ቸሩ የአመቱ መጀመርያ ፕራንክ አረኩት መልካም አዲስ አመት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 423

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 4 месяца назад +92

    ወዶችየ ምርጥ ባል ለመሆን ከቸሬ ተማሩ ቸሬ ለሚስቱ ያለው ክብር ❤

    • @Lena-k8k6u
      @Lena-k8k6u 4 месяца назад +2

      😂😂😂ከካሜራ ላይ ይሆናሉ አታስቢ😂😂

    • @opnishnooeud5917
      @opnishnooeud5917 4 месяца назад +1

      👍👍👍👍👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 месяца назад

      ​@@Lena-k8k6uደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 месяца назад

      ​@@opnishnooeud5917ደምረኛ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 4 месяца назад +2

      😢ውነት😢መልካም፡ሰው፡ነ😢😮❤❤

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 4 месяца назад +54

    የምር እኔ እየዋሹ ነበር የሚመስለኝ ቸሬ አላህ ትዳራቹ ይባርክላቹ ውለዱ ክበዱ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 4 месяца назад +58

    የኔ ቅመም እኳንም የኔ ሆንሽ❤❤❤ እኔ ቸሬ እኮ ለሰው ያለው ክብር እመቤቴ ታክብርህ ወድሜ❤❤

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 4 месяца назад +23

    ባለሞያ ነሽ ባንቺ እድሜያሉ እንዴት እንደሚያዝ አያውቁም ተባረኪ ሞያ ማወቅ አያሳፍርም ያስከብራል ኑሮሽ ሰራተኛ የመቀጠር ቢችል እንኳን ካላወቅሽ ሰራተኛ ማዘዝ ያቅታልና በርቺ

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni 4 месяца назад +10

    ቸሬ እኮ መልካም ሰዉ ለሴትልጂ ያለዉ ክብር ሜሪ የኔዉድ እዳታስከፋዉ❤❤❤❤

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 4 месяца назад +15

    ቸሩ ማርያምን ትለያለህ ለሚስትህ ያለህ ክብር ተሽቆጠቆጠ የኔ አባት

  • @fahedali632
    @fahedali632 4 месяца назад +41

    ቸሬእኮ ምርጥባልነው ታድለሽ ሜሪ❤❤❤❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 3 месяца назад

    አቤት መታደል የኔ ድንግል ማርያም እናት የሆነ ባል ሰጥታሽ አለች አመስግኝ ሁሌም እማማዬ ትህትናው ደስ ሲል ❤❤❤❤

  • @SeadaMuhammad-nz8cv
    @SeadaMuhammad-nz8cv 4 месяца назад +15

    ቸርየ የምር ለሚስትክ ያለክ ክብር በጣም ልዩ ነዉ አላህ ያክብርክ የኔ ሙሽሮች ሁሌም ደስ ይበላችሁ ደግሞ ቪዲዮ በየጊዜዉ ልቀቁ እወዳችሁዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zahra-uq1nt
    @Zahra-uq1nt 4 месяца назад +8

    ቸርዬ የኔ ሚሥኪን አሣዘንከኝ የዋህነት እና ደግነትኮ የግልህ ነው የኔ ጨዋ ለማንኛውም እንኳን አደረሣችሁ

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 4 месяца назад +7

    ቸሬ ምርጥ ባል. ትለያለህ ወድሜ ዘመንህ ይባረክ. ሜሪ በማሪያም. ፕራንክም ቢሆን አታስጨንቂው እህቴ. እደዝህ ያለ ወድ አለግን

  • @MMistauel
    @MMistauel 4 месяца назад +10

    የኔአባት ሲያሳዝን በማርያም❤❤❤

  • @bitislam593
    @bitislam593 4 месяца назад +30

    ቸሩ ምረጥ ሰወ ጎበዝ ነህ❤

  • @Kalkidan-dn9jp
    @Kalkidan-dn9jp 3 месяца назад +1

    ዉይ ታዲለሽ ሜሪየ ቸሪየ እስከመጨሪሻዉ እንደዚህ ሁን ወላሂ ፍቅሪ ያሸንፍል ወንዲልጂኮ ሢፈቅሪ ❤ ዉለዱ ክበዱ

  • @HewoteEdmaalem
    @HewoteEdmaalem 4 месяца назад +7

    ቸሬ ምርጥ ባል ነው ለሚስቱ ያለው ክብር ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 4 месяца назад +37

    መልካም በአል ለኛ የመዳም ቅመሙች እንኳን አደረሳችሁ

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 4 месяца назад +62

    ገብርኤልን የቸሪ መለወጥ ገርሞኛል እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይነገር ስጦታው በእርግጥ የዋህ እና ቅን መሆንክን አውቃለሁ ግን ታናደኝ ነበር የምር ሜሬየ ይህን ነጭናጫ ሰከን ሰለ አደረግሽ ጀግና ነሺ ድንግልን

  • @tesfaye-r2w
    @tesfaye-r2w 4 месяца назад +6

    ቸሩ እና ሜሪ ምርጥ ሰው ደግሞ አትጥፉ እየናፈቃችሁኝ ነው ❤❤❤

  • @እርጉእርጉ-ዸ7ኘ
    @እርጉእርጉ-ዸ7ኘ 4 месяца назад +3

    ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ደስ ሰትሉ☦️☦️🙏🙏☦️☦️☦️☦️🥀☦️🥀☦️🥀☦️☦️☦️🥀☦️🙏🙏

  • @user-mm9jl3wc1u
    @user-mm9jl3wc1u 4 месяца назад +21

    ምርጥ ልጅነዉ ሌላዉ ቢሆን ጠቅሎ ዶሮዉጋ ነበር የሚጨምርሽ

    • @ZinetFentaw
      @ZinetFentaw 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ssaa6161
      @ssaa6161 4 месяца назад

      😁😁😁

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 месяца назад

      ​@@ssaa6161ደምረኛ

    • @youtub6675
      @youtub6675 4 месяца назад

      😅😅😅

    • @mestayitMestayit
      @mestayitMestayit 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 4 месяца назад +9

    የኔማሮች አዲስ ሙሻሮች አስጨነቅሺው ቸሬን አዲስ ሂወት በአዲስ ዘመን ❤❤❤🎉 መልከም አዲስአመት ለሁለችንም🌻🌻🌻🌻

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 месяца назад +2

    በስመአብ የቸሬ መለወጥ የኔ አክባሪ ሜሪ ቆጆ ታድለሽ ❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 месяца назад +5

    ዉይ ማርያምን ቸሬ የዋህ እኮ ነዉ ሜሪዬ የኔቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ❤❤🎉🎉መልካም አድስ አመት❤❤🎉🎉

  • @AisyahEndiris123
    @AisyahEndiris123 4 месяца назад +6

    ማሻአላህ❤❤❤❤😂😂😂

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 3 месяца назад

    ቼሬ ምርጥባልነህ በዚሁቀጥልበት. መልካምነትለራስነውመልሶይከፍልሀል

  • @masarat2998
    @masarat2998 4 месяца назад +9

    ውደተዋህዶ የትቀላቅልሽብት ምርጥአመት❤❤❤ስታምሩ መልካምአድስአመት❤❤❤

  • @መረከቤtube
    @መረከቤtube 4 месяца назад +31

    እዴዝ አይነትም ባል አለ ለካ ምንም ማይወጣለት ምርጥ ባልሽን ፍራክ አታድርግ እህቴ መለካምነቱ አስለቀሰኝ😢😢😢እንካን አደረሳቹ ፈጣር ትዳራቹን እባርክ🤲🎇🎇🎇🎇

  • @tsedalaserade
    @tsedalaserade 4 месяца назад

    Adera tdarachehun tebkut prank atabzu beterefe melkam bal embrhan betachu tgba tdarachu yebarek mariche

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 4 месяца назад +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ቤታችሁ ሁሌም ደስታ ያብዛላችሁ

  • @KidgaAwil
    @KidgaAwil 4 месяца назад +12

    ዶሮዋቹ ሽታ እኛ ጋ እኳን ደርሶዋል አዳኛ

  • @miretmi3845
    @miretmi3845 3 месяца назад

    የኔ ዉዶቺ ደስ ትላላችሁ 💕💕💕💕💕

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 4 месяца назад +1

    Yene abat chare azazaneng tedarachun yebarkelachw🙏😊😊😊

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 4 месяца назад +5

    ዋዉ ቸሬ እንኳን አደረሳችሁ🙏🌻🌻🌻🌻🌻

  • @hdjdjkdhdjdjkdudidi2437
    @hdjdjkdhdjdjkdudidi2437 3 месяца назад

    ጎበዝ ነህ ጀግና

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 4 месяца назад +12

    ቸሩ እኮ አዛኝ ነው😢😢😢👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 4 месяца назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ የኔ ውዱ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 4 месяца назад +11

    ወይኒ ሜሪየ😂😂😂😂 ቤተሰቦቼ ጋር እሄዳለሁ 😂😂😂 ቁጥር 2 ሊያሳድጉሽ ቀረ እኮ 😂😂😂

  • @YordanosBirhane-vs1dx
    @YordanosBirhane-vs1dx 4 месяца назад +11

    ወይኔ ወገቧ እህል የሚቀምስ አይመስልም በስምአም ትንሽ ወፍሪ እናቴ ❤❤❤❤

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 4 месяца назад +2

      እኔም እንደሷ ነኝ የመዳም ቤት አጥንቴን አስቀረኝ😢

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 4 месяца назад

      እኔም እደሶነኝ እዳውም የባስኩነኝ

    • @Rabiiወሎየዋ
      @Rabiiወሎየዋ 4 месяца назад

      እኔ ደሞ ቦርጭ ነው ያስቸገርኝ​@@zemenaybaye7457

  • @marylove6949
    @marylove6949 4 месяца назад +1

    ቸሬ 2017 ጀግና ባል ነዉ ሚል ብቻ ላይክ🎉🎉🎉

  • @SaRA-q9p3y
    @SaRA-q9p3y 4 месяца назад +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ ምርጥ ባል

  • @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ
    @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ 4 месяца назад +12

    ቸሬ ምርጥሰው ለሤትክብርአለክ🎉

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 4 месяца назад +5

    እኔ ልቃጠል ወድማለም😢😢😢የኔ ወድሞች አቅርበው እራሱ አይበሉም

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 месяца назад +21

    የኔ ወንድም ቸሩ እኮ ሩህሩህ ልጅ ነው በርቱ ሙሽሮች❤❤❤❤❤

  • @faisalfsail9561
    @faisalfsail9561 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶችዬ

  • @saeedalderei541
    @saeedalderei541 4 месяца назад +2

    ትግስትህ ❤❤❤❤❤❤

  • @Hime1-fb4ft
    @Hime1-fb4ft 3 месяца назад

    ማነው አደኔ በበአልቀን በላችሁ አዝጎ አዝጎ ሥጦታ እሚሠጥ ❤ የኔአዝግ ናፍቀኸኛል😢

  • @natalisside2406
    @natalisside2406 4 месяца назад +13

    ቸሩ የዋህነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад +3

    😂😂😂😂❤❤❤አማስል

  • @AyshaTube-ez4oe
    @AyshaTube-ez4oe 4 месяца назад

    charu gen asazanakgne kagabaha buhala taragagetahale wolahi tegsetk saladank alalefem❤❤❤

  • @Serkalemtube-n8x
    @Serkalemtube-n8x 4 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 4 месяца назад

    ወይእሷስትቆጣይስቃል

  • @RabiaA-x7v
    @RabiaA-x7v 4 месяца назад +1

    ስታምሩ ❤❤❤❤❤

  • @Tig12342
    @Tig12342 4 месяца назад

    ስታምር የምር ቆንጆ ናት እድለኛ ነክ በደንብ ያዝ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад +6

    ዴሞልጁ ሴት አክባሪ❤❤❤❤

  • @ቃልዬ-ደ5ቨ
    @ቃልዬ-ደ5ቨ 4 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እኳን አደረሳችሁ የኔ ዉድድድድድድዶችዬ🎁🎁

  • @bitislam593
    @bitislam593 4 месяца назад +5

    ትዳራቹ ያማረይሁልላቹ❤❤

  • @arsemayouyube1333
    @arsemayouyube1333 4 месяца назад +6

    እንኳን አደረሳቹ ቸሬ ከውዳ ባለቤትክ ጋር መልካም በአል

  • @betyhailay1079
    @betyhailay1079 4 месяца назад

    ቸሬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የዋህ እና ኣስተዋይ ሰው ይመችህ የኔ ኣባት

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 4 месяца назад

    እንኮን አደረሳችሁ በጣም ጎበዝ ነሽ ትዳራችሁ ይባረክ ❤❤🎉🎉

  • @Hime1-fb4ft
    @Hime1-fb4ft 3 месяца назад

    ፍቅራችሁን ብዝተብዝት ያርግላችሁ ክርስቶሥ🎉❤❤❤❤

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 4 месяца назад

    ደስ ትላላችሁ

  • @NigistTNegash
    @NigistTNegash 4 месяца назад

    Cherye mrt bal medanialem edme Tena ysth🥰🥰🥰

  • @Tomi90187
    @Tomi90187 4 месяца назад

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @ኢትዮኩራቴ
    @ኢትዮኩራቴ 4 месяца назад +2

    ወላሂ ስታምሩ ቸሬ ወንድሜ ትለያለህ❤

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 4 месяца назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ ቸሩየ😊😊

  • @marshte2107
    @marshte2107 4 месяца назад

    ቸሩ ምርጥ ሰው መልካም ዘመን ያድርግላችሁ

  • @AmenatAmenat-n6e
    @AmenatAmenat-n6e 4 месяца назад +4

    የኔውዶች እየጠፋችሁ አትጥፊ

  • @emeliaa612
    @emeliaa612 4 месяца назад +5

    እንኳን አደረሳቹ ዉዶቼ መልካም በዐል

  • @hobawubaleme8424
    @hobawubaleme8424 4 месяца назад

    Cheri yene wondime tebarki 👍👍👍👍👍👍

  • @AemanHussein
    @AemanHussein 4 месяца назад +2

    መሊካምባአለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 4 месяца назад

    ውይ ሜሪነት ቸሬም ታዛዝናላችሁ እውይ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 4 месяца назад +13

    ሜርዬ ሙሽሪት አረ ባለሙያ እጅዲ የታረጥ ቅሙጬ የአመትባል ዶሮ እየሰራሽ ነው ቸሬ ትህትና ህ
    እመቤቴ ከነልጃ ትዳራችሁን ትባርክ መልኳም አዲስ አመት የጤና የሰላም የብፅግና ይሁንላችሁ ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 4 месяца назад +1

    ቸሬ ምርጥ ባል❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ❤

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e 4 месяца назад +1

    እንኳንሀደረሳቹውውዶች

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc 4 месяца назад

    በጣም❤❤❤

  • @aster7876
    @aster7876 4 месяца назад

    ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po 4 месяца назад

    የኔ ውብ ሙዝራ ዎች መልካም አዲስ አመት❤❤❤

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 4 месяца назад +49

    ሙሽሮችን አበርታቷችዉ መጡልን የኞ ሙሽራዎች ❤

  • @LylaSQ-zj2cv
    @LylaSQ-zj2cv 4 месяца назад +1

    የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁነ ያበዛላችሁ ማሩቸያ😍😍😘😘

  • @KidgaAwil
    @KidgaAwil 4 месяца назад +4

    ወዮ ቸሩ ጎበዝ🎉🎉🎉

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад +3

    የገተማልጂኮ ግማሹ ጀግናነው አበጄሽ❤❤

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 4 месяца назад

    ምርጥ ስታምሩ ❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 месяца назад

    ጀግና ልጅ ናሺ ባለሞይ ናሺ ቸሬ መልካም ሰው

  • @negatwamaru3303
    @negatwamaru3303 4 месяца назад

    God bless you

  • @zabebahAhmed
    @zabebahAhmed 4 месяца назад +1

    👍👍🥰🥰🥰😂

  • @ታዘብኩሽአንችዓለም
    @ታዘብኩሽአንችዓለም 2 месяца назад

    የኔ የዋሀ ቸሬዋ😢😢😢😢😢

  • @tiruwerkchikula9459
    @tiruwerkchikula9459 4 месяца назад

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሸ🥰💕🥰💕🙏😁😁

  • @zahraeshetu7182
    @zahraeshetu7182 4 месяца назад

    ዋው ቸሩ ምረጥ ልጅ 😘😘😘😘😘

  • @SelamaShanebel
    @SelamaShanebel 4 месяца назад

    እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 4 месяца назад

    Waww tegstu gerami nw❤❤❤😂😂😂 😂😂❤❤❤

  • @YelamMesela
    @YelamMesela 4 месяца назад +1

    Wowow ቻረ ጌታ ይባረካችሁ 😂❤❤❤❤❤

  • @fekr-t1x
    @fekr-t1x 4 месяца назад

    Yene marwchi

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 4 месяца назад

    ቸሬ በጣም ታዛዥዋ ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ሰላም ይሰጣችሁ❤❤❤❤

  • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
    @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 4 месяца назад +1

    እፈፈፈፈ ታጠቢና ተኝ አለ እፈፈፈፈፈፈ አረ የኔ ከለቱ የት ነሕ ተው ና

  • @maryithopiya6191
    @maryithopiya6191 3 месяца назад

    waww cher god

  • @ZebanoworetaweeGutu
    @ZebanoworetaweeGutu 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ፍቅር ይስጥችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bettyhailu-j9m
    @Bettyhailu-j9m 2 месяца назад

    ታድለሽ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 4 месяца назад

    እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤🌻🌻🌻

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 месяца назад +15

    ኢጄራ በዋጥ መነው እዳኔ የናፋቃው😢😢😢😮🎉🎉

    • @አስኪዩቱብ
      @አስኪዩቱብ 4 месяца назад +1

      ለምን ሰርተሽ አትበይም ምግብ ማትሰሪ ከሆነ ተናገሩ ዝም አትበሉ ግዙሉኝ በሉ በብራችሁ የምር እኔ ሰርቼ ነው የምንል የምናፍቀኝ እኔ ከቤተሰቦቼ ተሰባስበን መመግብ ነው የሚናፍቅኝ እንጂ

  • @naeemaa6659
    @naeemaa6659 4 месяца назад +3

    አደኛ ነኚ ቸርየ