Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መብርየ እግዚአብሔር ይስጥሽ : ጎበዝ በርቺ ብዙ ነገር እያስተማርሽን ነው ቀላል ነገር አይደለም እያደረግሽ ያለሽው በገንዘብ ቢተመን ብዙ ያስከፍለናል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! መልካም የገና በዓል! I can’t wait for the next video. You are very kind . Thank you.
Thank you so much Hiruteye. Merry x-mas to you as well.
thanks habibt
Hi Mebraty that good one.thank you for sharing that information 👍
Another great video and perfect for holiday season.Thank you for sharing.❤💅🎅
Thank you konjo
💕💕💕💕💕💕👍👍👍👍👍👍
Betam gobznesh yetefru tell aywetam
👌👌
ማስታወቂያ አስመሰለበሽ
ማሬ ከበዜ በፌት ነው ጄል የሚቀድመው ወይስ ቤዝ ቀብተን ነው ጄል የምንጠቀመው
enamesegenalen
እናመሰግናለን ዋና ዋና ምትዩውን ሊንኩን አስቀምጪልን
ሰላም Tenaye , እንኳን በሠላም መጣሽ ሁሉንም የተጠቀምኩትን ሊንኩን አያይዠለሁ:: ያልገለፅኩት ካለ አሳዉቂኝ::አመሠግናለሁ
የኔ እህት ከጄል በፊት ቤዝ አይቀባም እንዴ?
Gobez Mebriye
ላወጣው ፈልጌ እንዴት ላውጣው
የፔፐሩንም አሳይን ጓበዝ
እሺ የኔ ቆንጆ
Mirt astemari mew
ልክ አይደለችም እኮ
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ , ማናት ልክ ያልሆነችዉ?
Gelu 700 br Madrekiyaw 3000
Hi Yemaryam, እሺ አመሠግናለሁ
መብራትዬ ለወንዶች የሚሆን ምንም የለሽም ? LOL
Welcome Abe, በጣም አመሰግናለሁ ስለጠየከኝ በጣም ብዙ ነዉ ያለኝ ...በቅርቡም ባይሆን ብዙ ለወንዶች የሚጠቅም ነገር አለኝ.
@@beautybyafro1027 thank you Mebrye, demo anchim betam amrobshal.
Thank you Abe.
@@beautybyafro1027 ur welcome

Gelu 700 br
Madrekiyaw 3000