#ጀግናው_የምስራቅ_አማራ_ፋኖ_ኤርሚያስ_ተፈራ_በልዩ_ሁኔታ_በጋዶቹ_ታጅቦ_እንዲህ_በሞቀ_ጭፈራ_አለሚቱ_ቀለጠች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2023
  • ИгрыИгры

Комментарии • 257

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949  Год назад +2

    #ከድር_ራያን_ሰብስክራይብ_ላይክ_ሸር_ስለምታደርጉልኝ_አመሰግናለሁ!
    #telegram= t.me/KedirRaya
    #Facebook=facebook.com/tigabu.kedir

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Год назад +20

    ኣማሓራወይ ጀጋኑ ደሞቼ ሰላማቹህ ይብዛ 💚💛💖
    💙 My Raya ኣምሃራዊት 💚💛💖😇👊

  • @hayatseid951
    @hayatseid951 Год назад +20

    አላህ ይጠብቃችሁ ፋኖወቻችን የኛ ጀግኖች

  • @annette1792
    @annette1792 Год назад +38

    እኔም ፋኖነው የማገባው እግዚአብሔር ከፍቀድው ብቻ አገር ሰላምትሁን እኔም በሰላም ለአገር ያብቃኝ ምርጫየ ፋኖ ነው

    • @user-jj1lm1tq5n
      @user-jj1lm1tq5n Год назад +2

      እኔም ፋኖ ማግባት እፈልካልሁ👏👏👏👏👏

    • @ghhg4504
      @ghhg4504 Год назад +2

      አማራ ሁሉም ፋኖነው እህቴ

    • @user-jj1lm1tq5n
      @user-jj1lm1tq5n Год назад

      @@ghhg4504ትክክል ብለሻል

    • @legmubex2163
      @legmubex2163 Год назад

      ቅቅቅቅቅ

    • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
      @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Год назад +1

      ክክክክክ እኔም አግብቻለሁ ያውም ስደተኛውን ፋኖ 💖💖💖💖💪💪💪💪💪

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Год назад +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አማራዬ💚💛❤

  • @user-oc1zt7xu5i
    @user-oc1zt7xu5i Год назад +8

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ያሁሉ መከራ አልፎ ለዚህ ያደረሳችሁ ጀግኖቼ ጋብቻችሁን የሳራና የአብርሃም ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ጀግናዬ💚💛❤️

  • @dh-7tube661
    @dh-7tube661 Год назад +1

    ፍኖ ውስጤ ነው ክብር ፍቅር እስከመጨረሻው ለጀግናው ፋኖ

  • @user-rf6pe5no2d
    @user-rf6pe5no2d Год назад +3

    ደሞቸ ፋኖየ የአይናችን ብሌን እደው ስወዳችሁ የኔ ጀግኖች ደስ ሲሉ አላህ ይጠብቃችሁ መልካም ካብቻ ፋኖየ አላህ ወልደው ለመሳም ያብቃቸው💓💓💓💓

  • @user-bt3bh4nl2p
    @user-bt3bh4nl2p Год назад +23

    የአማራው አለንታ ፈኖዎቻችን❤❤❤❤❤

  • @naima7969
    @naima7969 Год назад

    አማራዬ፡ፍቅር ፡እንተን አለማድነቅ አይቻልም ሠላማችሁ ይብዛልን

  • @yefatewa2155
    @yefatewa2155 Год назад +3

    ፋኖነት፣ አማራነት፣ ኢትዮጵያዊነት ነው!!!💚💛❤ ክብር ለጀግናው ፋኖ💪💪💚💛❤

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 Год назад +7

    ዋው ፋኖወች አድምቀውታል የኛ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Год назад +1

    ክፉ አይካችሁ ፋኖዋች የኛ መከታዋች በጣም ክፉአይካችሁፋኖዋችየኛመከታዋችበጣምደስይላል

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Год назад +3

    አለን! አንተኛም! አናንቀላፋም! እኛ የኢትዮጵያ የብረት አጥር🤝 የማንደፈር የማናስደፍር የቃልኪዳን ልጆች ነን!አይዞሽ ኢትዮጵያ! አይዞሽ ሀገሬ! የስሜ መጠሪያ የነጻነት ክብሬ!💚💛❤

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 Год назад +1

    አማራነት..መታደልነዉ..ፋኖ..የአማራ..ኩራት..ነዉ..ፋኖ..ፋኖ..አላህ..ባላችሁበት..ይጠብቃችሁ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Год назад +9

    ልልልልልል መልካም ጋብቻ ይሆንላቹ ወድሞቼ

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ያ ሁሉ መከራ ለጊዜውም ቢሆን አልፎ ለዚህ ክብር በቃን ተመስገን ሲያምሩ ለሙሽሮች መልካም ጋብቻ እኔማ ከፋኖ ውጭ አላገባም ማነህ የኔ አዳም ሰልጥን

  • @woldeberihun7193
    @woldeberihun7193 Год назад

    አይበገሬዎቹ የምስራቅ አማራ ፋኖዎች በርቱ ከጎናችሁ ነን።

  • @zamzamzamzam3398
    @zamzamzamzam3398 Год назад

    ኑሩል በደስታ የአማራ ፋኖወች ደሞቸ መልካም ትዳር የአማራ የሚጠቅሙ ጀግና ጀግና ፋኖ የሴትም ወንዲም ፋኖወች ዉለዱ አማራየ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ

  • @azmiazmi1511
    @azmiazmi1511 Год назад +2

    ኤርሚየ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Год назад +4

    ፋኖወች የኛ ጀግኖች
    እባካችሁ ሁሉም ነገር መቀረፅ የለበትም
    ሰራ ሙያ በልብ ነው
    ጭፈራ መግለጫ በቃን
    😭😭😭

    • @mdet9828
      @mdet9828 Год назад

      አላህ ይጠብቃችሁ ያረብሀገሬን ሠላሞን አብዛልኝ በዘርበቢሄር በሀይማኖት የሚፈላፈሉትን ልብሥጣቸው እላህ በቃበለን ሠላምምምም ያኢላሂ ሠላምምም ለኢትቢያ ፣💜💚❣️♥️🌷🌹🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹💙💛❤️

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Год назад +2

    የአማራው ክንድ ፋኖ 💪💪💪💪💪 ❤❤❤❤❤

  • @kokobyehamzaenat9990
    @kokobyehamzaenat9990 Год назад +2

    ፋኖየ አላህ ይጠብቃችሁ ማሮቸ መከታ ክብሮቸ እወዳችችኋለሁ

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Год назад

    እኔም ፋኖ ነው የማገባው የኢትዮጵያ ጀግኖች ናቸው ሳላደቃየው ኣላልፍም

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 Год назад +1

    እንደት ነዉ እሚያምሩት በስመአብ ትዳራቸዉ ይባረክ

  • @abcd3670
    @abcd3670 Год назад +3

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግናወች ፋኖ ያአይናችን ብሌኖች👍👍

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s Год назад +7

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚብሔር ይመስገን ከዛ ሁሉ መከራ ስቃይ ከሳቱ አዉጥቶ አትርፎ ለዚህ ክብር ላበቃችሁ ላበቃን ፈጣሪ ይመስገን ፍፁም ሰላሙን ያድለን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን በዉነት ጀግና አባት ናቸዉ ክብር ይገባቸዋን ❤❤❤

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 Год назад +1

    ዋው የጀግና ሰርግ እድህ ነው ደሞቸ ሙቸ ነው የምወዳችሁ የኞ መከታወች💚💛❤👑🙏

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 Год назад

    ክብር ለናተ ይሁን የአር መከታ የሆናችሁ ማግባት ፋኖነው ወንድ አገር ወዳጅ

  • @user-bf6jl3zy9w
    @user-bf6jl3zy9w Год назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ፋኖወች የኔ ጀግናወች እኔም ኢንሻ አላህ ፋኖ ነው ባሌ 😍😍😍

  • @neza6422
    @neza6422 Год назад +1

    እኔም ፋኖ ነኝ አበሶቸ የመሬ ልጆቺ
    ፋኖየየየየየየየየ አማራየየየየየየየየየየ
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @genetabebe3336
    @genetabebe3336 Год назад

    ፋኖ ደሜ ፋኖ ፋኖዬ ጀግናዬ የደም ስሬ እኮ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ይጥቃችሁ ሀይል የእግዚአብሔር ነው ሀይሉን ይስጣችሁ

  • @mmkk940
    @mmkk940 Год назад

    አምኬ ተመሥገን አማራ ያደረገኝ

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Год назад +2

    ጀግኖች ወንድሞቻችን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የኛ ኩራት ትዳራችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ ዉዶቼ💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪

  • @yirgalemniguse114
    @yirgalemniguse114 Год назад

    የአደባባይ ጭፈራው አሁን ብዙም አስፈላጊም አይደለም ከፊታችን እጅጉን ብዙ ውጣውረድ ስለሚጠብቀን መጠንቀቅ አማራጭ የሌለው ነገር ነው!በተረፈ በርቱ እንበርታ!

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Год назад

    ፈጣሪ ይባርክላችሁ ሁለት እዲል ከዚያ ሁሉ ወጥቶ ለዚህ መብቃት ሲቀጥል የጀግና አጀቢ ጀግና ነው በጀግኖች ታጂቦ ወግ ማርግ ማየት ምን ያስደስታን ታሪክ ነው ውለዲ ክበዱ

  • @hruyteteku149
    @hruyteteku149 Год назад

    አይ ፋኖ ለአማራ ምን የሚሳነው ነገር አለ♥♥♥

  • @Ethiopia-tq4pd
    @Ethiopia-tq4pd Год назад +1

    የአሳምነው ልጆች መድሃኒያለም /ከአላህ ጋር ይጠብቃችሁ አንድ አማራ !!!!!አማራ ሁሌ ያሽንፍል !!! አማራ ወይ ክርስቶስ ወይም አላህን ብቻ ነው ።

  • @kabaayalew3954
    @kabaayalew3954 Год назад +1

    የኔ ማሮች ሙቼ ነው እምወዳችሁ ሁሌም ደስ ይበላችሁ, ሙሽራዉም መልካም ጋብቻ ይሁንልህ ❤❤❤❤

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Год назад

    ተወደደም ተጠላ ጠሎች ማወቅ ያለባቸዉ አማራ በዉነቱና ሰዉነቱ በጡንቻዉ ይከበራል ያስከብራል።ፋኖ አማራ ነዉ አማራ ፋኖ ነዉ አራት ነጥብ።

  • @user-ot6dm9pv5f
    @user-ot6dm9pv5f Год назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Год назад

    የኔ አለኝታወች አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ 💚💚💚💛💛💛♥♥♥🌺🌺🌺🌺🌺🌺💪💪💪💪

  • @user-lu3kv5zq5s
    @user-lu3kv5zq5s Год назад +2

    ዋው የሚያምር ሰርግነበር ልጁም የልጅአዋቂ ነው ይገባዋል!!!ኮንግራ ኤርሚ መልካም የትዳርዘመን❤❤❤❤

  • @masayaadamu4603
    @masayaadamu4603 Год назад

    እግዚያብሄርይጠብቃችሁ ደሞቸ. አይዞችሁ

  • @user-qy2zo7fn7i
    @user-qy2zo7fn7i Год назад

    አማራነት💚💛❤

  • @danieltesfaye3865
    @danieltesfaye3865 Год назад

    ጀግኖቼ ኑሩልኝ አይለያችህ ።

  • @stu6020
    @stu6020 Год назад +2

    አንድ አማራ አንድ ፋኖ እናሸንፍለን✊✊

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 Год назад

    ድኔ አይፈቅድምጂ ራሴ የሴት ፋኖ እሆን ነበር ፋኖነት ውስጤ ነው. ስወዳችሁ. ቤተ አማራ ወሎ ፋኖን ተቀላቀሉ ወጣቱ

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Год назад

    እባካቹ ፋኖ እያላቹ ወገኖች አታስጨርሱ ሁሉ ነገር በአደባባይ ሳይሆን በሚስጥር አርጉ

  • @mesfingeorgis4335
    @mesfingeorgis4335 Год назад

    የአማራ ጀግና ሞቱም ሰርጉም እንዲህ ያምራል

  • @user-ws4wx3lf5c
    @user-ws4wx3lf5c Год назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ

  • @berhanugebrie662
    @berhanugebrie662 Год назад +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ወንድማችን ።

  • @user-cw7yb7uo8x
    @user-cw7yb7uo8x Год назад

    አማራዬ 💝💝💝💝💝

  • @sistefera6987
    @sistefera6987 Год назад

    የጀግኖች ጀግና እናት ኢትዮጵያ የወለደችው የታሪክ አማባ ፋኖወች ከጎናችሁ ነን

  • @aaas205
    @aaas205 Год назад

    የኛወቹ ፋኖ ኑሩልን

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig4367 Год назад +2

    አባባ የኔ አባት ❤
    ወንድሜ ሶል ሲላምላክ ደጎ😢🇪🇷
    ሞላ ደስየ አሹ ማርያምን እነሱ እንደ አንድ ታጋይ አልነበሩም ሞላ አሹ ልክ እዳሳምነው የዘላለም እሳቴ ናቸው😢

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 Год назад

      በጣም ነፍሳቸውን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን

  • @yengustube
    @yengustube Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ያ ሁሉ አልፋ ለዚህ ላቡቃን የአብርሃም የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊መልካም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ጋብቻ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊

  • @user-ei2wo5fz3i
    @user-ei2wo5fz3i Год назад +2

    እሰይይ እልልልልል ወድሞቸ ክፉ አይካቹህ ተደሰቱልይ ሁለይም

  • @fawziahusain2882
    @fawziahusain2882 Год назад

    ወይኔ ደስ ስትሉ አማራ ባልሆን ምን ይዉጠኝ ነበር

  • @rahmaabdo5261
    @rahmaabdo5261 Год назад +2

    የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m Год назад +2

    መልካም ትዳር አላህ ያድርግላችሁ የኔ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6y 7 месяцев назад

    ጀግኖች የጀግኖች ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @msaddis4164
    @msaddis4164 8 месяцев назад

    ሴቶች አሁን ፋሽኑ ጀግናውን ፋኖ ማግባት ብቻ ነው

  • @rahmaabdo5261
    @rahmaabdo5261 Год назад

    ያን ሁሉ መከራ አልፎ አልሀምዱሪላ ፋኖየ ዉለዱ ክበዱ እኮን ደስ አለህ

  • @user-yn6iw7ff6o
    @user-yn6iw7ff6o Год назад

    የአማራ ድመቅት ርፋኖወች።

  • @aberhamzelalem9907
    @aberhamzelalem9907 Год назад

    ፍኖ ፍኖ በሉ እንድትድን አማራ

  • @user-fr8xz4px3v
    @user-fr8xz4px3v Год назад

    አንድ አማራ ለሁሉም አማራ
    ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ
    የአሳምነው ወንድም እህቶች

  • @user-fr8xz4px3v
    @user-fr8xz4px3v Год назад

    እኔም ፍኖ እህታችሁ ነኝ በርቱ

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 Год назад +1

    እንዲህ ደስ ያበላችሁ 💚💛❤️

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Год назад

    ጀግኖቻችን የአማራ ፈኖቻችን በርቱልኝ ይሔን ሽልፍታም የወያኔ ቅጥርኛ እና ጭብሉን የኦሮሞ ልዩ ሐይልን ኦነግነኝ የሚሉቴነ አአሽአሮቹ የባእዴን ቅጥርኛ ቅጠረኞቹን እጭድ እናርጋቸው ተነሱ እባካችሑ ስለእግዚአብሔር ብላችሑ

  • @mahletbera8991
    @mahletbera8991 Год назад

    እሰይ እልልልልልልልል ፋኖየ ደሞቸ ስወዳችሁ ሞቸ ነው እግዚአብሔር ሆይ ሁሉንም ፋኖ ጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 Год назад

    እህቴን በጀግንነት ባጣትም በጀግንነት ደስታችሁን ሳይ ደስ አለኝ በደማችሁ በአጥንታችሁ አኮራችሁን የእኛ መኩሪያወች ለእህቴ ነፍስ ይማር በሉልኝ 😭 ምን አለ በሂወት ኑራ ይህን መጨረሻውን ባየች ነሮ 😭😭😭

  • @hshehhshdh2599
    @hshehhshdh2599 Год назад

    ልልልልልመልኮም ትዶር የኛጀግና

  • @user-qk2mu6se8c
    @user-qk2mu6se8c Год назад

    ለአማራ ብቻ ነው ያላችሁት ጠባቦች ለሁሉም አትሉም

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m Год назад +2

    አላህ፣ይጠብቃችሁ፣የኛ፣እቁዎች

  • @meazatefera1476
    @meazatefera1476 Год назад

    ፋኖ ነው ደሜ አማራ

  • @workuyared3806
    @workuyared3806 Год назад

    እኔም ፋኖ ነኝ ።

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 Год назад

    Allah ytbkhew wgnoha love you knig fno❤❤❤🐅🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪

  • @BeYouTube-hj5bj
    @BeYouTube-hj5bj Год назад +1

    ፍኖ የኛ ጀግና መልካም ትዳር ይሁንልህ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @jamaledasala8153
    @jamaledasala8153 Год назад

    እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን አማራ ልጆችህን ጠብቅ ዋው መልካም ትዳር የአብረሃም የሳራ ጋብቻ ያርግልላችሁ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Год назад +1

    GRUM BEHAL BE TILIK YE KIBER SEM!YE SELAM YE BEREKET GABICIA YEHUNELACIHU 🙏🙌

  • @rahmaabdo5261
    @rahmaabdo5261 Год назад

    ፋኖየ እኮን ደስ አለህ

  • @user-ui1zo2uh1d
    @user-ui1zo2uh1d Год назад +1

    እሰይ'የኔ'ነብልባሎች'ፋኖኖኖኖየ💪💪💪💪💪

  • @hhdd5252
    @hhdd5252 Год назад

    Happy Ethiopian Epiphany Day, to all Amhara People around the World.
    AMHARA-FANOS = #1 ETHIOPIANS!!!

  • @user-mx9jk3tp9o
    @user-mx9jk3tp9o Год назад

    ማሽ አላህ ማሽ አላህ ጀግናችን መልካም ትዳር ፋኖየ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @maekel6789
    @maekel6789 Год назад

    ማሻአላህ መብሩክ እኳን ለዚህ አበቃው ፋኖ ወድማችን መልካም ትዳር ይሁለት😍🥰🇨🇬💪💪

  • @user-yj5bq6gd2j
    @user-yj5bq6gd2j Год назад

    ወላህ።አማራ።ፍኖ።መሆን።መታደልነው

  • @woynshetawoke8966
    @woynshetawoke8966 Год назад

    አማራየ

  • @rahmaabdo5261
    @rahmaabdo5261 Год назад

    የኔ ፋኖዉች ስወዳችሁኮ ወላሂ

  • @user-rz2pe7bb4k
    @user-rz2pe7bb4k Год назад

    😟😟😒😒ለኔም ፋኖ ባል ይፈለግልኝ😇❤️❤️❤️መልካም ጋብቻ የኔ ፋኖ❤️❤️

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 Год назад

    እስከ እስይእስይ ደስ ስትሉ. እንካን. የናንተ ሆንኩኝ

  • @hirutegebreselase5569
    @hirutegebreselase5569 Год назад

    God bless you and protect you all my lovely brothers. We are proud of you all Amhara people will be free soon. We love you ❤💛💚 ❤💛💚

  • @usmansaea3874
    @usmansaea3874 Год назад

    ፋኖ💪💪

  • @user-tn8gg1yi5r
    @user-tn8gg1yi5r Год назад

    በማርያም. ስወዳችሁ

  • @yiche21
    @yiche21 Год назад

    ፋኖ አይዞህ

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 Год назад

    ፋኖ ፋኖ ኢትዮጵያ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱❤🙏

  • @egizabhiryemesgen1888
    @egizabhiryemesgen1888 Год назад +1

    Fano fano ere fano fano

  • @user-my9jz8on6s
    @user-my9jz8on6s 2 месяца назад

    💘💘💘💘💘💐💐💐💐💐💐አማራዪዪ

  • @tsegayegebremedihnaraya9001
    @tsegayegebremedihnaraya9001 Год назад +1

    የኛ ጀግኖች ፈጣሪ ክንድ ይሁንላችሁ

  • @bsahle
    @bsahle Год назад

    One Amhara is strong Amhara