Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኛ ሰዎች የምንወደውን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን እና አብርሺዬ አስብብት አብረው ይሁኑ የምትሉ በላይክ
አዉቃነውአታፈቅረዉም
@@selima4387አትፍረጂ
@@selima4387እንዴት ይሔ ሁሉ መንገድ ትሔዳለችካላፈቀረች
እኔ❤❤❤❤❤
ደሞ ቆንጅዬ ነት
ፍቅር ከባድ ቢሆንም አብርሽ ሂወት ይቀጥላል ስለዚህ ፍቅሯን ተቀበላት በናትህ❤❤❤❤😢😢😢😢
አረ በጣም ያስጠላል ወላሂ ሴት ልጅ አፈቅርሀለው ስትል በወድ ልጅ ነው የሚያምርው😂😂👍ጎበዝ ምንው ሸዋ😂
ፍቅር ምትባለው ልጅ በቃ ተዋት
አብራሽ ጡርአታውጣ ታማኝ ሰው በጠፍበትዘመን ታምና የመጣችውን ተቀበላት ከምር እያወት ያቀጥላልና
ካላፈቀራት እደት ደግሞ ቁሥለኛ ነዉ ኡፉፉ
@@ንማጀሚዲያ-ለ6ጐ አሳቀቁን እኔ ሀያ አምስት አመት ሞላኝ አፈቅርሀለው ልልቀርቶ እወድሻለሁሲልእኳ እሽነው የምለው ምድረ አሰዳቢትውልድ
ጎድቶክ የሄደዉን ትተሀዉ ተከትሎክ የመጣዉን በፀጋ ተቀበል
Yessssss btikikli እዉነት ነዉ
በትክክል
አብሪካየወድሜበቅንነትሸርአርግልኝ
በትክክክል የሂደ ቢመጣም አያዋጣም
ወንድ ልጅ ፍቅር ከለው ወላሂ ከንቱነው ካንድ በኩል ፍቅር ፈተናው አያድርሽስ
ሩታ ማፍቀር መታደል ነዉ ! በግልፅ ስሜትሽን መግለፅሽ ጎበዝ ነሽ !
አብርሽዬ ህይወት ይቀጥላል ሩታዬ ደግሞ ለአንተ የእግዛአብሄር ስጦታህ ናት ፍቅሯን ተቀበላት🎉🎉😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ፅድት ያለች ልጅ ነች ❤❤
እና እሷ ጴንጤ ናት እሱ ኦርቶዶክስ ነው 🤔🤔እንዴት ይሆናል
@@tigisit2534የት አወቅሽ መስቀል ስላላረገች ነው ደሞም ብትሆንም ከተዋደዱ አብርሽ ክርስቲያን ያደርጋታል😊
@@tigisit2534እምነቱን ማስተማር ነዋ ግን ልዩነታችሁ ምንድ ነው ?
@@tigisit2534 ኦ😳
የላይዋን ፅዳታ አይቶ መገመት ከባድ ነው ዋናው የውጥ ነው 😊
ህይወት ይቀጥላል።______________ይች አለም እንደዚህ ናት ንቆ የሄደዉ ንቆ መተዉ ወዶን የመጣ መቀበል ነዉ ፍቅርዋ ተቀበላት❤❤
አብርሺዪ። ህይወት ይቀጥላል ለተመልካችም ክብር ስላለህ። ምክር ስማ እና። አስብበት። ሌጅቷ። ትወድሀለች ኤዱዪ የኔ መልካም እወድሻለሁ ስሜቷን ስለተረዳሻት 🙏
እሡሥ ካልወዴዳት
።@@emueimanyutub9726
ልጁቱ በጣም ታምራለች ይጋብ የምትሉ ❤
እኔም❤❤❤❤❤
እኔ
ግን ጥፋቱ ምንድነዉ በሚድያ መዉጣት የለባትም ነበር ሲቀጥል በሴት ልጅ አያምርም እኮ በጥበብ መጠየቅ ይቻል ነበር ብቻ ከባድ ነዉ አይዞሽ እህቴ ጠካራ ሁኚ እሩታ እህቴ ገና ልጅ ነሽ ብዙ ነገርይጠብቅሻል
yematakiwou atekebateri dedeb
ይህንን ጨዋ ቤተሰብ አይታ ፍቅር ባይዛት ነበር እሚገርመውመልካም እድል እህታችን በኛ በኮሜታተሮች ተጋቡ ብለናል ይሁን መቸ ይሁን አሁንንንንን😂😂😂😂
😂😂😂😂🥰🥰
😂😂😂
😂❤❤❤❤
❤❤❤😂😂😂
😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
አብርሽዬ መቀበል ነው 😍ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
አብርሽ አተመልካም ሰዉነህ እላክህ ተረዳትሂወት ይቀጥላል ያለፈዉን እርሳዉ አትዘኔብህ😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ይቀበላት የምትሉ👍
ስታምር ረጋ ያለች ደስ የምትል ሴት ሩታዬ🥰🥰🥰🥰👍
ፕራንክ ብቻ እዳይሆን ሩታ በጣም ደስ የምትልና ረጋ ያለች ልጅ ናት አብርሺየ የተስበረ ልብ በቶሎ እደማይጠገን አውቃለሁ ግን ደሞ የምንወደውን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን የአንተን ስሜት ባናቅም ግን ሩታ በጣም የተረጋጋችና ስነ ስርአት ያላት ልጅ ናት❤❤
የመጀመሪያ ኮማች ለአብርሽ ማነው አንድ ላይ ቢሆኑ ደደደደደደደደስ የሚለው 😢😢 ወይ አብርሽ ያለፈው አለፈ ህይወት ይቀጥላል ።ጊዜ ወስደህ አስብበት 😢 ላንተ ብላ ቦታ ስላላት ነዉ ከሸገር የመጣችው😢የአብርሽ እህት የኔ ቅን ልብ ለሷ ብለሽ ቡታጅራ ብለሽ ምጣትሽ🎉🎉🎉
አብርሽ የኔ ወንድም ልጃቶ ተወደሀለች እግዛብሄር መልካምነውህይወት ትቀጥላለች ፍቅሮ ን ተቀበላት
ማርያምን እኔ እራሱ አስለቀሰቼኝ😢😢 ወይኔ ይህ ፍቅር ተብየው ከባድ ነው እንደው 😢እሱ ለሌላ ሴለቅስ እግዚአብሔር ቸር ነውና እምታለቅስ ሰጠው ለሁሉም እራስክን አርጋግተህ አስብበት አብርሽዩ ድጋሚ ከፈቶህ እንዳናይህ ደስታህን ነው እምንፈልገው🎉❤
እረ ሲጫወቱብን ነው
ሂወት እዲህ ናት ግን ሚሰለቅሰነንጂ ሚለቅሰልነን አንወድም 😢
ድራማ ነው ቤተሰብ አየ የመዳም ቄመምች ስንባል በሁሉ እኒስናለን ሁሉ እውነት ይመስለናል
ተቀበላት ተቀበላት የምትል ኮሜንታተሮች ትገርሙኛላችሁ እሱም እኮ ስሜት ሊኖረው ይገባል እንጅ ከአንድ ሰው ብቻ ይከብዳል እኮ😢😢😢
ካልወዴዳትስ
@@emueimanyutub9726 እኮ እኔም የምለው እሱ ነው ፍቅር ከሁለቱም ሲሆን ኑው ጥሩ
ስጦታ አደረጉት እኮ ባይሆን እሷ በዚህ መልኩ ስሜቷን መናገር አልነበረባትም በመላ በዘደ እንዲወዳት ለማድረግ መሞከር ነበረባት እንዳው ዱብ እዳ ሆነበት እኮ ምን ያድርግ
@@hfygggvttr5crrfxr566 በትክክል እንዲያፈቅራት ማድረግ ነበረባት ኮሜንት የሚሰጡት ገርመውኝ እኮ ነው ተቀበላት ተቀበላት ሲሉ ህይወት መሆኑን እረፍት😂😂😂
እኮ ይህ እኮ ሂወትነው ዝም ተብሎ እሚገባበት ነገር አይደለም
የፍቅቅር ጉዳይ ሆኖ እንጂ እሠዋ ቆንጆ ዉብ ሸበላ አሟልቶ የሠጣት ልጅ ነች
አብርሽዬ ተረዳት ደስ የምትህ ልጅ ናት አትግፍት አንተ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ በርግጥ አንድዬ የተሠበረ እስከሚጠገን ጊዜ ይፈጃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እውነት አድናቀቂሽነኝ የወድምሽን ጉዳት ሳትጠብቂ የልጅቷን ስሜት ብለሽ ከአዲሳባ ቡታጀራ ድርሰ እውነት ይገርማል ፈጣሪ ይባረክሽ 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤ የኔ ቅን ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃቹ
በጣም ምርጥ ልጅ ነች ተቀበላት እኛ ሀበሾች ችግራችን የሚወደንን ትተን ከማይወደን ጋ የሚንቀጥለዉ ነገርሲ ኧረ ተቀበላት ምርጥ ልጅ ነች ከምር
ገና መች ወጣለት ያችኛዋ ጥላዉ ህዳ ከባድ ነዉ እሚሆንበት ለማመን
አብርሽ ትፀፀታለህ ብዙ ጊዜ የምንወዳቸውን ስንከተል ነው የሚወዱን የሜመልጡን
የተሰበረ ልብ እስከሚጠገን ይቆያል የደረሰበት ያቀዋል💔💔💔💔😭😭💐💐አይዞህ አብርሽ ጠከር በል ❤❤❤❤❤
ሳህ የሚያቅ ያቀዋል
ፍቅር ስጦታ እንጂ ምርጨ አይዴለም አብርሽ እበክህ ታቃበለት ህወት እኳ ትቃጥለልች😢😢
ህይወት ይቀጥላል አብረሽ ተረዳት ሴት ልጅ እደዚህ እየለመነችህ 😢😢😢❤❤❤
እደምታፈቅረው ባለፈው አስታውቆባታል ማፍቀር ፀጋ ነው ዴሞ ቆንጅየ ናት ደስ የምትል ተጋቡ አብርሽ ወላሂ ስወዳችሁ
😅😅😅😅 እንዴት አየሻት ስታቅፈው
አብርሺ ተቀበላት በዛኛው ፍቅርህ ካሳ ነው የሰጠህ ፈጣሪ የኔ ቆንጆ አይዞሺ 😢😢😢
ስታምር
ልጅቱ የገባው ነው ይመችህ ወንድምአለም መጀመሪያ ራስህን አዳምጥ ስሜቱ ሳይኖረው እንዴት ነው የሚቀበላት መጀመሪያ የተጎዳ ልብ ቃስ በቀስ እንጅ በአንደዬ የሚሆን ነገር የለም ፍቃደ እግዚአብሔር ከሆነ በጊዜው ይሆናል አሁን ግን ቆም ብለሽ አስቢ እራሽን አዳምጭው የእውነት የምቶጅው ከሆነ ተስፍ ሳትቆርጭ እስኪገባው ታገሽ አምላከ ቅዱሳን ይርዳችሁ❤❤❤
ይህን ቀን ናፍቆኝ ነበር አብርሽዬ በደብ አስብበት ደስ የሚል እድል ነዉ
አብርሺ ሂወት ይቀጥላል ባድሰዉ ተጉድተህ መኑር አትችልም ወድሜ ሲትልጅ ጠይቃህ አትግፋት በህደት ታፈቅራት አለህ ተቀበላትና ኑሩ አድ ብለህ ሂወት ትጀምራለህ
እንኳን ደህና መጣችው ማሮች ❤ከአዲስ አበባ ቡታጀራ መምጣትማለት ከባድነው ❤ፈቅር ከባድነው አብርሽ በእውነት ተረዳት በእናትህ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምታፈቅረውን ትተ የማፈቅርህ መቀበልይሻላል የምትሉ ላይክ ❤
አብሽሪ እህት ሩታዬ መፍቀር ጥፋት ነው እንደ አይዞሽ ወላሂ ስሜቱን አውቀዋለሁ ማፍቀር ሆነ መፍቀር መታደል ነው እኔም ደርሶብኛል ያማል ውስጥ ይጎዳል ብቻየን ለብዙ ጊዜ ስጨነቅ አንድ ቀን እወድሃለው አፈቅርሃለው አልኩት እንዴት ሊሆን ቻለ አለኝ እኔም እንዴ እህት እወድሻለሁ አከብርሻለሁ አለኝ አብሽሪ ይልቅሸል አላለም ያአላህ ልቤ ስብር አለኝ እሽ አልኩት ተውኩት ብቻየን መሆን ብቻነው እመፈለግው ሰው እሚባል አልፈልግም ነበር እሱም ይደውላል ይመጣል ትንሽ ጊዜ በኋላ ወላሂ በእሱ ባሰ በሁለት ወር ውስጥ ድልባለ ሰርግ ተጋባን አልሐምዱሊላሒ ረቢል አለሚን በጣም ደስተኛ ነን በትዳራችን 5 አመት ከ6 ወር ሆኖናል አልሃምዱሊላህ የሁለት ልጆች አባት እና እናት ሆነናል አልሐምዱሊላሂ አላህ መጨረሻውን ያሳምርልን ኢንሻአላህ የእኔ ውድ ነገር አከብርክለሁኝ የእኔ ፍቅር ሁሌም እወድሃለሁ አፍቅርሀለሁ ሀላሌ !
ያድለሽ አልሀምዱሊላህ ከሚወዱት ጋ መኖር ደ ስ ይላል እኔ ሚወደኝ ባል አለኝ ግን በልጅነት የምወደው ሰው ነበር ልቤ በሱ ስብርርርር ስላለ እንደት ለባሌ አፍቃሪ ምስት እንደምሆንለት ግራ ገባኝ!!!!
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እህት እንዴት እንዳስለቀሺኝ ማርያምን አይዞሽ ውዴ 😢😢😢
ከወድ ስጠይቅ ይሻልል የሚን በላይክ😢😢😢 ተው ሴቶቺ ኮራ በሉ👍👍👍
ትክክክል
ግዜው ተገላቢጦሸ ሆናል ብቻ ሴቶች ልብ ግዙ
አይ ወላሂ ከባድ ነው እኔም በዚህ ላይ አልፌለሁ ለትንሽ ቀን 😢አይሆንም አለኝ እሽ አልኩት አሁን ወላሂ የእሱ ብሶል አልሃምዱሊላህ 5 አመት ሙሉ በትዳር ውስጥ ነን የሁለት ልጆች አባት እና እናት ሆነናል አልሃምዱሊላህ አብሽሪ እህት ሩታ የእውነት ማፍቀርም ሆነ መፈቀር መታደል ነው
ወንዱም ፍቅር ነው የሚያስገድደው ሴቷም ፍቅር ነው የሚያስገድዳት እና ኖርማልነው
@@የማይፋቅስህተት እረ ድንግል ረአይንአውጣ
የተሰበር ልብ ለመጠገን ይከብዳል ሰወች ሁሉ አድአይነት ነው የሚመስሉን እድየ ልባቹክ አይሰበር አብርሽየ አይዞክ ህይወት ይቀጥላል ተርጋግተክ አስብበት 😢😢
ታቃበለት አብርሽ የለፈን ሕይወት ትታ እባክ አታሰፍረት ለኛም ብለክ በነት ስታስዚን አንጀቴን ነው ይባለቺኝ እረጋ ያለቺ ልጂ ነት ትግስት ስብን ያለት ቆንጆ ነት😢😢😢😢😢
ለኛብለህ ድር ላንችብሎ ሳያፈቅራት እሽይበላት እረእረ አይምዕሮአችሁን ጠይቁት በሀይማኖትም አይገናኙም ምንአርግነው የምትሉት
አብርሽ ምርጥ ልጅ ነች ባታፈቅራትም ቀሰ በቀስ ቅረባት ከዛ አንተ ነህ ፎንቃ የሚያፉቅቅህ ፉቅር በመቀራረብም ይመጣል ቀስ ብለህ አስብበት ❤❤❤❤❤
አይዞሽ እሩታየ መጥፎ ጊዜ ስላሣለፈ ነው ቀስ በይ ሁሉም ይስተካከላል
አብርሽ ባአላህ ልቦን እንዳሰብረዉ እንደዚህ እንደምወድህ እያወክ❤❤🎉🎉😢😢አደራ
❤❤❤❤❤😢😢😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር አለችዉ አይደለ እንዴ
እሶማኮ እቢ አሉ ቤተሰብ መሰል አትደውልለት ይሆናል እሶም
ስሜት ከሌለዉ አታስገድዱት
አብርሽየ የኔውዴ ተረዳት😢😢😢
አብርሽ ተረዳት በናትክ አትግፋት በእግዚአብሄር ይሁንብህ ልጅቷ በጣም ደስ የምትል ልጅናት❤❤❤
ፍቅሯን ተቀበላት ህይወት ይቀጥላል አብርሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
አበርሽ አንት መልካም ወጣት ሁላችንም እንወድሃለን አላህ ከአንተ ጋ ነው ጥሩ እናትና እህትና ወንድም አለህ አንት አላማና እቅድ ካለህ ሰርተህ ተለውጠህ አስተማማኝ ቦታ ስትደርስ ከወንድምህ ጋግከዚያ ቡሃላ በቤተክርስቲያን ስርኣት ሀይማኖትዋን አክባሪ ለፈጣሪዋ አዳሪ የሆነችውን አግባ አንተም ከጥሩ ስራህጋ አምላክህን ለምን አይነግፍህም እኔም አላህን እለናለሁ አብሽር ከአንተ ጎን ነኝ ጋሽዬን ሰላም በልልኝ
😢😢 ፍቅር በጣም ከባድነዉ ግን ካድሰዉ ብቻ ከሆነ ድካም ብቻ ነዉ አብርሸ በጣም ጡሩ ልጅ ነዉ ግን ያሳለፈዉ ህይወት በጣም ከባድነዉ 😢😢 ያፈቀሩትን ሰዉ ማጣት በጣም ከባድ ስለሆነ
እንደዉ አብርሽ በማርያም እንዳታሳፍረን አብርሽይ
❤
ሰው ምን ያክል ጀዝባ ቢሆነው በማርያም በአላህ እምትሉት እጭ እሷኳ የፈጣሩያዋን ስም አልጠራችም 😂
ፍቅር ከባድነው አዳድ ወንድሞቻችን እደዚህ ሲባሉ እራሳቸውን ይቆልላሉ አብርሽ አንተ መልካም ሰውነህ ባስ ባታገባትኮን ተረዳትን አረጋጋት😢😢😢
ልክነሽ እፍቅርሀለው ሲባሉ ይቆላችዋል ውዶች😂😂😂
@@masaratmasarat5240 😆😆😆
@@masaratmasarat5240😂ትክክል ❤❤❤😢😢😂😂😂😂
የዛኔ ሲገናኙ ቢጣመሩ ብየነበር የሚገርም ነው የኔሚስኪን አትፍረጅበት በፊት ስለተጎዳነው አይዞሽ በሂደት ሁሉምነገር ይስተካከላል አብርሽ ያለፈው አልፎል ለወደፊትህ አስብ
አብርሽ አስብበት ሚስኪን እሩት ምርጥ ልጂ ናት። ፍቅርኮ በመለማመድ ነዉ የሚመጣዉ።
ፕርክ ብች እዳሆን እውነት ብሆን ዳስ ይላኛል ❤️❤️❤️
እኔም ፕራክ ነው የመሠለኝ
@@fatumaseid3497 እኔም
ዱሮም አኮ እኛ ሀረካታችሁን አይተን ተጋቡ ብለናል ጋሽየ ራሱ ወደዛ የላከህ እንድት ጠብሳት ነበር አንተግን ቅኔው አልገባህም እሷ ገበቷታል በሉ አይዞችሁ ሞቅ ሞቅ አርጉት ቅመሞይ❤👏👏
ክክክክክክ ወይጉድ
😂አወ
😂😂😂😂😂
@@aishamohammed7804ምርጥ ኮሜንት ፈታ ነው ያረገኝ
😂😂😂😂ወይ ጉድ
አረ.ወይኔ.በነትህ.አታስከፈት.ወይኔ.ደሞ.ሩታ.ምርጥ.ልጅነት.በመጀመረ.የተጎደሀውን.ፈጠር.ልክስህ.ይሆነል.እበክህ.ለታመልከችቾህም.ስትል.ፍቅሯን.ተቃበለት❤❤❤❤
እዴ ሩታናት እዴ ቀድማ ለአብርሽ የፍቅር ጥያቄ ያቀረበችለት ዋዉ 🌹❤
ምን ያድርግ በጣም ተጉቷል መጀመሪያ አንቺምዐአይዞሽ እማ ፀሎት አሪጊ ፍቅርና ስሜት ይለያያል❤❤❤
አይዞሽ እህት አብርሽየ በናትህ ተረዳት ያለፈው አለፈ ሂወት ትቀጥላለች በናትህ 😢😢😢😢😢😢😢
አብርሽየ ተረዳት በናትህ ፍቅር ማለት ከባድነው እውነተኛ አፍቃሪህን አትግፋ❤❤❤❤
አብርሽ አታምልጥህ አንተ ዬፈለከው ሲሄድ እሚያስፈልግህን ሰጠህ እግዚአብሔር
አብርሽ ልብህን የሰበረቹ የሄደች ልጅ እ/ር ፈቅዶ እቺ የመጣችልህ የተጎዳ ልብህ ልትጠግንልህ ጥሩ የእጀራህን ልትሆን ትችላለች ለምን ሴት ጠየቀችኝ በለ አትራቃት ልጅትዋ ቆንጆ ልጅ ናት
አብርሽ ያለፈ አልፍልኮ ህወት ይቀጥላል አስብበትና ተቀበላት አብርሽ 😢😢 እታችን አይዞሽ ተርጋግህ 😢
ዛሬ አንደኛ ነኝ👍👍👍👍👍 ዋው ግን እኮ ፍቅር ነው😢😢 የደረሰበት ያቀዋን አብርሽየ ተቀበላት😢😢😢
አብርሽዬ ፍቅራን ተቀበላት ወላሂ አስተዋይ ልጅ ትመስላለች እደተጎዳህ አቃለው ግን ጉዳትህን ምትሞላው ትመስለኛለች ❤❤❤❤ አብርሽ ተቀበላት ቅስሟ እዳይሰቀር አደራ እሩታ ካየዋት ጊዜ ጀምር ተመችታኛለች❤❤😘😘😘
እረ በጣም ፅድት ያለች ልጅ ነች ወንዶች ችግር አለባቹ ከሰዋ አፊ ሰለመጣ አታቅራራ ❤ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት
ስሜት ከሌለውስ ያስመስልእና እሽአፈቀርኩሽይበላት???
በጣም ነው ያሳዘነችኝ እረግጦት ሲሄድ አብሽሪ ውደ ሊረዳሽም እያደር ሊረዳሽ ይችላል ብየ ተስፋ አድርጋለሁ እባክህን ተረዳት
ማርያምን ልጂቷ ስታምር ❤❤❤ከዛችኛቱ ይች ታምራለች ❤❤❤
ፍቅር መልክ አይገድበውም ፍቅርና ፍቅር ብቻ
ያችኝዋን ሲጀር መች ተዋት ሹቁል ስለሆነ ግድ ነው
🙃🙃😏😏አትማይ ብጥርቅ ፍቅር ቅብጥብጥ ያለች ፍልቅልቅ ቆንጅየ ናት❤❤😍😍😍😘😘
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ማፈሬያ የሆንሽ ደግ አረገሽ ፍቅረኛውን የተወው ጥቂት ቀናት ነው ደሞ ፍቅረኛው አልፈልግህም አላፀችውም ቤተሰብ ነው የለያቸው ስለዚህ በትግስት ሊጠብቃትም ይችላል የየፈጣሬ ነገር ፍቅር ስላለ ሊገናኙም ይችላል ጓበዝ አደነኩህ ይኤ ነው ወንድ ማለት!!!❤
ትክክል የሆነውን ነገር
እኮን ደህና መጣችሁ እናም ወድም ኢፌየ ሩታን ተባበሮት አብርሽም ተቀበላት ወላሂ አጎዳህም እሽአብርሽየ እዳጎዳት እናም የፍቅርን ነገር ታቀዋለክ እሽ ጌታዋ እዳታ ለቅስብክ
❤❤❤በዛችኛዋ ልጅ ያገኘሀው ፈተና ለበጎ ነው ኣሜን ብለህ ተቀበል የተሻለ ነገር ሊሆን ይችላል❤❤
ደስ የምትል ልጅ አብር የፍቅርን ነገር ታውቀዋለህ እና ተረዳት ታሳዝናለች❤
አብርሽ ቀስ በቀስ ፍቅር ይይዝሀል ስትግባቡ አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ የኔ አሳዛኝ😢😢❤
እመኑኝ ይች ልጅ ለነጋሽዬም ምርጫ ናት ተቀባላት አብርሽ ሁሉም ያለፈው ለኸይር ነው
ህይወት ይቀጥላል የማይወደንን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን አብርሽ ተቀበላት ታፈቅርሀለችአስብበት ልቧን እዳሰብረዉ
ወደፍቅር እደምቀይረዉ 100ፐርሰት እርግጠኛ ነበርኩ😂❤❤❤ ግንአብርሽየ ያለፈዉንሂወትህ እርሳና ተቀበላት❤❤😢😢
እኔም።
ፕራንክ ነው አብራችሁ እንዳታለቅሱ የኔ ከርታታወች የመዳም ቅመሞችየ🥰🥰🥰
አረ ከዲሰበ ጉተጀረ ፕረክ አይኖርም
*በትክክል የኔ ውድ እኔና አንቺ ገብቶናል*
@@samritube645እኔም ገብቶኝል ይሄ ልጅ ሳያስነቃ ይሸቅላል በርታ
😂😂😂😂❤❤❤
😅😅😅😅👍👍👍
አይ አስቸጋሪ ነው ሴት ልጅ ብታፈቅርም በውስጧ ነው መያዝ ያለባት ምን ማለት ነው ግድ ዉደደይ ሲቀጥል እሱ ያን ሁሉ ስቃይ አልፎ በደብ ሳያገግም ዘሎ ወደፍቅር ሊገባ እዴትስ ይቻላል
ደግሙ በጣም ቆንጆ ነት 👍👍👍🥰🥰🥰
እሩትዬ ፍቅር እኮ ናት ❤ ጊዜ ስጭው ያስብብተ
ሂወት አንዲሂ ናት ሚወደን ሌላ የምንወደዉ ሌላ😢😢አብርሸ ቤንሰ የፍቅር ስሜት ታቀዋለህ ባትረዳት እንካን ካለችበት ለማዉጣት ሞክር ጥለሃት አትሂድ😢😢😢
ሲጀመር አሁን ሰአቱ አደለም ልጁ በጣም ተጎድታል ሁላችንም አልፈንበታል እሱ ያለፈበትን ያማል ስለዚህ ተውት አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ ነበር በጣም ተጎድታል ተርዱት አተስጨነቁት የበፌቱን ለመረሳት ጊዜ ይፈልጋል መጀመሪያ እራሱን ብቁ ያድር ያሳምን ይሰብ ቁስል አለበት እዴ ልጂቱ መረዳት አለባት እሱኮ ከውስጡ ወቶ አደለም የበፌት ሂወቱ የሚስቀው የሚጫወተ መኖር ስለለበት ለቤተሰቡ ሲል በቃ እራሱን ለመቃቃሞ ገና እየሞከር ያለ ሰው ነው ሰአቱ አደለም ስለፈቅር
የምር ግን ተውት አብርሽ እጭ ደህና አርፎ ስራው እየሰራነበር ደግሞ በወድልጅ በኩልሲመጣ ይሻላል ከመቼጀምሮነው ወንድልጅ ሚቀበለው
አብርሺየ እንረዳሀል ግን ህይወት ትቀጥላለች 😢😢😢❤ እውነት ከሆነ ተቀበላት ማኛ ናት ልጂቱ የኔ ቆንጆ አንችም አይዞሺ ግን ዋ አንችም አንዳጎጂው ወንድሜን 😢❤❤❤❤ እስኪ ይቀበላት የምትሉ ❤❤❤❤
ተቀበላት የምትሉ ለይኩኝ አብርሺየ ሂወት ይቀጥላል እደተጎዳህ እናውቃለን ግን እግዝአብሄር በሷ ሊክስህ አስቦ ነው ተረጋግተህ አስብበት አንድ ብትሆኑ ምኞቴ ነውደርባባ ቆንጅየ ነች❤❤
ማሻ አላህ ወላሂ ደስ ይላል❤
አብርሺ ሕይዎት ይቃጥላል ሩትዬ ዳግሞ ላንተ የ እግዝአብሔር ስጦታህ ናት ፍቂሯን ታቃባላት 😢😢
እኔስ ሌላው አልታየኝም የሚጠጣው የሆደ ነገር ሞቴ ነው ኮሜቶች አቤት ወሬ አርፈሺ ተቀመጭ ፍቅር ምናምን ቲሺ
እግዚአብሔር ፍቅር የሆነች ልጅ ናት አቡርሽ አስቡበት እይወት ይቀጥል እሺ አታሰቀይማት 😢😢😢😢😢
የማይመለሥ ጊዜጅ የማያልፍ ቀን የለም አብርሽ በሰአቱ ብትጎዳም አልፈኸዋን እባክህ ተቀበላት ቆንጅየ ናት አጎዳህም ሩታን ሂወት ይቀጥላን ያለፈውን እረሥተህ የወደፊቱን ኑር ፕሊሥ አብርሽ ተቀበላት እኛንም አሥደሥተን
የአላህ ከድስ አበበ ብታጀራ ይዞ እሚሄድ ፍቅር😂😂ፕራክ ነው እምትሉ😂😂😂ላይክ
😂😂 ከምር እውነት ብሆንላቸው ደስ ይላል ግን ወንዶች ስጠየቁ ይቀባረራሉ
@@RahatulQelb እኮክክክክክ
😂😂😂😂😂ሽቀላነዉ
😂እኳ ን ተለምነው እነሱኳ ሞትኩልሺ አበርኩልሽ ያሉትም መጨረሻቸው አያምር ብሆነነገር እሱ እሱ እዲጠይቀኝ አረጋለሁጅ የፈለገ አፍቅረኝ እያልኩ አላለቅስም 😂ረሴቶች ተሰተሩ እጭ
@@hudaaa4723 አዉቀዉእኮነዉ ይቱብ ላዝምአይዲያያስፈልገዋል
አይዞሽ ውዴ በሱም አይፈረዲበትም ታሣለፈው ህይወት ነው ግን ህይወት ይቀጥላል ተረጋግተህ አሥብበት አብርሽ
ወይኔ ሴት መሆኔ እንኳን ወንድ ልጅ ወለድኩኝ እውነት አሁንስ አስጠላኝ ፍቅር ነው መብትሽ ነው ማፍቀር ግን እንደዚህ አደባባይ ላይ ምን የሚሉት ነው ቤተስው አባት እናት ወንድም የላቹሁም ግን አብሬሽ የስፈሬ ልጅ ህይውት ይቀጥላል ❤❤❤
ይቻይና እህት እናትም ጭምር ናት ምን ዓይነት የተባረከች እህት ናት አቦ ሰላምሽ የብዙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ ደርባባ
ልጁተ ወለሂ በጠም ነዉ የሚታወረዉ ማሻለሂ❤❤❤❤አብርሽ ታቀበለት
አብርሽየ የኔ መልካም ልቡ ተሠብሮ ምን ላይ ያሥቀምጣት የተሠበረ ልብ ይፈራል ሠው መቅረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ትክክለኛ 💔💔💔💔
ተረጋጉ አብርሽ ገናነው ለኮሜንትአትቾኩሉአብርሽ በፍቅርየተጎዳሰውነው ሥለዚ ጊዜያስፈልገዋል ተረዱት
ጉድ ነው ዘድሮ ሴት ልጅ የፍቅር ጥያቄ መጠየቅ ምን ይሉታል አትሻብኝ😅😅😅አብርሽ በል ተቀበላት እደለኛ ናት ብዙ ሳትለፋ ስታገኝ አትግፋ ለነገሩ 😂
ለዚያውም Media ላይ😅😅😅
መገን የመዳም ቅመሞች ፍራጅ ሆናችሁ እኮ ስታጋቡ ስታፉቱ. ኑሮልጆች ናችሁ አዳምጡ ዝብላችሁ እራሱ ያቃል
መገን ነው
በጣም ባልገዋል 😢😢እነሱ በግድአፍቅር 😢
የቅመሙቹ ነገርማ ምን ይደረግ
😂😂😂😂
ግዜዉእየተባለተበላሹ
አብራችሁ ብትሆኑ ደሰ ይላል ነገር ግን ፍቅር ከሁለቱም በኩል ሰሆን ደሰ ይላል ግዜ ተሰታጣችሁ አሰብበት ግዜ ይፈልጋል ፍቅር አንቺም ሰሜት እንዳይሆን እህቴ አንተም በፊት የተጓደክበት ሂወት አልፏል ዛሬ አዲሰ ቀን ነው ሂወት ይቀጥል ፍቅር ባጋጠሚ ነው ስለዚህ ግዜ ተሰጣጡ እና አሰብበት ተረዳት አንተም አፍቅርክ አይተካል ኮመንታተሮች ተረጋጉ😊😅😢 ፍቅርን ገፍቶ መሄድ ትንሺነት ነው አብርሺዬ ተረጋግተክ አሰብ ሴት እህቶች አሉክ የፍቅርን ከባድነት አይተከዋል ደረሶብክ 😢 በርግጥ አሁላይ ላንተ ትንሺ ከባድ ነው በልብ ውሰጥ ያለው ሰው ሳታሰወጣ ሌላ ሰው ማሰገባት ከባድ ነው በመላመድ በማውራት የማይቀየር ነገር የለም ፍቅርክ እረግጣ ምክኛት ደርድራ ጥለክ የራቀችሁን እያለቀሰክ እያነባክ ጥላክ የሄደችሁ እርሳና አፈቅርካለው እያለች የምታለቅሰዋን ተቀበላት አትግፋት እግዚአብሔር በምክኛት ነው ይህን ያደረገው በተጓደክበት ግዜ ፈልጎ የመጠን ፍቅር ትግፋ 🥺
😢😢😢የተጎዳ ልብ ሰው አመኑ አይቀበልም 😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😭😭እኔም በፍቅር ተጎደቼ ሰዎች አመኑ አልቀበልም በሎኛል😢😢😢😢😢
ያርቢ ተማላገኘው፠ሰው ፍቅር እዳይዘን ያረቢ የሁለታቸውም ስሜቱ ከባድ ነው
ትቶ ዬሄዴ ሰው እያሰብክ እስኬ መቼ ትኖራሌ????? አስብ ተጋቡ ሩታ _ አብሪሽ እግዚአብሔር አንድ ያድሪጋችሁ ❤❤❤👏👏👏👏😂😂😂😂
እኛ ሰዎች የምንወደውን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን እና አብርሺዬ አስብብት አብረው ይሁኑ የምትሉ በላይክ
አዉቃነውአታፈቅረዉም
@@selima4387አትፍረጂ
@@selima4387እንዴት ይሔ ሁሉ መንገድ ትሔዳለችካላፈቀረች
እኔ❤❤❤❤❤
ደሞ ቆንጅዬ ነት
ፍቅር ከባድ ቢሆንም አብርሽ ሂወት ይቀጥላል ስለዚህ ፍቅሯን ተቀበላት በናትህ❤❤❤❤😢😢😢😢
አረ በጣም ያስጠላል ወላሂ ሴት ልጅ አፈቅርሀለው ስትል በወድ ልጅ ነው የሚያምርው😂😂👍ጎበዝ ምንው ሸዋ😂
ፍቅር ምትባለው ልጅ በቃ ተዋት
አብራሽ ጡርአታውጣ ታማኝ ሰው በጠፍበትዘመን ታምና የመጣችውን ተቀበላት ከምር እያወት ያቀጥላልና
ካላፈቀራት እደት ደግሞ ቁሥለኛ ነዉ ኡፉፉ
@@ንማጀሚዲያ-ለ6ጐ አሳቀቁን እኔ ሀያ አምስት አመት ሞላኝ አፈቅርሀለው ልልቀርቶ እወድሻለሁሲልእኳ እሽነው የምለው ምድረ አሰዳቢትውልድ
ጎድቶክ የሄደዉን ትተሀዉ ተከትሎክ የመጣዉን በፀጋ ተቀበል
Yessssss btikikli እዉነት ነዉ
በትክክል
አብሪካየወድሜበቅንነትሸርአርግልኝ
በትክክክል የሂደ ቢመጣም አያዋጣም
ወንድ ልጅ ፍቅር ከለው ወላሂ ከንቱነው ካንድ በኩል ፍቅር ፈተናው አያድርሽስ
ሩታ ማፍቀር መታደል ነዉ ! በግልፅ ስሜትሽን መግለፅሽ ጎበዝ ነሽ !
አብርሽዬ ህይወት ይቀጥላል ሩታዬ ደግሞ ለአንተ የእግዛአብሄር ስጦታህ ናት ፍቅሯን ተቀበላት🎉🎉😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ፅድት ያለች ልጅ ነች ❤❤
እና እሷ ጴንጤ ናት እሱ ኦርቶዶክስ ነው 🤔🤔እንዴት ይሆናል
@@tigisit2534የት አወቅሽ መስቀል ስላላረገች ነው ደሞም ብትሆንም ከተዋደዱ አብርሽ ክርስቲያን ያደርጋታል😊
@@tigisit2534እምነቱን ማስተማር ነዋ ግን ልዩነታችሁ ምንድ ነው ?
@@tigisit2534 ኦ😳
የላይዋን ፅዳታ አይቶ መገመት ከባድ ነው ዋናው የውጥ ነው 😊
ህይወት ይቀጥላል።______________ይች አለም እንደዚህ ናት ንቆ የሄደዉ ንቆ መተዉ ወዶን የመጣ መቀበል ነዉ ፍቅርዋ ተቀበላት❤❤
አብርሺዪ። ህይወት ይቀጥላል ለተመልካችም ክብር ስላለህ። ምክር ስማ እና። አስብበት። ሌጅቷ። ትወድሀለች ኤዱዪ የኔ መልካም እወድሻለሁ ስሜቷን ስለተረዳሻት 🙏
እሡሥ ካልወዴዳት
።@@emueimanyutub9726
ልጁቱ በጣም ታምራለች ይጋብ የምትሉ ❤
እኔም❤❤❤❤❤
እኔ
ግን ጥፋቱ ምንድነዉ በሚድያ መዉጣት የለባትም ነበር ሲቀጥል በሴት ልጅ አያምርም እኮ በጥበብ መጠየቅ ይቻል ነበር ብቻ ከባድ ነዉ አይዞሽ እህቴ ጠካራ ሁኚ እሩታ እህቴ ገና ልጅ ነሽ ብዙ ነገርይጠብቅሻል
yematakiwou atekebateri dedeb
ይህንን ጨዋ ቤተሰብ አይታ ፍቅር ባይዛት ነበር እሚገርመው
መልካም እድል እህታችን በኛ በኮሜታተሮች ተጋቡ ብለናል ይሁን መቸ ይሁን አሁንንንንን😂😂😂😂
😂😂😂😂🥰🥰
😂😂😂
😂❤❤❤❤
❤❤❤😂😂😂
😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
አብርሽዬ መቀበል ነው 😍ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
አብርሽ አተመልካም ሰዉነህ እላክህ ተረዳት
ሂወት ይቀጥላል ያለፈዉን እርሳዉ አትዘኔብህ😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ይቀበላት የምትሉ👍
ስታምር ረጋ ያለች ደስ የምትል ሴት ሩታዬ🥰🥰🥰🥰👍
ፕራንክ ብቻ እዳይሆን ሩታ በጣም ደስ የምትልና ረጋ ያለች ልጅ ናት አብርሺየ የተስበረ ልብ በቶሎ እደማይጠገን አውቃለሁ ግን ደሞ የምንወደውን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን የአንተን ስሜት ባናቅም ግን ሩታ በጣም የተረጋጋችና ስነ ስርአት ያላት ልጅ ናት❤❤
የመጀመሪያ ኮማች ለአብርሽ
ማነው አንድ ላይ ቢሆኑ ደደደደደደደደስ የሚለው 😢😢 ወይ አብርሽ ያለፈው አለፈ ህይወት ይቀጥላል ።ጊዜ ወስደህ አስብበት 😢
ላንተ ብላ ቦታ ስላላት ነዉ ከሸገር የመጣችው😢
የአብርሽ እህት የኔ ቅን ልብ ለሷ ብለሽ ቡታጅራ ብለሽ ምጣትሽ🎉🎉🎉
አብርሽ የኔ ወንድም ልጃቶ ተወደሀለች እግዛብሄር መልካምነውህይወት ትቀጥላለች ፍቅሮ ን ተቀበላት
ማርያምን እኔ እራሱ አስለቀሰቼኝ😢😢 ወይኔ ይህ ፍቅር ተብየው ከባድ ነው እንደው 😢እሱ ለሌላ ሴለቅስ እግዚአብሔር ቸር ነውና እምታለቅስ ሰጠው ለሁሉም እራስክን አርጋግተህ አስብበት አብርሽዩ ድጋሚ ከፈቶህ እንዳናይህ ደስታህን ነው እምንፈልገው🎉❤
እረ ሲጫወቱብን ነው
ሂወት እዲህ ናት ግን ሚሰለቅሰነንጂ ሚለቅሰልነን አንወድም 😢
ድራማ ነው ቤተሰብ አየ የመዳም ቄመምች ስንባል በሁሉ እኒስናለን ሁሉ እውነት ይመስለናል
ተቀበላት ተቀበላት የምትል ኮሜንታተሮች ትገርሙኛላችሁ እሱም እኮ ስሜት ሊኖረው ይገባል እንጅ ከአንድ ሰው ብቻ ይከብዳል እኮ😢😢😢
ካልወዴዳትስ
@@emueimanyutub9726 እኮ እኔም የምለው እሱ ነው ፍቅር ከሁለቱም ሲሆን ኑው ጥሩ
ስጦታ አደረጉት እኮ ባይሆን እሷ በዚህ መልኩ ስሜቷን መናገር አልነበረባትም በመላ በዘደ እንዲወዳት ለማድረግ መሞከር ነበረባት እንዳው ዱብ እዳ ሆነበት እኮ ምን ያድርግ
@@hfygggvttr5crrfxr566 በትክክል እንዲያፈቅራት ማድረግ ነበረባት ኮሜንት የሚሰጡት ገርመውኝ እኮ ነው ተቀበላት ተቀበላት ሲሉ ህይወት መሆኑን እረፍት😂😂😂
እኮ ይህ እኮ ሂወትነው ዝም ተብሎ እሚገባበት ነገር አይደለም
የፍቅቅር ጉዳይ ሆኖ እንጂ እሠዋ ቆንጆ ዉብ ሸበላ አሟልቶ የሠጣት ልጅ ነች
አብርሽዬ ተረዳት ደስ የምትህ ልጅ ናት አትግፍት አንተ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ በርግጥ አንድዬ የተሠበረ እስከሚጠገን ጊዜ ይፈጃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እውነት አድናቀቂሽነኝ የወድምሽን ጉዳት ሳትጠብቂ የልጅቷን ስሜት ብለሽ ከአዲሳባ ቡታጀራ ድርሰ እውነት ይገርማል ፈጣሪ ይባረክሽ 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤ የኔ ቅን ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃቹ
በጣም ምርጥ ልጅ ነች ተቀበላት እኛ ሀበሾች ችግራችን የሚወደንን ትተን ከማይወደን ጋ የሚንቀጥለዉ ነገርሲ ኧረ ተቀበላት ምርጥ ልጅ ነች ከምር
ገና መች ወጣለት ያችኛዋ ጥላዉ ህዳ ከባድ ነዉ እሚሆንበት ለማመን
አብርሽ ትፀፀታለህ ብዙ ጊዜ የምንወዳቸውን ስንከተል ነው የሚወዱን የሜመልጡን
የተሰበረ ልብ እስከሚጠገን ይቆያል የደረሰበት ያቀዋል💔💔💔💔😭😭💐💐አይዞህ አብርሽ ጠከር በል ❤❤❤❤❤
ሳህ የሚያቅ ያቀዋል
ፍቅር ስጦታ እንጂ ምርጨ አይዴለም አብርሽ እበክህ ታቃበለት ህወት እኳ ትቃጥለልች😢😢
ህይወት ይቀጥላል አብረሽ ተረዳት ሴት ልጅ እደዚህ እየለመነችህ 😢😢😢❤❤❤
እደምታፈቅረው ባለፈው አስታውቆባታል ማፍቀር ፀጋ ነው ዴሞ ቆንጅየ ናት ደስ የምትል ተጋቡ አብርሽ ወላሂ ስወዳችሁ
😅😅😅😅 እንዴት አየሻት ስታቅፈው
አብርሺ ተቀበላት በዛኛው ፍቅርህ ካሳ ነው የሰጠህ ፈጣሪ የኔ ቆንጆ አይዞሺ 😢😢😢
ስታምር
ልጅቱ የገባው ነው ይመችህ ወንድምአለም መጀመሪያ ራስህን አዳምጥ ስሜቱ ሳይኖረው እንዴት ነው የሚቀበላት መጀመሪያ የተጎዳ ልብ ቃስ በቀስ እንጅ በአንደዬ የሚሆን ነገር የለም ፍቃደ እግዚአብሔር ከሆነ በጊዜው ይሆናል አሁን ግን ቆም ብለሽ አስቢ እራሽን አዳምጭው የእውነት የምቶጅው ከሆነ ተስፍ ሳትቆርጭ እስኪገባው ታገሽ አምላከ ቅዱሳን ይርዳችሁ❤❤❤
ይህን ቀን ናፍቆኝ ነበር አብርሽዬ በደብ አስብበት ደስ የሚል እድል ነዉ
አብርሺ ሂወት ይቀጥላል ባድሰዉ ተጉድተህ መኑር አትችልም ወድሜ ሲትልጅ ጠይቃህ አትግፋት በህደት ታፈቅራት አለህ ተቀበላትና ኑሩ አድ ብለህ ሂወት ትጀምራለህ
እንኳን ደህና መጣችው ማሮች ❤ከአዲስ አበባ ቡታጀራ መምጣትማለት ከባድነው ❤ፈቅር ከባድነው አብርሽ በእውነት ተረዳት በእናትህ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምታፈቅረውን ትተ የማፈቅርህ መቀበልይሻላል የምትሉ ላይክ ❤
አብሽሪ እህት ሩታዬ መፍቀር ጥፋት ነው እንደ አይዞሽ ወላሂ ስሜቱን አውቀዋለሁ ማፍቀር ሆነ መፍቀር መታደል ነው እኔም ደርሶብኛል ያማል ውስጥ ይጎዳል ብቻየን ለብዙ ጊዜ ስጨነቅ አንድ ቀን እወድሃለው አፈቅርሃለው አልኩት እንዴት ሊሆን ቻለ አለኝ እኔም እንዴ እህት እወድሻለሁ አከብርሻለሁ አለኝ አብሽሪ ይልቅሸል አላለም ያአላህ ልቤ ስብር አለኝ እሽ አልኩት ተውኩት ብቻየን መሆን ብቻነው እመፈለግው ሰው እሚባል አልፈልግም ነበር እሱም ይደውላል ይመጣል ትንሽ ጊዜ በኋላ ወላሂ በእሱ ባሰ በሁለት ወር ውስጥ ድልባለ ሰርግ ተጋባን አልሐምዱሊላሒ ረቢል አለሚን በጣም ደስተኛ ነን በትዳራችን 5 አመት ከ6 ወር ሆኖናል አልሃምዱሊላህ የሁለት ልጆች አባት እና እናት ሆነናል አልሐምዱሊላሂ አላህ መጨረሻውን ያሳምርልን ኢንሻአላህ የእኔ ውድ ነገር አከብርክለሁኝ የእኔ ፍቅር ሁሌም እወድሃለሁ አፍቅርሀለሁ ሀላሌ !
ያድለሽ አልሀምዱሊላህ ከሚወዱት ጋ መኖር ደ ስ ይላል እኔ ሚወደኝ ባል አለኝ ግን በልጅነት የምወደው ሰው ነበር ልቤ በሱ ስብርርርር ስላለ እንደት ለባሌ አፍቃሪ ምስት እንደምሆንለት ግራ ገባኝ!!!!
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እህት እንዴት እንዳስለቀሺኝ ማርያምን አይዞሽ ውዴ 😢😢😢
ከወድ ስጠይቅ ይሻልል የሚን በላይክ😢😢😢 ተው ሴቶቺ ኮራ በሉ👍👍👍
ትክክክል
ግዜው ተገላቢጦሸ ሆናል ብቻ ሴቶች ልብ ግዙ
አይ ወላሂ ከባድ ነው እኔም በዚህ ላይ አልፌለሁ ለትንሽ ቀን 😢አይሆንም አለኝ እሽ አልኩት አሁን ወላሂ የእሱ ብሶል አልሃምዱሊላህ 5 አመት ሙሉ በትዳር ውስጥ ነን የሁለት ልጆች አባት እና እናት ሆነናል አልሃምዱሊላህ አብሽሪ እህት ሩታ የእውነት ማፍቀርም ሆነ መፈቀር መታደል ነው
ወንዱም ፍቅር ነው የሚያስገድደው ሴቷም ፍቅር ነው የሚያስገድዳት እና ኖርማልነው
@@የማይፋቅስህተት እረ ድንግል ረአይንአውጣ
የተሰበር ልብ ለመጠገን ይከብዳል ሰወች ሁሉ አድአይነት ነው የሚመስሉን እድየ ልባቹክ አይሰበር አብርሽየ አይዞክ ህይወት ይቀጥላል ተርጋግተክ አስብበት 😢😢
ታቃበለት አብርሽ የለፈን ሕይወት ትታ እባክ አታሰፍረት ለኛም ብለክ በነት ስታስዚን አንጀቴን ነው ይባለቺኝ እረጋ ያለቺ ልጂ ነት ትግስት ስብን ያለት ቆንጆ ነት😢😢😢😢😢
ለኛብለህ ድር ላንችብሎ ሳያፈቅራት እሽይበላት እረእረ አይምዕሮአችሁን ጠይቁት በሀይማኖትም አይገናኙም ምንአርግነው የምትሉት
አብርሽ ምርጥ ልጅ ነች ባታፈቅራትም ቀሰ በቀስ ቅረባት ከዛ አንተ ነህ ፎንቃ የሚያፉቅቅህ ፉቅር በመቀራረብም ይመጣል ቀስ ብለህ አስብበት ❤❤❤❤❤
አይዞሽ እሩታየ መጥፎ ጊዜ ስላሣለፈ ነው ቀስ በይ ሁሉም ይስተካከላል
አብርሽ ባአላህ ልቦን እንዳሰብረዉ እንደዚህ እንደምወድህ እያወክ❤❤🎉🎉😢😢አደራ
❤❤❤❤❤😢😢😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር አለችዉ አይደለ እንዴ
እሶማኮ እቢ አሉ ቤተሰብ መሰል አትደውልለት ይሆናል እሶም
ስሜት ከሌለዉ አታስገድዱት
አብርሽየ የኔውዴ ተረዳት😢😢😢
አብርሽ ተረዳት በናትክ አትግፋት በእግዚአብሄር ይሁንብህ ልጅቷ በጣም ደስ የምትል ልጅናት❤❤❤
ፍቅሯን ተቀበላት ህይወት ይቀጥላል አብርሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
አበርሽ አንት መልካም ወጣት ሁላችንም እንወድሃለን አላህ ከአንተ ጋ ነው ጥሩ እናትና እህትና ወንድም አለህ አንት አላማና እቅድ ካለህ ሰርተህ ተለውጠህ አስተማማኝ ቦታ ስትደርስ ከወንድምህ ጋግከዚያ ቡሃላ በቤተክርስቲያን ስርኣት ሀይማኖትዋን አክባሪ ለፈጣሪዋ አዳሪ የሆነችውን አግባ አንተም ከጥሩ ስራህጋ አምላክህን ለምን አይነግፍህም እኔም አላህን እለናለሁ አብሽር ከአንተ ጎን ነኝ ጋሽዬን ሰላም በልልኝ
😢😢 ፍቅር በጣም ከባድነዉ ግን ካድሰዉ ብቻ ከሆነ ድካም ብቻ ነዉ አብርሸ በጣም ጡሩ ልጅ ነዉ ግን ያሳለፈዉ ህይወት በጣም ከባድነዉ 😢😢 ያፈቀሩትን ሰዉ ማጣት በጣም ከባድ ስለሆነ
እንደዉ አብርሽ በማርያም እንዳታሳፍረን አብርሽይ
❤
ሰው ምን ያክል ጀዝባ ቢሆነው በማርያም በአላህ እምትሉት እጭ እሷኳ የፈጣሩያዋን ስም አልጠራችም 😂
ፍቅር ከባድነው አዳድ ወንድሞቻችን እደዚህ ሲባሉ እራሳቸውን ይቆልላሉ አብርሽ አንተ መልካም ሰውነህ ባስ ባታገባትኮን ተረዳትን አረጋጋት😢😢😢
ልክነሽ እፍቅርሀለው ሲባሉ ይቆላችዋል ውዶች😂😂😂
@@masaratmasarat5240 😆😆😆
@@masaratmasarat5240😂ትክክል ❤❤❤😢😢😂😂😂😂
የዛኔ ሲገናኙ ቢጣመሩ ብየነበር የሚገርም ነው የኔሚስኪን አትፍረጅበት በፊት ስለተጎዳነው አይዞሽ በሂደት ሁሉምነገር ይስተካከላል አብርሽ ያለፈው አልፎል ለወደፊትህ አስብ
አብርሽ አስብበት ሚስኪን እሩት ምርጥ ልጂ ናት። ፍቅርኮ በመለማመድ ነዉ የሚመጣዉ።
ፕርክ ብች እዳሆን እውነት ብሆን ዳስ ይላኛል ❤️❤️❤️
እኔም ፕራክ ነው የመሠለኝ
@@fatumaseid3497 እኔም
ዱሮም አኮ እኛ ሀረካታችሁን አይተን ተጋቡ ብለናል ጋሽየ ራሱ ወደዛ የላከህ እንድት ጠብሳት ነበር አንተግን ቅኔው አልገባህም እሷ ገበቷታል በሉ አይዞችሁ ሞቅ ሞቅ አርጉት ቅመሞይ❤👏👏
ክክክክክክ ወይጉድ
😂አወ
😂😂😂😂😂
@@aishamohammed7804ምርጥ ኮሜንት ፈታ ነው ያረገኝ
😂😂😂😂ወይ ጉድ
አረ.ወይኔ.በነትህ.አታስከፈት.ወይኔ.ደሞ.ሩታ.ምርጥ.ልጅነት.በመጀመረ.የተጎደሀውን.ፈጠር.ልክስህ.ይሆነል.እበክህ.ለታመልከችቾህም.ስትል.ፍቅሯን.ተቃበለት❤❤❤❤
እዴ ሩታናት እዴ ቀድማ ለአብርሽ የፍቅር ጥያቄ ያቀረበችለት ዋዉ 🌹❤
ምን ያድርግ በጣም ተጉቷል መጀመሪያ አንቺምዐአይዞሽ እማ ፀሎት አሪጊ ፍቅርና ስሜት ይለያያል❤❤❤
አይዞሽ እህት አብርሽየ በናትህ ተረዳት ያለፈው አለፈ ሂወት ትቀጥላለች በናትህ 😢😢😢😢😢😢😢
አብርሽየ ተረዳት በናትህ ፍቅር ማለት ከባድነው እውነተኛ አፍቃሪህን አትግፋ❤❤❤❤
አብርሽ አታምልጥህ አንተ ዬፈለከው ሲሄድ እሚያስፈልግህን ሰጠህ እግዚአብሔር
አብርሽ ልብህን የሰበረቹ የሄደች ልጅ እ/ር ፈቅዶ እቺ የመጣችልህ የተጎዳ ልብህ ልትጠግንልህ ጥሩ የእጀራህን ልትሆን ትችላለች ለምን ሴት ጠየቀችኝ በለ አትራቃት ልጅትዋ ቆንጆ ልጅ ናት
አብርሽ ያለፈ አልፍልኮ ህወት ይቀጥላል አስብበትና ተቀበላት አብርሽ 😢😢 እታችን አይዞሽ ተርጋግህ 😢
ዛሬ አንደኛ ነኝ👍👍👍👍👍 ዋው ግን እኮ ፍቅር ነው😢😢 የደረሰበት ያቀዋን አብርሽየ ተቀበላት😢😢😢
አብርሽዬ ፍቅራን ተቀበላት ወላሂ አስተዋይ ልጅ ትመስላለች እደተጎዳህ አቃለው ግን ጉዳትህን ምትሞላው ትመስለኛለች ❤❤❤❤ አብርሽ ተቀበላት ቅስሟ እዳይሰቀር አደራ እሩታ ካየዋት ጊዜ ጀምር ተመችታኛለች❤❤😘😘😘
እረ በጣም ፅድት ያለች ልጅ ነች ወንዶች ችግር አለባቹ ከሰዋ አፊ ሰለመጣ አታቅራራ ❤ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት
ስሜት ከሌለውስ ያስመስልእና እሽአፈቀርኩሽይበላት???
በጣም ነው ያሳዘነችኝ እረግጦት ሲሄድ አብሽሪ ውደ ሊረዳሽም እያደር ሊረዳሽ ይችላል ብየ ተስፋ አድርጋለሁ እባክህን ተረዳት
ማርያምን ልጂቷ ስታምር ❤❤❤
ከዛችኛቱ ይች ታምራለች ❤❤❤
ፍቅር መልክ አይገድበውም ፍቅርና ፍቅር ብቻ
ያችኝዋን ሲጀር መች ተዋት ሹቁል ስለሆነ ግድ ነው
🙃🙃😏😏አትማይ ብጥርቅ ፍቅር ቅብጥብጥ ያለች ፍልቅልቅ ቆንጅየ ናት❤❤😍😍😍😘😘
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ማፈሬያ የሆንሽ ደግ አረገሽ ፍቅረኛውን የተወው ጥቂት ቀናት ነው ደሞ ፍቅረኛው አልፈልግህም አላፀችውም ቤተሰብ ነው የለያቸው ስለዚህ በትግስት ሊጠብቃትም ይችላል የየፈጣሬ ነገር ፍቅር ስላለ ሊገናኙም ይችላል ጓበዝ አደነኩህ ይኤ ነው ወንድ ማለት!!!❤
ትክክል የሆነውን ነገር
እኮን ደህና መጣችሁ እናም ወድም ኢፌየ ሩታን ተባበሮት አብርሽም ተቀበላት ወላሂ አጎዳህም እሽአብርሽየ እዳጎዳት እናም የፍቅርን ነገር ታቀዋለክ እሽ ጌታዋ እዳታ ለቅስብክ
❤❤❤በዛችኛዋ ልጅ ያገኘሀው ፈተና ለበጎ ነው ኣሜን ብለህ ተቀበል የተሻለ ነገር ሊሆን ይችላል❤❤
ደስ የምትል ልጅ አብር የፍቅርን ነገር ታውቀዋለህ እና ተረዳት ታሳዝናለች❤
አብርሽ ቀስ በቀስ ፍቅር ይይዝሀል ስትግባቡ አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ የኔ አሳዛኝ😢😢❤
እመኑኝ ይች ልጅ ለነጋሽዬም ምርጫ ናት ተቀባላት አብርሽ ሁሉም ያለፈው ለኸይር ነው
ህይወት ይቀጥላል የማይወደንን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን አብርሽ ተቀበላት ታፈቅርሀለችአስብበት ልቧን እዳሰብረዉ
ወደፍቅር እደምቀይረዉ 100ፐርሰት እርግጠኛ ነበርኩ😂❤❤❤ ግንአብርሽየ ያለፈዉንሂወትህ እርሳና ተቀበላት❤❤😢😢
እኔም።
ፕራንክ ነው አብራችሁ እንዳታለቅሱ የኔ ከርታታወች የመዳም ቅመሞችየ🥰🥰🥰
አረ ከዲሰበ ጉተጀረ ፕረክ አይኖርም
*በትክክል የኔ ውድ እኔና አንቺ ገብቶናል*
@@samritube645እኔም ገብቶኝል ይሄ ልጅ ሳያስነቃ ይሸቅላል በርታ
😂😂😂😂❤❤❤
😅😅😅😅
👍👍👍
አይ አስቸጋሪ ነው ሴት ልጅ ብታፈቅርም በውስጧ ነው መያዝ ያለባት ምን ማለት ነው ግድ ዉደደይ ሲቀጥል እሱ ያን ሁሉ ስቃይ አልፎ በደብ ሳያገግም ዘሎ ወደፍቅር ሊገባ እዴትስ ይቻላል
ደግሙ በጣም ቆንጆ ነት 👍👍👍🥰🥰🥰
እሩትዬ ፍቅር እኮ ናት ❤ ጊዜ ስጭው ያስብብተ
ሂወት አንዲሂ ናት ሚወደን ሌላ የምንወደዉ ሌላ😢😢አብርሸ ቤንሰ የፍቅር ስሜት ታቀዋለህ ባትረዳት እንካን ካለችበት ለማዉጣት ሞክር ጥለሃት አትሂድ😢😢😢
ሲጀመር አሁን ሰአቱ አደለም ልጁ በጣም ተጎድታል ሁላችንም አልፈንበታል እሱ ያለፈበትን ያማል ስለዚህ ተውት አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ ነበር በጣም ተጎድታል ተርዱት አተስጨነቁት የበፌቱን ለመረሳት ጊዜ ይፈልጋል መጀመሪያ እራሱን ብቁ ያድር ያሳምን ይሰብ ቁስል አለበት እዴ ልጂቱ መረዳት አለባት እሱኮ ከውስጡ ወቶ አደለም የበፌት ሂወቱ የሚስቀው የሚጫወተ መኖር ስለለበት ለቤተሰቡ ሲል በቃ እራሱን ለመቃቃሞ ገና እየሞከር ያለ ሰው ነው ሰአቱ አደለም ስለፈቅር
የምር ግን ተውት አብርሽ እጭ ደህና አርፎ ስራው እየሰራነበር
ደግሞ በወድልጅ በኩልሲመጣ ይሻላል ከመቼጀምሮነው ወንድልጅ ሚቀበለው
አብርሺየ እንረዳሀል ግን ህይወት ትቀጥላለች 😢😢😢❤ እውነት ከሆነ ተቀበላት ማኛ ናት ልጂቱ የኔ ቆንጆ አንችም አይዞሺ ግን ዋ አንችም አንዳጎጂው ወንድሜን 😢❤❤❤❤ እስኪ ይቀበላት የምትሉ ❤❤❤❤
ተቀበላት የምትሉ ለይኩኝ አብርሺየ ሂወት ይቀጥላል እደተጎዳህ እናውቃለን ግን እግዝአብሄር በሷ ሊክስህ አስቦ ነው ተረጋግተህ አስብበት አንድ ብትሆኑ ምኞቴ ነው
ደርባባ ቆንጅየ ነች❤❤
ማሻ አላህ ወላሂ ደስ ይላል❤
አብርሺ ሕይዎት ይቃጥላል ሩትዬ ዳግሞ ላንተ የ እግዝአብሔር ስጦታህ ናት ፍቂሯን ታቃባላት 😢😢
እኔስ ሌላው አልታየኝም የሚጠጣው የሆደ ነገር ሞቴ ነው ኮሜቶች አቤት ወሬ አርፈሺ ተቀመጭ ፍቅር ምናምን ቲሺ
እግዚአብሔር ፍቅር የሆነች ልጅ ናት አቡርሽ አስቡበት እይወት ይቀጥል እሺ አታሰቀይማት 😢😢😢😢😢
የማይመለሥ ጊዜጅ የማያልፍ ቀን የለም አብርሽ በሰአቱ ብትጎዳም አልፈኸዋን እባክህ ተቀበላት ቆንጅየ ናት አጎዳህም ሩታን ሂወት ይቀጥላን ያለፈውን እረሥተህ የወደፊቱን ኑር ፕሊሥ አብርሽ ተቀበላት እኛንም አሥደሥተን
የአላህ ከድስ አበበ ብታጀራ ይዞ እሚሄድ ፍቅር😂😂ፕራክ ነው እምትሉ😂😂😂ላይክ
😂😂 ከምር እውነት ብሆንላቸው ደስ ይላል ግን ወንዶች ስጠየቁ ይቀባረራሉ
@@RahatulQelb እኮ
ክክክክክ
😂😂😂😂😂ሽቀላነዉ
😂እኳ ን ተለምነው እነሱኳ ሞትኩልሺ አበርኩልሽ ያሉትም መጨረሻቸው አያምር ብሆነነገር እሱ እሱ እዲጠይቀኝ አረጋለሁጅ የፈለገ አፍቅረኝ እያልኩ አላለቅስም 😂ረሴቶች ተሰተሩ እጭ
@@hudaaa4723 አዉቀዉእኮነዉ ይቱብ ላዝምአይዲያያስፈልገዋል
አይዞሽ ውዴ በሱም አይፈረዲበትም ታሣለፈው ህይወት ነው ግን ህይወት ይቀጥላል ተረጋግተህ አሥብበት አብርሽ
ወይኔ ሴት መሆኔ እንኳን ወንድ ልጅ ወለድኩኝ እውነት አሁንስ አስጠላኝ ፍቅር ነው መብትሽ ነው ማፍቀር ግን እንደዚህ አደባባይ ላይ ምን የሚሉት ነው ቤተስው አባት እናት ወንድም የላቹሁም ግን አብሬሽ የስፈሬ ልጅ ህይውት ይቀጥላል ❤❤❤
ይቻይና እህት እናትም ጭምር ናት ምን ዓይነት የተባረከች እህት ናት አቦ ሰላምሽ የብዙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ ደርባባ
ልጁተ ወለሂ በጠም ነዉ የሚታወረዉ ማሻለሂ❤❤❤❤አብርሽ ታቀበለት
አብርሽየ የኔ መልካም ልቡ ተሠብሮ ምን ላይ ያሥቀምጣት የተሠበረ ልብ ይፈራል ሠው መቅረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ትክክለኛ 💔💔💔💔
ተረጋጉ አብርሽ ገናነው ለኮሜንትአትቾኩሉ
አብርሽ በፍቅርየተጎዳሰውነው ሥለዚ ጊዜያስፈልገዋል ተረዱት
ጉድ ነው ዘድሮ ሴት ልጅ የፍቅር ጥያቄ መጠየቅ ምን ይሉታል አትሻብኝ😅😅😅አብርሽ በል ተቀበላት እደለኛ ናት ብዙ ሳትለፋ ስታገኝ አትግፋ ለነገሩ 😂
ለዚያውም Media ላይ😅😅😅
መገን የመዳም ቅመሞች
ፍራጅ ሆናችሁ እኮ
ስታጋቡ ስታፉቱ. ኑሮ
ልጆች ናችሁ አዳምጡ
ዝብላችሁ እራሱ ያቃል