#አሳ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2023
  • copyright(‪@tewoderosayalew2634‬ )2023
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇
    🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ
    # / @tewoderosayalew2634
    # / tewodros.ayalew.7737
    #t.me/tmn_Media1

Комментарии • 453

  • @hawolathaolat1540
    @hawolathaolat1540 Год назад +15

    አማራ በተቻለን ፋኖን እንርዳ እንረዳለን አኔድ አማራ ✊

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Год назад +17

    አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ 💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abaaba4034
      @abaaba4034 Год назад +1

      ጀግና፡ምንግዜም፡ጀግና፡ነው፡አማራ፡በርታ

    • @ZenebeGony
      @ZenebeGony 19 дней назад +1

      እውነት ነው ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @ZenebeGony
      @ZenebeGony 19 дней назад +1

      አማራ ያሸንፋል

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 Год назад +13

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን በርቱልን አንድ አማራ ገና ብዙ ሆዳም አማራ እናያለን በየጊዜው

  • @user-qk8xc7op5k
    @user-qk8xc7op5k Год назад +19

    ❤️ ጀግናው: የአማራ: ፍኖ ከጎናችሁነን: ጨዋወች:ሀገር: ድበር: ህዝብ: ጠባቂዎች: ኑሩልን: ጠላታችሁን: እግዚአብሔር: ረግጦ: ይያዝላችሁ: ድል: ለናተድል: ለአማራ:ፍኖ💪💚💛❤️💚💛❤️

  • @rahelasfere220
    @rahelasfere220 Год назад +33

    ወገኖች ትግል ላይ ሁሌም ባንዳ አለ ። እግዚያበረሄር ከናንተ ጋር ይሁን አይዞአቹ ከጎናቹ ነን

  • @user-tw6rb2io8z
    @user-tw6rb2io8z Год назад +20

    ወላሂ የምስራቅ አማራ ፋኖ ሙቸ ነው እምውዳቹህ ክብር ለምስራቅ አማራ ፋኖ😘😘😘😘 ምስጋን ደስየ ሉባ ሉባክክክክክክ

    • @hanademeke
      @hanademeke Год назад

      እነዚህ እኮ ምስራቅ አማራ ፋኖ አይደሉም 😂 እየወነጀሉ ያዩትም ምስራቅ አማራ ፋኖን ነው🙄

    • @user-tw6rb2io8z
      @user-tw6rb2io8z Год назад +2

      @@hanademeke አወቃለሁ የውሎ ፋኖ ነው ግን የምስራቅ አመራ ፋኖአይደሉም

    • @hanademeke
      @hanademeke Год назад +1

      @@user-tw6rb2io8z ምስራቅ አማራ ፋኖ ጀግና ነው ጀግንነቱን በወሬ ሳይሆን በተግባር ያሳዬ 😍

    • @sameassefa8780
      @sameassefa8780 Год назад +1

      @@hanademeke ያሉትን አዳምጠሻል ግን ምስራቅ አማራ ፋኖ ወንድሞቻችን ናቸው አሉ እንጂ መች ወነጀሉ አንድነን አሉ እንጅ መች መጥፎ ነገር ስለምስራቅ አማራ ፋኖ ተናገሩ ?

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Год назад +2

      @@sameassefa8780 አረ ባክህ ምስራቅ አማራ ንፁህ የአማራ ልጆች ያሉበት የአማራ ሞትና መከራ ያንገበገባቸው ናቸው እነዚህ በኦሮማመው ነው የሚዞሩት ጋዜጠኛ ነኚ ባዩ ቴወድሮስ አዳማ ሲመላለስ ነው የሚውለው ከነ ሽመልስ ጋ እየመከረ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Год назад +6

    ከእንግዲህ ግን ስትወያዩ ቪዲዬ ባይቀርፅ ገመናችንን በቤታችን ለምን የሌላው ሚስጥር እኮ አይሰማም እባካችሁ ጠላቶቻችን ብዙ ናቸው እንድንበታተን ነው የሚፈልጉት አማራነታችንን እናጠንክር አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ ጎጃም ሸዋ ወሎ ጎንደር አንድ ነን አንድነ ማንም አይነጥለን ጠላታችን ይፈር አንድ አማራ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samriyemaryam3427
    @samriyemaryam3427 Год назад +2

    የኔ አባት እውነት ነው ጊዜው ይበዛል እጅ ሁሉም አማራ አንድ ይሆናል፡፡

  • @abduemame4531
    @abduemame4531 Год назад +4

    ጀግና ናችሁ አማራ ፋኖ ኑርየ ሰይድ የኔወንድም

  • @user-ne1px7mo6b
    @user-ne1px7mo6b Год назад +14

    ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Год назад +6

    አንድነት ሀይል ነዉ ነፃ ያወጣል።

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Год назад +12

    የኔ ደሞች አላህየ አንተው ጠብቃቸው ያረብ😭😭 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥💪💪

  • @hawasied1840
    @hawasied1840 Год назад +7

    ያአላህ ጨነቀኚ
    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @temesgenadimasualemu3914
    @temesgenadimasualemu3914 Год назад +1

    ይመችህ የወሎ ፋኖ።አማራ አማራ ነው። ወሎ ምርጥ አማራዎች።ደምሌ አራጋው ፣አብዱ ወዘተ ዎሎች ክበሩልኝ።

  • @sikosilo7233
    @sikosilo7233 Год назад +6

    💚💚💛አዲ አማራ 💛💞💞

  • @user-yz4zr6ep9f
    @user-yz4zr6ep9f Год назад +6

    እኔ የገረመኝ ለምን የምስራቅ አማራ ፋኖጋ አትቀላቀሉምደ እነምሬ ወዳጁ እስከሹዋ እሮቢት ደርስ ተመሳጥረው እየሰሩ ነው እናት ከሱው ሁናቹህ ወሎ ምስራቅ ትባባላላቹ እደኔ ምስራቅ አማራ ፋኖጋ ተቀላቀሉ

  • @hayatmohammed8522
    @hayatmohammed8522 Год назад +3

    ወሎ አማራ ፋኖ የኔ ጀግኖች አሏህ ይጠብቃችሁ 💚💛❤️🥀🥀🥀🥀💚💛❤️🥀🥀🥀🥀🥀ባለ ታሪኮች

  • @mdemam8208
    @mdemam8208 Год назад +6

    💛💚❤👍👍👍👍👍💪💪💪💪👍👍👍አሏህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቸ👍👍👍👍👍

  • @bogalezegeye3685
    @bogalezegeye3685 Год назад +2

    ምስራቅ አማራ ፋኖ ጋር ተዋሃድ
    አንድነት ሃይል ነው

  • @user-pf1kp7jt2k
    @user-pf1kp7jt2k 3 месяца назад

    Abiyi newu litala do not worry ❤❤❤ keep going ❤❤

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Год назад +6

    አብሽሩ ወንድሞቻችን ያሳዝናል ግን አላህ ጥሎ አይጥለንም መመኪያዎቻችን ከአላህ በታች አላህ ይጠብቃችሁ😢😢😢😢💔💔💔

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 2 месяца назад

    ሁሉም አማራ ፋኖ ወደ አንድነት ልመጡ ይገባቸዋል 💛💚♥️
    ፍትህ ለተገፋው አማራ ህዝብ 💛💚♥️
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💚💛♥️

  • @Ethiopia2016A
    @Ethiopia2016A Год назад +17

    ባንዳውን ነቅላችሁ ጣሉ የኔ አንበሶች

  • @user-sb9xk6hc1d
    @user-sb9xk6hc1d Год назад +6

    ያልታደለ አማራ ምን ተደረጎበት ነው አንድ እንዳይሆን ፋኖ እራስ በራሱ እድባላ አረጉት ያሳዝናል

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Год назад

      አይገርምም አንጀቴ አረረ አይ አማራ ሰው አይውጣላቹ ብሎ ማነው የረገመን? እርስ በራሳችን እንባላ ? ይሄንን ቀርፀህ የለቀቅህ ልጅ የተረገምክ ሁን ወንድሞቻችን ለጠላት አሳልፈህ የምትሰጥ በለጌ ።

  • @zeynuyimam934
    @zeynuyimam934 Год назад +2

    የወሎ ፋኖ 💪💪💪 ጀግኖቹ አይዟችሁ ከጎናችሁ ነን ።እናሸንፋለን

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Год назад

    ያረብአላህሆይአተአማራንጠብቅ።እባካችሁአንድሁኑመከፍፈልአይጠቅምምአንድአማራአንድፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 Год назад +5

    Yes stand together we with FANO !!!!

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 8 дней назад

    ድልልልልልልለ ፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Год назад +3

    ምስጋን ደስዬ ብልፅግና እንደ አበረ አዳሙ ተጠቅሞበት እንደሚሰለቅጠው ይወቅ የአበረ አዳሙን አሟሟት አስታውስ በሉት የንፁሀን ወገኖቻችን ደም ይፈርድብሀል ይልቅስ ሳይረፍድብህ ይቅርታ ጠይቅ ከብልፅግና የበላህውገንዘብ ካለ መልስ እውነቱን ተናገር ጀግናው አማራ ፋኖ እንኳን ሊሰርቅ የሚሰርቅን ይፀየፉል አማራ ፋኖ የሚታወቀው ታሪክ የሚያውቅ ያውቀዋል በጀግንነቱ በታማኝነቱ በእውነት በሀገር ዳር ድንበሩ የማይደራደር በሀይማኖቱ ሙስሊም ክርስቲያኑ በሀይማኖቱ የማይደራደር ቆራጥ ጀግና ነው ሌባማ ያለበት አለ ታሪክ ያወጣዋል ምስጋን ደስዬ ማንም አያምነውም ሲያወራ ውሎ ቢያድር ማንም አያምነውም ግን ቀርቦ እውነቱን መናገር አለበት ስንት እንደተከፈለው እኔ 100% እርግጠኛ ነኝ ብልፅግና ከፍሎታል እባካችሁ ሆድ አደር ባንዳዎች ከአማራ ላይ እጃችሁን አንሱ ብልፅግና ፀረ አማራ ነው አብይ አህመድ ፀረ አማራ ፀረ ሀይማኖት ነውህግ የለም ህግ አትበሉ ህግ ቢኖር ጋሽ ታዲዬስ ታንቱ እውነት ስለተናገሩ እስከዛሬ እየተንገላቱ ይገኛሉ ዘመነ ካሴ ያለምንም ወንጀል የአዲስ አበባ ወጣቶች እየታፈሱ እየታሰሩ ነው አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ አላማ አትይዙም ተብለው የኦሮሞ መዝሙር ዘምሮ የ100 አመት እድፉሽ የሚል የስድብ መዝሙር አብይ ፀረ አማራ ፀረ ኢትዬጵያ ነው እንንቃ ይበቃል መንግስት የለም ሀገር አፍራሽ ባንዳ እንጂ ወገኖቼ እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት ድል ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 Год назад +5

    ትክክል ወላሂ የወሎን ፋኖ ራያ አይረሳም አረ ተቃጠልኩኝ ይሄ ባዳ ምስጋን ደስየ ቀን አለን

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 Год назад +6

    ወይአለመተደላችን😭😭😭እባከች ሸማግሌወች የሀይማኖት አባቶች አሸማግሉ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Год назад +2

    እናተ አድሁኑ ወደምስራቅ አማራ ፋኖ ግቡ አድሁኑ

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x 3 месяца назад

    አላህ፡ይጠብቃችሁ፡ድልለጀግናው፡አማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Год назад +3

    አድ አማራ ሊባን አወጡ💚💛❤

  • @yiketelgogemacha7519
    @yiketelgogemacha7519 Год назад

    የአማራፍኖአይፈርስምበሉእስኪ።

  • @abdallhalrsydy7216
    @abdallhalrsydy7216 Год назад +1

    አወ ይጠየቁ ሀሠን ምሥገን ይጠየቁ

  • @xciteali30
    @xciteali30 Год назад +6

    😭😭አረ ወገኖቼ አረ አንተሳሳብ ምን ተጠቀማችሁ ወገንህን በሚደያ ሰም አጥፍተህ አረሰ በራሳችሁ ካልተገባባችሁ ከሸኔ ተለያችሁ አናዝናለን 💔💔

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 Год назад +3

    አቦ ወላሂ ጊራና መሀል አባወች ሀርቡ በጥቅሉ ወሎየወች እኛ. ትልቅ ውለታ አለብን የኔ ደም መላሽ የእኛ መሪወች ፋኖ ነው ብልፅግና የሚባል መሪየለውም አማራ

  • @wendetube3364
    @wendetube3364 Год назад +8

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ የምታቁትን እና ያልተመቻችሁን ቀድማችሁ ይፋ ብታደርጉት ባይ ነኝ

  • @ahmedmhmmed6218
    @ahmedmhmmed6218 Год назад

    የወሎ ጀግኖች 👍👍👍

  • @-hud-hudmedia
    @-hud-hudmedia Год назад +22

    አረ በአላህ እነ ሀሰን ከረሙ ጋ ተስማሙ እሄ ፌንጣ ምስጋን የሚባል ሰው ነው እሄንን ሁሉ ጣጣ ያመጣው

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Год назад +1

      ትክክክል

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 Год назад +1

      ትክክል:: የወሎ ህብረት የሚሉት የኦህዴድ አሽከር እጁ ሳይኖርበት አይቀርም::

    • @t.gultgist.gultgis2781
      @t.gultgist.gultgis2781 Год назад

      ፋኖን እያመሰ ያለው ምስጋን ደሥየ ነው

    • @konjitesubalewslays
      @konjitesubalewslays Год назад +2

      በደንብ አዳምጪው ሀሰን ከረሙትልቅ የተባለው በሽበቱ ብቻ ሳይሆን በጀግንነቱም ነው ለማለት ፈልጎ ነው።

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Год назад +2

      @@hailemariamtamirat3125 እስካሁን አልገባቹም እራሱ ጋዜጠኛው አዳማ እየህደ ተልኮ የሚቀበል ቴወድሮስ

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Год назад +7

    ተርጋጉ ተነጋግሩ 💚💛❤

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Год назад +3

    ምስጋናዉ ደስየ የኦሮሞማዉ ቡድን አስፈጻሚነዉ አማራ አደለም እናተ አይገባችሁ ወሎን ለኦሮሞ ትሆናለች ብሎ የሚሰራ ነዉ

  • @eden2986
    @eden2986 Год назад +4

    My fano ✊🙏

  • @samratomas8005
    @samratomas8005 Год назад

    የኛ ጀግኖች ምንግዜም ከጎናችው ነን በርቱ

  • @eniyaabdulhyi5641
    @eniyaabdulhyi5641 Год назад +1

    ምስጋንደሥየመታሠርወይመገደልአለበት

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Год назад +2

    አማራን የሚታደገው በአንድነት መቆም ብቻ ነው💪🤞🇪🇹 ስለዚህ የተከፈተ በር ለጠላት እንዳትሰጥ እንደአማራ መከላከያ በጋራ መቆም አለባችሁ💪🤞🇪🇹 በአንድ አይን ስንተኛ ሁል ጊዜም አንድ አይን ከፍቶ ነቅተን መጠበቅ አለብን⁉️ በዚህ አስከፊ ጦርነት አሁን ደግሞ በወለጋ ክልል ያደረጉትን እንዳትረሳ⁉️ አማራ አገሩን ስለሚወድ እንደሌሎቹ በዘር አልተደራጀም አሁን ግን መጀመሪያ በአማራነት ከዚያም እንደ ኢትዮጵያዊ ዜጋ መደራጀት አስፈላጊ ነው🤞🇪🇹💪 ወሎ ፣ጎጃም ፣ጎንደር ወይም ሸዋ አትበሉ አማራ ስለሆናችሁ🤞🇪🇹 አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ ኢትዮጵያ💪🤞🇪🇹 እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ🙏🤞🙏🤞🙏🤞

  • @molamirade109
    @molamirade109 Год назад

    እውነት ትመነምናለች እጅ አትበጥስም ምስራቅ አማራ ፋኖ ለእውነት የቆመ ነው ደምሌ አርጋው ያለ ስማቸው ስም ሲሰጥ ነበር ደምሌን አጥኑ አሁንም ሳይርፍድ ከዛ ከምስራቅ አማራጋ አድ ሁኑ

  • @hanashban6636
    @hanashban6636 Год назад

    እያየን መቆጣጠር አቃተኝ እድ አማራ ነው ጀግኖች

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 3 месяца назад

    የኔ ጀግኖች የኔ ከርታቶች በርቱልኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያግዛችሁ የኔ ፋኖዬ!!!❤❤❤❤❤❤🎉

  • @hanasisay7752
    @hanasisay7752 10 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏👏

  • @dam5606
    @dam5606 Год назад

    ሁሌም ከጎናቹህ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ

  • @aberuarega8315
    @aberuarega8315 Год назад +1

    Please unite with East amhara fano!such problems will be simplified and faught in union!

  • @haymanothayliemariam8916
    @haymanothayliemariam8916 Год назад +2

    አንድ አማራ በፍፁም እንዳትከፉፈሉ!!!

  • @zebibaedris8672
    @zebibaedris8672 15 дней назад

    አለህ. ይጠብቃችሁ

  • @alemtshaytegegn4533
    @alemtshaytegegn4533 Год назад

    Egzyabehare hoye letegefaw hezebe derese ❤

  • @fhgj7217
    @fhgj7217 Год назад

    ጀግኖቻቺን አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @tube-sx5ee
    @tube-sx5ee Год назад

    አማራ አንድ ሁኑ አትከፋፈሉ አማራ አንድ ከሆነ ጥላት ሁሉ ይጠፋሉ 💚💛❤💪

  • @yohannayahya
    @yohannayahya Год назад +12

    ምስጋን ደስዬ ባንዳ መሆኑን ማወቅ አንድ እርምጃ ነው።

  • @user-de6cr1qy2z
    @user-de6cr1qy2z 16 дней назад

    ትክክል ብሮ

  • @user-zo6bi8zn6j
    @user-zo6bi8zn6j Год назад +9

    ተማርን የምትሉ ደደቦች ናችሁ ህዝቤን መከራውን ያበላችሀሁ
    ት አላ
    ህ ይይይላች
    ሀሁ

    ቃጠልን😭
    😭😭😭😭

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 Год назад

      Ebakkachihu ebakachihu allahn firu ERS bers endezzih attkefafelu mongoch yeoneg tazzashi atthunu sew hono yemmaysasat yellem tegbabu

  • @arbiccn830
    @arbiccn830 Год назад

    ክብር ለአማራስራዎት ለኢትዮጰ አለይታዎቺበሙሉ

  • @user-yk2ki4nl1t
    @user-yk2ki4nl1t 4 месяца назад

    🎉🎉

  • @asseb9842
    @asseb9842 Год назад

    🔥#አማራነት_ይቅዴም✊✊✊✊✊✊

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 Год назад

    በጣም በጣም ጥሩ ነው ሆኖም አሁን ሁላችሁም ከበፊቱ በተለየ በጣም ጠንክራችሁ መስራት አለባችሁ በልማቱም አካባቢን በመጠበቅ ከጊዜ ወደ ጊዜ እንድ ክረምት ጉም የሚለዋወጠውን የመንግሥትም/ የሰሽፍታው አቋም ለመመከት በጣም መጠንከር ይገባችሃል ሰለእውነት ለሚሰሩ ፈጣሪ ይረዳችኃል ድል እ ውነተኛ ኢትዮጵያኞች መልካም ቀን::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @anshatube
    @anshatube Год назад +3

    እር ተስማሙ አሁን ይህ ነገር ምን ያደረጋል አንደነት ይሽላል ተስማሙ

  • @zadtiku3114
    @zadtiku3114 Год назад +1

    አዪዞቺሁአብሺር

  • @abdusiragsirag7606
    @abdusiragsirag7606 Год назад

    እናንተ እንደማትነኩ የአማራ ህዝብ ያዉቃል ግን ምስጋኔንደስየ መታሰር አለበት

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Год назад +6

    እናተየ ሌላ አላማ ከሌላችሁ አላማችሁ አማራን ሀገርን ማዳን ከሆነ ለምን ምስራቅ አማራን አትቀላቀሉም? ፋኖ አማራ አንገቱ አንድ ነው ።

    • @fhgrdgf9686
      @fhgrdgf9686 2 месяца назад

      የአማራን::ህዝቡ:::አታሠቃዩ::::ምድረተላላኪ

  • @JeoAb21..
    @JeoAb21.. Год назад +3

    ያሳዝናል የ ምስጋን የሚባል ባንዳ ስራ

  • @user-vo9db2dk3c
    @user-vo9db2dk3c 18 дней назад

    Dil lefanooo❤❤❤❤❤❤❤

  • @ovb2779
    @ovb2779 Год назад

    አላህይጠብቃችሁ፣ይህባላጊምስግን፣እናይህአጁዝሀሰንከረሙየሚበለውሺማግሌድምለማቃበሰትነውየተነሱትአጋልጡአሲዟቸው

  • @ritawandemu2206
    @ritawandemu2206 Год назад +1

    እኔ የምጠረጥረው እናተ ተላላኪዎች ናቹ ምስጋና ደስዬ ለአማራው እንደለፋ ነው

  • @gdggd-bi6ts
    @gdggd-bi6ts Год назад

    ይመቻቹህ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 месяца назад

    መከፋፈል ውድቀት ነው አንድነት ሐይል ነው!!!!!

  • @user-ub4jo5xi1x
    @user-ub4jo5xi1x 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ betam ewnt new 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zemzemteshome6704
    @zemzemteshome6704 Год назад

    እባካችሁወዲሞቼለጥላትበርአትክፈቱአማራአድእንሁን

  • @Tadele-fd7vv
    @Tadele-fd7vv 17 дней назад

    መግለፅ ያቃተኝ የመኖ ፍቅር

  • @asnaketamirat8501
    @asnaketamirat8501 Год назад +2

    አይዞችሁ ባንድ በያለበት አለ አሁንም ንቁና ባንድውን አስወግድ ደምላ ጀግናነህ

  • @user-mu7ml1qs8z
    @user-mu7ml1qs8z Год назад

    አይዛችሁ የኛ ጀግኖች

  • @asamerewkasu
    @asamerewkasu Год назад +1

    አማራ ፋኖ

  • @user-jc1li2fb3i
    @user-jc1li2fb3i Год назад

    የኛ ጀግኖ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ አላህየ በያለቡ ከጥላት ይጠብቃችሁ ሀባይሞች ደሞቸ የክፉ ቀናችን ጀግኖቻችን

  • @user-xk4rd8sd7r
    @user-xk4rd8sd7r Год назад +7

    ታወ በሚዲያ ምላሽ አትስጣጡ ለጥላት በር አትክፉቱ😥

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Год назад +2

      ትክክል

    • @fhgrdgf9686
      @fhgrdgf9686 2 месяца назад

      ምድድረባዳ:::ለአማረህዝብጥላትእናተናች::::😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አተንብነጣአውጭ

  • @senaywaletanguseyigerame281
    @senaywaletanguseyigerame281 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያኑራቹህ

  • @Erita_Dimts_Yitbarek_Mengstu
    @Erita_Dimts_Yitbarek_Mengstu Год назад

    ❤❤❤❤

  • @user-zu7tc5pq4w
    @user-zu7tc5pq4w 4 месяца назад

    ❤❤

  • @GebermikalAyalw
    @GebermikalAyalw 10 дней назад

    እውነትነው ሁላችንም ለመግባትፍቃደኛነበርንግንሣ ባንዳነገዴአለ

  • @melodiess2
    @melodiess2 Год назад +2

    💪💪💪👏👏👏💚💛❤

  • @kakumantube5286
    @kakumantube5286 Год назад +3

    ተረጋግቶ መነጋገር ይሻላል። ምስጋን መያዝ ያለበት ይመስለኛል። ሀሰን ከሪሙ ጋር ተገናኝታችሁ ተነጋገሩ

  • @user-ic5oh5vl7r
    @user-ic5oh5vl7r 17 дней назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @lobabaath3274
    @lobabaath3274 Год назад

    Love laamara

  • @user-kl5xv2sp9d
    @user-kl5xv2sp9d Год назад +1

    አንበሶች አይዟችሁ ነገሮች ግን በህግ ሲፈቱ ፍትህ ይነግሳል ሠላም ይሆናል ። ነገር ግን ከዛም ከዚህም የምትዘላለፉ ከሆነ የትም አትደርሱም ደላላ በበዛበት ዘመን እድሜያችሁ እንዳያጥር ። አብዛኞቹ ተናጋሪወች አርሶ በሌ በመሆናቸው በህግ የማይደገፉ ቃላትችን በአደባባይ ሲናገሩ አስተውያለሁ ችግሩ ባለመማራቸው ብቻ ሳይሆን የሚመራው አካል የፖለቲካ ብስለት ስለሌለው ተያይዘው እንዲጠቆሩ ያደርጋል ።
    በመጨረሻም ፡- የከፈላችሁት መስዋእትነት ቀላል አይደለም እናም ለከፈላችሁት መስዋእትነት ና አላማ ስትሌ ነገሮችን በሚስጥር ፍቷቸው ምክንያቱም አንድ አይዲዮሎጅ ተከታይ በመሆናችሁ የፖለቲካ ልዩነት የላችሁም ስለሆነም ነገሩ በሽማግሌወችና በሀይማኖት አባቶች ማለቅ የሚችል ጉዳይ ነው ። ውጊያ ማወቅና ማዋጋት መቻል ፖለቲካዊ ብስለት ካልታከለበት አመድ አፋሽ ያደርጋልና ቆም ብላችሁ በሰከነ መንፈስ ተወያዩ ወስኑ ። ወደ ሚድያ ስትመጡ ፕሮግራምድ ሁኑ እንደዛ ስትሆኑ ደማቻሁን ያፈላው ነገር እንኳ ቢኖር እናንተንና አላማችሁን የሚመጥን ይዘት ያለው አስተያየትና ሂስ ለማቅረብ ቀላል ይሆንላችኋል ።
    ላበረከታችሁት እናመሰግናለን!!

  • @ahmedmhmmed6218
    @ahmedmhmmed6218 Год назад

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ ከሁሉምነገር የሞቱንም አላህጀነትን ይወፍቃቼው

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Год назад

    እንረዳለን በዶላር በጉልበት ከናንተ ጎን ነን።

  • @weloyewa
    @weloyewa Год назад +13

    ቴድ ግን ጤነኛ ነህ ምንድነው አላማህ እርስበርስ ለማጋደል እረ ተው ችግራቺሁን በዉስጥ ፍቱ ነውር እኮ ነው

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Год назад +5

      ምን ጤነኛ ነው የወሎ ህብረት አባል በነ ሽመልስ አብዲሳ የሚዞር ሰው መሰለኚ የወሎ ልጆች ተሎ አትነቁም እንዴት በበሳልና በጀግኖች የሚመረውን ምስራቅ አማራ ፋኖን ለመበተን ነበር አላመው ከሸፈ ሀሰንን እና ደምሌን ሊዋጋቸው ነው

    • @taebasaed4418
      @taebasaed4418 Год назад

      እኮ የኔም ጥያቄነዉ ማነዉ ለምን የሡን ንግግር መልቀቅ ፈለገ

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Год назад

      @@taebasaed4418 ዛሬ በሽምግልና ሊፈታ እነ ምሬን ሁሉ ሰው ለምኖቸው ሊስሞሞቸው ነበር ቴወድሮስ አሻፈረኝ አለ እሱ ወይ ፋኖ መሪ አደለ ሰው ይጋጫል ይስማማል እሱ ግን አላመው ወሎን ለኦሮማመው ቀማኚ ቡድን አሳልፎ መስጠት ነው አላመው እንቃ ንቁ በተለየ እናንተ እንዴት ሰው አማራን መነሻ ፈጣሪ የሆነች ሀገር ለገንዛ ሆዱ ብሎ ወሎ የኦሮሞ ነው የሚል የጅል የማይሳካ ሀሳብ ይዞ በሰው ነብስ እንዴት ይቀልዳል እንዴት የወሎ አማራ ፋኖን ችግር ኦሮሞ ይፈታዋል ብለን ማሰብ ቂልነት ነው ምን አለ እንደውም አማራን አንፈልግም ብሎ የከሚሴን ኦሮሞ ና አፋር ለማስልጠንና ወሎን ብጥብጥ ውስጥ ለመክተት ነው የሚሰራ ሲጀመር ሰው አማህ አትበሉኚ እንጅ እውነቴን ነው የምለው ሰም መጥቀስ አልፈልግም የወሎ ፋኖ መሪ ነኚ የሚል ሰው እና ሁሴን የሚባለው አዳማ ኦሮሚያ ክልል ህደው ሰንብተው እንደመጡ ሙሉ መረጃ አለኚ አላማቸው በግልጽ እየህደ ነው ተመልከችው ድጋሜ ቪዲዮውን የኢትዮጵያን ባንዲራ ሁሉም የአማራ ፋኖ የሚጠቀመውን አላዙትም መነን ሀይሌ የብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ ሚስትን የምትናገረው ስሞት ካለዛ ነገሮቹ ከባድ ናቸው የሚሆኑ ሀሰን ገበሬ ነው ስለ ፓለቲካ ምን ያቃል ይቆምሩባቸዋል ያሳዝናል ወሎ ላይ የተማረ ሙህርና ጀግና እንደለለ ሁሉ

    • @user-ze6vi4jw1d
      @user-ze6vi4jw1d Год назад

      የኔም ጥያቄ ነው መሳቂያ አረጉን❌

  • @hamerethiopia4558
    @hamerethiopia4558 Год назад +2

    Egziabhere yezin hizebe giff temelketena lejochun ande adergachew 😭😭😭😭

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Год назад

    ☝️☝️🇸🇳🇸🇳🇸🇳👍👍👍👍fano✊️

  • @user-ql5xq8vo6w
    @user-ql5xq8vo6w Год назад +1

    ይገርማል

  • @tube-sx5ee
    @tube-sx5ee Год назад

    ደሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ ምሰጋን ደሰዬ ተልኮ ነው የመጣው እናንተን ለማስመታት እና ፋኖዎች ለመበታተን ነው የሚሰራው ይሄ ባንዳ አላህዬ ፋኖዎቼን እና የአማራ ህዝብ ጠብቅልኝ አንድ አማራ አንድ ፋኖ ነን 💚💛❤💚💛❤💪

  • @user-mx9jk3tp9o
    @user-mx9jk3tp9o Год назад +10

    ምስጋንን ግንባሩን ብላችሁ ድፉልን በአላህ ይዘናችሗል

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Год назад +2

      ችግሩ የምስጋን ብቻ አደለም ይህ የወሎ ህብረት አባል አሉበት የሚዞሩት ኦሮሞች ናቸው

    • @Ethiopia-tq4pd
      @Ethiopia-tq4pd Год назад

      ሰማ ዛሬ ምስጋንን ቢደፉት ነገ እራሳቸውን መንግስት ይደፍቸዋል ።አንድ ቢሆኑ ነዉ የሚያመጣቸው ምናልባ አንተም ጁታ ወይም ሼኔ ትሆናለክ