ሰበር የቤት መረጃ !! ከመንግስት እርምጃ በኋላ የቤት ዋጋ በአዲስ አበባ ethiopia house information | property news mereja 26

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 дек 2023
  • ሰበር የቤት መረጃ !! ከመንግስት እርምጃ በኋላ የቤት ዋጋ በአዲስ አበባ ethiopia house information | property news mereja 26 የቤት ዋጋ በአዲስ አበባ !! በርካሽ የሚሸጡ አፓርትመንት ቤቶች እንዳያመልጣችሁ House informattion ethiopia ቆንጆ የሚሸጥ ቤት እንዳያመልጣችሁ !! አፓርትመነንት ቤት በብስራተ ገብርኤል…መቶ % ተሰርቶ ያለቀ በ 50% ከፍላችሁ የምትገዙት Addis Ababa house information ባንክ ብር ለምታስቀምጡ !! አዲስ አሰራር መጣ /ከ 100ሺ በላይ ለምታስቀምጡ !! National Bank Informationብሔራዊ ባንክ ምንዛሬን ሊቆጣጠር ነው !! ጥቁር ገበያ አሳሳቢ ሆነ !!አዲስ የቤት ሽያጭ ተጀመረ Dollar Informationብዙ መሬት ተዘረፈ!! የመኪና ጨረታ ወጣ !! የቤት ሽያጭ ተጀመረ !!Addis Ababa House Sales322ሺ ቤት ሊገነባ ነው !! ጤፍ አዲስ አበባ መግባት አቆመ !! ኢትዮጵያ በሙስና በአለም ታወቀች !! Addis Ababa House Informationጥቁር ገበያ ከቁጥጥር ወጣ !! ቻይና የኢትዮጵያን ዶላር ያዘች !! ከቻይና ባንክ ጋር ድርድር ተጀመረ !! Black Market Informationጥቁር ገበያ ጨመረ !! አዲሱ የምንዛሬ ፖሊሲ !! Black Market Informationበጣም ቅናሽ ቤት !! በካሬ 46ሺ ብር !! አዲስ አበባ ውስጥ !! Addis Ababa House Informationየማህበር መሬት ዕጣ ወጣ !! 1226 ፋብሪካዎች ተዘጉ !! ፓስፖርት መስጠት ተጀመረ !! Addis Ababa House Informationበኢስራኤል ኢትዮጵያዊያን ተገደሉ !! 500 ሺ ሰው ውጭ ሊላክ ነው !! በአለማቀፍ ነዳጅ ጨመረ !! Work Visa Informationጥቁር ገበያ እጥፍ ሆነ !! የምንዛሬ መረጃ !! Black Market Informationከክልል ብር ማስወጣት ቆመ !! ዲቪ የምትሞሉ ተጠንቀቁ !! አዲሱ የገቢዎች ሲስተም !! Bank Information /Dv 2025 Informationየኢትዮጵያ ኤምባሲ ተደበደበ !! የቤት ካርታ በሚሊዮን ገባ !!!! ብሔራዊ ባንክ አስጠነቀቀ !! Addis Ababa House Informationየ70/30 መኖሪያ ቤት መረጃ ወጣ !! አዲስ አበባ መግባት ተከለከለ !! ብዙ ዕቃዎች ታገዱ !! Addis Ababa House Informationመኖሪያ ቤቶች ተሰጡ !! አየር መንገድ በረራ ጨመረ !! Addis Ababa House Informationንግድ ባንክ 7% ተመላሽ አደረገ !! በጣም አዋጭው ቢዝነስ !! መኪና 25% የሚቀንስበት ቦታ !! Addis Ababa Car Marketቤት 75ሺ ብር በካሬ !! የበዓል የቤት ሽያጭ !! Addis Ababa House Informationቤት 75ሺ ብር በካሬትራኮን ሪልስቴት እሳት አደጋ ደረሰበት !! አየር መንገድ በረራ ጨመረ !! ኮንትሮባንድ በዛ !! Addis Ababa House Informationየበዓል የምንዛሬ መረጃ !! የተሽከርካሪ እግድ ወጣ !!ብዙ ንግድ ፍቃድ ወጣ !! Black Market Informationጉምሩክ አመረረ !! ወር በጥቁር ገበያ ሆነ !! ቱርክ ኤምባሲ ስትገቡ ተጠንቀቁ !! Black Market Informationአዲስ ህግ ወጣ !! ውጭ እስር ተጀመረ !! አዲሱ የድርጅቶች እርዳታ !! Work Visa Informationምንዛሬ ጠፋ !! መንግሥት ምንዛሬ ቸገረው !! ዘመናዊ መኪኖች ገቡ !! ፌክ ካርታ በዛ !!Black Market Informationብሔራዊ ባንክ ማስጠንቀቂያ አወጣ !! ውጭ ለምትሄዱ ስልክ ቁጥር ውሰዱ !! Black Market Informationዶላር ሊሰጥ ነው !! ነዳጅ ጨመረ !! ውጭ ያሉ ከማህበር ቤት ታገዱ !! Dollar Informationቪዛ ቀላል ሊሆን ነው !! አዲስ አበባ የሚፈርሱ ሰፈሮች !! ዘይት ስትገዙ ተጠንቀቁ !! Addis Ababa House Informationብሔራዊ ባንክ አዲስ ህግ አወጣ !! ተጠንቀቁ !! ብድር ቶሎ ውሰዱ National Bank Informationቀላል ብድር ተጀመረ !! ኤርፖርት በጣም ተጠንቀቁ !! የኢትዮጵያ አስደንጋጭ መረጃ !! Airport Informationየጥቁር ገበያ መረጃ !! ዶላር በባንክ 55 ገባ !! ጀርመን ያላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ !! Black Market Informationአዲስ የዶላር ህግ ወጣ 70/30 የነበረው የውጭ ምንዛሪ ለሚያመጡ የሚፈቀደው የብሔራዊ ባንክ ህግ ተቀይሮ 50/50 ተደረገ !! ይህም ኤክስፖርት ያበረታታል import ደግሞ ይደግፋል !!ዶላር ለምትልኩ መረጃ !! አየር መንገድ አነጋጋሪ ሆነ !! Dollar Information#ሀዋላ #ገንዘብ #dollar #ሱቅ #ውጭ#ብድር #አዲስአበባ #ብር #ጥቁር ገበያ#black market#የምንዛሬ መረጃ#ዩሮ#ባንክ#ethiopian business#ድርሀም ስንት ገባ #ዩሮ ስንት ገባ #ጥቁር ገበያ ስንት ገባ #የብድር መረጃ #ድርሀምየጥቁር ገበያ ከባንክ በእጥፍ ጨምሮ ይገኛል። በአዲስ አበባ የተለያዩ የውጭ ገንዘቦች በህገ ወጥ በጥቁር ገበያ እየተሸጡ ነው !!
    ሰሞኑን ዶላር ይጨምራል በመባሉ እና በሌሎችም የግንባታ ዕቃዎች ዋጋ መጨመር ምክንያት የቤት ዋጋ ሊጨምር ነው !! ቤት የመግዛት እና ገዝቶ የመሸጥ ፍላጎት ያላችሁ በውጭም ሆነ ሀገር ቤት የምትኖሩ የኢትዮጵያ ገንዘብ የመግዛት አቅሙ እየተዳከመ ባለበት በአሁኑ ግዜ ገንዘባችሁን ቶሎ ወደ አሴት መቀየሩ አማራጭ ያለው አይደለም በተለይ ቤት ላይ የምታውሉት ገንዘብ ትርፍ ከየትኛውም ቢዝነስ ጋር አይነፃፀርም ::አረብ ሀገር አውሮፓ አሜሪካ አፍሪካም ሀገር የምትኖሩ ለአከፋፈል የሚመቹ በጣም አዋጭ ቤቶች ላይ ብራችሁን ኢንቨስት አድርጉ !! ባለ 1 መኝታ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች እንዲሁም በተለያየ የቅድመ ክፍያ የሚያልቁ አከፋፈላቸው ምቹ ናቸው። getting a nice house in addis ababa is very expensive but having a house with fair price for an appartment or shop needs sharp marketing advice , after weeks the thiopian black market and bank hard currency rate gonna be high so the housing and equipment price directly related with the currency rate .....you need to decide now !! now is the perfect time !!
    አዲስ አበባ ላይ የቤት ዋጋ , በጣም ቅናሽ ቤት ,ቤት ተወደደ ,የሪልስቴት ቤት ዋጋ,የጊፍት ሪል ስቴት የቤት ዋጋ ,አከፋፈሉ ምቹ የቤት ዋጋ ,ቤት መግዛት ለምትፈልጉ,የቤት ደላሎች ,የቤት ሽያጭ ,72 ካሬ ቤት,94 ካሬ ቤት, ቤት ስንት ገባ ? የባዶ ቦታ ? ዋጋ የኮንደምንየም ዋጋ? የቤት ሽያጭ? የመሬት ዋጋ ? መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::
  • ХоббиХобби

Комментарии • 172

  • @zaharaali2892
    @zaharaali2892 7 месяцев назад +15

    3 ሚልዮን ቱሉ ዲምቱ እጅግ በጣም ውድ ነው 1 ሚልዮን ሲበዛበት ነው

  • @eliasisak1322
    @eliasisak1322 7 месяцев назад +1

    ለመልካም መረጃህ እናመሰግናለን!

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx 7 месяцев назад

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 7 месяцев назад +3

    ስለምትሰጠን ወቅታዊ መረጃ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ ።

  • @misebakumel6183
    @misebakumel6183 7 месяцев назад +12

    በሸገር እንደገና ቤት ልብሣችንም የኛ ነው ካላሉን በቂ ነው

    • @jobbmw7756
      @jobbmw7756 7 месяцев назад

      አማራ ከሆንክ ልትገደልም ትችላለህ ምንም ስለማታመጡ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 7 месяцев назад

      ህጋዊ ቤት አይፈርስም አልፈረሰም ህገወጥ ወደ ፊትም ይፈርሳል።

    • @user-pw6ho3fs8i
      @user-pw6ho3fs8i 7 месяцев назад

      @@eshetubeyene9557
      መጀመሪያ ህግ አለ እንዴ ሀገሪቱ ላይ😂

  • @tsigiekumssa4018
    @tsigiekumssa4018 5 месяцев назад

    Thanks for the info.

  • @solomonratie8707
    @solomonratie8707 7 месяцев назад +1

    ሰላም ጫል ጠፍተህ ነበርና ጊዜው አሳሳቢ ነውና እንኩዋን በደህና ተመለስክ

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 7 месяцев назад

    መረጃው ጥሩ ነው።

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 7 месяцев назад +1

    አገራችን ሰላም ለእናንተ ሰላም ያድርግሏ ሰዉያስባል እግዚአብሄር ይፈፀማል በእርተል ዉንድሜ

  • @ephremberatu2158
    @ephremberatu2158 7 месяцев назад +5

    እር ውንድማችን ጠፉህ በስላም ነው በርታልን ሰላም ሁነልን

    • @daniboy577
      @daniboy577 7 месяцев назад

      bro ግዛ እንጂ .. ልጁኮ ዘፈን አይደለም የሚለቀው ሰምተክ ዝም የምትለው .. ደሞ ጠፉክ አያልክ ታላግጣለክ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 7 месяцев назад

    በርታወድማችን❤❤❤❤

  • @yeshi1165
    @yeshi1165 7 месяцев назад +2

    welcome Kef tube❤️

  • @user-tq9gu3ig6g
    @user-tq9gu3ig6g 7 месяцев назад +2

    ከፍ ቲዩብ ምርጥ ሰው

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 7 месяцев назад +3

    ስለምንድን ነው የምታወራው የምታወራው ሌላ የምታሳየው ሌላ

  • @dawit2583
    @dawit2583 7 месяцев назад +1

    thank you young man

  • @mogesabebe4627
    @mogesabebe4627 7 месяцев назад +3

    ስለኮንደምንየም እጣአወጣጥ ለምን አትነግረነም መቼነዉ እጣዉየሚወጣዉ

  • @khh796
    @khh796 7 месяцев назад +8

    ኧረ ሸገር ሲቲ ሚባል አታቅርቡ በተለይ አረባገር ምሠራ ከሰርን

  • @sammytadesse1109
    @sammytadesse1109 6 месяцев назад +1

    ከአንተ መረጃ አግኝቼ ጋርመንት ጋ ገዝቼያለው አመሰግናለው

  • @ashebirgelassa5784
    @ashebirgelassa5784 7 месяцев назад +3

    እባክህን ዓለም ባንክ ያለውን ለመግዛት ፈልጊያለሁ የሚቻልህ ከሆን ስልኩን ከስር አስፍርልኝ ::

  • @hablemekonnen9311
    @hablemekonnen9311 7 месяцев назад +2

    25 ሚሊዮን ብር በፓውንድ ስመታው እንግሊዝ አገር ምን አይነት ቤት በዚህ ዋጋ እንደሚኖረኝ ሳስበው 🙈 ኢትዮጵያ ግን አሳሰብሽኝ የምር 🙄

  • @user-kn6bd1sl9d
    @user-kn6bd1sl9d 7 месяцев назад

    Enamesegnalen

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 7 месяцев назад

    Thank you

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 7 месяцев назад +2

    የአለም ባንኩን ፈራሽ ቤት ያለው አድራሻ በምን እናግኝው ህጋዊ ካርታ ካለው?

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ስለምትሰጠን መረጃ ከቻልክ ብርጭቆ ኮንዶሚኒየም ሽያጭ መረጃ ብትሰጠን

  • @kiyabekele8390
    @kiyabekele8390 7 месяцев назад

    ዋው

  • @ttlove618
    @ttlove618 7 месяцев назад +48

    በመጀመሪያ አገሪቷ ትረጋጋ የስውልጅ እኮ በገዛ ቤቱ መኖር ያልቻለበት ዘመን ላይ ነን ወንድሜ ተረጋጋ

    • @muktartube1326
      @muktartube1326 7 месяцев назад

      ኡነት ነው

    • @Tola-pl2vx
      @Tola-pl2vx 7 месяцев назад

      የት አካባቢ?

    • @jobbmw7756
      @jobbmw7756 7 месяцев назад +3

      ህይወት ኑሮ ግን ይቀጥላል ጨለምተኛ አትሁን ሀገር እስኪረጋጋ የሰው እድሜ ያልቃል እኮ

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 7 месяцев назад +1

      ​@@jobbmw7756የስንቱን ህይወት በዚህ ግፈኛ ስርአት እንደጨለመ አንተ መች ይገባሃል?😡

    • @Tola-pl2vx
      @Tola-pl2vx 7 месяцев назад +2

      @@jobbmw7756 የሚታየኝ ብሩህ ተስፋ እንጂ እንጂ እንዳንተ ጨለማ አይደለም። ወደቀ ሲባል ተሰበረ ብዬ አላወራም።

  • @alembelda8414
    @alembelda8414 7 месяцев назад +1

    Please ደብረ ዘይት መግዛት እፈልጋለው

  • @a.wehabkedir4337
    @a.wehabkedir4337 7 месяцев назад +3

    አለምባንክ ያልከው ቤት ስልክ ቁጥር ላክልኝ please

  • @sus7129
    @sus7129 7 месяцев назад +1

    ርዕስህ ሌላ ያወራኸው ሌላ ። የመንግስት እርምጃ አልክ የትኛው? በዛ ላይ ጭማሪ አሳየ ወይስ ቀነሰ? ምንም analysis ሳትሰራ እንደ ደላላ ማንበብ አይደብርም?

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 7 месяцев назад

    Ante ewnet tinageraleh Allah yibarkih. Ewnet yeminegren sew atan eko !

  • @senaitabraham3054
    @senaitabraham3054 7 месяцев назад

    Can you look house in Lebu please thanks!

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 7 месяцев назад

    If we do have five big cities like Addis Ababa, house will be sold like any other comedities

  • @pitu2471
    @pitu2471 7 месяцев назад +2

    የጨረቃ ቤት ማሰተዋወቅ ነውር ነው አላለም ነውር የማታቁ አጠቃላይ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 7 месяцев назад

      ልክ ነው እንዲገዙ ማበረታታት በኋላ ለሚፈርስ ስለዚህ ይጎዳሉ

  • @hailemariambirhane5213
    @hailemariambirhane5213 7 месяцев назад

    ጥናቶችህን ቂንጡና ቤላ ቤቶችን ብቻ መነሻ ያደረገ ስለሆነ ከፍ ያለ አቅም ያለውማ የትም ቦታ ሂዶ ያገኛል ግን አነስተኛ ኮስት ያለው ጨምረህ ቢታጠና ጥሩ ነበር!

  • @hananahmed1660
    @hananahmed1660 7 месяцев назад +1

    ያአላህ ምን ጉድ ነው ዋጋው 😢😢😢😢

  • @user-gj8jb3yk1q
    @user-gj8jb3yk1q 7 месяцев назад

    ብሎ ቡልቡለ ያለውን እፈልጋለሁ ስልክ ቁጥርን ላክልኝ

  • @FrehiwotyilmaFifi
    @FrehiwotyilmaFifi 7 месяцев назад

    Estimate yeproporshen yebet spinach waga negeregn mehal ketema Lai 325 kare tlk yedro vilana mega zenu yalew

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 6 месяцев назад

    40/60 asko condominium how much can be found?

  • @marthat6031
    @marthat6031 7 месяцев назад +20

    ድልለፋኖ ፋኖ እራት ኪሎን ሲቆጣጠርና የዜግነት መብት እስኪከበር ዘራፊዎች ሲወድሙ ያኔ ስለቤት እናወራልን በድጋሚ ድልለፋኖ 💪👍

    • @jobbmw7756
      @jobbmw7756 7 месяцев назад +1

      ይደንበጫኑ እና ደብረብርሀኑ አረቄ እያዋረዳችሁ ምድረ ቆምጬ ተረታም ህዝብ

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 7 месяцев назад

      ​@@jobbmw7756አንተ ዘር አጥፊ የሰው ግማሽ ማንም ማንንም አይጨቁንም አይገልም እንዳይነቱን እስከመጨረሻው እንታገላችኃለን!

    • @millikebe3537
      @millikebe3537 7 месяцев назад +1

      Fano is eating Furno

    • @birhanetefera3668
      @birhanetefera3668 7 месяцев назад +1

      ሲያምርህ ይቅር

    • @madreshuwoldemanuelalemu3617
      @madreshuwoldemanuelalemu3617 7 месяцев назад +1

      👍👍💪

  • @user-ym3jl4sj9f
    @user-ym3jl4sj9f 7 месяцев назад +1

    አዲስ አበባ አላኖር ብለውን ከአዲስ አበባ ውጭ እድየት ይኖራል ነፃም አንኖር በላ ያመጣባቸዋል የሰው እባ

  • @user-fq4jz6xr9j
    @user-fq4jz6xr9j 7 месяцев назад

    ኮንዶምንየም የት ደረሰ እስከአሁን ድረስ አየቆጠብን ነው ነገረግን የለም ወይ አለ ቁረጡን ንገሩን እባካችሁ እባካችሁ ?

  • @Pikebarcelona
    @Pikebarcelona 7 месяцев назад

    Alem bank akebabi yalew selk kuter…?

  • @aynalembelay8015
    @aynalembelay8015 6 месяцев назад

    Inezih sewoch iskalu dires yemigeza sewu mogn new binitenekek yischalal anichkul 💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-qf4dm5gc6t
    @user-qf4dm5gc6t 7 месяцев назад

    እስኪ እኔንም አበረታቱኝ አይክፈልበትም ፓሮፍይሌን በመጫን

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 6 месяцев назад

    የሮፓክ ሰፈር ቤቶች ስንት ይገኛል?

  • @user-tq9gu3ig6g
    @user-tq9gu3ig6g 7 месяцев назад +1

    ክፍሎቹን በየፈርጁ ብታሳየን

  • @tsehay4102
    @tsehay4102 7 месяцев назад

    የስድስትኪሎውን ስልክ ላኩልን

  • @eliasisak1322
    @eliasisak1322 7 месяцев назад

    ፍየል ፎቅ መከራየት ጀመረ?

  • @user-yz1em1lh8c
    @user-yz1em1lh8c 7 месяцев назад

    Stdyo 25 ker new meter new 1.8 Lej yedelle yekefellu well new

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g 7 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው እስኪ መገናኛ 40/60 ኮንዶሚኔም ለማከራየት ፈልጌ ነው ወንድማችን ከቻልክ ቢዲወ ስራልን

    • @Asya-td9cq
      @Asya-td9cq 7 месяцев назад

      Ine alegne ashewa meda 1 mgneta andshint bet amerikan kithcen 3 foq itachi inate ina ihtoche nachew yalubet

  • @haimont9075
    @haimont9075 7 месяцев назад +1

    አሁን የኮንደሚኒየም እጣ አለ ወይ እስቲ አጣራ ወንድሜ

  • @Kans-ih4eb
    @Kans-ih4eb 7 месяцев назад

    Oermhcu yerdun kmn bteana

  • @user-vc3ul6zj6y
    @user-vc3ul6zj6y 7 месяцев назад

    ስማ።በነፃብትሰጠኚአልቀበልህም

  • @firewtilahun437
    @firewtilahun437 7 месяцев назад

    ጀሞ አካባቢ ሰንት ይገኛል?

  • @Pikebarcelona
    @Pikebarcelona 7 месяцев назад

    Yemetaweraw sele condominium yemetasayew vídeo gin mulu gibi bet nw😮😮😮😮 yamhal ende

  • @dan50890
    @dan50890 7 месяцев назад

    በኢትዩጵያ ያለው ሁኔታ የሚያሳዝን ነው።አውሮፓ እንደ ቡልጋሪያ የመሰሉ ሃገሮች የጓሮ አትክልት ያለው ቤት ዋና ከተማ ባይሆንም 10,000ዩሮ በጥቁር በታስበው 1ሚሊዩን ብር ብቻ ነው።

    • @jobbmw7756
      @jobbmw7756 7 месяцев назад

      ሂድና ቡልጋሪያ ቤትህን ገዝተህ የሰፈርም እድር በቡልጋሪያኛ ተመዝግበህ ኑርጥፋ ከዚህ

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh 7 месяцев назад

      ​@@jobbmw7756የኛ አገር ሁሉ ነገር የተጋነነ ነው።ኑሮው አሪፍ ይመስል

    • @dan50890
      @dan50890 7 месяцев назад

      @@jobbmw7756 ለነገሩ ምን ታውቃለህ በሳር ቤት እየኖርክ እንኩቶ!

  • @tigest3176
    @tigest3176 7 месяцев назад

    70,000 shihi beware nwe egziyio maerne kerestose nwe

  • @jonieuole8953
    @jonieuole8953 7 месяцев назад

    Mene wagalew gala Hageritewane agemamate Hagerachenen

  • @gebremedhingebru439
    @gebremedhingebru439 7 месяцев назад

    You are always telling us very exagurated prices where there is huge liquidity problem and almost no buyer in the country

  • @Chainm
    @Chainm 7 месяцев назад

    Sew menore saychil selebet kebad new

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 7 месяцев назад

    ስም መዞሪያዉ ረሱ ራሰ ነዉ የሚያዞረዉ የደከመ መንግሰት ሰዉ በቀላሉ እንዳይሸጥ ኦንዳይገዛ ነዉ የሚያደርገዉ ከዘር ጋር ተጨምሮ

  • @user-vs2nt4fz6o
    @user-vs2nt4fz6o 7 месяцев назад +3

    ቱሉዲምቱ በጣም ተወደደ በ2 ብር ይገኛል

    • @adamitujaleta162
      @adamitujaleta162 7 месяцев назад

      አቅምሽን ማወቅሽ መልካም ነው 😂

    • @jobbmw7756
      @jobbmw7756 7 месяцев назад

      ኪራይ ስቱዲዮ5ሺህ ባለ አንድ መኝታ 7ሺህ ባለ2መኝታ 8-10 ሺህ ካገኘህ ይናፍቅሀል ኪራይ አረቄይም

  • @martaabebe4704
    @martaabebe4704 7 месяцев назад +3

    ቤተል አካባቢስ ጂ ፕላስ ዋን ዋጋው

    • @user-dh7uf8gl8m
      @user-dh7uf8gl8m 7 месяцев назад

      የቤተሉ አለምባንክ አካባቢ የሚሸጥ G1 አለ ገዢ ከሆኑ

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 7 месяцев назад

    የአየር ካርታ ወይም ካዳሥተር ቁጥር ያለው ቤት ሥንት ነው?

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 7 месяцев назад

      የሚፈርሥ ቤት ምን ይሠራል

  • @tigest3176
    @tigest3176 7 месяцев назад

    Lemerjakehe enamesgne alene

  • @dagnachewwoldegiorgis7035
    @dagnachewwoldegiorgis7035 7 месяцев назад

    ወንድሜ ብስራተገብርኤል G+3 ካለ ንገረኝ የሚሸጥ

    • @Asya-td9cq
      @Asya-td9cq 7 месяцев назад

      Ashewa meda ale

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 7 месяцев назад +1

    መንግሰት አሰተማማኝ ሰላሌሆነ ግዥ አደገኛ ነዉ

    • @Temsganayale
      @Temsganayale 7 месяцев назад

      ❤ እውነት ነው አይካድም

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 6 месяцев назад

    ሰለዚህ ማለት ሚሊየን ይበቃዋል

  • @user-kn6bd1sl9d
    @user-kn6bd1sl9d 7 месяцев назад

    BEzih seat shager siti man yegzal

  • @fikir8747
    @fikir8747 7 месяцев назад

    የምታሰው እየው

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k 7 месяцев назад

    ያርሶ አደር መሬት የገዙት ሁሉ ነው ህገወጥ የሆኑ

  • @yesufahmed9154
    @yesufahmed9154 7 месяцев назад

    የሚገርም ጥሪ ነው ይህ ገንዘብ በጣም ብዙ ነው ያውም በስጋት እየተኖረ
    ይህን ለማስተካከል ሲጀመር ኮንዲሚንየም የተሰራው በመንግስት ዱገማ ነው የተሰራው አላማው የቤት ፍላጎትን ለመቀነስ እስከሆነ ድረስ እጣው የደረሰው ግለሰብ ወይንም ቤተሰብ ብቻ እንዲኖርበት ማድረግ ከዚህ ውጭ መሽጥ መለወጥ ወይንም ማከራየት ሊከለከል ይገባል ይህ ከተደረገ የሚሸጥም የሚከራይም ቤት በስፊት ይገኛል

    • @jobbmw7756
      @jobbmw7756 7 месяцев назад

      ከቅዠትህ ንቃ ተጨባጩን እውነታ እይ የተረት ግንዛቤህን እንደምታራው አርህ ጋርቬጅ ውስጥ ጣለው

    • @yesufahmed9154
      @yesufahmed9154 7 месяцев назад

      @@jobbmw7756 የተኛህው አንተ ቅዠት ያለው አንተ ጋር ነው
      የምትናገረውን በደንብ አብራራው
      እና እንግባባ መልካም ዕንቅልፍ

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 7 месяцев назад

    Hi , how I’m gonne contact you ?

  • @mestawethailu6241
    @mestawethailu6241 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 6 месяцев назад

    ስለዚህ 2 ሚሊየን ይበቃዋል

  • @user-dz5uh8dt1f
    @user-dz5uh8dt1f 6 месяцев назад

    እስቴዲየም ካለ

  • @nardostadesse8062
    @nardostadesse8062 7 месяцев назад

    ወነደሜ ጅማ ላይ ፈልጌ ነበር

  • @user-ot5yk1go7l
    @user-ot5yk1go7l 7 месяцев назад

    ሸገርሲቲበአሸዋሜዳአልፎ ቲሻየርአካባቢ200ካሬ3መኝታ1በኞ1የውጭመታጠቢያ1ሠፌኪችን24ካሬሳሎንየሆነዙሪያግንብአጥርጥሩአሠራርሲሆን ዋጋ9.1ሚሊየን

  • @sarazeru2771
    @sarazeru2771 7 месяцев назад

    በነትሀ ቤተል አካባቢ እስኪይ ንገረን

    • @user-dh7uf8gl8m
      @user-dh7uf8gl8m 7 месяцев назад

      ቤተል አለም ባንክ አካባቢ የሚሸጥ አለ ገዢ ከሆኑ

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 7 месяцев назад +15

    ከአዲሳባ አስተዳዳር ውጭ በኔፃም አልፈልግም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @yared1758
      @yared1758 7 месяцев назад +2

      Addis ababa is also part of oromia don't forget that

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v 7 месяцев назад

      ​@@yared1758😅😅😅😅😅

    • @ethi362
      @ethi362 7 месяцев назад

      ​@@yared1758😂😂😂😂😂😂😂

    • @badrudin7674
      @badrudin7674 7 месяцев назад

      @@yared1758 No oromia Addis ababa is ethiopia

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 7 месяцев назад

      ​@@yared1758you wish!

  • @msaddis4164
    @msaddis4164 7 месяцев назад +7

    ኦሮሞ ክልል ማን ይሄዳል ሆሆሆሆሆሆ

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 7 месяцев назад

    This time no Ethiopian pubilices slicetion lidetship Ethiopian no

  • @ffm377
    @ffm377 7 месяцев назад +1

    Tuletula nnnow we needed Selame ok Denkoro ye menegist wutale first peace ok Denkoro onege😢😢😢 ye you tube retaired turetegna😢😢😢

    • @kealemdebebe9935
      @kealemdebebe9935 7 месяцев назад

      ይህ የቀረፅከው የአለም ገና ቤት ነው

    • @kealemdebebe9935
      @kealemdebebe9935 7 месяцев назад

      ይህ የቀረፅከው የአለም ገና ቤት ነው

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @bestentertainmentallstaff4472
    @bestentertainmentallstaff4472 7 месяцев назад

    Leba ante raseh delala neh

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 7 месяцев назад

    ክራይ አሣውቀን የኮንዶሚኒየም

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k 7 месяцев назад

    ዎጋው ይረክሳል ከኪራዩ ሆ 70 ሺ ኪራይ

  • @mubatube8074
    @mubatube8074 7 месяцев назад

    60 ሚሊይ 20 ሚሊዮን ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰው ብር ኬት ነው የሚመጣው ኦረ ነገሩን ቆፍሮ ነው ወይስ ብር ዘርቶ ነው

  • @salomll1003
    @salomll1003 7 месяцев назад

    ዝቅተኛ ካለሕ

  • @gebremedhingebru439
    @gebremedhingebru439 7 месяцев назад

    Very confusing and not well studied information.

  • @Virtues162
    @Virtues162 7 месяцев назад +1

    ወገብህን ሻል አለህ? እንደሰማሁት አደስ እና ፌጦ ቀላቅለህ ብትቀባው ይረዳሃል ___ ይሻልህ ብራዘር !

  • @daniboy577
    @daniboy577 7 месяцев назад

    ኮንዶሚኒየም 12ሚልየን ስላሉክ መተክ ትቀደዳለክ.. ባለቤቶቹ 20ሚሊየን ቢሉክም ልትነግረን ነው .. እንደደላላነትክ ከአካባቢው ዋጋ የተጋነነ የሚጠይቁትን አታቅርባቸው .. ገበያ ስለጠፉ ምንም ተነስቶ የተጋነነ ዋጋ ቢጠራ አትስማ

    • @jobbmw7756
      @jobbmw7756 7 месяцев назад

      ወሬ አዎን ወሬ ነህ

    • @daniboy577
      @daniboy577 7 месяцев назад

      @@jobbmw7756 ሀገር ያስለቀሰ ሕዝብ ያማረረ ደላላ አይናችን እያየ እንደ አዋራ ይተናል ይህ ቃሌ ነው .. ባዶ መሬት 20ሚሊዬን እየሸጣቹ ..ፈጣሪ ያያል ..ውስኪ እንዳልተራጫቹ ገና በረሀብ ታልቃላቹ

  • @dijewwoyyalawDijew
    @dijewwoyyalawDijew 7 месяцев назад

    አዲስ አበባ ማለት በነ ወረሙማ ቋንቋ ፊኒፊኔ ስለሆነ አንገዛም፣ምክንያቱም ከገዛን በኋላ የወረሙማው ወይም የሼኔው ቔሮ ቢቀማን ምን ዋስትና አለን? 😡

    • @jobbmw7756
      @jobbmw7756 7 месяцев назад

      ቤትህን አይደለም አንገታችሁንም እንቆርጥላቹሀለን በቅርቡ ከአማራ የፀዳች ሀገር ትገነባለች

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 7 месяцев назад

      ​@@jobbmw7756ሰይጣንን ታስንቃለህ ልቦና ይስጥህ ቅዱስ መንፈስ ይቅረብህ በዚህ አካሄድህ አማራን ብቻ አይደለም እራስህን ማጥፋትህ አይቀርም!👹👹

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i 7 месяцев назад

    እፎይ ሚሊዩን የሚባለው ሰውዬ ታድሎ😂
    ኧረ ሱቅ እስኪ ፈልገህ በደንበ ና አደራ ታድያ ሚሊየን የሚባል ጥሪ አታብዛብን
    ሽዎችን አብዛልን😂

  • @mintube7945
    @mintube7945 7 месяцев назад

    ሀገራችን እየፈረሰ ስለቤት የሚያወሩት ወንበዴዎች ብቻ ናቸው ጦርነት በአለባት ሀገር ቤት የሚሸጡት ባንዳዎች ሽጠው ሀገር ለማምለጥ ካልሆነ በስተቀር አሁን ስልሀገራችን የምንፀልይበት እንጅ ስለንብረት የምናስበበት ጊዜ አይደለም::

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 7 месяцев назад

    ሸገር ሲቲ በነፃም አልገባ እንኳን በ3 ሚሊዮን

  • @abdallahhana9680
    @abdallahhana9680 7 месяцев назад

    😂65 000. 000 አውሮፓ የተሻለ ይገዛል

  • @david-xh8fl
    @david-xh8fl 7 месяцев назад +1

    3,5 ሚሊዮን ያልከውን 3 ብረ አልገዛም ፣ 🔴አንተ የማታፈር ሰው ፣ ሰው በድጋሚ እንዲገደሉ ነው ፣ ሰንት ሰው ነበር በዚህ ቤት የሜኖሩት፣ ተገደሉ 😢😢😢 አሁን አንተ የምተሸጠው❗️ በጣም የሜያዛዝነው ኖደ አምላኩ ሆነሃል። ‼️‼️

  • @meronmekonnen277
    @meronmekonnen277 7 месяцев назад

    ዝም ብለህ ነው የዘባረከው የምታወራው እና የምታሳየው የተለያየ ነው!!

  • @abolcoffee5119
    @abolcoffee5119 7 месяцев назад

    ቱሉ ዲምቱ በነፃ እራሱ አልወስድም