSqm2Bzbv

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 месяца назад +4

    እኔ የምለው ጥጋብና ማን አለብኝነቱን ነው ያሳየው 😡

  • @Efrem-j5j
    @Efrem-j5j 2 месяца назад +5

    ሰወየው ኦሮሞ መሆኑን አትርሱ ማስብ የማይችል ከፍት ከዚች ደሀ አገር እዲህ ይባላል አሮ ምኑን ጀል ጣለብን።

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 месяца назад +2

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @agdr895
    @agdr895 2 месяца назад +3

    አሸብር ላይ ያለው ትኩረት እንዲነሳ በአሸብር የተቀጠረ ጀዝባ ደደፎ ነው።

  • @hfj4001
    @hfj4001 2 месяца назад +8

    ረላማችሁ ይብዛ የኛ ጀግኖች

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 2 месяца назад

    ለምን ይታሰራል ?

  • @YonasDebebe-c8h
    @YonasDebebe-c8h 2 месяца назад +3

    ምን ተማምኖ የዚሕን ያሕል ሊጠግብ እንደቻለ ፈጣሪ ይወቅ እንደዚህ ሰው መኖር አቅቶት ባለበት ወቅት የዚሕን ያሕል መንጠባረር እጅግ ያስገርማል ከዚሕ በዃላ ለዚሕ ሰውዬ ፌዴሬሽኑ እድል ሊሰጠው አይገባም ምን ያሕል ፕሬዚዳንቷን እንዳሸማቀቃቸው የአደባባይ ሚስጥር ነው በአጠቃላይ ግለሰቡ የወረደ ነወ።

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 2 месяца назад

      እኛም ተሸማቀቅን እንጂ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 месяца назад +5

    ለምን ደራርቱን አትቸቱም 😭😭😭
    እሷም ወንጀለኛ ናት ❤

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 2 месяца назад +2

    ያገኘው ብዙነው ግን አተርፍባይ አጉዳይ

  • @mmkkooookkmm8620
    @mmkkooookkmm8620 2 месяца назад +4

    ሠላም

  • @DANIEL_ETH
    @DANIEL_ETH 2 месяца назад

    good analysis

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 2 месяца назад +1

    ❤❤በርቱ

    • @kalbenlogistics6017
      @kalbenlogistics6017 2 месяца назад

      ruclips.net/video/DaxfuXIOrb8/видео.htmlsi=phIF7t5rSqm2Bzbv

  • @fikir-
    @fikir- 2 месяца назад +1

    እውነት ነው በጣም ነው የፈለጉትን ነው የሚጠይቁት ህግ አያውቁም ዝም ብለው መተው ለተለያየ ነገር ነው የሚጠይቁት በጣም በጣም ደጋግማችው ተነጋገሩበት የናዝሪት ነገር በጣም አሳሳቢ ነው ሁሉም ከመንግስት ጋር የሚሰራ የፈለገውን ገንዘብ ያለደረሰኝ ነው የሚጠይቁት እባከችው አጋልጡላቸው ብዙ ቤተሰቤ አለ በደወልኩ ቁጥር በቃ አላሰራ አሉን ነው የሚሉነኝ

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 2 месяца назад +2

    ❤❤❤

  • @LetebrhanTesfay-r7v
    @LetebrhanTesfay-r7v 2 месяца назад

    Weyane Weyane Weyane Weyane Weyane Weyane Weyane Weyane Weyane Weyane Weyane Weyane Weyane Weyane Weyane Weyane Weyane Weyane Weyane Weyane Weyane x 1000
    How powerful is Weyane. I love it x 1000

  • @getamesayayele7141
    @getamesayayele7141 2 месяца назад +1

    እናንተ እኮ ናችሁ ሀገሪቱን ለዚህ ያበቃችሁ

    • @alem8640
      @alem8640 2 месяца назад +1

      Min argew? Min albat enante endatihonu

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 2 месяца назад +2

    Welcome

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 2 месяца назад +2

    እነሱ አገር ለመሆን እየሰሩ ነው።ሌላው ነቅቶ መታገል አለበት።አማራ ጀምሯል ሌላውም መተባበር ነው።

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 2 месяца назад

      ሁሉም በየክልሉ ሃገር ነው አማራ ብቻ ነው ያለ አገር ሸገርን ተሻግሮ ፊንፊኔን የሚመኘው ። አይን አዎጅ ሆነባችሁ ይሄ ስልጣን😅 እንደ አፄ ቴድሮስ እዛው በመቅደላህ የምን ዞጥ ዞጥ ነው ምድረ ሞጣ ሁላ😅😅😅

    • @tsegay-nr5dt
      @tsegay-nr5dt 2 месяца назад

      ገደል ግባ ካንተ ጋር ለመኖር ነው የምንተባበረው?

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 2 месяца назад

      @@tsegay-nr5dt እኮ ከኔጋ ያለኔ ፈቃድ አብሮ መኖር? እንዴት ተቀልዷል 😋 እራስህን ችለህ መኖርን አሳየኝና ከዛ ስለ አብሮ መኖር እናወጋለን 😀 ገደል ግን አልገባም 😀 ገደሉ ላንተ ስለሚቀርብ ✅✅

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 месяца назад +6

    ወንድም መሳይ ፋሺስቱ አብይ የኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺዝምን የስልሳ ዓመት የኦሮሚያ ሪፐብሊክ ለመመስረት ነው እየሰራ ያለው..... ይሄ ያልገባው ኢትዮጵያዊ ካለ እሱ ሳያውቀው ኦነግን እየደገፈ ነው ማለት ነው

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 2 месяца назад +2

    👍👍👍

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 2 месяца назад +2

    Ethiopia ❤

  • @Transporthollnd
    @Transporthollnd 2 месяца назад

    Welcome, Eritrean tv 📺

  • @bekeleshibru6190
    @bekeleshibru6190 2 месяца назад +1

    የሰለጠነውን ታምራት ቶላን እኮ ተጠባባቂ ነበርና ሜነው ተጠባባቂ ያደረገው ለሚለው መልስ ሊሠጠው ይገባል

  • @LoveLaugh2013
    @LoveLaugh2013 2 месяца назад

    The international Olympic Committee office of Compliance and Integrity should investigate /will investigate "Ashebir" soon.

  • @SulaimanMohamed-i1x
    @SulaimanMohamed-i1x 2 месяца назад +2

    Sulaiman Mohamed/likes ESAN TV live news today @ ESAN TV

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 месяца назад +2

    💚💛♥👍👍👍🙏🙏

  • @YoniEifrata
    @YoniEifrata 2 месяца назад

    Yaa

  • @nebiatabrham9766
    @nebiatabrham9766 2 месяца назад +1

    ጎርግሮ ጎርግሮ ነገር የኢትዮጵያን የዘላለም ጠላት ግብጽን በሱማሌ በኩል አቀረበ: የግብፅ አሽከር እብይ!

  • @solomonnigatu
    @solomonnigatu 2 месяца назад

    This situation is Prevailing because the sprit of enviousness of PP

  • @ayalewabtew
    @ayalewabtew 2 месяца назад +2

    ጓደኞቹ ሲዘርፉ አይቶ እኮ ነዉ

  • @sileshiworku6619
    @sileshiworku6619 2 месяца назад

    መሣይ ለአፍ ነው የምታወራው ወይስ በትክክል አውነታን ታውቃለህ?

  • @hailemariamgirmayabrha9849
    @hailemariamgirmayabrha9849 2 месяца назад

    Amazing talking. Its you guys which you have played the country to bring down.

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 2 месяца назад +6

    ሰላም ESAN tv ባልደረቦች ።

    • @kalbenlogistics6017
      @kalbenlogistics6017 2 месяца назад

      ruclips.net/video/DaxfuXIOrb8/видео.htmlsi=phIF7t5rSqm2Bzbv

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly 2 месяца назад +1

    TPLF/ WOYANE IS YEZERKUAT NW

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 2 месяца назад +1

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @seleshiabebe1978
    @seleshiabebe1978 2 месяца назад

    አሳማ ይከሳል ወይ ? ጥያቄ ነዉ ከሌላ ነገር ጋር አታያይዙት

  • @solomon3431
    @solomon3431 2 месяца назад

    "በእውነት ነው🙏
    ??በኢትዮጵያ???
    የሕግ ሥርዓት ጠፋ???
    “ ለሕዝብ ግድ የሚለው??
    ??መንግሥት?? የለም???
    ____
    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥...ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥...”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ____
    “ስለዚህ _ ኑ እኛ !🙏
    ኢትዮጵያውያን?? ምሁራን ??
    እነሆ፥ ?? በኢትዮጵያ ሕግ ??
    ?? የማስከበር ??ሥራ??
    እንነሣና እንሥራ ????
    ___
    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ____

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly 2 месяца назад +1

    Woyane should regret injecting ethnic politics in Ethiopia which caused all these problems to Ethiopians! It is really a cancer 🦀♋🦀♋🦀

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 2 месяца назад +8

    ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ ይባላል የሰው ልጆች ከስልጣን ጎራ እራቁና ጋላዎች ስልጣን ያዙ ሁሉ ነገር የራሳቸው ብቻ የሚመስላቸው ሰው ለመብላት አውሬዎች ታሪክ ለመስራት ከብቶች ናቸው እነዚህ በታሪካቸው የሚያፍሩ ዝቃጮች በ ኢትዮጵያ ባንዲራ ተወዳድረው መጥተው የጋላ ፖሊስ ሺልማተደ ይሰጣል በ ኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብና ንብረት የደሄ ምንን ያመለክታል ከብትነታቸውን

    • @gudinakegna8581
      @gudinakegna8581 2 месяца назад

      አቤት የድንቁርና ጥግ!!!....
      ከየት የተገኘህ እንስሳ ነህ? በመጀመርያ አይንህን ክፈት ግራና ቀኝህን እይ: ይህ ማለት ከአፍጫህ ትንሽ ራቅ አድርገህ እይ:: እንደ አንተ በጅምላ ህዝብ መስደብ አንተን መሆን ነዉ: ህዝብ አይሰደብም: እንደ አንተ ያሉ ድንጋይ እራስ የኦሮሞና ቀማኛ ቡድን ሥልጣን ላይ ወጥቶ ነዉ ስቃያችንን ያሳዩን: አንተም ከነሱ የባስክ ከፍት ነህ!

  • @AyenalemGebremaryam
    @AyenalemGebremaryam 2 месяца назад

    መሳይ እና አቤ የቡዙ ኢትዬዺያዊያን በግፍ የተገደሉ የታሰሩ የተሰደዱ ንፁሀን ድምፅ ስለሆናችሁ በርቱ እውነት ብትቀጥንም አትበጠስም እግዚያብሄር ከተበደሉት ጎን ነው ።

  • @eshetuGobena-rd9or
    @eshetuGobena-rd9or 2 месяца назад

    ትናነንት እልል ብሎ ተቀብሎ ዘሬ ደግሞ መልሶ ምሬት የሚያወራ ሕዝብ

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 2 месяца назад

    መሳይ ጅግና ነህ ተስፋ አትቆርጥም ቤቱ የፈረሰበት ህዝብ ከነ እቃቸው በየፋቅ ስር እያደረ ዝም ያለህዝብ ነው አለበለዚያም በአብይ መተት ታስሮአል በምን ተአምር አገራችንን ለቆ እንደሚወጣ ግራ ተጋብተናል

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 2 месяца назад +5

    ገመዶ ደደቦ

  • @yohannesgiorgise4451
    @yohannesgiorgise4451 2 месяца назад

    We Ethiopians never experienced these kinds of disasters and humiliation except during this administration. It is very sickening and all of us not doing anything. What is happening in our country didn’t happen in other countries.

  • @Wusisu
    @Wusisu 2 месяца назад

    Oh my Messay is getting grey hair. Ayzoh bertalin 👏🏽

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly 2 месяца назад

      Duket, sit down and eat plus pool 💩💩💩

  • @amanuelayele9643
    @amanuelayele9643 2 месяца назад +1

    ወያኔ እና ነነርሳ ምድሀኒት የለውም::

  • @RadiyaaliyuDetebo
    @RadiyaaliyuDetebo 2 месяца назад

    Mesay is no 1 fano Berta!

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 2 месяца назад

    አርትፌሻል ኢንተሌጄንስ ሳይሆን የእነርሱ በራስ ተማምኖ ክልላቸውን መምራት አለመቻላቸው ነው፡፡ እንደዚህ ዓይነት ባለሥልጦኖች ልማትን ኦና ዕድገትን ማምጣት አይችሉም ፡፡

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 2 месяца назад +1

    DEL LE JEGNOHU AMHARA FANO DEMOHA ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tilahunmengiste1367
    @tilahunmengiste1367 2 месяца назад +1

    ሰው በዘር ሲያስብ ድንበሩ በሁለት ሰዎች መሀል ይሆናል።
    ስለ ሀገር ስታስብ ደግሞ ድንበርህ በሁለት ሀገሮች መሀል ይሆናል።
    ስለ ሰው መሆንህ ስታስብ ግን በአለም ደረጃ ድንበር የሌለህ ትሆናለህ !
    ጥላሁን መንግስቴ ከ ም /ሐረርጌ።

  • @BaseBase-t5u
    @BaseBase-t5u 2 месяца назад

    ሸልማት ሰርትፍኬትም ቢሆን የሀገር ክብር ነው ።

  • @AbaynheFanta
    @AbaynheFanta 2 месяца назад

    ካነሣችሁት አጀንዳ አልወጣችሁም

  • @atinafuabayneh2362
    @atinafuabayneh2362 2 месяца назад +1

    Aysakalachum tesfa kuretu

  • @TEKLABHAILE-lu3zb
    @TEKLABHAILE-lu3zb 2 месяца назад

    ሁለታችሁ ሆዳም ዘንዶች ናችሁ

    • @alem8640
      @alem8640 2 месяца назад +1

      L tegodaw dimis yehonu jeginichi yihe sim minalbat lenante bihon k yikerta gar

  • @BersabhBersi
    @BersabhBersi 2 месяца назад +1

    የኦሮሚያ ሪፐብሊክን ለማወጅ ስራውን ጨርሰዋል ለዚህም ነው ትኩረታቸው አ አ ላይ ብቻ የሆነው።

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 месяца назад +1

    THE #CONMAN,MR. #KNOWS IT #ALL “ABIY AHMED” MUST #STOP TALKING AND START LISTENING TO #KNOWLEDGABLE PEOPLE ❗️

  • @Almazetalem
    @Almazetalem 2 месяца назад

    አቤት ውሽት ዘርኛ አትበል

  • @abebateshale4263
    @abebateshale4263 2 месяца назад +1

    አቤ የአብይ ስኬት ምን እንደሆነ ካለወክ ፣ አዲስ አበባ ላይ የሰራዉን መመልከት ብቻ ነው። በአሁኑ ሰዐት አዲስ አበባን ኦሮሙማ ማድረጉ ለሱ ስኬት ሲሆን ለተቀረነው ግን ውርደት ነው። ጥያቄዉ መሆን ያለበት ከአፍንጫው በላይ መመልከት ያልቻለ መሪ መሆኑ ነዉ።

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 месяца назад +1

    ሰላም ለሀገሬ አቤና መሳይ and ደሬ በርቱልን መጭው ያስፈራል እግዚአብሔር ይድረስ ልን!!!

  • @Zxyz995
    @Zxyz995 2 месяца назад

    የህዝቡ ህሊና ሆነው ይሞግቱ የነበሩ ሰዉየው የበላቸውን ልእለ ልጆቻችንን ዝርዝር ይፋ ብታደርጉልን
    እነ የትነበርሽ የት ገቡ?

  • @tesfeshyaru9493
    @tesfeshyaru9493 2 месяца назад

    Gera yegebachu

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 2 месяца назад

    እባቦች እግዚአብሔር ፍርድ ይስጣችሁ;

  • @BaseBase-t5u
    @BaseBase-t5u 2 месяца назад

    አሰልጣኙ ታስራል

  • @marationkarso
    @marationkarso 2 месяца назад

    መሳይ መኮንን በመቶ ሺዎች ከሚቆጠሩ ተከታዮችህ አንዱ አድናቂህ ነኝ። ለዚህም ምክንያተ በኢትዮጵያ አገር ስላሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቁመና ያለህ ጥልቀት ያለው መረዳት ነው። በብዙ ድህረ ገፆችና ማህበራዊ ሚዲያ የሚትሳተላልፈው ተዓማኒ መረጃ ራሱን አውራ ፓርቲ ብሎ ይጠራ የነበረው ህወሃት እንኳን የቃላቶችህን እውነት ለወራት መቋቋም አለመቻሉን የጥቂት ጊዜ ትውስታ ስላለኝ ነው። አሁን ያለው ነባራዊ ነገር በአማራና በኦሮሚያ ታጣቂዎች መካከል እየተደረገ ስለሚገኘው ፍልሚያ የመጨረሻ ውጤት ምን ሊሆን እንደሚችል ከወዲሁ predict ሲደረግ ሲቆይ የአፋኞች ዕድሜ መራዘም በመላ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ስለሚኖረው ክፋታዊ ተፅዕኖ ስናስበው በሩቁ ይዘገንናል።

  • @muluafessa
    @muluafessa 2 месяца назад +1

    መሳይ ,አበበ መኖር የማይቻልበት አዲሰአበባ ብቻሳይሆን አቅራቢያ ያሉ የኦሮሚያ ከተማዎች በአብዛኛው ሰዎች ከቤታቸው እየተፈናቀሉ የገኛሉ(ዱከም,ደብረዘይት,ሞጆ,ናዝሬት ወዘተ )ችግር ለይ ናቸው ከባድ ፈተና መጥቶአል።

  • @ahmedmohammedamin
    @ahmedmohammedamin 2 месяца назад

    የኦሮምያ፣የአማራና የትግራይን ክልል ፕሬዝዳንቶች አብይ አህመድ ሹሞ የጋምቤላን ክልል ፕሬዝዳንት መሾሙ ምን ይገርማል ?

  • @Mitiku-c3v
    @Mitiku-c3v 2 месяца назад +1

    .......የፋኖም ውድት የአማራ ሕዝብ ውድቀት ሊሆን አይችልም !!!!!!!!

  • @amahabeshah4215
    @amahabeshah4215 2 месяца назад

    አሰልጣኙ ታስሩል መባሉስ?

  • @AndsewSle
    @AndsewSle 2 месяца назад

    በቃ ሌላ ወሬ ።ሰለቸኝ ዘር ዘር ኡኡኡ ሌላ ወሬ

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 2 месяца назад +2

      የዛሬዋ መላቅድሷ የጠፋው ሀገር የተፈጠረችው በዘር ፖለቲካ ነው ዘረኝነት እስኪ ቀብር ድረስ መነገር አለበት እንደ ሩዋንዳ ከየትኛው ብሔር ነህ ማለት ወንጀል ነው ተብሎ በህግ እስኪደነገግ ድረስ ይነገራል

    • @alem8640
      @alem8640 2 месяца назад +1

      Woianena oneg yametubinin awureten enaswehidalen

  • @fesehaabrha4872
    @fesehaabrha4872 2 месяца назад +1

    አብይ ምንም ደካማ እና ወራዳ ቢሆንም ነገር ግን ስንቱን የሚከበሩ ሰወችን አደርባይ እና ወራዳ መሆናቸውን አሳይቶናል ።

  • @AyanaaJiraata
    @AyanaaJiraata 2 месяца назад

    Ayi enzhi kkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @MerkinehGenjula
    @MerkinehGenjula 2 месяца назад

    Minim yekefew aymetam atamuwatubet

  • @DeribaBegna
    @DeribaBegna 2 месяца назад

    ውሸት ውሸት ውሸት ውሸት ውሸት ሰካራም

  • @samsonethio4428
    @samsonethio4428 2 месяца назад

    የደደፎ ነገር እኮ አይገርምም እነርሱ እኮ ገገሞች ናቸው

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 2 месяца назад

    የጋምቤላው ፕሬዚዳንት ከሽመልስ አበዲሳ ብቃት አነፃር ተገምግሞ ነው ከስልጣን የወረደው?

  • @Fasika-jn5ym
    @Fasika-jn5ym 2 месяца назад

    የሌሊት ዝርፊያ ተባብሷል ያዉም ፖሊስ ጣቢያ ፊት ለፊት ጎበዝ ወደየት እየሄድን ነዉ በየእድሩ እንነጋገርበት ከኛ ሌላ ማን እንዲመጣ ነዉ የምንጠብቀዉ ኣኛ ኢትዮያው..

  • @DagimFasil-y5g
    @DagimFasil-y5g 2 месяца назад +1

    Kante belay zerna alewey denez