ጓደኝነትና ጊዜ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 183

  • @Ruthdimple16
    @Ruthdimple16 7 месяцев назад +21

    ዳጊ ባንቺ ምክር ከብዙ ጭንቀት ተላቅቄ ተምሬ ጠንካራ ሁኛለው እባክሽ አትጥፊ ለኔ ብርታት ነሽ 😢❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 7 месяцев назад +8

    ዳጊሻ የምንወድሽ ለሰው ክብርያለሽ የሴቶች ብርታት ❤ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ተባረኪ ፈጣሪ ትልቅ የማያልቅ እንጀራ ይስጥሽ ሳምሪ ቆጆን አቤላን ሰላም በይልኝ ሳምሪ ማርያም ትቅረብሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤እንወዳቸዋለን !🙏🙏🙏🙏

  • @ውቅያኖስእዩዓቅለይ-ቨ8ሸ
    @ውቅያኖስእዩዓቅለይ-ቨ8ሸ 7 месяцев назад +2

    እኔ የሚገርመኝ ነገር ዳግየ ሁሉ የሚትናገርዮ የኔ ህይወት ነው❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 7 месяцев назад +1

    ያለም ንግስቲቱ የሴቶች ትምሳሌት ዳጊየ እግዚአብሔር እያስቀደምሽ አዳ እማ እመቤቴ ማርያም ከብቷ አታርቅሽ በርቺ የህት ወድሞችሽ እናት እኮነሽ💒💒💒❤❤❤❤❤

  • @HanaDerbie
    @HanaDerbie 7 месяцев назад +2

    ዳጊዬ የኔ ውድ የኔ ጀግና ሴት እንኳን ደህና መጣሽ እንዴት እንደምወድሽ ማርያምን አንቺ ጀግና ሴት ነሽ እያንዳንዷ ህይወትሽ ለእኔ ትምህርት ነው! የሴት ምሳሌ ነሽ በጣም እወድሻለሁ!!!

  • @DjLove-g5t
    @DjLove-g5t 7 месяцев назад +20

    እውነትሽን ነው እኔ አሁን 13 አመት የነበረኝን ትዳር ከተለያየሁ 2 ወር ሆነኝ አሁን ደሰታዬን ልነግርሽ አልችልም ፈጣሪ ፍቺን ይጠላል ብዬ ቻልኩ አሁን ግን በህይወቴ ስለመጣ ወሠንኩ

    • @ameleworksahile3495
      @ameleworksahile3495 7 месяцев назад

      Enough is Enough .

    • @m.bedane7442
      @m.bedane7442 7 месяцев назад

      አይዞሽ እህቴ❤

    • @asterwarga14
      @asterwarga14 7 месяцев назад

      አዞሽ እራስሽን ጠብቂ

    • @jesushavemercyonus6292
      @jesushavemercyonus6292 7 месяцев назад

      የኔ ታሪክ ። እኔ ደሞ 19 አመት አሁን ሰላም ነኝ።

    • @niguswendm
      @niguswendm 7 месяцев назад +4

      መስሎሽ ነው ባክሽ ይችን አትስሚያት

  • @eduam2859
    @eduam2859 7 месяцев назад

    እውነትሽን ነው አመታት ቆጥረን መጨረሻው የበለጠ ኪሳራ ውስጥ ነው የምንገባው የኔም experience ነው ይህ

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 7 месяцев назад +1

    ትክክል❤❤❤

  • @genetwolde9411
    @genetwolde9411 7 месяцев назад +2

    ዋው ድንቅ ሀሳብ ነው የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው ያነሳሽው

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 7 месяцев назад

    ውብ ድንቅ ሴት እናመሰግናለን ስለመልካም ትምህርትሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 7 месяцев назад

    እኛም እንወድሻለን በጣም ሚገርመዉ የምትይዉ ሁሉ ለኔ ይመስለኛል ❤❤❤❤ዳጊዬ እወድሻለዉ በጣም ብርታት አለዉ እናመሰግናለን

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 7 месяцев назад

    ትክክል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 7 месяцев назад +1

    ሃሳብሽም ቆንጆ❤❤❤❤

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 7 месяцев назад

    ዳጊ አሪፍ ነገር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 7 месяцев назад +1

    የኔ ልእልት በትክክል እሚገርም ሀሳብ ነው ለዚህ እኮ እምወድሽ በማርያም አትጥፊ ድንቅ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 7 месяцев назад

    በሕይወት ዘመኔ በኖርኩበት አካባቢ ሁሉ ፈጣሪ መልካም ሰዎችን ይሰጠኛል ግን ሁሌ በመልካምነታቸው ከልቤ የማይጠፉ ዛሬ በሕይወት የሌሉ ጅዳ ገብረየሱ እና ዳንኤል በቀለ

  • @Ayutadse
    @Ayutadse 6 месяцев назад

    Dagi please seat sinorsh 3 dekika selk lawrash fekjilgniy .........ebakshe 2:43

  • @Adanechtemesgen
    @Adanechtemesgen 7 месяцев назад

    ABSOLUTELY RIGHT

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 7 месяцев назад +1

    የጋብቻ መሰረት ክርስቶስ ከሆኔ በምንም ሁነታ ዉስጥ በመቻቻል በትግስ በመካከር ሁሉንም በፍቅር ተቻችሎ ይኖራል ፍች አልደግፍም ግን ስራ ወይም ለላ ነገር ok

  • @lubaba-p8g
    @lubaba-p8g 7 месяцев назад +6

    እኔሥ ጎደኛ የሚባል የለኝ ከአላህ ውጭ ባጠፋ የሚምረኝ ሢጨቀኝ ሢጠኝ የሚጥናናኝ ሢርበኝ የሚበላኝ ሥታረዝ የሚለብሠኝ አንድየ ብቻ ነው በተለይ የሤት ጎደኛ አኡዙቢላ

  • @ehebgetu9036
    @ehebgetu9036 7 месяцев назад

    absolutely true; time cannot measure the quality of friendship. Thank you, Dagiye. ena demo attfi yene tewedaj we need more
    .
    .
    እኛም በጣም እንወድሻለን ዳጊዬ
    ሠው መሆን ዘራችን
    ፍቅር ሀይማኖታችን

  • @Ayutadse
    @Ayutadse 6 месяцев назад

    Tele geram .........kalshe ......

  • @MariamAli-um1dk
    @MariamAli-um1dk 7 месяцев назад +3

    ዳጊ ቆንጆ ሁሌም ነይልን ሁሌም ኑሪልኝ

  • @YoditAmbaye
    @YoditAmbaye 7 месяцев назад

    በመጀመሪያ በጣም ታምሪያለሸ❤ ሲቀጥል በጣም ጥያቄዬን ነዉ የመለሽልኝ

  • @erkabneshwolde2428
    @erkabneshwolde2428 7 месяцев назад

    Is so true is Western time❤ thank you so much you touch my heart❤❤

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy 6 месяцев назад

    Yene nigest my quen I miss u. u know u are my heroes. God blessed u and ur sweet baby

  • @Ayutadse
    @Ayutadse 6 месяцев назад

    Dagi please seat sinorsh 3 dekika selk lawrash fekjilgniy .........ebakshe

  • @keya3927
    @keya3927 7 месяцев назад

    Absolutely true.❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 7 месяцев назад +7

    ሰይግባቡ ከመኖር መለይየት ጥሩ ናው አሁን ፍቅር የወሸት ናው

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 7 месяцев назад

    You are totally right Daggye. Thank you for your advice 🙏

  • @tiktokcompilation3490
    @tiktokcompilation3490 7 месяцев назад +1

    ልክ ነው ያነሳሽው ሀሳብ ግን ሁልጊዜ ከሰዎች ጋር ደስ የሚል ነገር ብቻ ልናሳልፍ አንችልም አንዳንዴ መጎዳዳት መጣላት ያለ ነው የመጣላት የመጎዳዳት መጠኑ ሲበዛ ግን ቆም ብለን ማሰብ አለብን አሁን እንዳልሽው መተሳሰቡ መደጋገፉ ነው መብዛት ያለበት

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 7 месяцев назад +1

    ሰታምሪ❤❤❤❤❤❤

  • @YejodkAli
    @YejodkAli 5 месяцев назад

    I appereciate you dagi queen

  • @BetelhemGebeye
    @BetelhemGebeye 6 месяцев назад

    ዳጊየ በጣም ነው እምወድሽ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 7 месяцев назад +1

    You are a piece of my heart❗️♥️💘♥️

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 7 месяцев назад

    ልክ..ነሽ..ዳጊ

  • @alazarmitiku8021
    @alazarmitiku8021 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ጥሩ አስተማሪ ሀሳብ ነዉ። ዳጊ ያለሽ ብዙ ጠንካራ ነገር እንዳለ ሆኖ፣ ሽንቅጥ ቁንጅት ብለሻል። አትጥፊ፣ ቴክኬር!

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 7 месяцев назад +6

    እህቴ ሀሳብሽ ጥሩ ነው ነገር ግን በትዳር ህይወት እና በቤተሰብ ውስጥ የሚሰራ ሀሳብ አይመስለኝም ብናደርገውም ዋጋ እንከፍላለን እኛን ሊመቸን ይችላል በስራችን ውስጥ ያሉ እኛን የሚፈልጉ ልጆች ይጎዳሉ!ይህን እንዴት ትመለከቺዋለሽ እህቴ ዳጊ?

    • @retasa7652
      @retasa7652 7 месяцев назад +1

      Betamm Esmamalw lemen Mejemerya Gebanbet lehulum neger Fikir Asfelaghi new betely ljochi Betamm Betamm yasaznalu Abzajnawochi Ljochi destrjnoch Ayhonum😢

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 7 месяцев назад +1

    ትክክልነሽ መማዬዬዬ❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 7 месяцев назад

    አንቺ መልካም ስወድሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 7 месяцев назад

    It's true dagiye thank you so much ❤🎉

  • @amanuelshemeles6800
    @amanuelshemeles6800 7 месяцев назад

    ምክርና ቡጢ ለሰጭው ይቀላል ይላል አንድ ወዳጄ
    እንደው ነገሩን ሙዝ እንደመላጥ ቀላል አረግሽው
    ይሁን እስቲ

  • @KidistTesfaye-vc9xm
    @KidistTesfaye-vc9xm 7 месяцев назад

    የምወድሽ እሰይ እንኳን መጣሽልኝ፡፡ተባረኪ

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 7 месяцев назад

    To be honest, u are vary great!!
    U are completely right. U put the most relevant point .
    Blessing!!!❤❤❤

  • @sartt4085
    @sartt4085 7 месяцев назад +1

    የእኔ ዉድ ዳጊዬ ተናፍቀሻል ❤❤❤❤❤❤

  • @bekeleabebe4769
    @bekeleabebe4769 7 месяцев назад

    wow ! You’re so beautiful, l see your confidence keep it on

  • @medaanitgeetuu8807
    @medaanitgeetuu8807 7 месяцев назад

    Dagiye yene wuda endet endmewdish eg edame tena yisatsh kane betsabochesh❤❤❤❤❤❤❤❤❤ilove you my dear

  • @buentertainment5807
    @buentertainment5807 7 месяцев назад

    Yea, you're right dagiye🥰. Thank you for advice.

  • @NardosBirlew
    @NardosBirlew 7 месяцев назад

    Dagiye yene wide ❤❤❤

  • @ethio4421
    @ethio4421 7 месяцев назад

    This message is for me, right time ! How do I thank you?

    • @rediethaddis6576
      @rediethaddis6576 7 месяцев назад

      But stop and think that your decision don’t regret you tomorrow.

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 7 месяцев назад

    ትክክል የኔ ቆንጆ❤

  • @MulyeBekele
    @MulyeBekele Месяц назад

    Wedishalew yene inat nuri ❤❤❤❤

  • @ይቻላል-ሠ7ቨ
    @ይቻላል-ሠ7ቨ 7 месяцев назад +2

    ዳጊዬ በምትወጂው እግዚአብሔር ይዜሻለሁ ወደ ኢትዮጵያ ዉሰጅኝና ስራ አስጀምሪኝ በሰው ሀገር ጊዜዬ አለቀ ለአንድ ልጄ ሰርቼ ብር መላክ አልቻልኩም ስራ ከፈታሁ 2 ዓመት 😭😭😭😭

    • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
      @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 7 месяцев назад

      እኔም ስራ ከፈታሁ 4 አመት አአለለፈኝ

    • @Ninaru119
      @Ninaru119 7 месяцев назад +2

      Enam endeza biye neber wede ethiopia yemetawit Bagatami Dagi'n biwodatim bamnatim be'akal yemaggnet edlu neberegn.
      Erasihin wesinesh melewet mitichiyew anchi rasih nesh NESH.

    • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
      @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 7 месяцев назад

      @@Ninaru119 አኔ ወንድ ልጅ ነኝ ለወንድ ከባድ ነው ሥራ ማገኘት Dessue ውስጥ ሥራ ባገኝላችሁ 2 ታችሁም Dessie ትመጣላችሁ ወይ ? ስደትን አውቃለሁ ከባድ ነው

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj 7 месяцев назад +2

    እንዲህ አይነት ፍቅር በእኛ ዘመን ቀረ ጥንት i Remember የተፈጥሮ ቆንጆ ሴቶች ነበሩ

  • @elsatadasie3579
    @elsatadasie3579 7 месяцев назад

    Tnx a lot Dagye sewedeshe eko❤❤❤❤

  • @tinawa56
    @tinawa56 7 месяцев назад

    ,ዳጊዬ የኔ ውድ❤

  • @mayaalgaw12
    @mayaalgaw12 7 месяцев назад

    ዳጊዬ የኔ ጠንካራ ሴት ❤

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 7 месяцев назад

    Is that the picture of you and your dad when you wad young? Awwww so sweet.

  • @ruthalazar4044
    @ruthalazar4044 7 месяцев назад

    ከጀርመን ሰላም እውነት ነው ❤️

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 7 месяцев назад

    ትክክል

  • @ninatekabe837
    @ninatekabe837 7 месяцев назад

    Yes you said true you told me my life 😢

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 7 месяцев назад

    ዳጊ ቆጆ እኳን ደህናአ መጣሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LiyaKetema-g7e
    @LiyaKetema-g7e 7 месяцев назад

    እንደዉ ምን ላርግሽ አፌ ቁርጥ ይበል አይ እዉቀት ማስተዋል አምላክ ይጨምርልሽ ❤

  • @wondwosenbelay5534
    @wondwosenbelay5534 7 месяцев назад

    Absolutly true

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 7 месяцев назад

    ዳጊ የ ሐገሬ ልጅ እንኳ ደሕና መጣሽ ጥፍት ብለሽ ነበር እምወድሽ

  • @kalkidan1213
    @kalkidan1213 7 месяцев назад

    በትክክል ዳጊዬ Tankyou So Much Realy

  • @Bigman36963
    @Bigman36963 7 месяцев назад

    ዳጊ ሲበዛ በራስ መተማመንሽ በሚገርም ሁኔታ ይገርመኛል። ዳጊ የምታቀርቢያቸው ሌክቸሮች በድፍረት ብቻ ሳይሆኑ በእውቀትም የተመሰረቱ ቢሆኑ መልካም ነው እላለሁ።

  • @redietderebebuze
    @redietderebebuze 7 месяцев назад

    😍🥰wedshalwe berke beye

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 7 месяцев назад

    ሰወች የሚሰማችሁ ስሜት ምንም ዪሁን ምን ትዳራችሁን አትፍቱ ትዳር እራሱ ገድል ነዉ ማለት ተጋድሎ ነዉ አንድ አዳም ለአንድ ሔዋን አትጃጃሉ ደስታን በተቻላችሁ አቅም ቤተክርስትያን ሄዶመመለስ ሳዪሆን ትምህርቶአን ዪዘሽዉ ሄደሽ አስተምሪዉ አስተምራት መንፈሳዊ ስለ ትዳር እና ፈተናዉ የተፃፉመፃህፍትን አንብቡ አትለያዩ ዪሄ በእዉነት የጂል ምክር ነዉ ጒደኞቸ ተዪ ዳጊ ስወድሽ እንደዚህ አዪነት መልእክት አታስተላልፊ

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 7 месяцев назад

    Thankyou❤❤❤

  • @seidamohammed
    @seidamohammed 7 месяцев назад

    Exactly

  • @lsasefa
    @lsasefa 7 месяцев назад

    I wish I can give this video a 100 likes! I couldn’t agree more with what you said!!

  • @Salimar-v1y
    @Salimar-v1y 7 месяцев назад

    የኔ ፍቅር እኮነሽ ዳጊ😊ቲ

  • @ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ
    @ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ 7 месяцев назад

    ዳጊየየኔ ልእልት ሰጠብቅሺነበረ ❤❤❤❤❤❤

  • @Nejat197
    @Nejat197 7 месяцев назад

    ዋዉ ዳጊያችን ትለያለሽ እኮ እኒም የ4አመት ባሌ ሊያገባ ሰርጉ መድረሱን ነገረኝ 😅መቸስ ሰርጉ እንዳልገኝ ሀገር ዉስጥ አደለሁም እናማ ምክርሽ የኒ ጉድ እንደት አወቀችዉ እያልኩ ነው የሰማሁሽ ❤❤

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 7 месяцев назад

    አህሌን ዳግየ እንኳን ሰላም መጣሺ

  • @SelamawitTeddy
    @SelamawitTeddy 7 месяцев назад

    Daggye yene wud enkuan dena mexash begugut sixebikish nbr bexam xeftesh nbr silayehush des bilognal degimesh endatixefibin

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 7 месяцев назад

    haw to protect your face?pleac❤

  • @እሙከድር
    @እሙከድር 7 месяцев назад

    ልዩኮ ነሽ ዳጊየ🥰🥰🥰

  • @destawegayehu1230
    @destawegayehu1230 7 месяцев назад

    Are dagi teftshal ❤

  • @ስወደው
    @ስወደው 7 месяцев назад

    ሀይ ቆጂት ❤💐

  • @AminaMohammed-i2c
    @AminaMohammed-i2c Месяц назад

    ዳግየ የት ነሽ ጠፍተሻል ❤❤❤❤❤

  • @RedietDegif
    @RedietDegif 7 месяцев назад

    That's totally true

  • @ABDIhopetd
    @ABDIhopetd 7 месяцев назад

    My God Daggie where have you been😢❤❤

  • @cherahabebaw6941
    @cherahabebaw6941 7 месяцев назад

    wow welcome 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 7 месяцев назад

    የኔዋ❤

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 2 месяца назад

    ዳጊ ያንቺን ክላስ እንዴት መውሰድ ይቻላል ስልክ አስቀምጪ

  • @arayawolde1590
    @arayawolde1590 7 месяцев назад

    ከጀርባሽ ያለው ፎቶ ያምራል

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 7 месяцев назад

    High maintenance diva እንዴት እንደምወድ.... jewelryሽን ሳደንቅ ምንም ያምትይውን አልስማሁም ግን እንደው ለማለት ያህል ምድር ከተፈጠረ ጀምሮ ሊስራ ያልቻለው ትዳር ነው እነ አብረሀምም እነ ዳዊትም እነ ሮሚዬም ሞክረውት ነበር ግን አልስራም በኮንትራት ተፈራርመው መንግሥት ሳይገባበት የሞከሩትም አዳምና ሄዋን ለነሱም አልሆነም😉 ብዙ ቡልሽት ያላበዛ በቅራቅንቦ መስብስብ ያልተጠመደ ለስው ምን ይሉኛል የማይኖሩ እራሳቸውን እንደ ትልቅ ነገር የማይቆርጡ Humor ያላቸው ሴቷ ሳሎንም መኝታ ቤትም ኩሺናም በረንዳ ላይ መሪ ከሆነች ትዳሩ ሊስነብት ይችላል! አነጋገርሽ ደስ ይላል ቆንጂዬም ቢጤ ነሽ ጌጣጌጥሽም ቢሆን ኤልዛቤት ቴለርን ያስንቃል ግን በእርግጠኝነት ለመናገር ያንቺን commander in chiefነት አምኖ ያልተቀበል ወየውለት😂 እንደው ግን የሚቆጨኝ ነገር አንቺን እነLouis Vuitton, እነChanel እነChristian Dior እነJohn Paul Gaultier እንዴት አላዩሽምምም??

  • @EgigayehuDamena-pk9so
    @EgigayehuDamena-pk9so 7 месяцев назад

    አይ ፈገግታሽ ሲሚር❤❤❤❤

  • @BetelhemGebeye
    @BetelhemGebeye 6 месяцев назад

    ዳጊየ ኮሜንቴን ላታይበት የምትችይበት እድል በጣም ሰፊ እንደሆነ አውቃለሁ ግን እድሌን መሞከር ፈልጌ ነው እባክሽን እርጅኝ በጣም ትልቅ ችግር ላይ ነው ያለሁት ምክርሽ ያስፈልገኛል ጠንካራ ሁኜ ያለሁበትን ችግር ማሳለፍ እፈልጋለሁ እባክሽን እንደአንዲት ያንችን እርዳታ እደምትፈልግ ታናሽ እህትሽ አይተሽ እርጅኝ ኮሜንቴን እደምታይው ተስፋ አደርጋለሁ

  • @belayTec44
    @belayTec44 7 месяцев назад

    yemn metfat new dagi is there any problem?

  • @siyamdetamo
    @siyamdetamo 7 месяцев назад

    Welcome 😊🎉

  • @ሰአዳ-ኰ7ሸ
    @ሰአዳ-ኰ7ሸ 7 месяцев назад

    እስኪመከሩኝ አረብ ሀገርነው ያለሁ ከ
    2 አመት በፊት ከሆነለጂጋ ተዋውቀን እያወራን በነበረበት ሰአት ላይ ተያዘ እስርቤትም በነበረበት ሰአት ይደውልልኝነበር ከዛ ሀገር ገባ ከዚህ ሳለ በቶለ እደምንጋባ አውረተንነብር ገገባ ቦሀላ ግን መደዋወልም መፃፀፍም አቆመ አቆምኩ ያለምንም ምክንያት በጣነው የምወደው የሱን አላቅም በፊት ላይ እደሚወደኝነብር እማቀው እናም ከሶስትቀን በፊት ፃፋልድ ድምፅውነም ለከልኝ ጡሩ ነገር እድገጥመኝ ተመኘልኝ እኔግን ረስቸ የነበረው ድምጥ ስሰማ አልቻልኩ እሱን መሰብ ሁነስራየ ምን ማድረግ አለብኝ 😭😭😭

  • @fereweineykiflom5583
    @fereweineykiflom5583 7 месяцев назад

    That’s a good idea

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 7 месяцев назад

    Dagiy❤❤❤❤❤❤❤

  • @BanzarootMs
    @BanzarootMs 7 месяцев назад

    Welcome 😊😊

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 7 месяцев назад

    Welcome,daggy, long time ❤❤

  • @lemlemassefa6956
    @lemlemassefa6956 7 месяцев назад

    መስቀል ብታረጊ ምንድነው ችግሩ ዳጊ ?

  • @samuelhailu4609
    @samuelhailu4609 7 месяцев назад

    Beka konjo nesh...