ዛሬ ደስታ ሆኗል!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 173

  • @hanan-hanan53
    @hanan-hanan53 3 месяца назад +68

    ማሻ አላ ሁሌ ቤትሽ አመት በአል ነው ከዚህ በላይ ቤትሽ ይሙላ በጣም ጎበዝ ልጅ❤

  • @aliyanabiruk4532
    @aliyanabiruk4532 2 месяца назад +8

    ሊዬ በጣም የዋህብቅን ልብ ነው ያለሽ እውነት ከልቤ ነው የምወድሽ ❤እግዚአብሔር ልጅሽን ይባርክልሽ ሁሌም ቤትሽ መሉ ይሁን❤ የእህትነት ምክሬ ደሞ ሁሌም አጋዝ ስታስገቢ ሙሉ ቼካፕ አስደርጊ እሽ ለክፋት ሳይሆን ለማወቅ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ ሁሌም አትጪ ግን ገንዘብ ያዢ የራስሽ የሆነ ነገር ይኑርሽ እሺ❤

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 2 месяца назад +3

    I am glad your baby is safe. May God protect you all.
    You are blessed

  • @melakushumie5553
    @melakushumie5553 2 месяца назад +2

    በውጭ አገር ውስጥ የኖርሽ ይመስለኛል ባልሳሳት ነገር ግን የበለጠ ደስ የሚል የነበረው ሰራተኛሽን ብታበያት እያየን የበለጠ ደስ ይል ነበር በልታ ሊሆን ይችላል እኮ ግን እኛ ብናይ ምን ያህል ደስ ይላል እረሀብ የመጣ ይመስል ብቻሽን ደስ አይልም

  • @etsegenetkebede3428
    @etsegenetkebede3428 Месяц назад

    ሰሊናዬ እግዚአብሔር ያሳብሽን ሁላ ይሙላልሽ ምድር ላይ ያለ ጥሩ ነገር ይገባሻል ❤❤❤❤

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ 3 месяца назад +15

    ሊያቾ የኔ ጨዋ እመብርሀን ትጠብቅሽ ከነልጅሽ ❤

  • @zabishayele
    @zabishayele 3 месяца назад +14

    የ ቱቱ እናት ተሻላቸው ፈጣሪ ይማራቸው ♥️

  • @zabishayele
    @zabishayele 3 месяца назад +20

    ዊ ሊ ተመስገን ትላንት አሳዝነሺኘ ንበር ፈጣሪ ልብ ያላት ያርግልሽ ጨዋ ትመስላለች ላንች ነፃነትን የሰጠ አምላክ ለ ሀገራችንም ነፃነት ይስጥልን አሜንንን

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 2 месяца назад +5

    ሊቾ በጣም የዋህ ነሽ ስወድሽ ልጅሽን ያሳድጋት❤❤❤❤

  • @ritaasmelash3236
    @ritaasmelash3236 2 месяца назад +1

    ያንቺ ነገር ሁሉ ያምራል ምርጥ ሴት ነሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birhangetachew1870
    @birhangetachew1870 2 месяца назад +5

    ለካ ያችዝፍዝፍ puuen Luya የምትናደድብሺ እየቀናችብሺ ነዉ በጣም አምሮብሻል ቲጂ ምግብ አትጋብዝሺም

    • @Hanadashti7883
      @Hanadashti7883 2 месяца назад

      Tu were kemayayazesh befet fedel temari queen liya 👈

  • @Luna23official
    @Luna23official 2 месяца назад +7

    በዛውም የምግብ ማስቲወቂያ መሠራቱ ነዋ 😂አሁን ተመለሰልኝ ሁሌ እየበላሽ ስታቀርቢ ይገርመኝ ነበር ጥሩ ነው እያስተዋወቅሽላቸው ነው ።ደህና ይክፈሉሽ

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 Месяц назад

    ቱቱየ እናትሽን ፈጣሪ ይማርልሽ ሊቾየ ሁሌም ቤትሽን በበረከት ይሙላልሽ❤❤

  • @HawaHussein-zh8yg
    @HawaHussein-zh8yg 2 месяца назад +9

    ሊያየ ወላሂ ደስብሎኛል ልጅሽን ምንም ሳታረግ መሄዷ. እደት እደደነገጥኩኝ አላህ ይጠብቅሽ እህት. ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @Duckthedude
    @Duckthedude 2 месяца назад +4

    ዘመኑ እኮ ነው የሰው ባል እየቀሙ ቱ አረ ዘንድሮ ተቃጠልን ወንድ የሚባል ፍጥረት በክብሪት ነበር መለኮስ ሌቦች

  • @genetwoldeyohannes8191
    @genetwoldeyohannes8191 2 месяца назад +1

    Lily , you are so sweet. God bless all your life🙏🙏🙏

  • @SisNem-wx9jq
    @SisNem-wx9jq 2 месяца назад +5

    ማሻ አላህ ድሪዓ ሲያምርብሽ❤😊

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 2 месяца назад

    Food not big deal, so share for the lady making coffee . Where you from you never eat food.

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 месяца назад +1

    አወ ሊያ ጠንቃቃ ሁኝ እህቴ ሰው አትመኝ የኔውድ

  • @almaztemesgen9373
    @almaztemesgen9373 3 месяца назад +6

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጅን አላህ በጤና ያሳድግልሽ ❤

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 2 месяца назад +1

    ሊዬ በጣም የዋህ ልብ ነው ያለሽ

  • @NanaFanos
    @NanaFanos 3 месяца назад +10

    ሊያ አሁንም ቢሆን ተጠቀቂ ሰራተኛ አትመኚ

    • @Rhmet-se7sc
      @Rhmet-se7sc 2 месяца назад +1

      እር ዝምብለው አይወጡም አለምክናያት

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 месяца назад +3

    ሊያዬ የእኔ ቆንጆ በጣም አምሮብሻል ፣የቱቱ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት፣ በተረፈ የተባረከ ይሁን😍😍😍😍😍

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz 2 месяца назад +1

    ሊያ ምስኪን ናት እንዴት አዘነጥሻት አጋዥ ዋው

  • @tsionshibiru1463
    @tsionshibiru1463 2 месяца назад +5

    መልዕክቱ ምንድ ነው ምግብ መብላት

  • @zahramohamed8296
    @zahramohamed8296 2 месяца назад +1

    ሊያ ውይ ድሪያሽን ወደድኩት የት ነው የገዛሽው

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 2 месяца назад +2

    እናትሽ ኑራ ብታይሽ በጣም ደሥ ይል ነበረ ግን የፈጣረ ሥራ ነው

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 2 месяца назад +1

    ወይ ጉድ 70 ሺ የ ቤት ክራይ ምግብ አገልግል አዘሽ እንዴት ነው ኢትዬጲያውስጥ የምትኖሩት??? 😂😂😂

    • @HayatHussien-el9qp
      @HayatHussien-el9qp 14 дней назад

      ዩቱብኮ እይታ ካለው ከዛም በላይ ይከፉላል የሷ ያውም ሊፉ ስለሆነ ብዙም አይዴለም ቢድዎ ክሬዲት አድርጋ ብትለቅ እይታውም ኦበር ነው

  • @መቅዲዩቱብ-ደ3ሐ
    @መቅዲዩቱብ-ደ3ሐ 2 месяца назад

    ምግብ ለምን አሰጫትም ወይም አብራሽ አልቀረበችም

  • @hanag8198
    @hanag8198 2 месяца назад

    ሊያየ አሁንም ቢሆን ተጠንቀቂ በተለይ በልጅሽ ላይ ብዙ አትመኝ አቸው

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 месяца назад

    Why is your camera so far away

  • @MekedesKetema-y1o
    @MekedesKetema-y1o 2 месяца назад +1

    በጣም ሰው ሰታሚ ሰታሜ ሰትውዪ አይደክምም ኡኡኡኡ

  • @DawitBerhe-hi4jm
    @DawitBerhe-hi4jm 2 месяца назад +2

    Lemn programun ye megeb zegejet ataregiwm? bians esu yeteshale nw.

  • @berhemengesha8484
    @berhemengesha8484 2 месяца назад

    Tutuyee sewodesh❤

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 2 месяца назад +7

    ሊያየ በጣም ነው የምወድሽ ምሳ ጣውላላይ ስታቀርቢ ሰራተኝሽንም አብራሽ ትብላ ሰራተኝነትን እያየሁት ስለሆነ ይብሳል😢😢😢😢😢

    • @hayatadm5085
      @hayatadm5085 2 месяца назад +2

      ሳታዳምጭ አትኮምች ቀድማን በላች ብላለች

    • @netsanetteshome4761
      @netsanetteshome4761 2 месяца назад

      Man megeb kelekelachew

  • @kidistmamecha2892
    @kidistmamecha2892 2 месяца назад

    ቱቱን ይምወዳት በምክንያት ነው እውነተኛ እህት ተባረኬ ❤❤❤❤❤

  • @rahelyimam3154
    @rahelyimam3154 2 месяца назад

    ማሻአላህ አምሮብሻል❤❤❤

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 2 месяца назад

    እኔ ምለዉ ግን ልጅን ለአጋዥ በተለይ ደሞ አዲሰ ሰትሆን ጥሎ ሰራ ይ ገበያ መሄድ ግን አያሰፈራም እኔሰ ከልጆቼ ጋር ተጣብቄ ነዉ ያለሁት ዉጭ አገር ልጆቻችን ቦርሳችን ናቸዉ የትም አንጠልጥለን ነዉ ምንሄደዉ አላህ ይጠብቅልን ልጅ ከባድ አማና ነዉ።😢

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 2 месяца назад +1

    Essey am glad you happy liyaye konjo we love you beautifull ezgiyaber woulem yitebekish❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋

  • @AdotMedia1
    @AdotMedia1 2 месяца назад

    ቱርክ የምትኖሩ አሁን ቱርክ ነው ያለሁት ምን ማድረግ አለብኝ ?

  • @ፍሲካ
    @ፍሲካ 2 месяца назад +2

    ሊቾ ትላት በጣም አሳዘንሽኝ መጥቼ ባግዝሽ ደስ ባለኝ ❤❤

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed 2 месяца назад +2

    ሊቾ ግን ወላሒ ምርጥ ሰው

  • @LeyaAbera-v5v
    @LeyaAbera-v5v 2 месяца назад

    Leyaye zemnshe Endhu bedsta Endyalklsh Emglshalhu❤❤❤

  • @evafromdc4877
    @evafromdc4877 2 месяца назад +1

    Liy ergezenas asetaweke❤❤

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 2 месяца назад

    ቱቱዬ አንዷ የደስታሽ ምንጭ እኮ ናት።

  • @AleshuAleshu-u3j
    @AleshuAleshu-u3j 2 месяца назад

    Selam selam liyaye and mulu yedoro wex sintinewu?

  • @bettyshawel2480
    @bettyshawel2480 3 месяца назад +2

    ዛሬ ሊቾዬ ደስ ብሎሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @Sinbarenazelalem5420
    @Sinbarenazelalem5420 3 месяца назад +13

    Li lela melata ametash 😂😂😂😂

    • @selammaya5222
      @selammaya5222 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @Femelumarketing
      @Femelumarketing 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 месяца назад

      ለምንድነዉ ፀጉራቸዉን ሚቆረጡት ግን ባህል ነዉ😂😂😂😂😂

  • @mariannabrusoni7171
    @mariannabrusoni7171 3 месяца назад +3

    Liyaye yene konjo ❤❤❤❤🎉

  • @mamibini6578
    @mamibini6578 2 месяца назад

    zare betam betam amrobshal

  • @rahimafentawu4781
    @rahimafentawu4781 Месяц назад

    ሊሾ እረቀሻል ከካሜራው

  • @LubabaLubaba-bi3jz
    @LubabaLubaba-bi3jz 2 месяца назад

    እደትረፋ ሇድሽን ሙዪ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 месяца назад

    አገሬ ሰገባ እንዳንች ናው መኖር የምፍለገው ፏብየ ዚንጥ ብየ ሰወድሺ

  • @leylatube134
    @leylatube134 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ ሊች ዛሬ አረፋ ነው የመሰለ ኝ ድጋሜ መላጣ ሸቃላ አመጣሽ 😂😂

  • @eyerusm5965
    @eyerusm5965 2 месяца назад

    ሰለም ሊያዩ ካከናዳ ናው የምመለካትሸ ቱቱየ እናቱ ታሽለቼው እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @nuratewelde8552
    @nuratewelde8552 2 месяца назад +1

    ሊ ጉበዝ ነሽ

  • @HawaHussein-zh8yg
    @HawaHussein-zh8yg 2 месяца назад +1

    አላህ ደስታሽን ዘላቂ ያርገው. ትናት አለፈ

  • @Telaye
    @Telaye 2 месяца назад

    ጠንቋዪች

  • @fetlehilamikale2430
    @fetlehilamikale2430 2 месяца назад +1

    Erjemua lej asekabach nech asemsay set

  • @zeme9386
    @zeme9386 2 месяца назад

    ሊቶ ግን ሁሌ ከሌላ ስታዥ ቲጅ አይደብራትም

    • @Martaethio363
      @Martaethio363 2 месяца назад

      አዛኮ አደለም ማስታወቅያ እንድትሰራ በዛው እየላኩላት ነው

  • @tesfaneshkifle7115
    @tesfaneshkifle7115 3 месяца назад +5

    ስወድሽ

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 2 месяца назад

    እኔ ምለዉ በሰዉ ቤት አሳቢ እንሁን አላችሁሳ ሰራተኛዋ ትብላ አትብላ ምን አገባችሁ አስመሳይ ሁላ

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 3 месяца назад +3

    ምግቡን ሳትባርኪው በስመአብ ሳትይው ካለወትሮሽ ምነው መጀመርሽ

  • @sadiaababora2039
    @sadiaababora2039 2 месяца назад +1

    ምናለ አንቺ እየበላሽ ሰራተኛዋ ቁጭ ብላ ምታይሽ በጣም ይገርማል ቆሻሻ በባህላችን ማይላቀቀን። ሰው ዋጋ ያለበት ሀገር ላይ በመኖሬ አልሀምዱሊላህ።,,God Bless America.

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 2 месяца назад

      ሰራተኛዋ ቀድማ በላች አለች እኮ አሜሪካ ሰው ቤት ይሰራል እንዴ 😂😂😂😂

  • @EnateArsema
    @EnateArsema 2 месяца назад +1

    ከድሮም ሙቼ ነው የምወዳት እኮ የኔ የሴት ጀግና

  • @emebet2513
    @emebet2513 2 месяца назад

    Gobez Leya berchi ❤

  • @selamawittilahun2217
    @selamawittilahun2217 2 месяца назад +1

    Ethiopia beseratega yemtezenanu

  • @mdvip967
    @mdvip967 3 месяца назад

    😂😂ምግብ ጥሩ ነው ብይ❤ አጋዢሽ ስታምር❤

  • @mmn7424
    @mmn7424 2 месяца назад

    ❤አተዚ 6:35 6:39

  • @mulukentilahun5610
    @mulukentilahun5610 2 месяца назад

    iswanim atabeyatim aya jibo

  • @godlovesus404
    @godlovesus404 2 месяца назад

    ቱቱ አዲስ ስው ሲገባ እይሳቅም

  • @fetlehilamikale2430
    @fetlehilamikale2430 2 месяца назад +1

    Asemsay nat erjmua

  • @mominahassen7000
    @mominahassen7000 2 месяца назад

    ሊያየ የኔውድ እጅሽ ልክ እደናቴነው ስስት የሚባል የለብሽም አላህ ይጨምርልኝ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 месяца назад

    If you want to make a RUclips video Get It Together number one get Zoom the camera close by you if you want people to see what you in in the food get closer where people can see all the food you prepare whatever otherwise what's the purpose you talking from distance I mean that's not the video supposed to be if you want to share with the public you got to get closer

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 месяца назад

    ኢትዮጵያ መኖር ወሰንሽዴ ሁሌ ምግብ ጋር ነው የማይሽ የታደልሽ 😂

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 месяца назад

    Wy Liye yeahunua ljsh sayat erasu kelbe weduatal aslemjiat

  • @Mattew151
    @Mattew151 3 месяца назад +5

    ሰራተኛዋ ከማን ጋር ነው የምትለፈልፈው ብላ አፍጣ ታያታለች

    • @berhaneberhe8784
      @berhaneberhe8784 3 месяца назад +1

      😅😅😅😅😅

    • @Hana-l2m
      @Hana-l2m 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂 ምን ታድርግ በሊያ እብዴት

  • @Meklithgebreal21
    @Meklithgebreal21 2 месяца назад

    Lesum sechat bichashin atebi

  • @MeryMery-wr5yu
    @MeryMery-wr5yu 3 месяца назад +2

    ሊ እንዴት ነሽ ያገሬን ሰው መስለሻል ቱቱ

  • @flowercenter-k8m
    @flowercenter-k8m 3 месяца назад +2

    ማን ሊዘለዘል ደሞ ዛሬ 😮

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 2 месяца назад

    ምን ምን ብትለብሽ ያምረብሻል የእኔ ማረ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AmsaluAssefa-h8f
    @AmsaluAssefa-h8f Месяц назад

    በእሮብ ምድር ክትፎ

  • @SarSar-v1r
    @SarSar-v1r 2 месяца назад

    1:20:40

  • @mahlina277
    @mahlina277 2 месяца назад

    Li demo lela😢

  • @ejigayehuZAtaye
    @ejigayehuZAtaye 2 месяца назад

    Eyetebekenesh new lich

  • @hiwotpopielarz6180
    @hiwotpopielarz6180 2 месяца назад

    አጋፔ በርቼ የኔ ቆንጆ❤

  • @EnateArsema
    @EnateArsema 2 месяца назад +1

    ሊቾዬ ኬከቀን ሳምምምም አድርጊልኝ

  • @NegstNegst-i2e
    @NegstNegst-i2e 3 месяца назад +2

    Esye enkan agegnshe

  • @nebiyathailu5259
    @nebiyathailu5259 2 месяца назад

    በደንብ ፍሪደም ስጫት

  • @selamawittilahun2217
    @selamawittilahun2217 2 месяца назад +1

    Tenestesh atamechem

  • @amesaleguremu3980
    @amesaleguremu3980 3 месяца назад +1

    ሊያዬ እንዴት ነሽልኝ እባክሽን መልሽልኝ የክችንሽን ኦቮን የት ነው የሚሸጠው ቦታውን ጠቁሚኝ ከቻልሽ ከስርስ የዳቦቤት አለው እንዴ እባክሽን መልሽልኝ

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 3 месяца назад

      ውዴ ፒያሳ ሂጂ መርጠሽ ትገዣለሽ

    • @SenaitTeklu-z1v
      @SenaitTeklu-z1v 2 месяца назад

      😅😅😅​@@mafivlogs5144

  • @SamiGirma-tc4qq
    @SamiGirma-tc4qq 2 месяца назад +1

    ፣ሆድ አምላኩ

  • @NegstNegst-i2e
    @NegstNegst-i2e 3 месяца назад +1

    Lemangnawm bezu atemegnachew

  • @rahelmesele6709
    @rahelmesele6709 2 месяца назад

    I love u eko

  • @tesfaneshkifle7115
    @tesfaneshkifle7115 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @HannaAgiz
    @HannaAgiz 2 месяца назад

    Sent new wagaw yezarew megeb?

  • @ኦምቼሽኮር
    @ኦምቼሽኮር 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @Bazabaza-lb5qt
    @Bazabaza-lb5qt 3 месяца назад +1

    are 12: 54 new

  • @NegstNegst-i2e
    @NegstNegst-i2e 3 месяца назад

    Megnmerya keseru amed arege esatu aytefam mara

  • @AbebaGetenete
    @AbebaGetenete 2 месяца назад +1

    እግዳዋን ብይ በያት