Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ እናት ማርያምን አስለቀሰችኝ 😭😭😭😭 ፈጣሪ ያቃል በርታ በይ ሩታን ምቶዱ በላይክክክ
Enas alksh mutuku
Btame naw yemwdate❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እራሱ አስለቅሳኛለች እንባዋ ደሞ ቅርብ ነው የኔ እናት ሩታዬ ያፈቀር ሠው ነው ስሜቱን ሚረዳው 😢 የኔ አበባ አይዞሽ እመብርሃን ተጎንሽ ትሁን
ማርያምን አዎ እኔ አይቼዋለሁ ምን ያህል እደተሰቃየሁ ሁሉን ነገሬ አጥቻለሁ ስሜቱ የሚገባው የደረሰበት ብቻ ነው ሁሌም 3ተኛ ወገን ተጎጂ ነው እኔ የማፈቅረው ልጅ የመጀመሪያ ፍቅረኛውን አግብቶ ወልዷል ጊዜንም ህልሜንም ሁሉን ነገሬን ነው የቀማኝ ብቻ ፈጣሪ ይርዳት ማርያምን ጠንካራ ካሎነች በሂወት መቆየቷን እኔጃ ብቻ ፈጣሪ የአብርሽን ልብ ያራራለት
አብርሽ ሩታን ካስከፋሀት የሩታ ብቻ ሳይሆን የብዙ ሰው ቀልብ ይረግምሀል
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉🎉 1:35
አዉን ሁሊየም እነዳይቅናህ ሩታን ካሰክፈህ
ዴምሪኝ ማርዋ🎉🎉
በእዉነት 😢😢
ትክክክል
ሙቤ መልካም ሰው አላህይጠብቅህ ለሙቤ 👍👈
አሚንንንንንንን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አሚን
አሜን አሜን
ባካል ሌላናቻው ዋላህ ኣትማኑ ባታላይ ሙብ ታባርቼ ሣላም
አብርሽ ይህች ልጅ ከቤተሰብ ከምትወዳቸው ጎደኞቾ ከደገችበት ሰፈር ለአንተ ብላ ነው የመጣችሁ😢😢😢😢😢😢የዝህች ልጅ እንባ ቡዙ ዋጋ ያስከፍልሃል😢😢😢😢😢አስብበት ቃል ከምጠፋ የወለዱት ይጥፋ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የለሙን ፎቶ ሰርቀሻል ሌባ ለሽምግልና አይበቃም kkkkkkkkk
መን ሆናቹ ፍርንክ ነው ወይ😢
ምን የምር ነው እንዴ???????😢😢😢😢😢ፕራንክ ነው በሉኝ እስት😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔እኛ አድናቂዎቹም አብርሽን አንፋታውም እውነት ከሆነ 👉አብርሽ ዋ👈!!!
ትክክል ለሙ
ክክክክክ. ባክሽ ፕራንክ ነው ሚስሩት. ለማያቃቹ. እ. 😂. 😂. ሁሉም ነቅቶባቹሀል. ለተመልካች ደሞ መዋሸት. 😂😂😂😂
አብርሽ ሩታን ከተዋት ከመዳም ቅመሞች ጋር ከባድ ፀብ አለ ሩታዬ የኔ ሙሉ ሴት 😢😢😢
ትክክል እያዳዱ ሳብስክራቡን እያናሳ ነው ምወጣሁ ከኔም ጪምር
😂😂😂😂😂😂❤
በጠም ሰብሰከራይብ ነው የሚነናሰውውውው ወለሂሂሂ ሩታን ከተውትትት
👍🥰🥰🥰🥰
😅😅😅ታዳ አሱታ እነ በግድ ነውዴ ካልፈለገ ሆ
አብርሽ የምጣና መልስ ይስጠን የምትሉ
ወይኔ ተጫዎቱብን ከምር
@@Fiker123 አረ ተይ ሙቢ ወላሂ አብርሽ እንዲህ ካደረገ ዩቱብ አቆማለሁ አይልም ከሆነ ድራማ ደግም ደራሲውን በጣም ነው የማደንቀው😂😂😂😂
ድራማpart1@@merkatosefere2836
አብርሽ ነገ ከዛፉ ስር ገመድ ይዞ ይገኛል ጠብቂ ኪኪኪኪ
@@merkatosefere2836 ሙቤ ለዶርላ ብሎ ወላሂ እያለ ከዋሽ ወላሂ እጠለዋለሁ ምክንያቱም በማሀል ቀልድ የለም በእስልምና
ኮሜት ሰጥቸ አላቅም ግን እከታታላችሆለሁ አብርሺ እዉነት ሩታን ካስቀየምካት የብዙወቻችንን ልብ ነዉ የምትሰብረዉ ሩታዬ አች ልዩ ሴት ነሺ እኳን ስታለቅሺ ከፍቶሺ ማየት አንፈልግም😢
እኔም ከፍታችው ማየት አልፍልግም
ደም ይልቅስ ዳኒ ይህ ምቀኛ ቆሻሻ
ከ ሶሻል ሚዲያ ነው የምናጠፋህ አብርሽ በሩታ ቀልድ የለም ስነስረአትህን ያዝ ጨምላቃ አትጨማለቅ አላያች ላይ
😂😂😂ኮስተር ያለ ኮሜት ይመችሽ ትንሹ አብይ ሆነብን በተለይ ለመዳም ቅመሞች😂😂😢😢
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኔ ኮሜት ማበብ ውስጤነው😅😅😅😅😅 እንደዚህ ኮሜት ያሳቀኝ የለም እኔ ግን መስማት እጅ መኮመት ደስ አይለኝም
ወደ ፍቅር ተመልሶ ክሆኔ ይቱቡን እናዝጋው ማርያምን 😭😭😭😭😭💔💔💔💔
ዘጋ ያርግሺ ያባቴ አምላክ
እናዘጋለን ግደታነው የስው ልብ ሰብሮ መኖር የለም ፍጣርስ ምን ይበል
Mini😊
😏😏🙃🙄
ልሳንሽን ይዝጋው እከክ
አብርሽ ለተመልካችህ ክብር ይኑርህ አንድ ነገር ሲፈጠር እራስህን መደበቅ ነገሩን ያብሳልና ውጣና ተጋፈጥ የምን ሽሽት ነው 😡😡
😂😂😂😂😂
እውነቴን እኮ ነው የሚሰማውን ነገር ወጥቶ መናገር አለበት የምን መደበቅ ነው
ክክክክክክክክክ ወደት ማንንይጋፈጥ
እውነትሽን ነው የምን መጥፋት ነው
ጅል ጅለጅል ጅለንፎ ስለ ሆነ ነዉ ምሸሸዉ በዘ ለይ ሴቶችን አገደለቸዉ አሁን ሶስተኘወ እንደትመጠ ፈረሁኝ መቼስ እነሱ ለዶለረቸዉ የመይፈነቅሉት ድንገይ ዬለም ከኘ ምጠበቀዉ ለይክነ ሼር መድረግ ብቸ ነ ብቻ ነዉ 👎👎
ማርያምን አብርሽ ሩታን ካስከፋት መቸም ይቅር አንለውም ሩታ ስለምትወደው ትጎዳለች አደራ😢😢
ሲጀመርሩታንበሰውነውየተጠጋት ፈቅርበጣምይወዳታል
Ayasekfateme ljetwa eyatlach nwe
ወሬ😂😂😂
እው ማርያም እኔም ስው እራርገውም እብርሀም
እናነሳለን
ይህ እንደሚሆን አብርሽ በህልሙ አይቶ ነበር እንደውም እስኪ ህልም ፍቱልኝ ሲል እኔ በገባኝ መጠን ፈትቼልህ ነበር ከባድ ፈተና እንደሚገጥማቹና ግን እንደማትለያዩ እንደውም በደንብ ጸልዩ ቤ/ክ ሂዱ ብዬው ነበር ለአብርሽ ሩታዬ ሃይሚ ኤፍሬም ሙቢ አይዞን የማያልፍ የለም ይህም ያልፋል እውነተኛ ፍቅር እንደ ወርቅ ነው የሚፈተነው በማልቀስ ጊዜ አታባክኑ በመነጋገር እመኑ ሁሌም አሸናፊ ትሆናላችሁ ደሞ ጥንካሬያቹሁን ማሳየት አለባችሁ የናንተ ፈተና ገና ነው ይቀጥላል እስክትጋቡ ስለዚህ መበርታት ነው እንጂ እጅ አትስጡ ደሞ አስተማሪ ነው ለሌሎች በርቱ እግዚአብሄር ከናተጋር ይሁን
ማርያምን አብሪሽዬ ካደረከው በጣምነው እኛ የሰደት እእቶች የምንከፋብ ቃል ጠብቅ በጌታ ሩታን አታስከፋት። የእውነት የፍቅርሰውናት ሩታ በቃከዚበዋላ ለሳ ኑር❤❤
ሲጀመር መጀመር አልነበረበትም ለዚህ ደሞ ታላቅ እህቱ ተትያቂ ናት ፍቅር ከእምነት ይጀምራል::በሃይማኖት ከማይመስለው ሰው ጋር....
አደለም እእቴ። ካቺም የበለጠ አሳብ ባይኞረን ትንሽ የመሰለን ልኛገር የሰውልጅ ሁሌም ስተተናነው ፍፁም ኤለም። እና የሱ ስሜትም መረዳት አለብኝ ምንም ያረገው ነገር ጥሩ ባይዎንም አዳዴ ስሜት በራሱ አድ ሳታቂው የሚገፋፋነው። ግን በጣምነው የከፋን እደዚ ስታለቅስ ሩታ
አብርሽ እሩታን ከጎዳህ የእውነት በጣም ነው የምናዝንብህ🥺🥺 #ሩታ ልዩ ሴት ናት❤!!
ለምን ነው እደሱ እምትሉት ፍቅር እኮ በሰው ግፊት አይሆነም የ5 አመት ፍቅር እደዚህ በቀላሉ አይረሳም አትፍረዱ
ትክክል አዘኑ ቀሩ@@BioshBiosh
እዘኛ
ኧረ እኔ አላዝንበትም ለምን ብየ እዴ የመረጠውን መወሰን መብቱ ነው
ወድልጂ ያፈቀረዉን እጂ ያፈቀርችዉን አይወድም
ማነው የሀይሚ የምወዳት የወንድማ ደስታ ክፋት ሁሉም ቤተስብ አንድ ላይ መሆናቹ ነው ነገሮች ማፍታት ያለባቹ❤❤😢😢
ሩታዬ አቺእኮ ቆጆ ነሽ በዛ ላይ እርጋታሽ ሁል ነገርሽ ደግሞ ተወዳጅ እሺ ቆፍጠን በይ አይደለም ለምነሹ ለምኖም አያገኝሽም so አላህ ብርታቱን ይስጥሽ 😢😢😢😢 አይ እድላችን
ሀይሚን ስወዳት❤
ዴምሪኝ ማርዋ🎉
❤❤❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤
,ምስኪ የህነች ልጅ❤❤❤❤❤❤
😢😢አብርሽ ሩታ ከስከፋሃት ከመዳም ቅምሞች ከባድ ፀብ ታነሳለህ ሃይሚዬ የኔ ውድ አስለቀስሽኝ😢😢
😂😂😂😂😂ተው እኔየለሁበትም
ልክ ነሽ እቀውጠው እደ ሃሃሃሃሃሃ አብርሽ ዋ ተጠንቀቅ
#አብሪሽ #እውነት #ከሆነ #ይሄነገር #የምር አደኛ እሩታ አይደለችም #ምትጎዳው #እራስህ #አትው #ነህ #ከዛ #ቀጥሎ #ይቱይብ #ስራህን #ይበላሻሉ #የሩታን #ሂወት #ነዚ #አያቆምም #ሂወት # ይቀጥላል #እሷ #ብትጎዳም #ጠካራናት #ግን #አተን ________?#ቀሪውን #ላተ #ትቼዋለሁ #😢
እኮ 👍
እኮ
ሙቤ ምጥ ሰው ልነህ ማርያምን የሰው ልክ❤😢😢
ምጥ አለለችም😂
@@lailaabdou2952😂
@@lailaabdou2952 ክፊ🤣🤣🤣
😂😂😐🤣🤣🤔@@lailaabdou2952
@@lailaabdou2952 የኔ ቢጤ አማረኛ ትለቅሜለሺ 😀😀
ኤረ ይደብራል አብርሽ ማርያምን ሩታን አታስለቂሳት በጣም ልባም ሴት ናት ❤️❤️😢😢😢
እውነት ለመናገር አብርሽ ወደ ፍቅር አይመለስም ከተመለሠ ግን ወላሂ የወረደ የዘቀጠ ሠው ነው ዩቱብን ለመዘጋት እንሞክራለን
አይመለስም
አወ😢😢
አወን
ትክክልብለሻል የኔምሀሳብነው
ትክክል
እድሜ ልኩን ቢፈልግ እንደ ሩታዬ አይነት ሴት መቸም አያገኝም ሩታዬ አይዞሽ የኔ ውድ ነገ አድስ ቀን ነው አትግፊ እንጅ መገፋት ጥሩ ነው እህት አለም
በጣም ልዩ ሴት ነች እኮ እሩታዬ የኔ ምርጥ❤😢
😜ፍቅርና ስጦታ ይለያያል😅
እሩታ ያለ ሴት አያገኝም ምከሩት እወነት
Min aselkashe yene wud ayrzosh anche bicha tamegne hugne enje ewnate yanorshale
እውነት ነው ብለሻል የኔ ውድ ሩታዬን የመሠለ ሴት በፍፁም አያገኝም እሷ እኮ ልቧ ንፁህ ነው የኔ እናት 😢🥰
አብርሽ መቼም ካንተ የማንጠብቀው ነገር ነው እሩታን ልትጎዳት ባልሆነ😢😢😢
አወ እግዚአብሔርን ይቅር አልለውም
ወንድ ልጅ ሲወዱት ይኩራል እንግዲህ ፈጣሪ ይረዳት ሩታን
ዲራማ ነው መሰለኝ አሁንስ በጭቀት ልሞት ነው
በፊት እኔም አልቅሻለሁ እህቶቼ አታልቅሱ ምክኒያቱም ድራማነው።እስኪ ማን ይሙት ቤተሰብ በሌለበት ምን አይነት ቀለበት ያስርላታል ብቻ እሚሰሩት ለህዝብ ትምህርት ነው
እኮ እነ ማርኬም እነ አብርሽም ድራማ እየሰሩ ነዉ ስለዚህ ያስጠላል ህዝቡ አምኗቸዋል 😊@@atalearega2607
ሩታ ሁሉም ነገር ያልፋል ክፉም ይሁን ደግ ጠንከር በይ የሆላውን ሳይሆን የፍትሽን እይ ማየት መልካም ነውና የሆላውን ትተሽ የፍትሽን ተመልከች ለቅሷ ይብቃሽ ክፉ ነገር ይጠራልና
እዉነት አብርሽ ሩታ እንዳታስቀይማት ተዉ ሩታ እንዳትጎዳት ከኛ ጋር ነዉ ምትጣላዉ 😢😢😢😢ባለፈዉ ቪድዮ ህልም አየሁ የሆነ ሰዉ ከማሳ እኔና ሩታ ስያባርረን ስትል በጣም ፈርቸ ነበር ይሆዉ ልጅትዋ መጥታ በጠበጠቻቸዉ 💔💔💔💔
እኮ ከእሷ ጋር ብቻ አይደለም እኛም እንነሳበት አለን
በጣም ከእኛም ትልቅ ጦራነት ነው
ዳይ ወደ ፍቅር❤
አረባክሽአብሽየፍቅርነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ፍቅር
❤❤❤😢😢😢❤❤በጣም የምር 😢😢😢
እውነት አብርሽ ለሩታ የማይሆን ቃላት ይናገራታል ብዬ አላምንም የሰውን ልብ አትስበሩ 😢😢😢😢
ደምሩኝ ዉዶች
እኔም ግራ ተጋባን እኮ ወይ ዘዲሮ😢😢
በጣም ጨንቆኛል 😭😭
@@dgjfjhg961 አትጨነቂ እህቴ ያልፋል ሁሉም ሰላም ይሆናል❤️❤️
@@meseretayash335 እሽ ሁቢየ 😥🥰🥰🥰
ማርያምን አብርሽ ሩታን ካስከፋት መቸም ይቅር አንለውም
ትክክክል ነው እውነት 😢😢😢😢
እኔም
Enem
ዲራማ ነዉኮ
@@nafesanafesa3632 አፌ ቁርጥ ይበልሽ ይጫወቱባቸዋል እዳው ነቃኳን አይሉም ውይ
እብርሽ እውነት ልገርህ ይህ እንባ ዋጋ ያስከፍልሀል እውነት ነው የምልህ ይችን ልጅምን ብታጠፍ የዛሬን ሳታዬ የትናትን እይተህ ይቅር ልትል ይገባል እንድ ፌዲዪህ ላይ ህአባቴን መርዳት እፈልጋለሁ አልክ እንኳን ሳያገብ አግብተው ውልዱው ስንት ቤተሰብን የሚረስንት ህዝብ አለ እንትም እንደዛው ይህ ርታ ልማግኝት ምክኒያት እይሆንም እስቲ እንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አንተክርስቶስን ውይም እኔ ስንቴ በደልን ስንቴ ተው ያለንን ህጢያት አደረግን ወይም ሠራን እሱ ግን ስንቴ ይቅር አለን አንተእርታን ይቅር የማትልበት ምንም ዝርዝር ሚክኒያት የለህም ውይም አፍቅርሻለሁ ያልካ ለዪቱብ ስራ ነበር እንዲህ ከህነ ታሳዝናለህ ወድምሕ እሕትህ በተለይ ጓደኛህ ያሳዝኑህ ምነው እውዳቸዋለሁ ይምትላችው ቤተሰብህ ያሳዝኑህ እንዲህ ፍቅራችሁን ዳቦ ተቆረስ አታድርገው ትንሽ የሴት ልጅ እንባ ያሳዝንህ ሁሌም ፊድዪችሁን ሳየው ከአይን ያውጣችሁ እል ነበር ግን የፍራህት አደርክ አሁንም ሳትውል ሳታድር ወደ ርታ ሄደህ እባዋን አብስ በኋላ ግን እማትወጣው ነገር ውስጥ እንዳትገባ እንድቅን ይህችም ልጂ የቆረጠች ግዜ እንተን አያርገኝ መሸሽ በሴት ልጅ ይብሳል እንመብር በነታችሁ ለደወለላችሁ ሁሉ አታውርፌዲዬ ከመስሪት ብሕቀር እኔልቤን የነካኝ እትም ለእንድ ይቱበር የስጠችው ንግግርእሳዝኖኛል እትውልድምአይባልም ማንም ዪቱበር ቢጠይቃችሁ መልስ አትሱጡ አደራ አደራ በጎ ጎን የለውም እና
ሲቀጥል ወድልጅ የምታስለቅሰዉን እጂ የምታለቅስለትን አያፈቅርም አይዞሽ አቺ ልዪ ሴት ነሽ❤❤😢😢😢
በጣም😢😢😢😢😢
በጣም ሢቀጥል እሡኮ ከዛችኛይቱ ሣይቆርጥ ነዉ እች ድገት ዱብዳ የሆነችዉ እና ማን እደመጀመሪያ እህቴ እደዉ
ስጀምር ኡኮ የምውዱን ሰው ከማጣት የምንውድውን ሰው መጣት ይቀላል ሩታዬ ልዩ ሴት ናት ያምር
በጣም😢😢
በጣምየምረግጠዉነዉሚወደዉ😢😢
አብርሽ እዉነት ሩታን ትቶ ከዛቺ ድመት የሆነች ልጅጋ ከሄደ እዉነት በጣም ነው የሚያስጠላኝ ቱ ቱ !!! ሀይምዬ ኤፋ ሙቤ ምርጥ የሚለው ቃል አይገልፅልኚም ልዩ ናቺሁ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ
ወደ ፍቅር ሄዶ ከሆነ አብርሽ በጣም የወረደ ሰው ነው ማለት ነው
,በጣም አሳፉሪ ነው
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉
አይባልም ፍቅር እውርነው የኔውድ ችግሩ እኛ ስናፈቅር ባይምሮአችን ሳይሆን በልባችን ነው የምናምነው
ዴምሪኝ ማርዋ🎉🎉🎉
አወ ወላሂ😢😢😢😢😢
ሱበሀን አላህወልሀምዱ ሊላህላኢላሀኢለላህአላሁ አክበር
ኣብርሽ እና ሩታ ሆነው ነገ ቪድዩ ይስሩ ምትሉ በላይክ ኣሳዩ በናታቹ ስለ ሩታ ብላቹ🙏🙏🙏🙏🙏
ምን ተፍጠረ ደግሞ የራሳችሁኑ ሂወት ቀጥሉ የምትሉ👍👍
👍👍👍👍👍👍👍👍👍ይቀጥሉ👍👍👍
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤🫶👩❤️💋👩😭😭😭😭🫢🫢🫢🫢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
👍👍👍👍👍
Hi
አብርሽን አቅርቡልን አብርሽ የሩታን ልብ ሰብረህ ወደ ዛችኛዋ ከሔድህ ከኛ ከመዳም ቅመሞች ጋር ነው የምትጣለው ጥላህ ሔዳ የለ ያችኛዋ አሁን ደህናሸይወት ስትይዝ ልበጠብጥ መጣች 😢
አትፍረድ ይፈረድብሀል. የመጀመሪያ አይረሳም. የደረሰ በተ ያቀዋል
አወ እኔም ያቺ ሀሳብ ነው@@zeharaawel1241
ወላሂ በኛላይ ነው ከዚህ ደረጃ የደረሠው ሩታን ከበደለ ሁላችንም ሠብ እናነሣለን የሚሥማማ ለይኩኝ
@@zeharaawel1241ያችን ያፍቅራታል ይችን ቡዙምአደለም
@@SuSu-oj1ecእኔ እስማማለሁ😢😢😢😢😢😢
አብረሀምን ፀባል ዉሰዱት ጤናኛ አይዴለሚ ሩታን የመሰለች ኑፁ አፊቀሪ ደጊሚ ብዉለዲ አየገኝ
ማርያምን አብርሽ የሩታን ልብ ሰብረህ ወደዛችኛቱ ከተመለስህ ከኛጋር ነው እምትጣላው አይቀናህም😢😢😢😢
Atimayi mahamariya ba saw gifet nw yagabababi
እናተ ናችሁ ባጭር ጊዜ ዉስጥ እዚህ የከተታችሁት ምድረ ገረድ ሁላ
@@kalebdaniel7414🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂
@@kalebdaniel7414ያዘነ ይመስል ምቀኛ እና ታዲያ ጥላው የሄደችው ጋር ምን ይሰራል እውነት የሚናገር ሰው ሁለየም ይጠላል ገልቱ ምን ቤት ነሽ አች👎👎👎👎
ኧረ ምነው😢😢😢 አታስጨንቁን😢 የናንተ ፎንቃ ሊደፋን ነው የምትወዷቸው በላይክ አሳዩኝ👍👍👍❤
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉 0:13
ትንሽ ጠብቁ ነገ መልስ ካልሰጠ ብሎክ አጠናግደናቸው እንወጣለን ከቤቱ. ለተመልካች ክብር ሊኖረው ይገባል ዛሬ እራሱ ገብቶ ሰላም ማለት ነበረበት አብሽሪ ተጎንሽ ነኝ ብሎ ግን አበሻ ትንሽ ሥናድግ ጥጋባችን አይቻልም እሄን ሁሉ ሰብስክራይብ. ፌመስነት ሰታው. እራሷን ዝቅ አርጋ ተመልሶ ቢሄድ ሰው አይደለም ሩታየ አታልቅሽ ከፈለገ ገደል ይግባቃልና አድስን የመዳም ቅመሞች እደት እዳረጓቸው ተመልከት አብርሽ
@@Zenitadem ሳህ
@@Zenitademሣህ
ምንአስጨነቀሽ ማማእነሱ የራሳቸውን ሂወት እያሳመሩ እኛበስቱ እንጨነቅ አረ
የኢትዮጵያ ወንዶች እንዲህ ናቸዉ 😭😭😭ሲፈቀሩ ሴትን ልጅ ይንቃሉ።አብርሽ እሄን ካደረክ በእውነት ፈጣሪ አይምርህም።ፍቅር የምርጫ ጉዳይ አይደለም 😢።ስነስራዓት ይኑርህ ከሞት የመለሰችህ እሩታ ነች።አትጨማለቅ ማርያምን ።😢
Tkikile
በጣም በእውነት😥😥😥
ፍቅር አትወደውም አሁን አድጉዋል ብላ መታ እንጂ 😢
ወላሂ በትክክል ልጁ ሩታን ከተዋት ሰው አደለም ሲጀመር ምከንያቱም እነደዛ አረገው የሂደቸውን መልሶ ወደሂወቱ ካሰገባ እነሰሳ ነው
በጣም ያምር
ሩታ እውነትኛ አፍቃሪ ነት ሩታን ማስከፈት ሙሉ ህዝቡን ማስከፈት ነዉ ቶሎ ተመለስ ሩታዬ ፍልቅልቅ ስታለቅስ ማየት በጣም ይከፈል Please ሩታን አተስከፈት ሁሌም በፍቅር ኑሩ❤
የስደት እህቶቼ በየ ሄዳችሁበት ክፉ አይንካችሁ😢😢❤❤❤❤💘💋🌹❤
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉 1:00
Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️
አሚን እናትዬ ❤ያንቺ ምርቃት ይሻለናል በሰው ህይወት ከመግባት ❤
❤❤❤❤amen 🙏 🙌 👏
አብርሺ ውነት ስህተት ሰርተህ ከሆነ ወላሂ ነው የምልህ የሩታን ልብ ብቻ ሳይሆን የኛን የተመልካችንም ልብ ነው የምትሰብረው ቃልህን እንዳትበላ ሩታየ የኔ ልዩ ሴት አይዞሺልኝ እኔም አብሬሺ እያለቀስኩ ነው ቪዶውን የጨረስኩት😭😭😭😭
ደምሪኝ የኔ ልዩ በቅንነት
አወወላሂእኔጨነቀኚ😢😢😢
አታልቅሽ ድራማ ነው እየተባለ ነው ንቂ እንባሽን አታባክኒ
abershi rutane kasazenkate ulume ye you tube bateseb yazenbekale
አረፈትህለኛእኔጨነቀኚ
አብሬያት ነው ያለቀስኩት ወላሂ😢አይዞሽ የኔ ሴት ወንድ ልጅ ሲጨናነቅ ብዙ ሊናገርሽ ይችላል ግን ወደራሱ ይመለሳል ጊዜ ስጪው በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጪ ጠንካራ ሴት ሁኚ ባይሆን እንኳን ለከይር ነው የተሻለ አለ ህይወት በዚ አያበቃም አንቺ አድተዋይ ቆንጅዬ ልጅ ነሽ የሁሉም ወንድ ምርጫ ነሽ ምርጫ የሌለን አይነት ሆነን ወንዶችን መውደድ የለብንም ይጎዳናል አብርሽ ሩታን ሰብሯት ከሄደ በህይወቱ ትልቅ ስህተት ተሳሳተ ሩታ የሴት ልክ ናት አብርሽዬ በአላህ አትጉዳት😢ችግሩን ሁሉ በአንድ ሁናቹ ታልፉታላችሁ ፈተና የሌለው ፍቅር ጣዕም የለውምኮ በርቱልኝ ❤
ሩታዬ ያኔ ንፁህ ልብ ❤😌ሲከፋሽ አልወድም 💔💔💔
የኔ. እናት. ሩታ. እግዚአቢሔር ፅናትና. ቢሪታት. ይስጥሽ. እውነት. ከሁነ በጣም ያሳዚናል አቢሪሽ. ለሩታ. እሄ አይገባትም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጠንካራ ሁኝ አታልቅሽ ወንድ ያው ወንድ ነው ህይወት ፈተና ነው ጠንካራ ሁኝ አትልመጭመጭ ወንድ ልጅ ክብር አይወድለትም ይችምድር መልካም ሰወች የሚበደሉባት ናት💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ፍቅር ሁኖጅ የተሻለ ነበር የሚገባሽ ንግስት እኮ ነሽ
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት
ትክክል ጭራሽ ይኮራሉ
እውነት ብለሻል ከሱ የተሻለ እጂ ያነሰ አይመጣም 🙏🙏
ትክክል ወላሂ
ጠንካራ መሆን አለባት ❤5አመት ቀርታልእንኳን
ማርያምን ወደ ፍቅር ከተመለስ አብርሽ እምነት የለወም😢
እውነትነው
አይባልም እህቴ አልተጋቡ ይሄን ያክል ሆሆ ሰው ልጅ ወልዶ ተለያይቶ ይመለሳል😢
😂😂😂are gud new
ወድልጅ ሚያፈቅረው አንድ ነው ውዴ መቶ ሴት ቢያይ አድዋጋ ያለቅሳል😢
በትክክል
ሩታየ አብሽሪ የኔ ውድ ያልፋል ፍቅር ምንግዜም ፍቅር ነው አይዞሽ አች እውነተኛ አፍቃሪ ነሽ ትለያለሽ ያለቀስ ሲስቅ የሳቀም ያለቅሳል ፍቅር ቂመኛ ነው በሁሉም ይደርሳል እና ሩታየ የዛሬውን ማልቀስሽ ለነገ ደስታሽ ነው አይዞሽ የኔ ጀግና አች ስትስቂ ማየት ነው የምፈልገው❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ትክክለኛ አፈቃራዬ በዚያ ምድር ይለም ለአንድ እግዚአብሔር 💒❤️👈መተማመን ና ንፁህ ፍቅር ካለ በምንም አይንት አይለያዩም
የኔ ውድ 😢
በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል ❤❤❤❤❤❤
የሰው ፍቅር ያልቃል የእግዚአብሔር ፍቅር ግን ይዘልቃል እውነተኛ አፍቃሪ መድሃኔዓለም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው❤
አብርሽ ወደሆላ ከተመለስክ እመቤቴን መቸም ይቅር አንልህም ሲቀጥል ጥላህ ለሄደች ሴት ዛሬ ስትመጣ የምትሄድ ከሆነ የእውነት እንቀየምሀለን እሩታ ስትወድቅ አነሳችህ ስትሰበር ጠገነችህ እሩታየ የኔልዩ አታልቅሽ የፍቅር አምላክ ካችጋርነው የኔማር አይዞሽ ከጎንሽ ነን
በጣም የኔውድ አላህ አይለያቸው እደዝህ ካረጋት የኛ እባ ይፊረደው😢😢
እውነት አብርሽ ሩታን ከከዳሀት መቸም አይቀናህም ማርያምን 😢😢😢የኔ ውድ ሩታየ ጠካራ ሁኝ
የኔ ቆንጆ እህት ደምሪኝ በቅንነት
አወየእዉነትእኔጨነቀኚ
😅😅😅እረ ተውግን ተውኝ ብሏል መጀመሪያም እኮ እዴ እኛ ነን የምንወሰንልህ አላችሁሳ
በእውነት በዚህ ርቀት መሄድችሁ አስለቀስኝ በጣም የተባረካችሁ እህት ወንድሞች ናችሁአብርሽ እባክህ የሆናችሁትን አሳውቁን
ማርያምን አብርሽ ሩታን ካስከፋት መቸም ይቅር አንለውም😢😢😢❤
ጌታን አብርሽ ሩታን ትቶ ዎዴ ፍቅር ከሄደ ሳው አይደለም በጣም ያሳዝናል 😭እባካችሁ አትለያዩ በፈጣሪ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘
😢😢😢😢😢😢
ልቤ በጣም ነው ያዘነው እውነት ወደሶ ከሂደ😥😥😥😥
❤❤😢😢
በጣም
ልክ እንዳየህሽ ፍቅርየ ህርብሽ ያለብኝ ❤ህንዋል ነገሩ😂😂😂አትፍረድበት የመጀመርያው ከወደዳትስ😮😮
መቸም ቢሆን እሩታን በማንም እደማይቀይራት እርግጠኛነኝ ሂወቱን የቀየረችለት ዛሬላይ ያደረሰችዉ እሷናትና❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
የኔ ማር ደምሪኝ በቅንነት
በትክክል የማይታሰብ ነገር ነዉ የፈለገ ቢመጣ እግዜብሔር በመሀላቸዉ ምንም አይነት ነገር አይፈጠር በጣም ነዉ የደነገጥኩት
ኧረ ድል ለፍቅር😂😂😂😂😂😂😂
@@neimcaabdoulkaderchardi1306 እረ ተይ
እኔ በአብርሽ አልፈርድም በብዞች ጫና እና ጭቅጭቅ ከሩታ ጋር መንገድ የጀመረዉ እንጂ ከፍቅር ጋር ያለዉን ዉዴታ እና ፍቅር በልቡ እደተዳፈነ ነዉ እዴት እደሚወዳት ነበር በንሽ ግዜ መርሳት ይከብዳል 😢😢
ትክክል በዚህ ፍጥነት ሌሌሰው እንድትስ የምዳል በሰው ግፊት ነው የገባው
አብርሽየ እዳታደርገው በጭራሽ እዳታስበው ሩታንመጉዳት የለብህም እናተ ተለያይታችሁ ማየት ለኛ ትልቅ ስብራት ነው ደግሞ ቃል ከሰው በላይ ነው ቃል ማለት ፈጣሪ ነው እዳትዘነጋ ሩታን ከጎዳሀት ከፈጣሪ ሰው አስበለጥክ ማለት ነው አደራ አደራ በእግዚአብሔር ስም ጌታን በጣም ነው እራሴን ያመመኝ አስለቀሰችኝ የኔ ፍልቅልቅ ያችን ክፍ ማየት አልፈልግም ሩታየ ፍቅር አስተማሪ ህይወት አዳሽ ፈጣሪ መርቆ የሰራሽ ሙሉ ሴት ነሽ አብርሽየ ድጋሚ አደራ አደራ ❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢 በጣም የኔ ሙሉ ሴት ፈተና የበዛበት ነገር መጨረሻው ያምራን እሩታዬ❤❤❤❤❤
ሩታዬ ❤❤❤❤❤የኔማር አይዞሽ
ተሰበሪ እና አሳይን😂😂😂
😂😂😂@@meklitkfale9604
የእዉነት አብርሽን አቅርቡልን የእወነት እሱ ይኸንን ታደርገ ከባድ ነዉ ሩታዬን አታስከፋብን የእወነት😢
የኔ መልካም እህት ደምሪኝ በቅንነት
ከምር አድርጎት ከሆነ እሩታዬ አይዞሽ ማሬ 😢😢
ወለህ አዘኩ ሩተ በዝ አትለከም ሩተ ምርጥ ሴት ነች😢😢😢
ዴምሪኝ የኔ ውዲ
ማርያምን አብርሸ ሩታን ካሰቀየምካት በጣም ታሳዝናለህ ካልፍለክ ለምን ማሰመሰል አሰፍለገህ በጣም ትገርማ 😢😢😢😢😭😭😭💔💔💔💔
ሩታየ አይዞሽአላህ ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ አብርሽ ደግሞ ንፁህ ፍቅር ያሣየችህ ምርጥ ሴት ነች እዳትጎዳት
አብርሽ እሩታን ከተዋት ከፍሎ የማይጨርሰው ግፍ ነው የሚደርሥበት እውነት ሩታ ለሱ ብዙ ዋጋ ከፍላለች አብርሽ ሥነሥራዓት ያዝ እሩታ ሒወትህ ናት እባክህ አትጉዳት ወድሜ
ትክክለኛ ፍቅር ምርጫ አይደለም በሰው ሕይወት መጫወት ተገብም አይመስለኝም
ዲራማ መስራት ፈልጎ ካልሆነ አያደርገውም
እኔመችም ስልኩ ቁጡሩን ባገጨ የማይረባ እህት አይዞሽ እህቴ የኔንፅሁልብ
አዎ ግፉ ከትውልድ ትውልድ ይሆንበታል ድንገታዊ ቅፅፈታዊ ነገር ያጋጠመውን ማስርዳት ግድ ነው እንባዋ ላይ ይደርሳል
እሩታዬ አይዞሽ የኒ ልዩ ግን አብርሽ እሩታን ትቶ ፍቅር ጋር ከሄደ ማርያምን ኢትቡን እናዘጋቀት😢😢😢
ደምሪኝ የኔ መልካም
ሳህ
እኔን ጨምሪኝ
100%
Endet for eko yeljnetu NAT aba new emtlew
አብርሽ ተው እሩታን እንዳታስከፋት ደስታክን የመለሰችልክ ምርጥና ፍቅር የሆነች ሴት ነች
ኮሜት አስተያየት ሰጥቸ አለቅም በሰው ህይወትም መግባት አልወድም ነበር ዛሬ ግን አድ ነገር ልበል 🙄 አብርሽ እሩታ ምርጥ አፍቃሪ ብልህ ሴት ነች አታስለቅሳት ችግራችሁን ተነጋግራችሁ ፍቱ ሀይሚ የኔ ቅን አሳቢ ❤❤
❤
❤❤❤
የእዉነት አብርሽ የዚህ ሁላ ሰዉ እንባ ጎርፍ ሆኖ ይወስድሀል ማርያምን ወንድሜ😢😢
እሶእኮ ተዉኝብሎልመጀመሪያም አላህይሱትር
አው እውነት 😢😢😢😢😢
Eko Getan astalugn le RUclips bilo masmasali @@Aynalove3382
@@Aynalove3382ፍቅርግን ስወዳት ኡፍፍደግሞየመጀመሪያ ፍቅር ከባድነው
ያችኛዋን ደስ እንድላትነውደ አሁን እንደዚህ አይነት ቨደው የምትለቁት ምንአይነትጉድነው አብርሺ የእውነት ለፍቅር ብሎ እሩታን ከተወ አይረባም ወላሂ
ደምሪኝ ቆንጆ
ደስ ይበላት ዛሪኳ አጀቶ ተቃጥሎል❤❤😅😅
አዳደዬ እኳ ደስይበላት እጂ❤
😂😂😂@@lebabalebaba4889
Sigemer besew hezen sheytan bicha new imidestew
አስለቀስሽኝ ሀይሚ የኔ ውድ ምርጥ እህት የምትወዱዋት
ሙቤ መልካም ኅደኛ ነህ ሀይሜአይዞሽ አታልቅሽ ሁሉምይፈታል ኢፍሬም ችግሩን ፍቱት😢😢😢😢
ተወነይ ነው ሙቤ😂
አብርሽ በየጊዜው ለቤተብ ስልክ ያለማንሳት ማጨናነቅ ማስለቀስ ውጥረት መፍጠር ነውር ነው እንደዚህ ቤተሰብን ማሰቃየት ማየት ያማል ሩትንስ ቢዚ ደረጃ አንተን ብላ እኔ ምንም ማለት አልፈልግም አብርሽ ፀበል መሔድ አለብክ።
አዎ ፀበል ወይም የአህምሮ አኪም ጋር(sychologist) ጋር መሄድ አለበት መጥፎ ደረጃ ሳይደርስ
ቢሞት እራሱ የራሱ ጉዳይ ብላው ጥላው የሄደች ሴትዬ ተከትሎ ከሄደ እንግዲህ ስራው ያውጣው ለሩሲ እግዚአብሔር አለላት ሰው ምን ያደርጋል የእግዚአብሔር ይበልጣል ሩታ አይዞሸ
ማነው ግ ድራማ እየሠሩ የሚመስለው እኔ እውነተኛ ህይወታቸው አልመሠለኝም ከምር አብርሽ ግን ሩታን እንዳታስከፋት😢😢😢
ሲጀመር ያች ልጅ ጦስ ነው ይዛ የመጣችው አብርሽየ ቃልህ እዳባላ አደራህ እሩት ላተ ስትል ብዙ መስዋት ከፍላልች ልቧን እዳሰብራት ❤😢😢
ፀልዩ😢😢😢😢😭😭😭
ወላ አይዋ መቀስነች ሹላፍ 😢😢😢😊
እውነት ብለሻል አስለቅሳው ሄዳ አሁን ምን አመጣት
የፍቅር ጡርነው ደግ
አበረታቱኝ የማዳም ቅመሞች
ውዶችዬ ሩታ በጣም ጥሩና የዋህ ልጅ ነች ወላሂ አንድ አንድ ኮመታተሮች ደግሞ ሌላ ነገር አትዘባርቅ ፍቅር ስጦታ ነው በቃ አፈቀረችው አይደል ደግሞ በጣም የገረመኝ የሚትላላሱ ኮሜንታተሮች ነውር ነው ከዚያና ከዚህ መላላስ ሲቀጥል ድምግሞ ሩታዬ አይዞሽ የኔ ውድ ሀይሚም ሁላችሁ ህይወት ፈተና የበዛባት ነች በተለይ በሚወዱት ሰው
አብርሺ ሩታን እንዳትጎዳት በአላህ ሩታዬ የኔ ቅመም 🥰🥰🥰
አብርሽ ሩታዬ ካአግዚአብሔር የተሳታች ስጦታ ናች ብቶይ በጣም ነው ማዝንብ 😭😭🙏🙏
አብርሽ ወደ ፈቅር ከተመለሰ ሁላችንም ሰብስካይ እናነሳለን
አነሣለሁ እኔ😢
አው ማራምን አነሳለሁ😢😢
አረ አታዘብዝቡው ፍቅርየ አፈልግም እሽ ካሁን በኋላ መጀመርያውን ባልጀመረ አሁን በቀመጫዋንም ውርቅ ባነጥፋላት አትመለስም እሽ አብሽሪይ አታስቡው ወደ ፍቅር ይመለሳልብላችሁ ወላሂ
እኔም አነሳለሁ ጓደኞቸም ያነሳሉ
እኔም ባይነኝ
ኡፍ እግዲህ እኛልባችን ሳስቷል አታሥለቅሱን የምትሉ🌹
ልቤ ቆሰለ ከምር😢😢😢
የምረእኔአልቻልኩምጨነቀኚያረቢ😢😢😢😢
ኡፍፍፍፍ አረ ልባችን ሳስተዎል
እዉነት ነው 💔
Yene malikes fetari yizenlish le nitsu fikirish
የእዉነት አብርሽ የዚህ ሁላ ሰዉ እንባ ጎርፍ ሆኖ ይወስድሀል ማርያምን 😢😢
ይህድጋይ እኔ ፈርቸነበር ያችንሳያት
በእውነት ጉርፍ ሳይሆን ደም ነው እባችን😢😢😢
@@ንሴብሖለእግዚአብሔር እምነት የሚባል የለዉም ከሀዲ ነዉ በእዉነት ካደረገዉ ጭራሽ ሠብስክራይባችንን እናነሳለን
አብርሽ ያተነ ስቃይ አብራህ ተስቃይታ ለስዋ ይህ አይገባም በውነት አይምሮ የለህም በዝች በልጂ ምክንያት ፈተናህ ይበዛል ማርያምን ነው የምልህ በጣም ታሳፍራለህ ምንም ቢፈጠር አሁን አተ አዴስ ህይወት ጀምርሀል እኮ እዴ ባንድ ዴንጋ ሁለት ወፍ አትሁን እራስክን አታውርድ ወደራስህ ተመለስ እሩታ ብዙ ሴት ነች አንድ ብቻ አይደለችም እሽ ስው እዴያዝንብህ አታድርግ ከታዘነብህ ደስታህ ሁሌም የራቀ ነው የሚሆነው 😊😊😊
ወይ አብርሽ በከፋህ ሥአት ማንም ያልሠጠህን ፋቅር እኮነው የሠጠችህ ሀይሚየ አታልቅሽ እህትዬ😢😢😢😢😢😢
አብርሽ ልናዝንብህ ነው ውነት ተሆነ❤የምትሉ
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ
አሯ ከሚንም በላይ ሀይሚ ተሰዛነኝልች ያምር
ያችኛዋ መጣችደ አርግዣለሁ ብላ ወይም ሌላ ፍቅረኛ ይዞ መጣ ማለት ነዉ😂😂😂 አቦ አታስጨንቁን ችግሩን መናገር ሀሪፍ ነበር ተወዛገብንኮ
እኔ ኮሜንት ማንበብጅ መፃፍ አሎድም ነበር ግን አሁን አላስቻለኝም አብርሽ እሩታን እንዳትጎዳት ደግሞም እሩታ አታንስብህም እሽ ቆንጆ የሆነች ልጅ ፈጣሪ ሰቶሀል አጥብቀህ ያዝ እንዳትሞላፈጥ እሩታዬ አይዞሽ እራስሽን አትጉጅ አታልቅሽ
የኔ መልካም ደምሪኝ
ሩታዬ አብሪሽ ለንቺ ብቻ ሰይሆን ለሁለችንም ነው ቃል የገበው የንቺን ልብ ሰበረ መለት የኘንም ልብ እንደሰበረ ነው እና አብሺሪ ጠንከር በይ ሁለችንም ከጎንሽ ነን የኔ ምርጥ ሰው❤
👍👍👍👌👌👌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እሷንተጉድ ሁለተኛ አላያቸውም 😭😭
ወላሂ ሀይሚ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ናት የኔ የዋህ
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉 3:24
አይዞሽ አታለቅሽ እሩታዬ ለበጎ ነው ሙቤ እግዚአብሔር ቅን ስው ቅሪ ዘመንህን የትባርክ ይሁን
ወይኔ ሙስሊሙ ወንድማችን ሲመቸኝ የኔ የዋህ ነገር ተጨነቀ አብሯቸዉ 😢
ረታዬ አብሪሽ ለንቺ ብቻ ሰይሆን ለሁለችንም ነዉ ቃል የገበዉ የንቺን ልብ ሰበረ መለት የኘንም ልብ አንደሰበረ ነዉእና አብሺሪ ጠንከር በይሁለችንም ከጎንሽ ነን የኔምርጥ ሰዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሩታ የእውነት ልዩ ሴት ናት
ወይጉዲምንአይነትነገርነውደሞአረተውአብርሽሩታየን አታስለቅስብን ምርጥልጂናት በዛላይትእግስትያላትልጂነች
ሀይሚ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ😥😥😥😥😥እሩታ የኔ ሙሉ ሴት አይዛሽ በጭራሽ አችን ጥሎሽ አይሄድም አብርሀም 😢😢 ሙቤ የጎደኝነት ጥግ ቃላት የለኝም ላተ ሙሉ ሠው ነህ😢😢😢❤
አይ ቅመሞችየ እኔኮ ታስቁኛላቹ ይቶበሮችን አምናቹ ፍቅር ፍቅር እምትሉ እየሸቀሉብንኮነው😂😂😂
በጣምማንም የላትም የሩታ የገር ያሳስበኛል አለች 😢😢እኔም ተጨንቄ አለሁ ሰላሙን ያምጣላቸው ኸይር ያሰማን ሩታየ የኔ ቅን ልዩኮ ነሽ ስስቴ❤❤❤
@@dgjfjhg961 እውነት በጣም ከባድ ነው ሩታ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ😥😥
@@مريماول-س5و መችስ ምን እናድረግ😥
ኧረ ሩታን አታስከፋት የኔ ምስኪን የፍቅር አምላክ ያች ያድርግልሽ ሩታየ😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂
አሜን
Sijemer fikru sayiwetalet lemn eyawekshe weytig gebashe
አሚን ያድርግላት😮😮😮
የኔ ፈልቅልቅ ሩታ አቺ ንፁህ አፈቃሪ ስለሆሽ ምንም አትሆኚም ምንምም አይፈጠርም የኔ ንፁህ ሩታ የፈቅር ሰው ❤❤ እቺ ሞዛዛ ደሞ እዛው ሂዳ በቀረች የሆነች ተከሲስ የሱን ሂወት ለመበጥበጥ ነው የመጣቹ
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉 0:49
አወ ለመበጥበጥ ነው የመጣችው እስከዛሬ የት ነበረች እሩታዬ❤❤❤❤❤
አብርሽ ሩታን ኬሥቀየምሀት እውነት ልባችንን ነው የምትሠብረው 😥😥😥😥😥😥
ኣምላኬ ሆይ ብርታቱ ስጣቸው😢❤❤
ዝም በይ ስራሽ ስሪ ድራማቸው ይቀጥሉ😂😂😂😂
@@sn-jn3eg የምር ከመጨነቄ የተነሳ ድራማ እየሰሩብን እየመሰለኝ ነው🥺
አብርሀም ከ ሩታዬ ከተለየህ አይንህን ማዬት አፈልግም በጣም ልዩ ሴት ነት ሙቤ እግዚአብሔር ይባርክህ
ማርያምን በጣምከባድነው እኔእራሱጌታንደውዬነውየምሰድበው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እሩታዬየኔእስፍስፍ አይዞሺ ፈጣሪአምላክ ይፍረድበት
Era abirishi igna ke anite ehenin anixebiqim nebere uffffffffffffi🤦♀️😭rutaye ayizoshi yene inati 🥰
ወለህ ሰብሲክረቤን አንሲቼ ቁጡሩን ከገኜሁ እክጠግቢ ሰድቤው ቦልኬ እዎጠለው ኡፉፍፍፍ የኔ ችቀት ሚን የሚሉት ነው ወለህ ሩተ በጠሚ ውሲጤን በለችው ❤❤
ድል ለፍቅር😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@neimcaabdoulkaderchardi1306 በፍፁም አይሆንም
አብርሽ እመቤቴን እሩታን እድህ ካደረክ በጣም ነው እምናዝብክ በጭራሽ በጭራሽ አደራህን ያሳለፍነው ለቅሶ ይበቃናል እሩታየ ብዙ ነገር ሁናልክ አለች 😢😢😢😢😢
በጣም በእውነት ነው
የኔ ውድ አይዞሽ ግን አብርሽ ያሁሉ ውሸት ኖሯል ሙቤ ቃል ሲያስገባህ እንዴት እንዳልክ አይ ሰው
የኔ እናት ማርያምን አስለቀሰችኝ 😭😭😭😭 ፈጣሪ ያቃል በርታ በይ
ሩታን ምቶዱ በላይክክክ
Enas alksh mutuku
Btame naw yemwdate❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እራሱ አስለቅሳኛለች እንባዋ ደሞ ቅርብ ነው የኔ እናት ሩታዬ ያፈቀር ሠው ነው ስሜቱን ሚረዳው 😢 የኔ አበባ አይዞሽ እመብርሃን ተጎንሽ ትሁን
ማርያምን አዎ እኔ አይቼዋለሁ ምን ያህል እደተሰቃየሁ ሁሉን ነገሬ አጥቻለሁ ስሜቱ የሚገባው የደረሰበት ብቻ ነው ሁሌም 3ተኛ ወገን ተጎጂ ነው እኔ የማፈቅረው ልጅ የመጀመሪያ ፍቅረኛውን አግብቶ ወልዷል ጊዜንም ህልሜንም ሁሉን ነገሬን ነው የቀማኝ
ብቻ ፈጣሪ ይርዳት ማርያምን ጠንካራ ካሎነች በሂወት መቆየቷን እኔጃ ብቻ ፈጣሪ የአብርሽን ልብ ያራራለት
አብርሽ ሩታን ካስከፋሀት የሩታ ብቻ ሳይሆን የብዙ ሰው ቀልብ ይረግምሀል
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉🎉 1:35
አዉን ሁሊየም እነዳይቅናህ ሩታን ካሰክፈህ
ዴምሪኝ ማርዋ🎉🎉
በእዉነት 😢😢
ትክክክል
ሙቤ መልካም ሰው አላህይጠብቅህ ለሙቤ 👍👈
አሚንንንንንንን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አሚን
አሜን አሜን
አሚን
ባካል ሌላናቻው ዋላህ ኣትማኑ ባታላይ ሙብ ታባርቼ ሣላም
አብርሽ ይህች ልጅ ከቤተሰብ ከምትወዳቸው ጎደኞቾ ከደገችበት ሰፈር ለአንተ ብላ ነው የመጣችሁ😢😢😢😢😢😢የዝህች ልጅ እንባ ቡዙ ዋጋ ያስከፍልሃል😢😢😢😢😢አስብበት ቃል ከምጠፋ የወለዱት ይጥፋ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የለሙን ፎቶ ሰርቀሻል ሌባ ለሽምግልና አይበቃም kkkkkkkkk
መን ሆናቹ ፍርንክ ነው ወይ😢
ምን የምር ነው እንዴ???????😢😢😢😢😢ፕራንክ ነው በሉኝ እስት😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔እኛ አድናቂዎቹም አብርሽን አንፋታውም እውነት ከሆነ 👉አብርሽ ዋ👈!!!
ትክክል ለሙ
ክክክክክ. ባክሽ ፕራንክ ነው ሚስሩት. ለማያቃቹ. እ. 😂. 😂. ሁሉም ነቅቶባቹሀል. ለተመልካች ደሞ መዋሸት. 😂😂😂😂
አብርሽ ሩታን ከተዋት ከመዳም ቅመሞች ጋር ከባድ ፀብ አለ ሩታዬ የኔ ሙሉ ሴት 😢😢😢
ትክክል እያዳዱ ሳብስክራቡን እያናሳ ነው ምወጣሁ ከኔም ጪምር
😂😂😂😂😂😂❤
በጠም ሰብሰከራይብ ነው የሚነናሰውውውው ወለሂሂሂ ሩታን ከተውትትት
👍🥰🥰🥰🥰
😅😅😅ታዳ አሱታ እነ በግድ ነውዴ ካልፈለገ ሆ
አብርሽ የምጣና መልስ ይስጠን የምትሉ
ወይኔ ተጫዎቱብን ከምር
@@Fiker123 አረ ተይ ሙቢ ወላሂ አብርሽ እንዲህ ካደረገ ዩቱብ አቆማለሁ አይልም ከሆነ ድራማ ደግም ደራሲውን በጣም ነው የማደንቀው😂😂😂😂
ድራማpart1@@merkatosefere2836
አብርሽ ነገ ከዛፉ ስር ገመድ ይዞ ይገኛል ጠብቂ ኪኪኪኪ
@@merkatosefere2836 ሙቤ ለዶርላ ብሎ ወላሂ እያለ ከዋሽ ወላሂ እጠለዋለሁ ምክንያቱም
በማሀል ቀልድ የለም በእስልምና
ኮሜት ሰጥቸ አላቅም ግን እከታታላችሆለሁ አብርሺ እዉነት ሩታን ካስቀየምካት የብዙወቻችንን ልብ ነዉ የምትሰብረዉ ሩታዬ አች ልዩ ሴት ነሺ እኳን ስታለቅሺ ከፍቶሺ ማየት አንፈልግም😢
እኔም ከፍታችው ማየት አልፍልግም
ደም ይልቅስ ዳኒ ይህ ምቀኛ ቆሻሻ
ከ ሶሻል ሚዲያ ነው የምናጠፋህ አብርሽ በሩታ ቀልድ የለም ስነስረአትህን ያዝ ጨምላቃ አትጨማለቅ አላያች ላይ
😂😂😂ኮስተር ያለ ኮሜት ይመችሽ ትንሹ አብይ ሆነብን በተለይ ለመዳም ቅመሞች😂😂😢😢
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኔ ኮሜት ማበብ ውስጤነው😅😅😅😅😅 እንደዚህ ኮሜት ያሳቀኝ የለም እኔ ግን መስማት እጅ መኮመት ደስ አይለኝም
ወደ ፍቅር ተመልሶ ክሆኔ ይቱቡን እናዝጋው ማርያምን 😭😭😭😭😭💔💔💔💔
ዘጋ ያርግሺ ያባቴ አምላክ
እናዘጋለን ግደታነው የስው ልብ ሰብሮ መኖር የለም ፍጣርስ ምን ይበል
Mini😊
😏😏🙃🙄
ልሳንሽን ይዝጋው እከክ
አብርሽ ለተመልካችህ ክብር ይኑርህ አንድ ነገር ሲፈጠር እራስህን መደበቅ ነገሩን ያብሳልና ውጣና ተጋፈጥ የምን ሽሽት ነው 😡😡
😂😂😂😂😂
እውነቴን እኮ ነው የሚሰማውን ነገር ወጥቶ መናገር አለበት የምን መደበቅ ነው
ክክክክክክክክክ ወደት ማንንይጋፈጥ
እውነትሽን ነው የምን መጥፋት ነው
ጅል ጅለጅል ጅለንፎ ስለ ሆነ ነዉ ምሸሸዉ በዘ ለይ ሴቶችን አገደለቸዉ አሁን ሶስተኘወ እንደትመጠ ፈረሁኝ መቼስ እነሱ ለዶለረቸዉ የመይፈነቅሉት ድንገይ ዬለም ከኘ ምጠበቀዉ ለይክነ ሼር መድረግ ብቸ ነ ብቻ ነዉ 👎👎
ማርያምን አብርሽ ሩታን ካስከፋት መቸም ይቅር አንለውም ሩታ ስለምትወደው ትጎዳለች አደራ😢😢
ሲጀመርሩታንበሰውነውየተጠጋት ፈቅርበጣምይወዳታል
Ayasekfateme ljetwa eyatlach nwe
ወሬ😂😂😂
እው ማርያም እኔም ስው እራርገውም እብርሀም
እናነሳለን
ይህ እንደሚሆን አብርሽ በህልሙ አይቶ ነበር እንደውም እስኪ ህልም ፍቱልኝ ሲል እኔ በገባኝ መጠን ፈትቼልህ ነበር ከባድ ፈተና እንደሚገጥማቹና ግን እንደማትለያዩ እንደውም በደንብ ጸልዩ ቤ/ክ ሂዱ ብዬው ነበር ለአብርሽ ሩታዬ ሃይሚ ኤፍሬም ሙቢ አይዞን የማያልፍ የለም ይህም ያልፋል እውነተኛ ፍቅር እንደ ወርቅ ነው የሚፈተነው በማልቀስ ጊዜ አታባክኑ በመነጋገር እመኑ ሁሌም አሸናፊ ትሆናላችሁ ደሞ ጥንካሬያቹሁን ማሳየት አለባችሁ የናንተ ፈተና ገና ነው ይቀጥላል እስክትጋቡ ስለዚህ መበርታት ነው እንጂ እጅ አትስጡ ደሞ አስተማሪ ነው ለሌሎች በርቱ እግዚአብሄር ከናተጋር ይሁን
ማርያምን አብሪሽዬ ካደረከው በጣምነው እኛ የሰደት እእቶች የምንከፋብ ቃል ጠብቅ በጌታ ሩታን አታስከፋት። የእውነት የፍቅርሰውናት ሩታ በቃከዚበዋላ ለሳ ኑር❤❤
ሲጀመር መጀመር አልነበረበትም ለዚህ ደሞ ታላቅ እህቱ ተትያቂ ናት ፍቅር ከእምነት ይጀምራል::
በሃይማኖት ከማይመስለው ሰው ጋር....
አደለም እእቴ። ካቺም የበለጠ አሳብ ባይኞረን ትንሽ የመሰለን ልኛገር የሰውልጅ ሁሌም ስተተናነው ፍፁም ኤለም። እና የሱ ስሜትም መረዳት አለብኝ ምንም ያረገው ነገር ጥሩ ባይዎንም አዳዴ ስሜት በራሱ አድ ሳታቂው የሚገፋፋነው። ግን በጣምነው የከፋን እደዚ ስታለቅስ ሩታ
አብርሽ እሩታን ከጎዳህ የእውነት በጣም ነው የምናዝንብህ🥺🥺 #ሩታ ልዩ ሴት ናት❤!!
ለምን ነው እደሱ እምትሉት ፍቅር እኮ በሰው ግፊት አይሆነም የ5 አመት ፍቅር እደዚህ በቀላሉ አይረሳም አትፍረዱ
ትክክል አዘኑ ቀሩ@@BioshBiosh
እዘኛ
ኧረ እኔ አላዝንበትም ለምን ብየ እዴ የመረጠውን መወሰን መብቱ ነው
ወድልጂ ያፈቀረዉን እጂ ያፈቀርችዉን አይወድም
ማነው የሀይሚ የምወዳት የወንድማ ደስታ ክፋት ሁሉም ቤተስብ አንድ ላይ መሆናቹ ነው ነገሮች ማፍታት ያለባቹ❤❤😢😢
ሩታዬ አቺእኮ ቆጆ ነሽ በዛ ላይ እርጋታሽ ሁል ነገርሽ ደግሞ ተወዳጅ እሺ ቆፍጠን በይ አይደለም ለምነሹ ለምኖም አያገኝሽም so አላህ ብርታቱን ይስጥሽ 😢😢😢😢 አይ እድላችን
ሀይሚን ስወዳት❤
ዴምሪኝ ማርዋ🎉
❤❤❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤
,ምስኪ የህነች ልጅ❤❤❤❤❤❤
😢😢አብርሽ ሩታ ከስከፋሃት ከመዳም ቅምሞች ከባድ ፀብ ታነሳለህ ሃይሚዬ የኔ ውድ አስለቀስሽኝ😢😢
😂😂😂😂😂ተው እኔየለሁበትም
ልክ ነሽ እቀውጠው እደ ሃሃሃሃሃሃ አብርሽ ዋ ተጠንቀቅ
#አብሪሽ #እውነት #ከሆነ #ይሄነገር #የምር አደኛ እሩታ አይደለችም #ምትጎዳው #እራስህ #አትው #ነህ #ከዛ #ቀጥሎ #ይቱይብ #ስራህን #ይበላሻሉ #የሩታን #ሂወት #ነዚ #አያቆምም #ሂወት # ይቀጥላል #እሷ #ብትጎዳም #ጠካራናት #ግን #አተን ________?#ቀሪውን #ላተ #ትቼዋለሁ #😢
እኮ 👍
እኮ
ሙቤ ምጥ ሰው ልነህ ማርያምን የሰው ልክ❤😢😢
ምጥ አለለችም😂
@@lailaabdou2952😂
@@lailaabdou2952 ክፊ🤣🤣🤣
😂😂😐🤣🤣🤔@@lailaabdou2952
@@lailaabdou2952 የኔ ቢጤ አማረኛ ትለቅሜለሺ 😀😀
ኤረ ይደብራል አብርሽ ማርያምን ሩታን አታስለቂሳት በጣም ልባም ሴት ናት ❤️❤️😢😢😢
እውነት ለመናገር አብርሽ ወደ ፍቅር አይመለስም ከተመለሠ ግን ወላሂ የወረደ የዘቀጠ ሠው ነው ዩቱብን ለመዘጋት እንሞክራለን
አይመለስም
አወ😢😢
አወን
ትክክልብለሻል የኔምሀሳብነው
ትክክል
እድሜ ልኩን ቢፈልግ እንደ ሩታዬ አይነት ሴት መቸም አያገኝም ሩታዬ አይዞሽ የኔ ውድ ነገ አድስ ቀን ነው አትግፊ እንጅ መገፋት ጥሩ ነው እህት አለም
በጣም ልዩ ሴት ነች እኮ እሩታዬ የኔ ምርጥ❤😢
😜ፍቅርና ስጦታ ይለያያል😅
እሩታ ያለ ሴት አያገኝም ምከሩት እወነት
Min aselkashe yene wud ayrzosh anche bicha tamegne hugne enje ewnate yanorshale
እውነት ነው ብለሻል የኔ ውድ ሩታዬን የመሠለ ሴት በፍፁም አያገኝም እሷ እኮ ልቧ ንፁህ ነው የኔ እናት 😢🥰
አብርሽ መቼም ካንተ የማንጠብቀው ነገር ነው እሩታን ልትጎዳት ባልሆነ😢😢😢
አወ እግዚአብሔርን ይቅር አልለውም
ወንድ ልጅ ሲወዱት ይኩራል እንግዲህ ፈጣሪ ይረዳት ሩታን
ዲራማ ነው መሰለኝ አሁንስ በጭቀት ልሞት ነው
በፊት እኔም አልቅሻለሁ እህቶቼ አታልቅሱ ምክኒያቱም ድራማነው።እስኪ ማን ይሙት ቤተሰብ በሌለበት ምን አይነት ቀለበት ያስርላታል ብቻ እሚሰሩት ለህዝብ ትምህርት ነው
እኮ እነ ማርኬም እነ አብርሽም ድራማ እየሰሩ ነዉ ስለዚህ ያስጠላል ህዝቡ አምኗቸዋል 😊@@atalearega2607
ሩታ ሁሉም ነገር ያልፋል ክፉም ይሁን ደግ ጠንከር በይ የሆላውን ሳይሆን የፍትሽን እይ ማየት መልካም ነውና የሆላውን ትተሽ የፍትሽን ተመልከች ለቅሷ ይብቃሽ ክፉ ነገር ይጠራልና
እዉነት አብርሽ ሩታ እንዳታስቀይማት ተዉ ሩታ እንዳትጎዳት ከኛ ጋር ነዉ ምትጣላዉ 😢😢😢😢ባለፈዉ ቪድዮ ህልም አየሁ የሆነ ሰዉ ከማሳ እኔና ሩታ ስያባርረን ስትል በጣም ፈርቸ ነበር ይሆዉ ልጅትዋ መጥታ በጠበጠቻቸዉ 💔💔💔💔
እኮ ከእሷ ጋር ብቻ አይደለም እኛም እንነሳበት አለን
በጣም ከእኛም ትልቅ ጦራነት ነው
ዳይ ወደ ፍቅር❤
አረባክሽአብሽየፍቅርነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ፍቅር
❤❤❤😢😢😢❤❤በጣም የምር 😢😢😢
እውነት አብርሽ ለሩታ የማይሆን ቃላት ይናገራታል ብዬ አላምንም የሰውን ልብ አትስበሩ 😢😢😢😢
ደምሩኝ ዉዶች
እኔም ግራ ተጋባን እኮ ወይ ዘዲሮ😢😢
በጣም ጨንቆኛል 😭😭
@@dgjfjhg961 አትጨነቂ እህቴ ያልፋል ሁሉም ሰላም ይሆናል❤️❤️
@@meseretayash335 እሽ ሁቢየ 😥🥰🥰🥰
ማርያምን አብርሽ ሩታን ካስከፋት መቸም ይቅር አንለውም
ትክክክል ነው እውነት 😢😢😢😢
እኔም
Enem
ዲራማ ነዉኮ
@@nafesanafesa3632 አፌ ቁርጥ ይበልሽ ይጫወቱባቸዋል እዳው ነቃኳን አይሉም ውይ
እብርሽ እውነት ልገርህ ይህ እንባ ዋጋ ያስከፍልሀል እውነት ነው የምልህ ይችን ልጅምን ብታጠፍ የዛሬን ሳታዬ የትናትን እይተህ ይቅር ልትል ይገባል እንድ ፌዲዪህ ላይ ህአባቴን መርዳት እፈልጋለሁ አልክ እንኳን ሳያገብ አግብተው ውልዱው ስንት ቤተሰብን የሚረስንት ህዝብ አለ እንትም እንደዛው ይህ ርታ ልማግኝት ምክኒያት እይሆንም እስቲ እንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አንተክርስቶስን ውይም እኔ ስንቴ በደልን ስንቴ ተው ያለንን ህጢያት አደረግን ወይም ሠራን እሱ ግን ስንቴ ይቅር አለን አንተእርታን ይቅር የማትልበት ምንም ዝርዝር ሚክኒያት የለህም ውይም አፍቅርሻለሁ ያልካ ለዪቱብ ስራ ነበር እንዲህ ከህነ ታሳዝናለህ ወድምሕ እሕትህ በተለይ ጓደኛህ ያሳዝኑህ ምነው እውዳቸዋለሁ ይምትላችው ቤተሰብህ ያሳዝኑህ እንዲህ ፍቅራችሁን ዳቦ ተቆረስ አታድርገው ትንሽ የሴት ልጅ እንባ ያሳዝንህ ሁሌም ፊድዪችሁን ሳየው ከአይን ያውጣችሁ እል ነበር ግን የፍራህት አደርክ አሁንም ሳትውል ሳታድር ወደ ርታ ሄደህ እባዋን አብስ በኋላ ግን እማትወጣው ነገር ውስጥ እንዳትገባ እንድቅን ይህችም ልጂ የቆረጠች ግዜ እንተን አያርገኝ መሸሽ በሴት ልጅ ይብሳል እንመብር በነታችሁ ለደወለላችሁ ሁሉ አታውርፌዲዬ ከመስሪት ብሕቀር እኔልቤን የነካኝ እትም ለእንድ ይቱበር የስጠችው ንግግርእሳዝኖኛል እትውልድም
አይባልም ማንም ዪቱበር ቢጠይቃችሁ መልስ አትሱጡ አደራ አደራ በጎ ጎን የለውም እና
ሲቀጥል ወድልጅ የምታስለቅሰዉን እጂ የምታለቅስለትን አያፈቅርም አይዞሽ አቺ ልዪ ሴት ነሽ❤❤😢😢😢
በጣም😢😢😢😢😢
በጣም ሢቀጥል እሡኮ ከዛችኛይቱ ሣይቆርጥ ነዉ እች ድገት ዱብዳ የሆነችዉ እና ማን እደመጀመሪያ እህቴ እደዉ
ስጀምር ኡኮ የምውዱን ሰው ከማጣት የምንውድውን ሰው መጣት ይቀላል ሩታዬ ልዩ ሴት ናት ያምር
በጣም😢😢
በጣምየምረግጠዉነዉሚወደዉ😢😢
አብርሽ እዉነት ሩታን ትቶ ከዛቺ ድመት የሆነች ልጅጋ ከሄደ እዉነት በጣም ነው የሚያስጠላኝ ቱ ቱ !!! ሀይምዬ ኤፋ ሙቤ ምርጥ የሚለው ቃል አይገልፅልኚም ልዩ ናቺሁ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ
ወደ ፍቅር ሄዶ ከሆነ አብርሽ በጣም የወረደ ሰው ነው ማለት ነው
,በጣም አሳፉሪ ነው
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉
አይባልም ፍቅር እውርነው የኔውድ ችግሩ እኛ ስናፈቅር ባይምሮአችን ሳይሆን በልባችን ነው የምናምነው
ዴምሪኝ ማርዋ🎉🎉🎉
አወ ወላሂ😢😢😢😢😢
ሱበሀን አላህ
ወልሀምዱ ሊላህ
ላኢላሀኢለላህ
አላሁ አክበር
ኣብርሽ እና ሩታ ሆነው ነገ ቪድዩ ይስሩ ምትሉ በላይክ ኣሳዩ በናታቹ ስለ ሩታ ብላቹ🙏🙏🙏🙏🙏
ምን ተፍጠረ ደግሞ የራሳችሁኑ ሂወት ቀጥሉ የምትሉ👍👍
👍👍👍👍👍👍👍👍👍ይቀጥሉ👍👍👍
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤🫶👩❤️💋👩😭😭😭😭🫢🫢🫢🫢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
👍👍👍👍👍
Hi
አብርሽን አቅርቡልን አብርሽ የሩታን ልብ ሰብረህ ወደ ዛችኛዋ ከሔድህ ከኛ ከመዳም ቅመሞች ጋር ነው የምትጣለው ጥላህ ሔዳ የለ ያችኛዋ አሁን ደህናሸይወት ስትይዝ ልበጠብጥ መጣች 😢
አትፍረድ ይፈረድብሀል. የመጀመሪያ አይረሳም. የደረሰ በተ ያቀዋል
አወ እኔም ያቺ ሀሳብ ነው@@zeharaawel1241
ወላሂ በኛላይ ነው ከዚህ ደረጃ የደረሠው ሩታን ከበደለ ሁላችንም ሠብ እናነሣለን የሚሥማማ ለይኩኝ
@@zeharaawel1241ያችን ያፍቅራታል ይችን ቡዙምአደለም
@@SuSu-oj1ecእኔ እስማማለሁ😢😢😢😢😢😢
አብረሀምን ፀባል ዉሰዱት ጤናኛ አይዴለሚ ሩታን የመሰለች ኑፁ አፊቀሪ ደጊሚ ብዉለዲ አየገኝ
ማርያምን አብርሽ የሩታን ልብ ሰብረህ ወደዛችኛቱ ከተመለስህ ከኛጋር ነው እምትጣላው አይቀናህም😢😢😢😢
Atimayi mahamariya ba saw gifet nw yagabababi
እናተ ናችሁ ባጭር ጊዜ ዉስጥ እዚህ የከተታችሁት ምድረ ገረድ ሁላ
@@kalebdaniel7414🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂
@@kalebdaniel7414ያዘነ ይመስል ምቀኛ እና ታዲያ ጥላው የሄደችው ጋር ምን ይሰራል እውነት የሚናገር ሰው ሁለየም ይጠላል ገልቱ ምን ቤት ነሽ አች👎👎👎👎
ኧረ ምነው😢😢😢 አታስጨንቁን😢 የናንተ ፎንቃ ሊደፋን ነው የምትወዷቸው በላይክ አሳዩኝ👍👍👍❤
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉 0:13
ትንሽ ጠብቁ ነገ መልስ ካልሰጠ ብሎክ አጠናግደናቸው እንወጣለን ከቤቱ.
ለተመልካች ክብር ሊኖረው ይገባል ዛሬ እራሱ ገብቶ ሰላም ማለት ነበረበት አብሽሪ ተጎንሽ ነኝ ብሎ ግን አበሻ ትንሽ ሥናድግ ጥጋባችን አይቻልም እሄን ሁሉ ሰብስክራይብ. ፌመስነት ሰታው. እራሷን ዝቅ አርጋ ተመልሶ ቢሄድ ሰው አይደለም ሩታየ አታልቅሽ ከፈለገ ገደል ይግባ
ቃልና አድስን የመዳም ቅመሞች እደት እዳረጓቸው ተመልከት አብርሽ
@@Zenitadem ሳህ
@@Zenitademሣህ
ምንአስጨነቀሽ ማማእነሱ የራሳቸውን ሂወት እያሳመሩ እኛበስቱ እንጨነቅ አረ
የኢትዮጵያ ወንዶች እንዲህ ናቸዉ 😭😭😭ሲፈቀሩ ሴትን ልጅ ይንቃሉ።አብርሽ እሄን ካደረክ በእውነት ፈጣሪ አይምርህም።ፍቅር የምርጫ ጉዳይ አይደለም 😢።ስነስራዓት ይኑርህ ከሞት የመለሰችህ እሩታ ነች።አትጨማለቅ ማርያምን ።😢
Tkikile
በጣም በእውነት😥😥😥
ፍቅር አትወደውም አሁን አድጉዋል ብላ መታ እንጂ 😢
ወላሂ በትክክል ልጁ ሩታን ከተዋት ሰው አደለም ሲጀመር ምከንያቱም እነደዛ አረገው የሂደቸውን መልሶ ወደሂወቱ ካሰገባ እነሰሳ ነው
በጣም ያምር
ሩታ እውነትኛ አፍቃሪ ነት ሩታን ማስከፈት ሙሉ ህዝቡን ማስከፈት ነዉ ቶሎ ተመለስ ሩታዬ ፍልቅልቅ ስታለቅስ ማየት በጣም ይከፈል Please ሩታን አተስከፈት ሁሌም በፍቅር ኑሩ❤
የስደት እህቶቼ በየ ሄዳችሁበት ክፉ አይንካችሁ😢😢❤❤❤❤💘💋🌹❤
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉 1:00
Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️
አሚን እናትዬ ❤ያንቺ ምርቃት ይሻለናል በሰው ህይወት ከመግባት ❤
አሜን አሜን
❤❤❤❤amen 🙏 🙌 👏
አብርሺ ውነት ስህተት ሰርተህ ከሆነ ወላሂ ነው የምልህ የሩታን ልብ ብቻ ሳይሆን የኛን የተመልካችንም ልብ ነው የምትሰብረው ቃልህን እንዳትበላ ሩታየ የኔ ልዩ ሴት አይዞሺልኝ እኔም አብሬሺ እያለቀስኩ ነው ቪዶውን የጨረስኩት😭😭😭😭
ደምሪኝ የኔ ልዩ በቅንነት
አወወላሂእኔጨነቀኚ😢😢😢
አታልቅሽ ድራማ ነው እየተባለ ነው ንቂ እንባሽን አታባክኒ
abershi rutane kasazenkate ulume ye you tube bateseb yazenbekale
አረፈትህለኛእኔጨነቀኚ
አብሬያት ነው ያለቀስኩት ወላሂ😢አይዞሽ የኔ ሴት ወንድ ልጅ ሲጨናነቅ ብዙ ሊናገርሽ ይችላል ግን ወደራሱ ይመለሳል ጊዜ ስጪው በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጪ ጠንካራ ሴት ሁኚ ባይሆን እንኳን ለከይር ነው የተሻለ አለ ህይወት በዚ አያበቃም አንቺ አድተዋይ ቆንጅዬ ልጅ ነሽ የሁሉም ወንድ ምርጫ ነሽ ምርጫ የሌለን አይነት ሆነን ወንዶችን መውደድ የለብንም ይጎዳናል አብርሽ ሩታን ሰብሯት ከሄደ በህይወቱ ትልቅ ስህተት ተሳሳተ ሩታ የሴት ልክ ናት አብርሽዬ በአላህ አትጉዳት😢ችግሩን ሁሉ በአንድ ሁናቹ ታልፉታላችሁ ፈተና የሌለው ፍቅር ጣዕም የለውምኮ በርቱልኝ ❤
ሩታዬ ያኔ ንፁህ ልብ ❤😌ሲከፋሽ አልወድም 💔💔💔
የኔ. እናት. ሩታ. እግዚአቢሔር ፅናትና. ቢሪታት. ይስጥሽ. እውነት. ከሁነ በጣም ያሳዚናል አቢሪሽ. ለሩታ. እሄ አይገባትም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጠንካራ ሁኝ አታልቅሽ ወንድ ያው ወንድ ነው ህይወት ፈተና ነው ጠንካራ ሁኝ አትልመጭመጭ ወንድ ልጅ ክብር አይወድለትም ይችምድር መልካም ሰወች የሚበደሉባት ናት💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ፍቅር ሁኖጅ የተሻለ ነበር የሚገባሽ ንግስት እኮ ነሽ
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት
ትክክል ጭራሽ ይኮራሉ
እውነት ብለሻል ከሱ የተሻለ እጂ ያነሰ አይመጣም 🙏🙏
ትክክል ወላሂ
ጠንካራ መሆን አለባት ❤5አመት ቀርታልእንኳን
ማርያምን ወደ ፍቅር ከተመለስ አብርሽ እምነት የለወም😢
እውነትነው
አይባልም እህቴ አልተጋቡ ይሄን ያክል ሆሆ ሰው ልጅ ወልዶ ተለያይቶ ይመለሳል😢
😂😂😂are gud new
ወድልጅ ሚያፈቅረው አንድ ነው ውዴ መቶ ሴት ቢያይ አድዋጋ ያለቅሳል😢
በትክክል
ሩታየ አብሽሪ የኔ ውድ ያልፋል ፍቅር ምንግዜም ፍቅር ነው አይዞሽ አች እውነተኛ አፍቃሪ ነሽ ትለያለሽ ያለቀስ ሲስቅ የሳቀም ያለቅሳል ፍቅር ቂመኛ ነው በሁሉም ይደርሳል እና ሩታየ የዛሬውን ማልቀስሽ ለነገ ደስታሽ ነው አይዞሽ የኔ ጀግና አች ስትስቂ ማየት ነው የምፈልገው❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ትክክለኛ አፈቃራዬ በዚያ ምድር ይለም ለአንድ እግዚአብሔር 💒❤️👈መተማመን ና ንፁህ ፍቅር ካለ በምንም አይንት አይለያዩም
ደምሩኝ ዉዶች
የኔ ውድ 😢
በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል ❤❤❤❤❤❤
የሰው ፍቅር ያልቃል የእግዚአብሔር ፍቅር ግን ይዘልቃል እውነተኛ አፍቃሪ መድሃኔዓለም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው❤
አብርሽ ወደሆላ ከተመለስክ እመቤቴን መቸም ይቅር አንልህም ሲቀጥል ጥላህ ለሄደች ሴት ዛሬ ስትመጣ የምትሄድ ከሆነ የእውነት እንቀየምሀለን እሩታ ስትወድቅ አነሳችህ ስትሰበር ጠገነችህ እሩታየ የኔልዩ አታልቅሽ የፍቅር አምላክ ካችጋርነው የኔማር አይዞሽ ከጎንሽ ነን
በጣም የኔውድ አላህ አይለያቸው እደዝህ ካረጋት የኛ እባ ይፊረደው😢😢
እኮ
እውነት አብርሽ ሩታን ከከዳሀት መቸም አይቀናህም ማርያምን 😢😢😢የኔ ውድ ሩታየ ጠካራ ሁኝ
የኔ ቆንጆ እህት ደምሪኝ በቅንነት
አወየእዉነትእኔጨነቀኚ
😅😅😅እረ ተውግን ተውኝ ብሏል መጀመሪያም እኮ እዴ እኛ ነን የምንወሰንልህ አላችሁሳ
በእውነት በዚህ ርቀት መሄድችሁ አስለቀስኝ በጣም የተባረካችሁ እህት ወንድሞች ናችሁ
አብርሽ እባክህ የሆናችሁትን አሳውቁን