ያቺን ስጦታ አልፈልጊም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 37

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች День назад +7

    ልጅቱ እቢ ካለች ለሚስኪን ስጫቸዉ

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 День назад

    🎉💖💖💖🌺🌺🌺

  • @hajar3573
    @hajar3573 Час назад

    ምን አይነት ስድ ናት ልጂቱ😮😮

  • @KhadijaKhadija123-el8vn
    @KhadijaKhadija123-el8vn День назад +1

    አንቺ ስለሰጠሻት አላህ ከዚህ በላይ ይስጥሽ❤❤❤

  • @KhadijaKhadija123-el8vn
    @KhadijaKhadija123-el8vn День назад +3

    ልጅቶ ግን ስነስርአት የላትም ማንም ምንም ይስጣት አመሰግናለሁ ብላ መቀበል አለባት

  • @senaygebrselassie5202
    @senaygebrselassie5202 День назад +2

    ለምንድነው ግን ልጅቱን ሰው እንዲጠላት የምታረጊው የምር ጥያቄ ነው?

  • @نتتححح-ي4ر
    @نتتححح-ي4ر День назад

    ወይ ይች ልጂ

  • @Asmra-v9t
    @Asmra-v9t День назад

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @zedo313
    @zedo313 День назад

    ይች ባለጌ ያልተቀጣች መጀመሪያ ገኒ ጋር ስትመጭ የለበሽውን አይተንልሻል እኮ አሁን ነው ጸዳ ያልሽው ደሞ ትቀባረራለች እንደ😏😏 ልብሶቹ በጣም አሪፍ ናቸው ለኔቢጤ ልጆች ስጭው ገኒ ትመረቂያለሽ ትጸርቂያለሽ❤❤❤

  • @AaBb-mw9zm
    @AaBb-mw9zm День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @saadahyellow6969
    @saadahyellow6969 День назад

    ለምድነዉ ሠዉእድጠላት እምታዴርጊዉ ልጂቱ ባህሪዋአይዴለም አች እየመከርሻት ካሜራላይ ለሠዉታሣጫታለሽ

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv День назад

    እረፍርዬ ታላቅ ሲሰጥ አመሰግናለው ይባላል ደሙ ቆንጆ ልብስ ነው ማመስገን ልመጄ እሺ

  • @HarenL-fh5yw
    @HarenL-fh5yw День назад +2

    👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻

  • @ZeynebAdis
    @ZeynebAdis День назад

    😂😂

  • @hiwetgrimy7857
    @hiwetgrimy7857 День назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GoAsd-nu9xb
    @GoAsd-nu9xb День назад

    ❤❤❤❤👍👍👍

  • @EtagoEtago
    @EtagoEtago День назад +1

    አሁንቀርጣለምን። እስፍለግ። ስጧታስትሰጨ። በድብቅ።

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 День назад

    ውዴ ለሳ እኮ ቀሚስ ያምራል ቀዳዳ ደሞ በሃይማኖት ኣይፍቀድም ቀሚስ ግዝላት

  • @UrgooOlanaa
    @UrgooOlanaa День назад

    😂😂😂😂😂

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l День назад

    ይቺን በርበሬእያጠኑመግረፍነበር

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 День назад

    Waàww❤❤🎉

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 День назад

    ልብስ ስለለመደች ይሆናል ግን ግን በናትሽ ቁጣ አቁሚ ሰውዬውም አንችላይ መቆጣት ያቆማል ስድም እቁሚ አንቺ በጣም ቆንጆና ጎበዝዝዝዝ ሰው ትመስይኛለሽ የአፍክን ፍሬ ትበላለህ ስለሚል እሺ ገኒ

    • @GenetMulu2
      @GenetMulu2  День назад +1

      @@netsolo8225 እሺ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ 🥰🥰

  • @MahmoudBzour-x4s
    @MahmoudBzour-x4s День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkalmyouTube
    @serkalmyouTube День назад +2

    እና ለምን ቪዶ ትቀርጫለሽ ምን አይነቷ ጀዝባ ናት

    • @netsolo8225
      @netsolo8225 День назад

      @@serkalmyouTube ቤተሰቧ ከሆንን በጎውንም ሀዘኗንም ብንካፈላት ምን አለ ያንች ለወሬ ብቅ ማልቱ አይብስም ተሳዳቢዋ ከነጋ በምን ተሻልሽ

  • @WaleedMahbub-kk9oq
    @WaleedMahbub-kk9oq День назад

    የማን ልጅ ናት ባለጌ ናት

  • @እምየጎንደር
    @እምየጎንደር День назад

    እርልጅቱባለጌናትስድአሳዳጊየበደላት

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj День назад

    ሱሪዎቹ በሙሉ ኣሁን ላይ ፋሽን ናቸው ፋራ የሆነች ልጅ መቀበል ነበረብሽ😂😂😂

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 2 дня назад +1

    ልጅቱ ግን ስታናድድ ምን ባለጌናት

  • @CityAድግልናቴ
    @CityAድግልናቴ День назад

    አሠዲጊየበደላትናት
    ደረግሚያት

  • @CityAድግልናቴ
    @CityAድግልናቴ День назад

    ኧረይቻንሢእንቅነበር

  • @saidamohammed2683
    @saidamohammed2683 День назад +1

    ግም ምን ሁነሺ ነዉ ይሄን ጥቁር ልብሥ የማቀይሪዉ ይቅርታ ጊኒ ምን ሙቶብሺ ነዉ

    • @GenetMulu2
      @GenetMulu2  День назад

      @@saidamohammed2683 የኔ ዉድ ዘመድ