የዳንሰኛው ተስላ መኪና ዋጋ-በቅዳሜ ገበያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 май 2024
  • የዳንሰኛው ተስላ መኪና ዋጋ-በቅዳሜ ገበያ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 27

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Месяц назад +5

    1. ትልቁ ጉዳይ የ spare part የመለዋወጫ ጉዳይ ነው 2. የመካኒክ ነገር እነዚህ lexuery መኪናዎች ማንም ተራ መካኒክ አይሰራቸውም እንኳንስ እኛ ሀገር በሰለጠኑትም ሀገር spare ወድ ነው መካኒክም የትም አትወስድም company ካልሆነ እንደኔ ግን ለሀገራችን አይመጥኑም ከጥቅማቸው ኪሳራቸው ያመዝናል ባይ ነኝ !!!

    • @Hkim185
      @Hkim185 Месяц назад

      የኤሌትሪክ መኪናዎች አገር ዉሰጥ ነዉየሚመረቱት ። አንደኛ የሚጠገን ነገር የላቸዉም ሁለተኛ አዲሰ መኪና ገዝተሸ አታቂም ማለት ነዉ ለአምሰት ዓመት ምንም ንቅንቅ የለም። የነዳጅ መኪና ሜካኒክ ከሆንክ አይዞህ ሰልጠና ዉሰድ ወጣት ከሆንክ ወጣት ካልሆንክ ግን ምክሬን ሰማ የነዳጅ መኪናዎችህን በኪሳራም ሸጣቸዉ አለቀ

  • @HenokTadesse-jy4pz
    @HenokTadesse-jy4pz Месяц назад +1

    ዋው አሪፍ አቀራረብ ነው ነገር ግን የኤሌክትሪክ መኪና መልሶ ለመሸጥ ነው ችግሩ

  • @abugidabrandtube2332
    @abugidabrandtube2332 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @BernabasShiferaw-if8th
    @BernabasShiferaw-if8th Месяц назад +1

    500 birr ayawetam limdu slaleny new bibeza 100 birr new be normal slow charger malet new demo doge challenger lemegemeria gize ayew esunm btasayen Arif neber electric bayhonm bertu👍

  • @photography6969
    @photography6969 Месяц назад

    Elctric mekina megazu medabdubt giza yimtal spair ena battry wechi😂

  • @user-ub3hj9mo2t
    @user-ub3hj9mo2t Месяц назад

    13 አምሰት አላለችም

  • @photography6969
    @photography6969 Месяц назад

    30 m minaw genat yasegbal😂😂

  • @eyobasefa5314
    @eyobasefa5314 Месяц назад

    ብስብስ አላችሁ ባንቺ ቤት ዘምነሽ ሞተሻል በብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ እንዲ መበሳበስሽን ሳይ እዛው ውስጥ ብዙ ውሽማ እንዳለሽ ገባኝ

  • @Ethi912
    @Ethi912 Месяц назад +2

    እኔ ጥያቄ ይሆነብኝ ይሄ መኪና ቢበላሽ መልሱ አሜሪካ ኤክስፖርት ሊያደረገው ነው ? 😂

    • @Hkim185
      @Hkim185 Месяц назад

      አንድኛ አንቺን ምን አሰጨነቀሸ ገንዘቡ ከሌለሸ ዝም ማለት አይሻልም እንደኔ

    • @Ethi912
      @Ethi912 Месяц назад

      በምን አወቀህ ገንዝብ እንደሌለኝ 🤣🤣🤣ጋሽ ደላላ ወይም ስገብግብ ነጋዴ ህዝብ መንቃት አለበት ከመገዛቱ በፌት አንድ እቃው እንካን ቢጉደል መንዳት ይማችል መኪና ለኢትዮጵያ ገበያ አይስፋልግም ሌባ ነገር ነህ ሲነቃባቹሁ ታብዳላቹሁ ! ሊባላ ሃሃሃሃሃሃ ግፋቹሁ መኪናው ምንም ያህኔ ያህል ዋጋ አይወጣም ! የኢትዮጵይ መንግስት 6 ዳላላ እና 6 ስግብግብ ነጋዴ አደባባይ ላይ ቢረሽን ልክ ይገቡ ነበር ከስው የምተዘረፉትን ታያላንድ እና ህንድ ቱርክ ሆስፒታሎች ነው የምተጨረሱት ለማይቃቸሁ ገዥ እንደሆነ የለም ምን ትሆኑ እኛም እያያናቹሁ ነው

    • @Ethi912
      @Ethi912 Месяц назад +1

      የደላላ ኮመንት

    • @Ethi912
      @Ethi912 Месяц назад +1

      የደላላ ኮመንት

  • @ethiodude9886
    @ethiodude9886 Месяц назад

    ቆንጆ ልጅ ነች ማን ነው ስሟ

  • @jupiterplanet1316
    @jupiterplanet1316 Месяц назад

    ተስላ 🤣🤣🤣 ቴስላ ነው ሚባለው

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Месяц назад +2

    ናሁትቪ ቀድመዉ ሰርተዉታል ይሄን የመኪና መሸጫ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Месяц назад

    30M😳 በፈጣሪ ስም ብዙ ብር እኮ ነው የምር