የኤሌክትሪክ መኪና ዋጋ ከአውቶሞቲቭ ባለሞያ 2015 | Price of Electric Cars in Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • Check out this video. • የኤሌክትሪክ መኪና ዋጋ ከአውቶሞቲቭ...
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited.
    Copyright ©2023 Merkato Tube
    ከመርካቶ ቲዩብ ጋር በመስራት ምርትና አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ 0963979800 ይደውሉልን

Комментарии • 31

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 Год назад +12

    መኪና መሸጫዎቻችንን እንዲህ በባለሙያ ጥሩ justification እየተሰጠ ቢሆን በጣም ዘመናዊ ይሆናል ደስም ይላል...ብዙዎቹ ግን ምንም የማያውቁ ሴቶች even ስለመኪናው ምንም እውቀት የሌላቸው ደህና ፈጣሪ የሰጣቸው መልክ ስላላቸው ብቻ ተቀጥረው ሲያቦኩ ይገኛል how that is so boring... አረ ባካቹ " ኢንጅን የለውም ሞተሩ ግን በጣም አሪፍ ነው' ያለቺኝ የመኪና የሽያጭ ባለሙያ ተብየዋ አሁንም እዛው የመኪና መሸጫ ቤት አያታለው...ይገርማል!

    • @techdereja
      @techdereja Год назад +1

      ሰው ከመተቸትህ በፊት የምታወራውን አረጋግጥ። እዚ መተህ ማታቀው ነገር ላይ comment ከማረግህ በፊት google ብታደርግ እንደተሳሳትክ ታይ ነበር።
      “People use both interchangeably, but the difference is that motors run on electricity and engines run on combustion. The engine converts various forms of fuels into mechanical force, while the motor transforms electrical energy into mechanical energy.”
      አንድ ሰው መልክ ሰላለው ወይም ሴት ስለሆኑ ብቻ ለሙያቸው ብቁ አደሉመም ማለት ያልተማረ ሰው አስተሳሰብ ነው።

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 Год назад +3

    እንደዚህ አይነት ባላሙያ መኪና ሲሸጥ በጣም ደስ ይላል። ነገር ግን ይህ ዘመናዊ መኪናዎች በሜዳ መሸጡ ተገቢ አይደለም ። መኪና መሸጫ የአንድን ሀገር ውበት ገፅታ ያሳያል እና እረሱን የቻለ የኪና ቮፕ ውስጥ ነው መሸጥ ያለባቸው ። ትልክ ወስጡ ከወፍት የሆነ ካር ሾፕ ላይ ቢሆን አዲስ አበባን ይለውጣታል።

  • @abenezerhandiso
    @abenezerhandiso Год назад +7

    Mogese is a well known automotive expert in Addis Ababa

  • @12nakedtruth
    @12nakedtruth Год назад +1

    Great information, but please try to lower the background volume

  • @majetmedia52
    @majetmedia52 Год назад +4

    Thank you for the information

  • @henokendalkachew5706
    @henokendalkachew5706 Год назад +1

    I REALLY APPRECIATE YOUR EXPLANATION ...AND THANK YOU MERKATO TUBE

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 Год назад +2

    ብዙ ባለሞያዎች አንደ አቶ ሞገስ ያስፈልገናል

  • @shega177
    @shega177 Год назад +2

    thank you!

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 Год назад +1

    መርካቶ ምርጦች

  • @tilahunasres8115
    @tilahunasres8115 Год назад +2

    Suseke የለህም ወይ

  • @user-ei1ud9xe4i
    @user-ei1ud9xe4i 5 месяцев назад

    thankyou

  • @gondarethiopia2635
    @gondarethiopia2635 Год назад +1

    ABIY = Endless War In Ethiopia. ABIY + TPLF = accountability . Justice. 4 Ethiopia. 😢. ID.

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Год назад

    ሀገር ዉሰጥ ሰርቲፋይድ የሆነ መካኒክ ለወይ ለነዚህ መኪናዎች ።

  • @TUBE-qh8jk
    @TUBE-qh8jk Год назад +1

    Wey gud!!!! Ere waga...

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Год назад +4

    ሀገራችን ሰላምይሁን🎧🛑ዉድ የኢሥላም ልጆች እህቶቸ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን 📚

  • @HappyHealthyOutlet
    @HappyHealthyOutlet Год назад +1

    One of the medieval behaviors of Ethiopian businesses is that you have to call them to find out the prices of the items they sell. Pathetic!

  • @yafetmulu8600
    @yafetmulu8600 11 месяцев назад

    የኤሌትራክ መኪና ለኢትዮጵያ አይደለም ላደጉ አገር ራሱ እማይሆን ነው

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Год назад

    የኤሌክትሪክ መኪኖች አውቶማቲክ ወይስ ማኑዋል?

  • @kasayelodde9838
    @kasayelodde9838 Год назад

    1000000 amteth 5000000 atishita lehizb aseb .bizbeza yikum

  • @fikrubekele8496
    @fikrubekele8496 Год назад

    አይታይም

  • @Ethioshalomhulumlebegonew8409
    @Ethioshalomhulumlebegonew8409 Год назад

    Price ብለህ ደፋፍነህ ስታልፍ🙆🤕

  • @husniyajuhar1978
    @husniyajuhar1978 4 месяца назад

    😂 minim ayawukim! 400,000km minimum new before the battery start to degrade by 10%

  • @tesfayeabate7806
    @tesfayeabate7806 Год назад

    የመኪናውን የግንባር መብራት(የVolswagon) አይታችሁታል ግን????????????የአውሬው አይን ነው(የዘንዶው/እባቡ)ነው። please,yehenin qoshasha mekina ye awurewn milikt atgzut....በኢየሱስ ስም የተወጋ ይሁን....

    • @Ethi912
      @Ethi912 Год назад +4

      😂😂😂😂ለአንተ የታየህ ለእኛ አልተየነም በጌዜ አማኑኤል ገባ እቃ እና አውሬ ማለየት ይቃታህ ትልቅ ማሙሽ ምንድነውእሱ ቱቱቱቱ

    • @tesfayeabate7806
      @tesfayeabate7806 Год назад +1

      ''ስርዓቱን አስፋፊ ነክ ማለት ነው'' ለእኔ ነው የበራልኝ Mission teqeblek new eyeserak yaleheu።ያመረተው ፋብሪካም ሆነ አንተን እግዚአብሔር ይገስፃችሁ!!!

    • @Ethi912
      @Ethi912 Год назад +1

      @@tesfayeabate7806 እርርር አንተን የገፀህ ትኩስ እብድ ! የጨንቅላት ደሃ ከመቼ ወዲህ ነው አጋነነት እቃ ላይ የሚያደረው ይሄ እንካን የለገባህ ስው ነው ! ስይጣን ምን ሊስራ ነው እቃ ላይ የሚያደረው ! ለዛሬ መገለጠህ አልስራም መኪና ስለሌላህ በቃ ቅናት መንፈስ አዱሩብኝ ነው አተለም ይልቁኑ አንተን ላይ ያለው ወይ ተኖ ይወጣል ወይ ጩሁ ይወጣል ! የዘመኑ መንፈሳዊያን ተገረማላቹሁ ካፓኒውን ብተረገም ብትውል ምርት ከማመረት ወደሃላ አይለም ! አንተ ገና ቡዙ ይቀረሃል ! ምን አለ ጫካ ብትገብ እዛ ትለማመድ የሄንን ጠማማ መንፈስ ከተማ ቁጭ ብለህ ስው ግራ እታገባ ! 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @yabetsidaniel1699
      @yabetsidaniel1699 Год назад

      ምነው ገንዘብ የለኝም ብትል?

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k Месяц назад

      ​@@Ethi912😂😂😂😂