EOTC TV | ሰላም በወሬ ብቻ አይመጣም | የሰላም ሚንስቴር በዘጋጀው ጉባኤ ላይ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባቶች አስተያየት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 июл 2024
  • +++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
    📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
    📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
    ለመረጃ 📞 +251985585858
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን
    / eotctv
    ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
    / eotctvchannel
    ➽የቴሌግራም ገጻችን
    t.me/eotctvchannel
    ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
    vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    ➽የትዊተር ገጻችን
    / eotct
    ➽የኢንስታግራም ገጻችን
    pCknRF0MtB...

Комментарии • 10

  • @TEEK4039
    @TEEK4039 24 дня назад

    እውነት ነው! መጀመሪያ ከራሳችን፣ ከልባችን፣ ከህሊናችንን ጋር እንታረቅ።

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 24 дня назад

    Selam selam selam yihuni Alam hulu bitsu Abatachin berakat yidaribin ❤❤❤

  • @shitayeurge2629
    @shitayeurge2629 24 дня назад

    ቸሩ መድኀኔዓለም ሰላሙን ይላክልን

  • @yafet2121
    @yafet2121 22 дня назад

    አባቶቻችን ደፍረው መናገር ይገባቸዋል #ይሄ የጎሳ ፖለቲካ መፍትሔ እስካልተገኘለት ኢትዮጵያ መቼም መቼም ሰላም አታገኝም!

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 24 дня назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን።
    በእውነት አፈ መምህር አባ ገብረሥላሴ የተናገሩት ሐቅ ነው። ሸፋፍኖ ማለፍ ዋጋ የለውም። ግልጹን መነጋገር ነው። እንደ አቡነ አብርሃም መንግሥት ሳይኖር መንግሥት ያድኅነን ማለት ዋጋ የለውም።
    ገዳማት እየፈረሱ፣ አብያተክርስቲያናት እየተቃጠሉ፣ ምዕመናን እየታረዱ፣ ካህናት እየተሠው፣ የአብነት ደቀመዛሙርት እየተረሸኑ መነኮሳት እየታረዱ ጸጥ ብሎ መንግሥት መንግሥት ማለት ጅልነት ነው።
    በመጀመሪያ ሮቦቱ ብናልፍ አንዷለም በተአምር የሰላም ኃላፊ ሊኾኑ አይችሉም። የራሳቸውን ማኅበረሰብ ሲገድሉና ሲያስገድሉ ነው የኖሩት።
    በአጭሩ
    ከሳጥናኤል ጋር ተሰብስቦ በመወያየት ሰላም ሊመጣ አይችልም!!! እንደ አቡነ ሉቃስ ማውገዝ ያለበት ይወገዝ።
    ሕዝብን እየጨረሰና እያስጨረሰ የሚገኘውን ሙሐዘ ኅምዝ ጋንኤል ክስረትን ዲያቆን ብላችሁ እየጠራችሁ እንዴት ሰላም ይመጣል???

  • @asfudesaler2453
    @asfudesaler2453 23 дня назад

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 24 дня назад +1

    መታወቅ ያለበት ነገር ቢኖር ሰው ዝም ብለህ ሙት አይባልም! ራሱን የመከላከል ተፈጥሯዊ መብት አለው። ሕገ ርትዕ ነውና። የሰላም በሮች ሲዘጉ ምንጊዜም የጦርነት በሮች ይከፈታሉ። መቼም የአድዋን ጦርነት ስሕተት ነው ኃጢአት ነው የሚል አባት አይኖሮም። ምክንያቱም ሕገ ርትዕ ነውና። የአሁኑ ዘመን ልዩነቱ የቀለም መኾኑ ብቻ ነው። ጣልያኖች ነጮች መኾናቸው እና ሕወሓት/ብሎጽግና ጥቁር መኾናቸው ነው። በተረፈ የጥልያንም ኾነ የእኛዎቹ ጥቁር ጥልያኖች ምንም ዐይነት የርእዮተ ዓለም ልዩነት የላቸውም። የቤተክርስቲያን አበው እነዚህን ጥቁር ጥልያናውን ከደገፉ ነጭ ጥልያናውያንን መንቀፍ የለባቸው። ልዩነቱ የቀለም እንጂ የርእዮተ ዓለም ልዩነት የለባቸውምና።
    በቤተክርስቲያን ታሪክ ቅዱስ ገላውዲዎስ፣ ቅዱስ ፊቅጦር፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሌሎች ቅዱሳን ሰማዕታት ወታደሮች ናቸው። ሀገራቸውን እና ሃይማኖታቸውን ሊያጠፋ የመጣውን ይዋጉታል። ምክንያቱም ይህ ሕገ ርትዕ ነውና!
    በአጭሩ አትሸፋፍኑት በግልጽ መናገር ያለባችሁን ተናገሩ። ቤተክርስቲያን ለብልጽግና ፀር ናት የሚል የፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ ተዘጋጅቶ እያያችሁ ዝም ማለቱ፣ ጵጵስና በዲፕሎማሲ እና በድርድር እየሾማችሁ መለካዊ በመኾን ሰላም አይመጣም።

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df 24 дня назад +1

    ስላም ፣ የምመጣው ፣ ከፖለቲካ፣ አይደለም ፣ ከእግዚአብሔር ፣ እንጂ ።

    • @TEEK4039
      @TEEK4039 24 дня назад

      እግዚኣብሄርማ ራሱ ሰላም ነው። መውሰድ እና አለመውሰድ የእያንዳችን ምርጫ ነው።