ጥፍራችንን ጄል አሞላል How to poly gel nail extension tutorial

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024
  • #zematube#polygel#nailart#ጥፍር
    ቀላል የጥፍር አሠራር ለሴቶች ይሄን ቪዲዮ ካያቹ በኋላ ጥፍር ቤት መሄድ አይጠበቅባችሁም አይታቹ ስጥጨርሱ የተሠማችሁን ነገር ኮመንት ላይ አሳውቁኝ
    የ poly gel )Lagunamoon Polygel Nail Kit, 6 Colours 30g Polygel Nail kit Full Set for Beginners with Slip Solution, Dual Nail Forms, Nail File and Gel Top and Base Coat Gel Nail Polishes www.amazon.co....
    የ ማድረቂያው) L'UGX UV LED Nail Lamp 60W Acrylic Nail Dryer Wireless Professional UV Light for Gel Nails Rechargeable 4-Speed Adjustment Infrared Monitoring Fast Curing www.amazon.co....

Комментарии • 127

  • @mesitube5561
    @mesitube5561 3 года назад +2

    አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው እሪች የሚገርም ነው ጥፍርሽን አሳመርሽው ጥፍር መቀጠል ለሚፈልግ ከፍሎ ከመሰራት ጥሩ መላ ነው አሪፍ ስራ ነው ያምራል

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids 3 года назад +1

    ዋዉ በጣም ያምራል ዜማዬ ስላጋራሽን በጣም እናመሰግናለን ሼር

  • @benjatube
    @benjatube 3 года назад +1

    የመጨረሻ ጎበዝ ነሽ ውበት ጥበቃ አንደኝ እዚህ እኮ አርባ እውሮ ነው አንዴ ለመስራት አንዴ ግን እቃዎችን ከገዙ ጊዜን ገንዘብን እና በተፋለገ ጊዜ ፍዋ ማለት ይችላሉ ምርጥ ቪድዮ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 3 года назад +4

    ዋው ሳሎን መሄድ ቀረ በቃ በጣም እናመሰግናለን በቀላሎ ቤታችን መስራት የምንችልበት ዘዴ ስላሳየሽን 🙏

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 года назад

    ሪቾዬ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ሥራ ነው ያሳየሽን እንዲ በቀላሉ በእቤታችን በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን የኔ ውድ ሼር ስላረግሽን

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 3 года назад +1

    ሰላም ዙማዬ እእንካን ደና መጣሽ በጣም እሪፍ ነው ቤታችን ውስጥ እደዚ መስራት ጊዛችንን ይቆጥብልናል አሬፍ ነገር ነው ያስየሽን እጂሽ ይባረክ

  • @weynitube440
    @weynitube440 3 года назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ምርጥ እዴት ነሽልኝ በጣም የሚያምር ነው የሰራሺውዋው ነው ቆንጆ እዴት ያምራል ብታይ ጎበዝ ሼር ስላረግሺን እናመሰግናለን የመረጥሺው ጥፍርቀለም እራሱ ልዩ ነው 👍❤️

  • @TigstWeldemicael-m8x
    @TigstWeldemicael-m8x 3 месяца назад

    ስታስረጂ በጣም በጣም ደስ ይላል ተመችቶኛል

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 года назад +1

    ዜማዬ ውዴ ሰሞኑን ቢዚ ሆኜ አመለጠኝ በጣም እናመሰግናለን ስላካፈልሽን😘 ሼር

  • @samrigebrie6225
    @samrigebrie6225 3 года назад +1

    በጣም ያምራል ሪች ስሪኝ እስኪ🙈

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 года назад

    ዜማዬ ጎበዝ ነሽ ውበትሽን በጣም ነው የምትጠብቂው የዛሬውም ምርጥ ነው እናመሰግናለን ሼር 🙏🙏🙏

  • @kidistbalcha-vt5zs
    @kidistbalcha-vt5zs 2 дня назад

    wde yale madirekeya ayhonm end??????

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 3 года назад

    Selamesh yebezaling yene Mar enkan dane metesh yene Mar wow arifa yetefer aserer new sila akefeleshen kalibe enmasegenelen yene malkam

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 3 года назад

    በጣም አሪፍ ነው ሳሎን ሄዶ ወጪ ከማውጣ እንደዚ በቤት ውስጥ በቀላሉ ጥፍራችን ማሳመር የምንችልበትን መንገድ ሼር ስላረግሽን በጣም ነው ማመሰግነው ተባረኪልኝ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад

    ሪቾዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ እህት!!
    በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍😍😍

  • @Meskerm-do8ru
    @Meskerm-do8ru 4 месяца назад

    ሰላም እንደ ልጥፍ ከስር መሞረድ የለበትም ይይዛል
    2 የሙሊት ጥፍር ይሆናል አስረጅኝ ከይቅርታ ጋር አመሰግናለሁ?

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 3 года назад

    ዋው ዘማየ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እጆችሽ ይባረኩ ከዚህ የበለጠ ስራ ጌና ንጠብቃለን ❤️😍🌷🌷

  • @keludishow
    @keludishow 3 года назад

    ልዩ ነው ዜማዬ ሁሌ ስለውበት እያስተማርሽ ያለሽው ነገር በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ነው በጣም ያምራል ወድጄዋለሁ በርቺልኝ 😍😍💕💕💕

  • @SeadaNassir-k8s
    @SeadaNassir-k8s Год назад

    ዜማዬ አመሰግናለሁ ሁሌም አትለይኝ❤

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад

    ሞክሼ በጣም ምርጥ ስራ ነው ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
    ምርጥ ዘዴ ነው እኔ ብዙ ገንዘብ እየከፈልኩኝ ነው ምሰራው ከቻልሽ የኦርደሩ ሊንክ ፕላን አርጊልን ውዴ

  • @HewanZeru-b7p
    @HewanZeru-b7p 3 месяца назад

    የጄል እቃ የት ሚገዛው ያሰየሸን ካርቶን

  • @AfomiyaSisay-m7m
    @AfomiyaSisay-m7m 2 месяца назад

    Bexam yamral melkam memihir nesh getan.

  • @Babi-Asmare.20150
    @Babi-Asmare.20150 3 года назад +3

    ዜማዬ በጣም አሪፍ ነው የገዛሽበትን ሊንኩን ብታስቀምጪልን እናመሰግናለን🙏❤ ላይክ ሼር

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 3 года назад

    ሰላም እህቴ።አስተማሪ ቪድዮ ነው ይዘሽ የመጣሽው። ለብዙ እህቶቻችን በቤት ውስጥ ጥፍራቸውን እንዴት መሰራት እንደሚችሉ አሳይተሽናል እናመሰግናለን።

  • @ወርቄየአርሴማ-ዸ8ለ
    @ወርቄየአርሴማ-ዸ8ለ 3 года назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ዉድ ምርጥ ነዉ እንቤታችን እንደዚ መዋብ የኔ ዉድ

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 года назад

    ዜማዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ከባድ ነዉ ብዬ የምገምተዉን ጥፍርን በጄል መሙላት እንደዚህ በቀላል መስራት !!!!!! በእዉነት አድንቄሻለሁ አንቺ ምንም ወጪ ሳታወቺ ግብአቶችን በመግዛት መዋብ ትችያለሽ፡፡ ተመስጬ ነዉ ያየሁት ዉበትን መጠበቅ ደስ ይለኛል ግን እንደዚህ በጠለቀ መልክ እራሴ ሰርቼ አላዉቅም ስላጋራሽን አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ያሳየሽን፡፡

  • @raheltsge
    @raheltsge 8 месяцев назад

    betam des ylal gn lelagaw gels ayhonm

  • @TAS27483
    @TAS27483 3 года назад

    በጣም ያምራል አመሰግናለሁ

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  3 года назад

      አመሠግናለሁ ምስሪ

  • @yeshizetewahido3586
    @yeshizetewahido3586 3 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ
    ዋውውውውውውው አርፍ ነው እናመሰግናለን ያወክሽውን ሼር ስላረግሽልን ክበርልኝ

  • @muezselam
    @muezselam 3 года назад

    የኔ ውዱ ደስ ሲል

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 3 года назад

    ሰላም እዴት ነሽልይ ውዴ ወይ ጉድ እኔ ሲል ስለጠፍ ታየ እኮ ብቻ ልመልከት መስራቱስ መስራተነውና ለማንኛውም ጥፍራችውን ለምድር ጥሩ ነው

  • @saradawit
    @saradawit 3 года назад

    ዋው እንዴት እንደሚያምር ሪችዬ ልዬ አርገሽ ነው የሰራሽው የዚህ አሰራር ቀላል ነው የጥፍር ቀለሙ አመራረጥሽ ተመችቶኛል ከለሩ ልክ ነሽ አንዴ ገዝቶ በቤታችን ውስጥ መጠቀም እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌💕

  • @HulegebTube
    @HulegebTube 3 года назад +1

    ቴክኖሎጂ ሚደነቅ ነው, በተለይ ጥፍር እየወደዱ ማያድግላቸው ወይም በስራ ምክንያት ማሳደግ ለማይችሉ ጥሩ መላ ነው👌 አሪፍ አድርገሽ ሰርተሽዋል የጥፍር ቀለሙ ከለሩ ያምራል ወድጄዋለው 👍🏾

  • @sabattube9229
    @sabattube9229 3 года назад

    በጣም ምርጥ ነዉ እናመሰግናለንንን❤😍

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 года назад +1

    Yen konjo you are talented 👏 ❤keep the hard work

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад

    ዜማዬ የኔ ቆንጆ አንቺኮ ለውበት ቅመም ነሽ አዎ ይሻላል ውጭ ወቶ ብዙ ከመክፈል በቤት ውስጥ ለነሱ አንዴ የምትከፍሊው እቤት ውስጥ ለብዙ ጊዜ ያገለግላል ጥሩ ዘዴ ነው።👍👍

  • @wewee6506
    @wewee6506 2 года назад +1

    በጣም ያምራል ግን ያልገባኝ ጥፍሩን ካነሳሺው በሃላ እንዴት ጥፍር ሆነ ከታች አ

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  2 года назад

      Hi konjo b/c የተጠቀምኩት ጄል ነው

  • @kidistbalcha-vt5zs
    @kidistbalcha-vt5zs 2 дня назад

    sint new madirekaw?

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 3 года назад

    ዋው ዜማዬ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያካፈልሽን በቤታችን እንደዜህ ጥፍራችንን ማሳመር ከቻልን ምን እንፈልጋለን እዚህ ሀገር እናቴ በጣም ውድ ነው ኤኮኖሚ እናደርጋለን በቀላል ደሞ እንዘንጣለን

  • @hanawerku
    @hanawerku 3 года назад +1

    ዘሙየ በጣም ምርጥ የሆን የፀጉር እስታየልሽ👌👌👌ጥፍር ለማስዋብ በቀላሉ አዲት አደምናስውብ ሰላሳየሸኝ አመሰግናለሁ ወዲ በጣም ምርጥ 👌👌

  • @fix_frp_mobile
    @fix_frp_mobile 3 года назад

    endezi endehon yemesraw bechirashe asebe alwekem nebr.teru merja new

  • @shewakure
    @shewakure 2 месяца назад

    ቤዙ በራሱ ይደርቃል

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  Месяц назад

      Sorry No Ye maderkyawu yasfelegal

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 3 года назад

    Welcome sis endat Nash thanks for sharing 👍😘

  • @blensamuel5481
    @blensamuel5481 Год назад +1

    ዋጋቸዉን ብትነግሪን🙏

  • @rahmamohemmed
    @rahmamohemmed 3 года назад

    ዋው በጣም ቁንጅ ከለር ነው ጡሩ ትምህርት ነው

  • @betismart3807
    @betismart3807 Год назад +1

    ስንት ነው ጄሉ ዋጋው

  • @goodluckluck6420
    @goodluckluck6420 Год назад

    Hi yene konjo keyte new yegzashewe pls linkun lakilge?

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  Год назад

      Maykawe Gel Nail Polish Set with 48W Nail Lamp Starter Kit, 6 Colors Nude Gray Pink Purple Gel Nail Polishes, Base Top Coat, Manicure Tools Accessories, Shellac Nail Art Kit for Beginners Home Salon amzn.eu/d/7H71PPV

  • @felanatube
    @felanatube 3 года назад +1

    ለእህቶቻችን ማስተማሪያ የሚሆን የጥፍር መፈሸን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @blenbayu4363
    @blenbayu4363 2 года назад

    ስራሽን በጣጣጣጣጣጣጣም ወድጄዋለሁ 😘😘😘 ኢትዮጵያ ዉስጥ ጄሉ የት እንደሚሸጥ ብትነግሪን የኔ ቆንጆ

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  2 года назад

      Yena wede Ethio enkon alwekme sorry

  • @Fun_facts1-x4z
    @Fun_facts1-x4z Год назад

    ከየት መግዛት ይቻላል

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  Год назад

      Amazon or yetleyau online shop lay ale

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 3 года назад +1

    ዜጎችን ሰላም ላንቻ ጥሩ ስራ ነው እኔ በበኩሌ ሞክሬው አላውቅም በቤት ውስጥ

  • @የእየሱስነኝ-ጨ4ጘ
    @የእየሱስነኝ-ጨ4ጘ Год назад

    ግን መንሰት ከፈለግንሰ ምንድነው ምነደርገው?

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  Год назад

      Ye tefer maslkekya ba tete aderseshe tefershe lay maderge kaza latwesen dakika shefeno makoyet naw

  • @selamgetenteselamgetente-4800
    @selamgetenteselamgetente-4800 Год назад

    ስንትነው ማድረቂያው

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  Год назад

      Amazon lay yalwu waga hulume yelyalal

  • @aynetadsse7399
    @aynetadsse7399 Год назад

    ጂሉ የት ነው መግዛት የምንችለው፧

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  Год назад

      Ethiopia Men albat ye nails stores Gen Amazon or online

  • @metigonderwa1765
    @metigonderwa1765 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህቴ
    እናመሰግናለን ግን ከለመደ አይቻልም አብራኝ ያለችው ልጂ ትጠቀማለች

  • @AfomiyaSisay-m7m
    @AfomiyaSisay-m7m 2 месяца назад

    Materiyalun yet new minagenyew

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 3 года назад +1

    Woooow like Vido

  • @Fitsum-ox5ui
    @Fitsum-ox5ui Год назад

    ጄሉን የትነው የሚገኘው

  • @ElsaMulugeta-xq5xg
    @ElsaMulugeta-xq5xg Год назад +1

    Kete new yee gazashuu

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 3 года назад +1

    Selam selami zema well come my sis

  • @mihirethaile8478
    @mihirethaile8478 2 года назад

    ጄሉን የት እናገኛለን

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  2 года назад

      Hi konjo Amazon or beaut shop

  • @eb6259
    @eb6259 2 года назад

    Poly gelሉን ከየት ማግኘት ይቻላል?

  • @ethiopianaddis1817
    @ethiopianaddis1817 2 года назад

    Yene wid betam ansegnalew tifrun yet ygegnal kelelaw tifir yleyal

  • @-addismeraftube2157
    @-addismeraftube2157 3 года назад

    ሪችየ እንኳን ጄል ልሞላ የራሴንም አላሳድግ ብቅ ሲል ቅንጥስ ነው😁

  • @BezaSile
    @BezaSile Год назад

    tnku

  • @kalkidandemisse3641
    @kalkidandemisse3641 2 года назад

    ጄሉን ከሞላሽ ቦሀላ በማድረቂያ ነው ወይስ እራሱ አየር ሲነካው ይደርቃል ?

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  2 года назад

      Jelu aye gedata maderkiya yasfalgal

    • @abibi5249
      @abibi5249 Год назад

      ማድረቂያ ለሌን አማራጭ

  • @AderaEntertainment
    @AderaEntertainment 3 года назад

    cool

  • @KidistEthiopiankitchen
    @KidistEthiopiankitchen 3 года назад

    ዜማዬ ጠፍተሽ ነበር እንኩአን ደህና መጣሽ የጥፍር ነገር እንኩአን ከኛ ከምግብ ሰሪዎች ጋር ዝም ነው

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  3 года назад

      ቅድስቴ እረ አለሁ አንቺ ባይሆን ጠፍተሻል

  • @abebatilahun4235
    @abebatilahun4235 Год назад

    Gelun ket nw minagegnew

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  Год назад

      Glue ka mangawume store wayme damo nail shop wist yenoral

  • @lambakintube5331
    @lambakintube5331 3 года назад

    ene seletefer bezum balakm yehen video lesister share aderegalhu esua ayta yerasuan aseteyayet teset wey wend mehon lka mnm anakm sele tefer

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 года назад

    Zemaye betam meret aregeshe new yasamereshew tefereshen woww 😍

  • @hanitubehanitube3342
    @hanitubehanitube3342 2 года назад

    የኔ ዉድ እነዚህ የት ነዉ የማገኘዉ ማር እስከስንት ቀን ይቆያል ጄሉ ሣይለቅ ዉሃ ምናም አያሥለቅቀዉም ዉሃ ሢነካዉ አይለቅም በፈጠረሽ ስማቸዉ ፃፊልኝ የወለቀ ጥፍር አለብኝ

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  2 года назад +1

      ሰላም እህቴ የገዛሁት አማዞን ላይ ነው ሊንኩ ደሞ ዲስክሪፕሽን ላይ አለ

    • @hanitubehanitube3342
      @hanitubehanitube3342 2 года назад

      @@ZemaTube100 180 ሪያል አለኝ ሁሉም አሉበት ማለት ነዉ ልግዛዉ

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  2 года назад

      @@hanitubehanitube3342 ከማድረቂያው ውጪ አዎ አዛ ማድረቂያው ብቻውን ነው

    • @hanitubehanitube3342
      @hanitubehanitube3342 2 года назад

      @@ZemaTube100 ግድታ ያሥፈልጋል ማድረቂያዉ

  • @lunaab5816
    @lunaab5816 Год назад

    maktegaw semu mndenew

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 Год назад

    ጄሉ ኢትዮ አለ ካለስ የት

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  Год назад

      Awo ale boly bege Tera akababi nail shop ale

    • @genitefera1375
      @genitefera1375 Год назад

      @@ZemaTube100 beg tera yetegaw

  • @hanamulugeta
    @hanamulugeta 7 месяцев назад

    የማሽኖ ስም ማለቴ ማደርቃ ነዉ

  • @Degsewtube
    @Degsewtube 3 года назад

    ሰላም ጤና ይሥጥልን ለዚህ ቤት እኔ ሞክሬውም ለወደፊት ለመሞከር እቅዱ ባይኖረኝም እሚያውቁትን ለማያቁት ማጋራት መልካምነት ነው ክበሪልን🙏🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @chahrazadnasser4216
    @chahrazadnasser4216 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 года назад

    ሪችዬ ስትለቁ ስላላየሁት አሁን አየሁት ጥፍርሽ ትንንሽ ናቸው እንዴምኑን ነው የመርጥሽው አልገባኝም? አሁን ገባኝ ቶፕኮትና ቤዝኮት እውነትም ጥፍርሽ የሕፃን ልጅ ይመስላል 😂በጣም ያምራል share ስላደረግሽልን እናመሰግናለን

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  3 года назад

      ፅጉዬ ጥያቄሽ አልገባኝም

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1 3 года назад +1

      ደግሜ አየሁት ጥፍር ነው ልክሽንአይደል? 😂😂

    • @tedoaaron6074
      @tedoaaron6074 3 года назад

      @@tseghegirmay1 🤣🤣🤣

  • @yoakinlerago1737
    @yoakinlerago1737 Год назад

    Yet new migegneww mn byeee new mazeww

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  Год назад

      (Nail Extensions kit) enay yegezahut Amazon lay naw

  • @AbflKrtube
    @AbflKrtube 3 года назад

    ሰላም ይብዛላችሁ በላይክ ለሠላም
    ለኢትዮጵያ ሀገራችንን ይመጣልን🇪🇹❤

  • @serkalembutajira4148
    @serkalembutajira4148 2 года назад +1

    ተባራኪይንንለማወቅበጣምእፈልግነበርግንየመስሪያውእቃየትማግኘትእንደሚቻልብትነግሪን

    • @ZemaTube100
      @ZemaTube100  2 года назад

      ሰላም ቆንጆ እቃውን Amazon ላይ ወይም የተለያዪ online shop or cosmetics shop ይገኛል

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 года назад

    Nice you did good job

  • @kedamawiteadu1193
    @kedamawiteadu1193 Год назад

    ?