Dear Benja, the wife admiration to her husband is real that is why she said so. 👍👍👍she has an abundant mentality - good for her and the wives out there too. Thanks🎉🎉🎉
I don't care how long you leaved outside of Ethiopia, there are things you cannot tell your countrymen, like selebrating a dog's b-day. I myself have been living outside for over 40 years, I would never ever tell my family or friends anything that will shock them. Believe me I have see them all, it might've been normal here, but backhome will be another story.😮😮😮
ሌላኛው ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ
ruclips.net/video/lcLf6eoSFwY/видео.htmlsi=MiAcPvWtjyZ4-GCg
ምርጥ ቩድዮ ተመልከቱት
Congratulations Benjamin 🎉I am very happy for you ✌️
Benja yetirekaw neger teresa eko yetignaw chanal lay new yalew
❤❤❤
Benjusha awesome news. 👍👍😉💕
በጣም በዛ ስለ አህያ የሚቀለደው ቀልድ የምር 😡😡እያለማመዱን ነው ነገሩ ኖርማል እንዲሆን
እውነት ብለሻል
Tikikil
እስቲ ለሁላችንም ከእናቴ ቤት ወደ እናቴ ቤት የምንልበት ትዳር አላህ ይስጠን
እዉነትህን ነዉ መንሱር ወንድሜ❤
እርጋታህናድምፅህ፡ያምራል፡በጣምነውየምወድህ፡ወንድሜ፡ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ ።ሰላም ለመላዊ የሰው ዘር በሙሉ ድምቅ ፍቅት ያለ ሕይወት ለሁሉም ሰው እግዚአብሔር ይስጥ።አሜን ፫¶💚💛❤️
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ሁሉ ነገራችን ምዕራባውያን እየመሰልን ነው:: The idea of neo colinalism is perfectly fitted.😔😔
ቤንጃየ እንሰሳን ማሳደግ በጣም ደስ ይላል ሀዘንህን አብረውህ ያዝናሉ ደስታህን አብረውህ ይደሰታሉ ሀመምህን ይረዱሀል ብቻ እንሰሳ ከለመድከው ልጂ በለው እኔ ድመት ነበረኝ በ16 አመቱ ነው ያረፈው የመጀመሪያ ልጀ በለው እና ስለማያውቁ ነው ሰወች የሚተቹት ለልጅህ የምታደርግለት ጥሩ ነገሮች እንደሚያስደስቱህ ሁሉ ላሳደከውም እንሰሳ እንደልጅህ ስታደርግለት ደስታህ ሰንድ ነው👍
እንዴ ምግብ ቤቶች ጭራሺ አለመዘጋታቸውም የሚገርም ነው ስጋ ቤትና ምግብ ቤት ሰው ድፍሮ ሄዶ መግዛቱም ሆነ መመገቡ የሚገርም ነው ተቀዛቅዟል ?? መዘጋት ነው እንጂ ያለበት
ቤንጂዬ ሁሌም ና እባክህ
ቀልዱ በዛ የተሰጠ ሚሽን ይመስለኛል እያለማመዱን ነው ወገን ንቃ
እኔ የሂሳብ አሰራሩን ለመስማት ጓጉቼ ስሰማ መታነቅ ነው ብሎ እርፍ በሳቅ ደከምኩ 😂😂😂😂ባሌ በጣም ጎበዝ ነው እኔ ግን አደለም ማሰብ ገበያ ወጥቼ መከራከር አልወድም 😂😂😂 ይጨቀኛል
በእውነት ተሳስተሃል እውነት ነው
ቤንጃየ በጣም ደስ የሚል የሚያዝናና የሚያስቅ ፈታ የሚያደርግ ነበር ይመችህ ዛሬ ብዙ ኮመንት በመፃፍ አንደኛ ነኝ እላለሁ ጨምር ነው ነገሩ ይመችህ👍
ሰላም ቤንጃ ምርጥ ኢቲዮፒያው እረጋ ያለ ድንቡሼ ላንተ ክብር አለኝ ❤❤❤❤❤
ትክክል ድራማ ነው ለቪው ነው
ይኸ አህያ የሳመውን ልጅ ኢትዮጵያዊያን ማውገዝ አለብን
እረ ደስስ ይላል እንኳን ተመለሰልህ ቤጃየ❤
ይመችህ ዘና አደረከን ቤጃዬ ወንድሜ❤
ውሸት ነው ሰትየዋ አሳበቀባት
#እስከ ገና ፆም እሰከሚፈታ በሬ ይርከስ የምትሉ
ቤንጂ በርታልን
😂😂😂👌👌👌
እነተ ደም ባል ትሆነላቹ የስው እድሜ ክመብላት በስተቀር
ህቅርታ ሰዎች ግን ዎዴት እዪሄን ነው ሰው ምን ይለል እን በል ፈጠርስ ምን ይለል እንበል ዎገኖቼ ዊሽ በ 40000 መግዘት ኢትዮጲያዊያን እሄን ሐይል ጠግበነል ዬተነሰናበት አንረስ ዎገኖቼ ዬዊሻ ሊደት መክበር አንች የች አበትና እናት የችን ልደት አንድ ዓመትም አክብሮ አየውቁም አንች ግን አሁን ዬዊሸ አዬአከበረሽ ነው ለደሆ ብት ሰጡ አንዴት ደስ ይለል።
Dear Benja, the wife admiration to her husband is real that is why she said so. 👍👍👍she has an abundant mentality - good for her and the wives out there too. Thanks🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ወይኔ ድምጽህ እርጋታህ ደስ ሲል በአላህ
መቃወም ተቃዉሞ የሚባል ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ነው የተሰረዘው ከሰው ኣእምሮ 🤔
ልክ ነህ ድራማ ነው የሚሰሩት
You need to be voice for the RUclipsrs.show your solidarity. Say more do more about them
አሪፈ ነው የዳዲስ ነገሮችን አቅርብልን ለውሻው ሰረገላ ለምን አላቀረበችለትም
አወ የኣህያ በራሴ አይቻለው ።አትቀልድ :፣እሺ ሲጀመር በዚ አምጥተህ እውነት ሳለ ድራማ አትበል እሺ ጊዘው ከፍተዋል ።
የውሻውን ልደት ሳይ ሀይለስላሴ ትዝ አሉኝ
ሰላም የተከበርከው ቢኒ እናመሰግናለን በርታልን❤❤❤❤❤
እኔ ማትሪክን ስለፈራሁ በጭንቀት 12ኛ ክፍል አቋረጥኩ ግን ከcompund 1ኛ ደረጃ እይዛለሁ በጣም ደስ ብሎኛል ህይወቴን እኖራለሁ አትልፉ ጥልቅ ት/ት አንብቢያለሁ መጨረሻው ወደ ሃይማኖት የለሽነት ያመራል
ሰላም ቢንጃ መግቢያ ላይ ያሳየከው ቪዲዬ ከይቅርታ ጋር የት አገኘከው አገጐቴን ስላየሁት ነው
ሰው ልኮልኝ ነው
ወይ ወይ አብይ ህዝቤ ሆይ የረዳዉ ቀስ እያለ ሰዉዬዉ እየጨለለ ነዉ ዶሮ በዳቦ ማር እረ የጉድ ነዉ😂😂😂😂
ታላቅ ማነው አሳሳሙ ግን ታናሹ ትመስለኛለች 🤔
የውሻ እድሜ እስከ 20 ይደርሳል
ፖለቲካና ስፖርትን አታበረታታ ነጻነትን ስንቱ ተዋድቆ አምጥቷል ።ዩቲዩብ ላይ ቁጭ ብለህ ሀገር ለማፍረስ ባትተባበር ጥሩ ነው
የዚህ ደሞ የባሰ ፈረስ አይጥ ድመት ይላል እንዴ የ10 ዓመት ምኞትህ ቀርቶ ስትጠራው አለማፈርህ ተሳቀልን ብላችሁ የምትቀልዱ ሰዎች ግን እደብ ግዙ እያለማመዳችሁን ነው???
ድራማ አይደለም ጎረቤትየዋ ነች ቀራጩን ደውላ ጠርታ የነገረችው
ይቀጥላል ጥሩ እርምጃ ነው፣ ፋኖ መቶ የስፈታችው 😊
ምን ማለት ነው መጠቀሚያ ማለት ያህያ ስጋ እየተሽጠ አደል እንዴ😡😡😡
እንኳን ሠላም መጣህ ብሮ
የዘራውን ነው ያጨደው ምርጥ ባል ታድላ
🎉🎉🎉🎉 መልካም ልደት ውሻ ታማኝ ነው
ምን ይገርማል ይዘገንን ነው ለቀልድ ቢሆንም ይ...ዘ..ገ..ን..ና..ል
ልክ ነህ የዉሸት ድራማ እየሰሩ ሰዉን እያወዛገቡ ነዉ
ቤጃ ማኛ
የች ዌሻ ዬገዘችሁ 40፡000 ግን ባል ዬለትም ዎንድ አጠሽ እህቴ ምን ማለት ነው ከዊሸ መገበት ጀምረቹ
Vyegna wisha 13 Ametuwa New Achir nat
❤❤❤
😭😭😭😭
ሰው በኢትዮጲያ ስጋመብላት መተው አለባቸው
አብይ ኢኮኖሚውን ያሾቀው እቺን የውሻ እናት እያየ ነው
እንዃን አይንሽን በአይንሽ አየሽ (ውሻ ሚወልድ ውሻ ነው ብየ ነው)ይቅርታ
ባሏን ያሞገሰችው በጣም ተጋኖአል ኧረ
ወይኔ ሽማጊሌው እንዴት እዳሴቁኝ
ዛሬ መንሱር እውነት ተናገረ
I don't care how long you leaved outside of Ethiopia, there are things you cannot tell your countrymen, like selebrating a dog's b-day. I myself have been living outside for over 40 years, I would never ever tell my family or friends anything that will shock them. Believe me I have see them all, it might've been normal here, but backhome will be another story.😮😮😮
It is true
መንሱር -ሄለን ጓደኛዬ ናት ባል ማግባት አትፈልግም።
Benjaselam
ምን፣ችግረ አለው አህያ፣አህያን፣ቢስም።
Eshi yet esr bet new yalut bro betam eyafelekuahew nebar ale tube ena tomasn ebakk yet endalu negaren Ena asasabi hunata new eshi
ጨፋሪው ሠውዬ ተመቹኝ ያረፈደ አራዳ ማለት እንዲህ ነው
አህዬቹን ሲያማርጥ መታ መታ እያረገ አቤት አመዱ ቡን ቡን ሲል አመዳም አህያያያያያያያያ
Demsehen sewdew betam erga belek selehonew yemtakerbew❤
ምርጥ ነበር ተመችቶኛል 🤣🤣🙏
እንዲህ አይነት ባልማ ከተገኘ መሸለም አለበት
አዎ ድራማ ነው
አፈር ይብሉ አዎ ዩትዩብ ብር ተብሎ ነው ድራማ ሚሰሩበት ሞኝ ህዝብ ቁጭ ብሎ ያያቸዋል🤢
ይሄ ውሽት አይደለም ወንድም ሙሉውን እየው
It is drama don't foolish!!!
ለዉሻ ልደት ያከበርሽዉ ልጅ ግን አሞሽ ነዉ ቀን ጥሎሽ?…ዉሻ ስለምወድ ብቻ ለዉሻዉ እድሜ ይስጠዉ እያልኩ አክባሪዋ ልጅ ግን በሲንግል ማማነት ነዉ የወለድሽዉ? ካልሆነም አባቱን አስተዋዉቂን…
እረ አንድ ብር አልተቻለም
Yewsha edemi eske 20 amet yekogaln
አይ ዘንድሮ ምድነው
አህያውና አህይቷ ቢጋቡ ምን አለው
She tells him the truth look at her face
13 አመቱ አብረን ነው ያደግነው😂😂😂😂😂😂😂
የ1 ብር ቀልድ አልገባኝም
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድራማ ነው
እረ ቤንጃ የውሻ ልደት ታሳየን ጀመር በተወደደ ኔትወርክ
i'm the first one
ድራማ
ቤንጁ በየቀኑ መምጣት ኣትችልም
እሞክራለው
ውሸት ነው ለምን እስኪያርዱት አልቀረፁም
እረ አንድ ብር ገደልከኝ
Benjayeeeeeee welcome
Coment yemtanebut hulu yasebachuht ysaca
አሜን ያንቺም( ተም )
አሜን
አህያ ልብስ መልበስ ጀመረ እዴ ቢጫ ልብስ የለበሰውን አህያ ነው ያልኩት
ere benja fikirsizimn eresahew
የኛ ውሻ በ15 ዓመቱ ነው የሞቶው
Hulem like adergehulew
እስከዛሬ ሰብስክራይብ ሳላደርግ video ስኮመኩም😁😁 አፉ በለኝ አሁን አድርጊያለዉ
ሰብስክራይብ ማድረግ እኮ ቀላል ነው እስኪ እኔንም በነካ እጅሽ ❤
@@Abirak6 ማርያምን አረኩህ
@@Mihiret855 አመሰግናለው ውዴ ማርያም ትስማሽ
ካ12እስከ18
የእብደት ከተማ ሆነ
Benankaw 🎉🎉🎉
ሰላም ቤንጃ😊😊
😂😂😂ቡርቴ ውሀ ስጭኝ ማለቴ ተባጊኖ 😂
Abet ye fetare yalehe 😪
ናቲ ነፍስ ነህ